አቶ ማሙሸት አማረ ደብረማርቆስ ላይ በተደረገው የአማራ ወጣቶች ማህበር ውይይት ያደረጉት ንግግር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 233

  • @tgalmey8713
    @tgalmey8713 5 ปีที่แล้ว +2

    ያ ትክክል እውነት ነው አባታችን እግዛብሄር ይጨመርበት

  • @lahelenamanore9362
    @lahelenamanore9362 5 ปีที่แล้ว +48

    ትክክል አሁን መቆሚያችን አማራ ና አማራ ብቻ መሆንና በተግባቦት ኢትዮጵያ መሆን ይቻላል። አከተመ።

  • @utbe9334
    @utbe9334 5 ปีที่แล้ว +3

    በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችው

  • @xxhxcbnnjxjxhxh9294
    @xxhxcbnnjxjxhxh9294 5 ปีที่แล้ว +24

    በርቱ አላህ ይገዛቹሁ በርቱ በርቱ የኛ ተስፍችን ናቹሁ

  • @አማራይቱኢትዮጵያዊ
    @አማራይቱኢትዮጵያዊ 5 ปีที่แล้ว +13

    ቆፍጠን ያለ እጅግ በጣም ደስስስ የሚል ንግግር እንዲህ ነው አማራ ! ባለ ታሪክ ባለዝና አማሮች በርቱ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @zedingil
    @zedingil 5 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ትልቅ ሰው ነዎት፣ እግዚአብሔር ይባርክዎት።

  • @asnkatesfay5988
    @asnkatesfay5988 5 ปีที่แล้ว +9

    አቦ ስላማቹህ ይብዛ ይህ ነው አማራነት በርቱ

  • @ምገስነኝወለየው
    @ምገስነኝወለየው 5 ปีที่แล้ว +10

    በትክክል አማራ አንድ መሁን አለበን

  • @biniam528
    @biniam528 4 ปีที่แล้ว

    አማራ ነኝ። በርቱ!!!!

  • @fatemafatema7446
    @fatemafatema7446 5 ปีที่แล้ว +27

    በደስታ ተዋጥኩ ሁለይም ደስታቸሁን ደስ ታይ ነው ኩራሁ አማራ በመሁኔ እቅብርር አልኩ

  • @hiwhiwt3446
    @hiwhiwt3446 5 ปีที่แล้ว

    በርቱ ፈጣሪእሱሰላማቺንይመልስአሜን🙌🙌🙌🙏🙏🙏

  • @badolmiah3299
    @badolmiah3299 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ጥሩ ምክር ነው

  • @515mobil2
    @515mobil2 5 ปีที่แล้ว +7

    እስኪ ንገሯቸው አማራነት ኩራት እምነት ክብር ነው እንኳን የናንተ ሆንኩ የኔ ማሮች በርቱልን እስኪ ስማችን አስመልሱልን ውይ ባማራነቴ መቸም ከፍቶኝ አያውቅም ዛሬ ግን በጣም ነው ያስደሰታችውኝ ኑሩልን መዳኒያለም ከናንተጋ ይሁን

    • @Yahuah-d3i
      @Yahuah-d3i 8 หลายเดือนก่อน

      ነብሰ ገዳይ ህዝብ ነው አማራ🤮🤮🤮🤮

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 5 ปีที่แล้ว +14

    ልክ ነህ ወድማችን

  • @መኖርሺያኖረኛልእማ-ዘ7ነ
    @መኖርሺያኖረኛልእማ-ዘ7ነ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ሺ አመት ኑርልን ኢንሻ አላህ ድሉ የአማራ + የአፋር ነው ኢትዩጵያ በልጆቻ ታፍራ ተከብራ ትኖራለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @belaydagnee2364
    @belaydagnee2364 5 ปีที่แล้ว +6

    በትክክል እውነት ነው።

  • @zemachelyas9584
    @zemachelyas9584 5 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል የኔ አባት ከአማራ ጋር ወደፊት

  • @davetenaw6318
    @davetenaw6318 5 ปีที่แล้ว +3

    አማራነት ወይ ሞት ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ አንድ አማራ ለሁሉም አማራ

  • @myilovemyilove9172
    @myilovemyilove9172 5 ปีที่แล้ว +8

    ትክክል ማለስልጣን ልጆች ነን yesssss♥

  • @jsidbehx6813
    @jsidbehx6813 5 ปีที่แล้ว +3

    የኛ ጂግና እዉነት ነዉ እድሜና ጤናብዝት ያርግልህ

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 5 ปีที่แล้ว

    አማራዎች በርቱ

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 5 ปีที่แล้ว +5

    የጀግናው ዘር በርቱ አይዟችሁ

  • @አዛናውተፈራ
    @አዛናውተፈራ 5 ปีที่แล้ว +1

    ውድ የአማራ ወጣት መታጠቅ አለብህ!ተደራጅተህ ወደትጥቅ ሰልጠና ካልሄድን የሚመጣውን አደጋ መፈናቀል ልንቋቋመው አንችልም!ለምን እሂን የመሰለ ወጣት ውድ የምርጥ አማራ ልጅ እጅ እያለው መሳሪያ ሳይሰለጥን በመቅረቱ መሳሪያ በታጠቁ ሰወች እዴት እደከብት ይነዳል?ውድ የአማራ ልጆች አሁንም በአዴፓ ካድሪ ውሰጥ ባንዳወች አሉ አሳልፈው የሚሸጡ ደቀራ የሆኑ ከኦረሞ መንግሰት ጋር አሻጥር እየሰሩ የሚያሰመቱን አሉ እያደኑ እውቀት በተሞላበት መቀጨል አለብን!!በነዚህ ባንዳወች ምክንያት በሺወች የሚቆጠሩ አማራወች ከሚያልቁት አንድ የአዴፓ ካድሪ ቢቀነጨል ይሻላልና በርቱ።አቶ ደመቀ ዘውዴ እዳለው የባአዴን አዴፓን ዳሃዲ መቀጨል አለብን።

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje7805 5 ปีที่แล้ว +1

    አማራማ ከተደራጀ ያጠፋናል ብለው ስለሚያስቡ አማራውን ወደኋላ መጎተትይፈልጋሉ አማራ ባሁሉ ነገር የገባው ስለሆነ በኛ ጭንቅላት እራሱ ይናደዳሉ ካሁን በኋላ ወሰ ኋላ የለም በርቱ አቶ ማሙሽት በጣም ትልቅ ንግግር ነው አማራ አደራ እንዳትከፋፈሉ አደራ በሰማይ አደራ በምድር ኑሩልን አማራ ኬኛ ኬኛ የሚል አይደለም የሰው አይፈልግም ኩሩ ህዝብ ነው

  • @hirutyemareyamlij5873
    @hirutyemareyamlij5873 5 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ምችት ድሊት ይበላችሁ እንኳን የናተ ሆንኩአማራ ይለምልም

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 5 ปีที่แล้ว +9

    የአማራ መደራጀት ለኢትዮጵያ አንድነት ዋስትና ነው !!!

  • @የድንግልማሪያምልጅ-ጠ4ሸ
    @የድንግልማሪያምልጅ-ጠ4ሸ 5 ปีที่แล้ว +41

    ሥልጣኔ የማነው የአማራ ውይ አቦ ሠላምችሁ ይብዛ

    • @aminaali1166
      @aminaali1166 5 ปีที่แล้ว +1

      አቤት አገላለፅ፣ምርጥ አማራ

    • @digagtube5077
      @digagtube5077 4 ปีที่แล้ว

      😂😀😂

  • @almazmohammed3871
    @almazmohammed3871 5 ปีที่แล้ว +18

    አቦ ተባረክ አክሱም ነጋሽ ነው ኢስላምን የተቀበለ አሁን ግን አማራን የኢስላም ጠላት ያደርጉታል ግን እውነቱ አማራ በራሱ አማኝ ነው በቃ።

    • @abyssinia8533
      @abyssinia8533 5 ปีที่แล้ว +3

      እህት/ወንድም እኛ አማራ ክርስቲያን እና ሙስሊም አንድ ነው ደማችን። ይህን አስተሳሰብ ለጠላት መንገድ መክፈት ነው። በየኮሜንቱ ይህን ባትፅፊ ጥሩ ነው

    • @አማራይቱኢትዮጵያዊ
      @አማራይቱኢትዮጵያዊ 5 ปีที่แล้ว +3

      @@abyssinia8533 ትክክል እኛ ክርስቲያኖች ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን ደማችን ናቸው አንድ ነን 100%

    • @አማራይቱኢትዮጵያዊ
      @አማራይቱኢትዮጵያዊ 5 ปีที่แล้ว +3

      @@abyssinia8533 አማራው ክርስቲያን ሙስሊሙ አንድ ነን 100000000%

    • @abyssinia8533
      @abyssinia8533 5 ปีที่แล้ว +1

      @@አማራይቱኢትዮጵያዊ አዎ ማርዬ ውድድ😘😍

  • @suraphelyohannes9997
    @suraphelyohannes9997 5 ปีที่แล้ว +9

    Such a lovely and beautiful speech .........THANK YOU !!

  • @alialiakbar405
    @alialiakbar405 5 ปีที่แล้ว +1

    ትክክክክል

  • @ndndjdndnbd9248
    @ndndjdndnbd9248 5 ปีที่แล้ว +10

    አማራ ደሜነው

  • @احمداحمد-ج3ذ1ث
    @احمداحمد-ج3ذ1ث 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ትግርየናን ግን ትንሽ ትንሽ ሲስማ ቁርጥ ያለ ንግግር በርታ እንደ ኢትይቭያ ደስ ይላል ለሞቱት ናብስ ይማር ሀገራችን ስላም ያውርድልን

  • @dgfcvv1000
    @dgfcvv1000 5 ปีที่แล้ว +5

    እውነትነው አድስንሆን ያምርብናል

  • @aeshaesh2371
    @aeshaesh2371 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል፣አባቲ፣አማራ፣ባገሩ፣መፈናቀል፣ዪገርማል፣ስደትየአረብ፣አገር፣ኑሮ፣ዪሻላል፣በገዛ፣አገሩ፣ነጻነት፣አጣ፣ነቃበል፣አማራዉ፣በአድነት፣ዪብቃ፣ግፍ፣አማራ፣እጂለጂተያያዝ፣አዪዞንአማራየ፣ኩራቴ፣ነቃነቃበሉልኚ፣እዲህነዉ💪💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏💛💚❤💛💚❤💛💚❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @የስደትስንቄእመብርሀንእና
    @የስደትስንቄእመብርሀንእና 5 ปีที่แล้ว

    አማራየ ነይ ሙሽራየ የአማራ እቁወችበርቱልን፡የኛ መመኪያወች

  • @lamesgin5202
    @lamesgin5202 5 ปีที่แล้ว +8

    አማራነቴ ኩራቴ

  • @ሙራኤልጸባኦት
    @ሙራኤልጸባኦት 5 ปีที่แล้ว +19

    አማራ ነኝ አማራ ነኝ አማራነት ይለምልም አማራ አማራነት ይለምልም አማራ አማራነት ይለምልም አማራ አማራነት ይለምልም አማራ አማራነት ይለምልም አማራ አማራነት ይለምልም አማራ አማራነት ይለምልም አማራ አማራነት ይለምልም አማራ አማራነት ይለምልም አማራ አማራነት ይለምልም አማራ አማራነት ይለምልም💙💛❤

    • @gmal9273
      @gmal9273 5 ปีที่แล้ว +1

      ይለምልም አቺም ለምሊሚ

    • @3almpayl803
      @3almpayl803 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @Fdyg-su3zg
    @Fdyg-su3zg 9 หลายเดือนก่อน

    በርቱልን❤❤❤❤❤❤

  • @መቅደስአበበ-ቸ6ጐ
    @መቅደስአበበ-ቸ6ጐ 5 ปีที่แล้ว +19

    አማራራራ፡ነኝኝኝኝኝኝኝኝ

  • @tegestenegashe6716
    @tegestenegashe6716 4 ปีที่แล้ว

    አቶ ማሙሸት በእውነት ንግግራችሁ በጣም ጥሩ ምክር እና ትምህርት ነዉ በርቱ አማራ ተድራጂ በግራም በቀኝም ጥላት ወሮናል እራሳችንን እንከላከል

  • @ሙራኤልጸባኦት
    @ሙራኤልጸባኦት 5 ปีที่แล้ว +25

    አስራትን እደግፍ ሸርርርርርርር ኮሜንት ላይክ በማድረግ አማራነት እናሳይ አስራት የአማራ መከታ ነው 💙💙💙💙💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @احمداحمد-ج3ذ1ث
    @احمداحمد-ج3ذ1ث 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜንንን

  • @tigsetse1402
    @tigsetse1402 5 ปีที่แล้ว +5

    አዎ አሁን ገብቶናል በትክክል አማራ ነን

  • @anuzam
    @anuzam 5 ปีที่แล้ว +9

    ትክክል

  • @kaleld5506
    @kaleld5506 5 ปีที่แล้ว +7

    አሁንም ብዙ መከራ እየተቀበልን ነው. በተለይ እኛ ቤተሰቦቻቺን በ ኦሮሚያ ክልል የወለዱን. እናተ ብቻ በርቱልን እኛ በአማራነት ብንሞት ለኛ ኩራት ነው.

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 5 ปีที่แล้ว +5

    ማሙሸት አማረ ቆራጡ የኢትዮጵያ ታማኝ ልጅ። አማራም ሆነ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያስበው እንዳንተ ነው። የልጅነት ጊዜህን በእስርና በመከራ አሳልፈሃል። ኢትዮጵያን ካለችበት ዉስብስብ ሁኔታ ለማዉጣት እንድንችል ቸሩ ፈጣሪ እድሜ ጤናና ስኬት ያድልህ ወገኔ!

  • @kirubeljoseph3920
    @kirubeljoseph3920 5 ปีที่แล้ว +5

    Man you did a great speech with. Never seen outstanding performance like you.

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 ปีที่แล้ว +8

    የተማረ አይጥፋ እንደዚ ነው አማራነት ይለምልም እስላም ክርስቲያኑ ተፋቅሮ ቡናእየተጠራራ በሰርጉ በሀዘኑ በደስታው በሁሉም ነገር ተዋዶና ተፋቅሮ እሚኖርባት ምድርናት ማንም ይህን አብሮነታችንን እሚነጥቀን የለም

  • @sinatsinat7407
    @sinatsinat7407 5 ปีที่แล้ว

    ብርታቱን ይስጠን

  • @asmamawmoges8131
    @asmamawmoges8131 5 ปีที่แล้ว +18

    የፕሮፌሰር አስራት ምትክ ማሙሸት እንወድሀለን

  • @asratuwendimu4986
    @asratuwendimu4986 5 ปีที่แล้ว

    ትክክለኛ የአማራ የሆነ ሰው ያስፈልጋል ጀግናው የአማራ ህዝብ በሰላም በፍቅር በአንድ ነት መታገል ያስፈልጋል በውጭ አገር የምትኖሩ የአማራ ተወላጆች በሙሉ በአድነት ተደራጅተው በየቦታው በማንነቱ የሚፈናቀሉ እና የሚገደሉ ከዛም አልፎ ዘግናኝ የሆነ የዘር ማጥፋት ወንጀል በአማራው ህዝብ ታሁን በሃላ እራሱን መከላከል አለበት እላለሁ እኔ

  • @እመቤቴየነገርኩሸንአደራሸ
    @እመቤቴየነገርኩሸንአደራሸ 5 ปีที่แล้ว +1

    ታሪካዊ ጠላት ወያኔ ና ሻብያ ምድረ ቡሸቲ
    አማራ ወይ ሞት ብለን ተነስተናል ክብር ለአማራታቸው የተሰው ወንድሞች አባቶች እህቶች እናቶች

  • @welafta-2137
    @welafta-2137 5 ปีที่แล้ว +27

    ምስጋና ለአቶ ማሙሸት አማረ!

    • @henokfentahun7677
      @henokfentahun7677 5 ปีที่แล้ว +2

      ክብር ይገባሀል ማሙሸት አማረ

    • @welafta-2137
      @welafta-2137 5 ปีที่แล้ว +3

      @@henokfentahun7677 በጣም ከማደንቃቸው ለውሸት አንድነት ሳይሆን ለእውነተኛ አንድነት ከቆሙት ኢትዮጵያውያ መሀል አቶ ማሙሸት ነው እንዲሁም እስክንድር ነጋ ፣ ኦባንግ ሚቶ ፣ አቶ ቡልቻ ደሚቅሳ።

    • @shewamnylik909
      @shewamnylik909 5 ปีที่แล้ว +2

      አንበሳው!

    • @teibh6495
      @teibh6495 5 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @teibh6495
      @teibh6495 5 ปีที่แล้ว +1

      @@shewamnylik909 በትክክል የኔ ጀግና

  • @ahmedchoco2497
    @ahmedchoco2497 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔ አማራነትን የምገልፀው ሁሉም ብሄር ብሄሬ ነው ባይነቱ ነው ።

  • @tebah1247
    @tebah1247 3 ปีที่แล้ว

    አሏህ ይጠብቅህ መሰሎችህ ይብዙልን ትክክክክክል

  • @tzm6910
    @tzm6910 5 ปีที่แล้ว +3

    ቅዱስ አምላክ ይባርክህ ::

  • @abyssinia8533
    @abyssinia8533 5 ปีที่แล้ว +29

    ማሙሸት ምጡቅ ንግግር ነው የተናገሩት። ፓ እንዲ ነው ፍርጥርጥ አድርጎ መናገር። ኮርቼላሁ ማር ነዎት😍

    • @hannamaco5523
      @hannamaco5523 5 ปีที่แล้ว +1

      እዉነትነው አማረ ትነሳ በትክክል

    • @hannamaco5523
      @hannamaco5523 5 ปีที่แล้ว

      ጉደ ፈላ አማራ ተነሳ አይዞሽ አማራ ድሮስ አሜራ ታጋሽነው እጂ ሲነሳ ዋአ

  • @የፅዮንልጅነኝእግዚአብሔር
    @የፅዮንልጅነኝእግዚአብሔር 5 ปีที่แล้ว

    የአማራ ጀግናወች ኑሩልን ያልሰማውን አሰሙልን እኔ እምለው ወሎ መካነ ሰላም ወረዳ ለወድሙ ለአማራ ህዝብ ድምፁን የሚአሰማበት ቀን ነው የሚናፍቀኝ አማራ ዘላለም ይኖራል

  • @robelghedam8034
    @robelghedam8034 5 ปีที่แล้ว +1

    God Blessed you 💚💛❤️💚💛❤️

  • @madinamadina6878
    @madinamadina6878 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናየ ብየሀለሁ

  • @tsinat982
    @tsinat982 5 ปีที่แล้ว +8

    እውነትም በአይን ጥቅሻ ይግባባል 💚💛❤️

  • @አማራነኛወሎየአማራነኛወሎ
    @አማራነኛወሎየአማራነኛወሎ 5 ปีที่แล้ว +8

    አስራት
    ጀግና

  • @mikletmikonnen6058
    @mikletmikonnen6058 5 ปีที่แล้ว

    ኡፋፋፋ እዴት ደስስስስ የሚል ንግግር ነው ።ጨዋ የተማረ ጭቅላት ያለው ሰው እዲህ በማስተዋል ይናገራል። አሉ እጅ ዶክተር ነን እያሉ ነገሩ ሁሉ ተምታቶባው ምን መናገር እዳለበት እንኳን የማያቅ ማፈሪያ ሁላ ። "ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል" አለ የሀገሬ ሰው ። 😠

  • @seadademisse1334
    @seadademisse1334 5 ปีที่แล้ว +6

    Yes

  • @nahusenay8661
    @nahusenay8661 5 ปีที่แล้ว +7

    አማራነት ኩራታችን ነው100%

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 5 ปีที่แล้ว +1

    Yesssss...ABO Allah Ytebkih .. Ymechih ... Ayzuachihu Wegeboche. thanks 😘😘😘

  • @almazmohammed3871
    @almazmohammed3871 5 ปีที่แล้ว +16

    አሁን ገና ገሪባው መልሱን አገኘ

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 5 ปีที่แล้ว +12

    እረ ከወንበሩ በላይ የባለ ዙፋኑም ልጆች ነን።

  • @kifleawedew1917
    @kifleawedew1917 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ንግግር ነው። ወጣቱ በማንኛውም መስክ መጠንክር መማርና መሥራት አለበት። ጎጅ ልምዶችን ፈፅሞ ችላ ማለት አለበት። ለማንም ሰው ከራሱ የከፋ ጠላትም ሆነ ጎጅ የለውም። ጥሩ መንግሥት የሚገኘው በጠንካራ ጥሩ ሕዝብ ብቻ ነው። አንዱ ያላንዱ አይኖርምና ። "አንድ ህዝብ የሚገባውን መንግሥት ያገኛል" ይባላል አይደል። ጠንካራ ጥሩ ተስማሜ መንግሥት ለመመሥረትና ጥሩ ለውጥን ለማስቀጠል፣ ወጣቱ ነቅቶ መደራጀትና ማወቅ መሥራት አለበት።

  • @Bombaclat1324k
    @Bombaclat1324k 5 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ኣማራ የማንም ቅማላም ግም ገመድ ኣፍ ሁሉ መጫወቻ ኣይሆንም ካሁን ወዲያ ልኩን ማሳየት ብቻ ነው

  • @ggggdggs7621
    @ggggdggs7621 5 ปีที่แล้ว

    አላህ:ይጠብቅህ

  • @semira1209
    @semira1209 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ሁሉ በጃችን ነው

  • @veeniveeni2275
    @veeniveeni2275 5 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ይመቻችሁ ዘራችሁ ይብዛ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ አዎዉ ነፍጠኛ ነን አዎዉ ትምክተኛ ነን የአባቶቻችን ልጆች የኮራጦቹ !!!!!!!!!!

    • @davidkebede7957
      @davidkebede7957 5 ปีที่แล้ว

      Yetabk medr limagn godanawn belmena endmmulat ykena meslhe yelmagn zer arfhe btabot sem lemn komat buda lalibla mender lmnder eyzoru endmckhe meslhe oromo Afrika wi new ant alhe aydel keymn yetahew antm wed Israel memls albhe Ethiopia ymtasflgw lafrikawen new slzhe oromo madagasgar yemihon khon ethiopia ygbwal malt new enat nach hu ethiopia nywrrach hut

  • @የሳሙአባትነኝ-አ4ዀ
    @የሳሙአባትነኝ-አ4ዀ 5 ปีที่แล้ว +8

    ነፍጠኛ ይሉናል አደል--አወ ነፍጠኛ ትምክህተኛ ነን ነን ነን

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 8 หลายเดือนก่อน

    የማንም መቀለጃ መጫወቻ አማራ አማራን እንድገለው ለምን ይሆናል

  • @mulugetemoch8079
    @mulugetemoch8079 5 ปีที่แล้ว

    Tebareke wendemi

  • @mba-jimmauniversity2649
    @mba-jimmauniversity2649 5 ปีที่แล้ว +5

    ነፍጠኛ የክብር ስም ነው!

  • @elfiadma2902
    @elfiadma2902 4 ปีที่แล้ว

    በርታልን

  • @arayahelemariam5835
    @arayahelemariam5835 5 ปีที่แล้ว +3

    practically perfect speech

  • @anabudiya2993
    @anabudiya2993 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ የዜማ ምርጫችሁ ልብ ያሸፍታል አወን፡አማራነኝ ብሄርተኝነት ለሌሎች ምርጫው ነው ለአማራ ግን ግዴታ ነው ብሶት የወለደው መገፋት የሰለቸው አማራ ወደፊት

  • @derejewondye5783
    @derejewondye5783 5 ปีที่แล้ว +9

    በትትክል የዘመኑ ፖለቲካ የገባው ማሙሽት አማረ ነው

  • @e.a.3928
    @e.a.3928 5 ปีที่แล้ว

    You right it's hurt God he's with us

  • @nafikotsweet4393
    @nafikotsweet4393 5 ปีที่แล้ว

    ትክክል አማራ ስኖር ነው ኢትዮጵያ ምትኖር

  • @agerazanaw9717
    @agerazanaw9717 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርንም ይድረስልን

  • @tigisttigi145
    @tigisttigi145 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው

  • @aragawshibabaw5992
    @aragawshibabaw5992 5 ปีที่แล้ว +3

    በመጨረሻ
    ማሙሸት በጥሩ ሁኔታ አንጀት አርስ ንግግር ተናግረ፡፡

  • @aragawshibabaw5992
    @aragawshibabaw5992 5 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም
    አለን የለለን መሪ ብቻ ነው፡፡

  • @zewdiwon3932
    @zewdiwon3932 5 ปีที่แล้ว

    True true bravo

  • @ethiopiabirhan6848
    @ethiopiabirhan6848 5 ปีที่แล้ว

    የፕሮፌሰር አስራት የአደራ ልጆች በርቱ ተባረኩ

  • @ferhiwotgebre1026
    @ferhiwotgebre1026 5 ปีที่แล้ว

    Yes man u’re right !!!!!!!!!!!!!!

  • @meridfikire2352
    @meridfikire2352 5 ปีที่แล้ว +2

    Thank you. We want more of your kind. The sleeping Amhara youth have to wake up and unite.

  • @zigalealehegn9197
    @zigalealehegn9197 5 ปีที่แล้ว +2

    this is the only solution b/se unity is strength i am pure AMAHARA

  • @ሀናጎንደሪዋየዳባቶቅብጢ
    @ሀናጎንደሪዋየዳባቶቅብጢ 3 ปีที่แล้ว

    🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀💪💪💪🤣🤣🤣🤣🤣🤣ንገርልኝ የልቤ ንጉስ

  • @mulu6597
    @mulu6597 5 ปีที่แล้ว

    It is good to be together ,one amhara for all amhara........

  • @marthagebrehiywot6391
    @marthagebrehiywot6391 5 ปีที่แล้ว

    እ/ር ይርዳን ደግሞም ይረዳናል አንድና አንድ አንድ መሆን ብቻ ተለያይተን አየንው ከንግዲህ መለያየት የለን ሳይደፈረስ አይጠራል የጨለመም ቢመስል መንጋቱ አይቀርም አማራ በጣም ከመቸውም የበለጠ መተባበን እንደእናት ልጅ መተባበር መዋደድ አለበት የገንዘብ ብዛት እንክዋን እንዳያታልለን አደራ

  • @AlexAlex-do3jm
    @AlexAlex-do3jm 5 ปีที่แล้ว +6

    Kejgna ena yejgnoch hzb mewelede ende yakorangal meselachu amaranet kurat new ena endetebalew enderaj amaranet yilemlm tsere amara yiwudem ale neng welkaytew the bihere amara amesegnalehu 💪💪💪💪

  • @techseawithsurafel
    @techseawithsurafel 5 ปีที่แล้ว +1

    YOU ARE LOVELY PERSON.

  • @ashagrieaberra652
    @ashagrieaberra652 5 ปีที่แล้ว

    ዎው አንደት ኣይነት ጥምብ መሃይም ነው

  • @agerazanaw9717
    @agerazanaw9717 3 ปีที่แล้ว

    ያሳዝናል

  • @samboo1384
    @samboo1384 5 ปีที่แล้ว

    Hero People