"..አልፋና ኦሜጋ .." አአዲስ ዝማሬ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 359

  • @መቅዲየራያዋ-ዀ8ሰ
    @መቅዲየራያዋ-ዀ8ሰ 3 ปีที่แล้ว +2

    ያንተን መዝሙሮች ስሰማ ደስስስ እያለኝ ነዉ የምሰማዉ መዝሙሮችህ አይጠገቡም እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
    @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ጥኑም ዝማሬ ነው በእውነት ነፍስን ያለመልማን መንፈስን ያረጋጋን በጣም ልብን የሚመስጥ ዝማሬ ነው እናመሰግናለን መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን እመ አምላክ ከነመላ ቤተሰቦችህ ትጠብቅልን አሜን፫///
    የእውነት ዝማሬ ይመስላን እንጅ ላስተዋለው ምርጥ እጥር ምጥን ያለች የወንጌል ስብከት ናት እፁብ ድንቅ ነው ደጋግማችሁ አዳምጡት እና አስተውሉት እማ በጣም ይገርማን ሶስት ጊዜ አዳምጨዋለሁ አሁንም ልደግመው ነው የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ቢሰውት ምርጥ ስብከታቸው ነው የእውነት እንዴት እንደመሰጠኝ እግዚአብሔር ይወቀው

  • @ወለተማርያም-በ3ዀ
    @ወለተማርያም-በ3ዀ 3 ปีที่แล้ว +3

    ቢመሽም ቢነጋም ፪
    እግዚአብሔር አልፋና ኦሜጋ ፪
    ከፍጥርታት በፊት የነበር
    ስሉስ ሆኖ የከበር፪
    መምህራችን በእውነት አጥንትን የሚለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን፫
    ነብስን እግዚአብሔር በጣም በጣም ደስ ያሰኝህ መምህራችን ከክፉዎች ሁሉ ሀገራችን ይጠብቅልን በፅጋ ላይ ፅጋ ይጨምረልህ ንፁ ልብ ይስጠን አሜን ፫

  • @hannage.3229
    @hannage.3229 3 ปีที่แล้ว +15

    መህራችን እባክህን ልብን ሁሉም የሚያሳርፍ መዝሙሮች ናቸው በእንድ ላይ ልቀቅልን
    እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
    @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 3 ปีที่แล้ว +13

    ይህ መዝሙር በእውነት እዳያልፋችሁ አታምኑኝም 10 ፡ጊዜ አደመጥኩት እንዴት እደሚያረጋጋ በእውነት አይጠገብም አዳያልፋችሁ እዳያልፋችሁ አዳምጡ መረጋጋት መመሰጥ የፈለገ ይህን መዝሙር ያዳምጥ

    • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
      @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔስ ብትይ ደጋግሜ ነዉ የሰማሁት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያረገን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባዉ💒

    • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
      @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 3 ปีที่แล้ว

      @@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ ጎበዝ እኔስ ትላንትና ከተላከልን አንስቸ እስካሁን ድረስ እያደመጥኩት ነው ጭራይ አይጠገብም ደሞ እኮ ወንጌል ነው

  • @dastadasta7735
    @dastadasta7735 3 ปีที่แล้ว +1

    እቶሆቸ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ስላሴ

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
    ስለእውነት መምህር(#ተስፋዬ #አበራ) ትለያለህ።
    ሽ አመት ኑርልን እስከነመላቤተሰብህ 🙏💚💛💕

  • @eleninow3064
    @eleninow3064 3 ปีที่แล้ว +50

    ሰላም መምህራችን መዝሙሮችህ ሁሉን ጠቃልለህ በኣንዴ በስብስብ ሰብስብህ በኣንዴ ልቀቅልን እሰከ ኣንድ ሰኣት የያዘ ተሰምቶ ኣይጠገብም

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว +2

      Playlist, የሚለውን በመጫን መዝሙሮች በቅደም ተከተል ተቀጠዋል ስይመልከቱ
      ሳይቆራረጥ ተራ በተራ ይቀጥላል አመሰግናለሁ👏

    • @eleninow3064
      @eleninow3064 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ሐናሐና-ቘ3ከ okay enem amesegnalow

  • @badassnshgc5460
    @badassnshgc5460 4 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን መዝምሮችህን ሰሞቸዉ ሰምቸዉ አልጠግበዉም በፀሎት አስበን በስደት ያለን ልጆችህንንንን❤❤❤

  • @ድንግልእመቤቴመሰላልለሰማ
    @ድንግልእመቤቴመሰላልለሰማ 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አጥንት እምያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እንቁ መምህራችን
    እውነት ነው የኛ አምላክ ሁሌም ያለ ሁሌም የምኖር ነው
    ስሙ የተመሰገነ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @ወርቅ-ቈ5ጘ
    @ወርቅ-ቈ5ጘ 2 หลายเดือนก่อน

    ስለ መዝሙሩ የመዝሙሩ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን መምህር አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እስከ ቤተሠብህ በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን 👏👏👏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +22

    እልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ውድ መምህራችን 😢🙏🏿🥰ከዚህም በላይ እግዚአብሔርን ምታገለግልበት ጉልበት ኃይል ብርታትና እድሜ ይስጥልን 🤲🏿እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏🏿

    • @سارهعع-ث8ع
      @سارهعع-ث8ع 3 ปีที่แล้ว +1

      ዝማሬመላይክትያሠማልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👐👐👐🤲🤲🤲🤲🤲

  • @shiwayeyemariyamlij8549
    @shiwayeyemariyamlij8549 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልል🌹🌹🌹አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏💒💒💒❤❤

  • @ኤፍታሕወለተኢየሱስየፅዮን
    @ኤፍታሕወለተኢየሱስየፅዮን 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
    እውነት የኛ አምላክ የምሳነው ነገር የለም
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህራች አሜን አሜን አሜን

  • @abi4294
    @abi4294 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርከው

  • @የጎጃሟ
    @የጎጃሟ 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህር ተስፋየ ፀጋውን ያብዛልህ ወድም አለም መምህሬ⛪⛪👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿👏ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @user-zegabriel
    @user-zegabriel 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ🌺🌺🌺🕊

  • @ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ
    @ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት የስመዐልና መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ በእድመና በጠና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏💒🌸🌸🌸🌸

  • @ተዘከረነእግዚኦበውስ-ለ7ዀ
    @ተዘከረነእግዚኦበውስ-ለ7ዀ 3 ปีที่แล้ว +1

    በውነት አጥንት የሚያለመልምን የመለያእክት ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ🤲🤲🤲

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ ሀገራችንን ሰላሟን ስጥልን 🤲 🤲 🤲

  • @Name-nu1md
    @Name-nu1md 3 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጣክልን መምህራችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የኛ እንቁ የተዋህዶ ልጅ

  • @ሀናእህተሚካኤል
    @ሀናእህተሚካኤል 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    መምህራችን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ከነቤተሰቦቼህ ይስጥህ ጥኡም ዝማሬ ነው

  • @yordanos874
    @yordanos874 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ዉድ መምህራችን👏👏👏

  • @braniananu2783
    @braniananu2783 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም መምህራችን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሚ በፀጋ ያቆይልን መምህራን ፀጋውን ያብዛልህ ጨምሮ ጨምሮ

  • @ትዕግስትወለተመድህን
    @ትዕግስትወለተመድህን 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ቢመሽም ቢነጋም እግዚአብሔር አልፋና ኦሜጋ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @sifansifan3546
    @sifansifan3546 3 ปีที่แล้ว

    ቢመሽም ቢነጋ እግዚአብሔር አልፋና ኦሜጋ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏😍❤️

  • @ቅዱስጊዮርጊስአባቴ-ኰ7ሸ
    @ቅዱስጊዮርጊስአባቴ-ኰ7ሸ 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ሰውን ማዳን ያውቃል እግዚአብሔር በፍፁም ደስታ እንዘምር አሜን

  • @የድንግልልጅ-ተ6ደ
    @የድንግልልጅ-ተ6ደ 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን መምህራቺን በድሜ በጤና ያኑርልን

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ መምህራችን ዘማሬ ቃልህዎትን ያሳማለን ❤❤❤,ከዝህ በላይ እግዚአብሔር ጸጋውን ያባዝልህ እኛ ሰጦታ ❤❤❤

  • @kidistgiram3094
    @kidistgiram3094 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን መምህር መዝሙሮቹ ሁሉም ትምህርትና ፀሎት ናቸው

  • @destapark609
    @destapark609 3 ปีที่แล้ว +2

    ልዩ ነው መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በብዙ በዝተናል ባንተ ሙሉ ሰው ሆነናል

  • @የጌታየእናትድግልእናቴ
    @የጌታየእናትድግልእናቴ 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መምህራችን ዝማርመላእክትን ያሰማልን ያገልግት ዘመንህን ይባርክልህ መድሀኒአለም በርታ

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬዬ መላህክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ መዝሙሮችክን ስወደው እልልልልልልል ዝማሬዬ መላህክትን ያሰማልን አሚን

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልእክቶችን ያሠማልን መምህር እልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 3 ปีที่แล้ว

    አሜነ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም 👏🍂👏🍂👏🍂👏🍂👏🍂👏👏🍂👏🍂👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሰውን ማዳን ያውቃል እግዚአብሔር በፍፁም ደስታ እንዘምር (2) መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @yadagalmaryamlajii5343
    @yadagalmaryamlajii5343 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐🌻💐🌻💐🌻💐💐🌻💐💐🌻🌻💐💐💐 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
    @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አጥንት የምያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት መምህራችንእልልልልልልልልልልልል

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር 👏👏
    ተጨማሪ የንስሐ መዝሙሮች እንጠብቃለን
    እግዚአብሔር ይስጥልን 👏

  • @salmeyeg
    @salmeyeg 4 หลายเดือนก่อน

    ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ይስማልን መምህራችን እግዝኣቢሄር ከነ ቤተሰብህ ይጠብቃቹ ❤❤❤

  • @ፀጋየማርያምልጅ
    @ፀጋየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህራችን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልል አጥንት እሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤💚💛እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @ወልትስንበት
    @ወልትስንበት 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማል መነግስት ስማያተን ያዋርስልን መምህርዬ

  • @muludegu2164
    @muludegu2164 3 ปีที่แล้ว

    ዝሜሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አጥንት የሚያለመልም ሙዝሙር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 3 ปีที่แล้ว

    _ለውድ __#መምህራችን__ አጥንትን የሚያለመለም መንፈስን የሚያድስ የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን ስለ ዝማሬው የዝማሬው ባለበት የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁንልን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿_

  • @sarasarae4817
    @sarasarae4817 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህር
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍃🍃🍃🍃

  • @kirosmariyam7926
    @kirosmariyam7926 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለመምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅህ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ

  • @We-ws1pe
    @We-ws1pe 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቢመሽም ቢነጋም እግዚአብሔር አልፋና ኦሜጋ አጥትን የሚያለመለም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ውድ መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @tewahdohaymanotee
    @tewahdohaymanotee 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ደስ እንደሚል ደግሜ ደጋግሜ ነው የማዳምጠው ሁሌም።መንፈስን እንዴት እንደሚያድስ! እግዚአብሔር ይመስገን!ይህ ከመንፈስ ቅዱስ እንደሆነ ግልፅ ነው መምህር! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።

  • @mihreteabandebrhan9742
    @mihreteabandebrhan9742 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ዝማሬ መላእኽት ያሰማልን መምህር ተስፋሥላሴ ቅዱስ እግዚኣብሔር ምሉእ ጥዕና ይሃብካ። በረትዕ ኣብ ጸሎትኩም በረከትኣብ ኢልኩም ዘኩሩኒ።

  • @yeznmamuya5504
    @yeznmamuya5504 3 ปีที่แล้ว +1

    ወድማችን መምራችን ዝማሬ መላክትን ያሠማልን በእዉነት እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ባላገሯ-ዘ4አ
    @ባላገሯ-ዘ4አ 3 ปีที่แล้ว

    እልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    እግዚአብሔር ይመስገን።💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @ሶልያናጥለሁን
    @ሶልያናጥለሁን 3 ปีที่แล้ว

    እልልል እልልል እልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን መምህር ሊቀ ማለአኩ ቅድስ ሚካኤል እድሜ እና ጤና ይስልኝ

  • @salamasalama1703
    @salamasalama1703 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እልልልልልልልልል 🌷🌻🌾ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእትን ያሰማልን

  • @የድንግልማርያምልጁነ-ደ5መ
    @የድንግልማርያምልጁነ-ደ5መ 3 ปีที่แล้ว

    አልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን የኝ እንቆ መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እድሜና ይስጥልን

  • @dani.1921
    @dani.1921 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መልዓክት ያሰማን🙏🙏🙏

  • @iemlemlemlem4084
    @iemlemlemlem4084 3 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እውነት የኛ አምላክ የሚሳነው የለም ሁሌም ያለና የሜኖር ነው

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም
    @የሚጠብቀኝአይተኛም 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ብመሽ ም ብነጋም እግዚአብሄር አልፋ እና ኦሞጋ ዘላዓለማዊ ነው። እልልልልል እልልልል እልልል መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። ወንጌል የሆነ መዝሙር ነው ። ህይወትን ወደ ብርሃን መንገድ የምመራ መዝሙር ነው መምህራችን በረከትህ ይደርብኝ አሜን ይደርብሽ በለኝ መምህር

  • @elsagebremariam4766
    @elsagebremariam4766 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምራችን ፀጋውን ያብዛልህ እግዛብሄር ይመስገን

  • @baseerkunnan6979
    @baseerkunnan6979 3 ปีที่แล้ว

    የኔእቁ መምሕ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🤲 💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏 ቢመሽም ቢነጋ 👏እግዚአብሔር 💐አልፍና ኦሜጋ 👏💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐👏👏👏👏💐👏💐👏👏👏💐💐💐💐💐

  • @ዛሬምተመስገን-ጠ1ለ
    @ዛሬምተመስገን-ጠ1ለ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ
    @መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን መዝሙሮችን በስብስብ ብትለቅልን

  • @dggf3570
    @dggf3570 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት የሰመዐልና
    ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ፅጉኣ የብዝሕ እግዚአብሔር አምላክ

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የማ ፍቅር ልጅ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ የስንቱን ነፍሰ ያዳን አራበኛ የመናፍስት አሳዳጅ በርታልን 🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @Tube-vu1kz
    @Tube-vu1kz 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ይመሰገን ኣልፍና ኦሜጋ ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን መምህርይ ፈጣሪ ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጥህ

  • @nanigedf6347
    @nanigedf6347 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል ልልልልልልል ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @abal9359
    @abal9359 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልል 👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህራችን 🤲🤲🤲🌾🌾🌾

  • @shiwayealemu8697
    @shiwayealemu8697 3 ปีที่แล้ว

    አልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህራችን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 በእውነት ፀጋውን ያብዛልን

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒

  • @ethethiopia4955
    @ethethiopia4955 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላክት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት የተመሰገነ ይሁኝ አሜንንንን

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412
    @fikeradisegezabhertalkinew4412 3 ปีที่แล้ว +1

    እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
    ቢመሽም ቢነጋም እግዚአብሔር አልፋና ኦሜጋ ....
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    አጥንት የማለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው።

  • @ሄኤሜንየማርያምልጅ
    @ሄኤሜንየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከቤተሰብህ ፀጋውንያብዛላህ አይዞህ በርታ ቀጥልበት የተዋሕዶ እንቁ መምህር በርታ 👏👏👏🕊🕊🕊🕊💚💛❤️

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን 🌿🌿🌿እግዚአብሔር🌹🌹 በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🍀🍀🍀🌾🌾 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    የመላእክት ዝማሬ ጣዕመ ዜማን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ በእዉነት ተሰምቶ ይማይጠገብ ይህን ድንቅ አገልግሎትህ እግዚብሔር ይባርክ💒

  • @kokebayalew6593
    @kokebayalew6593 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ለዝማሬው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን

  • @sasahuhabite1450
    @sasahuhabite1450 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን መምህር እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ።

  • @ሜሪየተዋህዶልጅትግራይ
    @ሜሪየተዋህዶልጅትግራይ 3 ปีที่แล้ว

    ዝሜሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጉኡ ያብዝልህ መምህር 👏❣️❣️❣️

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን 🤲🤲🤲

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልል
    #ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን🌿🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @Manmadegutarist
    @Manmadegutarist 3 ปีที่แล้ว

    ሰላመ እግዚአብሄር ካንተጋር ይሁን ወንድማችን ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ አዶናይ ኤልሻዳይ ያህዊ አምላካችን ካንተጋር ይሁን አሜን ።

  • @emafekereenate4521
    @emafekereenate4521 3 ปีที่แล้ว +1

    Ellleeeeellllllllllleeeee Zemere meleketegn yesmelgn memerchegn bexma desa yelale leb yemeregega atenete yalemeleme new tsegew chemro chemro yebzelke 🤲💛💚💙

  • @hana967
    @hana967 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምሕራችን ከፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ አሜን ፫ ➕

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን 💞💞💞

  • @ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ
    @ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏👏👏👏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ3ሸ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ3ሸ 3 ปีที่แล้ว +2

    አጥት የሚለምልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ6ኈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ6ኈ 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል እልልልልልልልል አጥንት የሚያልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @silenatmulatu7609
    @silenatmulatu7609 3 ปีที่แล้ว

    Memerachen Zemare malekite yasemalen Elelelelele Elelelelele 🤲

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት አሜን

  • @sakanasakana3216
    @sakanasakana3216 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መልእክት ያሠማል መምህር👏👏👏🙏🙏👏👏🌷🌷🌷🌾🌾🌾🌾🌾🌾❤❤❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን መ ም ህ ር አልልልልልልል ልልልልልልልልል ጸጋውን ይብዛልክ 👏👏👏

  • @የማርያምኔኝየማርያምልጅ
    @የማርያምኔኝየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ነብሰ የምመግብ ዝማሬ ነው እናመሰግናለን እመአምላክ እመብርሃን ካንተ ጋር ትሁን

  • @ethiopiasalemmaaza.e6743
    @ethiopiasalemmaaza.e6743 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር💠💠🕯💠

  • @ድንግልማሬያምእናቴ
    @ድንግልማሬያምእናቴ 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሠማልን መምህር አቺን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏⛪

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን.መምህር
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    ያገልግሎት.ዘመንክ.የባረክ

  • @alemayehumare
    @alemayehumare หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️