EMS Special የአቶ ገዱ የተቃውሞ ንግግር Mon 14 Aug 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
    emsnews.net/me...
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
    EMS Satellite Support Fund
    www.gofundme.c...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected

ความคิดเห็น • 1K

  • @DaniMezgebe
    @DaniMezgebe ปีที่แล้ว +90

    በጣም ያሳይዝናል!! 😢 እውነቱ ሲናገራቸው እንዴት እንደሚያዋክቡት ተመልከቱ! ለታሪክ የሚቀመጥ ንግግር ነው!! ሁላችንም ወደን ሣይሆን ተገደን ፋኖ ሆነናል!!!!

  • @birikitawutmesfin6253
    @birikitawutmesfin6253 ปีที่แล้ว +45

    እናመሠግናለን አቶ ገዱ አዳርጋቸዉ ባማራ ላይ የጀምላ ጭፍጨፋዉን ሥላልደገፍክ 😢🙏

  • @zelalemmiherete2844
    @zelalemmiherete2844 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ገዱ ጉምቱ ከሆኑት ፖለቲከኞች መካከል በአብነት የሚጠቀሱ በሳል ሠው ናቸው። መሀይማን ካድሬዎች ድምፃቸውን ለማፈን ሲወራጩ ቢውሉም የአማራን ትግል ሊያስቀሩ አቅሙ የላቸውም ። We respect yor fertile idea Ato Gedu , we stand with you and Amhara people as well !

  • @HubiSeid-ud2yp
    @HubiSeid-ud2yp ปีที่แล้ว +4

    እናትህ ወንድ ወልደሀለች። ወላሂ ሀቁን ተናግሮ እመሸበት ማደር። መፍራት ያለብን ፈጣሪን ነው ነገ እንደሸሚዝ ለሚወልቀው ስልጣን። መሽመድመድ። ቱቱቱቱቱቱቱ። ብዙ እናገር ነበር ግን። ምን ይደረግ

  • @fisht8072
    @fisht8072 ปีที่แล้ว +5

    ለምንድን ነው አባላቱ መከላከያ ይውጣ ሲል ኦኦኦኦኦ ያሉት ?????????????????????????????

    • @minty1188
      @minty1188 ปีที่แล้ว

      ፈርተው ነዋ ሌላ ስን ይሆናል

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ ปีที่แล้ว +4

    Respect Ato Gedu Andargachew

  • @SolomonSinishaw
    @SolomonSinishaw ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነህ አባታችን ግን እውነቱን ስትነግራቸው አሰሩህ

  • @asdtddfg141
    @asdtddfg141 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ አላህ ይጠብቅህ

  • @mekdesmekdes2596
    @mekdesmekdes2596 ปีที่แล้ว +54

    በእስተርጅና እውነቱን ተናግሮ በክብር መሞት ነው በቃ ቢግሏቸውን ሲታወሱ ይኖራሉ

    • @om_Ryane
      @om_Ryane ปีที่แล้ว

      እረ ኸይር ተመኙ 😢😢

    • @belayneshzerihun7276
      @belayneshzerihun7276 ปีที่แล้ว

      የዚህን የባንዳ መልእክት ሰምቶ ከትግሉ የሚቆም አማራ እንዳይኖር!
      ገዱ አንዳርጋቸው በሚባለው ተላላኪ ባንዳ የሚስማማ የአማራ ህዝባዊ ሠራዊትም ይሁን የአማራ ኃይል ካለ ፥ የአማራ ህዝብ ትግል ለሁለተኛ ጊዜ ተጠልፏል ለማለት እንገደዳለን።

    • @om_Ryane
      @om_Ryane ปีที่แล้ว

      @@belayneshzerihun7276 እና ጦርነቱ ይቀጥል ነው አሳብሽ?

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 ปีที่แล้ว

      ​@@belayneshzerihun7276 እየዞርህ ተጫጫ​@belayneshzerihun7276 😂😂 ነው እንዲ ማንን ግራ ለማጋባት በጭንብል መጣቹ ገዱ ህዝብ በሚፈልገው ውአት አለሁ ብሎ ጨፍጫፊውን ተጋፍጦ ቆማል አለቀ ያሰፈልገናል♦️

    • @brookendale3611
      @brookendale3611 ปีที่แล้ว

      @@belayneshzerihun7276sew hasabun keyro abro siselef maberetatat new enji ende kehulum ga mekefafel mndnew. endih eko tgl aymeram didibina new

  • @tigist9632
    @tigist9632 ปีที่แล้ว +72

    አዕምሮ ያለዉ ሰዉ ሲያወራ እንዴት ደስ ይላል

  • @behonest5769
    @behonest5769 ปีที่แล้ว +92

    እውነቱን ተናግሮ መሞት ይሻላል ። ተባረክ❤

  • @ibxbrno4747
    @ibxbrno4747 ปีที่แล้ว +32

    ከዚህ በሗላ ብትሞትም አይቆጭህም❤❤❤ በቃ ቀንበሩን ሰብረሀል ::

  • @solomondemissie8744
    @solomondemissie8744 ปีที่แล้ว +31

    ይገርማል እውነት ሲነገር ሴጣናቸው ተንጫጩ አበዱ

  • @ykt4447
    @ykt4447 ปีที่แล้ว +219

    የተከበሩ አቶ ገዱ የዜግነት ግዴታዎን ስለተወጡ እናመሰግናለን❤❤❤

    • @yeworkwuhatilahun1128
      @yeworkwuhatilahun1128 ปีที่แล้ว +10

      መች አናገሩት በየት በኩል ይናገር አዋከቡት እኮ አቤት አምላኬ!

    • @ferhiwotfeleke816
      @ferhiwotfeleke816 10 หลายเดือนก่อน +1

      የተከበሩ አቶ ገዱ የዜግነት ግዴታዎን ስለተለወጡ እናመሰግናለን።

    • @LeulDereje-js7yq
      @LeulDereje-js7yq 3 หลายเดือนก่อน

      Mehayim

  • @asnakegetnet7975
    @asnakegetnet7975 ปีที่แล้ว +155

    አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በእርስዎ እጅግ በጣም ኮርቻለሁ ቢያንስ ከረጅም ጊዜ በኋላ የአማራ ሕዝብን ጥያቄ በትክክል ለመግለጽ ሞክረዋል በዚህ አቋምዎ ያጽናዎ... !!!

    • @dagmawisamson2101
      @dagmawisamson2101 ปีที่แล้ว

      አትሸወድ ወያኔ፣ ኦነግ፣ ኢህአዴግ፣ ህወሃት እና ብአዴን በሙሉ እንደ "ማያ" ናቸው። መልካቸውን እንደ እስስት ይቀያይሩት እንጁ ውስጣቸው አንድ ነው። የዋሁ፣ ሰው አማኙ የአማራ ህዝብ ንቃ! #ጅዋርን ያመነ፣ የአማራ ህዝብ ተቆርቋሪ ሆኗልኮ አሁን ከሚል ሞኝ ጋዜጠኛ ወይም አክቲቪስት ስለ ገዱ ዛሬ ይህን አለ ተብሎ አዲስ አጀንዳ!? ይልቁን የአየር ጊዜህን የፍኖተ ሰላሙን የድሮኑን ጭፍጨፋ ለዓለም አጋልጥበት። ተወው ገዱን ነገ ደግሞ ሌላ ይላል። እያወቃችሁ ቁማሩን አጀንዳ አታድርጉት። ገዱ ማለት ስንት የራሱን ሰው አማራን ያስጨፈጨፈ ሆዳም ነው። #ስለ ፋኖ ትግል ብቻ አውራ። አዲዮስ

    • @sada-vs3wi
      @sada-vs3wi ปีที่แล้ว +4

      ደግሞ ባላሰሩት ወይም ባልገደሉት ኢትዮጵያ ውስጥ እውነት ማውራት አይቻልም

    • @om_Ryane
      @om_Ryane ปีที่แล้ว

      @@sada-vs3wi አየ ዘድሮ የሄነው የፈራሁት

    • @abetumaren4576
      @abetumaren4576 ปีที่แล้ว

      Koyu eko kene Abiy kewetu

    • @belayneshzerihun7276
      @belayneshzerihun7276 ปีที่แล้ว +1

      የዚህን የባንዳ መልእክት ሰምቶ ከትግሉ የሚቆም አማራ እንዳይኖር!
      ገዱ አንዳርጋቸው በሚባለው ተላላኪ ባንዳ የሚስማማ የአማራ ህዝባዊ ሠራዊትም ይሁን የአማራ ኃይል ካለ ፥ የአማራ ህዝብ ትግል ለሁለተኛ ጊዜ ተጠልፏል ለማለት እንገደዳለን።

  • @ፍትህለሀገሬ-ፈ6ፈ
    @ፍትህለሀገሬ-ፈ6ፈ ปีที่แล้ว +214

    አቶገዱ እናመሰግንሀለን ሰው በጠፋበት ግዜ ሰው ሆንህ ስለተገኝህ 💚💛❤

    • @myChannel77950
      @myChannel77950 ปีที่แล้ว +1

      ስልጣን ከጣህ ግዜ ነው የሚባለው!!

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 ปีที่แล้ว

      @@myChannel77950 game gala

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku ปีที่แล้ว +2

      @@myChannel77950እሱ አንተ ነህ 😂

    • @Teddy-qn6op
      @Teddy-qn6op ปีที่แล้ว

      የተሰታተ አነጋገር ነው

    • @ፍትህለሀገሬ-ፈ6ፈ
      @ፍትህለሀገሬ-ፈ6ፈ ปีที่แล้ว

      እሰይ ትግሩ ያለበት ያቀዋል ለና አተ ስተት ነው

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 ปีที่แล้ว +81

    አባቴ አላህ ይጠብቆት

    • @DFubig-fn6bx
      @DFubig-fn6bx ปีที่แล้ว

      የጎንደር ሙሥሊሞችበፋኖሲታረዱ አንቺንነበርማረድ

    • @dani-ik2sw
      @dani-ik2sw 3 หลายเดือนก่อน

      @@DFubig-fn6bx korkoro

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 ปีที่แล้ว +139

    ታሪክ ምን ጊዜም ያስታውስታል ጀግና ኖት

    • @belayneshzerihun7276
      @belayneshzerihun7276 ปีที่แล้ว

      የዚህን የባንዳ መልእክት ሰምቶ ከትግሉ የሚቆም አማራ እንዳይኖር!
      ገዱ አንዳርጋቸው በሚባለው ተላላኪ ባንዳ የሚስማማ የአማራ ህዝባዊ ሠራዊትም ይሁን የአማራ ኃይል ካለ ፥ የአማራ ህዝብ ትግል ለሁለተኛ ጊዜ ተጠልፏል ለማለት እንገደዳለን።

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 ปีที่แล้ว

      ​@@belayneshzerihun7276​@belayneshzerihun7276 እየዞራቹ ተጫጫጩ የሚሰማቹ የለም 😂😂 ነው እንዲ ማንን ግራ ለማጋባት በጭንብል መጣቹ ገዱ ህዝብ በሚፈልገው ውአት አለሁ ብሎ ጨፍጫፊውን ተጋፍጦ ቆማል አለቀ ያሰፈልገናል♦️

    • @taibah5903
      @taibah5903 ปีที่แล้ว

      ​@@belayneshzerihun7276አተ የመንግስገረድ

  • @EdenQueen
    @EdenQueen ปีที่แล้ว +93

    የ ፓርላማ አባላት ዘንድሮም ትስቃላችሁ 😢😢😢😢 አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እድሜ ይስጥዎት ቢሞቱም አይቆጭዎት 🙅‍♂️

  • @TesfaneshNebeyu-wu3ix
    @TesfaneshNebeyu-wu3ix ปีที่แล้ว +73

    እግዚአብሂር አምላክ ይጠብቅልን እውነት ሲነገራቸው ያቅለሸልሸዋል እውነት ግን አንድቀን ይነጋል

    • @melkamusonko
      @melkamusonko ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ጌታ ይባርክሽ ለኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር አምላክ ይሁንልን

  • @genetdbrumley7111
    @genetdbrumley7111 ปีที่แล้ว +93

    ጀግና ብዬዎታለው 😢 እግዚያብሔ ይጠብቆት

  • @yohanishabite
    @yohanishabite ปีที่แล้ว +9

    በቃ የዘረኞችን ቅስም ሰብረህ ግዳጅህን ተወጥተሃል።የአማራ ህዝብ ከዚህ ፓርላማ ብዙ ት ት ወስዶ ትግሉን ከበፍቱ አጠናክሮ ይቀጥላል።

  • @ቃልየስደተኛዋ
    @ቃልየስደተኛዋ ปีที่แล้ว +42

    እውነተል ሲነገርባቸው በመሀል ያቆሩጡታል ክበርልን አባታችን ይህ ነው እውነታው❤

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 ปีที่แล้ว +32

    ታሪካዊ ሐውልት ተክለካል መቼም ታሪክ አይረሳህም

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 ปีที่แล้ว +24

    እግዚአብሔር ይቁምለዎት እግዚአብሔር ይጠብቅ ኢትዮጵያን በሱ ጥበቃ ነው ያለነው😢

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 ปีที่แล้ว +18

    እውነቱን ለብልፅግና ስለነገሩ እናመሰግናለን።

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi ปีที่แล้ว +16

    እናመሰግናለን አቶደጉ አንዳርጋቸው ትንሽም ቢሆን የአማራውን መልእክት አድርሰዋል

    • @mebratgebre7554
      @mebratgebre7554 ปีที่แล้ว

      እንዴት ነው ትንሽም ቢሆን ማለት አላናግር ብለው እያዋከቧቸው ግን ደግሞ ያለውን ሁኔታ ከበቂ በላይ አስረድተዋል

  • @tsehayyoutube
    @tsehayyoutube ปีที่แล้ว +34

    😭😭😭🙏🙏🙏ፈጣሪ እድሜት ይርዘም ወይ ምን አለ ለውነት ብንቆም ክበሩልን

  • @addisken24
    @addisken24 ปีที่แล้ว +26

    ገዱ በመጨረሻዉ ሰአት ለህዝብህ ደጀንነትህን አሳይተሀል ብትሞትም አይቆጭህም በአማራ ልብ ዉስጥ ሀዉልትህን ተክለሀል እናመሰግናለን🙏🙏🙏ድል ለአማራ ህዝብ💯ድል ለፋኖ💚💛❤

  • @Beriabi
    @Beriabi ปีที่แล้ว +12

    ማነው አስቋሚ ? የደደብ ጥርቅም! Thank you so much Gedu !

  • @TesfayeMeseret-cg6pz
    @TesfayeMeseret-cg6pz ปีที่แล้ว +43

    አቶገዱእድሜናጤናይሰጣልንየኔእባት❤❤❤

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 ปีที่แล้ว

      አሜን ያረብ

  • @bzuyietube9303
    @bzuyietube9303 ปีที่แล้ว +31

    የተከበሩ አቶ ገዱ የዜግነት ግዴታዎችን ሰለተዎጡ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤ እውነት አንድ ቀን ይነጋል

  • @Uramazingcutie
    @Uramazingcutie ปีที่แล้ว +26

    በጣም ጀግና ነዎት የፓርላማው አባላት በአብዛኛው የአራጁ አብይ አህመድ ካልሲዎች ባሉበት በክብር የአማራን በደል ስለገለፁ ቢሞቱም ታሪክ አይረሳወትም። በመሀል እውነቱን እየተናገሩ ሳለ ሉያደናቅፍዎት የሞከሩ የእንቅልፍ አባላት ሁሉ ግዜ እንጂ የአማራ ህዝብ ልካቸውን ይሰጣቸዋል።❤❤❤❤

    • @merimeri530
      @merimeri530 ปีที่แล้ว +1

      ድንጋይ እራሱ ገሎ አልቃሽ ሰውዬው የእናንተ አባል ከሆነ ቆየኮ አብይን የጠላችሁች ብሄራችሁ ስላልሆነ ብቻ ነው እናንተ የምትቀባጥሩት ማርስ ላይ ላለ አማርኛ ተናጋሪ ካልሆነ አብይ ጦርነተን የሚፀየፍ የሚታገስ ፈጥኖ ጦርነት የማይዳፈር ነው አማራ ተገደለ ተፈናቀለ ለማለት ግፍ የሚፈፅመውን ማን መሆኑ ሁሉም ያውቃል ያቃጠላችሁ አብይ ከዚህ በፊት ማንም ያልሰራውን ተአምር በ 5 አመት ስለ ሰራ ቅናትና ምቀኝነት ነው ፅንፈኞችን ያሳበዳችሁ!!

    • @hagegjajsh7108
      @hagegjajsh7108 ปีที่แล้ว

      @@merimeri530 bebetesebsh ydres yezane ygebashal allah yasayachu egna yaenew

    • @andriasyosef8105
      @andriasyosef8105 ปีที่แล้ว

      @@merimeri530 Yenante Abiyi Eko Srawin Asayen Feri New?

    • @merimeri530
      @merimeri530 ปีที่แล้ว +2

      @@andriasyosef8105 በምላስ ከሆነ ok በተግባር ግን ጀግኖቻችሁን አያናቸው በአለም በጥቂት ሰከንድ ያለቀውን ጦርነት ተዋግተው ፈርጥጦ ግማሹም ተረፍርፎ አፍሪካን የሚመጥን መከላከያችን ለዘላለም ይኑር ስንቱን ክፍት አፍ እንጥሉን አሳየን በዘመናችን 🤣🤣🤣🤣

    • @Uramazingcutie
      @Uramazingcutie ปีที่แล้ว

      @@merimeri530 አል ሰሜን ግባ በለው አለ ድንቄም ለአፍሪካ ኩራት ኢንተርኔት ሲለቀቀ በደንብ ታየዋለህ ሰው ሲፈራ ሽንቱን ሱሪው ላይ ይለቃል ይባላል ነበር የአፍሪካው ኩራት የምትለው የምርኮኛ ብርሀኑ ጅሉ እና የአረብ ገረድ አራጁ አብይ አህመድ መንጋ እኮ ካካውን ነው ሱሪው ልይ ያንጠባጠበው።

  • @glory3954
    @glory3954 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ስነስርአት እያለ የሚያቋርጥ የድንጋይ ጥርቅም ሌላ ጊዜ ህግ ሲጣስ የት ነበሩ ለዚህ ነው የፓርላማ አባል ሲባል ሰው የማይመስለኝ

  • @TesfaneshNebeyu-wu3ix
    @TesfaneshNebeyu-wu3ix ปีที่แล้ว +13

    እናመሰግናለን ከተገፍው ከአማራ ህዝብ ጎን ስለሆኑከልብ እናመሰግናለን ሁሉም አላፊነውናበህዝብ ልብ መገስ መባረክነውክበርልን❤❤❤

  • @negussiekebede5983
    @negussiekebede5983 ปีที่แล้ว +20

    አቶ ገዱ ድምፅዎን ሰምተናል እናመሰግናለን

  • @ErahmaDesse-qh1yp
    @ErahmaDesse-qh1yp ปีที่แล้ว +16

    አቶ ገዱ እውነተኛ ሰው❤❤❤

  • @glory3954
    @glory3954 ปีที่แล้ว +44

    አቶ ገዱ በወሳኝ ሰአት የምትገኝ ጀግና ነህ እናመሰግንሃለን ለውጡ የመጣው በእንደ አንተ አይነቱ ቁርጠኛ ጀግና ነበረ

  • @zeynebayoutube3916
    @zeynebayoutube3916 ปีที่แล้ว +5

    አቤት እውነትን ላለመቀበል ስውየውን ያደናቅፏቸዋል አጂብ

  • @ethiopiawolde7069
    @ethiopiawolde7069 ปีที่แล้ว +21

    ይሄ ሰዉዬ ጀግናነዉ ቀለብተኛዉ የምከር ቤት አባሎች እንዳይናገሩ ቢያደርጎቸዉም እሳቸዉ የቻሉትን ተናግረዋል ድል ለአማራዉህዝብ ፋኖ💪💪💪💪

  • @eliasserawit8623
    @eliasserawit8623 ปีที่แล้ว +15

    Gedu...you made once in life time shot....you are in history book now for ever

  • @hayattube9044
    @hayattube9044 ปีที่แล้ว +8

    አላህ ይጠብቅህ አጨብጫቢወች አላስጨርስ አሉህ ይጨርሳቸዉና።

  • @samriyouyube12
    @samriyouyube12 ปีที่แล้ว +10

    እናመሰግናለን ❤❤ አቶ ገዱ አዳርጋቸዉ🙏🙏😰😰አቀራረባቸዉ ልቤን ነኩት ኡፍ❤❤

    • @mesekiitefera8310
      @mesekiitefera8310 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢minim iko liyasiwora alchalum inazi dingayi le hodi adaroch ziyasazinu indet indetanadadu

  • @brokolenbrokolen-gq5fz
    @brokolenbrokolen-gq5fz ปีที่แล้ว +4

    ስነስራት የሚለው ሰውዬ እራሱ ስነስራት ቢይዝ ጥሩ ነበር እየረበሸ ያለው እሱ የው

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 ปีที่แล้ว +5

    የተወካዮች ምክር ቤት እባላት እንዴት በፍርሀት እንደሚቀመጡ ከእምባሳደር ዲና ሙፍቲ ፊት ይታያል

  • @aminahiendriess5973
    @aminahiendriess5973 ปีที่แล้ว +7

    ሀሳባቸውን እንኳ ጨረሰው መስማት የማይፈልጉ ባለጊዜ ናቸው አብዘሀኛወቹ አቶ ገዱ እናመሰግናለን

  • @አፀደማሪያምዘድንግል
    @አፀደማሪያምዘድንግል ปีที่แล้ว +9

    አቶ ገዱ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብህ ያድልልን
    የኢትዮጵያ አምላክ ከክፋ ሁሉ ይሰውርህ ሀላፊነትህን ተወጥተሃል❤እናመስግናለን!!
    ❤❤

  • @almaznegash1101
    @almaznegash1101 ปีที่แล้ว +15

    I respect you 💯 👏ato Gedu.Thank you for your voice. ❤❤❤.

  • @kokobebeyn5815
    @kokobebeyn5815 ปีที่แล้ว +12

    እንዳያስገድሉት ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @sabramohammad1138
    @sabramohammad1138 ปีที่แล้ว +16

    አይይይይይይይይይ ጊዜ አልህ አላህ ለሁሉም ጊዜ አለው የስው ደም ፍሳ አይቅርም

  • @honeabera6861
    @honeabera6861 ปีที่แล้ว +7

    አቶገዱ የእውነት እውነቱንና እውነታውን ሥላፈነዱት በእውነትእውነት እናመሠግናለን!!!!!!!

  • @woinshetdavid9272
    @woinshetdavid9272 ปีที่แล้ว +9

    እግዚያቤሔር ሆይ ህዝብህን ጠብቅ ሰላሙን ፍቅር አምጣልን በሀገራችን🙏🙏🙏

  • @HubiSeid-ud2yp
    @HubiSeid-ud2yp ปีที่แล้ว +2

    አትጫጩ። ይናገርና ይጨርስ። ህግ የሳተው እራሱ መንግስትና ግብር አበሮቹ ናቸው።

  • @yasinmohamed5914
    @yasinmohamed5914 ปีที่แล้ว +12

    ገዱ እድሜ ይስጥህ

  • @YasminAyaan-mh8so
    @YasminAyaan-mh8so ปีที่แล้ว +5

    አቶ ገዱ የኔ ዘመን ጀግና ሰው ኖት እውነትን በመናገሮ

  • @sintayehuyohanes3387
    @sintayehuyohanes3387 ปีที่แล้ว +4

    አታቆርጦቸዉ እዉነትነዉ የተናገሩት ፀንፈኛዉ ማነዉ ?

  • @ልዩ-ኰ4ፈ
    @ልዩ-ኰ4ፈ ปีที่แล้ว +5

    አቶገዱ አንዳርጋቸው ለሃቅ የቆሙ ሰው ምን አይነት አፈና እንዳለ ተመልከቱ ሃቅ ጉልበት አላት ፍትህ ለአማራ ህዝብ

    • @hermonwallelign4436
      @hermonwallelign4436 ปีที่แล้ว

      አይገርምም እዛ በአካል እዚህ ደግሞ በድምፅ አፈና

  • @andexapple4082
    @andexapple4082 ปีที่แล้ว +4

    ልጅዎት ወይም የልጅ ልጅዎት በፓርላማ ቆይታዎ ውስጥ ከሰሩት ዋና ዋና ጉዳዮች ትዝ የሚሎት ብሎ ቢጠይቅ:-
    ባንድ ወቅት አቶ ገዱ ንግግር ሲያደርጉ የስነስርዓት ጥያቄ ያቀረብኩት ሰው እኮ ነኝ አዎ እሱ ሰውዬ ነኝ
    ሌላስ:-
    ????????
    በጣም ያሳፍራል እንዴት ሰው ለራሱ እንኳን ክብር አይኖረውም ለህዝብ የሚለው ይቅር: ነገሩ ውሻ በበላበት ነው የሚጮኸው!!!

  • @bulgaw
    @bulgaw ปีที่แล้ว +85

    You can silence honourable Mr Gedu, but you can't silence Amhara's movement.

    • @SamsonG-jn5kl
      @SamsonG-jn5kl ปีที่แล้ว +8

      he supported it when it was on Tigrai....this is a pure case of what we call a "conflict of interest" .. support based on ethnicity and not the merit or demerit of the idea... same ideas he pushed on Tigrai. He couldn't support it because.. what? His "Amhara"?. illegitimate representative. He showed his true colors..His no longer fit to serve in any government position at any capacity.

    • @justice4allmen
      @justice4allmen ปีที่แล้ว +14

      እናንተን እና ኦነግን ማስረዳት መድከም ነው እኛ ደቡቦች ግን ከጎናቸው ነን ስለፍትህ ሲባል

    • @SamsonG-jn5kl
      @SamsonG-jn5kl ปีที่แล้ว

      @@justice4allmen what's understood doesn't need to be explained. Your a bottom feeder.

    • @bulgaw
      @bulgaw ปีที่แล้ว +2

      @SamsonG-jn5kl Yes, you're right, mate. Getachew Reda is more fit for the government than Gedu. 😂😂😂 use your brain, please. This is how politics operates. In politics, you are entitled to change your mind according to the prevailing wind.

    • @matusala8322
      @matusala8322 ปีที่แล้ว +2

      @SamsonG-jn5kl of course he supported when it was Tigray.
      Gedu never said he is fighting for Tigray interest😂
      We want every leaders stop being puppet stand with the people you represent.
      There was lots of Tigrayans supporting Abiy during Tigray war and where are now??
      Being puppets gets you no where.

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 ปีที่แล้ว +7

    ከመድረክ የሚያፍኑትን አላህ ይድፍቸው

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤነ
    ይስጠዎት እግዚአብሔር ዋስ ጠበቃ
    ይሁንዎ❤የማንም ሆድ አደር ነዉ እያስጠቃን ያለዉ!!!!!!!

  • @johnMan-ro3qr
    @johnMan-ro3qr 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቆይ ግን ሀሳብን በነፃነት ማውራት ካልተቻለ ስብሰባው ለምን አስፈለገ!!!! ንፁህ ህሌና ያሸንፋል የቀድሞው የአማራ ርሰመስተዳደር አቶ ገዱ አዳርጋቸው ጀግና ነህ ብዬ ክብርህን አላሳንሰውም የእውነት ጀግና ነህ

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 ปีที่แล้ว +12

    what a great Man you are? we need decent and intelligent and courageous politicians like you. We thank you Mr. Gedu and we need you in AMHARA politics

  • @kidumes7941
    @kidumes7941 ปีที่แล้ว +7

    Viva Hon.Gedu Amlak Kant gar yihun.

  • @tty5149
    @tty5149 ปีที่แล้ว +42

    Your excellency Mr Gedu, you deserve respect. You made a speech that will sustain in the heart of everyone optimistic to his/her nation. You showed the reality clearly!!! Thank you!!!

  • @BinyamAbebe-sq1fy
    @BinyamAbebe-sq1fy ปีที่แล้ว +2

    ከዚህ በኋላ ብትሞትም የጀግና ሞት ነው የምትሞተው !! የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ገዱ አንድአርጋቸው ።

  • @fgyy9672
    @fgyy9672 ปีที่แล้ว +4

    አላአህ እድሜዎን ያአርዝምልን የኔ አባአት ምድር ላይ ያለው ሀቅን ተናአግረዋአንንን እውትያአሸንፋአን

  • @tiyubista9685
    @tiyubista9685 ปีที่แล้ว +1

    በዉነትእ፡አተታሪክእ፡አለህ፡ብትሞትምእ፡አይቆጭይህምእ፡አብይእናተከታያቹኡ፡የዳቢሎስእ፡እራስነዉእ፡መቸምእ፡እይረዳምእ፡አተእደጉእ፡እዳርጋቸዉእ፡የዉነትእ፡ጀግእናአ፡እድሜይስጥልንእን።

  • @Blackliongisla
    @Blackliongisla ปีที่แล้ว +9

    አቶ ገዱ እናመሰግናለን።

  • @DingilInate-d3x
    @DingilInate-d3x หลายเดือนก่อน +1

    አቶገዲ እውነተኛውን ግፍና በደል ሲያነሱአንገሸገሻችሁ።የጥፋትባለአደራዎች
    መሆናችሁን በራሳችሁላይ መሰከራችሁ።

  • @alemtsehayteffera4017
    @alemtsehayteffera4017 ปีที่แล้ว +2

    አቶ ገዱ እናመሰግናለን አፍ ስለሆኑት ስራቸውን ስለሚያውቁ አላናግር አሉአቸው ህዝብ አምኖ መረጠው እንጂ እንዲረግጠው አይደለም ስለዚህ በትግል ሊያወርደው ይችላል ምሳሪያ ማሳት ለወያኔም አልጠቀመም አቤት እንዴት አላናግር አሉዋቸው ክፍ ስራ እንዲህ እረፍት ያሳጣል

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 ปีที่แล้ว +14

    Thank you EMS for this historical video. God bless you all.

  • @kenndyfeten9831
    @kenndyfeten9831 ปีที่แล้ว +3

    አቶ ገዱ ባለማወቅም ይሁን በማወቅ ብዙ ስህተት የሰራህ ቢሆንም ዛሬ ጥሩ ንግግር ነው ግን በፍጹም በንግግር አይመለስም ለቃቺሁ ውጡ

  • @cgf8399
    @cgf8399 ปีที่แล้ว +1

    እድሜእናጤናይስጥህ አቶገዱ የሀገርንባንዳአላህያሳልን ከዉስጥያሉትሁዳሙች መችአስወሮት።ሀቅስዉጣባችዉ ያቀጥቅጣችዋል መከላኪያ ለቁይዉጣሲል ዝም ሆሆይይ ድድልልልለአማራህዝብ አብይዛሬ ቁርጡንይወቅ

  • @kassech61
    @kassech61 ปีที่แล้ว +3

    ረጅም ዕድሜ ይስጥዎት!!!ከተጎዱት ጋር በመሆንዎ ኮራንቦት!!!

  • @yodittube11
    @yodittube11 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ሲናገሩ ለምን ትጨቁናላችሁ እናንተ ባንዳ ለሆድ አደሮች ገዱ ለእውነት የቆሙ ሰው ናቸው እድሜያቸው ይርዘም

  • @marsabethfloyd723
    @marsabethfloyd723 ปีที่แล้ว +3

    አቶ: ገዱ: ታሪክ: ያስታውሱታል :: You can stop him but can not stop the Amahara people who is defemding himself... God help Ethiopia ፋኖ ያሸንፋል🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @alexdemele4796
    @alexdemele4796 ปีที่แล้ว +2

    ገዱ አንበሳ ያማራ ልጅ ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 ปีที่แล้ว +6

    I can’t stop crying ‚ god bless our country Ethiopia 🇪🇹❤️ I don’t understand way ????? We are killing each other’s?????? We are brothers and sisters , We should have to love ❤️ our Country Ethiopia, don’t think in ethnic groups.

  • @kingminilikasayachew6526
    @kingminilikasayachew6526 ปีที่แล้ว +2

    እያንዳንዱ የአምረ ህዝብ ድምፅ ለማፈን የሚታደገው በቅርቡ ታገኛላችሁ

  • @Bio650
    @Bio650 ปีที่แล้ว +5

    አቅመቢሶቹ ተንጫጬ

  • @teshtesh8402
    @teshtesh8402 ปีที่แล้ว +1

    ህዝቡ እግሩን ይወዳል ማለት ያለውንም መንግስት ይወዳል ማለት ነው ሌላ ትርጉም የለውም አለመግባባትን በጦርነት ሳይሆን በሀይማኖት መሪዋች በሀገር ሽማግሌዎች ስላማዊ በሆነ መንገድ መፍታት ነው

  • @YergalemYirefun-eq9uk
    @YergalemYirefun-eq9uk ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ከንቱ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏እውነት እሚናገር በሂወት እንዲኖር ዓብይ አይፈልግም እና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @cocococo5920
    @cocococo5920 ปีที่แล้ว +2

    ይሕ ሚዲያ የጅሎች የጅላጅሎች እና የጅላንፎዎች መፈንጫ ይሁን?

  • @abdelaseid-y6g
    @abdelaseid-y6g ปีที่แล้ว +41

    ታማኙ ገዱ ❤❤❤

  • @bantiwaluhabtemariam1192
    @bantiwaluhabtemariam1192 ปีที่แล้ว +1

    የተከበሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የጠ/ሚ አማካሪ በነበሩበት ወቅት ይኸንኑ ለተከበረው ም/ቤት የቀረቡትን በማቅረባቸው ተባረዋል ።አቶ ገዱ ሀሳብ እንጂ ጦር የላቸውም።አምባገኖች የሀሳብ ድሆች ናቸው።

  • @beyenezemariam8947
    @beyenezemariam8947 ปีที่แล้ว +21

    ወንድ ደጉ አንድአርጋቸዉ ለእዉንት የቆምክ ይህን የደነዘ የብልፅግና አጨብጫቢ ዉርደቱን ሰለአከናነብከዉ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ እግዚያብሔር ይጠብቅህ

    • @hermonwallelign4436
      @hermonwallelign4436 ปีที่แล้ว

      ምን የብልፅግና የብልግና አጨብጫቢ

  • @myfabflight983
    @myfabflight983 ปีที่แล้ว +1

    የአማራ ህዝብ ሆይ ሞኝ አትሁን የተለመደ ድራማቸውን እየሰሩብህ ነው። ይሄ ሰው የአማራ ተቆርቋሪ መስሎ በተደጋሚ በመተወን ህዝባችን ሲያስበላ ኖሯል ከአሁን በኋላ ግን እንኳን እሱን የሱ ደጋፊዎች ወደ አማራ ትግል እዳይጠጉ ከተጠጉ ፋኖ ትግሉን ለማደናቀፍ የመጣውን ማንኛውም አይነት እርምጃ መውሰድ ይኖርበታል።

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض ปีที่แล้ว +2

    አቶ ገዱ አላህ ይጠብቅዎት አብይ ጭራቅ የሸይጧን አምላኪ የደም ግብር አለበት

  • @minty1188
    @minty1188 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ገዱ ዛሬ ቢሞቱ አይቆጮትም ።።የሚችሉትን አድርገዋል ይብላኝለት ለደመቀ ይሄ እሳት አሁን ተቀጣጥሏል ነገ ይበላዋል ወየው ለግፈኞች ብቻ

  • @notificationcenter5382
    @notificationcenter5382 ปีที่แล้ว +7

    ጀግና

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ የ 11ኛው ሰዓት ንግግር ነው ከዚህ በላይ ምን ይመጣል ሌላው በጦር ሜዳ ህይወቱን እየገበረ አይደል እንዴ እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ነው ምንም እንኳን ቢዘገይም ዛሬ በግላጭ ለአማራ ህዝብ መቆም ተገቢ ነው እናመሰግናለን።🙏🙏🙏

  • @fresenaytrading8178
    @fresenaytrading8178 ปีที่แล้ว +28

    እናመሰግናለን ኢኤምኤስ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ህዝቦች የሚጠፉት በመሪዎች ጀብደኝነትን ትምክህት ብቻ ነው ፈጣሪ ማስተዋል ይስጠን ይኸንን ክፉ ዘመን ያሳጥርልን በጥበብ ያሻግረን አሜን ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን

    • @user-re7ok1rf1h
      @user-re7ok1rf1h ปีที่แล้ว

      ችግሩ እንደዚህ አይነትን ሰው ከምድረገፅነዋ የሚያጠፉት

    • @tsehaydesalew4649
      @tsehaydesalew4649 ปีที่แล้ว

      ቀላል ማበት እጣገቡ ያለውማ አገቱ እስኪሰበር እየዞር ያያል የሰው ጉልቻ አጣል ነው ሞት እንደሁ አቀርም እውነት ያሸንፋል

  • @justjustice4007
    @justjustice4007 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ገዱ ይህችን ይህችን ዘዴ እንኳን ለጋሼ ዘውዴ ቢተውስ? እርስዎ የመንግስት አካል አይደሉ እንዴ ለምን ችግሩ ከመድረሱ በፊት እንደ መንግስት ሀላፊነትዎ የራስዎን አስተዋፅኦ አላደርጉም ነበር?

  • @እኔምየአፋርፋኖነኝ
    @እኔምየአፋርፋኖነኝ ปีที่แล้ว +2

    ታሪካዊ ጀግና ለአማራ ህዝብ ለአፋርም ህዝብ ድምፅ ሆነሀል ጀግናው ደጉ

  • @danielejigu5307
    @danielejigu5307 ปีที่แล้ว +1

    ነገ ከህዝብ ፍርድ አታመልጡም በድሮን በጥመንጃ የሰላማዊዉን የአማራ ህዝብ ገለህ የትም አትደበቅም በሰማይም በምድርም ትጠየቃለህ

  • @KamlakKetemaa-ki8pb
    @KamlakKetemaa-ki8pb ปีที่แล้ว +8

    ፋሲል በርቱ ከጎናችሁ ነን
    ግን ሲሳይ አጌናን አደብ አስገዙት ግማሽ ልቡ ብልጽግና ቤት ነው
    ወንዴ ነኝ ከሀዋሳ🇪🇷🇨🇬🇪🇷🙏🙏🙏🙏

  • @notificationcenter5382
    @notificationcenter5382 ปีที่แล้ว +2

    ገዱ ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና

  • @jamilaenderis-se4co
    @jamilaenderis-se4co ปีที่แล้ว +3

    የበታቺነት ስሜት ስላለባቸው እውነትን መቀበል ያማቸዊል አቶ ደጉ አላህ ይጠብቀወት

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ደጉ እንዳርጋቸው ፋኖን አደራጅ ነው የአማራን ፉኖ ደጋፊ ገንዘብ ላኪ መሳሪያ ገዢ ዘረኛ ሰው ነው በሁለት ቢላ በይ ድሎትህን ከመፈለግ ለቀህ ጫካ ገብተህ ተዎጋ ሰውዬ ፋኖ ጀዊሳ ነህ።