🛑እግሮቼ ሲሄዱ ወደ ሞት // በኩረ ሰባኪያን መምሕር ምህረተ አብ አሰፍ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 74

  • @tigist-_21
    @tigist-_21 4 หลายเดือนก่อน +18

    መምህርዬ ላንተ ነዋ የዘመረው ሁለታችሁን በዝ መንገድ ስላየዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @ethiosaudi
    @ethiosaudi 4 หลายเดือนก่อน +14

    መምህር ምህረተ አብ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በምህር ተስፋየ አበራ መምህራችን ለዚህ በቅተህ እኛንም አዳንከን መንግስተ ሰማያትን ያውርሳችሁ መምህሮቻችን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 4 หลายเดือนก่อน +22

    እኔን አስሮ እሱን ፈታዉ ያለዉ ዲያቢሎስ መቼም አልረሳዉ መምህር ኤፍታህ የምወደዉ ቃል ምህረተአብ ምክኒያታዊ አስተዋይ እዉነተኛ ሰባኪ ነህ። የአንዲት ልጅ ምስክርነት ሰምቼ ነበር ስብከትህን ስትሰማ የማይሰማ ጆሮዋ የአንተ ስብከት ሲጀምር ያለዉ የደወል ድምፅ ስትሰማ ጀሮዋ እንደተከፈተ በገጠመኝ ተናግራ ነበር ለካ ያለምክኒያት አልነበረም ብዙ ማፍራት የምትችል ነህ ከጠላቶችህ ይጠብቅህ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 4 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉❤❤አሜን ገሜን

    • @Freta-nn7om
      @Freta-nn7om 4 หลายเดือนก่อน

      Amen amen 🙏🙏❤❤❤

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
    @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ 4 หลายเดือนก่อน +3

    ስወደው ይሄን ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለመምህራችን ምሕረት አብ ❤❤❤❤❤❤መምህሬ በእዴሜ በጤና ይጠብቅልን የብዙዎች ብርታት ❤❤❤❤

  • @ቲጂቲጂ-ቸ2ቈ
    @ቲጂቲጂ-ቸ2ቈ 4 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር መህረት አብ በጣም ነው የምንወድህ መምህር ተስፍየ ም እዲሁ ቀሪ ዘመናቹ የተባረከ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ
    @ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ 4 หลายเดือนก่อน

    በውነት ድቅ መዝሙር ነው ወኔ መምህራችን ጠፍህብን አለህ ግን እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን የመላእክት ዝማር ያሰማልን እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amaamm7235
    @amaamm7235 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እቁ መምህር እመብዙሀን ትጠብቅህ ባየሁብህ ቦታ ደእሰ ነውኮ የሚለኝ መምህሬ ላንተ ቃል የለኝም ብቻ እምትወደው ቅዱስ እሩፈኤል ጥበቃው አይለይህ 😢

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 หลายเดือนก่อน +2

    መምህራችን ሳስብህ ይገርማል ልዑል እግዚአብሔር በዚህ ሁሉ አሳልፎህ የሚለኖችን ነፍስን ለመዳና ምክንያት አድርገህ መምህራችን እንቁችን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ምህረት አብ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 4 หลายเดือนก่อน +6

    መምህራችን የኛ ሀዋሪያ 😢😢😢😢ለአተ ቃል የለኝም❤❤❤ብቻ ኑርልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NtguJthk65
    @NtguJthk65 4 หลายเดือนก่อน +8

    መምህረዬ እምብረሀን ትጠብቅህ የዘመኑ ሀዋሪያት ስለሆንክልን እጀግ አድረጌ አክብረሀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር: ምረተ: አብ:ዝማሬ: መልአክትን:ያሰማልን: መንግስተ: ሰማያትን: ያውርስልን::

  • @Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ
    @Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ 4 หลายเดือนก่อน

    አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በእውነት 😢❤

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 4 หลายเดือนก่อน

    መምህሮቻችን እግዚአብሔር በድሜና በጤና ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @belayneshabebe7632
    @belayneshabebe7632 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ መምህር ምህረት አብ አሰፋ!
    በሂወታችን ዉስጥ ምንም ፈተና ቢበዛ በፀሎትና በእግዚአብሔር ሀይል ሁለን ነገር ድል መንሳት እንደሚቻል መምህር ተስፋዬ አስተምረኸናል አሁንም የእግዚአብሔር ጥበቃ ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🏽 የመናፍስት ስራ ላልገባቸዉ ይሄ ትልቅ መልእክት ነው!!!

  • @selameyudlieteynsha4018
    @selameyudlieteynsha4018 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንቅ መዝሙር ነው

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 4 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን መምህሩቻችን ዝማሬ መላእክት የሰማልን አሜን 🤲🤲🤲

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 4 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ውድ መምህር ፈጣሪ የማረልን ለእኛ ነው እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ከእድሜ ጋ ይስጥህ የእኛ እንቁ መምህርዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ምህረት አብዬ❤❤❤❤❤❤

  • @Wazemamekuriahaile
    @Wazemamekuriahaile 4 หลายเดือนก่อน

    Amen zemare melaikte yasemallen abatachen mameherachen Abba girma erajem adme yestoe😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @BerhanAshinekebede
    @BerhanAshinekebede 4 หลายเดือนก่อน +1

    የመልዕክትንዝማሬይሰማልን

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 4 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ውድ እንቁ መምህራኖቻችን ❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤ውድ መምህሬ ተስፋ ሥላሴ ይህሁሉ አልፎ ለእኛ ያተረፈህ እግዚያብሔር ይመስገን ❤❤❤አባዬን የሰጠን እግዚያብሔር ይመስገን ❤መምህር ምህረታብ የመላእክትን ዝማሬን ያሰማልን❤❤❤

  • @Zofan-u5w
    @Zofan-u5w 4 หลายเดือนก่อน +3

    መምህሮቻችን በጤና በእድሜ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @gezebefeker2267
    @gezebefeker2267 4 หลายเดือนก่อน

    Wow wow የዘመናችን ብርቅዬ የቤተክርስቲያን ልጆች

  • @Tseyamariyam
    @Tseyamariyam 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ለመምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🎋🎋🎋🎋🎋

  • @gitidadi2022
    @gitidadi2022 4 หลายเดือนก่อน

    Amen.Amen.Amen❤❤❤

  • @zigeredagerelase2220
    @zigeredagerelase2220 4 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ተስፋየ ጥሩ አስተማሪ'የ!አንተ እንደዳንከው እኔም ልዳን ጸልይልኝ 🇪🇷🙏🙏🙏

  • @MheretTsiduye
    @MheretTsiduye 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቼ❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን❤

  • @Senasisay-u8k
    @Senasisay-u8k 4 หลายเดือนก่อน

    amen amen amen faxarewoy kaa enya gaa houn amen amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @meseretnigusu5662
    @meseretnigusu5662 4 หลายเดือนก่อน +4

    እደዚህ አድ ስትሆኑ ታምራላችሁ ሁለታችሁንም እኖዳችችሆለን ❤❤❤

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 4 หลายเดือนก่อน +2

    እውነትም ከጠላት ክፉ ሀሳብ በላይ ፈራሁን አድንቄ በስስት አዳምጬ ሳልረካ ይህ ብቅ አለ አቤቱ ጌታዬ በፀጋ በሰላም በፍቅር በበረከት ከውዳሴ ከንቱ ጠብቀህ አስጠብቀህ መምህሬን ወንድሜን ስስቴን አደራህን

  • @WerkiAsefa
    @WerkiAsefa 4 หลายเดือนก่อน

    Ameen ameen ameen

  • @HirutHailay
    @HirutHailay 4 หลายเดือนก่อน

    zmarye melaekt yasemaln fetari ytebqchu

  • @mesi5527
    @mesi5527 4 หลายเดือนก่อน +1

    መምህርየ ስላተ እግዚአብሔር ይመስገን ኑረልን ❤

  • @mulu1270
    @mulu1270 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶

  • @eyeruskifle-gy8yk
    @eyeruskifle-gy8yk 4 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ምህረተአብ ቃለ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Masrat-m5t
    @Masrat-m5t 4 หลายเดือนก่อน

    መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሠብህ❤❤❤

  • @kidyedegel5784
    @kidyedegel5784 4 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ 4 หลายเดือนก่อน

    ሁለታችሁንም የምወዳችሁ መምህሮቼ ናችሁ እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን በምህርዬ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ። ግን ያልገባኝ ነገር የመዝሙሩን ቅንብር የእዉነት መምህር ምሕረተአብ ሰርቶት ነው ወይስ ወንድማችን አንተ አቀናብረህ ነው ስላልገባኝ ነው ወይስ ግጥም ዜማ ተስፋ ሥላሴ ሰርቶት ግንኙነቱ ስላልገባኝ ነው

  • @Warda-t5q
    @Warda-t5q 4 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍😍💒💒🙏🙏🙏🙏

  • @tigist-_21
    @tigist-_21 4 หลายเดือนก่อน

    መምርዬ በጣም ነው የምንወድህ እግአብሄር ይጠብቅህ

  • @BeltechBogale
    @BeltechBogale 4 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን አማ ፍቅር ትጠብቅልን እንቁ መምህራችን !

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 4 หลายเดือนก่อน

      Amen ❤❤❤

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 4 หลายเดือนก่อน

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን እንቁ መምህሮቻችን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @gezebefeker2267
    @gezebefeker2267 3 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ነው

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም 4 หลายเดือนก่อน

    አዲሰ ነኝ❤❤

  • @emmausmedia8869
    @emmausmedia8869 4 หลายเดือนก่อน

    AMEN❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshihaile
    @yeshihaile 4 หลายเดือนก่อน

    Egziabher yagelgelot zemenachun yarzemelen tsegawun yabzalachu

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 4 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርመ ቅንብር ነው

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 4 หลายเดือนก่อน +1

    Memhr Tesfaye Abera Yegna Mekari Lul Egziabher Be Edme Na Tsega Ytebkln 😇💕😍🥰🥹🙏🏾✝️✝️✝️

  • @hahsbabhshsbsb7813
    @hahsbabhshsbsb7813 4 หลายเดือนก่อน

    enkan daneklen memerachn egna Bennet temerenal

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @sanaaosanaa8399
    @sanaaosanaa8399 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 4 หลายเดือนก่อน +1

    አልገባኝም

  • @Aziza-lq1rk
    @Aziza-lq1rk 4 หลายเดือนก่อน

    ሁልጊዜምየፈውሥሕቀንትዝሢለኛአለቅሣለሁእረዠምእድሜይሥጣችሁ❤❤❤❤

  • @workneshnegesse4222
    @workneshnegesse4222 4 หลายเดือนก่อน

    እኔኑ ከኔው ጠብቆ ለራሱ ሊያደርግ አዳነ

  • @NARDOSHAWASANardi
    @NARDOSHAWASANardi 4 หลายเดือนก่อน

    Hulegzami egzabhire ashinafi nawu esun yeyazi wediko ayekerime egzabhir yemsgane

  • @GizachewDirsha
    @GizachewDirsha 4 หลายเดือนก่อน

    መመህር ግርማን ማካተት ለምን አስፈለገ..?

  • @yeshiyeshi5045
    @yeshiyeshi5045 4 หลายเดือนก่อน

    memeracheni Fetarei yetebekiki kini betesboche biniti temireti bizo liewti new yagenewti

  • @MesiBatigst
    @MesiBatigst 4 หลายเดือนก่อน

    It's not Orthodoxy &Yaredawi

  • @Wesen-kj1ig
    @Wesen-kj1ig 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @SelamBelayhun-d2t
    @SelamBelayhun-d2t 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mdet1420
    @mdet1420 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @NetNanxnt
    @NetNanxnt 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉

  • @SaraSara-ne3fs
    @SaraSara-ne3fs 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Wazemamekuriahaile
    @Wazemamekuriahaile 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤