We have to establish a true democracy we need to take power from an individual and give it to the parliament. If the individual fails to perform just like British parliament he should be voted out. What’s going on in Ethiopia by comparison even amongst African countries authoritarianism. He’s just an individual that lacks a lots of experience and knowledge it’s a huge mistake the military is not independent to allow a peaceful democratic protest. There’s no window for democracy groups have no choice but to take arm struggle to take back their rights! Countries like UAE with Islamic agenda bribing and manipulating African countries to bring Islamic agenda. Now it’s not only Ethiopia and Uganda but Kenya is the recent victim of UAE. We need to find that ideological war fare at the same time. There’s no denial Islamic extremism is taking over the Horn of Africa!
You used to smear lidetus name for many years so he wouldn't be heard. not because he was not loyal but he stood against your idea. What was new about him other than you think he is helpful now
You used to smear lidetus name for many years so he wouldn't be heard. not because he was not loyal but he stood against your idea. What was new about him other than you think he is helpful now
ሰላም ወንድሞቼ በርቱ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
E M S thank you for everything 🙏
Del lafano Fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️
ጥሩ መመኘት መልካም ነው:: ልደቱ ለምን አሁን
በሚገባ ጥሩ አቀባበል እንደሚጠቀው ያውቃል::
ጦርነት ይቁም ብሎ ሰልፍ ለመውጣት የተከለከሉ ባሉበት አገር በሰላማዊ መንገድ መታገል ምን የሚሉት ነው:: ለመብታቸው ነፍጥ ያነሱትን በትግላችው ላይ ውሃ ለመከለስ ቢሆንስ
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
ልደቱ ልመጣ ነው ያለው ምንም እንደማይሆን ከአገዛዙ ማለጋገጫ ስለተሰጠው ነው፡፡ የሆነ ጊዜ ላይ አንድ 10 ቀናት ያህል እንዲታሰር ይደረግና በፍርድ ቤት ትእዛዝ በዋስ እንዲለቀቅ ይደረጋል፡፡ በሀገር ውስጥ ሆኖ የፋኖን ትግል እያጥላላ ከአብይ ጋር እየተጠቃቀሰ በዛ በጠነባ ምርጫ አጃቢ ሆኖ አገዛዙን ወደ ሚቀጥለው የዘር ማጥፋት ምዕራፍ ያሸጋግራል፡፡
ልክ ነህ። የገባህ ነህ ። ደሞኮ አያፍርም። ለጃዎርና ለአቶ ገዱ የሰላማዊ ፖለቲካ ጥሪ አደረገ።
LEDET ❤
ልደቱ ሀገር እየገዛ ካለው ፓርቲ በላይ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋን መቃወም ስራው ሆኗል።
የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያጠፋል እንጅ ሐገር አይገነባም!!
ልደቱ የስርአቱ መጠቀሚያ ከመሆን ያለፈ ፋይዳ የለውም ብየ አምናለሁ::
ከሁሉም በላይ ግን ፋኖን እና የፋኖ ደጋፊ ዲያስፖራን መንካትም ማውገዝም የለበትም ባይ ነኝ..
❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ልደቱን ማንም አያምነውም !
EMS እና እንግዶቻችሁ ዶ/ር ዓቢይ ወደ ሥልጣን ሲመጡ ሁላችንም ደስ ብሎን ደጋፊ ሆነን እስከ ምርጫው ድረስ ተጉዘናል፣
ሁሉም ቃልና አቋማቸው የተዛባብንና የተናጋው ከዚያ ወዲህ ለመሆኑ አይካድም፣
ስለሆነም ብርሀኑ ትናንት አቋሙ ቄጠማ ሆኖበታል፣ልደቱ ግን ክህደት ተፈጥሮው የሆን ግን ለፍላፊ ፍጡር ነው።
ልደቱ አሁንም የኢትዮጵያ ጉዞው የሚያመጣው ችግር እንጅ ጥቅም አይኖረውም። ይህ 100% እርግጠኛ ሆኘ የምተነብዬው ሃሳቤ ነው፣ ትግልን ወይም መታመንን መሸጥ ተፈጥሮውና እንደሙያ የያዘው የሚከፈልበት እሁንም አፍቃሪ ትህነግ ፍጡርም ነው።
የልደቱን ስም በፊት ብታጠፉበትም አሁን እየካሳቹሁት ነው ይመቻቹሁ በርቱ ዳግም እንዳትበድሉት
ልደቱ በማን ነው የሚደመጥው?ሙሉ ድግሪ ከምትሰጡት በአንድ አይን ማየቱ ይመረጣል
መሰሪ ትግልም ጠላፊ ነው ወደድክም ጠላህም
አሳው እያማራት ውሀው እየጠማት
አባይ ዳር ነው ቤቴ ብትል ማን ሊሰማት
በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ተቋማት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊያን አይመስልም!አማራ አማራ ስለሚሸት አማራ ብዙ ስለሆኑ ቦታቸውን ለቅቀው/ተባረው/ ለሌሎች መሰጠት አለበት! (በ2016ዓ.ም)
ፋሲል ምን የምታውቁት ኖሮ ነው በዙሪያው አደጋ የጠላበትና፣ የጽናት መሆኑን የምትስብኩት ? ትንበያችሁ በትእግሥት ላይ የተመሰረተ ቢሆን !!
Fasil, you need to make serious apology to Lidetu. I realize your situation but it is a must to progress in person and
ገነ እገባለሁ ብሎ ፕላን ያደረገን ሰው ይሄንን ያህል ፍርሃት መልቀቅ ትክክል አይደለም። አቶ ልደቱ እናንተ ከምትሰጡት የበለጠ የሚያስብ ይመስለኛል ዝም ብሎ ተነስቶ ሊሂ ሃገሬ ልግባብያለ አይመስለኝም።ስለዚህ ማስፈራራታችሁን አቅሙ። ወይ ዩቱበሮች ይናንተም ስራ መሆን ያለበት ይሄንን የተኛ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዴት እናውያየው እናንቀው ብላችሁ ብትሰሩ። የራሳችሁ ይህን አጀንዳብየላችሁም አንድ ይወጣል አንድ አጁንዳ ይመጣል በዚያ መተርተር ብቻ ሆኖአል የሁሉም ዩቱበር ስራ።እራሳችሁን መርምሩ።
🎉
We have to establish a true democracy we need to take power from an individual and give it to the parliament. If the individual fails to perform just like British parliament he should be voted out. What’s going on in Ethiopia by comparison even amongst African countries authoritarianism.
He’s just an individual that lacks a lots of experience and knowledge it’s a huge mistake the military is not independent to allow a peaceful democratic protest.
There’s no window for democracy groups have no choice but to take arm struggle to take back their rights!
Countries like UAE with Islamic agenda bribing and manipulating African countries to bring Islamic agenda. Now it’s not only Ethiopia and Uganda but Kenya is the recent victim of UAE.
We need to find that ideological war fare at the same time. There’s no denial Islamic extremism is taking over the Horn of Africa!
በጎ ነገር ማሰብ ጥሩ ነው ። ግን ከቀድሞ ባህርይው አኳያ ሲታሰብ የልደቱ ጎዞ ከአብይ ጋር በተፈጠረ የውስጥ ስምምነት ቢሆንስ ብሎ ማሰብ አይቻልም ይሆን?
አብይ ሀምሳ ፖለቲከኛ ያባርራል አጨብጭባቹ ትቀበላላቹ አንድ ልደቱ ላኩለት ይቀበላል እነ ገዱ እንዴት ናቸው? እነ ሀጅ ጁሀርስ? ሰላም በሉልን ኢትዮጵያ የኛ ናት የናንተ አይደለችም
እነ ወድማገኝ አብይ አሕመድ ጎንደር ደርሶ ምጣቱን ለምን አልዘገባችሁም በድሮን ታጅቦ የሆነ የሚመረቅ ነገር ነበር እግሬ አውጭኝ ብሎ እየሮጠ መምጣቱን ታውቃላችሁ
A great part of your "analysis" is simply a wishful thinking Fasil!!
ይገርማል ! አቶ ልደቱ ሀገሬ ገብቼ እታገላለሁ ብሎ መነሳቱን ባልቃወምም !! ግን !! የ60ዎቹን ትውልድ አለአግባብ ወቃሽ ሆኖ በተለይ ዋለልኝን እንደሱ እንወያይበት ብሎ ያቀረበውን በኢትዮዽይ (National question) ሀሳባ በመጥፎ በብይን ሲተች እራሱ ግን ሀሳብ አፍላቂ ነኝ ሊል አይችልም ። ሀሳብ ጠምዛዥ ነውና ። በተጨማሪ አወዛጋቢ ግለሰብ ነው ። ሰለምን ? ልደቱ መሪ መሆን እንጂ ተመሪ የመሆን DNA የለውም ።
ልደቱ እያቃጠረ ገንዘብ ሲሰራ ነው የሚታወቀው። መሪ የመሆን ሕልም የለውም።በማስመሰል ከወያኔ ጋራ በረከት ስምአኦን የሚሰጠውን የቤት ሥራ ሲሰራ ነው የኖረው።
ልደቱ ህዝብን የካደ ነው
እንግዳችሁ የደረጋችሁትና ስለ አቶ ልደቱ በስፋት ያወራው አቶ ጌትነት ልደቱን የፓለቲካ ጣኦት አድርጎና አግዝፎ ነው ያቀረበው።ለመሆኑ አቶ ዮሐንስ በኢትዮጵያ ትግል ውስጥ ህይዎት የዘራ ሰው ነበር ይሆን ? የሚያወቀው ሰውስ ነበር ?
Fasiel you don't now polatics ledatu hi is day like Jesus no one to see ledatu
እኔ በርግጠኝነት ልንገራቹ? አይደለም ያልተማረው ማህበረሰብ የተማራቹ እናንተ ምትደግፉበት ጊዜ ቅርብ ነው ፕሮፌሰሩን የሞታቹ እናንተ ናችሁ እሱ ፖለቲከኛ ነው እናንተ ጋዜጠኛ ስለዚህ ነገ መተዛዘብ እንዳይሆን ከነ አበበ አካሌ ጋር ተባብረው ኢትዮጵያ ያወጧታል
ምድረ ሽንታም አዝማሪ በሩቅ ሁናችሁ እሳት መለኮስ ብቻ። ሳትታዘሉ በራሳቹ መቆም አትችሉም ጉራ ፉከራ ሽላላ ባህላቹ ነው።
You used to smear lidetus name for many years so he wouldn't be heard. not because he was not loyal but he stood against your idea. What was new about him other than you think he is helpful now
ደንቆሮ ስው ነው
This guy is kind but politically shrewd or self serving
You used to smear lidetus name for many years so he wouldn't be heard. not because he was not loyal but he stood against your idea. What was new about him other than you think he is helpful now