ማህበራዊ ኃላፊነትታችንን እንዴት እንወጣ? | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • ማህበረሰብን መጥቀም እራስን መጥቀም ነው። እያንዳንዱ ሰው የሚኖርበትን ማህበረሰብ ማገልገል ይጠበቅበታል።
    ይህ ደግሞ በማገልገል ውስጥ ሌላ መገልገል በመኖሩ ማህብረሰብ ያለውን የመከባበር እና የመረዳዳት እሴት ይዞ እንዲጓዝ ያደርገዋል።
    በማሕበራዊ መገናኛዎቻችን መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ
    👉 ፌስቡክ: / hagerietv
    👉 ትዊተር: / hageriet
    👉 ኢንስታግራም: / hagerie_television
    👉 ቴሌግራም: www.t.me/Hager...
    👉 ዩቲዩብ: / hagerietv
    👉 ዌብሲይት: www.hagerie.tv

ความคิดเห็น • 9

  • @meronwoubshet
    @meronwoubshet 15 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @Haregi849
    @Haregi849 15 วันที่ผ่านมา +2

    እጂግ አስፈላጊ እና ግዜውን የጠበቀ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን በጣም ነው የምወዳችሁ❤ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
    እኔ በግሌ እራሴን ታዝቤዋለሁ ማህበራዊ ግዴታዬን አልተወጣሁም

  • @AsefaChekol-ce3es
    @AsefaChekol-ce3es 15 วันที่ผ่านมา +1

    Great discussion, In each governmental office we know what we are doing???? Change of mind to serve is important

  • @Zi12197
    @Zi12197 15 วันที่ผ่านมา +1

    ጥሩ ግንዛቤ ሰጥቶኛል ።
    አመሰግናለው 🙏

  • @shegak5217
    @shegak5217 6 วันที่ผ่านมา

    በጣም አስተማሪ የሆኑ ነገሮችን ስለምታነሱ አመሰግናለሁ ።

  • @emu3288
    @emu3288 14 วันที่ผ่านมา

    ጥያቄ ሲኖረን ግን እንዴት ነው መጠየቅ የምንችለው?? የሚመለሱት ጥያቄዎች የcomment መስጫው ላይ አላያቸውም። እኔ ግን መምህር አድማስን መጠየቅ የምፈልገው ጥያቄ አለኝ። እንዴት ነው ጥያቄ መላክ የምችለው?

  • @AlelignMulatu
    @AlelignMulatu 14 วันที่ผ่านมา

    ገናን ከናብሊስ ጋር የተባለው አይወጣም እንዴ

    • @cassiopeia4672
      @cassiopeia4672 12 วันที่ผ่านมา

      አለ እኮ

    • @shimelesgebeyehu8581
      @shimelesgebeyehu8581 11 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/sDFjTVB_zMY/w-d-xo.htmlsi=HCQAecKReUwZw8KB