Wow. Thank you Miki. I never heard anyone speak about Elias this way. I appreciate your honesty and at the same time how respectful you were. Thank you!
This is a golden era for having full picture about our influencers in terms of their documentation for future historians and researchers to have better input and evidence. And dejaf is playing it’s own role very well 🫡
The only podcast by which I can rember the final pause of the previous episode. Hat off for your dedication and great work mate! I want you to be our Joe Rogan.
Dave it was awesome awesome !!!!!! yanin yemebrat qotari gin andi belen eyita yiserqal qonjo studiyohin eyitawun yabelshibikal. But MIki's podast is one-of-a-kind.
The show worthy of anybody's time and love,,,,,,,,Thank God you started it Dave Mikiye I just wanted to say thank God I was able to hear you and for being you.
ከሳ ያሉ😂😂😂😂😂19:53 i see the other side of elias many people try to deny thank you mikey for sharing and for support him when he needed your help.we need to learn from his mistakes too i love elias he is musical genius.Am a musician b/ce him. Amazing podcast Dejaf keep it Going dave😊
he has no right or the moral obligations to say those things about him. the guy is dead, he should respect that, elias has a living family. its not fair for them. if anyone has the right to talk about him....are his family. SELAM
@ sorry my brother I don’t think elias is dead he still lives with us spritually but he was human so its history.history has always two sides its good to know both sides and miki was so respectful and so genuine when he talked about him also he was careful too to not judge him.Elias will live as long as we are alive there are so many musicians who really respect and want to follow his path musically
I appreciate your program. You research thoroughly before interviewing guests and challenge them until you get the answers. By the way, please bring back the blue "Mankorkoria" as it adds energy to the show. Keep up the good work! Thank you!
ለምን እንዲህ ለማለት ደፈርክ:: በመጀመሪያ ያው ሚካኤል እንደገለፀው አንድን ስራ ከሰዎች ጋር ስንሰራ በግልፅነት በውልና ሀላፊነትን እና ግዴታን በግልፅ በሚያሳይ መንገድ ስለማይደረግ ሰዎች መጨረሻ ላይ they took advantage on him, b/c of that he expressed his disappointment . That’s all. Please don’t judge ppl without having a valid reason.
I have great respect for Michael. but to hear you talk about the way you did about Dereje and Elias is sad. There is a saying "don't speak ill of the dead".
Wow. Thank you Miki. I never heard anyone speak about Elias this way. I appreciate your honesty and at the same time how respectful you were. Thank you!
ዴቫ ሚኪን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ሚኪ ከዚም በላይ ግዜ ኖሮክ ብታወራው በጣም ነበር ደስ ሚለኝ ቢያወራ ማይጠገብ ሰው ነው እንደ ጥኡም ዜማዎቹ።ሚኪ ኩል ለኔ ሁሌም አንደኛ ነክ ከ አንተጎዳና እስከ አንድ ቃል ለሰጠከን ጥኡም ዜማዎች ምስጋናዬ ይድረስክ🙏🙏🙏 የኔ ሁሌም ምኞት አንተ መድረክ ላይ ስታዜም ማየት ነው እንደሚሳካም አምናለሁ።❤❤❤
ከምታቀርባቸው ሰዎች እስከ ምታነሳቸው ሀሳቦች ስምር ያለ podcast
Thank you Dawit
እንዴት አይነት ድንቅ ለዛ ያለው ጨዎታ ነው !ክበሩልኝ!ሚኪ 1#ኛ
ቴዲ አፍሮ ደጃፍ ጋር መጥቶ ያማረ ቆይታ እንደሚኖራችሁ ተስፋ አደርጋለው
I don't think so
pls don"t invite Tewodros Kassahun and Ephrem this ppl they don"t know how talk in public.
me too
እጅግ በጣም ደስ ይል ነበር ቆይታችሁ! ሁለት አንደበተ ርቱዕ! ሚኪ አስተዋይና ጥልቅ እውቀት ያለህ ሰው ነህ እግዜር ይጠብቅህ ባለህበት!
ሚኪ መናገር ያልፈለጋቸው ብዙ ነገሮች ነበሩ ። ተረድተህ ስላለፍከው አመሰግናለሁ ዴቭ❤
Mickey is a very commercial artist . Just for that reason I don't like him the way I do . I think you got it all by now. Work on your personality.
@GetuaderaGETU እሺ 😊
@GetuaderaGETU You just don't want to see when someone is successful. If he was poor and unhappy, you would write only good things.
@@fasicazewdie4046 👍🏽👍🏽👍🏽
This Man is living his life to the fullest
በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው በትዝታ ወደ ኋላ እየተመለስኩ ጊዜና ቦታዎችን ስስል ነበር።
ከinterview ይልቅ ደስ የሚል የወዳጆች ጨዋታ ነው. ተመስጨ ነው ያዳመጥኳችሁ
በእውቀት ና በማሰተዋል የተሞላ : ትህትና ና ለዛ ያለው ወግ ስላካፈላችሁን በእውነት እናመሰግናለን ተባረኩ።
This is a golden era for having full picture about our influencers in terms of their documentation for future historians and researchers to have better input and evidence. And dejaf is playing it’s own role very well 🫡
ዳዊት ሁሌም ደስ የሚል የወዳጅ ጭውውት ስለምታቀርብልን አመሰግናለሁ። ሚኪ አንተን በተመለከተ ስሜቴ ጎሾብህ የነበረን አንድ ጉዳይ በዚህ ቆይታ ዘግቼ እንዳልፈውና ጥበብህን ብቻ ወደማድነቅ እንድመለስ አንርገኸኛል። Restored!
ዳዊትን ወግ በጣም ነው የምትችለው
ጥራት ያለው አዝናኝ ደስ የሚል ኢንተርቪው ጋዜጠኛ እንደዚህ ተዘጋጅቶ ኢንተርቪው ሲያደርግ እንዴት ደስ ይላል. በርታ ወንድሜ እኔ የዘወትር ተከታታይ ሆኛለሁ
As always ................. the best podcast in the country
እናመስግናለን ደጃፍ!! የሚካኤል በላይነህ ጨዋነት መረጋጋት ከለዛው ጋር እንዳለ ነው ሚኪን የማቀው ገና ወጣት እያለ ነበር . አክባሪህ ነኝ🎉🎉
I’m happy to see you dear Miki‼️
Thank you dave!
Michael Belayneh the great 🦁 very happy about your positive outlook about the king Teddy Afro 🦁
ምናለ እኩያ ሆነን ይሄን ጊዜያቹን በተጋራው ኖሮ 😍😍😍 ሚኪ እናመሰግናለን 🙏🏾
This is also my wish 😂
አሪፍ podcast ያው ዳዊትም ጥሩ ጠያቂ ጨዋታም ስለምታውቅ አሪፍ ነበር። ሚገርመው ግን 2ቱንም ክፍል ደስ ብሎኝ በጉጉት ነበር ያየሁት፤ በሚካኤል በላይነህ አድናቂ ነኝ actually አለማድነቅ እራሱ ሙዚቃ አለማወቅ ነው definitely ግን በተለያዩ የሶሻል ሚዲያ post የነበሩኝን ነገሮች ቀርፎልኛል ስለ ሚኪ ያሉትን -ve ወሬዎች። በተረፈ ሚኪ ያው ጥንቅቅ ያለ ሰው ነው። ከሱ ብዙ እንጠብቃለን እባካቹ እሄ የነ ቴዲ፤ ጎሳዬን trained አስቁሙልን ሙዚቃ መስራት ማውጣት አለባቹ 10አመት መጠበቅ የለብንም loyal አድማጭ አላቹ፤ ብዙ ከፍለው ያለቅጂ ሚያዩዋቹ። እነጋሽ ጥላሁንን እዮዋቸው የተሻለ ግዜ ላይ ነው ያላችሁት እነሱ ብዙ ሳያገኙ ብዙ አበርክተዋል። ብዙ መስራት እየቻላቹ we know የነበሩትን ችግር እሁን ግን ትንሽ የተሻለ ስለሆነ at least እናንተ በሙዚቃው አስደስቱን ባካቹ በሌላው ነገር እንኳን ብንከፋ ሙዚቃ ህይወት ያክማል እና እባካቹ። ሚኪ ካሳለፈው ነገር ብዙ ጠንቃቃ ነው ጥንቃቄህን አደንቃለው ግን እባክህ በሙሉ አቅምህ ስራልን ሙዚቃ ከዚህ ቡሃላ። ኢትዮጵያ ካንተ ብዙ ትጠብቃለች። ከአዲሱ አልበምህ "ውስጠ ወይራ" ሚገርም ስራ ነው በጣም ነው የወደድኩት በ፩ኛ ደረጃ። በተረፈ እግዚአብሄር ይባርክህ በርታ seriously ቃልህን ጠብቅ ቶሎ አውጣ ሙዚቃዎቹን። 10አመት እጅህ ላይ ሙዚቃ ቆይቶ ስታወጣው ከ10አመት ቡሃላም እንደ አዲስ ሚሰማልህ አቅምህን እወቅ ባክህ። ወስጠ ወይራ ማለት ያ ነው እያደር እንደ ወይን ሚጣፍጥ ይላል እናም በርታ።
ዳዊት አበጋዝ ሽወታን አቅርበው ባክህን ብዙ መጠየቅ አለብህ በሂወት ያለ የኢትዮጵያ ቅርስ ነው please.
ሚኪየ ተለያይታቹ እንደነበር አላቅም ነበር ኤልያስ ጋ ለካ ትልቅ ፍቅር አለህ እስካሁን በጣም በጣም ትልቅ ሰው ነህ ሚኪየ 🙏
ያለፈው ሳምንት አትዘባርቅ ያልኩህ ለዚህ ነበር
Davo,, አንዳንድ የቪዲዮ ማስረጃዎችን በ editing ቢጨመሩና የበለጠ ለምታደርጉት ጨዋታ የተሻለ መረዳት እንዲኖረን ያደርጋል ብዬ አምናለሁ ። በተረፈ እንከን የማይወጣልህ ምርጥ ፖድካስተር ነህ ፣ ።
The only podcast by which I can rember the final pause of the previous episode. Hat off for your dedication and great work mate! I want you to be our Joe Rogan.
again. i don't know any one from ethiopia music industry with such highest philosophical caliber. thank you both .
Dave & Mike, Thank You For Your Service. Had A Lot of Lessons & Funs. Good job.
በእናትህ ሌላም ሙያ ላይ ያሉ ጠቃሚ ሰው ጋብዝልን እንደሁኑ እናመሰግናለን ጆሯችንን ስላዳናችሁት
ድንቅ ቆይታ ነበር። ሚኪም "የኔስ ባህሪ እንዴት ነው?" ብለህ ወደራስህም ተመልከት፤ ለወደፊቱ ይጠቅምሃል።
አሪፍ፤ ድምፃዊ ነህ።
Thank you for the respetful and truthful testimony about eleas. Rest in peace Ela !
ስንዱ የሆነ ጠያቂ' ስንዱ የሆነ መላሽ!! ዉብና ረጋ ያለ ፣ ከዕውቀት ጋር የተዳወረ ውይይት!! ሁሌም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው' ደጃፍ!! ጠፋ ስትልብን ሰግተን ነበር፣ በመምጣትህ ደስተኛ ከሆኑት ውስጥ አንዱ ነኝ። እንደምገምተው ሙዚክ ቪድዮ ጠበብተኛ ሳትሆን አትቀርም፣ ባለማወቄ ይቅርታ!! እኔ' 36 ሆነኝ ከሀገር ከወጣሁ ስለዚህ በቅርበት ስለአላወቅኽሁ ነው። ሚካኤል! ርግባዊና ርግት ያለ ድምፅ ያለው የምወደው ዘፋኝ ነው።🙏
best pod cast after the interview i learned about Michael a lot he so smart wish him the best.
Thank you for all the wonderful memories you have shared with us!!!!
ባትጣሉ ስንቱን ታምር ትሰሩት ነበር ግን 🤔 በጣም ነበር ማች ያደረጋችሁት ግን የሰራችሁት አንዱ album ብቻ በቂ ነው አሁንም ነገም እማያረጅ ድንቅ album ዛሬ ስለ ኤልያስ ድንቅ ነገር ነበር የተናገርከው ይቅር በለን ሚኪየ🙏🙏🙏
ዘላባጅ!
It was a very interesting conversation, miky i really love your new music video,አንድ ቃል and the album is perfect እንደበፊቶቹ።
miki goregna tibaram neber mimesilegni.....arif sewi endehone zare teredchalewi...thanks for sharing ur experience truthfully .
ሚኪ ግን ያልተባነነብህ ምርጥ ኮሜዲ ነህ ....ደሞ ቢዝነስ እንዳታደርገው!!!። ባይሆን ቀጣዩን ቢዝነስ ፓለቲካ ብታደርገው fail አታደርግም። ምክንያቱም ፖለቲካ against people ስለሆነ...😂.የኔ ፀይም....የኔ ብዙ ገፅ ......በሁለት ክፍል አንብቤ ጨረስኩህ።tanks dejaf
My favorite singer Michael Belaynehi🥰 I pray one day I will see you singing to God🙏🙏🙏
በጣም ምርጥ ቆይታ ነው።
ዳዊት ድንቅ አቀራረብ ተመስጬ የሰማሁት ቃለ መጠይቅ በርታልኝ
Dave it was awesome awesome !!!!!! yanin yemebrat qotari gin andi belen eyita yiserqal qonjo studiyohin eyitawun yabelshibikal. But MIki's podast is one-of-a-kind.
እርክት የሚያረግ ቆይታ እናመሰግናለን
I can listen this podcast the whole knight. Nice package . Keep up the good work. Thank you.
Thank you Dave what an interesting interview. He is my favorite singer since from " Godana" album I wish I could get the chance to see his concert.
The show worthy of anybody's time and love,,,,,,,,Thank God you started it Dave
Mikiye I just wanted to say thank God I was able to hear you and for being you.
የምር i like your manner mikayel ❤❤
ዋው ዴቭ አጠያየቅህ ራሱ ለዛ ያለው ነው ባጣም እናመሰግናለን በርታ ሚኪ እናመሰግናለን
ባጣም አታመስግኚ ብሮ😂😂
የፍቅር ምርጫዬ ለኔ የ ትዳር ህይወት ትልቅ ቦታ አለው :: ለዛሬው የ18 የፍቅር አመታት ያንተም እጅ አለበት : : ሚኪዬ ኑርልኝ
I love this podcast 🙌
በመጀመሪያ በጣም በጣም አመሰግናለሁ አስተያየት መስጠት የምፈልገው ዘፈኖች ስታስታውቅ መግቢያ አዝማች ብታስገባልን ምርጥ ይሆናል
Best interview! Miki is super intelligent and amazing to listen to! ❤
ከሳ ያሉ😂😂😂😂😂19:53 i see the other side of elias many people try to deny thank you mikey for sharing and for support him when he needed your help.we need to learn from his mistakes too i love elias he is musical genius.Am a musician b/ce him. Amazing podcast Dejaf keep it Going dave😊
Exactly!! May he rest in peace.
he has no right or the moral obligations to say those things about him. the guy is dead, he should respect that, elias has a living family. its not fair for them. if anyone has the right to talk about him....are his family. SELAM
@ sorry my brother I don’t think elias is dead he still lives with us spritually but he was human so its history.history has always two sides its good to know both sides and miki was so respectful and so genuine when he talked about him also he was careful too to not judge him.Elias will live as long as we are alive there are so many musicians who really respect and want to follow his path musically
@@mehadomer2544who the hell you are to judge someone feeling and expression. Elias’s family know much more than what Mike express the situation at that time.
So ደርሶ ኣዛኝ ቅቤ አንጏች አትሁን:: ከየት ያመጣነው ባህል እንደሆነ ኣላውቅም አንድ ሰው ስለሞተ ብቻ በህይወት እያለ የነበረውን ማንነቱን( በጎውንም ; መልካሙንም) ትተን ከሞተ በሗላ ክንፍ ቀረሽ መልአክ አድርገን የምናወራው ነገር ማንንም አይጠቅምም::
ስለዚህ ከኤልያስ ከብርታቱ ; ታታሪነትን ከድካሙ ደግሞ; ትምህርትን ወስደን - መዘከር ነው እንጂ ያለብን እንደው ስለስህተቱ ፈፅሞ አንስማ ማለት ለማንም አይበጅም::
በህወት እያለ ባብዛኛው ያደርጋቸው የነበሩት የእለእት ተለት ድርጊቶቹ የዚህን ምድር ቆይታውን አሳጥረውብናል::
ዴቭ አቦ ይመችህ ትችላለህ ወግ 👏👌
ሚኪ ግልፅነት ትህትና ልምድህን ... እንዴት ደስ የሚል ቆይታ ነው 🙌👏👌
ፈጣሪ ያክብርልን 🙏
Wow, what a nice discussion. Very interesting.
The king of etio pod cast 🙌
እንደ ዘፈኖቹ የተረጋጋ ሰው እናመሰግናለን ❤
I appreciate your program. You research thoroughly before interviewing guests and challenge them until you get the answers. By the way, please bring back the blue "Mankorkoria" as it adds energy to the show. Keep up the good work! Thank you!
በጣም ግሩም ፕሮግራም ነበር እናመሰግናለን።
How beautiful podcast Dave keep shining
This podcast intro is from kebebel drama ethiopian tv 👏👏👏👏appricatie you man the way you used it
Wow miki gerami sew ejig betam des yemil qoyita!!ye dawit adamachinet ye miki ergatawi nigigirina bislet wow!!!
Thank you i see realy Micky and what his life,music and social interaction level and quality
so sweet....dawit! Thanks,,,,,🥰Miki
Wonderful podcast. Thank you both 🙏
If you interview Teddy Afro, it will be pure gold! You are awesome Dave. Podcast እንዲ ነዉ እንጂ:: Miki 🫡
እንክዋን ደህና መጣችሁ ተወዳጅ ሚኪ ና ዴቭ🎉🎉
It was really wonderful podcast 😍 micky is interesting talker 👌
Best interview ever....
Thank you so much Dave!!!
very interesting conversation i like it
ደጃፉ የሚል ልብን እያንጠለጠለ ደሞ ባለለቀ እያልኩ ሙሉውን ፖድካስት ልክ እንደ ፊልም የጨረስኩት ... ክበርልኝ ዴቨ
Dagmawi Ali'n akrbln ebakeh
Best modern musician❤❤❤Miki
ደጃፍ podcast 🔥🔥🔥🔥
ቃል አጠረኝ ምፅፈው ግን ሚኪ በፍቅር ነው ምወድክ ማደንቅክ አራም እደሆነ እያወኩ ከምፈተንባቸው ሙዝቃ ሚካያ አይሉ እና ሚኪ ❤❤❤ ሲከፉኝ ትናቴን ሳስታውስ 😢😢😢 አንድ ቃል እራሱ ሰምቼ አልጠግበውም
Thanks Dave
Miky you’re the best yemateslech nehe
በጣም መልካም ግዜ
መልያ ቀለሜ is a masterpiece
ጎበዞች ጥሩ ውይይት ማስተማሪያ መሆን የሚችል፣ መገባባታችሁ፣ መተዋወቃችሁ፣ መከባበራችሁ፣ የምታወሩትን ማወቃችሁ ፣ ፍሰቱ ሁሉም ነገር ልዩ ነው፡፡
ግን ያላወኩት ነገር ኤሊያስ ልጆች አሉት እንዴ’ በጣም ደስ የሚል ዜና ግን አንተ አፍህን ያዝ አደረገህ ሚስጥር ነው እንዴ ቢሆንማ ትቆርጠው ነበር
ዴቭ እንደሁልጊዜው ምርጥ ቃለ መጠይቅ ነበር።ሚካኤል በብዙ ያለፈ ባለሙያ እንደሆነ ነገረን።ግን ጥያቄ አለኝ ከፐርፕል ሽርኮቹ ጋር ተጣልቶ ቢዝነሱ ቆመ፣ከግርማ ይፍራሸዋ ጋርም በጥል እንደ ተጠናቀቀ የሚመስል ነገር ነው ያደመጥነው፣ከድንቁ አቀናባሪ ኤልያስ ጋርም በመጣላት የተቋጨ ወዳጅነት ነው የነበራቸው።እንደገባኝ የተጣላቸው ሰዎች ሳይሆኑ ሚካኤል የተረጋጋ የሚመስል ሰው ግን ደሞ የደበቀን ከሰው ጋር የመጣላት አባዜ ይሆርበት ይሆን ብዬ እየደመደምኩ ነው። በተረፈ ጎበዝ ሙዚቀኛ ነው በተለይ የመጀመሪያዎቹ ሁለት አልበሞች በጣም ጥሩ ነበሩ።
እዚህ ድምዳሜ ላይ በመድረስህ/ሽ አልገረምም። እስከማውቀው ድረስ ግን ለሰዎቹ ክብር ሲል ያልተናገረው ብዙ ነገር እንዳለ ግን አውቃለሁ።
ትልቅነት ማሳያ ይመስለኛል።
ለምን እንዲህ ለማለት ደፈርክ:: በመጀመሪያ ያው ሚካኤል እንደገለፀው አንድን ስራ ከሰዎች ጋር ስንሰራ በግልፅነት በውልና ሀላፊነትን እና ግዴታን በግልፅ በሚያሳይ መንገድ ስለማይደረግ ሰዎች መጨረሻ ላይ they took advantage on him, b/c of that he expressed his disappointment . That’s all. Please don’t judge ppl without having a valid reason.
ምርጥዬ ጭውቴ ነው ።💚💛❤️
Thank you
አፌን ከፍቼ ነው ያለቀው ፕሮግራሙ ,ብዙ ነገር ተማርኩበት , Interesting ነበር😊
ይሄ እኮ ምግብ ነው❤❤
Elias has once said Sekuaren tazebekute was his favorite arrangement.
Sekuar seleneberebat yehonala mtsmm😭 be 32 ametu eko 585 mg/dl nber eko
Really ????🤔
the book was "moged" written by erving walace
እንደ mtv unplugged አይነት ኮንሰርት ቢሰራ አይረሴ ይሆናል
ዴብ ቀጣይ ቴዲን እጠብቃለን❤
በኔ የግል አስተያየት ቴዴ ኢንተርቪው መስጠት የሚችል ሰው አይደለም:: ለዚህ ደግሞ በሸገር አዲስ ከአመታት በፊት ከመኣዛ ጋር ያደረገውን ቃለምልልስ መመልከት በቂ ነው::
ስለራሱ እጅግ የበዛ ከፍያለ ኩራት የሚሰማው ልጅ ነው::
እንዲህ ደጃፍ ላይ ላለ ፖድካስት ( ግልፅነት + እውነተኝነት + ጏደኝነት) የተሞላበት interview የመስጠት ብቃት ያለው አይመስለኝም::
በተጨማሪም ቴዴ ራሱን ከማንኛውም ሚዲያ በማግለል እና ከአድናቂዎቹ ራሱን በማራቅ ተወዳጅነትና ተናፉቂነትን ለማግኘት የሚታትር ዘፋኝ ነው😮
ተባረኩ ሁለት የምወዳችሁ❤❤❤❤
Miki ጥሩ ጨዋ ጨዋታ አዎቂ ነው.
❤❤❤miky knowledge +
Thanks dev
Dejaf andegna arif neber
ሚካኤል በላይነህ ጎበዝ ድምፃዊ ነህ ግን በሙዚቃዋች የተሳለብን ስብእናህ እና እውነተኛ ስብእናህ ይጋጫል ።መድረክ ላይ የሚቀርፅህን ሰው ለመምታት እጅህን ስትሰነዝር በገዛ አይኔ አይቼሀለው። አልፅፅትም አይባልም
ሙዚቃው እኛ አእምሮ ውስጥ የሚፈጥረው ስብእና የኛ የግል ማንነት ነፀብራቅ ነው። ፊልመኛ እንደፊልም ዘፋኝ ምትዘፍነውን ሁን አይባልም ዘፈኑ ሁሉ የተለያየ ማንነት አለው
ምን ግዴታ እለበት ያንን የመግጠም
የሰው ነውር ግን ባደባባይ መግለጥ አንተን አይቀድስህም።
ዳዊት መልካም ቆይታ ነበር ሳላመሰግንህ አላልፍም ። አንድ ቅር ያለኝ ነገር ኤሊያስ እራሱን መከላከል በማይችልበት እሱን መውቀስ አግባብ አልመሰለኝም ለማንኛውም ኤሊያስን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ።
ስጠብቅ ስጠብቅ እንደምንም ብላችሁ ብቅ!
I have great respect for Michael. but to hear you talk about the way you did about Dereje and Elias is sad. There is a saying "don't speak ill of the dead".
ኤልያስን በትክክለኛው መንገድ የገለፀዉ ሰዉ
Dava ከሚኪ ጋር አሪፍ ጨዋታ ነበር እረ ንጉስ አፍሮን አቅርብልን
ጠያቂውም ተናጋሪውም በትክክለኛው ሰአት በትኩኩለኛው ቦታ የተገኙ !
Miki dav❤