መጥፎ ሰዎች እንደነቃችሁባቸው ሲያውቁ የሚያደርጉት 7 ነገሮች | evil people do this things when they know you know

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Genettesfaya
    @Genettesfaya 10 หลายเดือนก่อน +14

    አመሰግናለው ወንድሜ እኔም ብዙ ዘመኔን በንደዚህ በአስመሳይ ሰዎች ተጎድቻለው አሁን ግን ፈጣሪ ይመስገን በሱ ቸርነት ነቅቼባቸው ከህይወቴ አስወጥቻቸዋለው እንደዚህ ዓይነት ሰዎች የራሳቸውን ጥቅም ብቻ ነው የሚፈልጉት ፈጣሪ ይመስገን የሰውን ውድቀት የማይሻ አምላክ በሱ ቸርነት እቺን ሰዓት እንዳይ አርጎኛል ተመሰጌን

  • @TadeleFeyisa
    @TadeleFeyisa 10 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤ምርጥና መሳጭ

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 10 หลายเดือนก่อน +3

    ልክ፡በኔ፡ላይ፡ደርሳል፡የዋህነት፡ይገዳል፡ይደቃል፡እውንት፡ነው፡👋👋👋👋🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @SleemaSleema-y4v
    @SleemaSleema-y4v 10 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ህይወት 😢እናመሰግናለን ብሮ🙏

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie 10 หลายเดือนก่อน +3

    ዋዉ ምርጥ አቀራረብ ❤❤

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 10 หลายเดือนก่อน +1

    በእዉነት ከባድ ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔

  • @dhayniiicell
    @dhayniiicell 10 หลายเดือนก่อน +10

    ይሄ የኒ የህይወት ታሪክ ነው😢😢😢😢😢😢😢

  • @rlove7199
    @rlove7199 10 หลายเดือนก่อน +2

    በትክክል 🎉

  • @beza390
    @beza390 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ህዎት

  • @ashagiregirima7947
    @ashagiregirima7947 9 หลายเดือนก่อน +1

    Baxami mamari ichilalo amasaginalo

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi 10 หลายเดือนก่อน

    Berta wendeme betam mirte history newe temerebetalhu betame amesegenalhu😍

  • @emiyeee1490
    @emiyeee1490 10 หลายเดือนก่อน

    ዋውውው ብሮ👍👌 እናመሰግናለን 🙏❤❤❤❤❤❤

  • @Yemarshet-n7h
    @Yemarshet-n7h 9 หลายเดือนก่อน

    Betam arif timirt new thankyou ❤❤❤❤

  • @NolawiMekonen
    @NolawiMekonen 10 หลายเดือนก่อน

    Tanx bro

  • @Hayat-q9h
    @Hayat-q9h 10 หลายเดือนก่อน

    ይመችክ

  • @alemneshtemesgentemesgen8576
    @alemneshtemesgentemesgen8576 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you so.

  • @shamsadinyasin-m6l
    @shamsadinyasin-m6l 10 หลายเดือนก่อน

    አስተማሪ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @gashawalelegn4704
    @gashawalelegn4704 10 หลายเดือนก่อน

    🤔🤔🤔🤔🤔በትክክል እናመሰግናለን 🙏

  • @FaleGizawu
    @FaleGizawu 10 หลายเดือนก่อน

    Wow tebarak bero😍

  • @mamemanofishial
    @mamemanofishial 10 หลายเดือนก่อน

    Wawe des yelal❤❤❤❤❤

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 10 หลายเดือนก่อน

    ታሪኮችህን በፍቅር እወዳቸዋለሁ በርታ ቀጥልበት ወድም❤❤

  • @HamzaAbdalla-p1y
    @HamzaAbdalla-p1y 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks very much 💙

  • @Nejat197
    @Nejat197 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይገርማል በጣም የምወዳት ጓደኛየ ከአንድ አመት በፊት ያደረገችብኝን ጉዲ ሰሞኑን በማስረጃ ተላከልኝ ደነገጥኩ አለቀስኩ ስጠያቃት ብዙ ነገር ቀባጠረች መጨረሻም አመነች ይቅርታ አለችኝ ነገሩ ግን ፈጣሪ ጠብቆኝ እንጂ ከባድ ነበረ በጪራሽ የማይደረግ

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 10 หลายเดือนก่อน

    Thanks 🙏 ❤❤

  • @Ethiopian-f7o
    @Ethiopian-f7o 10 หลายเดือนก่อน +2

    It was released ❤❤

  • @Nahi_127
    @Nahi_127 10 หลายเดือนก่อน +1

    It's amazing bro thank you ☺☺

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 10 หลายเดือนก่อน

    I know that people thank you for sharing ❤❤❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 10 หลายเดือนก่อน

    ❤ እናመስግናለንወንድማችን አሜን🎉🎉🎉🎉

  • @OsmanOmar-p4f
    @OsmanOmar-p4f 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ በትምህርት አይደለም ግን ከሚስቴ ጋ አለያይተውኛል ለቀጣይ ሂወቴ ግን ምርጥ ትምህርት አመሰግናለው

  • @tigistamana
    @tigistamana 10 หลายเดือนก่อน

    Enamasaginalen 🙏❤

  • @kwser4821
    @kwser4821 10 หลายเดือนก่อน

    Aref nw gen atarzemaew

  • @abutechtip
    @abutechtip 10 หลายเดือนก่อน

    You are best❤❤❤

  • @መልእክቶችንይከታተሉ
    @መልእክቶችንይከታተሉ 10 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ፡እንዲህ፡አይነት፡ክፉ፡ሰዉ፡አጋጥሞኛል፡እርሱ፡ግን፡ደረቅ፡እና፡ሌባ፡ይቅርታን፡የማዉቅ፡መላ፡ሰዉነቱ፡በዉሸትና፡በመጥፎ፡ቅንዓት፡የተሞላ፡ነበር፡፡ተባረኩልን፡፡በርቲ፡

  • @Enen550
    @Enen550 10 หลายเดือนก่อน

    ትልያለክ ብሮ❤❤

  • @hayattuom1114
    @hayattuom1114 10 หลายเดือนก่อน

    Tnx bro 😢❤

  • @BergeanBergean
    @BergeanBergean 10 หลายเดือนก่อน

    ትለየሊአነቴ

  • @yassminnajumma1065
    @yassminnajumma1065 10 หลายเดือนก่อน

    Thanks Bro:- iwish health, peace&love for you ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @sadasaidhasan2121
    @sadasaidhasan2121 10 หลายเดือนก่อน

    👍👍👌

  • @havamoges3166
    @havamoges3166 10 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾😍😍😍

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymanotbalcha8441
    @haymanotbalcha8441 10 หลายเดือนก่อน

    ❤love

  • @BereketBera-om4ou
    @BereketBera-om4ou 10 หลายเดือนก่อน +2

    አረ በድጋሚ ስለ የዋ ሰዎች

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 10 หลายเดือนก่อน

    👍

  • @banch2948
    @banch2948 10 หลายเดือนก่อน

    ehhh kelal

  • @TeshomeBekele-o1n
    @TeshomeBekele-o1n 10 หลายเดือนก่อน

    10:47 10:47

  • @ZinashHabte-gr2vg
    @ZinashHabte-gr2vg 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😢😢❤

  • @Princessekru
    @Princessekru 10 หลายเดือนก่อน

    😮😮😮

  • @Gdtr-s5w
    @Gdtr-s5w 10 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @tadioshaile5874
    @tadioshaile5874 10 หลายเดือนก่อน

    What's is your references

  • @leulbeyene-3961
    @leulbeyene-3961 10 หลายเดือนก่อน

    😮

  • @AdinaY-u7i
    @AdinaY-u7i 10 หลายเดือนก่อน

    Not that much

  • @TsionDawit-uc7sw
    @TsionDawit-uc7sw 10 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😮😮😮😮

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 10 หลายเดือนก่อน

    በለው፡ስይፉ፡አዘብ፡ስይፉ፨እህት፡ወድመሜ፡እሜኝ፡ብለውኝ፡አምኛቸው፡አደራ፡እሳን፡ብላቸው፡እመኝ፡ብለው፡ስትመት፡ወርሰው፡መግባ፡አሳጡኝ፡በሰው፡አገር፡ደክሜ፡እረድቻቸው፡ነበር፡ዛሬ፡እህትም፡ወድም፡የለኝም፡ባለሁበት፡አገር፡ይመስገን፡እኖራለሁ፡

  • @AbeFikir
    @AbeFikir 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @لوبابةاندريوس
    @لوبابةاندريوس 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bw3np
    @bw3np หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤