Betoch - "አባቶቻችን" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 246

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @arsenal2566
    @arsenal2566 5 ปีที่แล้ว +280

    እንኳን ለ123ኛው የአደዋ በአል በሠላም አደረሳችሁ
    በስደት ላይ ያለነውን በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ውዶቸ

    • @selam7775
      @selam7775 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜሜሜሜሜሜን ማማዬ

    • @kholoudali3233
      @kholoudali3233 5 ปีที่แล้ว +2

      አሜንአሜንአሜን

    • @እሙኢምራንስደተኛዋ
      @እሙኢምራንስደተኛዋ 5 ปีที่แล้ว +7

      ፕሮፋይልሽ ሂጃብ ይታየኛል ሙስሊም ከሆንሽ አይፈቀድም ስለምኑ ነው ያደረሰን በቁራአን ተገልፀዋል የአደዋ ባል አክብሩ ተብለን የሚፈቀድልን የረመዳንና የአረፋ ባል ብቻ ነው ወላሁ አለም

    • @musetesfay3287
      @musetesfay3287 5 ปีที่แล้ว +1

      Amennn

    • @sameykonjo9214
      @sameykonjo9214 5 ปีที่แล้ว

      @@እሙኢምራንስደተኛዋ ሳ

  • @ሲሳይነሽየማርያምልጅ
    @ሲሳይነሽየማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +176

    አድዋ የኔ የአንቺ የአንተ ነው እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን 💚💛❤
    ከብር ለአድዋ ጀግኖች አባቶቻችን

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 ปีที่แล้ว +755

    ለመላ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ለታላቁ የአብይ ፆም እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ።

    • @gigi_shebabbawfan
      @gigi_shebabbawfan 5 ปีที่แล้ว +3

      Neftegawa amen lanchem

    • @adanetadanet1118
      @adanetadanet1118 5 ปีที่แล้ว +1

      achi.koshasha

    • @ወሎየነኝወለየዋ
      @ወሎየነኝወለየዋ 5 ปีที่แล้ว +3

      ሂሉም መስቀል የላቸዉ ጲጤናቸዉደ

    • @dinkiekassie9644
      @dinkiekassie9644 5 ปีที่แล้ว +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደርስን ውዴ

    • @adanetadanet1118
      @adanetadanet1118 5 ปีที่แล้ว

      komaxochi. Mache.new.sew.yehonchut????????👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎sefari

  • @ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል
    @ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል 5 ปีที่แล้ว +188

    _ሊቀ ሠማዕታቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ትላንት አባቶቻችንን እንደ ረዳ ዛሬም ሀገራችንን ከዘረኝነት ያፅዳልን አሜን_

  • @ከመስቀሉሰርነውአድራሻዬ
    @ከመስቀሉሰርነውአድራሻዬ 5 ปีที่แล้ว +396

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
    ፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ሀገራችንን ሰላም ያርጉልን

  • @ቤዛዊተየማርያምልጅ
    @ቤዛዊተየማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +47

    በምልጀው የአመናችሁ አ አባታችን በአበነ ተክለሀይማኖት ከከፋ ይጠብቃችሁ አሜን❤❤❤❤✅✅

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ 5 ปีที่แล้ว +127

    እኳን ደህና መጣችሁልን ቤቶች ውድ እህት ወንድሞቼ ዛሬ በጣም ደስተኛ ነኝ ደስታዬን የምትመኙልኝ እኳን ደስ አለሽ በሉኝ ለእናንተም የኔን እጥፍ ጨምሮ ይስጣችሁ 😘😘😘❤❤❤❤

    • @mulu6392
      @mulu6392 5 ปีที่แล้ว +2

      አሜን

    • @cugkgjoo9232
      @cugkgjoo9232 5 ปีที่แล้ว +2

      የማርያም ልጅ ነኝ ኢንኻን ደስ አለሽ ግን በምን?

    • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ
      @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ 5 ปีที่แล้ว +2

      @@cugkgjoo9232 እህቴ ወንድ ልጅ ወለደች በስደት ሆኜ ደስታውን ሠማሁ

    • @cugkgjoo9232
      @cugkgjoo9232 5 ปีที่แล้ว +3

      የማርያም ልጅ ነኝ ውውውውውውውውው ኢሳሳሳሳይይይይይይይ ኢልልልልልልልልልልልል ኢንኻን ድስ አለሽ ማሬ ተመስግን ኢኛን ከስደት መልስ ላዛ ክብር ያብቃን አሜን፣

    • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ
      @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@cugkgjoo9232 አሜን አሜን አሜን እህቴ ድንግል ማርያም እሰይ ትበልሽ እሱ ያውቃል ያበቃናል ማር 😘😘😘😘 አመሠግናለሁ

  • @sfanabdo1169
    @sfanabdo1169 5 ปีที่แล้ว +17

    የዛሬው ቤቶች ከሌላ ጊዜ ለየት ያለ ነው ስለ አንድነት ስለመቻቻል የተስበከበት ነበር በጣም ደስ ብሎኛል

  • @በማርያምየታመነችነፍስመን
    @በማርያምየታመነችነፍስመን 5 ปีที่แล้ว +42

    ዊል ቤቶች ለመላው የተዋህዶ ልጆች መልካም የአብይ ፃም ይሁንልን ነገ እኮ 24 ተክልዬ ተክለሀይማኖት ናቸው እንኳን አደረሳችሁ ያአገሬ ልጆች በያላችሁበት ይጠብቋችሁ። አሜን በሉ

  • @መሬምነኝየረሱልወዳጅ
    @መሬምነኝየረሱልወዳጅ 5 ปีที่แล้ว +357

    ስደት መረረኝ ዱአ አድርጉልኝ
    ሁላችንንም ስደት በቃችሁ ይበለን
    😢😢😢😢😢😢

    • @mahiethiopia
      @mahiethiopia 5 ปีที่แล้ว

      መሬም ነኝ የረሱል ወዳጅ ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝

    • @Ch-xm8tc
      @Ch-xm8tc 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ መሬምየ ያልፋል ማማየ

    • @charbelbousarkis7268
      @charbelbousarkis7268 5 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏

    • @اكرامعبدالله-ث6ص
      @اكرامعبدالله-ث6ص 5 ปีที่แล้ว

      መሬም ነኝ የረሱል ወዳጅ አብሽሪ እህቴ

    • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ጰ6ኰ
      @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ጰ6ኰ 5 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ ማማየ ከዚች ዓለም እሰከ አለን ድረስ ሁሌም ስዶቶኞች ነን እና ሁላችሁም እግዚአብሔር በያላቹበት ሰላማቹ ያብዛልን አይዛቹ

  • @ልቤበእግዝአብሔርፆናየባህ
    @ልቤበእግዝአብሔርፆናየባህ 5 ปีที่แล้ว +20

    እንኳን ለአብይ ጾም አደረሳቹ የተዋህድ ልጆች በሙሉ የሰላም የፍቅር ያርግልን ግን???ዛሬ አይደለም ጾሙ አይደል ሰኞ ነው የሚጀመረው እስኪ የሚጾም ላይክ

    • @mahiethiopia
      @mahiethiopia 5 ปีที่แล้ว +1

      እግዝአብሔር ልቤ በአንተ ይፆና ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝

    • @ልቤበእግዝአብሔርፆናየባህ
      @ልቤበእግዝአብሔርፆናየባህ 5 ปีที่แล้ว

      @@mahiethiopia እሽ ምንም ችግር የለውም

  • @hayimyemariyam8704
    @hayimyemariyam8704 5 ปีที่แล้ว +73

    ውድ ትውልደ እትዮጵያውያን እንኳን ለ አብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ አሜን
    ጾሙ~~ ለሀገራችን ሰላም

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 5 ปีที่แล้ว +21

    2ኛ ኮሜንት ሰጭ ነኝ እንኳን ለአድዋ በአል አደረሳችሁ። እንደ አሜንየ የምትጣፍጥ ልጅ ። እንደ ሚሊኒክ ጀግና ታሪክ ሰሪ ልጅ ይስጠን አሜንንን። በሉ አሜን በሉ

    • @salamkonjo249
      @salamkonjo249 5 ปีที่แล้ว

      እኔ ምለው በር ላይ ነው እዴ የምትጠብቁ መዳም የለችም እዴ

    • @zdtube2303
      @zdtube2303 5 ปีที่แล้ว

      @@salamkonjo249 አለች ግን ስራየን ጨራርሸ ቁጭ ብያለሁ

    • @godislove4506
      @godislove4506 5 ปีที่แล้ว

      @@salamkonjo249 😂😂😂😂😃😂😂😂

    • @agharitoagharito4586
      @agharitoagharito4586 5 ปีที่แล้ว

      ZD ኑ እንደመር Tube

  • @marakiye7986
    @marakiye7986 5 ปีที่แล้ว +14

    ኢትዮጽያንም አፈር አበላለው የሚለውን አፈር ይበላታል፡፡፡ ሰምታችኃል Ethiopia first 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽

  • @sirguttube
    @sirguttube 5 ปีที่แล้ว +93

    አቡነ ተክለሀይማኖት በያላችሁበት ይጠብቃችሁ አሜን

  • @fre43
    @fre43 5 ปีที่แล้ว +170

    ለመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ለአድዋ በዓል እና ለአብይ ፆም እንኳን በሰላም አደረሳችሁ

  • @የማርያምልጅየማርያምልጅየ
    @የማርያምልጅየማርያምልጅየ 5 ปีที่แล้ว +83

    የክርስትና እምነት ተከታይ እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳቹሁ አደረሰን

    • @mahiethiopia
      @mahiethiopia 5 ปีที่แล้ว +1

      የማርያም ልጅ የማርያም ልጅ የማርያም ልጅ ተዋህዶ ነው እምነቴ ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝

    • @asnakechemero4415
      @asnakechemero4415 5 ปีที่แล้ว

      Asnakech.emero
      Amen amen amen

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว

      Subscribe:::::::::Thanks.

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 5 ปีที่แล้ว

      Enkone abero adersene

    • @kalmkaml7053
      @kalmkaml7053 4 ปีที่แล้ว

      Xxxxxxxxxxxxxxxxxwxx

  • @ቃልኪዳንጎንደሬዋዶ.ርአብ
    @ቃልኪዳንጎንደሬዋዶ.ርአብ 5 ปีที่แล้ว +63

    የዛሬ ሳምንት ሀገሬ ልገባ ነው እስኪ ሰላም ግቢ በሉኝ በሻሼ ሙት

    • @betyteka7907
      @betyteka7907 5 ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና ለቅድስት አገርሽ ያብቃሽ በሰላም ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ

    • @ቃልኪዳንጎንደሬዋዶ.ርአብ
      @ቃልኪዳንጎንደሬዋዶ.ርአብ 5 ปีที่แล้ว

      አሜንንንንን የኔ ማርርርር

    • @elfmoges1483
      @elfmoges1483 5 ปีที่แล้ว

      የኔቆንጆሰላምግቢ፡እኔ፡እንዳንቺ

    • @ummusalma1223
      @ummusalma1223 5 ปีที่แล้ว

      በሠላምግቢ

    • @መድዬአባቴ
      @መድዬአባቴ 5 ปีที่แล้ว

      በሰላም ግቢ የኔ ውድ

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 5 ปีที่แล้ว +56

    እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ተክለ ሀይማኖት መታስቤቢያ በዓል በስላም በጤና አደረሳችሁ አደርሰን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ በስደት ላይ ያላችሁ እግዚአብሔር በስላም ወደ ለሀገራችን ለመመልስ ያብቃን !!

    • @ewsa2739
      @ewsa2739 5 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንአሜን

    • @selamethiopia2011
      @selamethiopia2011 5 ปีที่แล้ว

      💚💛❤️በፍቅር ስም | አዲስ አማርኛ ፊልም 2019 ሙሉ ፊልሙን 🔴▶በ LanganoTube ◀🔴 ተመልከቱ

    • @hawamohamed5443
      @hawamohamed5443 5 ปีที่แล้ว

      ሚጣየ ቅመም

    • @asterhaylu6831
      @asterhaylu6831 5 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @እሙወሎየዋ-አ6የ
      @እሙወሎየዋ-አ6የ 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እኳንአብሮ አደረሰን

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +24

    *የተዋህዱ ልጆዎች እንኳን ለፍርሰኘወ ቅዱሰ ጊወርጊሰ ወርሀዌ በአል አድርሳችሁ አድርሰን አሜን፫ሜጣየ ወድ ጣፍጨ!*

  • @ራሔልየክርስቶስባሪያ
    @ራሔልየክርስቶስባሪያ 5 ปีที่แล้ว +14

    ሰላም ለናተ ይሁን ውድ በሰድት ያላችሁ እህት ውንድሞች እግዚ አብሔር ሰላመሰችሁን እንድምድር አሸዋ እንድሰማይ ክዋክብት ያብዛላችሁ ኑ እንይውዶቼ❤

  • @ዜድሻየዳኒሚስትዳንየወድሀ
    @ዜድሻየዳኒሚስትዳንየወድሀ 5 ปีที่แล้ว +150

    ይቤ ወድሀለው!😍
    በዜ በጣም ወፈርክ!😱
    ሚጣ አፍ አበዛሽ😏
    ሻሼ የኔ ማር 💝
    አቢ ልበ ቢስ;;;;;😂
    ና ወልክፍ😜
    አሹ ብልሹ ☺
    ዘሩና አዛሉ ተጋቡ😉

  • @ሀናንሀምዛ
    @ሀናንሀምዛ 5 ปีที่แล้ว +181

    እከ እንዳ እኔ የናፈቀው
    እና ሚጣን የሚወድ ለይክ የድርገኝ

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 5 ปีที่แล้ว +40

    እምዬ ሚኒሊክ ነፍሶትን በገነት ያኑረዉ ከባርነት ቀበር ያለቀቁን ጣሊያንን ድባቅ የመቱ ጀግኖቻችን ክብር ይሁን ቀና ብለን እድንኖር አድርገዉናል ዛሬ እመዳሜ ቤት ምንም ደሀ ሸቃላ ብሆንም በደስታ እንባ ሳቅራራ ነዉ የዋልኩት ሀገሬ ሱሴ ናት 💚💛💓

    • @merondubai7959
      @merondubai7959 5 ปีที่แล้ว

      Selameshi yabzaww sis

    • @adeniangesom3520
      @adeniangesom3520 5 ปีที่แล้ว

      ልቤ በእግዚአብሔር ፀና ድግል ማሪያም አማላጄ
      Geltu mnlik ketafi tarik yeserabet lala bota kale enji adwa tarik yelwm aleke dekeke

    • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
      @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 5 ปีที่แล้ว

      @@adeniangesom3520 kkkkkkkkkkkkkkk አረ በሳቅ አደዋን ካለሚኒሊክ ኦሪትን ካለሙሴ እደማሰብ ነዉ

    • @gebeyehutamiru971
      @gebeyehutamiru971 5 ปีที่แล้ว

      አንዲት ሀገር

  • @መሬምነኝየረሱልወዳጅ
    @መሬምነኝየረሱልወዳጅ 5 ปีที่แล้ว +94

    አደኛነኝ ዛሬስ እዳታልፉኝ በመዳም ሞት
    ማነው እደኔ ቤቶች እሚወድድድድ

  • @ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ጸ2ወ
    @ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ጸ2ወ 5 ปีที่แล้ว +9

    እንካን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች እንካን ለታላቁ #አብይ ጾም በሠላም አደረሠን ጾሙን የበረከት ያድርግልን የነገው አባታችን አቡነ #ተክለሀይማኖት ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን አሜን ፫

  • @fgghfggg2362
    @fgghfggg2362 5 ปีที่แล้ว +81

    *ለመላዉ ህዝበ ክርሢቲያን እንኳን ለታላቁ የአብይ ፆም አደረሣችሁ ፆሙን ለይቅርታ ለሠለም ለፍቅር ያርግል*

    • @yimanashoman3995
      @yimanashoman3995 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen enkune abero adersene

    • @እሙወሎየዋ-አ6የ
      @እሙወሎየዋ-አ6የ 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን እኳንአብሮ አደረሠን

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว

      Fgghአታማርች Fggg
      Subscribe:::::::::Thanks.

    • @fgghfggg2362
      @fgghfggg2362 5 ปีที่แล้ว

      @Sara you tube *ሰብስክራይብ አዳደርጋችሁ ከፈለጉ አርጉኝና ሰጨርሡ አርጌሻለሁ በሉኝ እኔም አረጋችዄለሁ*

    • @bintabderehmanbintabderehm2819
      @bintabderehmanbintabderehm2819 5 ปีที่แล้ว

      በእንጨት

  • @hiwotgirma5570
    @hiwotgirma5570 5 ปีที่แล้ว +15

    Abi endet enda miwaditi iski abin yemiti wadu like gichigi❤👌👌👌👌

  • @hiwineg5515
    @hiwineg5515 5 ปีที่แล้ว +36

    የኔ ክመም ስወዳችሁ ኮ like ግጩኝ እንዳትሉ

    • @rabiarabia8161
      @rabiarabia8161 5 ปีที่แล้ว

      Ĥîwî Ñéĝ ዋውውውው ታምራላችሁ

    • @chainanuri124
      @chainanuri124 5 ปีที่แล้ว

      @Rabia Rabia anchim tamryalesh konjo

  • @hawaseid6916
    @hawaseid6916 5 ปีที่แล้ว +27

    ☺በስደት ያላችሁ እንዴት ነበር ሳምቱ!
    ሰላማችሁ ይብዛ ❤

    • @aabdulla2229
      @aabdulla2229 5 ปีที่แล้ว

      አሚንማር

    • @gshzgsg6220
      @gshzgsg6220 5 ปีที่แล้ว

      አሜን፫

    • @HHh-ub1fk
      @HHh-ub1fk 4 ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ዉድ

  • @zaynab9511
    @zaynab9511 5 ปีที่แล้ว +34

    አህለን ቤቶች ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @arsenal2566
    @arsenal2566 5 ปีที่แล้ว +17

    የአደዋ በአል ነው እኛም አንሰራም እንዳሻሼ መዳም ፆም እደሪ

  • @maryamkadeeja5429
    @maryamkadeeja5429 5 ปีที่แล้ว +15

    እንኳን ለአድዋ ድል በአል አደረሳቹ ውድ ኢትዮጵያዊያን ክብር ለጀግኖች አባቶቻችን ይሁን! 💪💪ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!💪💪

  • @magifikr1324
    @magifikr1324 5 ปีที่แล้ว +6

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ
    ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆሙ የፀብ ከነቆራ ከሀተት ገተት የፀዳ ይሁንልን 💚💛💖

  • @emanassen8970
    @emanassen8970 5 ปีที่แล้ว +21

    ዉዲ የአገሬ ልጆች አገሪ ልገባ አንድ ወር ቀረኝ ተሳክቶልሺ በሰላም ግቢ በሉኝ እንደኔ የቤቶች አዲናቂወች መልካሙን ነገር ተመኙልኝ

    • @hayataasan1291
      @hayataasan1291 5 ปีที่แล้ว

      Eman Assen አላህ ካችጋ ይሁን አገር መግባት ጥሩ ነው

  • @yeneneshgerma4477
    @yeneneshgerma4477 5 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች ስውዳችሁ የእውነት ይህ ህዝብ መማር ሚችል ቢሆን የናንተ ድራማ ብቻ በቂ ነው አሜንዬ የኔ ማር እደጊ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጰ6ዘ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጰ6ዘ 5 ปีที่แล้ว +9

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለታላቁ ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ፆሙ የሀፂያት መደምሰሻ የዳቢሎስ ድል መሻ የመንግስተ ሠማያት መውረሻ ያድርግልን ፆሙ በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን ዘደ የአምላካችን መልካም ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን

  • @medinaseid618
    @medinaseid618 5 ปีที่แล้ว +2

    ያለምንም ልዩነት ሁሉም አባቶቻችን በአንድነት በሞቱላት ሀገር ውስጥ እንዴት እኛ ያለምንም ጦርነት በአንድነትና በሰላም መኖር አቃተን ይቤ 👌💚💛❤️ እናመሰግናለን ቤቶች

  • @Ali-yu3nk
    @Ali-yu3nk 5 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬ እኔም በሀገሬ ውጫሌ 17 ይስማ ንጉስ አክብረናል እንኳን አደረሳችሁ ያምር ነበር በአሉ😘😍

  • @ሀሲነትሙሀመድ
    @ሀሲነትሙሀመድ 5 ปีที่แล้ว +82

    አሰላሙ ወአለይኩም ወርህመቱሏሂ ወበርካቱሁ ውድና የተከበራቹህ የኢስላም ልጂወች እባካቹሁ ሀይ ሀይ አንባባል እኛ የጀነት ሰላምታ እያለነ

  • @ልኑርለእናቴብዬ
    @ልኑርለእናቴብዬ 5 ปีที่แล้ว +24

    ኢትዮጵያ ለመግባት 5 ወር ከ 18 ቀን ቀረኝ ደስ ሲል እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችዬ

    • @ቀመርያዳውድ
      @ቀመርያዳውድ 5 ปีที่แล้ว

      አብረን እንሄዳለን ማለት ነውውዴ

    • @tg3766
      @tg3766 5 ปีที่แล้ว

      እኔ ደግሞ 5አመትቀረኝእህቴዶአአርጊልኝ

    • @selamasafa536
      @selamasafa536 5 ปีที่แล้ว +2

      አትቁጠሪ እደዛ አሄድልሽም ብቻ እኔ ደሞ ልገባ ደርሻለዉ አመት ቀረኝ ክክ

    • @ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ
      @ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ 5 ปีที่แล้ว

      Ene demo 10 wer kreg
      Fetari hulachnnm sdetegoche bselam yadrsen

    • @ፋፊወሎየዋ-ቈ5ዸ
      @ፋፊወሎየዋ-ቈ5ዸ 5 ปีที่แล้ว

      *እኔም ሳረሳዉ መሄጃየ ደርሷል ከሁለት አመት በኃላ ነዉ የምሄደዉ ቻዉ ልበላችሁ*

  • @ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ
    @ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ 5 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ለአገራችን ለ Ethiopia 💚💛❤

  • @mesilove3400
    @mesilove3400 5 ปีที่แล้ว +33

    እረ ሻሼ እና አቤ ይመቻችሁ ብትን በሉ ተመቻችኝ +አሚን
    ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለአቢይ ፆም አደረሳችሁበ
    ለፍልሰታዉም በሰላም ያድርሰን

    • @selamethiopia2011
      @selamethiopia2011 5 ปีที่แล้ว +1

      💚💛❤️በፍቅር ስም | አዲስ አማርኛ ፊልም 2019 ሙሉ ፊልሙን 🔴▶በ LanganoTube ◀🔴 ተመልከቱ

    • @ውለታሽአለብኝ
      @ውለታሽአለብኝ 5 ปีที่แล้ว +1

      መለመድ አለበት እኛ በማዳም ስራ ተወጥረን

    • @mesilove3400
      @mesilove3400 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ውለታሽአለብኝ Lemalef Metages Lemenor Mefeten Gd New Legnam And Ken ywetaln yhonal Ayzogn Hulum Lemelkam New Meraran Lemekmes ታፋጭን መቅመስ ግድ ነው ።

  • @leyuetesfaye8980
    @leyuetesfaye8980 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ስወዳችሁ እኮ ቤቶች ሰላማችሁ ይብዛ ሁሌም ምታነሱት ሀሳብ አስተማሪ ነው.....ማነው እንደኔ ዘረኝነት ሚጠላ ኢትዩጲያ ለዘላለም ትኑር።

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 5 ปีที่แล้ว +8

    አድዋ ዛሬ ናት አደዋ ትናንት መቼ ተነሱና የወዳደቁት...ዘራፍፍፍፍፍፍፍ ላሃገሬ ለእምዬ ኢትዮጵያ

  • @አማኑኤልአምላካችንየድንግ
    @አማኑኤልአምላካችንየድንግ 5 ปีที่แล้ว +3

    የአብይ ፆም የሰላም የፍቅር ያዲርግልን የዲግል ልጂ አማኑኤል አምላክችን የተዋሕዶ ልጆች እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sinteeoromiyaalij4070
    @sinteeoromiyaalij4070 5 ปีที่แล้ว +116

    Negn 1gna agre ligeba new💚💛❤

  • @ተዋሂዶለዘላለምትኑርልዩሽ
    @ተዋሂዶለዘላለምትኑርልዩሽ 4 ปีที่แล้ว

    ቤቶችየ ሲደብረኝ ታዝናኑኛላችሁ ኑሩልኝ. ትምርትም. ብዙ መልክት አለው የምተገብረው ያድርገን

  • @ፅዮንነኝየአስማረእህት
    @ፅዮንነኝየአስማረእህት 5 ปีที่แล้ว +26

    መጣንመጣን እኳን ለሠማዕቱቅዱስጊወርጊስና ለአድዋ እዲሁም ዘወረደ ለዓብይፅም አደረሳችሁ

  • @mekdeswubsht1186
    @mekdeswubsht1186 5 ปีที่แล้ว +9

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የአብይ ፆም በሰላም አደረሳችው ፆሙ የሰላም የፍቅር የአድነት ያርግልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላአለም ትኑር

  • @mqronmqron1236
    @mqronmqron1236 5 ปีที่แล้ว +10

    አለፈልኝ አደኛ ላይክ ግጩኛ

  • @weyinshetasrat1483
    @weyinshetasrat1483 5 ปีที่แล้ว +1

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሀገር ወስጥም በዉጪም ያላችሁ እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ::ፆሙን ያለፀብ በፍቅር ያለ ትቢት በሃዘን ያለ በቀል በይቅርታ በመተዛዘን እና በመተሳሰብ እንድናጠናቅቅ እግዚአብሔር ይርዳን እኔ በስደት ነው ያለሁት እህት ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @ያአባቴናፊቂ-ለ3ዘ
    @ያአባቴናፊቂ-ለ3ዘ 5 ปีที่แล้ว +7

    ኧረ አደኛ ነኝ የመጀመረያ አደኛ ሁኩ ስወዳችሁ ላይክ ግጩን

  • @ቤቲየቅዱስሚካኤልልጅ
    @ቤቲየቅዱስሚካኤልልጅ 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ አድርጋቹ ነው ያቀረባችሁት ይመቻችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክልን ክፉዋን ያርቅልን አሜን

  • @abebechkassa9849
    @abebechkassa9849 5 ปีที่แล้ว +8

    ዘረኝነት ይጥፋ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች መልካም የአብይ ፆም ይሁንልን!

  • @123hawa41
    @123hawa41 5 ปีที่แล้ว +22

    የአሜንን አለባበስ እና አነጋገር እሚወድ ላይክ ያረገኛ

  • @ፋፊየእናቷናፋቂፋፊየባቢል
    @ፋፊየእናቷናፋቂፋፊየባቢል 5 ปีที่แล้ว +7

    ቤቶች በስደት ሲከፋኝ የምደሰትበት በእናተ ነዉ

  • @sarababa3029
    @sarababa3029 5 ปีที่แล้ว +24

    እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ያገሬ ልጆች ዉዉዉድድድድ እኛም ላገራችን ያብቃን

  • @mekidia.t5953
    @mekidia.t5953 5 ปีที่แล้ว +8

    #አድዋ_የጥቁር_ሕዝቦች_ድል_እንኳን_አደረሳችሁ
    ክብር ለአድዋ ጀግኖቻችን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እምዬ ሚኒሊክ 🙏🙏🙏

  • @ganaahmed3645
    @ganaahmed3645 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነዉ እናመሰግናለን በርቱልን በተለይ ቤቶች ድራማ እጅግ እወዳችሁ አለሁ አከብራችሁ አለሁ

  • @እናቴሂወቶዩቱብ
    @እናቴሂወቶዩቱብ 5 ปีที่แล้ว +32

    ወይ ዛሬ አንደኝ ሰላም ብያቸሁላሁ የስደት ጎደኝቸ

  • @mesiabeseh222
    @mesiabeseh222 5 ปีที่แล้ว +6

    አድዋ💚💛❤አድዋ💚💛❤አድዋ💚💛❤እምየ ሚኒሊክ 💚💛❤🙏እቴጌ ፅሀይቱ 💚💛❤ክብር ለአፄወቹ💚💛❤🙏🙏🙏🙏👍👍👍💪💪💪

  • @hayutube176
    @hayutube176 5 ปีที่แล้ว +23

    ክክክ እኔ አልሰራም ብዬ መዳሜ የላ መጠር አለችኝ 😂😂😂

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 ปีที่แล้ว +6

    ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ የሀገሬ ልጆች የሠላም አምላክ ሠላም ያብዛላችሁ

  • @አባይኢትዮጵያ
    @አባይኢትዮጵያ 5 ปีที่แล้ว +15

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 5 ปีที่แล้ว +57

    እደ ሻሽዋ ፀጉሬን መሰራት አማረኝ የት ነሽ ጓደኛየ አይ እሁድ እሁድ ለሰኞ ትምህርት

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว +2

      እማየ ሳይከፍሽ ኑሪልኝ
      Subscribe:::::::::Thanks.

    • @alhamdulilahslehulumneger2867
      @alhamdulilahslehulumneger2867 5 ปีที่แล้ว +1

      Betkkl tizta aye sidet

    • @toybamkinen4542
      @toybamkinen4542 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እሰራ ነበር እሁድ ለትምህርት ቤት ትዝታየ

    • @emumesud1160
      @emumesud1160 5 ปีที่แล้ว

      እማየ ሳይከፍሽ ኑሪልኝ አንችው አሰሪውም እንዴ ምን ችግር አለው

    • @ssxsc6782
      @ssxsc6782 4 ปีที่แล้ว

      @@emumesud1160 እራስ ሰሪ የራሷን አሰራ ሲባል አልሰማሽም ማማየ

  • @Man-tb8gu
    @Man-tb8gu 5 ปีที่แล้ว +51

    አረ ኡኡ እከ የት ሄደ
    ዘሩ ሞላ እንካን ደስ አለክ ልታገባነው አሉ እውነት ነው

    • @selamethiopia2011
      @selamethiopia2011 5 ปีที่แล้ว

      💚💛❤️በፍቅር ስም | አዲስ አማርኛ ፊልም 2019 ሙሉ ፊልሙን 🔴▶በ LanganoTube ◀🔴 ተመልከቱ

    • @sofyaali3026
      @sofyaali3026 5 ปีที่แล้ว +1

      ወጣዴ?

    • @ተምኪናተምኪና
      @ተምኪናተምኪና 5 ปีที่แล้ว +3

      እስካሁን አላገባም???

    • @sofyaali3026
      @sofyaali3026 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ተምኪናተምኪና የመጀመሪያውን ፈቷት ሌላ ነው እሚያገባው

    • @aadd7420
      @aadd7420 5 ปีที่แล้ว +2

      አንችን እንዳገባሽ ነበር እንደ የፈለግሽው ሽቃሊት

  • @ጠጀኢትዮጵያዊት
    @ጠጀኢትዮጵያዊት 5 ปีที่แล้ว +1

    እኮን አደርሳቹህ የተዋህዶ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ ቤቶችዬ የእከን ነገር አደራ አረ ከምኑ ገባ

    • @אלמואבווי
      @אלמואבווי 4 ปีที่แล้ว

      🎈🧨🍮🍧🍝🍡🎂🍰🥂🍾🍷🍷🍸🍹🍳🍙🍦👩‍🎓👨‍🎤👩‍🎤👩‍💻👰🤰🤱💆‍♀️💃🛀🛌🧖‍♀️👫🤳✍💅👄💌💋👗👡👠🥿👙💍💄🌻💐🌹⚘🍉🍌🍍🥬🥦🥝🍅🍞🧀🍕🌭🥪🌮🥙🍟🍔🍳🥣🍿🥗🍜🍛🍚🍠🍝🥫🥡🍧🍦🍮🎂🍰🍡🥛☕🍾🍷🍸🍹🥂🔪🍽🎟🎫🧨🎈🧧🏪💺🧳

  • @mesihabeshawit5033
    @mesihabeshawit5033 5 ปีที่แล้ว +4

    የስ ዛሬ 92 ሆንኩ እንኳን መጣችሁ ቤቶችዬ ጣፋጭ ውስጤ ናት በይቤ ይዣችኃለው 👍 ሳትገጩኝ እንዳታልፍ

  • @addiskidan5352
    @addiskidan5352 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላሙን ይስጠን ሀገራችንን ባርክልን

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 5 ปีที่แล้ว +34

    ደብሮኛል ባካቹ ስራም አስጠልቶኛል ክፍትቶኛል በቃ ምን ልበላቹ መልካም ምሽት

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
    @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 5 ปีที่แล้ว +1

    ግን እከ የት ሄደ??እዉነት አቆመ እንደ ድራማዉን ቤቶችዬ ዉድድድ ምርጦች ♥
    💚💛♥

    • @aydshf4
      @aydshf4 4 ปีที่แล้ว

      His 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mirara7545
    @mirara7545 5 ปีที่แล้ว +65

    እስቲ፣እንደኔ፣የመዳም፣ጭቅጭቅ፣የሰለቸው፣በላይ፣እጁን፣ያውጣ፣እኔስ፣አስልችታኛለች፣

  • @mas8087
    @mas8087 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት አንደኛ ብየዋለው
    ዘርኝነት ከሀገራችን ይውገድ አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያ ጠብቃት ስላም ለኢትዮጵያ ሕዝብ እመኛለው

  • @hayunegni1732
    @hayunegni1732 5 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም የኢትዪ ልጆች ወላሂ በጣም ከፍቶኛል አያቴ ሞታብኝ በዛላይ ያሳደገችኝ እናቴነች ከሞተች ቆይታለች አሉ እኔም በቅርብ ቀን ተረዳው ዱአ አድርጉልኝ እናቴን አላህ ጀነተል ፈርዶስን እድወፍቅልኝ

  • @ሊናዘሀበሻ
    @ሊናዘሀበሻ 5 ปีที่แล้ว +1

    ና ጥርስህ ሳምር አደዋዬ የአፍሪካ ኩራት😍💚💛❤💪💪የምዬ ኦርቶዶክስ ልጆች እንኳን ለዘወረደ የመጀመሪያ የጾም ሳምንት አደረሣችሁ😘😘

  • @የድንግልልጅበመሆኔእ-ዀ8ከ
    @የድንግልልጅበመሆኔእ-ዀ8ከ 5 ปีที่แล้ว +9

    መች የቤት ሰራተኛ መች ይከበራል እግዚአብሔር አምላክ ያስበን

  • @ጠይባነኝየገጠርልጅ
    @ጠይባነኝየገጠርልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    አይ ፉከራው ላይ ባሻ ተሳስትዋል እርስበኢርስ እየትጨፋጨፉ ፈጣሪ የኣባቶቻችንን ዘመን ይመልስልን ይጠብቀል

  • @muhammadedres2278
    @muhammadedres2278 5 ปีที่แล้ว +8

    I ❤️ you Ethiopia 🇪🇹

  • @nianaban2204
    @nianaban2204 5 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክ አሳቃቹሁኚ ሻሸ ና ይበቃል ቤቶች ይመቻቹሁ አይይይ ሀገራቺን እማ ተርግማለች እንጂ በሰላም አይመስለኚም ያጨካከነን

  • @enatnega8618
    @enatnega8618 5 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አደርሳችሁ
    አድዋ የጥቁር ህዝቦች መመኪያ ቤቶች ስውዳችሁ

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬ-ቨ7ዸ
    @ኢትዮጵያናትሀገሬ-ቨ7ዸ 5 ปีที่แล้ว +1

    #እንኳን #አደረሣቹ #123ኛው #የአድዋ #በዓል #ክብር #ለጀግኖች #ክብር #ለአርበኞቻችን #ይሁን #ኢትዮጵያ #ለዘለአለም #ጸንታ #ትኑርልን #አሜንን ቤቶች well #ላይክ እስቲ #ለአርበኞቻችን

  • @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
    @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ 5 ปีที่แล้ว +3

    እከ ለምን ጠፍ መሃተብህን በጥስ ብላችሁት ነው የህፃኗ ሳይቅር በጠሳችሁባት እነስ ከመሃተቤ በፍት አንገቴ ይበጠስ በሃረብ ምድር የጌታዬ መስቀል በአንገቴ አስሬ ተውቤበት ቅና ብዬ እራመዳለሁ የድንግል ማርያም ልጅ ከኔ ጋር ነውና መስቀል ሃይላችን ነው መስቀል ቤዛች ነው መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው

    • @በጌታፍቅርልቡየተለወጠበጌ
      @በጌታፍቅርልቡየተለወጠበጌ 5 ปีที่แล้ว

      መናፍቅ ናቸው እንዴ ሁሉም?

    • @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
      @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ 5 ปีที่แล้ว

      @@በጌታፍቅርልቡየተለወጠበጌ አዛሉና ዘሩ መናፍቅ ናቸው ሌሎቹ ክርስቲያን ነበሩ አሁን ለገንዘብ ብለው መሃተባቸውን በጠሱ የጌታ ቃል የሚውደኝ ቢኖር መስቀሌን ተሽክመው ይከተሉኝ ይላል

    • @በጌታፍቅርልቡየተለወጠበጌ
      @በጌታፍቅርልቡየተለወጠበጌ 5 ปีที่แล้ว

      @@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ ወይ ጒድ አምላክ ይቅር ይበላቸው መርዘኞች ናቸው

  • @genetyeasemamewlji3049
    @genetyeasemamewlji3049 5 ปีที่แล้ว

    ለኢርቶዶክስ እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለዓብይ ፆም አደረሳችሁ .የሰላም የይቅርታ የፍቅር የአንድነት ያድርግልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 😘❤❤❤

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 5 ปีที่แล้ว +29

    ሚኒሊክ ጀግናችን አስከበረን

  • @iloveyoumamailoveyoumama1570
    @iloveyoumamailoveyoumama1570 5 ปีที่แล้ว +2

    Enkan Dena metachuw betoch😍😍😍

  • @mesilovemesilove3796
    @mesilovemesilove3796 5 ปีที่แล้ว +9

    Selam lahagere lijochi siwedachu uko like argugn

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 5 ปีที่แล้ว

    እድሜ ለአባቶቻችን ደምና ህይዎታቸዉን አሳልፈዉ ሰተዉን፡ እኛ ግን ዛሬ ጥጋብ አላስበላ ብሎን እየተባላን ነዉ ። ፈጣሪ ብቻ ሐገራችንን በረድኤት በረከቱ ያስብልን🙏😍አይ አቢ ሱክ ሱክ አለች😂😂 ሻሽዬ 😁😁 አሚንዬ የኔ ጣፋጭ።ዋዉ ባሻ👏👏

  • @fikirtedachew5224
    @fikirtedachew5224 5 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬ ደስ የሚል ቀን ነው እንካን ደስ አላችሁ

  • @ለኔስትምክህቴእመቤቴ
    @ለኔስትምክህቴእመቤቴ 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው በዛን ዘመን ዘመናዊ ትጥቅን የታጠቁትን ጣልያኖችን አባቶቻችን ድል የአደረጉዋቸው አንድም በእምነታቸው አንድም በአንድነታቸው ነውና ዛሬ የቆምንባት መሬት ትክደናለች ማናችንም ነገን ለመኖራችን ዋስትና የለንምና ለምንኖርባት ምድር ሁላችንም መፃተኞች ነን እባካቹ አንድነት ነው የሚሻለን በዘር መከፋፈል ለማንም አይጠቅምም ሁላችንም የአዳምና የሄዋን ዘሮች ነን

  • @tiglove4708
    @tiglove4708 5 ปีที่แล้ว +15

    Today I am first give me like 😜

  • @selamawittadesse2435
    @selamawittadesse2435 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን የቤቶች ድራማ ቲም በርቱ መቼም የማትሰለቹና በናፍቆት ሳምንቱን የምንጠብቃችሁ ምርጦች ናችሁ ተባረኩ

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 5 ปีที่แล้ว +10

    የአሜንዬ አድናቅ ነኝ👍

  • @merawitabebe8998
    @merawitabebe8998 5 ปีที่แล้ว

    ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳ ለአብይ ፆም መያዣ አደረሳችው ቤቶችም በርቱ ይመቻችው አሜንዬ በርች የኔ ቅመም እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @حنانبنتإدريس
    @حنانبنتإدريس 5 ปีที่แล้ว +5

    ትልቅ ትምህርት አለው መከፋፈል የለብንም ዘር ከዘር ብሄር ከብሄር መከፋፈል የለብንም
    አንድ መሆን ውበታችን ነው

  • @የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን
    @የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችስ ሁሌም እንዳሳቁኝ ነው ቆይ ግን ላይክ ግጩኝ የምትሉት ለምንድነው🙆😂😂😂😂ስታስቁ ሴቶችየ😂😂😂😂😂😁😁😁😁

  • @ቲጂማር
    @ቲጂማር 5 ปีที่แล้ว +5

    መዳም እንድሰማችሁ ባርበኝ አርጉልን እንድናርፍ የሮመዳን

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 5 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ አሜንዬ አምሮባችዋል የአድዋ ድል ልታከብር ነው በላው ዘራፊ

  • @ቲጂሀበሻ-ጀ6ዸ
    @ቲጂሀበሻ-ጀ6ዸ 5 ปีที่แล้ว +4

    ላይክ ግጩኝ የምትሉ ልጆች የቆመ መኪና ይግጫቹ🤔😋

    • @mahiethiopia
      @mahiethiopia 5 ปีที่แล้ว +1

      ቲጂ ሀበሻ ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝

    • @ቲጂሀበሻ-ጀ6ዸ
      @ቲጂሀበሻ-ጀ6ዸ 5 ปีที่แล้ว

      @@mahiethiopia🤝❤

  • @atsedebraro7823
    @atsedebraro7823 5 ปีที่แล้ว

    እንካን በሰላም መጣቹ ቤቶች እንካን ለአብይ ፆም አደረሳቹ የፊቅር የደስታ የሰላም ያድሪግልን ለመፆም ለመፀለይ ያበርታን አባታችን እየሱስ ክሪስቶስ ለተዋህዶ ልጆች