ትንሹ ወንድሜ ገጠር አገባ ዋው ማሻ አላህ በሉት እስኪ ምርጥ የገጠር ሰርግ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 56

  • @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش
    @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش 8 หลายเดือนก่อน +6

    ጨቆርሶች ዛሬ ተጠናክረዋል እያልኩ ነበር ለካም ሞለክሶይ ስላሉ ነው የደመቀው ለማንኛውም ለወንድማችን መልካም የትዳር ዘመን ይሁንለት ዘመዶቼን አየሁ

    • @Fatima-pc3gs
      @Fatima-pc3gs 8 หลายเดือนก่อน

      አዉ ሞለ ክሶይ ፍቅር ተጫ ዋች ነን❤❤❤

    • @husein-Nur
      @husein-Nur 8 หลายเดือนก่อน

      እረ ጨቄርሳ ተጫዋች የለም ያለዉ ማን ነዉ ከነሸተም ይማም ገር ፣

    • @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش
      @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش 8 หลายเดือนก่อน

      @@husein-Nur ማናት ሸንተም ይማም አላወኳትም ረስቻትም ሊሆን ይችላል ጨቆርሶች ሰው ከማየት ውጭ ጨዋታ ዜሮ ናቸው ቢችሉም ይሉኝታ ይይዛቸዋል ትንሽም ወረቃሎች ይሻላሉ ሌላው ዝምብሎ ነው

    • @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش
      @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش 8 หลายเดือนก่อน

      @@Tutu23458 ወረቃሎች ፍቅር ናቸው ካልደረሱባቸው አይደርሱም ከደረሱበት ደግሞ ማንኛውም ሰው ዝም አይልም ስም አታጥፉ በጣም እወዳቸዋለሁ አንች አሁን ከነሱ የባሽ ትሆኒያለሽ

    • @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش
      @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش 8 หลายเดือนก่อน

      @@Tutu23458 ተናግሮ አናጋሪን በሩቅ

  • @ZainabEthopiya-px1eb
    @ZainabEthopiya-px1eb 8 หลายเดือนก่อน +4

    ከሰው ሀገር ያለንውሰላሙ ያሳስብናል የሀገራችን ነገር ግን ማሻአላህ ሰርጉም ትበላላችሁ

  • @كفيكن-ب7ع
    @كفيكن-ب7ع 8 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአሏህማሚቾደሥሢሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የገጠርሠርግደሥእሚለውእደኔማነውወላሂማሻአሏህእሚወልዱእሚከብዱያድርጋቸው❤❤❤❤❤❤

  • @user-yt6rb2kb2u
    @user-yt6rb2kb2u 8 หลายเดือนก่อน +1

    መሸአላህ የሁሴን ታደሰ ሰርግ
    ናፍቀውኝነበር ዘመዶቸ አሳየኸን
    በረካሁን

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 8 หลายเดือนก่อน +1

    የገጠርሰርግ፣ደስይለኛል፣ደስይሉኛል❤❤❤❤

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 8 หลายเดือนก่อน

    የህቴ አማት ትዘፍናለይ እህቴ እስክሳ ትላለይ የኔ ልዩ በስት አመቴ አየሆሽ ❤❤❤❤

  • @ሰአዲነኝየሩቅሰውናፋቂ
    @ሰአዲነኝየሩቅሰውናፋቂ 8 หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያ መሸአሏህ መብሩክ ሀዲራ ታደሰ የኔቆጆ

  • @ፋኖስ-mo3ha4me9d
    @ፋኖስ-mo3ha4me9d 8 หลายเดือนก่อน

    ሀራ የውንድሜ ልጂ ታገባለይ እድም ይድረሳችሁ ቀርፃቹ አሳዩኝ

  • @Ghyiopbvsaw
    @Ghyiopbvsaw 8 หลายเดือนก่อน +1

    መርከዝ ዩቲብ በጣም ነዉ የምታስጠላኝ ለምድነዉ ይህን ሁሉ አመት ቅረፃ የማችለዉ እስኪ በሌሎቹ ሂድና ተማር ደደብ ሁለየም አድ ቦታ ላይነዉ የምደቅነዉ

    • @ZozoH-qf3se
      @ZozoH-qf3se 8 หลายเดือนก่อน

      ሥርቡን ምናመጣዉ መልካምንግግርሰደቃነዉ

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 8 หลายเดือนก่อน +2

    ለገብሮይ አደሉ ሀድራ ታደሰ ማርዋ በስት አመቴ አይሁዋት

    • @FatumaTadesse-k9u
      @FatumaTadesse-k9u 8 หลายเดือนก่อน

      ሰርጉምኮ የወድሟነው ውደ

    • @EmuAyimen232
      @EmuAyimen232 8 หลายเดือนก่อน

      አወ

  • @JamelaJamela-q9h
    @JamelaJamela-q9h 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ😢❤❤❤❤❤

  • @Ree-vv7zy
    @Ree-vv7zy 8 หลายเดือนก่อน

    እሱምላሂ ደረሠማሻአላህ🎉❤❤❤

  • @JjhDfg
    @JjhDfg หลายเดือนก่อน

    መሻአላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seminarfantaw609
    @seminarfantaw609 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ🚗

  • @Ggg-lx6eb
    @Ggg-lx6eb 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላደሰሲሉ

  • @egev
    @egev 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ሀዋ ታደሰ🥰🥰🥰

  • @JAMELAKDER-vk8jp
    @JAMELAKDER-vk8jp 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kmlkml7765
    @kmlkml7765 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @ፋፊፋፊ-ቀ5ቨ
    @ፋፊፋፊ-ቀ5ቨ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሤን ታደሠ ሠርክ😘😘

  • @FatumaTadesse-k9u
    @FatumaTadesse-k9u 8 หลายเดือนก่อน

    እኳንም ደስያለህ ወድሜ❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህአለኩል-በ3ሰ
    @አልሀምዱሊላህአለኩል-በ3ሰ 8 หลายเดือนก่อน

    የኔውድ አክስት😢😢😢😢😢

  • @xddxdd2029
    @xddxdd2029 8 หลายเดือนก่อน

    መሻአላ ተበረከላ❤አይይይይይይይይይ😢😢😢😢እህቶቸ😢😢😢😢😢

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 8 หลายเดือนก่อน

    እረህሙ ሰይድ በይዉ ድቤዉን ❤❤❤

  • @HhhSss326
    @HhhSss326 8 หลายเดือนก่อน

    ከዚህ ብኖር ብየ ተመኛሁ ብዙ የናፈቁኝ ሰውች አየሁ

  • @hadra4556
    @hadra4556 8 หลายเดือนก่อน

    አሰለሙአለይኩም ማሽ አላህ❤

  • @ፋፊfafiyoutube
    @ፋፊfafiyoutube 8 หลายเดือนก่อน

    ወይትዝታ

  • @محلالنايف-ض3ق
    @محلالنايف-ض3ق 8 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ እደት ደስ ይላሉ

  • @ZabibaZabiba-s6w
    @ZabibaZabiba-s6w หลายเดือนก่อน

    ተጋቡተዋለድ ዘንድሮለግስል እኔብቻየንእዘፍናለሑ ተዋለድ

    • @merkztube
      @merkztube  หลายเดือนก่อน

      @@ZabibaZabiba-s6w ክክ አብሺር

  • @fjf7535
    @fjf7535 8 หลายเดือนก่อน

    ሀድራ ታደሰን አወቋት መልካመ

  • @Sbdnbdbndn
    @Sbdnbdbndn 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ የኔ ውድ ዘመዶች

  • @እሙሀያት-ዠ7ኘ
    @እሙሀያት-ዠ7ኘ 8 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህተባረክአላህ

  • @HhhSss326
    @HhhSss326 8 หลายเดือนก่อน

    መሸ አላህ ደስ ስትሉ

  • @zabeebazabeeba-iw4cj
    @zabeebazabeeba-iw4cj 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @HhhSss326
    @HhhSss326 8 หลายเดือนก่อน +1

    ያማር የትደር ዘመን ያድርግላችሁ

  • @Ree-vv7zy
    @Ree-vv7zy 8 หลายเดือนก่อน

    የሠይድ ሠርግነውለገብሮ ውይኔ😢😢😢

    • @Tutu23458
      @Tutu23458 8 หลายเดือนก่อน

      ማነው ሰይድ

  • @ፋፊfafiyoutube
    @ፋፊfafiyoutube 8 หลายเดือนก่อน

    እደይዘጋብኝ ደምሩኝ ላይክ አርጉልኝ

  • @ፋፊfafiyoutube
    @ፋፊfafiyoutube 8 หลายเดือนก่อน

    1000አሥገቡኝ ዉዶቼ

  • @ZabibaZabiba-s6w
    @ZabibaZabiba-s6w หลายเดือนก่อน

    መገንኢለም ያላሕመንገድቀረ

  • @ሰአዲነኝየሩቅሰውናፋቂ
    @ሰአዲነኝየሩቅሰውናፋቂ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ደምቋል ሰርጉ

  • @ፋፊፋፊ-ቀ5ቨ
    @ፋፊፋፊ-ቀ5ቨ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ አክሥቶቸ

  • @ፋፊfafiyoutube
    @ፋፊfafiyoutube 8 หลายเดือนก่อน

    አድሥ ጀማሪነኝ ደምሩኝ

  • @Zcc-f9d
    @Zcc-f9d 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤