መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ደብረማርቆስ ላይ በተደረገው የአማራ ወጣቶች ማህበር ውይይት ያደረጉት ንግግር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 283

  • @መኖርሺያኖረኛልእማ-ዘ7ነ
    @መኖርሺያኖረኛልእማ-ዘ7ነ 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይገዛችሁ ጀግኖቸ እውነትን የያዘ መቸም አይወድቅም አማራዬ ክንድህን አጠንክር 💪💪💪💪💪💚💛❤

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 5 ปีที่แล้ว +41

    አማራ አይደለሁም አማራን አከብራለው ....ማሥረሻ በቅርብ የማቀው ልጅ ነው በጣም ልባምና መልካም ልጅ ነው

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 5 ปีที่แล้ว +18

    ንፁህ አማራ ምንም ቅልቅል የለለኝ አማራ ነኝ!!!

  • @madeenamadeena6009
    @madeenamadeena6009 3 ปีที่แล้ว +1

    ማስረሻ ሰጤ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግና ነህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ ያረብ

  • @HM-hq3zw
    @HM-hq3zw 3 ปีที่แล้ว +1

    ማስሬ ዕድሜ ይስጥልን መሠሎቻችሁን ያብዛልን ያረብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @justdoit7095
    @justdoit7095 5 ปีที่แล้ว +43

    እንዲህ ነው አማራነት ውበታችን አንድነታችን ነው በርቱ የግዮን ልጆች we are with you 👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ብሩታይት
      @ብሩታይት 5 ปีที่แล้ว

      ጀግናው እኳንም ፈጣሪ አተረፈክ

  • @fatumamuhammad7981
    @fatumamuhammad7981 ปีที่แล้ว +1

    እውነተኛ ሰው❤❤❤አላህ ይጠብቅህ

  • @alialiakbar405
    @alialiakbar405 5 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቃችሁ በርቱል ከአውሬወች ይሠውራችሁ ወድሞቸ

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 5 ปีที่แล้ว +1

    ጅግኖችንን። በረቱልን። አማራነት። ይለምልም

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 3 ปีที่แล้ว

    መታደል ነው ይህን መስማት ተባረክን

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6ወ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6ወ 4 ปีที่แล้ว +4

    አማራነቴ ኩራቴ ነው አማራ አማራ አማራ ደምቆ ይኖራል ምንም ግፉ ቢበዛም ጀግና ቢሞት እጥፍ ጀግና አላቹሁን ኑሩልን ሽአመት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistt9612
    @kidistt9612 5 ปีที่แล้ว +2

    የጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ በርቱልን አብኖች አማራነት ይለመልማል

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናዬ ደሜ አይዞን አንድ አማራ ነን ማንም ቢወራ አንድ ነን

  • @mimibh7495
    @mimibh7495 5 ปีที่แล้ว +4

    የእኛ ጀግና ኑርልን የአማራ ልጅ ተደራጅ ለአንድ እውነት ለአንድ አገርህ ታገል

  • @web4924
    @web4924 3 ปีที่แล้ว

    ድል ለኢትዮጵያ ህዝቡአዊ ሠራዊት። ድል ለጀግናው ፋኖ ማስረሻ ሠጢ ጀግና ነህ💚💛❤💪👍💪👍

  • @አበበችእንየውማራናታናልኝ
    @አበበችእንየውማራናታናልኝ 5 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ነው አማራነት ከዘረኝነት የፀዳ ነው የኛ ጀግና በርቱልን 💚💛❤💗

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 5 ปีที่แล้ว +5

    ይህን ጀግና እግዚአብሔር ሆይ ጠብቅልን

  • @tebah1247
    @tebah1247 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ጀግናችን እኳን ወዶቺ ሴቶቱ መሰልጠን አለብን ሳህህህህህ ወድሜዋ

  • @sadamohamed7110
    @sadamohamed7110 5 ปีที่แล้ว +3

    አማራ ሁሉም አድነው ወሎ ሸዋ ጎደር ጎጃም አድነን አንለያይም የኔውዶች ሺ አመት ኑሩልን

  • @አማራእኔ
    @አማራእኔ 5 ปีที่แล้ว

    ጀግኖ ቻችን በርቱልን ከጎናችሁ ነን ምግዜም ኮ/ር ደመቀ ዘውዱ የኛ ጀግና ድል ለኛ ለናተ ይሁን እኔ አማራነኛ አማራነቴን ከማጣ ሞቴን እመርጣለሁ

  • @ሙራኤልጸባኦት
    @ሙራኤልጸባኦት 5 ปีที่แล้ว +63

    አማራ አማራነት ይለምልም አማራ አማራነት ይለምልም አማራ አማራነት ይለምልም አማራ አማራነት ይለምልም አማራ አማራነት ይለምልም አማራ አማራነት ይለምልም💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሽ አመት ኑርልን ጅግናችን

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 5 ปีที่แล้ว

      Amara maleti Ethiopiawineti yemegelesibati Bihar biharesebochi Beanidinet abirew yemeserubati Nechi Egiziabihar Ethiopian Yitebikilini

    • @lubabalubaba7410
      @lubabalubaba7410 5 ปีที่แล้ว

      አማራዉሥጤነዉፈጣሪይጠብቃችሁከቀንጂቦች

  • @aeshaesh2371
    @aeshaesh2371 4 ปีที่แล้ว

    ጀግናዉ፣ጌታ፣አብዝቶ፣ዪባርክህ፣የኔ፣ጌታሸበላዉጌታዪጠብቅህትክክል፣አገላለጽነዉ፣እዲት፣ብየልግለጽልህ፣በርታልን፣ጀግናቺን💪💪💪💪💪💪

  • @fatmahmm629
    @fatmahmm629 5 ปีที่แล้ว

    በርቱልኝ. የኔ ጀግኖች ማስርሻ አላህይጠብቅህ

  • @ከማመንመታመንይበልጣል
    @ከማመንመታመንይበልጣል 5 ปีที่แล้ว +1

    በረቱልን ጀግናው የማራ ልጂ
    እናተን በክፍ የሚያየውን ቅዱስ ገብረኤል ይቀልልን

  • @etabezbahru2021
    @etabezbahru2021 5 ปีที่แล้ว +2

    በርቱልንየእኛጀግኖችከጎናችሁነን

  • @utbe9334
    @utbe9334 5 ปีที่แล้ว +2

    የኛ ጀግና ኑርልን እግዚአብሔር በያላችውበት ይይጠብቅልን በጣም አዝነናል ልባችን ደምቷ

  • @monahaymanot4524
    @monahaymanot4524 5 ปีที่แล้ว +2

    አማራወች በርቱ እራሳችሁን ጠብቃችሁ ወደፊት

    • @masalatmasalat6426
      @masalatmasalat6426 5 ปีที่แล้ว

      ወገኑች መንግስት ምን እየስራነውአሁን እሄጀግና ምንአድርጉነው በጥይት የተመታ

  • @semiraalemu2278
    @semiraalemu2278 5 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ጀግና በርታ ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @selethio6023
    @selethio6023 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል አማራ።በርቱ ተደራጂ ብዙ ይጠብቅባችሃል ተደራጂ

  • @የአሳምነዉልጅ
    @የአሳምነዉልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    ከጎናቹህ ነን በርቱልን የጊዮን ልጆች

  • @sadahalzaabi3672
    @sadahalzaabi3672 3 ปีที่แล้ว

    አላህይጠብቃችሁባማራነቴእኮራለሁዋው

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 5 ปีที่แล้ว +4

    ጀግናው መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ የአማራነት መለኪያና መኩሪያ። እንደአባቶችህ ታሪክ ሰርተሃል!!

  • @nuzha4448
    @nuzha4448 5 ปีที่แล้ว +2

    ጀግናዬ ኑርልን💚💛❤

  • @አማራይቱኢትዮጵያዊ
    @አማራይቱኢትዮጵያዊ 5 ปีที่แล้ว +6

    ጀግኖች አማሮችየ በርቱ ደሞቸ

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 ปีที่แล้ว +79

    መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ጀግና ነህ በርቱልን ደሞቸ ❤

  • @akakakk7167
    @akakakk7167 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግናወቺ አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @ረድኤት
    @ረድኤት 3 ปีที่แล้ว +1

    አማራ ዘረ አይቆጥረም ሀገረ ወደድነው ለወገኑ ተቆረቆሪነው🇨🇬💚🙏

  • @ጦይባወሎየዋዘብሔረአማራኢ
    @ጦይባወሎየዋዘብሔረአማራኢ 5 ปีที่แล้ว +3

    ስወድህ ከልቤ ነው አለቃ ማስረሻ ሰጤ ደሜ

  • @fentaw6214
    @fentaw6214 3 ปีที่แล้ว

    በርቱልን የና ጀግኖች እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን አሜን

  • @melimesfne8059
    @melimesfne8059 5 ปีที่แล้ว +7

    ጎበዝ

  • @መቅደስአበበ-ቸ6ጐ
    @መቅደስአበበ-ቸ6ጐ 5 ปีที่แล้ว +6

    በርቱ፡ደሞቸ፡ፈጣሪ፡ይጠብቃችሁ

  • @ባዓታማርያምእናቴባዓታማር
    @ባዓታማርያምእናቴባዓታማር 5 ปีที่แล้ว +3

    አማራ ነን ስልጡን ህዝቦች በማር ውሀ የተጠመቅን ❤አማራ ነኝ በማር ውሀ የተጠመኩኝ

  • @almazzeyneb9667
    @almazzeyneb9667 5 ปีที่แล้ว +25

    አቦ አላህ ከክፉ ይጠብቅህ እህ የሃይማኖቱን ማንሳትህ ሃሪፍ ነው ብዙዎች አማራ ማለት ክርስቲያን ወደሚለው እያጣመሙ አናደውኝ ነበር እይ
    አማራ እንደ እምነቱ አማኝ ነው

  • @hattadubai5852
    @hattadubai5852 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋውው ጀግናዪ ኑርልኝ❤💛💚🙏🙏ምቀኛን በሩቅ ያረብ

  • @እዲልእዲል
    @እዲልእዲል 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃ ችሁ ደሞቸ አማራነቴ ኩራቴ

  • @አልነጋአለእስከመቸ
    @አልነጋአለእስከመቸ 5 ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግና እግዚ አብሄር ካታጋ ይሁን የእማምላክ ጥቀቃ ካንተ ጋር ይሁን

  • @abyssinia8533
    @abyssinia8533 5 ปีที่แล้ว +6

    የእውነት የምታኮሩ ናችሁ። አማራነታችን እያስራራ ነው💪💗

  • @የአሳምነዉልጅ
    @የአሳምነዉልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነህ የኔ ጀግና

  • @coffeewithyab3917
    @coffeewithyab3917 5 ปีที่แล้ว +2

    በርቱልን የኛ ጀግኖች ከ ጎናችሁ ነን

  • @fatemafatema7446
    @fatemafatema7446 5 ปีที่แล้ว +33

    ማሻላህ የኔ ጀግና ባላቸሁበት ስላማቸሁ ይብዛ

  • @fatmaomar7501
    @fatmaomar7501 5 ปีที่แล้ว

    እግዜአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @sahadsahadabdullha1529
    @sahadsahadabdullha1529 5 ปีที่แล้ว +1

    ለአማራ ፍህት ፍትህ

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 3 ปีที่แล้ว

    በርቶ ወገኖቸ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @truetrust8216
    @truetrust8216 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ከእናንተ ተፈጠርኩ በርቱ ጀግና የአማራ ህዝብ አማራ እንደ ክርስቶስ ዋጋ የከፈለ ኢትዮጵያን የሰራ አሁንም ለኢትዮጵያ መዳን አንደኛ ቋሚ መከታ አማራ ወደፊት።

  • @agerazanaw9717
    @agerazanaw9717 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጀግኖችቻችንኔ ጥላቶቻችሁ ይድቀቁ ሚካኤል ያድቅቃቸው

  • @515mobil2
    @515mobil2 5 ปีที่แล้ว +19

    አረ አረብ ሀገር ይሻለናል ሰው በሀገሩ ሲሰቃይ ማየት ያማል በርቱልን

    • @sahadhamed5099
      @sahadhamed5099 5 ปีที่แล้ว

      እድህ ነው አማራን እምናውቀው እድሜ ይስጥህ አማራ በመሆኔ ኮራሁ

  • @asefudebalke3755
    @asefudebalke3755 5 ปีที่แล้ว +9

    Wow በጣም ያስደስታል ወረቀት እንኳን አያይም ልቡ ውስጥ እና ደሙ ውስጥ ያለውን ይናገራል ምንም ሳይቸገር

    • @ethioseny8028
      @ethioseny8028 5 ปีที่แล้ว +3

      እንዴ አማራ እኮ ሚናገረውን የሚያቅ ፍትሃዊ ህዝብ እኮ ነው!

  • @Jonsebelo
    @Jonsebelo 5 ปีที่แล้ว +4

    Am an Eritrean i really love you all Amara ayzoge

  • @abetufiredilin8621
    @abetufiredilin8621 5 ปีที่แล้ว

    መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ጀግና ነህ በርቱልን ደሞቸ

  • @rahmamohammad5280
    @rahmamohammad5280 5 ปีที่แล้ว +9

    ማስሬ አሏህ ከተንኮለኞች ሴራ ይጠብቅህ

  • @negalemma5566
    @negalemma5566 5 ปีที่แล้ว +13

    መጠናከር የግድ ይላል በዚህ ሰአት አማራ አይደራጅ የሚል ጸረ አማራ ነው።

  • @tsegatemesgen4472
    @tsegatemesgen4472 5 ปีที่แล้ว

    ማስሬ በርታ ወድሜ ክፍ አይካህ

  • @Hananmybestlive
    @Hananmybestlive 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጌታ😭😭እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @etabezbahru2021
    @etabezbahru2021 5 ปีที่แล้ว

    በረቱአወአማራነንእንኮራለንእንጅአናፍረም

  • @emamu21
    @emamu21 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ልዩ ዎች ዘላለም ኑሩልኝ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @fczcbcvadb6339
    @fczcbcvadb6339 5 ปีที่แล้ว +1

    ጅግናው ትክክል ነህ ሁሉተኛ የአማራ ወጣቶች መሞት የለባቸውም

  • @myilovemyilove9172
    @myilovemyilove9172 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላየውህ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ፈጣሪ እርሜና ጤና ይስጥህ እንድህ ህዝባችሁን አንድ ለማድርገ የምትሰጡት ስራ ደስ ይላል በአንድ እጅ ሁነን ትግላችን ወደፊት ድል ለአማራው♥

  • @ሠላምየድግልማርያምልጅ
    @ሠላምየድግልማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና በርታልን ወድማለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @AbCd-kw9rk
    @AbCd-kw9rk 5 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ ምርጥ ዘሮች ብዙ በደል ስቃይ ደረሶባችሁል አላህ ይርዳችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጥብ ዘረኛነት ይውደም በርቱ

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ
    @ወለተስላሴገብረጻዲቅ 5 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍ ሀገሬ ፈተናሺ በዛ እሴኪ አይዞአቹሁ አአንድ አማራ አንድ ኢትዮጵያያያ

  • @tsinat982
    @tsinat982 5 ปีที่แล้ว +17

    በደብረ ማርቆስና በሌላው አማራ ህዝብ ያደረገውን ለኤርትራውያን ቤት ማስረከብ በዚህ ወቅት በኢትዮጵያዊነቴ እንድኮራ ያደረገኝ የታማኝነት ቃል ኪዳን ነው 💚💛❤️

  • @lidiya727
    @lidiya727 5 ปีที่แล้ว +2

    ውዶቼ በርቱ

  • @welafta-2137
    @welafta-2137 5 ปีที่แล้ว +16

    ምስጋና ለመቶ አለቃ መስረሻ!

    • @masalatmasalat6426
      @masalatmasalat6426 5 ปีที่แล้ว

      የኔ ጀግና እማምላክ ትማርህ እውነት የሚናገርስው አይወደድም በጣም ያማል

  • @ይሁንግደለምኢትዮጵያለዘላ
    @ይሁንግደለምኢትዮጵያለዘላ 5 ปีที่แล้ว +1

    አማራነት ክብር ነው

  • @ndndjdndnbd9248
    @ndndjdndnbd9248 5 ปีที่แล้ว +14

    በርቱ ደሞቼ

    • @henokfentahun7677
      @henokfentahun7677 5 ปีที่แล้ว

      አማራነት ያብባል !!! መቶ አለቃ ማስረሻ የኛ አንበሳ

    • @majdtujs8693
      @majdtujs8693 5 ปีที่แล้ว

      የወላድ ማሀጣን ያለምልም ግኑርልን ማር

  • @YenesewBelie
    @YenesewBelie 5 ปีที่แล้ว +3

    Thank You Hero!!!

  • @gejurjrrj1595
    @gejurjrrj1595 2 ปีที่แล้ว

    ወድሚ ማስረሻ ኑሩልኝ ዘላለም

  • @baitnaalnice5728
    @baitnaalnice5728 2 ปีที่แล้ว

    አማራ አማራ አማራ ይለምልም

  • @zamzam6106
    @zamzam6106 5 ปีที่แล้ว +1

    አማራነኝ አማራነኝ አማራነኝ

  • @elfiadma2902
    @elfiadma2902 4 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ይተብቅሕ

  • @gonderhager5183
    @gonderhager5183 5 ปีที่แล้ว

    God be with you. you are in my prayer my Amhara people

  • @SaraSara-ef7db
    @SaraSara-ef7db 5 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው

  • @HappyHappy-jx3xi
    @HappyHappy-jx3xi 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውአማራ

  • @zanbcahmd5598
    @zanbcahmd5598 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው አማራየንቃ

  • @ziniq6590
    @ziniq6590 5 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ጀግና

  • @ኢክራምኢክራም-ጐ3ፐ
    @ኢክራምኢክራም-ጐ3ፐ 5 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ለጀግናውቻችንንንን

  • @qatarqarre1364
    @qatarqarre1364 5 ปีที่แล้ว

    አይዛቹ

  • @hhshdhdd3904
    @hhshdhdd3904 5 ปีที่แล้ว

    የኔጀግናስወድህ

  • @የአፄወቹልጅ-ኀ8ቸ
    @የአፄወቹልጅ-ኀ8ቸ 5 ปีที่แล้ว +1

    ኣይዞአቹህ በርቱ

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 5 ปีที่แล้ว +2

    እሥማማለሁ በመቶ አለቃ ሠጤ

  • @ወአልሲ
    @ወአልሲ 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግና አላህ ከሀቅ ጋ ይሁን ምንእላለሁ ሌላ ያረብ አሁንስ ወላሂ እኔ እንጃ ብቻ ቆም ብሎ ለተመለከተው ሰው ያማራ ነገር

    • @ወአልሲ
      @ወአልሲ 5 ปีที่แล้ว

      ብዙ ጊዜ ተጫወቱብን ወላሂ አንድ ቀን በሀይማኖትና በዘር ተጣሉ ሲባል ሰምቸ አላውቅም አሁን ጊዜ ግን አባሉን ጀግንነት ከአላህ ነው ከፈጣሪ ነው ምን ይደረግ ሀቂቃ በጀግንነት በኩል አማራነቴ ኩራቴ እኛ ግን ዘረኞች አይደለንም

    • @ወአልሲ
      @ወአልሲ 5 ปีที่แล้ว

      ሀቂቃ የደቡብ ህዝብ አማራ ያለማውን አዝመራ የሚያቃጥል ሰነፍ ህዝብ በጣም ወላሂ ውነትህን ነው ኧረ ያረብ ሀገር ሴት በጣም ነው የምትሻለው አምና በረመዳን ወር ሚዛን ተፈሪ ላይ የስንት አማራ ገንዘብ ነው የተገፈፈው

  • @sarahmarta5809
    @sarahmarta5809 5 ปีที่แล้ว +1

    Amharawit negn minm yaltekelakele I love amhara 💋💋💋💋💋💋💋💋💚💛❤

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 5 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ነህ ነፃነት የለም አማራ ንቅ እርስ በርስህ ተደጋገፍ ለጥላት መገድ አትክፈት

  • @አማራየነይሙሺራየ
    @አማራየነይሙሺራየ 5 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ የብዛ ወንድማለም

  • @linamohammed8244
    @linamohammed8244 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 5 ปีที่แล้ว

    አማራዬ አማራ ስለሆንክ እየሞትክ ነው ጠንክር አማራ

  • @اممحمد-ظ2ت4ث
    @اممحمد-ظ2ت4ث 3 ปีที่แล้ว

    አህለን🐅🐅🐅🐅🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪

  • @SamiraSamira-lf1hr
    @SamiraSamira-lf1hr 5 ปีที่แล้ว

    አብሽሩ ጠንክሩ

  • @አማራነኛወሎየአማራነኛወሎ
    @አማራነኛወሎየአማራነኛወሎ 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና አማራ

  • @shewayirgawoldetsadik5973
    @shewayirgawoldetsadik5973 3 ปีที่แล้ว

    አማራ ከመደራጀት ቸል አትበል። አሁን ብዙ መናገር አያስፈልግም ። ሁሉም ከሚገባው በላይ ተዘጋጅቶ በጥምር ሊወጋህ ሊያጠፋህ አሰፍስፏል። የኅልውና ጉዳይ ነው። እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና አማራን ይታደግ። የሃይማኖት አባቶችና ሽማግሌዎች ሕዝቡን አነቃቁ። ለዘማቹ የቁም ፍትሐት አድርጉለት። የጎበዝ አለቆች ዘማቹን ይምሩ ። ባንዳዎችን ጨርሱ እንጂ አሳልፋችሁ አትስጡ። መራር ሁኑ። ይሉኝታ አይሠራም ። ሊያጠፋህ የሚመጣው ሊያጠፋህ ነው።