ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

"በርገር ደይ" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 207

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 มี.ค. 2018
  • የቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 207 "በርገር ደይ" | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 207

ความคิดเห็น • 1.6K

  • @user-hl9jz1bd7o
    @user-hl9jz1bd7o 6 ปีที่แล้ว +229

    ህፃኗ ግን የቅመሞቹ ቅመም ናት የኔ ልዩ እድግ በይ

    • @user-yh3pb4jb6j
      @user-yh3pb4jb6j 6 ปีที่แล้ว +1

      የወሎ ልጂ ያወም የከላላ ራህመት እኔማ በሶኬት ነው መሰለኝ የሚያወሩ

    • @hiwotgedey2081
      @hiwotgedey2081 6 ปีที่แล้ว

      setamer demo😘😘😘

    • @user-hl9jz1bd7o
      @user-hl9jz1bd7o 6 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አንደበቷ ራሱ ከማር በላይ ይጣፍጣል ያረቢ በሰው ልጂ ከምቀና መልካሙን የትዳር አጋሪ ወፍቀኝ እና እኔም ወልጄ ልሳም እህህህህ ልጂ ውስጤ ነው ባሉ ሳይታወቅ ልጂቱ ናፈቀችኝ..እስኪ ምኖትሽን ያሳካልሽ በሉኝ

    • @iubabamuhey2689
      @iubabamuhey2689 6 ปีที่แล้ว

      +የወሎ ልጂ ያወም የከላላ ራህመት Hhhh yarbe allhe yaskalshi ehtye abeshra

    • @habtomhagos2690
      @habtomhagos2690 6 ปีที่แล้ว

      +የወሎ ልጂ ያወም የከላላ ራህመት fetare yasakalse weldese same

  • @user-ni2jm9en7j
    @user-ni2jm9en7j 6 ปีที่แล้ว +289

    አሜንዬ የኔ ቅመም ባወራሽ ቁጥር ነብሴ ልትወጣነው አፋሽ ሲጣፍጥ እኔም ከስደት ወደ ሀገሬ ስመለስ እንዳቺ ጣፋጭ ልጅ ለመውለድ የዘውትር ምኞቴነው እስኪ ያርግልሽ በሉኝ ማሮቼ

    • @rosiyrosiiy7925
      @rosiyrosiiy7925 6 ปีที่แล้ว +1

      እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ እመብርሀን እጥፉን እጡፍን ታስታቅፍሽ

    • @user-mx8ot8ct2l
      @user-mx8ot8ct2l 6 ปีที่แล้ว +1

      እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ ያርግልሽ ይሁንልሽ

    • @loveetiopan1157
      @loveetiopan1157 6 ปีที่แล้ว

      እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ GTA GTA Yerdash Emebet teredashe MARE

    • @abyottes6129
      @abyottes6129 6 ปีที่แล้ว

      እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ በጣም

    • @giith3245
      @giith3245 6 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህት ድግል ማርያም ጨምራ ጨምራ ትሠጥሻለች በሠላም ለሀገርሽ ታብቃሽ

  • @user-ng2kf1tc9l
    @user-ng2kf1tc9l 6 ปีที่แล้ว +21

    ገብሩ ናፍቆኝ ነበር ይቤ በናትህ ገብርየን አትፍለጥብኝ😛😜

  • @zebibaabdu3638
    @zebibaabdu3638 6 ปีที่แล้ว +2

    በሳቅ ደከምኩ 😂😂😂😂😂 ቤቶች ኑሩልን #ይቤ ወልደክም ትፈልጣለክ አይደል 😂 ሚጥሚጣ ልጅ ለቆብካል መቼም ቻለው አᎊ ሲጣፍጥ 💝

  • @user-jr3to5ng1r
    @user-jr3to5ng1r 6 ปีที่แล้ว +65

    ዋው ዛሬ 2ተኛ ነኝ ቤቶችዩ እኮን መጣችሁልን ስወዳችሁ እኮ እንዴሁም ኮሜታተሯች ውስጤ ናችሁ ብትቀደሙም ቻሎት ውድድድድድድድድድ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @butubutu5675
      @butubutu5675 6 ปีที่แล้ว +1

      wowowowow🌹🌹🌹🌹🌹💔💔💔💔💗💗💗💗👍👍👍👍👍💕💕😘😘😘😘😘

    • @user-nd1rs9rh9g
      @user-nd1rs9rh9g 6 ปีที่แล้ว

      kkkkkk selamesh yebza

    • @tsegenetyemariyamlji2070
      @tsegenetyemariyamlji2070 6 ปีที่แล้ว

      መቅዲ የእናቴ ልጅ እኛም ውድድድድድድ ነው የምናረግሽ ማር

    • @tigistalemumelka422
      @tigistalemumelka422 6 ปีที่แล้ว

      +ትጅ የማርያም ልጅ የተዋህዶ ፍሬ wudddd

    • @tigistalemumelka422
      @tigistalemumelka422 6 ปีที่แล้ว

      +ትጅ የማርያም ልጅ የተዋህዶ ፍሬ wudddd

  • @ewketbeyenbeyen2016
    @ewketbeyenbeyen2016 6 ปีที่แล้ว +160

    ክክክክክክክ የኔ ቅመም ኬት ነው የመጣችው ከዓይን ያውጣሽ እድግ በይ የልጅ አምሮቴን ጨመረችብኝ እኮ ፍቅር ነሽ

  • @ZaZa-op3ju
    @ZaZa-op3ju 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ሰራቹት ቤቶች እናመሰግናለን እድሜ ይጭምርላቹ የምር በጣም ደስምትሉ ቤተሰብ ናቹ አይዞኝ ይቤ ሁለት ህፃን እያሳደክ ተቸገርክ አይደል ማፊን አትበዝብዛት

  • @moloalmolo1327
    @moloalmolo1327 6 ปีที่แล้ว +19

    ቦንብ የሆነ ፓርት ነዉ ይመቻቹ በተለይ ይቤና ልጅ ደስሲሉ ቀጥሉበት የሁላቹ ገፀባህሪ ይመቸኛል ላይክ

  • @user-ch8tq5tb2g
    @user-ch8tq5tb2g 6 ปีที่แล้ว +72

    #እንኳን ደና መጣቹ #ቤቶችዬ #ለክርስትና እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞቼ #ለዓብይ #ፆም #ስድስተኛ #ሳምንት #ለገብርኄር #አደረሳቹ ፆሙ #የበረከት #ፆም ያርግልን #ገብርኄር #ማለት #ታማኝ #አገልጋይ #ማለት ነው ፡፡ እንዲሁም ለሀገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል #like #ማረጋቹን አትርሱ #ዛሬ በግዜ ገብቻለሁ አለፈልኝ😌 like ተጫኑ

    • @user-hl2jh9uk2d
      @user-hl2jh9uk2d 6 ปีที่แล้ว

      Mita Mita አሜን አሜን አሜን

    • @user-ch8tq5tb2g
      @user-ch8tq5tb2g 6 ปีที่แล้ว

      ሶሲነኝ ከጂቡቲ አሜን አሜን አሜን

    • @mahletyohannes7574
      @mahletyohannes7574 6 ปีที่แล้ว +1

      Mita Mita amen amen amen

    • @sarahsarsarah4091
      @sarahsarsarah4091 6 ปีที่แล้ว +1

      Mita Mita
      AMEN AMEN AMEN💚💛❤
      #Enkuan abro aderese☝☝
      ehite #selamish BIZIIIT yibal🙏🙏🙏

    • @huwhihiii9464
      @huwhihiii9464 6 ปีที่แล้ว +1

      አሜንን

  • @betyakl1594
    @betyakl1594 6 ปีที่แล้ว +303

    ጩጬዋ ተመቸችኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለ6 ሳምንት ለ ገብርሄር በአል አደረሳቹ የነገ ሰው ይበለን

  • @almemamuye2385
    @almemamuye2385 6 ปีที่แล้ว +66

    ወይ ቤቶች በሳቅ ገደላችሁን አይ ልጅ ይቤ እራስህን ወለድክ

  • @ggalaxys2010
    @ggalaxys2010 6 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክ ውይ አሚነዬ. አፍሽ ስጣፍጥ. የኒ ቅመም ጉድ ሰራሽው ይቤን ዛሬ. ቤቱች ሁላችሁንም እወዳችሁለሁ

  • @user-ud5lh8fi3p
    @user-ud5lh8fi3p 6 ปีที่แล้ว +18

    ውድ የሀገሬ ልጆች እንደምን ስንበተችሁ ሁሉ ስላም ነው ስላማችሁ ይብዛ የእናንተ ስላም የኔ ስላም ነው ሁላችንም እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀችሁ ከልቤ ውድድድድድድድድ ኑርልኝ #ቤቶች ስላማችሁ ይብዛ💘💗💘💗💔💔💔💔ስናይ ሊሊት ይሁንለችሁ

    • @mariamsharjah
      @mariamsharjah 6 ปีที่แล้ว +1

      የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ አሜንለሁላቸን እህት

    • @qa5504
      @qa5504 6 ปีที่แล้ว +1

      የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ አሚን ማማዬ አቺንም አላህ ይጠብቅሽ ለሀገሬ ልጆች ልዩ ፍቅር አለኝ እኔም እወድሻለሁ

    • @user-qg5lw7in4c
      @user-qg5lw7in4c 6 ปีที่แล้ว +1

      የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ
      Hiteye selkshen lakilgi hite

    • @user-tn1hm9sq8o
      @user-tn1hm9sq8o 6 ปีที่แล้ว

      wede yagri lejoch enkon la6gaw samen tsome baslem adrschu

    • @user-gs9bb7ib6h
      @user-gs9bb7ib6h 6 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ እኛም እንወድሻለን

  • @voplghhfg4221
    @voplghhfg4221 6 ปีที่แล้ว +38

    አይ ኢትዮጽያ ሀገሬ ብላቹ ብላቹ የምግብ ቀን ማክበር ጀመርሽልኝ የፈረንጅ የቅንጦት ምግብ እኛ እንኩዋን የበርገር ቀን ለማክበር ቀርቶ ምግባችንን በስርዓት መመገብ አቅቶናል ስንቱ የበርገር ስም የማያቅ አለህ እናተ ትቀማጠላላቹ ከመኮርጅ እራሳችንን እንምሰል እስኪ ኸረ ጎበዝ

    • @user-do7sw8uj8w
      @user-do7sw8uj8w 6 ปีที่แล้ว

      Vopl Ghhfg
      እውነት ወሏሂ

    • @moharamohara3280
      @moharamohara3280 6 ปีที่แล้ว

      Vopl Ghhfg fkradis

    • @user-hh3ih9on6s
      @user-hh3ih9on6s 6 ปีที่แล้ว

      Vopl Ghhfg እኮ በጣም ነው የሚያስጠሉት ወደየት እያመሩ እደሆነ አያውቁትም መንጋ ማፈሪያ እኛ ስንማር እንኳን የምግብ ቀን ልብስም በስርአት አንለብስም ነበር የተቀዳደደ ልብስ ለብሰል ትኩረታችን ትምህርት ላይ እንጂ ልብስና ምግብ ላይ በፍፁም አልነበረም አሁን ጭራሽ የበርገር ቀን አከበሩ ቱ

    • @hellenkifle1697
      @hellenkifle1697 6 ปีที่แล้ว

      Lij selalkes becha yemigegwn hlw mesetet yelebetm sew enda income nw menor yalebet

    • @sameriatube16
      @sameriatube16 6 ปีที่แล้ว

      ኢትዩጲያ ላይ ብርገር የለም ልትይ ባልሆነ

  • @masrtok6615
    @masrtok6615 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜንዬ. አፍሽ ስጠፍጥ ከአይን ያወጠሽ አንችን የወለደች እነት ታደለ እግዘአብሄር የስድግሽ. 💗💗💗💗💗

  • @DavidMe9535
    @DavidMe9535 6 ปีที่แล้ว +2

    the best ethiopia movie ever. thank you guys for ur sharing this beautiful ideas

  • @eyarusabebe8345
    @eyarusabebe8345 6 ปีที่แล้ว +35

    አቤት 10 ደቂቃ አልሞላዉም ከተልቀቀ ይሄ ሁሉ comet አረ ጎበዝ እንከባብር
    ሲቀጥል እንካን ደህና መጣቹህ ብለናል ቤቶች

  • @user-qz9lv9uj8g
    @user-qz9lv9uj8g 6 ปีที่แล้ว +56

    እኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች
    ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት♥ሀገራችንን ከክፊ ነገር ይጠብቃት♥ አሜን

  • @biniyamgosaye3570
    @biniyamgosaye3570 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ህፃኗ ታምረኛ ነች እድግ በይ የኔ ሚጢጡ፡ ቤቶች ዝነኞች በርቱ ደስ ይላል፡፡

  • @ahabte
    @ahabte 6 ปีที่แล้ว +1

    አባቡ. ( ዳኜዬ ) ምችትትት። ይበልህ + ወንድማችን ክክክክክ

  • @glorytogod8536
    @glorytogod8536 6 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶችዬ በጣም እኮ ነው የምወደችሁ። 💞💞💞💞💃💃💃💃🙏💓👈

  • @cell6806
    @cell6806 6 ปีที่แล้ว +88

    አይ ዘመን እኔ ስማር በጠርሙስ ውሀ አርጌ ውሀው ውስጥ ቆሎ አርጌ ነበር ትምህርት የተማርኩት የዛሬ ልጆች እይዋት ሚጥሚጣዎች።

    • @hibaeid117
      @hibaeid117 6 ปีที่แล้ว

      ነፂ ኢትዩጵያዊው በኢትዮጵያውያዊነቱ የማይደራደር Cell ትክክል

    • @user-jt8mq4uh8x
      @user-jt8mq4uh8x 6 ปีที่แล้ว

      ነፂ ኢትዩጵያዊው በኢትዮጵያውያዊነቱ የማይደራደር Cell ድሮ ቀረ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @bkrnaeeem196
      @bkrnaeeem196 6 ปีที่แล้ว

      ነፂ ኢትዩጵያዊው በኢትዮጵያውያዊነቱ የማይደራደር Cell e

    • @takewe3027
      @takewe3027 6 ปีที่แล้ว

      Yemecheal

    • @kehaliyusitotayekehaliyusi4292
      @kehaliyusitotayekehaliyusi4292 6 ปีที่แล้ว

      ነፂ ኢትዩጵያዊው በኢትዮጵያውያዊነቱ የማይደራደር Cell kkkkkk tikikl

  • @alemalem1373
    @alemalem1373 6 ปีที่แล้ว +2

    እዳች አይነት ልጅ ትስጠን እመቤቴ ማነው እደምጣ አይነት ልጅ ያማርው

  • @meklittegaye8836
    @meklittegaye8836 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን አስተማሪ አዝናኝ አስቂኝ መልክት አዘል ናፋቂ ስራችሁን ስለምታቀርቡልን

  • @kokommmkoko5589
    @kokommmkoko5589 6 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶች እናመሰግናለን
    ሚጣየ የኔ ጣፋጭ

  • @user-mj9sx8ye2z
    @user-mj9sx8ye2z 6 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ድግሞ 27 ኛ ነኝ ምርጦች well come ምጣዬ የኔ ጣፋጭ

  • @mamababa2049
    @mamababa2049 6 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkk የልጅ ቅመም እድግ በይ የሄ ቆጆ
    ግን ብዙ ትመህርት አለው በርቱ ቤቶች

  • @user-ht1rm9cs4k
    @user-ht1rm9cs4k 6 ปีที่แล้ว +2

    አቤት አሜን የኔ ቅመም ስራችው እኮ ይብዬ አንተ የ ብር ነገር አልፎልክ ማይበት ቀን ናፈቀኝ ይብዬ 😂😂😂😍 ተባርኩ ደስ ሚል ቀን ይሁንላችሁ አቦ

    • @jsjsjksj4646
      @jsjsjksj4646 6 ปีที่แล้ว

      ኧረበሳቅቅቅቅ

  • @emusalaleesalaleebiyakoo5553
    @emusalaleesalaleebiyakoo5553 6 ปีที่แล้ว +4

    ዳኜ እውነትህ ነው ለልጅ የተመጣጠነ ምግብ እንደሚያስፈልገው ሁሉ የተመጣጠነ ቅጣትም ያሰፈልገዋል ለዛውም ለዚህ ዘመን ልጅ ይገባዋል

  • @shitawwondimu4089
    @shitawwondimu4089 6 ปีที่แล้ว +7

    ዋውው welcome Betochiyee♥♥♥

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh6662 6 ปีที่แล้ว +1

    ጣፍጭ የሆነች ህፃን ማርየ እድግ በይልኝ

  • @lav6505
    @lav6505 6 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ስላም መጣችሁ ውድ የሳምንቱ ውቡች በጣም ደስ የላል በርቱልን የኔ ልዩወች

  • @user-js4nw3ze3d
    @user-js4nw3ze3d 6 ปีที่แล้ว +7

    የኔማር ሚጣየ ዴሥ ሥትያ እድግ ትበልልህ የቤ

    • @hayatmohaned9280
      @hayatmohaned9280 6 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ዋው የኔ ማር ነገር ነሽ ኢቢ ልክ እራስን ተካህ ማለት ነው እና ይመቻችሁ ማሮች

  • @betitube12
    @betitube12 6 ปีที่แล้ว +3

    ውይኔ እስከዛሬ የት ነበርኩ
    ከ 2 አመት በፌት ስከታተል ነበር ኢትዮ እያለሁ tb ላይ እነሱን ስጠብቅ አፍጠጬ ነበር የማመሽው ሚጥየ ስታምር

  • @user-gt2cl3tw2v
    @user-gt2cl3tw2v 6 ปีที่แล้ว +1

    የይቤ ልጅ ውስጤ ናት ማነው እንደኒ የሚወዳት

  • @gdeteshewaye8306
    @gdeteshewaye8306 6 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣቹ ቤቶች ውይይ ህፃንቱ ደስ ስትል የኔ ቅመም

  • @user-by2fy4pm9k
    @user-by2fy4pm9k 6 ปีที่แล้ว +7

    አሜንየ የኔ ቅመም እድግ በይ

  • @user-xt5vu6re6w
    @user-xt5vu6re6w 6 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን ደህና ተገናኘን ቤቶችየ

    • @unnishunnish1181
      @unnishunnish1181 6 ปีที่แล้ว +1

      Mahlet Yitbarek ማሂየ ማር ስላም ነው

    • @user-xt5vu6re6w
      @user-xt5vu6re6w 6 ปีที่แล้ว

      Unnish Unnish የኔ ብቻ እዴት ነሽልኝ ነይ በwhatsApp እንዳረቅ የኔ ልዩ

  • @enewerasenegn8841
    @enewerasenegn8841 6 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😃😂weyne😂😂😂😂betam new yesakut betam tnx betochye wedddd 💋😘😘😘😘!!

  • @rediettayachew6863
    @rediettayachew6863 5 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት ቤቶቹን ያደመቀችው ኣሜን ናት ለእሷ ስል ሳላየው ኣልውልም የኔ ማር እድግ በይልን ❤️

  • @maryamali2873
    @maryamali2873 6 ปีที่แล้ว +4

    እንኮን በሰላም መጣችሁ ቤቶችየ ♥♥ ጩጨዋ ተመቸችኝ እድግ በይ

  • @zenar1132
    @zenar1132 6 ปีที่แล้ว +6

    ይቤ ይመችህ አቦ ከጩጨህ ጋር ኑሮን በደንብ ነው የገለፅከው

    • @BetochComedy7
      @BetochComedy7  4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/qfn5-VyJCaw/w-d-xo.html

  • @zulfaakron4564
    @zulfaakron4564 6 ปีที่แล้ว

    ድራማውን ልጆች እንደምከታተሉት የተወቀ ነው ስለዝህ ጥሩ ምክር ነው በጣም ደስ ይላል

  • @Bemnet947
    @Bemnet947 6 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ውይ የኔ ማር የይቤ ልጅ እንዴት እንደሚጣፍጥ ወሬዋ የኔ ቆንጆ ጌታ ያሳድግሽ

  • @user-ji5hj2qt9b
    @user-ji5hj2qt9b 6 ปีที่แล้ว +5

    ማሮቺ መጣቹ አይቼ ኮሜንት እሰጣለሁ

  • @user-qp7ll3ex3e
    @user-qp7ll3ex3e 6 ปีที่แล้ว +60

    በዩቲዩብ በልደረቦቼ ሲም መዳምን ለመስግን ፈለኩኝ ምክንያቱም በወይፋይሽ ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን ተምሬበታለሁ ኮመንቴን ባታነቢም ሹክረን ሊኪ መዳሙካ ሀብብቲ 😍😍😍😍

    • @cats__mum2260
      @cats__mum2260 6 ปีที่แล้ว +1

      ሀለዊያ ኑረዲን ሀበሻዊት

    • @user-ov5xb1mq3j
      @user-ov5xb1mq3j 6 ปีที่แล้ว +1

      ሀለዊያ ኑረዲን ሀበሻዊት ሂጂ ማዳም ትብዳሽ አቮ

    • @abrelohd
      @abrelohd 6 ปีที่แล้ว

      ሚሞሪዬ ሞላ ማለት ቀረ
      እዩት👉🏽 th-cam.com/video/dLo_Zvj83IE/w-d-xo.html

    • @KampalaAhmadkamaaalAhmed
      @KampalaAhmadkamaaalAhmed 6 ปีที่แล้ว

      ሀለዊያ ኑረዲን ሀበሻዊት ልክ ብለሻል ሙስሊም ምስጋና ያውቃል ሌላዎች በአረቦች ሸበካ የምንጠቅም አይመስላቸውም ሲሳደቡና ሲአሟቸው ነው የሚታዩ

    • @user-ov5xb1mq3j
      @user-ov5xb1mq3j 6 ปีที่แล้ว +1

      Kampala.Ahmad ማሻላህ kamaaal.Ahmed ኮተታም ደግሞ እንደሙሥሊም ዉለታ ቢሥ አለ

  • @sarateshome9848
    @sarateshome9848 6 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ውይ የዘንድሮ ልጅ እሳት በሉ ልወልድ አስቤ ነበር ሀሳቤን አንስቻለእ ክክክክክክክ አባት ከሆኑ በኋላ እንዴት ቤት አይኖረውም የወደድኳት የዘንድሮ ልጆች አባባል ክክክ

  • @habibahassne9567
    @habibahassne9567 6 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkk እውነት ነው ሰው እንደቤቱ እንጂ እንደጎረቤቱ አይኖርም ሚጣ ተመቸችኝ kkkkk አረ በሳቅ እሁድን አደመቃቹልን ይመቻቹ

  • @user-dp6zv1ix3e
    @user-dp6zv1ix3e 6 ปีที่แล้ว +4

    አፍፍፍ ይቤ ውስጤ ነህ

  • @user-fc8ym9cc5v
    @user-fc8ym9cc5v 6 ปีที่แล้ว +5

    አሜንዬ ማር የኔ ጣፋጭ♥

    • @BetochComedy7
      @BetochComedy7  4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/qfn5-VyJCaw/w-d-xo.html

  • @zzzabivahabxb3290
    @zzzabivahabxb3290 6 ปีที่แล้ว

    አቤት ቤቶች ድራማ ስወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ አይዟችሁ ጠንክሩ የእናንተን ደራማ ደጋግሜ ደጋግሜ ነዉ የማየዉ ለምን ብትሉኝ አስተማር ነዉ የምትሰሩት ትምህርት ሰጭ ነዉ እናም የሚያድጠላ ነገር አትሰሩም ማለት ልጁ የማያየዉ ነገር በርቱ እወዳችኋለሁ።

  • @user-is5pk3iv3f
    @user-is5pk3iv3f 6 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ይቺ ቅመም የሆነች ልጅ እንዴት እንደምወዳት እውነትም "አሜን" እድግ በይልኝ የኔጣፋጭ

  • @yeshawalijneng9324
    @yeshawalijneng9324 6 ปีที่แล้ว +5

    Please betoch Asgebung 😓😍

  • @subarasubara3182
    @subarasubara3182 6 ปีที่แล้ว +92

    የዛሬው ልዩ ነው 💝 የተመቻችሁ👍👈

  • @user-jq2jk6xr3d
    @user-jq2jk6xr3d 6 ปีที่แล้ว

    ህፃኑ እድግ በይ ቆንጆ የሆንሽ ልጅ ወይይይ በርገር ደይ ክክክክ ቤቶች በርቱ አሪፍ ነው

  • @zenashlove2331
    @zenashlove2331 6 ปีที่แล้ว

    ውይ የኔ ቅመም ህፃና ልጅ ቤቱን አደመቅሽው እኮ እድግ በይ መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን

  • @user-ji5hj2qt9b
    @user-ji5hj2qt9b 6 ปีที่แล้ว +12

    ወይኔ ይቤ ልጅ እደዚ ያሳብዳል እዴ ኑኑይ የኔ ቆንጆ የኔ ማርር ነገር ነሽ አፍሽ ሲጣፍጥ እድግ በይልኝ
    እናመሰግናለን ማሮች

  • @tsegenetyemariyamlji2070
    @tsegenetyemariyamlji2070 6 ปีที่แล้ว +10

    እንኩዋን ደና መጣችሁልን ቤቶች ጩጨዋ ተመቸችኝ

    • @user-ud5lh8fi3p
      @user-ud5lh8fi3p 6 ปีที่แล้ว

      Tsegenet Ayalew ጎበዝ

    • @tsegenetyemariyamlji2070
      @tsegenetyemariyamlji2070 6 ปีที่แล้ว +2

      የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ ሀሀሀሀሀሀ ግን አች እኔን ለመቅደም ስስትሮች ጥለሽኝ ነበር

    • @itsme-wj7zg
      @itsme-wj7zg 6 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkķ koy eleltaw mendenew

    • @glorytogod8536
      @glorytogod8536 6 ปีที่แล้ว +2

      Tsegenet Ayalew kkkk እሰይይይይ እኔ100.. zare min tagegna

    • @tsegenetyemariyamlji2070
      @tsegenetyemariyamlji2070 6 ปีที่แล้ว +2

      Emeye Ethiopia Hahahaha Elltawuma desta new

  • @user-il4qn1kc5s
    @user-il4qn1kc5s 6 ปีที่แล้ว

    ጩጬዋ በጣም ሠርታዋለች ድራማውን እድግ በይልኝ የኔ ጣፉጭ

  • @user-hd5bq8dd2u
    @user-hd5bq8dd2u 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል ጩጬዋ በለው አፏ እንዴት ደስስስስ እንደሚል እድግ በይ ፈጣሪ ያሳድግሽ

  • @user-lx1qh3gw4c
    @user-lx1qh3gw4c 6 ปีที่แล้ว +3

    ውይይይይ ይችልጅ አላህ ያሳድግሽ ማር

  • @tgestandalme4205
    @tgestandalme4205 6 ปีที่แล้ว +5

    ere ameneya bske gdlsne eko edge bye mare😘

  • @user-ec7oz1nw8s
    @user-ec7oz1nw8s 6 ปีที่แล้ว +2

    ምችት ይበላችሁ ቤቶች ♥♥♥♥♥

  • @saronmini181
    @saronmini181 6 ปีที่แล้ว +1

    ደሞ ትምህርት ቤትም በርገር ደይ ፒዛ ደይ ተጀመረ 😄😄😄 እኛ የቄስ ትምህርት ቤት በሽንብራ ቆሎ ነበር የተማርነው

  • @user-wk8gj5et5b
    @user-wk8gj5et5b 6 ปีที่แล้ว +18

    ባጣም አስተማሪነው
    በየቦታው እያጠባጠቡ ምንም ሀላፊነት ሳይሰማቸው ወልደው ለሚጥሉት ቤት ቀርቶ ምግብ ሳያዘጋጁ ለሚወልዱት በጣም አስተማሪነው

  • @user-zy9jb2cy1b
    @user-zy9jb2cy1b 6 ปีที่แล้ว +18

    ክክክክክክ ወይ የይቤ ህፃን ተመቸችይ የእኔቅመም ስወድሽ

    • @azeezayemam9392
      @azeezayemam9392 6 ปีที่แล้ว

      ይቤማርርርፈቅረነህ.ቆንጆ

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 ปีที่แล้ว

      @@azeezayemam9392 ይብየ አድናቂህ ነኝምርጥ።

  • @helengaleni9506
    @helengaleni9506 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ቤቶች ሚጣ ለጉድ ነው የተካናት እግዚአብሔር ያሳድጋት የእውነት በጣም ታስቃለች እንዴው እንዴት በታስለጥኑት ነው ደስ ትላላችሁ የማናወቀውን ስላሳውቃችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @fikett621
    @fikett621 6 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ህጻንዋ ልጅ እድግ በይ በጣም ትልቅ ትምህርት አለው አስተውሎ ላዳመጠው በርቱ

  • @kahasemerhawi3737
    @kahasemerhawi3737 6 ปีที่แล้ว +3

    Very beautiful film 😎😍

  • @zedeli8811
    @zedeli8811 6 ปีที่แล้ว +17

    ቤቶችን ስያይ እንቅልፌ
    ጠፊ።።።

    • @BetochComedy7
      @BetochComedy7  4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/qfn5-VyJCaw/w-d-xo.html

  • @tizitanagashi3160
    @tizitanagashi3160 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶች እናመሰግናለን ይቤ ቅመም የሆነች ካንተ የበለጠች ልጅ ፈጣሪ ያሳድግሽ

  • @dasznme0836
    @dasznme0836 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆ እንኳን ለዐብይ ፆም ፮ኛ ስምንት አደረሳችሁ

  • @user-ch1cq6do1u
    @user-ch1cq6do1u 6 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን አደረሳችሁ ላላችሁ የተዋህዶ ልጆች ቤቶች ዌል ብያለሁ

    • @abrelohd
      @abrelohd 6 ปีที่แล้ว

      ርስቴ ጂሩዬዋ የአለም ሰገድ ተስፋዬ አድናቂ ሚሞሪዬ ሞላ ማለት ቀረ
      እዩት👉🏽 th-cam.com/video/dLo_Zvj83IE/w-d-xo.html

  • @user-cm7hw8lg3j
    @user-cm7hw8lg3j 6 ปีที่แล้ว +3

    Enkan selam metachu betoch

  • @user-sm3yn8nx3q
    @user-sm3yn8nx3q 6 ปีที่แล้ว

    ዋው የዛሬው በጣም አሪፍ ነው ይመቻችሁ ቀጥሉበት

  • @bestcell5177
    @bestcell5177 6 ปีที่แล้ว

    ውይ አሜንዬ የኔ ቅመም እድግ በይልኝ ቤቶች እንኳን ደና መጣቹ የስደት ቤተሠቦቼ

  • @hsidvgsusb4376
    @hsidvgsusb4376 6 ปีที่แล้ว +7

    😂😂😋😋😋 Ay Yebay lijk melasa ds sel .......adekm

  • @razeeqajimayaarabbi.murada7329
    @razeeqajimayaarabbi.murada7329 6 ปีที่แล้ว +13

    🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮
    السلام عليكم ورحمت الله وبركاته
    ❇❇❇❇❇❇❇
    ውድ የተከበራችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞች የ አለህ ሰላምታ በናንተ ላይ ይስፈን እንሸአለህ የጥንቷ እና ተወዳጅዋ ሁረልዒይን የሴቶች የዲን ትምህርት ማዕከል የሆነችን
    ኑ በገራ ድናችን እንማር በማለት ጥሪ ተቀርብላቹሃል እነም የ ዲን እውቀት በ ነፃ እንገበይ እንሆ
    ነቢዩ ሰ ዐ ወ ''እውቀትን መገብያት በማንኛውም ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው ብሏልና "
    🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
    *_✅ሰኞ✅_*
    1⃣ጧት=ገድለ
    ነቢያት
    2⃣ማታ=ሲራ
    🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓
    *_✅ማክሰኞ✅_*
    1⃣ጧት=ተንቢሀት
    2⃣ማታ=ሲራ
    🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓
    *_✅ረቡዕ✅_*
    1⃣ጧት=ምርጧ
    ሴት
    2⃣ማታ=ዛዱል
    አኼራ
    🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓
    *_✅ሀሙስ✅_*
    1⃣ጧት=የምን
    ሀዘን
    2⃣ማታ=ኑ ወደ
    እምነት ጉዳና
    🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓
    *_✅ጁሙዓ✅_*
    1⃣ጧት=ሀላል
    መዝናኛ
    2⃣ማታ=ፈታዋ
    ተጅዊድ
    ቁርአን
    🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓
    *_✅ቅዳሜ✅_*
    1⃣ጧት=ወርቃማ
    ትውልድ
    2⃣ማታ=ቶክሾው
    ኢስላማዊ
    ውይይት
    🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓
    *_✅እሁድ✅_*
    1⃣ጧት=ቅድሚያ
    ለተውሂድ
    2⃣ማታ=ጤና
    ተፈኩር
    🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
    ከዚህም ተጨማሪ ትምህርቶች በ ውስጧ ይታላለፋል ጎራ ይባሉ ለነገ ቤታችን ለ ዱኒያም ህይወተችን ስንቅ እናዘጋጅ አቂደችንም እናስተካክል!!!!
    chat.whatsapp.com/0eaOckVJIIzApSxRpb7lKA

    • @BetochComedy7
      @BetochComedy7  4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/qfn5-VyJCaw/w-d-xo.html

  • @user-qe4pn5bw3w
    @user-qe4pn5bw3w 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ የተዋህዶ ቤተስብች እንኳን ለአብይ ፆም ለ፮ ሳምንት(ገብር ኄር) በሠላም አደረሰን አደረሳችሁ መልካም ለሊት

  • @SaraSara-dl4dd
    @SaraSara-dl4dd 6 ปีที่แล้ว

    ሰላማቹ ይብዛ አሜንዬ የኔ ቅመም በሣቅ ገደልሽኝ እኮ

  • @gechbarch4776
    @gechbarch4776 6 ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂😂ከወለዱ አይቀር እንዲል ቅመም የመሰለች ልጅ ነው መውለድ!!❤❤❤
    እድግ ምንድግ በይልን ማር😘😘😘

  • @tmijeerylove7800
    @tmijeerylove7800 6 ปีที่แล้ว +13

    ቆንቃና
    ሰፍሳፋ
    ጉንዳን
    የበቃል ስድብ ለየት ያለ ነው ።

  • @user-hg3vw3ph8c
    @user-hg3vw3ph8c 6 ปีที่แล้ว

    ቤቴች ውስጤ ናችሁ አሜንዩ በተለይ የእኔ ጣፋጭ

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 6 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክ የኔ ማር ደስስስ ስትል እደጊልን

  • @user-zp7ws9vs4r
    @user-zp7ws9vs4r 6 ปีที่แล้ว +3

    Wooooooow enkan beselam metachu emiwedachu😘😘

    • @BetochComedy7
      @BetochComedy7  4 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/qfn5-VyJCaw/w-d-xo.html

  • @user-ju2gl1xj9o
    @user-ju2gl1xj9o 6 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶችየ በጣም ነው የምወዳችሁ 😍😍😍😍😍😙😙😙😙😙

  • @bezuyeeshetu16
    @bezuyeeshetu16 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው ቤቶችየ ሺ አመት ኑሩልን

  • @bab8645
    @bab8645 6 ปีที่แล้ว +2

    እኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ምጣቆጆ እድግ በይ ማር

    • @BetochComedy7
      @BetochComedy7  4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/qfn5-VyJCaw/w-d-xo.html

  • @zedzed8989
    @zedzed8989 6 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ይገርማል በርገርደይ ማለት አመጡ ለምን ሽሮ ደይ አይከበርም ቤቶችየወቅታዊ ነገር ነው ምትሰሩት የሚሰማ ካለ ሚጣየ ቅመም

  • @zuzulove7942
    @zuzulove7942 6 ปีที่แล้ว +43

    ዪቤ ውስጤ ነው ዪቤን ምትወዱት ለይክ ግጩኝ

  • @user-er1ip2si4n
    @user-er1ip2si4n 6 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክ አሜንዬ ሚጥሚጣ ደና አርገው አሰልጥነውሻል በርቺ!!!

  • @netsanettadesse4192
    @netsanettadesse4192 6 ปีที่แล้ว

    ውይ ማፊ ልብስ ብራድ ብቻ ነው ምታውቂው ክክክክክክ ከለሩ የልብሱ ሲዘገንን አሜንዬ ውድድድድድ እድግ በይ ማሻላ የኢትዮጵያ ልጆች ስነስራታችው እዚህ አሉ እንጂ ጥብሶች

  • @user-vc9ev4rt2f
    @user-vc9ev4rt2f 6 ปีที่แล้ว +44

    እኔ እሚለው ግን ኮመንት ስትሰጡ ማዳም ማዳም እምትሉ ልትሰሩ ልትለወጡ እንጅ ስለፊልሙ ብታወሩ ኤጭ

    • @fatimaabeba6584
      @fatimaabeba6584 5 ปีที่แล้ว

      ሥለምንወዳቼዉነዉ መዳም መዳም እምንለዉ

    • @nuredinrrfcnuredin8096
      @nuredinrrfcnuredin8096 4 ปีที่แล้ว

      አለማመኔን እርዳው ጌታዬ
      ለሠቸከ

    • @zhebjsis8603
      @zhebjsis8603 4 ปีที่แล้ว

      ሰላም ዳ

    • @user-cn7kr7fj7c
      @user-cn7kr7fj7c 4 ปีที่แล้ว

      በትክክል

  • @wubitzanabchinegeshi3901
    @wubitzanabchinegeshi3901 6 ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂😂😃😂yene tafaci

    • @BetochComedy7
      @BetochComedy7  4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/qfn5-VyJCaw/w-d-xo.html

  • @foziaahmad5125
    @foziaahmad5125 6 ปีที่แล้ว

    አሜንዬ ከቅመሞች ሁሉ ቅመም ነሽ እኮ እድግ በይ የኔ ቆንጆ ንግግርሽ ሁሉ ጥፋጭ ነሽ

  • @firdousfasika6207
    @firdousfasika6207 6 ปีที่แล้ว

    Hahaha በርገርዴይ lol ተመቸኝ

  • @Mohamed_Hassan_Daaha
    @Mohamed_Hassan_Daaha 6 ปีที่แล้ว +3

    Watching from Mogadishu Somalia.
    Happy Burger day.

  • @mazaratwonidmu1115
    @mazaratwonidmu1115 6 ปีที่แล้ว +4

    እንኮን በሰለም ማጠቹ ስጠብቀቹ ነበሪ

    • @raselislam7675
      @raselislam7675 6 ปีที่แล้ว

      ቤቶች እናመሠግናለን

    • @haisabya9365
      @haisabya9365 6 ปีที่แล้ว

      gen bere amed hone semu

    • @hassanmhnaed7408
      @hassanmhnaed7408 6 ปีที่แล้ว

      Mazarat Wonidmu wawww batmi asetameriii nwe Amesgnlwe

  • @user-ef7rb2mx8u
    @user-ef7rb2mx8u 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደረሠን የእግዚአብሔር፡ቤተሠቦች የእማምላክ ወዳጆች
    ወይኔ ምን አይነት ልጅ ናት ውይይ ብቻ እግዚሔር ያሣድግሽ ውብ

  • @ethioqueen-19ethiopian16
    @ethioqueen-19ethiopian16 6 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ የዛሬው በሳቅ ገደሉኝ ውይይ ማሮች ስታምሩ