#ህያው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 12

  • @bahirugelashet5961
    @bahirugelashet5961 2 ปีที่แล้ว

    ያለፍክበትን እውነተኛ የህይወት ጉዞ ስላካፈልከን ጌታ ዘመንህን ይባርከው።

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ከኤልያስ ምድር ጌታን ማወቅህ በጣም ደስ ብሎኛል እንደ አለምነህ ጀምበሩ ለዚያ ህዝብ ጌታ በረዳህ መጠን ክርስቶስን እንዲያዉቁ ብታገለግላቸዉ ጥሩ ነዉ በጨለማ ያለ ህዝብ ነዉ ጌታ ያስፈልጋቸዋል ።

  • @tsigieasrat8025
    @tsigieasrat8025 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት እግዚእብሔርን ታምኖ በትዕግስት መጠበቅ እራስን ለማሳወቅ አለመቸኮል እንዴት የሚባርክ ምስክርነት ነው ጌታ ይባርካችሁ ::

  • @tigisthaile7565
    @tigisthaile7565 3 ปีที่แล้ว +1

    ጠያቂው እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ 💐💐💐💐ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክ

  • @maranata1484
    @maranata1484 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ምስክርነት ነው ጌታ ይባርካችሁ!

  • @bebakalech328
    @bebakalech328 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku

  • @bebakalech328
    @bebakalech328 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarkelin

  • @woldehana832
    @woldehana832 2 ปีที่แล้ว

    be blessed.

  • @meleseanamo8678
    @meleseanamo8678 2 ปีที่แล้ว +1

    የምገርም ትክክለኛ አገላለፅ ፓስተር!
    ጠያቂውም አዲስ ሃሳብ የተማረ ይመስለኛል
    "መኪና ታርጋው ስለተቀየራ የመኪናው ኢንጂንና
    ሞደሉ አይቀየርም!

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 2 ปีที่แล้ว

    It is true .Many of those promoted to Pastor, are always evangelists .They are the same though they are called pastor.

  • @bebakalech328
    @bebakalech328 2 ปีที่แล้ว +1

    Geta yiredan

  • @bebakalech328
    @bebakalech328 2 ปีที่แล้ว +1

    Geta silhulu kiberun yiwised