እንዳይንቋችሁ እነዚህን 5 ነገሮች በፍጥነት ተግብሩ | ከዚህ በኋላ ማንም አይንቃችሁም | when someone disrespect you do this|fekarek

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • እንዳይንቋችሁ እነዚህን 5 ነገሮች በፍጥነት ተግብሩ | ከዚህ በኋላ ማንም አይንቃችሁም | when someone disrespect you do this | FK.
    FEKARE KEWAKEBT | SHANTA | ETUBERS | YONAS MOH
    #respect #psychology #inspiration

ความคิดเห็น • 62

  • @Ramael19
    @Ramael19 8 หลายเดือนก่อน +39

    ሀበሻ አወራህም አላወራህም ዝም አልክም አላልክም ችግር አለበት ከቆመ እንጨት ጋር የሚጋጭ ማህበረሰብ አይደል እንዴ የተሰበሰበው ሳትደርስባቸው ይደርሱብሀል የሰው ደጅ ማንኳኳት ይወዳሉ 🤔🤔

    • @uamawkuwnbasawko3314
      @uamawkuwnbasawko3314 8 หลายเดือนก่อน +4

      😂😂😂😂😂

    • @habeltamiru-uz6cs
      @habeltamiru-uz6cs 8 หลายเดือนก่อน +5

      የከበደኝ ነገር ቢኖር እንደነዚህ አይነት ሠዎች ናቸው ውይ

    • @HelenWase-nj7ef
      @HelenWase-nj7ef 8 หลายเดือนก่อน +1

      ሁሌ ውስጥህ መልካም ከሆንክ ውጫዊ ሆነታዎች አይጉዳህም ደግሞ እኛ እ/ያን ከከፋታችን ይልቅ መልካምነታችን ሃይማኖታዊነታችን ይበልጣል ለሃገራችን በአወንታዊ አመለካከት ብናያት ሁሌም ብሆን የተለየች ናት ❤❤

    • @LenseAregehagna
      @LenseAregehagna 7 หลายเดือนก่อน

      እ​@@HelenWase-nj7ef ደግሞ እንደኛ መጥፎ ህዝብ ረለ እንዴ አለም ላይ ጨካኝ ህዝብ ኢ/ያዊን ነን 😊

    • @ራሕመትይማም
      @ራሕመትይማም 7 หลายเดือนก่อน

      ዉነትነዉ ሠዉናፍቆኝ 10አመት አሁን በዙሪያየ ሞልተዋል ግን የቅርብ እሩቅ ናቸዉ ነገር ከታቺ ከላይ እያሉ ሊያሣብዱኝነዉ የሚቀርቡትም ለነገር እጁ ለኸይርየም

  • @SelomonTeshome-j5p
    @SelomonTeshome-j5p 8 หลายเดือนก่อน +15

    እኔ ዝምተኛ ከሚባሉት ሰወች አንዱ ነኝ ምንም ጥቅም የለዉም ይች አለም ለአስመሳይ ለዉሽታም ለሌባ ለደደብ ነው እምትመቸው

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  8 หลายเดือนก่อน +2

      የግሩፑ አላማ ምድሪቷን ከሌባ ከውሸታም ከደደቦች እጅ እቺን አለም ማስጣል ነው!

    • @meematube
      @meematube 8 หลายเดือนก่อน

      ሀሀሀሀሀሀክክክክክክክ

    • @meematube
      @meematube 8 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ግን ዝምታ ምርጥዬ ነው

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew 9 หลายเดือนก่อน +10

    እኔ የመጣልኝ ከሚናገሩ አንዱ ነኝ እና ካለፈ በኋምዝም ብልስ ምናለበት እላለው😢

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 8 หลายเดือนก่อน +1

      የኔው ደግሞ ለየት ያለ ነው ካለፈ ቢሀላ እታመማለ ይቆጨኛል ቃል እገባለሁ ተመልሼ እዛው 😢💔የጤና ሁላ አለመሰለኝም

    • @Yordanosambacew
      @Yordanosambacew 8 หลายเดือนก่อน

      @@samsamsun367 እኮ

  • @henokwube
    @henokwube 9 หลายเดือนก่อน +8

    በርታ በዚህው ቀጥል ከጎንህ ነን ❤❤❤

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 9 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤ i like your.history bro

  • @z.z6853
    @z.z6853 8 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው በጣም እሚገርም ትምርት አግቻለሁ ❤❤❤❤

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  8 หลายเดือนก่อน +2

      የኛም ዋናው አላማ ትክክለኛ ትምህርት እንድታገኙ ነው።

  • @اياحبي
    @اياحبي 9 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤berta wendm yezarew100 be100 slene mtawera new yemesegni bebarkllgni

  • @natitadesse1702
    @natitadesse1702 9 หลายเดือนก่อน +7

    🤔 በጣም አሪፍ ነው።በዚሁ ቀጥል።

  • @leulbeyene-3961
    @leulbeyene-3961 9 หลายเดือนก่อน +3

    🤔👏👏

  • @josifilms
    @josifilms 9 หลายเดือนก่อน +2

    betam ARIF NEW BERTA ENEM BETEMESASAY CONTENT LAY NEGH ESTI ABERETATAGH

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  9 หลายเดือนก่อน

      Bertalen hulgize be mulu akemek sera gobez👍

  • @honeysmart7459
    @honeysmart7459 9 หลายเดือนก่อน +6

    1st thank you ❤

  • @redwandemissie7231
    @redwandemissie7231 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉዉዉዉዉዉ

  • @SelamBelayhun-d2t
    @SelamBelayhun-d2t 9 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @صارهصاره-ص8ص
    @صارهصاره-ص8ص 8 หลายเดือนก่อน +2

    waw

  • @lijmagistuwoma6273
    @lijmagistuwoma6273 7 หลายเดือนก่อน +1

    fantastic bro ❤❤❤

  • @Kaleab24tklehaymanot
    @Kaleab24tklehaymanot 9 หลายเดือนก่อน +3

    በርታልኝ

  • @TsegayeAyele-s9h
    @TsegayeAyele-s9h 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉😅😅❤❤❤❤

  • @ሰውመሆን-ኀ9ኘ
    @ሰውመሆን-ኀ9ኘ 8 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ ❤

  • @YaradAbae
    @YaradAbae 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TeshomeDula-k8t
    @TeshomeDula-k8t 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ትክክል

  • @ShalomTube-f1e
    @ShalomTube-f1e 8 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @saifulrana7691
    @saifulrana7691 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤😢

  • @BreNegn
    @BreNegn 7 หลายเดือนก่อน

    Wow !!!!! Bexam desi yemil newu !!!! bexam astemari newu !!!!!!

  • @ArabuuUsmaan
    @ArabuuUsmaan 2 หลายเดือนก่อน

    Wendm 👍👍

  • @PhRazan-k9d
    @PhRazan-k9d 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም ነገር ገጥሟቸዋል

  • @SamuelHagos-g1b
    @SamuelHagos-g1b 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤በትክክል

  • @AminahAminah-zq3nf
    @AminahAminah-zq3nf 8 หลายเดือนก่อน

    መፅሀፉ የት ነው ባማረኛስ ተተርጉሟል

  • @MejenTube
    @MejenTube 4 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ትምርት ነው በርታ ወዲማችን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 8 หลายเดือนก่อน

    ከልባችን እናመስግናለን ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tofikahmed1854
    @tofikahmed1854 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ሰው ነህ 😊😊😊😊❤

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  7 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ❤🗝

  • @WondeJamal
    @WondeJamal 7 หลายเดือนก่อน

    Thank yuo so mach ❤❤❤❤❤❤

  • @MuleAsegid
    @MuleAsegid 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ I like history

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጎሽ ወቅታዊ ነው ተባረክ

  • @ዝምያለሰላምሆነኑሪ
    @ዝምያለሰላምሆነኑሪ 7 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ❤

  • @madinabelet-wd8cx
    @madinabelet-wd8cx 8 หลายเดือนก่อน

    🙌🙌👌👌👌👌👌ዋው

  • @fjeu7544
    @fjeu7544 8 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍

  • @Markan-p6y
    @Markan-p6y 8 หลายเดือนก่อน

    WOW

  • @eyobabraham6921
    @eyobabraham6921 8 หลายเดือนก่อน

    Great ❤❤❤