ሶሪያ ዳግም ወደ አለም መድረክ Etv | Ethiopia | News

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 7

  • @yousufyousuf6014
    @yousufyousuf6014 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ለሩሢያና ለኢራን አሜሪካ የአንች ከተሞች መቸ ይሆን እደሦሪያ የምትፈሪርሽዉ

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 ปีที่แล้ว

    Thanks Ethiopian

  • @selamlalem3040
    @selamlalem3040 ปีที่แล้ว

    አናትህ ይፈርሳል እናፈርሳታል ያሉትን ገላ ቀብራ ገና ትኖራለች ኢትዮጵያዬ

  • @selamlalem3040
    @selamlalem3040 ปีที่แล้ว

    የሶሪያ አረብ ሊግ መግባት የአሜሪካና የአዉሮፓን ሽንፈት በሶሪያ መሸነፋቸዉን ነዉ የሚያሳየዉ ያም አሸናፊነቱን የመሩት ሩሲያና ኢራን ናቸዉ
    የአሁንም ሶሪያ መመለሷን አሜሪካ በአሽከሯ ግብፅ ያስተላለፈችዉ የኬር ኦፍ ድምፅ ማስተጋባታቸዉ መላዉ አረብ ነኝ ባይ
    እኔ ምለዉ ግን
    ግን አረብ ሊግ ዉስጥ ሱዳን ጅቡቲ ሱማሊያ የተካተቱት አረብ ያልሆኑትን ለኛ ማስፈራሪያ መሆኑን አዉቀን ቢቻል አንድነታችን እናጠናክር
    በስመ እስልምና አረብ ሊግ ማስገባታቸዉ ምን ይባላል
    በሀይማኖትስ ከሆነ ኢራን ቱርክ አፍጋኒስታን ታሊባን አጃኪስታን ...ለምን አረብ ሊግ አላስገቡአቸዉም

  • @sinikkaheikkila6193
    @sinikkaheikkila6193 ปีที่แล้ว

    የሶሪያ ጦርነት ዋናው ቀስቃሽ አሜሪካና የርሷ አጋሮች የሆኑት የሶሪያን የነዳጅ ሀብት ለመዝረፍ ያነፈነፉ የምዕራባዉያን ኢምፔርያሊስቶች ሀገሮች ነበሩ። ይኽን በሚገባ ካላሳየህ ወሬህ ዋጋ የለውም ። አትዘላብድ።

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 ปีที่แล้ว

    የኦሮሞ ብልፅግና ኢትዮጵያን አፍርሶ ኦሮሚያን እየሰራ ግዜ ተባባሪ ሆነው አማራን እያሳደዱ ያሉ አማራን የማይወክሉ ባንዳ የአብይ ተላላኪውች እረፉ ነገ ከህዝብ ፍርድ አታመልጡም በተለያየ ክልል አመራሮች ጭምር ኢትዮጵያን ለማፍረስ ተባባሪ አትሁኑ ???

    • @selamlalem3040
      @selamlalem3040 ปีที่แล้ว

      እዉነት ከእዉቀት ነፃ የሆንክ የወያኔ ቡችሎ የት ነበርክ የኦሮሚያ ፅህፈት ቤት አዲስ አበባ እንዳለ የኦሮሚያ ፍርድ ቤት አዲስ አበባ ለስንት ዘመን ያላወራክ አሁን ከየት ነዉ የምትጮኸዉ የበላኸዉ ብር አነቀህ