ሶፊ እራሴን አጠፋለሁ አለች😭 ወላሂ አደርገዋለሁ…

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 4.2K

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 8 หลายเดือนก่อน +1125

    ቶፊቅ ሴት ልጅ እዳታለቅስብክ ላንተ መጥፎ ነዉ 🥹🙏❤️

    • @Alemaztube_21
      @Alemaztube_21 8 หลายเดือนก่อน +7

      ኤፍዬ😢😢

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 8 หลายเดือนก่อน +4

      ሳህ😢

    • @adsafsr5526
      @adsafsr5526 8 หลายเดือนก่อน +13

      እውነት ነው የሴትልጂ ልብ አይዘንብህ ብቻ

    • @SamiraMahmud-t3j
      @SamiraMahmud-t3j 8 หลายเดือนก่อน +1

      Aw😢😢

    • @AsAs-ur9x
      @AsAs-ur9x 8 หลายเดือนก่อน +2

      ኤፊየ❤❤

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 8 หลายเดือนก่อน +1541

    አደኛ ነኝ ቶፊቅ ተሳስቶአል የምትሉ በላይክ😢

    • @ቃልየነኝ
      @ቃልየነኝ 8 หลายเดือนก่อน +13

      ምን ችግረ አለዉ ጓደኛ ማለት ትልቅ ዋጋ አለዉ❤❤❤❤

    • @ቃልየነኝ
      @ቃልየነኝ 8 หลายเดือนก่อน +8

      ምን ችግረ አለዉ ጓደኛ ማለት ትልቅ ዋጋ አለዉ❤❤❤❤

    • @huloode
      @huloode 8 หลายเดือนก่อน +11

      ተሳስቷል

    • @mrmm9874
      @mrmm9874 8 หลายเดือนก่อน +30

      ኧረ ባክሽ ጓደኛ በዛላይ ሙሥሊምነው ልጁ ይሄ የሤጣን ሥራነው እንጂ ጓደኝነት በብዙ መንገድ መግለፅ ይቻላል ልጁ ሽልጥልነው

    • @derinehermi2026
      @derinehermi2026 8 หลายเดือนก่อน +15

      ባለጋ ነዉ የመጨረሻ

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 8 หลายเดือนก่อน +1238

    ቶፍክ ጥፋተኛ ነው እምትሉ👍

    • @hayat161
      @hayat161 8 หลายเดือนก่อน +17

      ሲጀመር አልተነቀሰም የሚለቅ ነገር ነው በየትኛውም ሀይማኖት ንቅሣት አይፈቀድም እናም ቶፊቅ ጭር ሲል አይወድም ማሪና የገቢ ምጩ ነት😀

    • @zaytonahzay3841
      @zaytonahzay3841 8 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ጥፋተኛ ነዉ

    • @zaytonahzay3841
      @zaytonahzay3841 8 หลายเดือนก่อน +5

      ሳስበው ልጁም የሱ ነዉ መሰል

    • @RahmaRahhma
      @RahmaRahhma 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም 🤔🤔👌

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም👍👍

  • @wwew9775
    @wwew9775 7 หลายเดือนก่อน +154

    ሶፊ በጣም ሰብር ያላት ልጆ ነት እምትሉ❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 8 หลายเดือนก่อน +671

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ላይክ ግጭት ግጭት አርጉኝ😂😂😂

    • @hayuetihotube4021
      @hayuetihotube4021 8 หลายเดือนก่อน +5

      ባሉክ ይግጭሽ ክክክክ

    • @kiyaendris
      @kiyaendris 8 หลายเดือนก่อน +2

      😂❤❤❤❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 8 หลายเดือนก่อน

      @@hayuetihotube4021 ክክክ

    • @aeshatube718
      @aeshatube718 8 หลายเดือนก่อน +3

      አረኩሽ😂

    • @yousefsakha3177
      @yousefsakha3177 8 หลายเดือนก่อน +2

      😂

  • @ZaharaSeid-x3s
    @ZaharaSeid-x3s 8 หลายเดือนก่อน +224

    ልቤ ተሰበረ ሴት ልጅ የተሱል አደራ ናት እንደኔ ፕራንክ ይሁን የምትሉ በ👍👈አሳውቁኚ😢😢😢😢

    • @فروذ
      @فروذ 7 หลายเดือนก่อน +2

      እየማለች ፕራንክ አለዴ

    • @Guggi-zw4ev
      @Guggi-zw4ev 7 หลายเดือนก่อน +4

      ዉዴ እሱ ሲጀመር መቼ በደህና ዲኑን ይጠብቃል አደለም ለትዳር እሷም ጥፋተኛናት ለትዳር በጭራሽ አይሆንም

    • @Guggi-zw4ev
      @Guggi-zw4ev 7 หลายเดือนก่อน +3

      እሷ ራሱ ብዙወንድ ነዉ ሚጨብጣት እረወዲያ

    • @allahbetanewallahbeqiyanew5497
      @allahbetanewallahbeqiyanew5497 7 หลายเดือนก่อน +1

      እራሴን አጠፋለው የሚትይው አትሞኚ

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 7 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😥😪😭

  • @fafia4447
    @fafia4447 7 หลายเดือนก่อน +315

    የራስን ሚስት እያስለቀሰ የሰው ሚስት ከሚያባብል ባል አላህ ይጠብቀን አሚን በሉ

    • @SadaSada-s2g
      @SadaSada-s2g 7 หลายเดือนก่อน +4

      አሚን❤❤❤

    • @SaidSaid-ge3rp
      @SaidSaid-ge3rp 7 หลายเดือนก่อน +3

      አሚን

    • @Zbiba-p5r
      @Zbiba-p5r 7 หลายเดือนก่อน +2

      አሚንንንን

    • @desalegnabi1581
      @desalegnabi1581 7 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን😢😂

    • @khadejaxx1141
      @khadejaxx1141 7 หลายเดือนก่อน +2

      አሚንን😢😢

  • @umufaruqtube622
    @umufaruqtube622 7 หลายเดือนก่อน +58

    ተውፊቅ ምን ትክክል ስራ ሰርቶነው ከሱ ካልተፈቀደች ሴት ጋር ሲተሻሽ።መታየቱ ነው
    ጥለሽው ሂጂ እራስ አጠፋለሁ ማለቱ ከአሏህ ጋር መጣለት ነው ትርፍሽ

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 7 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ማሬ

  • @Fetiyaeg5mz
    @Fetiyaeg5mz 7 หลายเดือนก่อน +337

    ሶፊ ታጋሽ ናት የምትሉ

    • @KadirHusen-z4z
      @KadirHusen-z4z 7 หลายเดือนก่อน +2

      ተው ትዳር ኩቡር ነው የዪቱብ መሽቅያ አታደርጉን

    • @Fetiyaeg5mz
      @Fetiyaeg5mz 7 หลายเดือนก่อน

      @@KadirHusen-z4z ሳህ ወላ

    • @S-sis
      @S-sis 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም

  • @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ
    @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ 8 หลายเดือนก่อน +383

    ሶፊ ማፍቀር ባች አልተጀመረም በእናትሽ አትጃጃይ በሴትነትሽ ብቻ ኩሪ እሱ ቢሄድ ንግስት አድርጎ የሚይዝሽ ይመጣል እራስሽን ከፍ አድርጊ በአሏህ👌

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 8 หลายเดือนก่อน +639

    ድራማዉ ጀመረ በቃ የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ😂😂

    • @fekr-t1x
      @fekr-t1x 8 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂birukiye yene fekr

    • @SobrinaWayu
      @SobrinaWayu 8 หลายเดือนก่อน +19

      ወላሂ ብሎ ድራማ የለም😌😌

    • @FikreAylew
      @FikreAylew 8 หลายเดือนก่อน +4

      ከናንተ ባይብስም😅😅😅😅

    • @eexx8265
      @eexx8265 8 หลายเดือนก่อน +11

      መጨዋቻ አደረጋችሁን እናተ ይቱበሮች

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 8 หลายเดือนก่อน +8

      ​@@SobrinaWayuዝም ብላ ነው ምትምለው እች ልጅ😏

  • @لاتحزتإناللةمعن
    @لاتحزتإناللةمعن 7 หลายเดือนก่อน +46

    ላኢላሀኢለላህ እያልክ ሳይሆን ፕራክ እያልክ ወደ አኼራህ ዳትሄድ ሂዳያ ይስጠን ለሁላችንም

    • @FatumaFatuma-mc6ty
      @FatumaFatuma-mc6ty 7 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @RUKIAAHMED-cl2xd
      @RUKIAAHMED-cl2xd 7 หลายเดือนก่อน

      አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ቀጥተኛውን መገድ ይምራን ሁላችንንም

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 7 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ማሬ

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 7 หลายเดือนก่อน +164

    *ሶፊን ሳያት ልክ እንደ እኔ ብቸኛ ነው የምትመስለኝ በጣም ነው የምታሳዝነኝ የእውነት ዛሬ በጣም ክፍት ብሎኛል እስኪ ዱዓ አድርጉልኝ😢*

    • @Hasen-l2s
      @Hasen-l2s 7 หลายเดือนก่อน

      Tg min huneshinew

    • @Ksahabase33ksaKsahabase33ksa
      @Ksahabase33ksaKsahabase33ksa 7 หลายเดือนก่อน +4

      አብሽር ውዴ አላህ ደሥታሽን ይመልሥልሽ ማሬ❤❤❤❤

    • @bikib4975
      @bikib4975 7 หลายเดือนก่อน +2

      አዉልጁ ይንቃታል ወላሂ

    • @Lubabayimer-bu6tf
      @Lubabayimer-bu6tf 7 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽቴጅየ

    • @yryhhd-gj1rc
      @yryhhd-gj1rc 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሶፊ ውደ አብሽሪ ሲጀመር እሱ ላንች አይገባም ክብርሽን ጠብቂ ከሱ የተሻለውን አሏህ ይወፍቅሻል

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ 8 หลายเดือนก่อน +264

    ሲጀመር ቶፊክ ለትዳር አይሆንም እችን የመሰለች የፀይም ጠበለል ተጫወተባት😢 ታሳዝነኛለች ማርያምን😢❤

    • @zainabyzz
      @zainabyzz 7 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @alam5953
      @alam5953 7 หลายเดือนก่อน +14

      እየሸቀሉብን ነው ባክሽ 😂😂😂

    • @zinetmohammed5764
      @zinetmohammed5764 7 หลายเดือนก่อน +12

      ድራማ ነው እህቴ ዳኒ ተነቀስኩ ሲል መች ተነቀሰ 😂😂😂 ተውፊቅም አልተነቀሰ እሶፊ ጋር ተነጋግረው ድራማ እየሰራ
      ነው

    • @Jshd-iz4vf
      @Jshd-iz4vf 7 หลายเดือนก่อน

      Yes

    • @FatihaShahi-gg7qv
      @FatihaShahi-gg7qv 7 หลายเดือนก่อน

      አይባልም

  • @user-bc8vg9rc5n
    @user-bc8vg9rc5n 8 หลายเดือนก่อน +408

    እሲ ሶፊታጋዥ ነች የምትሉ👍👍👍👍

    • @user-bc8vg9rc5n
      @user-bc8vg9rc5n 7 หลายเดือนก่อน

      እሺ

    • @user-bo7wx9wu6t
      @user-bo7wx9wu6t 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኔንም ዳምሩኝ

    • @user-bc8vg9rc5n
      @user-bc8vg9rc5n 7 หลายเดือนก่อน

      @@user-bo7wx9wu6t እሺ

    • @HasnMubark
      @HasnMubark 7 หลายเดือนก่อน

      በጠም

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 8 หลายเดือนก่อน +330

    ሲጀመር ማሪና እና ቶፊቅ ይዋደዳሉ በጣም በስስት ነዉ የሚያያት😂😂

  • @kidu715
    @kidu715 8 หลายเดือนก่อน +61

    ሞኝ ነሽ እንዴ ማን ይጎዳል ራስሽን ብታጠፊ
    ህይወት ይቀጥላል ራስሽን ጠብቂ ራስሽን ጠብቂ❤❤

  • @fatmahmohammed-u2v
    @fatmahmohammed-u2v 7 หลายเดือนก่อน +50

    አትሞኙ ፕራንክ ነው በራሱ ቤት ነው እኮ የተለቀቀው😂😂 ለራሳችሁ ህይወት እዘኑ እነሱ ዶላር አሳብዷቸው ነው

    • @semiranesru823
      @semiranesru823 7 หลายเดือนก่อน +1

      betkkl berasu you tube lekew ehean yahl sewun ende denez new endea miyayut

    • @Irfnwhendnujdnalrtkmsm
      @Irfnwhendnujdnalrtkmsm 7 หลายเดือนก่อน

      እኮ ተመካከረዉ እየሰሩ ይጫወቱብናን😂😂😂

    • @medinabamud2789
      @medinabamud2789 7 หลายเดือนก่อน

      👌👌👌🤣🤣🤣

    • @እሙአህላም-ጠ8ዸ
      @እሙአህላም-ጠ8ዸ 7 หลายเดือนก่อน

      ይመችሽ

    • @tigesttadesse1215
      @tigesttadesse1215 7 หลายเดือนก่อน

      አወ እይታ ሲቀዘቅዝባቸው አይዲያ ፈጠሩ

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt 8 หลายเดือนก่อน +206

    ፕራንክ ነው የምትሉ ብቻ👍ይቱ በሮችን አላምንም።

    • @ሀያትYouTube-q5n
      @ሀያትYouTube-q5n 8 หลายเดือนก่อน +7

      ወላሂ አትልም ብራንክ ቢሁን😢

    • @mesimykinig4367
      @mesimykinig4367 8 หลายเดือนก่อน

      የምር እኔ ንቅሳት አለኝ ሶ ሲነቀስ ልክ ነው ማሽኑ አያያዙ

    • @ethiopiatakele533
      @ethiopiatakele533 8 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ንቅሴቱ የውሸት ነው

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 8 หลายเดือนก่อน

      ማለች እኮ

    • @z-qh7dt
      @z-qh7dt 8 หลายเดือนก่อน +1

      እሷማ አልሰማችም እሱ ግን አያልቅበትም ፕራንክ

  • @EmuAmar3522
    @EmuAmar3522 8 หลายเดือนก่อน +50

    እሱ ማን ስለሆነ ነው እራስሽን እምታጠፊው ገደል ይግባ ከፈለገ ቁጥሯን ስጡኝማ በአላህ የሶፊን በአላህ እምታቁ

  • @loveyou-qb6mk
    @loveyou-qb6mk 8 หลายเดือนก่อน +285

    ኝኝኝኝኝኝ አትበይ የራስሽን ኑሮ ኑሪ እሱ አይሆንሽም በቃ ያለ ውንድ መኖር አትችሉም እንድ

    • @የማሚንግስት
      @የማሚንግስት 8 หลายเดือนก่อน +10

      እደዛ አትበይ ሴት ነሽ 😢😢😢

    • @emanahmad1484
      @emanahmad1484 8 หลายเดือนก่อน +4

      ጅላፎአሁንአችምንአገባሽ

    • @loveyou-qb6mk
      @loveyou-qb6mk 8 หลายเดือนก่อน

      @@emanahmad1484ወግዠ ጅዝባ

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 8 หลายเดือนก่อน

      ዴምሪኝ ውዴዋ

    • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
      @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 8 หลายเดือนก่อน +12

      ምን ማለት ነው ያምሻል እደ አይባልም እደ ሰው እሰቢ

  • @SeidMurad-o4n
    @SeidMurad-o4n 7 หลายเดือนก่อน +32

    ፕራንክ ነው የምትሉ እስኪ በላይክ😂😂

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 8 หลายเดือนก่อน +159

    ቶፊቅ በጣም ጥፋተኛ ነው😡😡😡ሶፍዬ አይዞሽ ተረጋጊ

    • @AmoHanan-w9g
      @AmoHanan-w9g 8 หลายเดือนก่อน +1

      አህለን የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤

    • @ethiotg8213
      @ethiotg8213 7 หลายเดือนก่อน

      @@AmoHanan-w9g የኔ ውድ❤

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 8 หลายเดือนก่อน +91

    አዬ ድራማ በራሱ ፔጅ እሱው ካሜራ ማን ሆኖ ይጫወቱብናል እረ ተው ንቁ መጫወቻ አትሁኑ😢ተጃጃላችሁብን ወረቢ

    • @asdds8124
      @asdds8124 8 หลายเดือนก่อน +2

      ወለሂ በጣም

    • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
      @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 8 หลายเดือนก่อน +5

      ትክክል ይሄን ምሰኪን ህዝብ ይጫወቱበታል አይ ዶላር

    • @Tube-iq3qg
      @Tube-iq3qg 8 หลายเดือนก่อน +3

      የገባው ሰው ኳመት

    • @Alhamdulilah731
      @Alhamdulilah731 8 หลายเดือนก่อน +3

      እራሱ እየፖስተ እኛን ያጃጅለናል ዳኒም ዲጄሊን አልተነቀሳትም እንኳን ቶፊቅ ማሪናን😀😂

    • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
      @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@Alhamdulilah731 ሀሀሀ በትክክል

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 8 หลายเดือนก่อน +171

    እውነት ከሆነ መቸም ይቅርታ አያስፈልገውም በጣም ባለጌ ነው እውነት የስዋስ ባል ምንም ኣይልም ተጫወተብት ግን የምር ብዙ ነገር ችላለች ሶፍየ😢😢

  • @RukyaEbrahim-g3t
    @RukyaEbrahim-g3t 7 หลายเดือนก่อน +9

    ሶፌ ወላሂ አሏህ ሶብሩን ይሰጥሺ ለዚህ ብለሺ ወላሂ አደራ አደራ እራሰሺን ጠብቂ ሁሉም ነገር የአሏህ ውሳኔ ነው

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 8 หลายเดือนก่อน +32

    ፕራክ ነው እናተም ታውቃላችሁ ባታውቁ ኑሮ ቨደው እንዴት በራሱ ቻናላል ተለቀቀ ?

  • @KeyriyaSultan-cn6jg
    @KeyriyaSultan-cn6jg 7 หลายเดือนก่อน +91

    ለቶፊቅ ሶፊ አትመጥነዉም የምትሉ የት አላችሁ like

    • @ዋርካውምሬወዳጆየዘመኔጀግ
      @ዋርካውምሬወዳጆየዘመኔጀግ 7 หลายเดือนก่อน +4

      ትበዛበታለች ይህ ልክስክስ ጨምላቃ እሱም እሷም ቆሻሻወች ናችው ለሱ አትገባውም የዳስ ውሻ

    • @waledalsayd6565
      @waledalsayd6565 7 หลายเดือนก่อน +1

      ይበዛበተል ዘልዛላ

    • @AsdQwe-qr8zs
      @AsdQwe-qr8zs 7 หลายเดือนก่อน

      ማለት ​@@waledalsayd6565

    • @saratube7323
      @saratube7323 7 หลายเดือนก่อน

      ደግሞ ለይክ ሌላስ ምን አማረሽ

    • @foziy-d1s
      @foziy-d1s 7 หลายเดือนก่อน

      ልክስክስ ነው 😂😂😂ምኑነው እሚመዛባት ከደዚህ አይነት ባል ይስውረን😢😂😂

  • @hogivj8313
    @hogivj8313 8 หลายเดือนก่อน +141

    እዉነት በጣም ትግስተኛ ነች ሶፊ 😢😢

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 8 หลายเดือนก่อน

      ዴምሪኝ ውዴዋ

    • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
      @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 8 หลายเดือนก่อน

      ብር ነዋ 😂

    • @sofayendris2401
      @sofayendris2401 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም ወላሂ እኔብሆን

    • @Zhara-o4e
      @Zhara-o4e 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰለብር ሲል እና ምስቱን መጉዳት አለበት እንዴ

    • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
      @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 8 หลายเดือนก่อน

      @@Zhara-o4e አለበት አላልኩም ውዴ ያው ዶላር አስክሯቸዋል ወላሂ ለቀልድም ቢሆን ይደብራል

  • @HelenAmare-zf8us
    @HelenAmare-zf8us 7 หลายเดือนก่อน +25

    ሶፈ ልቶፊክ ይምትግባው ሴት እይድልችም የምትሉ ላይክ ግጩኝ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሰው መናቅ አያስፈልግም እሱ ከማንም ያንሳል የፈለገውን የማርግ መብት አለው

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu3288 8 หลายเดือนก่อน +34

    በዉነት ሶፊ ስለምትወደዉ ነዉ እጂ ሲጀመር እሱ ለትዳር የሚኦን አይደለም እሷም ተስፋ አትቆርጥም ጊዜሽን አትፋጂ እናት እድሜ የሚባል ነገር አለ አይንሽን ግለጪ

    • @rtyuxcv7805
      @rtyuxcv7805 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ነሽ

    • @saadaa6222
      @saadaa6222 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @እኔለኔአለሁ
      @እኔለኔአለሁ 7 หลายเดือนก่อน

      ክክክእነሱስ ለፍራንክ ነው እኔም የሷ ቢጤ ነኝ ሚድያ አልወጣንም እንጅ ብዙ ወላዋይ ሴቶች አለን

    • @እኔለኔአለሁ
      @እኔለኔአለሁ 7 หลายเดือนก่อน

      አጥፍቶ ይቅርታ ይለኛል እሽ ቡሀላ ሲደገም እኝ እኝ ነው በየደረስኩበት

  • @adan1376
    @adan1376 8 หลายเดือนก่อน +86

    አረ እውነትም ባይሁን ይደብራል ወላሂ 😢😢😢

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 8 หลายเดือนก่อน

      ዴምሪኝ ውዴዋ

    • @hayah2326
      @hayah2326 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም ወላሂ የሆነ ሰገጤ ነገር ነው

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 8 หลายเดือนก่อน

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@hayah2326 ዉድ ደሚሪኝ

    • @zuzuytub3195
      @zuzuytub3195 7 หลายเดือนก่อน +1

      እውነትም ቢሆን ፕራክምይሆን ሌላሴትጋ እየተሻሸ ለሚስቱ ያለውንንቄትነው ያሳየው ማንም ሰው ባላከሴትጋ እደዛእድሆን አትፍቅድም ታቱውይቅርና

  • @Salamuae-w6w
    @Salamuae-w6w 8 หลายเดือนก่อน +48

    ማርያምን እደሚሰማት አውቄ ነበር ሶፊየ የኔ እናት አይዞሽ ማማየ😔

  • @atsedegodefa9732
    @atsedegodefa9732 7 หลายเดือนก่อน

    ለም ራስ ታጠፍለሽ እንደዛ አይባልም ግን ለምዱኖዉ ሁሌ የምያስከፍት አረ ለናት ብለህ ተዋት ያሳዝናል የኔ ምስግን የኔ የዋህ ሶፍየ

  • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
    @የፍቅርዬfamilyነኝFmy 8 หลายเดือนก่อน +84

    ቶፊቅ ሶፊ እህታችን አንድ ነገር ብትሆን ከራሴ አንኖርም ስነስርአትን የዙ አንት ልጅ ሚስት እያለ የሰው ሚስት ትነካሳለህ yahoo ሙስሊም ሆነ

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 8 หลายเดือนก่อน +1

      ዴምሪኝ ውዴዋ

    • @AlKo-t6t
      @AlKo-t6t 8 หลายเดือนก่อน +2

      የወሎ ሙስሊም የለውም በስማአም ቢስሚላህ ነው😂

    • @FyhhXgvb
      @FyhhXgvb 8 หลายเดือนก่อน

      ነቀዝ ​@@AlKo-t6t

    • @Haimi-Haimi5g
      @Haimi-Haimi5g 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂​@@AlKo-t6t

    • @Haimi-Haimi5g
      @Haimi-Haimi5g 8 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@AlKo-t6tትክክል ወሎ ክርስቲያንም ሙስሊም ነዉ ምን ያገላፍጣችኻል ምድረ ክርት😂

  • @مريممحمد-ط3ش
    @مريممحمد-ط3ش 8 หลายเดือนก่อน +62

    ተውፊቅን ስታገቢ ነው ነገሩ የጠፋው ሀይማኖቱን ያላከበረ ባል የሆናል ብለሽ

  • @HASENTUBEሀሠንቱዩብ
    @HASENTUBEሀሠንቱዩብ 8 หลายเดือนก่อน +43

    ሶፊዬ😥 የኔ የዋህ አብሽሪ ወላሂ ከባድ ነዉ😢😢💔

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 8 หลายเดือนก่อน

      ዴምሪኝ ውዴዋ

    • @rasras6247
      @rasras6247 8 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እያልሽ ጭራሽ አምነሽ ነው ድራማኮ ነው 😅😅😅😅😅

    • @كفيكن-ب7ع
      @كفيكن-ب7ع 7 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ ተብሎ ድራማየለም ሠብሩንይሥጣት​@@rasras6247

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 7 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ቆንጆ እኔ እራሴ ፍድዬዉን ሳየዉ በጣም ነዉ ያናደደኝ እርምጃ ዉሰጂ በጣም የሚያስጠላ ነገር ነዉ ያደረገዉ ድራማ ነዉ የሚሰራዉ በሴት ልጅ ይቀልዳል መጀመሪ ያ ማርያ ይወዳት ነበር አይ ሶፊዬ አሳዘንሽኝ

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 7 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ውዴ እሩጉዝ ነኝ🥺

  • @ዩቱብያሰሬበጃጅ
    @ዩቱብያሰሬበጃጅ 8 หลายเดือนก่อน +62

    ያማሪ ባል ይቅራብ ምትሉ በይክ

    • @MakidaMizbahu
      @MakidaMizbahu 8 หลายเดือนก่อน

      Eko esu wode honew menem aysemahum

    • @GhGh-b8y
      @GhGh-b8y 7 หลายเดือนก่อน +2

      ክክክክክክክክክ😢😢😢😢😢ምን ባል አላት ሲጀመር ውይ ልቦና ይስጠን ለሁላቺንም

    • @ዩቱብያሰሬበጃጅ
      @ዩቱብያሰሬበጃጅ 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@GhGh-b8y አሚንንንንን

    • @bikib4975
      @bikib4975 7 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@GhGh-b8yእና የለምነዉ ምቲሉ

    • @nmlkklkk
      @nmlkklkk 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም ልቦና ይስጣቸው ወንደዶች​@@GhGh-b8y

  • @ሱሱነኝተስፈኛዋየኡሚናፋቂ
    @ሱሱነኝተስፈኛዋየኡሚናፋቂ 8 หลายเดือนก่อน +32

    አኡዙቢላ እንኳን ሶፊ እኔ ልቤን ነዉ ያመመኝ እሱ ላደረገዉ እኔ ምንም ቤትም አይደለሁም ላ ኪን ስልምናችን አይፈቅደዉም

  • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
    @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 8 หลายเดือนก่อน +88

    ፕራንክ ነው ባለፈው እየማለች ነበር ተጣልተናል ሰትል የነበረው ሰውን ባትፈሩ አላህን ፍሩ

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 8 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክክልልል

    • @HadiyaHadiya-v5d
      @HadiyaHadiya-v5d 8 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ

    • @hanan-ug6ci
      @hanan-ug6ci 8 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
      @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ 8 หลายเดือนก่อน +11

      እና ታድያ ተጣልተናል እጂተለያይተናል አላለችም ታርቁ 😢

    • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
      @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 8 หลายเดือนก่อน

      @@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ ለፕራንክ ተብሎ ለውሼት ተብሎ ለምን ይማል ውዴ

  • @ሪችYouTube-l5c
    @ሪችYouTube-l5c 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፍራክነው የምትሉ ላይክ😂😂 ፍራክነው አትጃጃሉ ስቀጥል እነሱ ባልና ሚስትአይደሉም

  • @ZaharaMohammed-pj8wm
    @ZaharaMohammed-pj8wm 8 หลายเดือนก่อน +66

    እኔ ልጂ ቶፊቅን ከአምስ አመት በላይ ሆኖኛል ካወኩት እደዛሬ ቢድዮ ልቤ ተሰብሮ አያዉቅም አይዞሽ ሶፊዮ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 8 หลายเดือนก่อน

      ዴምሪኝ ማሬዋ

  • @bzbzjshhs6747
    @bzbzjshhs6747 8 หลายเดือนก่อน +103

    ልጅ ቶፊክ ይቺ ልጅ እራሷን ብታጠፋ የናቴን ቀን ይስጠኝ አጠፈሀለሁ

    • @kemilaadem6935
      @kemilaadem6935 8 หลายเดือนก่อน +1

      ኳሜትህ ኡፍ😭

    • @AngelEtp-c8o
      @AngelEtp-c8o 8 หลายเดือนก่อน +1

      ቱ ደነዝ ምልታመጣ ወሬ

    • @ZuzuMmm-gq9wl
      @ZuzuMmm-gq9wl 8 หลายเดือนก่อน +2

      አግባት አንተ😂😂

    • @Gggg-bo4gx
      @Gggg-bo4gx 8 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @madinafuj6125
      @madinafuj6125 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @DubaiDubai-pj8cm
    @DubaiDubai-pj8cm 8 หลายเดือนก่อน +33

    ሶፍየ ካረገውም አይድናቅሽ ህይወት ይቀጥላል እያስመሰለ አብሮሽ በጊዜ ማወቅሽ ጥሩ ነው❤

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 8 หลายเดือนก่อน +1

      ዴምሪኝ ውዴዋ

  • @ethokelem23
    @ethokelem23 7 หลายเดือนก่อน +3

    ኖርማል ሶፊ ሲጀመር እኔ ሞኝ አደለሁም ማለቴ ለፕራክ አልሸወድም በደብ ያስታውቃል ደቦል ፕራክ ብዬዋለው 1 ታዳ ለምን በቶፊቅ ቻናል ለምን ተለቀቀ እሱ ከሌለ ለውሸትም ቢሆን ለማሳመን ሌላ ጥናት ፈልጉ

  • @jemilaahmed1415
    @jemilaahmed1415 7 หลายเดือนก่อน +19

    ጨምላቆች እኛን መቀለጃ አገኛችሁን ነገ ፍራክነዉ እያሉ ይመጣሉ😎

    • @AshGyyij-ch3dt
      @AshGyyij-ch3dt 7 หลายเดือนก่อน +1

      እደኔ አስጠልተውሻል ምደረ ፋራ ናቸው

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 8 หลายเดือนก่อน +25

    የምን መጨማለቅ ነው ልጅ ቶፊቅ የመዳም ቅመሞች በሉ ሰብስክራይባችንን እናሳ ለሚጃጃሉብን ይቱበሮች

    • @ዋርካውምሬወዳጆየዘመኔጀግ
      @ዋርካውምሬወዳጆየዘመኔጀግ 7 หลายเดือนก่อน

      አፈር ይብላ ይህ ቆሻሻ አስቀያሜ አሱበት ሁላችሁም ከሱ አስተን እሷን እናሳደጋት

    • @user-xo1hs99
      @user-xo1hs99 7 หลายเดือนก่อน

      @@ዋርካውምሬወዳጆየዘመኔጀግ ልጁ ጭራሽ ከግዜ ወደግዜ መሻሻልት ትቶ መጃጃልን መርጦል የምር መቀጣት አለበት እሚል ሀሳብ አለኝ

  • @MariamMr-k5b
    @MariamMr-k5b 8 หลายเดือนก่อน +93

    የኔ እናት ሶፊ በሀይማኖታችንኮ በጣም ከባድ ወጀል ነው

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 8 หลายเดือนก่อน

      ዴምሪኝ ውዴዋ

    • @aminatmohemed758
      @aminatmohemed758 8 หลายเดือนก่อน +4

      እረ ንቁ ድራማ እየሰሩባችሁ ነው በቶፊቅ ቢጅ ነው የተለቀቀው😂😂

    • @zeharn-uw9td
      @zeharn-uw9td 8 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

    • @HusseinAbdullahi-v1r
      @HusseinAbdullahi-v1r 8 หลายเดือนก่อน

      Awe welhi 😢😢😢😢😢

    • @MariamMr-k5b
      @MariamMr-k5b 8 หลายเดือนก่อน

      አዎ ነው ግን እሱ ፖሰቱትስ ቢሁን ደግሞ😥​@@aminatmohemed758

  • @ዜድነኚተስፈኛዋየአላህባረ
    @ዜድነኚተስፈኛዋየአላህባረ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለወንድ ብለሺ እራስን አትፈለሁ አይበልም ህይወት ይቅጥላል

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnooba 8 หลายเดือนก่อน +40

    ለወንድ ብለሽ ጀሀነም እንዳት ገቢ በአላህ ለምን አትፈችም እሱ ብቻ ነው ያለው አታስጠሊን ለዝርክርክ ወንድን እራሳችንን ማርከስ እንወዳለን ጥሎብን ማን ስለሆነ ነው እሱ የምትሞችለት ቱ አትረቢም ወርቅ ነሽ እራስሽን ብታውቂ እልፍ ቢሉ እልፍ ይገኛል ሆ😢

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 8 หลายเดือนก่อน

      ዴምሪኝ ውዴዋ

    • @SaadaAhmed-h2k
      @SaadaAhmed-h2k 8 หลายเดือนก่อน +3

      ወላሂ እሱቡቻአይደለምወንዱ በቃተይዉ

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 8 หลายเดือนก่อน

      ስጀመርኒካአርገዋል
      እየተጃጃሉ
      የሠውአገርኢልምያስተምርነበርእነሱንግን
      ተጃጃሉአላህይጠብቅኝ

    • @SaadaAhmed-h2k
      @SaadaAhmed-h2k 8 หลายเดือนก่อน +2

      ወላሂ እሱቡቻአይደለምወንዱ በቃተይዉ

    • @Hesai-u3s
      @Hesai-u3s 8 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄነዉ ደምሪኝ😳

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 8 หลายเดือนก่อน +60

    ሴቶች ተረጋጉ 🤣🤣🤣ወንድ ከዳኝ ብሎ ራስን ማጥፋት የድድብናጥግ ነው!ተከድቼ አውቃለው ግን ለፈጣሪሰጥቼ እየኖርኩ ነው እናሶፊ ለማን ብለሽ ራስሽን ታጠፊያለሽ ጦስሽን ቶፊቅ ፕራንክም ከሆነ ቶሎ አሳው ቀን አት ጃ ጃል አቦ

    • @loveyou-qb6mk
      @loveyou-qb6mk 8 หลายเดือนก่อน +6

      እንኳን እራሴን ላጠፍ ትዝም አይለኝም😂😂😂

    • @jamila6350
      @jamila6350 8 หลายเดือนก่อน

      🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧👹👹👹👹👹👹👹👹

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ 8 หลายเดือนก่อน

      እኮ እሱአይጎዳ

    • @ሀስናሙሀመድ
      @ሀስናሙሀመድ 8 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@loveyou-qb6mkእኮ ህይወት ይቀጥላል ሲጀመር ምኗም አይደለምኮ ሲጋቡ አላየንም ሲግማሙ እንጅ ክፍ አታናግሩኝ😂😂😂

    • @moerkettomoerketto2980
      @moerkettomoerketto2980 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂ዲራማዉቀጥሏል🎉😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሱሱየፍቅርአድናቂ
    @ሱሱየፍቅርአድናቂ 8 หลายเดือนก่อน +32

    ሲጀመር ሶፊ ለቶፊቅ አትመጥነውም እሷ ብልህ ሴት ናት ቶፊቅ መጃጃል ስራው ነው😢

    • @AsdQwe-qr8zs
      @AsdQwe-qr8zs 7 หลายเดือนก่อน

      ጎንደሪወች አሰተዋይ ናቸው ወላሂ ተፈጥሯቸው ይለያል ብዙ ጎንደሬ ጓደኛወች አሉኝ ትትናቸው ፀባያቸው ያሰደምመኛል

  • @mimiyotube2644
    @mimiyotube2644 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን ሲመስልኝ ተመካክረው ፖራክ እያደረጉን ነው ግን ፖራክም ቢሆንም ይደብራል

  • @haykelbintmuhamed
    @haykelbintmuhamed 8 หลายเดือนก่อน +13

    ወላሂ ብለሺ መቸም ድራማ አይሆንም ሶፊየ ሀቢብቲ እኔራሱ ምን ያክል እንደምትጎጂ አስቤው ነበረ ያን ቪድወ ሳይ 😢 አይዞሺ

  • @Ty23r
    @Ty23r 8 หลายเดือนก่อน +53

    በጣምኮ ባለጌነው የውሸትም ቢሆን ማረግ አልነበረበትም ሰገጠ

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 8 หลายเดือนก่อน

      ዴምሪኝ ውዴዋ

    • @zeharn-uw9td
      @zeharn-uw9td 8 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ልቡን አሏህ ይመልስለት

    • @hayah2326
      @hayah2326 8 หลายเดือนก่อน

      የመጨረሻ ሰገጤ ነው

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@zeharn-uw9td ዉድ ደሚሪኝ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@hayah2326 ዉድ ደሚሪኝ

  • @LoveLike-dp9jz
    @LoveLike-dp9jz 7 หลายเดือนก่อน +15

    እኔም ከፍቶኛል ሶፊን ለምን ሲጀመር ይዟት አልሂደም ይህ ዉርጋጥ ቶፊቅ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @GkhFuh
      @GkhFuh 7 หลายเดือนก่อน +1

      መጀመሪያ ፈልጎአት አደለም እሶአናት የፈለከችውና የሄደች አትፍረዱ ወዶች እኳን ሴት ፈለኩህ ብላው ፈልጎእንኳን ጥባራምናቸው ሴቶች ራሳችሁን አስከብሩ

    • @sofyarased
      @sofyarased 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም የገረመኝ እሱነው ከተገብ አብረው መሄድነው

  • @Fafi26
    @Fafi26 7 หลายเดือนก่อน

    ሶፊዬ እራስሽን እኮ ያጠፋሽው
    የቆንጆ ምስት ስትሆኝ ነው?? ቆንጆ ወንድ አታፍቅሩ አትውደዱም አታግቡም 😢
    በተረፈ ደምሩኝ የማዳም ባጃጅ ነኝ😄

    • @Nardos-z5t
      @Nardos-z5t 7 หลายเดือนก่อน

      በትክክክል ❤

  • @memomemorial2758
    @memomemorial2758 8 หลายเดือนก่อน +23

    ቶፊቅ ኤሄ ነገር እዉነት ከሆነ በጣም ባልግ ነህ 😭😭😭

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም ማርያምን😢😢😢

  • @BezawitJenber
    @BezawitJenber 8 หลายเดือนก่อน +20

    እውነታውና ፕራኩን መለየት ከበደን አሁንስ
    እሄም ፕራክ መሰለኝ ምክንያቱም ለምን በ tofk ቻናል ተለቀቀ

    • @ስለሁሉምነገርአልሀምዲሊላ
      @ስለሁሉምነገርአልሀምዲሊላ 7 หลายเดือนก่อน

      እኮ

    • @hffggfdf4696
      @hffggfdf4696 7 หลายเดือนก่อน

    • @LubabaTeka
      @LubabaTeka 7 หลายเดือนก่อน

      ማስታወሻ እዲሆነዉ ነዉ😮😂😂😂

    • @Princess_Rozi
      @Princess_Rozi 7 หลายเดือนก่อน

      የናንተ (ድራማ)ፕራንክ ኣያልቅም ተጫወቱን በቃ እናንተ ምን ኣላቹ😳😂😂😂😂😂

    • @BezawitJenber
      @BezawitJenber 7 หลายเดือนก่อน

      እነሱስ እንጄራቼውን እያበሰሉ ነው OK ይሁን
      የተመልካችን መጬኑቅም አብረው ማሰብ ግድ ይላቼዋል
      Yue tuperochi ለምትሰሩት ስራ እያሰባችሁ ለተመልካች ምን ትምህርት አለው
      እንዴትስ ያስባሉ የሚለውን እያሰባችሁ

  • @ኢትዮኩራቴ
    @ኢትዮኩራቴ 8 หลายเดือนก่อน +22

    ቶፊቅ በጣም አብዝቶታል ይቺ ልጅ አታሳዝንህም ሲጀመር ከማሪያ ጋር ምንም አልጣማቹኝም የሆነ ኬዝማ አላቹ እሷስ ብትሆን ባለ ትዳር አይደለችም ለምን አርፋ አትቀመጥም ለምን የሰው ትዳር ትበትናለች ሶፊ ግን እራስሽን አዘጋጂ ይሄ ልጅ አያዋጣሽም

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 7 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር ባለትዳርን ሴት መነቀስ ምን አመጣዉ ጓደኝነት በዚህ አይገለጽም😏ደስ የሚለዉ ነገር ይጠፋል

  • @YimaM-mo2gj
    @YimaM-mo2gj 8 หลายเดือนก่อน +7

    ፕራክነው ባለፈውም ስታለቃቅሽ ነበር ተትንሽ ቆይታ በሀላ እየሳቅሽ መጣሽ ለማንኛውም ሲተውሽ ተይው እራስሽን አስከብሪ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል እራሴን አጠፋለሁ እያልሽ. አላህ ጋር አትጣይ

  • @JsvJdb-y1z
    @JsvJdb-y1z 8 หลายเดือนก่อน +24

    ሲጀመር ለትዳር አይመጥንም አልበሰለም ዝርክርክ አይሸከፋም እሶም ባለትዳር ነች

  • @hawaseid-v5x
    @hawaseid-v5x 8 หลายเดือนก่อน +10

    ሶፊ አትማይ ደግም ፕራንክ ሊሆን ይችላል😢

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 7 หลายเดือนก่อน

    ልክነሽ ሶፍ ግን እጣሬ ፕራንክም ይሆነል ንቅሳቱ ባለፍ ማርቆስም እደዚህ እርግ ነበር ካርግው እጠፍ ሙሉ በሙሉ ሚስት እያለው ንቅሳት ምን እስፍለግው በስተት ክሆን እጣሩው ውድም

  • @umukeramyoutube8543
    @umukeramyoutube8543 7 หลายเดือนก่อน +17

    ፕራንክ. ነው እምትሉ ላይክ አድርጉኝ. እስኪ. ልያችሁ ወላሂ ተውፌቅ. ውነትክን ይከንን ነገር አድርገከው ከሆነና ሶፌን ልታስከፋትና ልታስለቅሳት. በመጥፎ ነገር አስበከው ከሆነ. እኔ 12 ሺ ስው የሆነ የዋሳብ ግሩብ አለን. ይቶብክን እንዳለ ባን ነው እምናደርግብክ. ማሪናስ የሆነች እንደሆን ባለ ትዳር ነች ትንሺ ብለክ ሂወቷ ይበላሻል ብለክ አታስብም ምን አይነቱ ነው በአላህ

  • @yenutube21
    @yenutube21 8 หลายเดือนก่อน +9

    ቶፍቅ ጥፍተኛ ነው ተንበርክኮ ይቅርታ ይጠይቃት ሶፍን የማይሆን ነው ያደርገው ከምር ይከብዳል በራሳችን ላይ ስናሳብ 😢😢

  • @FalkFalk-rk6fc
    @FalkFalk-rk6fc 7 หลายเดือนก่อน +10

    ባክሽ ላች ክብር ቢኖረው ኖሮ ከሶም ጋ አይላላጥም ነበር አንች እራስሽ ጨምላቃ ነሽ እሄን ባል ብለሽ መያዝሽ

  • @Zeynba-f1k
    @Zeynba-f1k 7 หลายเดือนก่อน +3

    ተውፊቅ አንተ ነጃሳ አትነጅሳት ይችን ሚስኪን ሶፍዬ ተረጋጊ ፕራክ ይሆናል ቶውፊቅ ማዛግ ይወዳል ሊያዝግሽ ነው

  • @Lijrich
    @Lijrich 8 หลายเดือนก่อน +15

    ሶፊ የኔናት😢 ለቀልድም ቢሆን በሚስትህ ላይ እደዚህ አይደረግም

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም አበዛዉጂ

  • @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
    @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ 8 หลายเดือนก่อน +14

    *_ሶፊ ውድ አታልቅሽ አትለማመጭለት ወንድ ቢሂድ ወንድ ይመጣል ስጀመር ተውፊቅ ላች አይሆንሽም ማማየ ልጅ ሳትይጀ ኑሮሽን ብታስተኮክሊ ይሻላል እጭ አሁንስ አበዛሀው ለሴት ልጅ ክብር የለለህ መሀይም_*

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 8 หลายเดือนก่อน +1

      ዴምሪኝ ውዴ

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ 8 หลายเดือนก่อน +7

    ደጉ የኢትዮጵያ ህዝብ ወገኖቼ ድራማ ጭዌ ተጀመረ ንቁ ካፋቹ ክፉ እዳይወጣ ቶፊቅ ጭርሲል አይወድም የሚስማማ ካለ ላይክ

  • @አደይጎንደሬዋ
    @አደይጎንደሬዋ 7 หลายเดือนก่อน

    የሶፊና የቶፊቅም እንደማሪናው ለቢድዮ ነው እንጅ የእውነት ፍቅረኛ አይደሉም ብየ አስቤ ነበር አሁን ወላሂ ስትል አመንኳት ማርያምን ቶፊቅ አጥፍተሃል 😢😢

  • @mqidyitub
    @mqidyitub 8 หลายเดือนก่อน +8

    የማይሳሳት የለም ሶፌ ሁሉንም በመርጋጋት ነው🎉🎉 ካንቼ ጋር ብቻ አይደለም የተጣላው ከፈጣሬው ጋር ነው😢

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 8 หลายเดือนก่อน +13

    ቶፊቅ ግን አንድም ቀን መጥፎ ኮመንት ሰጥቼክ አላውቅም ሲሰድቡክ እራሱ አልወድም ነበር አንድ ቀን ይመለስ ይሆናል ብዬ ስለማስብ አሁን ግን ወላሂ በጣም እያበዛከው ነው ትንሽም ቢሆን በሀላል የምታገኘው ገንዘብ ይሻልሀል በሀራም የሚግበሰበስ ገንዘብ ለግዜው የጠቀመ ቢመስልም መጨረሻችን ግን አስቀያሚ ነው የሚሆነው ህፃን ልጅ አይደለህም እኮ ልብ ግዛ

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 8 หลายเดือนก่อน

      ዴምሪኝ ውዴ

  • @Ethiopi384
    @Ethiopi384 8 หลายเดือนก่อน +13

    ግን ቶፍቅ አትረባም ትዳር ማለት ቃልድ መሰለክ እንደ ልጅቷን አታስለቅስት ምን አይነቱ ነው በአላህ 😏😏

  • @olneliyjisese
    @olneliyjisese 7 หลายเดือนก่อน

    ሰሲጀመር ቶፊቅ ምን ሆኖ ነው ትዳር ሀይደል የያዘው እደዚ ያለ ቀልድ ሀይደብርም😊😊😊😊😊😊

  • @Bekidevi
    @Bekidevi 7 หลายเดือนก่อน +9

    ሶፊያ አንች በጣም ልዩ ሴት ናሽ ግን ቶፊክ
    ላሴት ክብር ይኑር ታስጣላለ 😭😭

  • @bethlehem829
    @bethlehem829 8 หลายเดือนก่อน +13

    ሳይቀደም የሰሞንኛ ድራማ ቶፊቅ ጀመረው😂

  • @hanagetachew3523
    @hanagetachew3523 8 หลายเดือนก่อน +14

    አረ ሁላችሁም ተረጋጉ ሲጀመር ፊክ ነው ድሮ ዳኔ ሮያል ነበረ አዛ ያረገን አሁን ተራው የቶፊቅ ነው አልተነቀሰም ለፈን ነው አረጋጉት ውዶች ❤

    • @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
      @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ 8 หลายเดือนก่อน

      ሊሆን ይችላል ግን ይህ ሚስት አለው ለሚስቱ ስሜት መጠቀቅ አለበት

    • @SumeyNur
      @SumeyNur 8 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐአውቃ ነው እሷም ተመካክረው ይሆናል

    • @Tig12342
      @Tig12342 8 หลายเดือนก่อน

      ምን ችግር አለው ማራኒያ ችግርም ደስታ ለረጅም አመት አቆይተዋል ከእህት በላይ ናት ማሪያና ሲታመም አስታማለች ለዚህ ከንተም ምን ታሽቃብጣለክ አንቺም እንደዚህ አፍሽን በሚዲያ አታውጪ በውስጥ እስኪመጣ አጠብቂም ቆሻሻ ቅናተኛ ታነቂ ተገላገለ አንተ ደሞ አግባት አሽቃባጭ ቶፊክ ወንድሜ ጀግና

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw 8 หลายเดือนก่อน

      እኮ የገባሽ ይጫወቱብናል

  • @SayedaAhmad-d9c
    @SayedaAhmad-d9c 7 หลายเดือนก่อน

    ምን ያደናቁረዋል እንደሶፊ አይነት ልጅ ለሱ አትመጥንም ያች ደግሞ የሆነች ደነዝ አድባ አትቀመጥም በጇ እየበላች አይደብራትም አህያ ሶፊዬ የኔ ማርርር አይዞን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani 8 หลายเดือนก่อน +9

    በትዳረ ስቅልዱ እደቀለዳችሁትቀራላችሁ ትዳር መከባበር .መተማመንንን ካጀት ፍቅርን ከሁለቱም ያስፈልጋ ዝብላችሁ አትነፋረቁ ትዳራችሁን አክብሩ

  • @MuhammedAdem-qg7rv
    @MuhammedAdem-qg7rv 8 หลายเดือนก่อน +5

    እኔን ግርም የሚልኝ ነገር ቢኖር ትዳር ይዛችሁ ይሚትላላጡ ሰወች አንደኛ ሲቀጥል ሙስሊም የሆነሰዉ እንዲህ አይነት ተግባር አይፈቀድለትም ሲቀጥል ትዳር መስርቶ የማያስፈልጉ ቦታ መገኜትን ምን አስ ፈለገ ሶፊ ደሞ እራስሽን ጠንካራ ሆነሽ ማሳየት እንጂ ራስ ማጥፋት ዉሳኔ ድረስ ከአንድ አማኝ ሰዉ አይጠበቅም በሀይማኖቱ ጠንካራ ሰዉ አላስፈላጊ ዉሳኔ አያደርግም ተረጋጊ

  • @ስአዳአድም
    @ስአዳአድም 8 หลายเดือนก่อน +38

    የመዳም ቀመሞች ለደራማ ተዘጋጆ ቀጣ ክፍል ሱስት ይለቅቅ የምትሉ በላይክ ምርጥ ድራማ😅

    • @medinamohammed806
      @medinamohammed806 8 หลายเดือนก่อน

      😜😜😜

    • @fhgdgjf5573
      @fhgdgjf5573 7 หลายเดือนก่อน

      እኮ ተከታታይ ድራማ በሉት😂😂😂👌😍

  • @JamilaAs-my3kw
    @JamilaAs-my3kw 7 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር ሶፊን አያፈቅራትም ክብር የለውም የሚያረገው ለሷ ከልቡ አይደለም እያስመሰለ እዴሆን እፉቱላይ ያስታውቃል የማሪናን ያክል እንኳን በስስት አያያትም 😭😭😭😭ሰለዚህ ሊንቀስም ይችላል ማሪናን ያፈቅራታል የሀይማኖት ልዩነት ይዞአቸው እንጅ

  • @SaraSara-wv8on
    @SaraSara-wv8on 8 หลายเดือนก่อน +36

    ፍራክ ነው ጆ አለበት እምትሉ😂እያቃጠረ ነው ያተ እጂ አለበት😂

    • @LubabaMekta
      @LubabaMekta 7 หลายเดือนก่อน

      በሂና ሙቆመሆንአለበት

    • @LubabaMekta
      @LubabaMekta 7 หลายเดือนก่อน

      በሂና ሙቆመሆንአለበት

  • @haymi16h
    @haymi16h 8 หลายเดือนก่อน +55

    እጭ ቶፊክ ክርክም በል ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ

    • @huloode
      @huloode 8 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ብለሻል ሴቶች በሷ ቦታ ብትሆኑ ምን ትላላችሁ

    • @ለሁሉምጊዜአለዉ
      @ለሁሉምጊዜአለዉ 8 หลายเดือนก่อน

      ድራማ ነው ባካችሁ​@@huloode

    • @JvvjHccj
      @JvvjHccj 8 หลายเดือนก่อน

      ሢጀመርልጁ ለዛችፍቅርአለዉ❤❤❤❤❤

    • @زوزوبتسعيد
      @زوزوبتسعيد 8 หลายเดือนก่อน

      ሳህ

  • @rerf-wu5kr
    @rerf-wu5kr 8 หลายเดือนก่อน +5

    ማሪና እራሱ ለባሏ ክብር ዬላትም የሰዉ ሂዮት ነው የምትበጠብጠዉ ሶፊዬ አንቺ እኮ ልዬ ሴት ነሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @semutub7343
      @semutub7343 8 หลายเดือนก่อน

      እሷ ተነቀሰኚ አላለችዉ ታዴ

  • @susuwde5712
    @susuwde5712 7 หลายเดือนก่อน

    ሶፊ እራሴን አጠፉለው አለች ሄደች ተብሎ የሚለቀቀው ግን ቶፊቅ ቻናል ላይ ጡጦ የምንጠባ ቂል ህፃናት ነው እንዴ የምንመስላቹ ይብላኝ እውነት ነው ብላቹ ሀ ብላቹ ለምታዩ ሰዎች ምጭ😂

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 7 หลายเดือนก่อน +4

    😢😢😢እኔ ግን ቶፊቅ አስጠልቶኛል ቆሻሻ ሶፊን የመሰለች ውብ ሚስት እያለው ስራህ ሁሉ ቆሻሻ ኑው ቶፊቅ ተብዬው ጀዝባ ሀላል እያለክ የሀራም ጋደኛ ጀዝባ ሶፊዬ አብሽሪልኝ ንግስታ ❤❤❤❤❤

  • @HaamiiAwwaluOro
    @HaamiiAwwaluOro 8 หลายเดือนก่อน +5

    Subhaanallaah #Islaamummaa Kabajun Hin Jiraatu Rabbumaa jennne 😢Obboleyyan Qalbii Wal Cabsuu Wal rifachisu Fii Waan jirenya kenya booressu hojii godhanne hojjatuu irra😢, Oso hojii Kenya kara rabbiinis nurra jaalatu ka Jirenyi kenyas isaan Nuuf Tolunitti jirjiirranne bareda Natti fakkaata akka obbolummatti.😊😢

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 8 หลายเดือนก่อน +19

    ወይጉድ😂😂ጨዋተዉ ጀመረ 1😂 2 😂 3 ተከታታይ ድራማ ተመልከቱ

    • @enanu7590
      @enanu7590 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @fatoomabdu1483
      @fatoomabdu1483 8 หลายเดือนก่อน

      @@enanu7590 😂😂😂

    • @sikosilo7233
      @sikosilo7233 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም😂😂😂😂

    • @aishaaldhoori4104
      @aishaaldhoori4104 8 หลายเดือนก่อน

      🙄🤐

    • @layan9260
      @layan9260 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 7 หลายเดือนก่อน

    እራሴን አጠፋለሁ የሚሉ ሴቶች ለወንድ ብላቹ ቱቱ አጥፊ ማንን ጎዳሽ ህይወት ይቀጥላል

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 8 หลายเดือนก่อน +16

    በቃ ጀመርች ድራማውን በቶሎ አሳውቁን😅😢

    • @زيني-ل1ز
      @زيني-ل1ز 8 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @hawaseid-cm7df
      @hawaseid-cm7df 8 หลายเดือนก่อน

      እኮ😂😂😂😂

    • @sifaanlamaa4370
      @sifaanlamaa4370 8 หลายเดือนก่อน

      Camera Manu Rasu Tofiq New 😂😂

  • @dessalech899
    @dessalech899 8 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ትክክል ነሽ ሁሉም ነገር ቢሆንም ግን መታገስ አለብሽ ራስሽን አትጉጄ 😢😢😢😢

  • @امناصر-و8ز
    @امناصر-و8ز 8 หลายเดือนก่อน +13

    ሲጀመር ቶፊቅ ማሰቢያ የለውም በቂጡ ነው የሚአስበው😮😮😮

  • @zinab8199
    @zinab8199 7 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር እሱ ሁሌ ስህተት እደሰራነው አዴኳ የማይፀፀት 😊 ልጁ አይረባም ሶፊ ትክክኛ የትዳር አጋርሽን መርጠሽ ሂወትሽን ኑሪ ጊዜሽን አታቃጥይ ገና ጥሬ ነው ለቤትመያዝ አልደረሰም😏ሴቶች ደሞ ቤቴ ካልን አልን ነው!

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 7 หลายเดือนก่อน +24

    ሶፊ ማውራት አትችልም ምስኪን😥

  • @LulumTube
    @LulumTube 8 หลายเดือนก่อน +8

    አረ፣አሰከሱና፣😮እንደ፣ማያረገው፣እኛም፣እናተም፣እናቃለን፣ግን፣ሃሳቡ፣እራሱ፣የስጠላል😢😢ይደብራል፣ፕራኩ፣ገደብ፣ይኑረው፣የምትሉ፣ጋይስ😢😢😢

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww 8 หลายเดือนก่อน

      ሲጀመር ፕራክ ነው እስከዛሬ ሳይነቀስ አሁን እዴት ይነቀሳል ምክንያቱም ባለትዳር ናት እዳዲስ ዩቱብን ለማነቃቃት ነው