Asseb.asseb. we're going to keep reminding whatever happened to our port issue we don't hear from your media or some other media lately we have to press the issue we got to get our property back to Ethiopia which is a s s e b working with United Nation through diplomacy
ሮዚ❤❤❤❤❤❤❤
ሶል❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ደሃ እናት ና ሃብታም እናት ማዕረጋቸው እኩል ነው ። ምክንያቱም እናት እናት ናት !!
❤❤❤❤❤❤❤❤ሰለሞን ከዛ ስወዳችሁ
I love you both nice voice
አብይ አህመድ አገሪቱን መምራት አልቻለም፡፡ እንደ መሪ የህዝቡን ቀዳሚ ችግሮች መቅረፍ አልቻለም፡፡ ሰላም ማምጣት አልቻለም፡፡ ለአገር መሪነት አይመጥንም፡፡ መሪ መሆን እንዳልቻለና እንደማይችልም ራሱም በሚገባ ተረድቶታል፡፡ ስለዚህ በቅርቡ ይወ..ገድ ዘንድ ሁኔታውች ግድ ይላሉ፡፡
በጎንደር ከተማ ብያይሳ የምባሌ ካሌ የሆኔ ቦታ ወይም መስሪያቤት 4ኪሎ ብትሉት የተሟላ አና የተሻሌ ይሆናል።
Thanks
እልልልልልልል
በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዓለ ሲመት ከአፍርካ ተጋብዞ የተገኘ የለም ማለት ነዉን?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኢቲቪ ጋዜጠኞች፦
እናንተም ልክ እንደ አለቃችሁ አለቃ እንደ አ..ረ.መ...ኔ.ውና እን..ጭ.ጩ አብይ አህመድ በሀሰት፣ በውሸት፣ ለጥቅምና እውነትን በመካድ ተበጠረቃላችሁ አይደል???
ይህ ነውን የጋዜጠኝነት ሙያ?? የህዝቡ ስቃይ፣ መከራ፣ እንግልት፣ የዘር መድሎው፣ አድሎው፣ ገፈፋው፣ ዘረፋው፣ ተረኝነቱ፣ ጉቦው፣ በዘር መጠቃቀሙ፣ ነጠቃው፣ ለቅሶው፣ የእውነት መታፈን የውሸት መንገስ .. ወዘተ አይታያችሁምን፣ አይሰማችሁምን??? ይህ ነውን የጋዜጠኝነት ሙያ?? ይህ ቀንኮ ያልፋል፡፡ በኋላ ቀጥ ብሎ መሄድ የምትችሉ ይመስላችኋልን???
ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል ይባላል ከነተረቱ፡፡ ባንኩም፣ ታንኩም፣ ሜድያውም፣ አሽቃባጩም በዚህች ወቅት የአብይ አህመድ ነው፡፡ ይህ እስከመቼ ይቀጥላል?? የሚለው ታሪክን አለማወቅ ነው፡፡ እጅግ በከፋ ሁኔታ አብይ አህመድ ተዋርዶ ከስልጣን ይወገዳል፡፡ ያም ብቻ አይደለም፡፤ በታሪክ መዝገቡ ጥቁር ነው፡፤ ያም ብቻ አይደለም፡፤ ልጆቹና የልጅ ልጆቹ ለዘመናት ሲሸማቀቁበት ይኖራሉ፡፡ ይህ ነው የእብሪት፣ የማንአለብኝነት፣ የመሀይምነትና የጨፍጫፍነት መሪ መደምደሚያው፡፡አገርን አዋርዶ፣ ህዝቡን ጎድቶና አሳዝኖ ማለፍ፡፡፡
እንጭጩ አብይ አህመድ ተስፋ ቆርጦ የራሱን ህዝብ እየበላ ነው፡፡ ይበልጥም እየዋሸ ነው፡፡ እንደ አዲስም እየተቀላመደ ነው፡፤
አገሪቱን መምራት፣ ሰላም ማምጣት፣ ታሪክ ከማጥፋት፣ ህዝብን በጦርም በረሀብም ንብረቱን በመቀማትም ካማሳዘንና ወጥቶ ብልጭልጭ ከማሸብረቅ፣ የህዝቡን ቀዳሚ ችግሮች መቅረፍ እንዳልቻለና እንደማይችልም በሚገባ ተረድቶታል፡፡ ነገር ግን ይህንኑ ሀቅ አውቆ በቃኛ አይልምና በህይወት ከተያዘ እሰየው፣ ካልተያዘ ግን በቅርቡ በሀይል ይወገዳል!!!
🇧🇿📹❤ 6:54
ruto tedwelo nw yetgabezew Kenyan presdant
ሞጣ አሁን !! ለአሜሪካ ሳይሆን ለራስክ መፀለይ ይሆናል ማለት ነው ።
የኮንስ መልካዓምድር ብላ ዘና ያነበቡ ጋዜጠኛ ፡ በኮንሶ የመሬት ጥበቃ የተሠራው እርከኖች በምል ይስተካከል።
ኦርቶዶክስን አከብራለሁ አንድ የ አግዚአብሀር ነን ,በብዛታቸው ከተማዉን ስለተዎጣጠሩ? ነዉን
Des yemtlu beteley ( ዪህ የ ኢትዮፕያ ተለቪዥን ነው ሲትል❤❤❤ ግን በአሉ የኦርቶዶክስ ብቻ ነው? ካቶሊክ x why it's discrimnting!!!
እንደውም ጥሩ ጦርነት እና ጦረኛ ሕዝብ ባለበት ሀገር ይህን ያህል ቱሪዝም መኖሩ ተመሰገን ነው። እስክ በምትኖሩበት ሠፈር ሁሌ !!የምጨቃጨቁ ጎረቤት ና እቤቴ ገብተክ ጮማ ብላ ክምለህ ይልቅ በደስተኛ ጎሬበት ቤት ጎመን መብላት በጣም ይሻላል።
❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍💐💐💐💐🎉🎉🎉🎉🎉TiAniku
Asseb.asseb. we're going to keep reminding whatever happened to our port issue we don't hear from your media or some other media lately we have to press the issue we got to get our property back to Ethiopia which is a s s e b working with United Nation through diplomacy