#GMM_TV_

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 8

  • @alemtsehayarega3022
    @alemtsehayarega3022 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን ዘመናችሁ ይባረክ
    ባለቤትህንም አሁንም ተባረኪ።
    በጌታ ጸጋ በርቱ ወደፊት።

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 11 หลายเดือนก่อน +4

    እየሱስ ጌታ ነዉ❤ በዘመናት መካከል እግዚአብሔር የራሱን ሰዉ ያስነሳል
    ወንድም ጌታ ይባርክህ ወንጌል በጊዜዉም ያለጊዜዉ በቀንና በለሊት ይሰበካል ወንጌል ያሸንፋል

  • @almazmurphy6582
    @almazmurphy6582 11 หลายเดือนก่อน

    God bless you abundantly my brother

  • @rozinaaraya3024
    @rozinaaraya3024 11 หลายเดือนก่อน

    God bless you.

  • @nati-h3z
    @nati-h3z 11 หลายเดือนก่อน +1

    Geta yebark

  • @KirosHadish
    @KirosHadish 7 หลายเดือนก่อน

    ኤርትራም አንደገና በወንጌል እናርሰዋለን እንወርሰዋለን አሜን አበትአብ ወንድማችን ኢየሱሰ የድናል

  • @KirosHadish
    @KirosHadish 7 หลายเดือนก่อน

    ሃብተአብ ወንድማችን የወንጌል ሃርበኛ ነው በወንጌል አያፍርም ሀብትሽ ቀጥል እየሱስ ይመጣል ሕዝባችን እንዳይጠፋ አፍሪቃን ውረሳት በወንጌል ውረሳት ጌታ ይባርክህ

  • @goodness776
    @goodness776 11 หลายเดือนก่อน

    @7:02 በኤርትራ ክርስትያን ኣማኞች ላይ ያለው የስደት ጉዳይ እንዳለ ሆኖ፡ በ እጃቸው ውስጥ ሆነህ፡ ታስረህ "ክስህን ያልነገሩህ"፡ ድንበር ተሻግረው "በቴሌፎን፡ ከ ኣንድ የኤርትራ መንግስት ጽህፈት ቤት፡ኣልፎም በኣማርኛ ክስ እንደተመስተረተብህ" የሚነግሩህ ማን ስለሆንክ ነው? ምንስ ለመሆን ነው?!
    ኣሁን፡ ማንም የማይታወቅ ኣስመሳይ ዱርዬ የተናገረውን፡ ቁምነገር ለማስመሰል፡ እዚህ ግባ የማይባለውን ቅጂ ማሰማቱ ምን ይባላል??! ራስን መቆለል!!
    ጂኤሜኤም፡ እንደዚህ ዝቃጭ በሆነ ፡መርትኦ በሌለው ዝባዝንኬ ተኣማኒነታችሁን ኣትሸርሽሩት።