ገንዘብ ላይ ሳይሆን ህይወት ላይ ነው የምሰራው! Ethiopia | EthioInfo.
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 4 ธ.ค. 2024
- Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below.
#ethioinfo #ethiopia
ኡፍፍፍፍፍ ኢፎዎች የእውነት ምን እደምላቹ አላውቅም ቃላት ያጥረኛል ጥያቄያችን ባልጠበቅነው ግዜ መልሳቹልናል በራሴ በኩል ውድ በሆኑት ከዘረኝነት ነፃ በሆኑት በውድ ኢትዮጲያዊያን ስም እጅግ አመሰግናቹሃለው 💚💛❤ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ከዘር ከሀይማኖት ከብሄር ነፃ ለሆናቹ በሙሉ ውድድድድው. ዘረኞች ልቦና ይስጣቹ አላህ ሀገራችንን ይጠብቅልን ፍቅር ሰላም አድነት ያብዛልን💚💛❤
አሚን
አሚንንን አላሁመ አሚንንን ያረብ ዘረኝነት ይውደም ጀዛኩመላሁኸይር። ፊዳካ tube
አሜን
አሜን አሜን አሜን ዘረኝነትን ከምድረ ገጽ ያጥፋልን
Àmeeen
ያሰላም እንዳንተ ያለ ቅን ሰው ሃገራችን ላይ ያብዛልን የምትሉ አጃቸ አወጡ
የኔ ጌታ እግዚያብሄር እድሜህን ያርዝመው ቅንነት ለራስ ነው
ኡፍ ቅን አሳቢ ፈጣሪ እድሜ ይስጠዎት በእርግጥም አንድ ሰው ከታመመ አንድ ብቻ አይደለም የሚታመመው ቤተሰቡ ነው ከታማሚው የበለጠ የሚታመመው ፈጣሪ ውለታዎትን ይክፈልዎት
የተመካህበት እግዚአብሔር የበለጠ ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ ጀማል። ኢቲዮ ይፎወች በጉጉት ሲጠብቁ ከነበሩት አንዶ ነበርሁ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክላችሁ።
እደው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ እጅህ ይባረክ ምናይነት መልካም ሠው ነህ እናተም እግዚአብሔር ይስጣችሁ
የታመንክበት የተመካህበት ያከበርከው እግዚያብሄር ደርቦ ደራርቦ ጥበብን እንደሸማ ያልብስህ !!!
Firehiwot Seblegiorgis አሜን
እጅህ ይባረክ፣ እንኳን አወቅንህ፣ እግዚአብሄር ጤና ይስጥህ የያዝከዉን ይባርክልህ።
እንደንተ አይነት ሰው ያብዛልን እግዚአብሔር በጎደለ ይጨምርልህ እድሜ እና ጤና እመኛለሁ
እመብርሐአን ትባርክህ
ኢትዮኢፎ ምን ብዬ እንደማመሰግንክ አላቅም እጅግ በጣም አመሰግናለው ለሰው ልጅ ከምንም በላይ እድሜና ጤና ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ወንድሜ እንወድካለን እናከብርካለን እናመሰግናለን
እግዛብሔር ይስጦት ተባረኩ እርሶ ለንጅዋርና መሳዮቹ አሰተማሬ ኖት
ጀማል፣አንተ ቅን፣የሰው ችግር የሚገባህ መልካም ሰው ነህና እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
እባክህን የዶ/ረ ጀማል አብዱ አድራሻ ወይም ስልኩን ብትነግረኝ
ኦ አምላኬ ሆይ እንደዚህ የተባርከ ሠው በዚህ ዘመን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል እግዛብሄር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠዎት ዶ/ር በጣም እናመሠግናለን
እውነት ለማናገር ጀማል፣ ሐኪም ብቻ ሳይሆን ለህፃናት፣ ለወጣቱ ለሴት ለወንድ አዛውንቱ ወንድም አባትና ቤተሰብ ነው ፡፡ ከማህበረሰብ የተገኘና ለማህበረሰቡ እያገለገለ ያለ መልካም ሰው ነው፡፡ በአሁኑ ሰዓት አኔም የእሱ ታካሚ ነኝ፡፡ በጣም ብዙ ሰዎችን ሲያክም ተዓምር በሚመስል ሁኔታ ሲያድን.. ሲያፅናና በዓይኔ አይቻለሁ፡፡ በጣም በርካታ ታማሚዎች በቀላሉ መዳን እየቻሉ፣ በተለያየ ምክንያት በየቤቱ ቀርተዋል፡፡ በአጋጣሚ ጀማልን ያገኙ ግን ሁሌም እየሳቁ፣እያመሰገኑ ሲመለሱ ነው ያየኋቸው፡፡ እኔም እነደዛው! ገንዘብ ሳይሆን ሰው ማትረፍን ያስቀድማል፡፡ ፈጣሪ ክብረት ይስጥህ!!
እጅህህህህ ይባረክ ወንድማችን😍😍😍😍😍😍😍😍 እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
wow Amazing dare brother thank you so much may God blessed
ወንድማችን ጀማል ተባረክ አሏህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ አሏህ ያቆይህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
እውነት
እረ በነፃ እረ እረ የሌላችሁ ሂዱ ጋዜጠኞች እባካችሁ ድሀውን ህዝብ አታስበሉ ቢያንስ 50 ውጭ ሀገር አገር ውስጥ የናንተን ወሬ ሰምቶ እስከ ሞት የደረሰች እህትን ጭምር ልንገራችሁ እጢ ነው እያሉት ኢጢው የሚበላውን አቆርጣለሁ ብሎ ከአሜሪካ የመጣች እህትን ገንዘቦን በልቶ ከቁጥጥር ውጭ ከሆነች በኋላ ወደ ኮሪያ ሆስቢታል ልኮት የሞተችን ጨምሮ ተበላሽተው የቀሩ ገፍተው የሄዱ ብራችንን መልሱ አለበለዚያ እንከሳለን ብለው የገፍ ብር አስመልሰዎል አንድ ከአዳማ የሚመላለስ ወጣት ጋዜጠኛ ሊጋብዝ ሲል ሰዎችን ፊርማ ማሰባሰብ ሲጀምረሰ ብሩን መልሶለታል እና ከ10000 በታች ጭራሽ ህክምና አይሰጥም አደለም በነፃ የታከሙ ሰዎችን ስልክ ለጥፌ መረጃ መሰብሰብ ትችላላችሁ የመጀመሪያ ቀን በድንጋጤ ብድግ ሲል ይቀዳቸዎል በነገታው በዊልቸር ወይም ዱላ ይዘው ነው የሚመጡት ህዝብ ሆይ አትሸወድ ኮረና ሲገባ ንክኪ አለው ተብሎ ገርጂ ያለውን ዘግቶል ከቆይታ በኋላ ቀድሞ ሲታከሙ የነበሩ ሲጠይቁት ክፍያ እንደአዲስ ትከፍላላችሁ ምክንያቱ ደግሞ ደርቆል ነው ያላቸው እንደገና የመጀመሪያው ቀን ብቻ ነው እንደሰው የሚቆጥረው ብሩን እጁ ካስገባ በኋላ የተበላ እቁብ እንደሚያስጠላው በሽተኛው ያስጠላዎል በዛላይ በሽተኛው በራይድ ከፍሎ መጥቶ ዛሬ የለም ብለው የሚመልሱትስ አንድ ሰው በትክክል የዳነ የለም። የለም።
እናታ ወልዳለች ምንኛ መታደልነው ከላይ የተሰጠው ሰጦታ ነው ለሰው ልጆችሁሉ ቅንመሁን ያሰደሰታል ከሰይጣንና መሰልወች ወጭ
😂😂😂😂 ዉሸት
አቶ ጀማል እድሜና ጤና ይስጥህ
እናመሰግናለን ስለመረጃው ።እግዚሐብኤር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ
መርጃውን ላክልኝ እባክህ ቦታውን ስልኩንም እህቴ አልጋ ላይ ናት 4 አመት ሆናት እባክህ
እግዚአብሔር ይስጣቹ ይህን ድንቅ ስራ ማስተላለፍቹሁ እኔም የዝሁ ተቋዳሺ ለመሆን መዘጋጀት አለብኝ በዛሬው ቀን ነው ያየሁት ስፈልግ ለአንድ አመት ያህል እየተስቃየሁ ነው ያለሁት ግን በተስፋ እድናለሁ ብዬ ነው ያለሁት ከ3 አመት ሆነ የአድራሻ ለውጥ ከለለ በጣም ጥሩ ነው::
I impressed when i hear this. Thanks for your kin personality and also real Physiotherapist
ምንም ነጻ የለም ብራችን ተበልተናል
Thank you
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን
እግዛሃብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ
አቦ ዘርህን እድሜህን እንደ ምድር አሸዋ እንደሰማይ ከዋክብት ያብዛልህ ገናናው አምላክ 🙏🏽 የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው 🙏🏽የነካኸው የረገጥከው ለምለም ይሁንልህ ዶክተር ቃላት የለንም
አንተን ለሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይሁን 🙏🏽
ቸሩመድሀኒያለም የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ
እንዳንተ አይነት ታማኝ አገልጋይ ያብዛልን
ፈጣሪ ልክ እንደ እናት አይነት ቅን ሰው ያብዛልን ተባረኩ
በጣም የሚያሳዝነው በነፃ ነው ሲል ገንዘብ ቅድሚያ ካልተከፈለ ከ25000ሺ እስከ45000ሺ የሚጠይቀው የካርድ 500ብር ነው መንግስት የማያውቀው ዝርፊያ ነው ማጭበርበር ይቁም መንግስት ይወቀው
Yet new adershaw
ለምን ትዋሻላችሁ የሚጠይቀው ገንዘብ በጣም ውድ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ አይነት ስው አሉ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ዶክተር ጀማል
God bless you 🙏
ወይ ጌታ እንዴት ያለ ትሑት የአገር ባለውለታ ነው? ያመንከው እግዝአብሔር አምላክ እድመ ይስጥህ ከኩፉሁሉ ይጥብቅህ።
God bless your hand 🖐
Egziabiher bebelet tibebun yabizaliwot you are inspiring the generation lelela sawu menor ye sibena moral yifeligal. Egziabiher edme ena tena yistiwot betesebiwonim geta amlak yetebikiliwot .Amen
God bless you!!!
ፈጣሪ በበረከቱ አይለይህ ዎናው የመንፈስ ቅንነት ነው ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ።
Orm
Oromiamedianetwork
እግዚአብሔር ጉልበትህ ይጨምርል ከጤናጋር እደ ማቱሳላ እድሜህን ያርዝመው በሰው መዳን እደተደሰትክ አግዛቤር በልጆችህ በነገርህ ሁሉ ያስደስትህ
Wow!!thank you and God bless you.👍👍👍
Good job the good people always helping the people God bless you
ጥሩ ነው አድራሻህን ላክልን
ለኢትዮጵያ ህዝብ እንደ አንተ የህዝቡን ጉድለት የሚሞላለት ነው የሚያስፈልገው እንጂ ዱላ ይዘህ ውጣ ድንጋይ ወርውር የሚለው አይደለም ለኔም ላንተም እግዚያብሄር እድሜ ይስጠንና እኔም ታክሜ እንደ ምድን ተስፋ አደርጋለሁ
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እንዳንተ አይነት ሰወችን ያብዛልን
በጣም እጅግ በጣም ደስ ሚል ነገር ነው በህክምና ብር እጦት ምክንያት ስንቶቹ በበሽታ እየተሰቃዩ ይሆናል አላህ ይስጥክ ኸይር ጀዛክን አላህ ይክፈልክ ወንድማችን ጀማል
ፀጋነው፡እድሜና፡ጤና፡አብስዝቶ፡ይስጥልን፡ውስጥህ፡ደተኛነህ፡ቦጎነትህ፡ነው፡ደስተኛ፡ያረረገህ፡እግዛቤሄር፡ካተጋ፡ይሁን፡አሜን
God bless him
በውነት ኣዳተም መልካም ወገን አለ ለካ እግዚአብሄር አምልክ እድሜና ጤናህን ይስጥህ ኑርልን
እንዲህም ያለ ሰው አለ እግዚሐብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ሰው በአንተ ምክንያት ስለመዳኑ ደስ ይበልህ
Tebarekkkk
አድራሻቸዉ የት ነዉ እባካችዉ ተባበረን
እግዚያቤር የበለጠ ፀጋ ይስጥ...
Thanks
Fetar erejim edime yistih tebarek
እድሜና ጤናውን ብቻ ፈጣሪ ያድልልን በእውነት ኑርልን እባካቹ ስልኩን ላኩልኝ ወንድሜን እግሩን ተሰብሮ አካሳ ሆኖ ቀርቷል ይሄን ስሰማ እንደሚድንልኝ ተስፈ አደርኩኝ የ8 አመት ወንድሜ አሁን 18 አመቱ ነው እንደ እኩዮቹ አይሮጥ እፍፈፍ ተጫውቶ ሳይጠግብ
በጣም መማር የምፈልገው ሞያ ነው! በማታ ወይም በቅዳሜና እሁድ መማር የምችልበትን መንገድ የሚጠቁመኝ ቅን ሰው ካለ እባካችሁ!!!
ዋው በጣም እናመሠግናለን ኢቶ ኢንፎ
የት ነው ቦታው እባካችሁ
እግዚአብሔር እጆችህን ይባርክህ አቶ ጀማል።
ፈጣሪ እጅህን ይባርክልህ እድሜ ይስጥህ
Address yetnew
እግዛብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከእግዛብሄር ታገኘዋለህ
ወንድም፣እግዝያአብሄር፣ቅንልቦና፣ስለስጠህ፣ፈጣሪህ፣አመስግ፣አንተም፣ፈጣሪ፣ከክፋ፣ነገር፣ይጠብቅህ፣ለአገራችን፣የልብ፣ብርሃን፣የአየን፣ብርሃን፣ነህ፣ብቻ፣ፈጣሪ፣ከክፋ፣ይጠብቅህ፣ዘርህ፣ይባራክ፣ይብዛ፣እመቤት፣ትጠብቅህ
አድራሻውን ብታሳውቁን አጅግ በጣም የተቸገሩ ስላሉ መፍትሄውን ቢካፈሉ፡፡
Adress please???yet akababi new yamigegnew?
Please adressun yemitawku lakulign. Please
እግዚአቢሄሔር አብዝቶ ፅጋ ውት ይስጥልን እንዴት ደስይላል
የሰማሁት ግን እስከ 65ሽህ ብር እንደምትቀበል ነው አንተ ግን ለገንዘብ ሳይሆን ለህይወትነው ትላለህ ማንን እንመን?
May God bless your terapy and you too
የምታመልክው አምላክ ይስጥህ ድንቅ ሰው ነህ
Wow!thank you God bless you 👍👍👍
እግዚአብሔር ይባርከው አድራሻውን ወይም ስልክ ከውጭ ለሜመጣ ማለት ከዜሁ ወረፍ ለመያዝ እናመስግናለን
እግዚአብሔር ይባርክህ ቅን ሰው ነህ
የት ነዉ ግን ቦታዉ የታፋ ህመም ባለቤቴ ታሟል ሀኪሞች ግን እስካሁን መፍትሄ አላገኙም የት እንድሆነ ታገናኙኝ አላችሁ አድሪሱን በፈጣሪ ስም አመሰግናለሁ
መልካምሰው ደስ ሲል እድሜ ይስጥህአብዝቶ
እድሜይስጥህዘርህይባረክ ።
Yehe ye egezabher setota new.nurelennn.thank u.
Wow nice job and works Dr
የ መገጣጠሚያ አጥንት መበላት ያክማል እንዴ በናታቹ ንገሩኝ
Egziyabher zerhn yibark Ahunm lebzwoch fews miknyat yadrgh gena kezih belay Egzi/r bizu teamrat bejochih yadergal tebarek
አድራሻውን ብትነግሩን የጀማል አብዱ
እግዚአብሔር ረጅሙን እድሜ እና ጤና ይስጦት በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርሎት
አድራሻዉን የምታውቁ እባካችሁ ፖስት አርጉልን
ስላም በወገብ ችግር በስቃይ ላይ ነውያለሁት በቅርቡ ወደ አዲስ አበባ ለመሄድ አስቢአለው አድራሻውን የምታዉቁ please post አድጉልን
Thx 🙏
የት ነው አድራሻቸው እባካችሁ ስልክ ቁጥር ወይም አካባቢው????
Fetari zemenhn ybareklh
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ
አላህ በምድር ላይ ብዙ ታምራቶችን አድርጓል ከዛም ውስጥ መልካም እውቀት ይዞ በእውቀቱ ለመስራት ስዎችን የረዳ ነው አላህ ይጨምርልህ
እግዚአብሔር ጤናክን ይስጥክ መልካምነት ለራስ ነው የሰው ምርጥ
Wow
Wow you are good man and thank you god bless you 💚💛❤️
I can't wait to come to Ethiopia and see you I am surfing with back and shoulder pain for many years they can not help me expect high levels pain killer ander God I am c
እግዚሀብር ይርድህ(ሽ)
በእውነት የሚሰራውና የሚያወራው አይገናኝም የውሸት ነው የነጻ ህክምናው እባክህ ሰላሣ ሺህ ብር ልክፈልህ ብለው እቢ አለኝ ለመታዘብ ከቦታው መሄድ
መልካምነት ለራስ ነው ምንዳህን ከፈጣሪ ታገኘዋለህ እኔ እናቴን ያምብኛል አላህ ካሳካልኝ ብትታከምልኝ ደስ ይለኛል
Where is his place I want to go please location???
Egzabher edme tena yisthe ejigi betam melikam sew
አድራሻየትነው
ኢትዮ ኢንፎዎች በጣም በጣም እናመሰግናችዋለን
የት አካባቢ ነው