Ethiopia - ወሳኞቹ እንግዶች ሊገቡ ነው፣ የሲኖዶሱ አዋጅ፣ እነጌታቸውን ያስደሰተው ዶላር፣ ፕሬዝደንቱ ስምምነቱን አፀደቁ፣ በሰሜን ሸዋ የቀጠለው ውጊያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 84

  • @kenumulaw8007
    @kenumulaw8007 11 หลายเดือนก่อน +7

    ጠብ እርግፍ ያርገው ይህ አውሬ ሰው በላ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @abuaminnur886
    @abuaminnur886 11 หลายเดือนก่อน

    ባህር ዳር ቤተክረረሰቲያ የተደፈረች ጳጳሱ የደፈራትና ያሰረገዛት እመሆይ ፍትህ አቅርቡላት ድምፅ ሁኑዎት

  • @tewodirosn
    @tewodirosn 11 หลายเดือนก่อน +9

    ፍትህ ለአማራ

  • @alemuhunde8576
    @alemuhunde8576 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወሳኝ የኢትዮጵያ አምላክ ነው ። ለገንዘብ ለነዚህ ሰይጣንን አምላኪዎች አንበረከክም ።አይ አሜሪካ ለራሷ ትርፍ እንጂ ለ እኛ አታስብም ሴራዋን እናየዋለን !!!!!❤

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሲኖዶሱ ግን ምን አስቦ ነው😢😢😢😢😢😢😢

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 11 หลายเดือนก่อน +9

    OK አሜሪካ እንደገና ልታዋጋን ስትፈልግ ነው። ይችመናጢ አላህ ይንተቀምሀ አቦ።

  • @SentayhuTemsgen
    @SentayhuTemsgen 11 หลายเดือนก่อน +1

    በአገራችን ጉዳይ መንግስት ብቻ ሣይሆን እግዚአብሔርም ጣልቃ ይገባልን ።

  • @Miki-c4u2h
    @Miki-c4u2h 11 หลายเดือนก่อน +2

    የኦፌኮ ና የብልፅግናን ዋቴ እናውቀዋለን

  • @geremewggiorgistiba9994
    @geremewggiorgistiba9994 11 หลายเดือนก่อน +5

    አይኤምኤፍ ቢመጣም ለብድር ነው። ብድሩም ለድሮን ነው። ድሮንም ለእልቅት ነው። እልቅቱ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ነው።
    ደስታው ምኑ ነው?

  • @Mekides-z8s
    @Mekides-z8s 11 หลายเดือนก่อน +3

    ብድሩ ለልማት ቢሆን ጥሩ ነው ለድሮል መሆኑ ነው እንጂ ለኢትዮጲያ ህዝብ የበጀው የለም

  • @RellSamuellShewangizaw
    @RellSamuellShewangizaw 11 หลายเดือนก่อน +2

    Ayer yelem

  • @GodistheAlfaandOmega
    @GodistheAlfaandOmega 11 หลายเดือนก่อน +12

    አገር ስትወድቅ እንደዚህ በእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ውስጥ ትወድቃለች። ወሳኝ እንግዶች በኢትዮዽያ ጉዳይ ላይ ኢትዮዽያኖች ቁጭ ብለው፡ አይ ውርደት!!!

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 11 หลายเดือนก่อน +1

    Michammer እንዲህ መቀሌ የምመላለሰው ምን አስቦ ነው? ያው tplf ን ለመርዳት ነው! አሁን ብሩንም ፈቀዱ! ከዚያ በጋራ ከ አብይ ጋር አምሃራን ይወጋሉ!ከተሳካ ኢትዮጵያን ይበትናሉ 👌 ግን ፈጣሪ እሺ አይልም! ድል ለ ፋኖ 👍👍👍

  • @fromtheeast1589
    @fromtheeast1589 11 หลายเดือนก่อน +7

    ኣልሰማሁትም ግን ርግጠኛ ነን ወሳኒ ሰው የኢትዮጵያ መሪ ማይክል ሃመር መሆን አለበት 😢 2024 ethiopia still under modern Colony very sad😢😢

    • @Lionhearted777
      @Lionhearted777 11 หลายเดือนก่อน

      Thanks to arat kilo gangsters they brought chaos to the country and put her in a tragic mess that she is struggling 😡😡😡😡

  • @AsefaKassa-iv5mj
    @AsefaKassa-iv5mj 11 หลายเดือนก่อน +3

    አሜሪካሠውበላ

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኦሮንም ገዳይም ዉይይትም እንዲትም አድርገንም ህዝብዉንም እናጥፋው። ህዝብንም አማራም እንዲትም አድርገንም ተፈናቃይዉም እናስጨፍጭፈዉንም። እናስገድለዉ የኦሮምያም ድብቅንም ስብሰባም እንጅይ ስለሀገርንም ስለኢትዮጵያም አይሰበሰብዉም ግልፅንም ነዉ ድራማቸዉንም ተግባራቸዉንም ስራቸዉ። ናፈናቀልም መግደልም ድራማንም ንግግርንም ነዉ የኦሮሞንም አጥፊንም ድርጅትም ባፅግናም የተባለም ስለነስውንም ያማራም ህዝብንም ምንዉም አደለም ለማጥፋትም ህዝብንም አማራም ነዉ ሚሰበሰብዉትም ጥይትም መግደያም አለቀብንም አማራም ህዝብንም መግደያም ሊወያይዉበትም ነዉ ኦሮሞንም ስንሰባንም ሚሰርዉትም ሊላም ምንም ቁምነገርንም ከኦህደድዉ ኦነግንም መንግስትም ሰላም አይነገርም ጥፋ6ም ለመስታትም ኦሮሞንም ኦነግዉ ሚወያይዉበትም ጋፅንም ነዉ።

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 11 หลายเดือนก่อน +2

    አዲስ አይደለም ኦፌኮ ምን ደግፎ ያውቃል በተቃውሞ ሪከርድ ያስመዘገበ ተቃዋሚ ድርጅት ነው መጥኔ ። ወዳጄ ኢትዮጵያ በአይ ኤም ኤፍ እርጥባን የኖረች የምትኖር ሀገር አይደለችም ።

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 11 หลายเดือนก่อน +1

    15 ሚሊየን ለትግራይ። ነጮች ለአፍጋኒስታን፣ ኢራቅ፣ ለዬክሬይን በቢሊየኖች የሚቆጠር በወር ውስጥ እያፈሰሱ ነበር። ለእኛ በብድር እንኳን ከለከሉን። ነቀዞች

  • @solo-man-b1g
    @solo-man-b1g 11 หลายเดือนก่อน +3

    We are God's believers not IMF.

  • @hassanjibicho
    @hassanjibicho 11 หลายเดือนก่อน

    IMF ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መንሠራራት ብድር እና እርዳታ መስጠት አለበት ።የብር የመግዛት አቅም ማዳከም ከኢኮኖሚያችን እድገት አንፃር መታየት አለበት ።በኢህአዴግ ዘመን የኢኮኖሚ እድገት በሁለት አሓዝ ነበረ ።የዋጋ ንረት ወደ አንድ አሃዝ ይጠጋ ነበረ ።

  • @dessieassefa945
    @dessieassefa945 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሻታ ዶሊ ለብልፅግና የሞተዉን አያያ ይለዋል ገለባ ሲቀል እና ላባ ሲነቀል ሻታ ዶሊን ይመስላል

  • @AsefaKassa-iv5mj
    @AsefaKassa-iv5mj 11 หลายเดือนก่อน +2

    አገርአፍራሽናትአሜሪካመልካምአይደለምኢትዮጵያንአፍራሽከአሜሪካአንጠብቅም

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 11 หลายเดือนก่อน

    የ ኦሮሞ ሸኔ ሳይጠፋ
    የ አማራ ሸኔ ተፈጠረ

  • @Mashquke
    @Mashquke 11 หลายเดือนก่อน

    ፣ይቺ ገንዘብ ለወያኔዎች በጋለ ድንጋይ ላይ ጠብታ ነች ። ይቺ ለወያኔ ሌቦች በውጭ ከቀበሩት ጠብታ ነች።ስለዚህ ጉዳይ የሚያወራ የለም ከዚህ ፈረንጅ መለመን ይሻላል ።ያሳፍራል።

  • @DenekeDarilo-w3x
    @DenekeDarilo-w3x 11 หลายเดือนก่อน +5

    እንግዶች ሚትለው ያችን 666 አሜርከን ነው 😂😂😂

  • @helinatesfaye9414
    @helinatesfaye9414 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሁለ ችግር ! የሚጠፋ ሆድን ለመሙላት !

  • @wegayehuassefa7371
    @wegayehuassefa7371 11 หลายเดือนก่อน +2

    Ezema is BILiTSIGNa

  • @tekaalemu1627
    @tekaalemu1627 11 หลายเดือนก่อน +1

    ምንድን ነው ሰውየ የምትቀባጥር

  • @stevebebyene
    @stevebebyene 11 หลายเดือนก่อน

    Hymn😅

  • @derejegirma7392
    @derejegirma7392 11 หลายเดือนก่อน +5

    ጠብ እርግፍ አርገው ይብድክ

    • @ramadan1707
      @ramadan1707 11 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @SabaSara-sb1vo
      @SabaSara-sb1vo 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AydahisAli-n5r
    @AydahisAli-n5r 11 หลายเดือนก่อน

    😊😊😊😊

  • @nadyahnadyh7457
    @nadyahnadyh7457 11 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Tigstdejentg-jg2jj
    @Tigstdejentg-jg2jj 11 หลายเดือนก่อน +2

    ftih

  • @zedahamed7991
    @zedahamed7991 11 หลายเดือนก่อน

    ሠላም እድነት ለኢትዩቤያ ድል ለፋኖ

    • @ramadan1707
      @ramadan1707 11 หลายเดือนก่อน

      ብዳታም ከብት ፈሳም

  • @berhanululseged6038
    @berhanululseged6038 11 หลายเดือนก่อน

    ቆይ ቆይ ለመሆኑ አሜሪካ አንዲት ሉአላዊት አገር ጣልቃ ገብታ ከአንድ ክልል ጋር በቀጥታ መነጋገር መዋዋል መርዳት ወሰን ማካለል ትችላለች? እንዴት ነው ነገሩ?

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 11 หลายเดือนก่อน +3

    ሁልግዜ እርዳ ትግራ አማራ ክልልስ ለም አይስጠውም በጦርነት የተጨፈጨፈው በህዋሀት አሁንም በኦሮሞማው መግስት

    • @KbGg-mg9go
      @KbGg-mg9go 11 หลายเดือนก่อน

      Jawsan Fanon stun enrdachhoaln.kalstachu drones enstachhoaln😂😂😂😂😂😂

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 11 หลายเดือนก่อน

      ወይ ጎድ በዚም ቅናት ክክ የትግራይ ነገር እንቅልፉ ይነሳችሀል አይደል ትግሬ እረሀብተኛ እያላችሁ አይደል ስለዚ እናንተ ስለጠገባችሁ ለምን እርዳታ ፈለጋችሁ ሁለት ምላስ

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 11 หลายเดือนก่อน

    ከፈጣሪ መልስ ጠብቁ ከዋሽንግተን እልቂትንጂ ሰላም አይመጣም ሁሉም በየእምነቱን ይፀልይ ቤተክርስቲያን ገዳም መስኪድ በድሮን እየተመታ እየፈረሰ ነው በገጠር ውስጥ ኢቲቪ ምንም አይነግራቹም እውነቱን ምእመናን እየተቃጠሉ ነው በየገዳም በልዩ ሀይል በልዩ ታጣቂዎች እግዚአብሔር ይፈርዳል ይሄ ዘንዶ መሪ ጠቅላይ

  • @vhgkvkgm8536
    @vhgkvkgm8536 11 หลายเดือนก่อน +2

    የማመልካቸው አምላኮቼ ሊመጡ ነው ብለህ ብትፅፍ እናደምጥ ነበር ችግር ጠማቂ

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 11 หลายเดือนก่อน +1

      አለመስማት መብትህ ነው ስድብን ምን አመጣው

  • @ayalewasres9192
    @ayalewasres9192 11 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ተደጋጋሚ ጥቃት እየተፈጸመበት መሆኑን ደጋግሞ ገልጧል። የሚፈጸምበት ጥቃት ተገቢ እንዳልሆነ አምናለሁ። እርዳታ ማግኘት ያለባቸው ኅሙማን ሊጎዱ እንደሚችሉም ይሰማኛል። የዚህ ሁሉ ጥፋት በለቤቱ መንግሥትና እራሱ ድርጅቱ ነው። በመለስ መንግሥት ሆነ ዛሬም በማኅበራዊ ገጾች የሚወጡት መረጃዎች የሚያመለክቱት የቀይ መስቀል መኪናዎች ወንጀለኛ የተባሉ ሰዎችን አፍኖ በመያዣነት እያገለገሉ መሆኑን ነው። ድርጅቱ ይህን መቃወምም ማስቆምም አለበት። መንግሥትም ከእዚህ ጠያፍ ከሆነ ሥራ ራሱን ማራቅ አለበት። ቀይ መስቀል እራሱን አስከብሮ፣ ተከብሮ እንዲኖር ማድረግ አለበት።

  • @Fano775
    @Fano775 11 หลายเดือนก่อน

    የለመደች ጦጣ እኛን ጥቁር ለበሱ እናተ ከብልግና ጋር ሕግ እየጣሳችሁ መሞዳሞድ ሰውን ባታፍሩ እግዚአብሔርን አትፈሩም ኧረተው ሲላችሁ ካባ ታለበሳላችሁ እኛን ከል ልበሱ ትሉናላችሁ

  • @Sewtube12
    @Sewtube12 11 หลายเดือนก่อน

    Getachew tegray pm don't send money out of Ethiopian you must spend for all tegray and Ethiopian poor people 😮😢🎉😂😅😢

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw 11 หลายเดือนก่อน +1

    Mr cozack. Well come to ETHIOPIA 🇪🇹 😏. I think more important is how can we solve the problem is ETHIOPIA 🇪🇹 then economy in ETHIOPIA 🇪🇹. If ETHIOPIA 🇪🇹 politics are not right . There's nothing more solution you can bring. The problem is the corrupted government leaders in tigray and abiy AHMED government 🙄. Amhara regions and afar is suffering because of the wrong leaders of ETHIOPIA 🇪🇹. Oromia regions is betrayer for the wrong ideological leaders. Thanks 🇪🇷

  • @Godblessusa7
    @Godblessusa7 11 หลายเดือนก่อน +2

    Unsubscribe

  • @tesfaytadii
    @tesfaytadii 11 หลายเดือนก่อน +2

    8 ሚሊየን ብር ትልቅ ብር ነው የወይስ የቁጥር እጥረት አለባቹ

    • @hiwi-s2c
      @hiwi-s2c 11 หลายเดือนก่อน +1

      not million billion new

  • @addisworku6054
    @addisworku6054 11 หลายเดือนก่อน

    ተራ ዩ ቱዩብ ፣ቁጥር እንኳን የማትለዩ።ወሬኞች!

  • @almazotterbein2525
    @almazotterbein2525 11 หลายเดือนก่อน

    ይሄን ሰውየውን መስማት ያመኛል

  • @AlemayehuDesalegne
    @AlemayehuDesalegne 11 หลายเดือนก่อน

    Ye key Meskal Meckinochu minn cinnew nebber? Fanno AtartonYogletsh,Ahun Ahun Ye Keey Meskal mechinoch Black mail Iyaderegu neew .

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 11 หลายเดือนก่อน

    TPLF use to bully entire horn Africa. But finally they fire their own home Tigray. Seems PP are doing similar aggressive for horn Africa and near to fire their own home Oromia. 😮😮😮😮😮

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 11 หลายเดือนก่อน

    ተወሰዱ አቀበሏቸው

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 11 หลายเดือนก่อน

    #ETHIOPIA ORTODOX WINS Ethiopia AMHARA CONTROL AMHRA religion AND ADDISE ABEBA capital CITY TRUE Ethiopia COUNTRY STATE NO religion STATE AND COUNTRY CITY HEAD OFFICES AND WHITE HOUSE ADDISE ABEBA capital CITY ETHIOPIA . AMAHRA FREE JAIL AMARHA military ETHIOPIA government LEADER CONTROL ADDISE ABEBA capital CITY WHITE HOUSE OFFICES AND DIFFINCE COUNTRY military SOIDLER COMP ALL ADDISE ABEBA capital CITY AMHARA government Ethiopia WORLD national PEOPLES AND NOW ALL AMAHRA GOING CONTROL BY WAR ETHIOPIA PM ABIY DEAD

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 10 หลายเดือนก่อน

    ክልል ፣ የተከለለ (district) በሐገር አሥተዳደር በአመራር ለአመራር ምርጫ ለማካሔድ ወይ ለተቋሙ የተከለለ ማለት ፤ ለዛ ከክልሉ ቃል አስቀድሞ ለተጠቀሠው ታሥቦ የታጠረ፤ ማለት፤ የአማራ ክልል ሢሉ ገድበውት ለአማራው ብቻ፣ በዛ በተጠቀሠው በታጠረው ብቻ ዕንዲንቀሣቀሡ ዕነሡም ዕንዳይወጡ ሌላም ወደነሡ ዕንዳይደርሥ በማድረግ መነጠል ነው። መነጣጠልን ያገነነ፦ የሕብረት ተፃራሪ ሑዋላቀር የቅኝገዢዎች ሌላ ባዕድ ሐገር ወርረው የያዙትን፦ ነዋሪው ዕንዳይጠጋቸው፤ በንቀት በማዋረድ አግልለው የሚያፍኑበት የነውር አከፋፈል ነው። አግላይ ተገላይ ባይተዋር የሚያደርግ (apartheid) አሠራርን የሚወግን ነፃ ሖና የዜግነትን ፖለቲካ ሥታራምድ በቆየች ሐገር ሊታሠብም የማይገባ ነበር ዕንኳን ሊተገበር ቀርቶ።
    ዘረኛ የምትሏቸው ጎሠኞች ፈሪዎች ናቸው።
    በብዙሐን መሐል፣ የዜግነት ፖለቲካ በምታራምድ ሐገር የአመራር ቦታ የሚሠጠው በችሎታ በልምድ በአቅምና በካበተ ዕውቀት ሥለሖነ፤ ቦታ የሚኖራቸው ሥለማይመሥላቸው ጎሣቸው ውሥጥ መደበቁና መወራጨቱን ነው የሚመርጡት። ኢትዮጵያ ከፍተኛ አደገኛ የክፍፍልና የሽብር የሠቆቃ አሥከታይ ወጥመድ ውሥጥ ታሥቦ ዕንድትወድቅ ተደርጋለች። ነጮችና አረቦች ተጣሉ ሢሉ መጣላት ታረቁ ሢሉ መታረቅ፤ አድንቁ ሢሉ ማድነቅና አዋርዱ ሢሉ ማዋረድ ምን የሚሉት ነው?

  • @tesfaytadii
    @tesfaytadii 11 หลายเดือนก่อน

    TDF ትጥቅ አይፈታም ፋኖ እና ሻዓቢያ ከትግራይ መሬት ካልወጢ!
    ሌላው feta ጥያቄ ትግራይ 2 መቶ 70
    ሺ የላትም ስትል ነበረ ዛሬ ለወታደሩ
    መቃቃሚያ ድጋፍ አገኙ ብላቹ ዜና ሰራቹ ምናለ እያሰባቹሁ ብታወሩ
    የብልጽግና ተካፋዮች

  • @tassewkumssa6222
    @tassewkumssa6222 11 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከዚህ ሚዲያ እኩል የታገለ የለም።ማፍረስ ግን ኣልቻሉም። ወደፊት ደግሞ እነዚህን የባንዳ ስብስቦችን በጥቁር መዝገብ በመመዝገብ ኢትዮጵያ ታፈራርሳቸዋለች።

  • @الحمدلله-و2ص3ث
    @الحمدلله-و2ص3ث 11 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ የአብይ ገረድ መንግስት ስትል አታፍርም ንፁሀንን የሚጨፈጭፍ አውሬ አላህ የስራውን ይሰጠው

  • @MmMm-r6d
    @MmMm-r6d 11 หลายเดือนก่อน

    ያረብ ኢቶቢያ በጠፋች😂😂

    • @የእዮብእናትነኝ
      @የእዮብእናትነኝ 11 หลายเดือนก่อน

      መቸም ጋላመሆን አለብሸ 😮🤔

    • @tueb3879
      @tueb3879 11 หลายเดือนก่อน +1

      አይንሽይጥፍ

    • @rahmaha
      @rahmaha 11 หลายเดือนก่อน

      ደሞ ከይርነገር እደተናገረሰዉ ያረብ ትያለሺ ተረኩስ አፍ 😂😂

    • @MmMm-r6d
      @MmMm-r6d 11 หลายเดือนก่อน

      @@የእዮብእናትነኝ ነዶኝኮነዉ ሀብታምጅ ድሀ መኖር እማይችልባት አገር

    • @የእዮብእናትነኝ
      @የእዮብእናትነኝ 11 หลายเดือนก่อน

      @@MmMm-r6d ቢሆንም ሀገሪቱ ምንታርግብለሸ ያየተረገመ የጋላው መግስትኘው እጂ እድህ የሚያረጋት እጂ እደኢቶ እኮ የትም አይገኝነበር ውደ

  • @yosefgeberay2143
    @yosefgeberay2143 11 หลายเดือนก่อน

    hej maney is not every thnig wayene is arrogant

  • @todaytube718
    @todaytube718 11 หลายเดือนก่อน

    ejik tilek 8 million kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @lion4as520
    @lion4as520 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopia doesn't have leader Ethiopia doesn't have Government still Ethiopians people you don't know who's leading you Eth
    Ethiopia leader is Mikiele Hammer American four points

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 11 หลายเดือนก่อน

    #ETHIOPIA PRIME MINISTER AMAN NEW . ORTODOX WINS CHIERCHE SAVE AMHARA SAVE AND ALL AMRAHA FREE JAIL TRUE JOB DONE WORK NOW