የዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ንስሃ ቁ 10 ሙሉ 2020። Kesis Ashenafi # 10 slow songs.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 78

  • @Ahmad-nu5wy
    @Ahmad-nu5wy 7 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን,አሜን,አሜን,ዝማሬ,መላእክትን,ያሰማል,እኔ,እራሰ,ተጎዳዉ,ያ,እርሷን,የጠረጠኩበት,አመታት,ጎዳኝ

  • @addisababa5210
    @addisababa5210 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ይህ ዝማሪ ለኔ ስብተት ነው አምላከ ቅዱስ ራጉኤል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ🙏🏾❤️

  • @ElsabetMoges
    @ElsabetMoges 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዝሃብሔር እድሜናጤና ይስጥህ
    ከነቤተሰብህ።

  • @ashenafigudeta2564
    @ashenafigudeta2564 2 ปีที่แล้ว +6

    ጥዑም ዜሜ እንደ መላእክቱ ዝማሬ ልብን የሚሰብር አስተማሪ ከክፉ ነገር ጠብቆ ባገልግሎት ቤበቱ ያኑርልን ምስጋናኤ ብዙ ነው ቀሲስ

  • @Ahmad-nu5wy
    @Ahmad-nu5wy 7 วันที่ผ่านมา +1

    ምህራችን,ቀሲስ,አሸናፊ,ይቅርታ አልተረዳውክም,ነበር,ግን,እጅግ,አምላክ,የሚሰራብክ,ታላቅ,ሐዉርያ,ነክ,እሜቤቴን,የማመሰገነን,የማገልገል,የፀጋ,ሰጦታ,ነው

  • @esubalewfenta6489
    @esubalewfenta6489 ปีที่แล้ว +2

    ጨማምሮ ፀጋውን ያብዛሎት መምህር

  • @almazenegashe4971
    @almazenegashe4971 2 ปีที่แล้ว +3

    አሹዬ ዘመህ ሁሉ የተባረከ ይሁን እንዲህ እዳረሰረስከን እንወድሀለን

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 2 ปีที่แล้ว +1

    🤲🤲🤲 ዝማሪ መልክት ያስማልን 🤲🤲🤲

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 2 ปีที่แล้ว +1

    አናጢዎች የጣሉት የማዕዘን ድንጋይ
    ለኛ ግን ሆነልን መግቢያ ወደ ሰማይ
    በመስቀሉ ስራ ሰማዩ ተከፍቶ
    ምርኮ አድርጎ ወሰደን እረኛችን ሞቶ
    ኢየሱስ...
    አንተ የእግዚአብሔር ልጅ አንተ የህማም ሰው
    መሰላል ዘርግተህ ሰማይ ምታደርሰው
    ኢየሱስ...
    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይመስገን!
    የጌታ ጸጋ ይብዛልዎት አባታችን

  • @ዮዳሄዮዳሄ-በ8ፈ
    @ዮዳሄዮዳሄ-በ8ፈ 2 ปีที่แล้ว +5

    አባቴ መዝሙራችሁ እንዴት መንፈስን እንደሚያድስ እንዴት ብዬ ልንገራችሁ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር ይተመሰገነ ይሁን እወዳችሃለሁ

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር 🤲ይመስገን

  • @mohammed-qt4tf
    @mohammed-qt4tf 2 ปีที่แล้ว +1

    Zimare melakit yasemali

  • @sseee8899
    @sseee8899 2 ปีที่แล้ว +1

    የህወቴ መኖርያ ሀይሌ ቅዱስ እየሱስ ክርስቶስ ተመስገን አሜንን

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 2 ปีที่แล้ว +1

    ውስጤን እያየህ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️

  • @shegawzerihun9520
    @shegawzerihun9520 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ቀሲስ ልክ እንደ ከዚህ ቀደሞች ስራዎች ናቸው ሁሌም ቢሠሙ የማይጠገቡ መንፈስን የሚያድሱ ወደ ሠላም መንገድ የሚመሩ ናቸው ።ፀጋውን ያብዛልን

  • @عبدالمجيدالروقي-خ8ظ
    @عبدالمجيدالروقي-خ8ظ 2 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Zimare melaekt yasemalin abba 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GoadsS
    @GoadsS 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @tighist331
    @tighist331 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ። ብሰማው ብሰማው ብሰማዉ የማልጠግበዉ መዝሙር ነው ስለሑሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወት ያሰማን አባታችን❤❤❤መዝሙሮቹ ጥልቅ መልክት አላቸው❤❤❤

  • @SeniKassa-mr8wu
    @SeniKassa-mr8wu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት የሰማል❤❤❤

  • @selina6691
    @selina6691 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እረጅም እድሜ ጤና ፍቅር ይስጦት ዝማሬ መላክት ያሰማልን

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 ปีที่แล้ว

      🤲🤲🤲👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @zewdikesete8509
    @zewdikesete8509 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @መዲሰሜናዊት
    @መዲሰሜናዊት 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ኣምላኬ ዚማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፂናን።

  • @menberktawu3372
    @menberktawu3372 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen zmare melak yasemaln🙏🙏🙏

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 2 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher esk manente endemiwdegn ayichalhu amegnalhu esw temerlhu

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 ปีที่แล้ว

    ✝️አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ቀሲስ አሜን🙏 ተሰምቶ የማይጠገብ ድንቅ መዝሙር❤ 🙏ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏

    • @hanabiruk1161
      @hanabiruk1161 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ቃል ብቻ የሚዕናናኝ ! ዝማሬ መልእክት ያሰማልን

  • @bizumahery1015
    @bizumahery1015 2 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏🏻 Amen🙏🏻 zemireye meliketn Yasemilen 💚💛❤

  • @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ
    @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ዘማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @AdanuAboneh
    @AdanuAboneh 7 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ትጠብቅህ በልጅነቴ ነው የምወደው መዝሙርክን ልቤን የሚሰብር ከመድሐኒያለም የሚያገናኝ መዝሙር ተባረክ አሽዬ።

  • @alemayehushimelis3146
    @alemayehushimelis3146 2 ปีที่แล้ว

    Ezger yebarek amen Amen Amen

  • @Adukibatu
    @Adukibatu 7 หลายเดือนก่อน

    ዘመንክ ሁሉ የተባረከ ይሁን ዝማሬ መላክት ያሰማክ

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tigistdibaba5637
    @tigistdibaba5637 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት የሰማልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @endalenegash9304
    @endalenegash9304 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር።

  • @GenetTeshome-d3o
    @GenetTeshome-d3o 2 หลายเดือนก่อน

    ፀጋውን ያብዛልክ ዘመንክ ይባርክልክ

  • @Amy-d990
    @Amy-d990 ปีที่แล้ว

    Esmalebo thysano le Egziabhre ❤❤❤

  • @ruhammagorgis4949
    @ruhammagorgis4949 ปีที่แล้ว +1

    Kesis Ashenafi, mechem yensha mezemurot betam ,be enba yemidemetu nachew lene ye elet elet yetelemedena yetewedede saladamet yemalwelena yemaladerew mezemurot new ,bewenet ,yeneseha enba endaneba yemiyadergugn ejeg yemimesetugn tewedaj yenesha mezmuroch allot bewenet EGZIABHER betsega lay tsega abzeto yechemerlot ,Egziabher kefekede lelam lelam yenesha adadis mezemuroch endemiyasemun fetsum tselote new. "Emahoy Bsrate Gebriel " ke Holland, ejeg amesegenalehu

  • @tube5986
    @tube5986 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 2 ปีที่แล้ว +1

    Zemare melyiketn yasemalegn fetari abatechn

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv 2 ปีที่แล้ว

    Egziabeher yemesgen Zemare meleakten yassmalen abzto yebarkeh be mezemurateh dess endassegnehen Amlakachen yasdesseteh

  • @MuletaAbebe-q3n
    @MuletaAbebe-q3n 4 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክ ያሰማልን

  • @akbereyhaile614
    @akbereyhaile614 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሪ ህይወት 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 2 ปีที่แล้ว

    Kal hiwoten yasemalegn fetari batchn

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 2 ปีที่แล้ว +1

    Tegermgnalh tedenkgnal get yamnkut sew sikedagn ante gin getye tegermgnalh mechem altewkgnm temesgen lezelalm 🙏🙏🙏💕

  • @milly7878l
    @milly7878l 2 ปีที่แล้ว

    ቤቴስ ምንድን ነው እኔስ ማነኝ ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን🙏

  • @sseee8899
    @sseee8899 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሪ ህይወት ያሰማልን። አሜን

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 2 ปีที่แล้ว

    Anatsiwoch yetalut yemaezn dengay yene geta eyesus embayen makom alchalkum bezih muzmur hulu mezmur konjo new memret yekebdal gen eyesus metlewan demts sesema yemisemagnen meglets yekebdegnal bicha egziabher yimesgn

  • @MeskeremMenta
    @MeskeremMenta 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን 🙏 🙏🙏❤

  • @sosenawendmu3330
    @sosenawendmu3330 2 ปีที่แล้ว

    betame yemewdachwo mezmuroch new!!

  • @kuwaitboss8152
    @kuwaitboss8152 2 ปีที่แล้ว

    Egthabhare yemsgene thamra mlayektene mlayeten yasmlene

  • @WarkanashA
    @WarkanashA 2 หลายเดือนก่อน

    ድምፅ፣ይማርካል፣አምላካ፣ዪጤብቅ

  • @MeronBerhane-i7x
    @MeronBerhane-i7x ปีที่แล้ว

    Zemenh ybarek

  • @mastewaltibebu4545
    @mastewaltibebu4545 ปีที่แล้ว

    ere kesis tileyaleh keegzhabher siset endezih nwkelijinet eskeewket badamitew yemaltegbew uffff endet neber yalhubetin chinket yemigefaw

  • @sosenawendmu3330
    @sosenawendmu3330 2 ปีที่แล้ว

    enamsegenale tebarku abatachen

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 2 ปีที่แล้ว

    Westen eyayeh tewdgnalh medanen ayeth tewdgnalh

  • @GalaxyGalaxy-su6cj
    @GalaxyGalaxy-su6cj 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @Amy-d990
    @Amy-d990 ปีที่แล้ว

    Yiwunt hagra wdetnuw ?Egziabhre ystleng mmhirachn

  • @addisababa5210
    @addisababa5210 26 วันที่ผ่านมา

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤❤❤

  • @Amy-d990
    @Amy-d990 ปีที่แล้ว

    Amen mnfsim ytum Tom aslemdng

  • @MassiMassi-dy3ph
    @MassiMassi-dy3ph 6 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️🤲🤲

  • @alemneshtlahun4036
    @alemneshtlahun4036 2 ปีที่แล้ว

    Amen abzto ybarkh yednglmariyamlg bedemu yshefnk

  • @taricualmu9270
    @taricualmu9270 7 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @WarkanashA
    @WarkanashA 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebechdubre2940
    @abebechdubre2940 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እግዚኣብሄርኣዳኘነው
    @እግዚኣብሄርኣዳኘነው 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🤩❤️❤️❤️🙏

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏🤲🤲🤲

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 2 ปีที่แล้ว

    ታበራ ጀመር አንተ እንደገና !!! በትክክል እስቲ አስቡት ኮምኒስቶች የታሉ

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜነ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አመሰግናለሁ መምህሬ
      ይኸው ሰዉነቴ ይኸው ማንነቴ
      ልዋሺህ አልችልም ህያዉ ነህ አባቴ

  • @KumnegerFantahun-x3f
    @KumnegerFantahun-x3f หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤

  • @tigstetigste9162
    @tigstetigste9162 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏❤❤❤a

  • @rahmetgutema2580
    @rahmetgutema2580 2 ปีที่แล้ว

    Please don't make business in orthodox house

  • @lemama8023
    @lemama8023 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን