GMM TV ህያው ምስክር ክፍል 1 እስር ቤቶች ውስጥ ካለው መከራ ከሞት በስተቀር ሁሉንም ተቀብዬዋለሁ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024
  • ስለወንጌል ገልብጠው ገርፈውኛል፣ ለሰው ገሚነገረው በላይ ቀጥቅጠውኛል በዚህ ምክኒያት የበለጠ ወንጌል እንድሰብክ ነው ያደረጉኝ
    GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
    The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
    Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
    Check us out on...
    Web Site : www.gmmtv.org
    Facebook: / gmmtvinternational
    Twitter: / gmmtvinternational
    Instagram: / gmmtvinternational

ความคิดเห็น • 10

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን እስር ቤት የማያግደው ሀኪም
    ጌታ እየሱስ 🙏🙏🙏🙏🙏
    ነፃ የሚያወጣውን ወንጌል: እንደልባችሁ የምትሰብኩበትና: የምታመልኩበትን ዘመን እግዚአብሔር ያምጣላችሁ :: አንድ ቴሌኮነፈረንስ አለ ኢትዩጵያን እና ኤርትራዊያን የምንካፈልበት ሁልግዜ ሳዳምጣቸው ለእግዚአብሔር ያላቸው ልብ ይገርመኛል ::በቀላሉ ወንጌሉን እንዳላገኙት ስለ ጌታ ያላቸው ፍቅር ይመሰክራል ; አማኝ ያልሆኑት ሳይቀሩ ልባቸው ቀና ነው:: ተባረኩ አቦ
    ሰላም ለሁለቱም ሀገሮች ;ሰላም ለምድር ሁሉ:
    GMM ጌታ ይባርካችሁ :🙏🙏🙏

  • @ruttateklezgy5666
    @ruttateklezgy5666 9 หลายเดือนก่อน +2

    ውድ ውንድሜ ካሳሁን ጌታ ሰላምህን ያብዛው ይህ ስው ለእርዳታ የተዋጣው ገንዘብ በማጭበርበር ተከሰዋል ተፈትዊ ትክ ሚድያ ከሶታል ምን የክርስትና ባህሪ የለውም በጣም እየዋሸህ ነው GBU

    • @evangelizethem1826
      @evangelizethem1826 9 หลายเดือนก่อน

      ምነው ሰው በሃሰት ለመክሰስ ፈጥንክ ?
      "እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።”
      - ዮሐንስ 8፥44
      "ብዙ ጊዜ በመንገድ ሄድሁ፤ በወንዝ ፍርሃት፥ በወንበዴዎች ፍርሃት፥ በወገኔ በኩል ፍርሃት፥ በአሕዛብ በኩል ፍርሃት፥ በከተማ ፍርሃት፥ በምድረ በዳ ፍርሃት፥ በባሕር ፍርሃት፥ በውሸተኞች ወንድሞች በኩል ፍርሃት ነበረብኝ፤”
      - 2ኛ ቆሮ 11፥26

    • @GMMTVEthiopia
      @GMMTVEthiopia  9 หลายเดือนก่อน +1

      እናመሰግናለን ስለመረጃው፣ ክሱ እውነት መሆኑን ለማረጋገጥ ስልክህን ላክልን እና በቀጥታ እንድትነጋገሩ እናደርጋለን፡፡ ካልሆነ ግን በሀሰት ሰዎችን መክሰስ ነው የሚሆነው፡፡

  • @maranata1484
    @maranata1484 9 หลายเดือนก่อน +1

    እኛ እዚህ ተኝተን ስናንኮራፋ እርሱ ከኤርትራ ያውም ከእስር ቤት መቶ ለሰሜን ህዝብ ለትግራይ እና ለአማራ ህዝብ ወንጌል መሰከረ። ወንድሜ አንተን የረዳህ እኛንም ይርዳን የንቃን!

  • @ruttateklezgy5666
    @ruttateklezgy5666 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ካሳሁን ጌታ ይባርክህ ስለዚህ ሰው በደንብ የምያውቅና የተከታተለው ነው ስለዚህ የእርሱ ሚዲያ Tefetawi Talk show media እርሱ እውነቱኑ ያውቃል Thank you for you respond GBU all

  • @kidanegeresu3521
    @kidanegeresu3521 9 หลายเดือนก่อน

    የህያው ምስክር አዘጋጅ የወንድም ተስፋዬ ስልክ ቁጥር ፈልገ ነው ጻፉልኝ።

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fregood2313
    @fregood2313 9 หลายเดือนก่อน

    ኣይ ሃብትኣብ እዚህ ደም መጣህ እዚስ ቢዝነስ ይሰራል እንዴ። እባክህን ንስሐ ግባ ከነሚስትህ አዲስ አበባ ሆነህ በድሆች ስም እየለመንክ ለግልህ የምታውለውን ነገር ካልተውክ ጌታ ይፈርዳል።

    • @evangelizethem1826
      @evangelizethem1826 9 หลายเดือนก่อน +1

      ይህ ክሳህ እውተኛ ከሆነ፥ የጂ ኤም ኤም
      የተሌፎን ቁጥር ካእስክሪኑ ወስደህ ደውልላቸው። እውነትን ፊት ለፊት ለመጋፈጥ ኣትፈራምና።