"በተፈጥሮዬ ሰውን አለመውደድ አልችልም አልተፈቀደልኝም" - አበርክቶት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2023 Arts Tv World

ความคิดเห็น • 35

  • @bikilaregassa5773
    @bikilaregassa5773 10 หลายเดือนก่อน +3

    Tigist is a mother of the generation. May God bless you abundantly.
    I also appreciate Arts TV for bringing this vision on board!

  • @sileshigetachew9457
    @sileshigetachew9457 10 หลายเดือนก่อน +2

    አንቺ ልበ ቅን ሴት ፣ የክርስቶስ ተከታይነትሽን በተግባር የሞታሳይ እጅግ ትሁት ፣ ደግ ፣ በጣም እሩሩ እና ድንቅ እናት ነሽ ከአዘኑት ጋር አዝነሽ ፣ የተጎድትን ሁነሽ የምታሳልፊ ድንቅ እህቴ ነሽ አንቺን ስለወኩሽ በጣም እድለኛ ነኝ ጌታ የበለጠ ያበርታሽ በበረከቱ ይጎብኝሽ ለብዙዎች እናት የሞትሆኝበት በረከት ይለቆቅልሽ

    • @tigistdegfe8726
      @tigistdegfe8726 10 หลายเดือนก่อน

      አሜንንንንን የኔ መልካም

  • @dr.reactor3663
    @dr.reactor3663 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጂን በመልካም ስራዋ በቅርበት ነው የማውቃት : እሷ የጎዳና ተዳዳሪዎች ብቻ ሳትሆን የሁላችንም እናት ነች!!! ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካት!! Arts tv ደግሞ የርሷን መልካም ሥራ ዓለም እንዲያየው ስላደረጋቺሁ ከልብ እናመሰግናለን!!! በርቱ

  • @tiztawerku
    @tiztawerku 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናት በርቺልን

  • @tigistdegfe8726
    @tigistdegfe8726 10 หลายเดือนก่อน +2

    የአርትስ ቲቪ ፕሮግራም አዘጋጆችና የቲሌቪዥን ጣቢያ ሰራተኞችን በሙሉ ከድሆች ጋር ቆማችኋልና ፈጣሪ ይክፈላችሁ።እንዲሁም እኔን በተለያዩ ነነሮች የምታበረቱኝ ከጎኔ የቆማችሁ ለወደፊቱም ቃል የገባችሁልኝ በሙሉ ልጆቼን ከወደቁበት በማንሳት ለተሻለ ክብር በጋራ እንደምናበቃቸዉ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ።እጅግ አመሰግናለሁ ወዳጅቼ።

  • @EyuelGashu-du9tz
    @EyuelGashu-du9tz 10 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ ቸግና የብዙዎች እናት ፈጣሪ አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ። ህልምሽ እውን እንዲሆን ከልብ እመኝልሻለው።እ/ር ይርዳሽ

    • @tigistdegfe8726
      @tigistdegfe8726 10 หลายเดือนก่อน

      አሜንንንን ሁሌም ልጆቼን በመርዳት ላደረክልኝ የገንዘብ ድጋፍ አምላኬ ይባርክህ የኔ ደግ።

  • @raheltsegaye4445
    @raheltsegaye4445 9 หลายเดือนก่อน +1

    ትጂ እግዚአብሔር ይባርክሽ ቃል የለኝም በምድር የዘራሽውን ጌታ በሰማይ ይክፈልሽ ❤😭❤😭❤

  • @tamiratderege366
    @tamiratderege366 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጅዬ እንዳንቺ አይነት ደጋግ እናት ያብዛልን በጣም ነዉ የማከብርሽ እግዚአበሔር ካንቺ ጋር ይሁን❤❤❤

    • @tigistdegfe8726
      @tigistdegfe8726 10 หลายเดือนก่อน

      ታምዬ እነዚህን ልጆች በመርዳት ግንባር ቀደምትነትህን በቃላት አልገልፀዉም።

  • @AsterGetachew-p5v
    @AsterGetachew-p5v 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ድንቅ እህት የልብሽን መሻት ጌታ ይሙላልሽ ጀግና ነሽ።

    • @tigistdegfe8726
      @tigistdegfe8726 10 หลายเดือนก่อน

      አሜንንንንንንን

  • @akliluworkie5067
    @akliluworkie5067 10 หลายเดือนก่อน +1

    አንች ኢትዮጵያዊ እናት ነሽ በርችልን

  • @EmatiEmatiadd
    @EmatiEmatiadd 6 หลายเดือนก่อน +1

    እማማ ቲጂ እግዚሐብሔር እድሜ እና ጤና ያደልልን❤❤❤ ብረቺል

  • @Joshua123hp
    @Joshua123hp 10 หลายเดือนก่อน +2

    መልካም ሴት ❤

    • @tigistdegfe8726
      @tigistdegfe8726 10 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @rasjas6542
    @rasjas6542 10 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ሴት ነሽ

    • @tigistdegfe8726
      @tigistdegfe8726 10 หลายเดือนก่อน

      ክብር ይስጥልኝ

  • @fekadumekonnen7377
    @fekadumekonnen7377 10 หลายเดือนก่อน +1

    TG, I'm proud of you! Great respect Sis🙏🙏🙏

  • @mesfinshamebo5543
    @mesfinshamebo5543 10 หลายเดือนก่อน +1

    dear sister Tg you are blessed egziyabiher amlak abzito yebarekesh

  • @ሔመን
    @ሔመን 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ ትጂየ ለኔ አንች እንቁ ነሽ አንበሳየ💪💪💪አይዞሽ ከጎንሽ ነኝ😘😘💋💋💋💋

  • @lemlemdeboch2200
    @lemlemdeboch2200 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጂዬ የኔ መልካም ሴት ፣የኔ ቅን ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ! እንደሚሳካ ደግሞ ተስፋ አለኝ!

    • @tigistdegfe8726
      @tigistdegfe8726 10 หลายเดือนก่อน

      አሜንንን ክበሪልኝ እህቴ

  • @Marta112-qv6hn
    @Marta112-qv6hn 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ንግስት የምወድሽ እማይዬ የልቤ ❤❤❤❤እማይዬ 😢😢😢😢 የኔ መልካም እናት የኔ እርግብ❤❤❤❤❤እወድሻለሁ የልቤ ብርሃን

  • @የ60የ70እናየ8ሙዚቃዎች
    @የ60የ70እናየ8ሙዚቃዎች 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጂ እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @tigistdegfe8726
      @tigistdegfe8726 10 หลายเดือนก่อน

      አሜንንንንንንን

  • @abexdagnachew1901
    @abexdagnachew1901 6 หลายเดือนก่อน

    I’m proud of you 👍 May God bless you all.

  • @HassetMaya
    @HassetMaya 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ema enate

  • @HirutLukas
    @HirutLukas 10 หลายเดือนก่อน +1

    T.G helmsh yeskal fetar abzto yebrkshi

  • @eyasugeleto
    @eyasugeleto 10 หลายเดือนก่อน +1

    anchi malet lyu kesetoch leyet yale amelekaket yalesh lj nesh

    • @tigistdegfe8726
      @tigistdegfe8726 10 หลายเดือนก่อน

      ከልቤ አመሰግናለሁ