Ethiopia - Tamrat Desta - Keza Sefer - (Official Music Video) - New Ethiopian Music 2015

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @KavaniMan-on3ft
    @KavaniMan-on3ft 8 หลายเดือนก่อน +125

    2024 😞😞😞

    • @misganaYohannes-e3k
      @misganaYohannes-e3k 6 หลายเดือนก่อน +6

      I know right 😢

    • @Pablo-nl1bg
      @Pablo-nl1bg 3 หลายเดือนก่อน +5

      Yeah...❤❤❤❤😢😢

    • @PabloKing-f7v
      @PabloKing-f7v 3 หลายเดือนก่อน +1

      😢

    • @AdeyamamareAdeyam
      @AdeyamamareAdeyam 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @eskedarbalcha6539
    @eskedarbalcha6539 5 ปีที่แล้ว +53

    ይሄን ዘፈን መቼም ቢሆን አረሣውም ብዙ ትዝታዎች አሉኝ ታሜ ሁሌም ውስጤ ነህ ነብስህን ይማር

    • @Yehones
      @Yehones 7 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን💔🙏🙏🙏

    • @Muntehagemal-ff4jf
      @Muntehagemal-ff4jf 4 หลายเดือนก่อน

      😢😮​@@Yehones

  • @abdifatahahmed9504
    @abdifatahahmed9504 6 ปีที่แล้ว +27

    One of my favorite Ethiopian artists. Rest in peace, Tamarat, your music, your beautiful voice will forever be with us 😄❤

  • @ማርያምነችየቅርብተጠሪየ
    @ማርያምነችየቅርብተጠሪየ 2 ปีที่แล้ว +24

    እኔ ግን ከምንም በላይ የማዝነው ለልጆችህ ነው እኔ ቢዲኦችህን ባየሁ ቁጥር እንዲህ ካለቀስኩ የነሡን ስብራት አሰብኩት ነፍስህን በአፀደገነት ያኑርልን የምንጊዜም እንቁ ነህ አንተ አልሞትክም😭😭😭

  • @kidisttesfay7618
    @kidisttesfay7618 2 ปีที่แล้ว +21

    Tamrat is one of my all time fav singer. He's Ethiopian music of king ever!!👑🙏💗

  • @እምዬእናቴምንልታዘዝሽ
    @እምዬእናቴምንልታዘዝሽ 8 ปีที่แล้ว +142

    ታሜ ዘፋኖችህ ሁሉ ከኔ ልብ የተሰሩ እስክሚስሉኝ ድረስ ነው በሁሉም ዘፈንህ ምረበሸው...
    ምወዳቸው ዘመን ማይቀይርህ ውድ ነህ ለኔ

    • @nahlaghandour3546
      @nahlaghandour3546 7 ปีที่แล้ว +1

      እምዬ እናቴ ምን ልታዘዝሽ
      Bgdftwse.bhji

    • @mahmoud.zeinshelle8728
      @mahmoud.zeinshelle8728 7 ปีที่แล้ว

      እምዬ እናቴ ምን ልታዘዝሽ

    • @esraacell830
      @esraacell830 7 ปีที่แล้ว

      እምዬ እናቴ ምን ልታዘ
      @
      7Yhjm,l

    • @ethioafrica5118
      @ethioafrica5118 6 ปีที่แล้ว

      እምዬ እናቴ ምን ልታዘዝሽ ፦የኔቆንጆ ይህን ዘፈን ስሰማ እኔም ፊቴ ላይ ድቅን እያለ የሚያስቸግረኝ ያንቺ ትዝታ ነው።

    • @KB-wm7pq
      @KB-wm7pq 6 ปีที่แล้ว

      ሞተ

  • @araya.makeda
    @araya.makeda 2 ปีที่แล้ว +46

    I want to cry when I hear you're voice I love you with all of my heart.

  • @MichaelWilliams-qt4cr
    @MichaelWilliams-qt4cr 6 ปีที่แล้ว +20

    RIP legend!!! Your here with us through your song... 🇪🇹

  • @shaiebya437
    @shaiebya437 2 ปีที่แล้ว +20

    I'm from Eritrean gn yihie zefenu sisema hagere seferie betam yinafikegnal

  • @arayawoldu9452
    @arayawoldu9452 5 ปีที่แล้ว +14

    ሞት ለሰው ልጅ የማይቀር ፅዋ ቢሆንም፣ ታሜ ግን አሟሟትህ ልብ ይሰብራል! ደግ ሰው የማይበረክትባት አለም! አምላክ በእቅፉ ይኑርህ!!

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 6 ปีที่แล้ว +14

    .....what an amazing talent you had. For sure, you'e going to be missed by millions for the years
    to come. RIP

  • @romilove4492
    @romilove4492 6 ปีที่แล้ว +4

    ይቅር ይቅር እንኳን ሌላ ታሜ አንተም ደግማኛ ላናይህ ሄዳሃል😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔 ታሜ ሁሌም በልባችን ዉስጥ ነክ በተላይ በኔ ልብ ውስጥ በንተ ዘፈኖች የመይረሱ ትዝታዎች አሉኝ
    ነብስ በገነት ይኑርልን

  • @semiramohammed3608
    @semiramohammed3608 6 ปีที่แล้ว +10

    ምን አለ ነፍስ መስጠት ቢኖር ነፍሴን በሰጠውክ የኔ ጌታ ታሜ እኔን አፈር ይብላኝ ኡፍፍፍፍ..ያማል ያአንተስ ድንገት ወቶ መቅረት የእግር እሳት ነው ነፍስህን ይማረው አፈሩን ገለባ ያድርግልክ።

    • @hananni8551
      @hananni8551 5 ปีที่แล้ว

      የእውነት ትሰጪው ነበር ግን ?

  • @tomwediasmera2512
    @tomwediasmera2512 ปีที่แล้ว +14

    ነፍስህን በአፀደገነት ያኑርልን የምንጊዜም እንቁ ነህ አንተ አልሞትክም😭😭😭

  • @fireabn5182
    @fireabn5182 2 ปีที่แล้ว +27

    The king forever!! 👑

  • @Wubit234
    @Wubit234 6 ปีที่แล้ว +82

    ኡፍፍፍ ታሜ ሁሌም በልባችን ውስጥ ትኖራለህ ፈጣሪ ነብስህ #በገነት ያኑረው

    • @techzone6330
      @techzone6330 6 ปีที่แล้ว

      ማሚ ሁሌም እውድሻለሁ enes mamen akatgn😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭yewshet bihon mn alebet😢😢😢😢😢😢😢alchalkum

    • @toyapyeyemer6821
      @toyapyeyemer6821 6 ปีที่แล้ว +1

      ታምየ ነፍስህን ይማረው

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 6 ปีที่แล้ว

      ማሚ ሁሌም እውድሻለሁ
      አሜን አሜን አሜን

    • @አብርሃምናታኔም
      @አብርሃምናታኔም 6 ปีที่แล้ว +1

      ማሚ ሁሌም እውድሻለሁ ፅናቱን ይስጥሽ

    • @tadelealigebo4196
      @tadelealigebo4196 6 ปีที่แล้ว

      ማሚ ሁሌም እወድሻለሁ

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna7884 2 ปีที่แล้ว +11

    ታሜ ሁሌም የአንተን ሞት ሳስብ እንደ እግር እሳት ያንገበግበኛል ከልጅነቴ ጅምሮ እጅግ የምውድህ ለእኔ ሁሌም አንደኛ ነበር መቼም አረሳህም ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያኑርልን😭😭😭😭

  • @teddygottalent1876
    @teddygottalent1876 ปีที่แล้ว +7

    Even my friends at highschool and University know how much I fancy You Tame RIP Legend !!😍😍😍😘😘

  • @selomonberhane7156
    @selomonberhane7156 6 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍ ታሜ ሁሉም ሰው ካረፈ በሃላ ነው መልካም ተግባሩ ሚነገርለት አንተ ግን ትለያለህ እውነት እ/ር የሚወደውን ነው ሚወስድ ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑርልን አሜን

  • @teamsami123
    @teamsami123 2 ปีที่แล้ว +8

    Tame, your voice and music are so beautiful. Your legacy will live on forever. May you Rest In Peace. 💔😔

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 6 ปีที่แล้ว +130

    😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እኔ አፈር ልብላ ታሜ መካሪያችን ሁሌም በልባችን ውስጥ ትኖራለህ

    • @ethiopianame5923
      @ethiopianame5923 6 ปีที่แล้ว +1

      Nebsk.yemare.Tame

    • @danialhaftom3779
      @danialhaftom3779 6 ปีที่แล้ว +2

      T G from D C ነብሱን አፀደ ገነት ያኑርልን

    • @vicovico1234
      @vicovico1234 6 ปีที่แล้ว +1

      Teme 😭😭😭😭😭😭😭

    • @solomonebissa59
      @solomonebissa59 6 ปีที่แล้ว +1

      T G from D C alam

    • @rabiaadem1792
      @rabiaadem1792 6 ปีที่แล้ว +2

      ዉይ፡ታምየ፡እኔ፡አፈር፡ልብላልክ፡የኔ፡ልዩ፡ምን፡ላድርግ፡እሚቀየር፡ቢሆን፡እኔ፡ሙቸ፡አተ፡ብትኖረ፡ደስ፡ይለኝ፡ነበር፡ኡፉፉፉፉ፡ሀዘኑም፡አልወጣልኝ፡አለ

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 6 ปีที่แล้ว +5

    ታሜ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ መቼም አንረሳህም። ነፍስህን ይማረው ፈጣሪ።

  • @ዋልታተስፋይ
    @ዋልታተስፋይ 6 ปีที่แล้ว +17

    he was a very nice artist who played a great role in interteining people with his music.may God put him in heaven we love u tamrat from eritrean

    • @hawamarim7586
      @hawamarim7586 6 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😃😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😃😃😃😃😃😃

  • @messkeremkebede4065
    @messkeremkebede4065 6 ปีที่แล้ว +1

    ታምራት እጅግ እጅግ በጣም ነው የምወደሀ አንተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ምክንያቱም ለሰው ያለህ ፍቅር ደግነት ሰራህን ይገልፆል አንተን የሚመስል ወንድም በሞት ተለይቶኛል ነፍሳችሁን በገነት ያኑረው።

  • @ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ
    @ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ 7 ปีที่แล้ว +6

    ምንም ባረሳውም በጎጎ ላይው ባይኔ ዛሬስ አልወደውም ያንንሰፈር እኔ ከኔታሪክ ጋር የሚመሳሰል ሙዚቃ ነው ታሜ ሙዚቃወችህ ውሥጤናቸው ይመችህ

  • @helinaberhanu5654
    @helinaberhanu5654 6 ปีที่แล้ว +1

    ለማመን ይከብዳል ታሜ በቃ ብቻ ምን እንደምል አላውቅም ነብስህን በገነት ያኑረው

  • @zeenbzeenb3906
    @zeenbzeenb3906 2 ปีที่แล้ว +11

    ጥሩ የኔ ጓደኛ የኔ ፍቅር መቼም አረሳሽም ሰፈራችን አስጠላኝ አንቼ ከሞትሽ 12 አመት አንዴ ብቻ ሄጄ በጣም ተከፍቼ መጣሁ ሆድ ባሰኝ ምናረጋቸው ነገሮች ሁሉ ትዝ አለኝ ሞት ክፍ ለነን😭😭😭

  • @Eritrea4G-c7n
    @Eritrea4G-c7n ปีที่แล้ว +2

    This song have a special place in my heart. I always remember my best friend this was our favorite song we grow up together with him we have so much respect to each other. I move out from the country that we was living together this song describes it so much better I don’t want to move to another country also him doesn’t want me to move he didn’t say it but his eyes was saying everything. It’s been 8 yrs that we haven’t seen with him. This song is sweet with so much emotion and memories I wish we can reunite again someday..

  • @tekleababoy5745
    @tekleababoy5745 8 ปีที่แล้ว +51

    i am frome eritrea i Love you All music tamerat desta

    • @bayesiessa1027
      @bayesiessa1027 7 ปีที่แล้ว

      Tekleab Aboy wwwweeee

    • @adhamdandash9322
      @adhamdandash9322 7 ปีที่แล้ว

      Tekleab Aboy mzmr

    • @Rich-fy6pf
      @Rich-fy6pf 7 ปีที่แล้ว +1

      Tekleab Aboy p

    • @Rich-fy6pf
      @Rich-fy6pf 7 ปีที่แล้ว

      Adham Dandash
      ..

    • @abunosignal2846
      @abunosignal2846 6 ปีที่แล้ว

      እንኳን ሌላው አንቺም ቀርተሻል

  • @muiuyerayawa3138
    @muiuyerayawa3138 5 ปีที่แล้ว +2

    ምናለበትብኖርታሜየእስካሁንታሳዝነኛለህበሞሞትህተስፋአልቆረትኩምብትነሳያልኩሙዚቆችህሁሉበለስላሳድምፅህየዘፈንካቸውከመጀመሪያእስከመጨረሻውእወድልሀለሁየምወድልህምድምፅህበሙዚቆችህላይአድስለሆነታሜየየሞተአይነሳምጅየሞተቢነሳአተቆየህየምትነሳውእንደኔእደሆነነፍስህንሁሌምባፀደገነትእግዚያቤርአምላክያኑራት!!!

  • @laetitiamalkoun108
    @laetitiamalkoun108 6 ปีที่แล้ว +30

    ያንተ ሞትስ ልዩነዉ ለኔ ጮሄም ኣልወጣለኝ😭😭😭😭😭😭😭 ነብስክን በገነት የኑርልን

    • @abdullaalaa4839
      @abdullaalaa4839 5 ปีที่แล้ว

      ksanet ksnti abzqedqwo ksnt tray ayezdeli mskulu zeta

  • @Yehones
    @Yehones 7 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄን ዘፈን ስሰማ 😭💔💔

  • @levinegniyenavinz6819
    @levinegniyenavinz6819 6 ปีที่แล้ว +6

    በድገት ሆነ እጂ አናማርር ጌታን እናስብካለን ሁሌም ባለንበት ቦታ ምነው አተን ትቶ እኔን በወሰደኝ ታሜ ሁሌም በልቤውስት ነክ አተቢቻ ሳትሆን የኤድከው እኔንም ጭምር ነው ይዘክ የኤድከው በቁሜ ሞቻለው ታሜ ነፍስክን በገነት ያኑራት ፈጣሪ

  • @kidistsewmehon1290
    @kidistsewmehon1290 11 หลายเดือนก่อน +6

    አንተ ብትሞት እንኳን ለዘላለም በልባችን ውስጥ ትኖራለህ እንወድሀለን ከሀገርክ ልጆች/ከሻሼ

  • @mohamedadam4457
    @mohamedadam4457 3 ปีที่แล้ว +9

    I had seen it in Spotify so I came here to see that talented artist, but unfortunately I learnt from the comments that he is dead now.
    I truly loved his voice and this song in particular.
    RIP. Much love from 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴.

  • @ናታኔምየድንግልልጅ
    @ናታኔምየድንግልልጅ 6 ปีที่แล้ว +1

    ታምዬ ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን የድንግል ልጅ የኔ መልካም እስካሁንም ያንተ ሞት እዉነት አይመስለኝም ብቻ በጸሎት እናስብሀለን

  • @nhialreathnyuon8029
    @nhialreathnyuon8029 2 ปีที่แล้ว +8

    Tamirat was great singer.
    His memory is with us

  • @esyetemichael3996
    @esyetemichael3996 6 ปีที่แล้ว

    የውስጤን ብታየው ምናለ ታሜ ሆንክብኝ የወስጥ ህመም ብስቅ ብጫወት የረሳሁ ይመስለዋል ለሰው ጨክኖ የሚጨክን አንጀት የለኝም አንተን የምረሳው ታሜ ሆንክብኝ እኳ የውስጥ ህመም መቼ እንደምረሳህ አላውቅም እንዳንተ የሚሆንልኝ ማንም የለም ታምዬ የዋህ እንዳልልህ ቅንም ነህ ክፋትንም አታውቅም ታምራትዬ አንተን አረሳህም ምንጊዜም ነፍስህን ያኑርልኝ በገነት አምላከ ሚካኤል ከፃድቃኖች ጋራ በህብረት

  • @amanuelhabtayeyenumberone1581
    @amanuelhabtayeyenumberone1581 6 ปีที่แล้ว +9

    Rest In Peace.you are legend ...we will miss u a lot.🇪🇷

  • @nanin3513
    @nanin3513 6 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍፍ ታሜ ለማመን ይደብዳል ነብስህን በገነት ያኑረው ይህንን በሰማው ቁጥር አለቅሳለው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😮😭😭😭😭😭

  • @neamindebesay4132
    @neamindebesay4132 7 ปีที่แล้ว +15

    I am from Eri I love your music temert desta more than all

  • @tesfadelina1834
    @tesfadelina1834 6 ปีที่แล้ว

    ያማል ያማል ያንተ ህልፈት ታምየ ብዙ ልትሰራ በምትችልበት ሰአት እንደወጣህ ቀረህ: ከነደዚህ ይሰውረን ታምየ:
    ነብስህን በገነት ያኑር ወንድሜ: ስራዎችህ ዘመን ተሻጋሪዎች ናቸውና ባለነውም መጪው ትውልድም ውስጥ ታትመሃል።።።።።።

  • @Habeshastiktokvideos
    @Habeshastiktokvideos 6 หลายเดือนก่อน +5

    Im in 10th grade now but I wanna back to this comment when am 12 after a year❤see u after a year

    • @haimytube2910
      @haimytube2910 5 หลายเดือนก่อน

      ያድርሰን😢

  • @user-jn1zm7xi7g
    @user-jn1zm7xi7g 6 ปีที่แล้ว +1

    ታሜእውነትዘፈኑችህ የልብንትረታ የሚያወቁናቸው ሁሌም ይህንዘፈንህስሰማ ወደሀገረቤት የምገባበትንቀንተስፋአደረጋለውታሜ አመሰግናለው

  • @sosinaendalamaw8282
    @sosinaendalamaw8282 2 ปีที่แล้ว +3

    ታሜ መቼም ልረሳህ አልችልም ነፍስህን በገነት ያኑርልኝ

  • @Yordi-A
    @Yordi-A 3 หลายเดือนก่อน +2

    Ehe zefen lene new yezefenew 😔🥺💔thanks tamiye

  • @ttopfivess
    @ttopfivess 3 ปีที่แล้ว +3

    I just can say that u are still alive for me💛

  • @dreamviewer654
    @dreamviewer654 6 ปีที่แล้ว +1

    ታምዬ ማመን ሁሉ ነው ያቃተኝ ነብስህን በገነት ያኑረው

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 6 ปีที่แล้ว +12

    ወይ ታሜ በቃ ህይወት እዲህ አጭር ናት ገና እኮ ወጣት ነዉ. ያማል 💔💔

  • @ልሂድበቃ
    @ልሂድበቃ 6 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እኔም በቃ አንተ የለለህበትን ዘፈኖችህን ምን ሊያምር አንተ የሌለህበት ለለማዳመጥ አልቻልኩም ይቅር ይቅር በቃ ታሜ ጨከንክብን ድንገት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ffggerrr3745
      @ffggerrr3745 5 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭uuuuuuuuuuufffffffff..musq....tamarat

  • @godisthekingofkings880
    @godisthekingofkings880 7 ปีที่แล้ว +7

    አሪፍ ስራ ነው ታሜ የምወዳትን እናቴን ማጣቴ ትዝ ይለኛል በዚህ ሙዚቃ

  • @mishelwilliam931
    @mishelwilliam931 ปีที่แล้ว +3

    When i listen to this Music i miss my aunt she lives in America and she love this song

  • @alimusa9350
    @alimusa9350 7 ปีที่แล้ว +29

    ታሜ የሚገርም ድምፅ ብቻ እኔም ሰፈሬን ማየው አይመስለኝም በቃ ይቅር ይቅር ይቅር ነካካኝ ቁስሌን

    • @ethiopiaethio9607
      @ethiopiaethio9607 6 ปีที่แล้ว

      Ali Musa enem kusil alebign alayewim....bicha zim new

  • @belayhirpo1760
    @belayhirpo1760 5 ปีที่แล้ว +3

    when i listen this song, Hawassa love come to my mind ....RIP Teme

  • @deehadam3212
    @deehadam3212 6 ปีที่แล้ว +5

    Tamrat is a legend who sings in between hearts and souls ...

  • @abdideck2328
    @abdideck2328 3 ปีที่แล้ว +2

    xasuus hore yaa ila dhagaysana 2021 ciiyaalki hore una fahmaya malaha shareemoyimka gali jiray waxa la odhan jiray ku si sug ficiin no gali waxa ka mid ahayd heestan 🇸🇴🇸🇴🇪🇹❤

  • @meleshadgu3230
    @meleshadgu3230 5 ปีที่แล้ว +3

    I am from Eritrea and he is my favourite artist!

  • @meakdezasheneef8954
    @meakdezasheneef8954 6 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ ለዝች አጭር እድሜ ስንቱን እናስባለን ታሜ እኔ ማመን አቃተኝ ሞት አድስ ነው የመስለኝ ነፍስህን ይማረው

  • @semharghebreslassie3542
    @semharghebreslassie3542 6 ปีที่แล้ว +4

    We will always love you legend. Miss you already.

  • @fikirtetizazu1120
    @fikirtetizazu1120 6 ปีที่แล้ว +1

    ታምዬ ነፍስህን ይማረው አፈሩን ገለባ ያርግልህ እኔ ባንተ ሞት ተቃጠልኩ አዘንኩ። ኡፍ ኡፍ መርሳት አልቻልኩም

  • @mishelwilliam931
    @mishelwilliam931 ปีที่แล้ว +3

    I'm ur fan who cry when u listen to this song

  • @robielmahary5948
    @robielmahary5948 5 ปีที่แล้ว

    l'm from ኣፍሪቃ ኣፍሪቃ ብጣዕሚ እየ ዘፍቅረኩም ንስኹም ከ ንዓይ

  • @ali-tc1mz
    @ali-tc1mz 6 ปีที่แล้ว +6

    ታሜ ዛረም አልረሳሁህህህ
    ግን ለምድነዉ ሀልግዜ እዳደሥ ነዉ የሚሆንብኘ ዉይይይይይይ

  • @omanphone5355
    @omanphone5355 6 ปีที่แล้ว +13

    ታሜ ልቤ አመመኝ አልቅሸም አልወጣልኝ ነፍስ ይማር

  • @yordanos211
    @yordanos211 6 ปีที่แล้ว +3

    We missed you already Tameye Rest In Peace 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @meronhabeshawit2461
      @meronhabeshawit2461 2 ปีที่แล้ว

      We miss you tamye 😭😭😭 he is my king ever!!👑💓

  • @Love-rh1by
    @Love-rh1by 6 ปีที่แล้ว +1

    ታምዬ ምን አባቴ ላርግህ የኔ ፀባየ ሰናይ ነብስክን ይማርው በለቅሶ ደከምኩ

  • @tesfadelina1834
    @tesfadelina1834 6 ปีที่แล้ว +3

    ታሜ ነብስህን በገነት ያኑር: ዘፈኖችህን አስመራ ከጔደኞቼ ጋር በፍቅር እንሰመው ነበር: አሁን ሁላችንም ተበተንን እግር ወዳመራን: ገሚሶቹም አንተን ቀድመው ይችን አለም ተሰናበቱዋት አንተም ተቀላቀልካቸው ሁላቹንም በገነት ያኑር: ትውስታው ግን ባለነው በውስጣችን አለ።

  • @YafietDawit
    @YafietDawit 7 หลายเดือนก่อน +1

    Still from best songs of amharic 27/3/2024

  • @tsionmilion2731
    @tsionmilion2731 8 ปีที่แล้ว +4

    wow love it 😍😙😙

  • @እማእወድሻለሁስደቴላችዉነ
    @እማእወድሻለሁስደቴላችዉነ 6 ปีที่แล้ว

    ተሙ መሞትህ ለኔ ህልም ነው እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑራት

  • @kidisttesfay7618
    @kidisttesfay7618 2 ปีที่แล้ว +3

    Legend!!

  • @AhmedHassan-m1m
    @AhmedHassan-m1m 3 วันที่ผ่านมา

    The best and my favorite singer Tamra Desta

  • @hamzelio3179
    @hamzelio3179 2 ปีที่แล้ว +5

    King of love 💘❤♥

  • @hiwotsheferaw2340
    @hiwotsheferaw2340 8 ปีที่แล้ว +16

    OMG ይቺ ዘፈን ወደ ኃላ የመለሰኝ ውስጤን በጠበጥከው! እንዴት ነው የማየው ያንን ሰፈር ግን ባይኔ?

    • @f.hh.f2851
      @f.hh.f2851 6 ปีที่แล้ว

      @Hiwot sheferaw
      Same here!

    • @ethiopiaethio9607
      @ethiopiaethio9607 6 ปีที่แล้ว

      Hiwot sheferaw Ali Musa enem kusil alebign alayewim....

    • @Mona-wm5yi
      @Mona-wm5yi 6 ปีที่แล้ว

      Hiwot sheferaw

    • @aliissa7547
      @aliissa7547 6 ปีที่แล้ว

      Mona ነፍሰ ይማር hayii

    • @dhsjfdjdjfjg9477
      @dhsjfdjdjfjg9477 6 ปีที่แล้ว

      Hiwot sheferaw restarts

  • @ErmiasNegash-q8l
    @ErmiasNegash-q8l ปีที่แล้ว +1

    It's my feeling😮 thanks tame

  • @workyeyemariyamelij3122
    @workyeyemariyamelij3122 7 ปีที่แล้ว +58

    ይቅር ይቅር እንኳን ሌላው አንችም ቀርተሻል እፍፍፍፍፍፍ የማይጠገብ ሙዝቃ

    • @leyamaziad4417
      @leyamaziad4417 7 ปีที่แล้ว +1

      Workye yemariyame Kikikik

    • @sounasouna7077
      @sounasouna7077 7 ปีที่แล้ว

      Workye yemariyame lij 6thfE66th fey 5 to

    • @sofiethiopia8189
      @sofiethiopia8189 7 ปีที่แล้ว

      Workye yemariyame lij ወርቂ የኔ ቆንጆ ሄደሽብኝ ናፍቀሽኛል ብታይ

    • @gjhggfikirtemaryamalehegn3315
      @gjhggfikirtemaryamalehegn3315 7 ปีที่แล้ว

      +souna souna ፍቅርተ ነኝ ከባህርዳር ወይኔ ሙቼ ነው ሙዚቃህ ፡ አንተንም የምወድህ

    • @padilakamal6818
      @padilakamal6818 6 ปีที่แล้ว

      Workye yemariyame lij vcniy

  • @tinbetethiopia5470
    @tinbetethiopia5470 6 ปีที่แล้ว +1

    እሥኪ ይረፍበት። እባካችሁ እኛንም ውትረብሹን ታምዩ መቸም አርሳህም። የኔ ድምፀ መልካም

  • @ራዉዲወሎየ
    @ራዉዲወሎየ 7 ปีที่แล้ว +19

    ሀሀሀሀ እኔ እግሬን ቢያሥሩኝ አልቆምም እደዉ እዛዉ እሠፈሩ ቤቴን ሠርቸ እኖራለሁ

  • @daadilofficial5064
    @daadilofficial5064 6 ปีที่แล้ว +1

    I'm from somalia ilove tamirat😪😪

  • @habeshaqueenrihannamyidol4911
    @habeshaqueenrihannamyidol4911 6 ปีที่แล้ว +34

    2018?

    • @adeyabeba7729
      @adeyabeba7729 6 ปีที่แล้ว

      Habesha queen rihanna my idol R.I.P

    • @leelookush3802
      @leelookush3802 6 ปีที่แล้ว

      Habesha queen rihanna my idol .

    • @ethiopiaethio9607
      @ethiopiaethio9607 6 ปีที่แล้ว

      2018 mote😭😭😭😭😭😭R.I.P.

    • @ethiopiaethio9607
      @ethiopiaethio9607 6 ปีที่แล้ว

      2018 mote 😭😭😭😭😭R.I.P.

    • @humhum3511
      @humhum3511 6 ปีที่แล้ว

      RIP

  • @abimesi156
    @abimesi156 6 ปีที่แล้ว

    ሁሌ የምሰማው የማልጠግበው ዘፈን rip

  • @zenebumamo4803
    @zenebumamo4803 7 ปีที่แล้ว +9

    ውሰጤ.. .ነህህህህህ ታሜ.ላገኝህ እፈልጋለሁ

    • @zadyeguragifekir2685
      @zadyeguragifekir2685 6 ปีที่แล้ว +1

      Zenebu Mamo 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @amaamm6604
      @amaamm6604 6 ปีที่แล้ว +1

      Zenebu Mamo ልታገኝው ሞተ እኮ

    • @alfiamuste9467
      @alfiamuste9467 6 ปีที่แล้ว

      Zenebu Mamo lt

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 6 ปีที่แล้ว

    አንተን መስማት ሁለም አይሰለቸኝም ታሜ ምርጥ ሰው አጣን ውይይይይይ ሁለም እባይ ይፈሳል 😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍ ነፍስህን ይማረው የኔ መልካም 😢😢😢

  • @duneyaaduney584
    @duneyaaduney584 8 ปีที่แล้ว +6

    ታሜ ውብ

  • @ሳራነኝካለውበት
    @ሳራነኝካለውበት 6 ปีที่แล้ว

    😢😢በጣም ነው ምወደው በጣም

  • @biskutnegash5790
    @biskutnegash5790 6 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ቀኑን ሙሉ ሳስታውስክ ዋልኩ
    ታሜ የኔ ወንድም ሁሌም በውስጤ ትኖራለክ እግዚአብሔር ነብስክን ይማረው

  • @winykh4188
    @winykh4188 2 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭ታሜ ነብሰኻ ብሰላም ትዓረፍ

  • @ፍቅርየወግዲልጅነኝ
    @ፍቅርየወግዲልጅነኝ 6 ปีที่แล้ว +2

    ታምየ ሁሌም አስታውስሀለሁ አይይይይይ ነብስህ በገነት ያኑርልን

  • @amaamm6604
    @amaamm6604 6 ปีที่แล้ว

    ታሜ።ሁሌም እወድህ አለሁ።።ነብስህን በገነት ያኑርህ

  • @danatsador
    @danatsador 8 หลายเดือนก่อน +2

    tame king of amharic❤❤❤❤

  • @merydemqe6042
    @merydemqe6042 6 ปีที่แล้ว

    እኔን ታምዬ እኔ አፈር ልሁንልህ አንጀቴ ታምዬ ዘፈኖችህን በፍቅር ልብ ነበር የማዳምጠዉ አሁን ግን በተሠበረ ልብ በሀዘን በለቅሶ ሆነ ቸሩ መዳኒያለም ነፍስህን ይማርልን

  • @ሄልዳናአማኑኤል
    @ሄልዳናአማኑኤል 6 ปีที่แล้ว

    ufffff በዚህ ዘፈንህ ቡዙ ትዝታ አለኝ ታሜ ምን እንደ ምል አላቅም ወይ ዘንድሮ እኔ በስንቱ ላልቅስ

  • @ibrahimalahmed4154
    @ibrahimalahmed4154 7 ปีที่แล้ว +15

    ተውኝ የተዳፈነውን ቁስሌን ምን ልሁን ኡፍፍፍፍ ተረበሽ ልቤ ፍቅር ምሉት መርዝ ነገር

  • @emiemiemiemi7429
    @emiemiemiemi7429 6 ปีที่แล้ว

    ከኔ ህይወት የምመሳሰል ሙዝቃ በጣም ይገርማል ከፍቅርኛዬ እንደተለየው ለ2 አመት ያህል የስልከ ጥረ ነበር እናም ሁለም የምያዳምጠው እሱን ብቻ ነበር። ኡፍፍፍፍፍፍ ግን መቸ ነው ሰው ከምወደው ጋር የምዘልቀው?

  • @kiya-pw1ye
    @kiya-pw1ye 9 หลายเดือนก่อน +1

    That village always on my f**king mind how can i forget huuuu😢😢😢

  • @እናቴለኔልዩነሽ
    @እናቴለኔልዩነሽ 6 ปีที่แล้ว

    ታሜ ዘፈኖችህ ውስጤ ነው ግን አዲስ የለም እዴ ?

  • @kidihabtie7711
    @kidihabtie7711 7 ปีที่แล้ว +1

    missing a good time and good memories my......

  • @serkalemkidane5726
    @serkalemkidane5726 7 ปีที่แล้ว +2

    thank you tame for this wonderful music

    • @bayesiessa1027
      @bayesiessa1027 7 ปีที่แล้ว

      Serkalem Kidane Amen Amen Amen💚💛❤💋❤👍💖💖💓💓👏👏👏👏

  • @iqroabdi8156
    @iqroabdi8156 7 หลายเดือนก่อน +1

    Iam from 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 somalia I like listening ethopian songs but I don't understand the meaning of song

  • @ayobaanore185
    @ayobaanore185 2 ปีที่แล้ว +1

    You didn't daie I'm still waiting for your songs 😭😭😭😭😭😘😘😘