ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሀባይብ ዱአ አድረጉልኝ የህቴ ልጅ ታማ ደክማለች😢😢😢
አላህ አፍያ ያረግልሽ
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይማራት 🤲🙏
ያርብ አላህ አፊዋን ይመልስላት
አላህያሺራትእህትአዪዝሺ
ፈጣሪ ይማርልሽ እህቴ
እውነት ለመናገር ከልክ በላይ የታገሰች ሴት ስትቆርጥ ማንም አይመልሳት ❤❤
አወ ወላሂ
በጣምምም
በጣምወላሂ
አዎ ጌታን 🥲
በጣም
ምርጥ ድራማ ነው ሶፊና ተውፈቅ 😅😅😅 የትም አትሄድም ይህ የስራው ባሪ ነው ንቅሳቱንም እውነት አስመስለው የሰሩት ይች ይችማ ቀላል ናት መተወን ነው ስራው አደራችሁን ካሜራ እንዳይለያችሁ ከጃችሁ ማቀናበሪው ክላሲካላችሁ ደሞ እህህህ 😅😅😮😮ፕረራው አለፈ ትኬቱ ተቃጠለ ይባልና ይመለሳሉ
የ አንድ ቀን ስህተት የዘላለም ፀፀት ነው 😢
መለያየት ከባድ ነው 😢ግን አንዳንድ ግዜ የማይሆን ትዳር ውስጥ ከመኖር ብቸኝነት ይሻላል😢😢
ድራማዉ አላለቀም እንደ እስኪ ምነው እንደኔ እዉነት ያልመሰለዉ በላይክ 😅
እኒ በጭራሽ ኡነት አልመሠለኝም
አረ በዚህ ቀልድ የለም ሰወች እሰከዚህ ድርስ
ለገንዘብ በሎ ነው እንጂ እውነትቹ ኣይደለም 😮😮
😂😂😂😂👍👍👍👍
👌😂
ጀግና አድናቂሺ ነኝ የታጋሺ ውሳኔ እንድህ ነው።ወንዶች ሴት በፍቅር ስትሸነፍ መሄጃ የሌላት ይመስላችኋል የትግስት ዋጋ እደዚህ ነው
ሳህ ወላ
ሣህ
ሠህ
ወግጂ ቀፎ ሰው ፍፁም አደለም ይሳሳታል ተሳስቷል ምንም ጥርጥር የለው ግን ተበርክኮ ይቅርታ ጠየቃት እውነታውን አሳወቃት አንድ እድል መስጠት ነበረባት ነገ ጧት እሚፀፅታትን ስራ ነው የሰራችው
@@MdHabbeb-er2pn ባለጌነሽ ስዱቡ ምንአመጣው
ይቅርታ መጣያቅም ይሆን መራግም ጃግንናት ነው ሱፉ አቺም ይቅርታውን 😢ታቃበይው ታፊቅም ከሴት ጋ መስትወቅያ ብራንክ መላትህን አቆም ያምትሉ ለይክ 😢😢😮
አይ አማርኛ አሰተካክለሺ ፃፊው
እእእእእ❤❤❤❤
@@menberelegesse4717😂😅
Agetatmeshi anbbiw 😜@@menberelegesse4717
ስራው ነው ወዳ ነው የገባቺበት😅
ታባህ እሰይ ደግ አደረገች በጣም በድለሃት ይግባሃል
እውነት ከሆነ አወ
ጎበዝ ሶፊ ደግ አረግሺዉ ወንድ ልጅ የማይረሳት ሴት በራሷ ጊዜ ወስና የሄደችን ሴትነዉ
😂😂😂
ትክክክ እኔም የምወድ ልጅ ነበር ልክ እደተወፊቅ ነው ካገኛት ሴት ጋር ነው እሚሄደው ብዙ ግዜ ለታገስኩት እቢ አለ ከዛም እደማልፈልገው ስነግረው አለቀሰ ለመነኝ አስለመነኝ እቢ ብየው ሌላ አግብቸ ወለድኩ አልሀምዱሊላህ አሁን ደስተኛ ነው እሱም ያገባል ይፈታል የታባቱ
@ameenaaa1😢😢😢በትክክክል098
ሴት ልጅ እንደዚህ ራሷን ስታስከብር እንደት ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤ሶፊ❤❤❤❤❤የሚጉርመው ነገር ግን ቶፊቅ እጁን አልተነቀሰም😢😢😢😢😢😢😢
ወላሂ
መነቀስ አለመነቀሱ ሳይሆን ለምን በሀሳቡስ ሊያስበው ይችላል አይታረቁ አይደለም ቢታረቁ ደስ ይላል ግን ለምን በሚዲያ ተቃቅፈው የተላላሱትስ የናቱ ልጂ ናትዲ ትዳርኮ ቀልድ አይደለም የምር ሁላችንም ልብ እንግዛ
@@erozi217derege3ልክ ነሽ እኔም አልወድ ወንድልጅ የሴት ጓደኛ ይዞ ሲርፎቀፎቅ ቆፍጠን ሲል ነው በየ ፆታው ነው ጓደኝነት!
@@erozi217derege3ትክክልደምሪኝ
ደምሪኝ
ድራማ መጀመሪው ላይ ያስለቅስና መጨረሻው ደግሞ እዴት እደሚያምር በእውነት ያማለት የሶፊና የቶፊቅ ነገር ብቻ ይመቻችሁ በላይክ አሳዩኝ
😂😂ሳህ
ድራማ ነዉኮ😂😂😂😂
ይህውሸት አይደለም እድህ እየሆነ
ሰው ሆኖ የማያጠፋ የለም ለአዴና ለመጨርሽ አንድ እድል ስጪው❤❤❤❤
ሳህ
አብሽር ማጀመርያ ኤሄን ከማድረግ በፊት መስተወል ነበረብክ ትደር ቀአልድ አይደለም
እህቶኝ የምን እዳል። እኔግን በውሳኔሹ ቀጥይ እህት ሶፍየ ውንዴች። በጣም ክባድ ናቸው። በሶ አትፍረዱየምረ ደክሞታል። ትውሥትለው ካልግባው። ሌላነገር ሳይመጣ ባጭረ መቆጭት ነው ውንዶች ሲጀመረ።ይቅረታቸውንሥትቀበሉ ምንም የማታሥቢ ተውየሚያሥብት ወላሂ ብየነውየምንግራቸሁ። በውሳኔሺ ቀጥይበት እህት ሶፍ የምሬ
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነብያችን
,ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🥰🥰🥰🥰🥰
S W A
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰላም
S.A.W❤🥰🥰
ጀግና ሶፊ የምር ምን አርመጠመጠቅ ከሚስትህ ዉጭ ዛሬ ብትቀርም ላተ ብላ ነገ ሌላ መዘዝ ይዘህ መጣትህ አይቀርም ሶፊ አላህ ካች ጋ ይሁን
ግን ግራ ገብቶኛል እኔስ እሷምኮ ደክሟት ነዉ ግን አንድ እድል ስጭዉ የምትሉ😳👍😘
ውሽት ነው ለብር ነው ሚስሩት ማርያምን አተጨነቅ በጣም ነው ሚዋደዱ❤❤
ይህ ነገር ውነት ነውደ ጉዲ እዲህ የሚወደኚ የማሰቃየው ቢኖረኚ ክክክ ባሉከየ ይቅርታ ስት አሰቃይቸዋለሁ እነ ራሤ
@@halimahussenhalimahussen በጣም በይ አታሰቃይብን ወንድሜን ዋ
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች ❤❤❤😢😢
አሚንንያረረብ
አሚንንንንን
አሚን ያረብ
አሚንአላሁመአሚንንንን ያረብ
ሶፊ ተንከራተተች የምር አንጀቴን በላችዉ እሱን ብላ ሀገር ገባች እሱን ብላ ሀገር ለቃ ወጣች😢😢😢😢😢 ቶፊቅ ሀረብ ሀገር ሆነህ ደህና ነበርክ አሁን ግን ተቀየርህ ለምን ትዳር እኮ ቀልድ አይደለም
ድራማ
እሰይ ሶፊ ሴት ልጅ ቆረጠች ድራማው እደቀጠ ነው 😀አይዞህ ገለቴ 😀አለመነቀስህን መጀመሪያ ስጠይቅህ በስርአት ባስረዳህ ✍️እኔ መቼም ከነ መጋባታቸው ራሱ ውሸት እየመሠለኝ ነው።ሶሪ ከአ.አ ጎንደር ትመለሳለች
ቶፊቅ በሶፊ አትፍረድባት በጣም ብዙ ጊዜ ታግሳሀለች አንተም እስርህ ስለሆነች ምንም አልመሠለህም ነበር ሕመሟ ይግባህ 😢😢😢😢
እሱም ጥፍተኛ ነኝ ብሏል
😮@@ኡሙአህላም-ወ5ዐ
ሳህ ትክክል
ትክክል
በትክክል😢😢😢😢
ጎበዝ ሶፊ እውነት ከሆነ ኢበልክ አተ ጨምላቃ ከፈለከው ሴትጋ የተጃጃል
አላህ ያበርታህ ወድሜ ሁሉም ነገር ለሄይር ነው ዱአ አድርግ
ተዋዶ ተፋቅሮ መለያየት የደረሰበት ብቻ ነዉ የሚያቀዉ😢😢😢💔💔 ደምሩኝ
በጣም😢
betam yene wudde 😢😢😢
ሣህ ወላሂ😢😢😢💔💔💔
ድራማነው የነሱ
ኧረ ሃሉ ወላሂ ከልብካለቀሱ እንባ አይገድብም።እውነተኛፍቅር ከያዝን መቸምቢሆን አንሸነፍም።
ሶፊ ላዴና ለመጨረሻ እድል ሥጪው የምትወጂው ከሆነ ቦሀላ ይፀፅትሻል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢
ድራማ መሆኑን ላብራራላችሁ ከአክስቶ ቤት ሲወጣ የለበሰዉነጭ ሱሪ ነበር ሂድ ተከተል ሲባል ገብቶ ቀይሮ ነዉዴ የሄደዉ😂😂😂እባካችሁ እምትሹወድ ልጆች ንቁ
ካክስቷ ቤት ተነስቶ ኤሪፖርት እስኪደርስ እሷ አልገባችም ማይኩንም እሷ ይዛ አትቅረፁኚ ትላለች ሲጀመር ኤሪፖርት አደለም መገድ ላይ ነዉ የቀረፁት 😂😂😂😂ተጫወቱብን
ጎበዝ ሶፊዬ❤❤❤❤ወዶች ስታፍቅሪያቸው ይርቃሉ ስትርቃቸው ይቀርባሉ ለምን ነው ግን😢😢😢😢😢
በጣምእህቴሴትልጅከወደደይወደደይነውከጠላይምጠላይነው
ወላሂ ትክክል
የምንጉብዝናነውወሬብቻስጀመርፕራክእደሆነያስታውቅነበር😏
ክክክክ አይ ሴቶች አታውሪ ብቻ ታወራችሁ አትዘለቁም እኔ ባሌን ያገባሁት እኔ መጀመሪያ ወድጀው ነው ግን በኋላ እሱም ወደደኝ አገባኝ ተተጋባን 2አመታችንን ይሰናል በስልክ 1አመት በላይ አውረተናል ባጠቃላይ 3አመት ሁኗናል ግን አሁንም አልተቀየረብኝ ሁሉም ወድ አድ አይደለም ግን ቀልድ እዳይመስልሽ የምሬ ነው
ኧረ ሶፊየ ይቅር በይዉ በቃ ወንድም ካለሽ😢😢😢😢❤
እረ እናትዋ ንቅር በይዉ ወንድ ልጅ ነዉ ስተቱን ስላመነ 🎉🎉🎉🎉🎉ተቀበይዉ
ደምሩኝ
ባዶሻጣይዘው 😂😂😂
@user-bm2xy5hq7dደምሪኝ
ደምሪኝውደ
በሰም አይፈረድም ሴት ስቶድክ ከልበናዉ ትተገሰለችም ከበዘበት ግን ትቆርጣለች እና ብቻ እዉነት ከሆና አላህ ለነሱ ኸይር ከደረገለቸዉ አላህ የገነኛቸዉ ለሁለቱም ኸይር ከልሆና መለየያት መፍትሄ ናዉና
ሶፊ አንዴ ይቅር በይዉና እይዉ ከዚየን ድጋሜ ሲግዳሽ ያደርስሽ ነበር ወላሂ ይቅር በይዉ ይቅርታ ትልቅነት ነዉኮ😢ሴት ልጅ ግን ስቶድ ከልቧ ስትቆርጥም ምንም አይመልሳትም ወንዶች ትምህርት ዉሰዱ👌
ሴት ልጅ ባንደየ አቆርጥም ብዙ ግዜ ልቧን ቢሰብራት ይሆናል የጨከነችበት
የአንድቀን ሥህተት የዘላለም ፀፀትናት
የማንኛው ነው ስህተቱ ታዳ እሱ ታቶውን አልተነቀስኩም ውሸት ነው አለ እሷ ዛሬ እቢ እድል አልሰጥህም ማለቷ ነው
ውሸት እኮ ነው😂
አረወገን ውሸትነው😂😂😂😊
አብሽር ከራስህ ሁን ሶፊም መንገድሽን ቀኝ ያርግልሽ
እኔ ግን ፖራንክ እየመሰለኝ ነው እውነት ከሆነ ግን 1 እድል ስጪው ሶፊ🥰
ድራማ እየሠሩነዉ
እኔም ዲራማነው የሚመስለኝ ባሁን ሰአት ዩቱብ በሮቺን ማመን ይከብዳል
በአላህ እያሉ ወላሂ እያሉ በራክ ተሆነ ይገርማል
ሻንጣውባዶነውልበል
አይመሥለኝምግን ባአላህ ወላሂ እያሉማደልደ 😢😢
በእርግጠኚነት በቀጣይ ቪዲዮ እሷ ተመልሳ ይታረቃሉ ሁለት ልብ እየሆነች ነው የሄደቺው ትመለሳለች የምትሉ
አው መጨርሻ ላይ ደሰ እንደሚል ተሰፍ አለን 😀😀😀😀😀
ልክየቱርክፊልም😂😂😂😂
@@zuzuyasufe አው የቱርክ ነው መጨርሻው እንኮ የሚያምርው የኛውቹማ 😀😀በነዚህ ያምራል😀😀😀
@@zuzuyasufe😂😂😂
ውይይ ዛሬም አላለቀ ይሄ ድራማ አተዝጉን ይበቃል ሰው እዳይጠላቺሁ ምክንያቱም እውነት የመሰለው ብዙ ሰው አለ❤❤❤❤❤❤❤
ወድሜ አይዞህ ከዚህ በላይ እራስህን አትጉዳ መጠንከር አለብህ እራስህን ጎድተህ ጠላትን አታስደስት
Ygebawal geltu wend new 🦶
ጎበዝ ሶፍ ጀግና👍👍👍👍አደንቅሻለሁ❤ዉዴ
አይባልም ፍቅር አሸናፊ ነዉ
አሺቃባጪሁላሲለያዩደስአለሸ😏
አይዙህ ቶፊቅ ሁሉም ለብጎ ነዉ ወንድሜ😍
ሴትልጀ ሰትወደ እጁ ተቆረጠችአበቃ❤❤ሶፊ ይመቾሸ
እውነትሽነው አድሠውጥቅምናጉዳቱእሚታወቀውታጠገቡሥጠፋነው ከባድነውብቻ
ትክክልነሽ እህት
ኢ ወላ የወዴዴ ልብ በወዴዴው ልክ ከጠላ አይድረስ ነው😢😢😢
ድጋሜ ስህተት እደሚሰራ ከማድረግ ወደኋላ እደማይል ርግጠኛ የሆናቹ ላይክ ሶፊ ሂጅ ዝብለሽ ደስተኛ ቶኛለሽ 🎉😊
ደስተማ አትሆንም
ትክክል ልጁ አይማርም
😢😢😢😢😪😪😪💔💔💔
ቶፊቅ የምትባል ልጂ ታናድዳለለህ ይበቅሀል ተጫወወትክባት
እር ይህ. መችም ቢሆን. ከስተትአይመለስም. ድጋይእራስነው ሶፊየ ዝም ብለሽ. ሂጂ. ከዚህ ጋር. ብትኖሪ ያሳብድሻል ድጋይልብነውልጂ
ጎበዝ ጠንከር በይ ኧረ ላሽ በል ነገ ሌላ ነገር ነዉ ሚጠብቃት
እውነት ከሆነ ደግ አረገች ሶፊጀግና🌹🌹😘😘💪💪💪💪💪አይዞሽየኔእህት
ያጃጂሉናል
ስራህ ነዉ የመታህ ብዙ እድል ሰጥታህ ነበር ወሏሂ ገና አ ግብተህ ታየዋለህ ሁሉንም ነገር ምትወድህን ሰጥቶህ ነበር
ዪገረማል በማንም አዪፈረድ ሶፊ ወላሂ አጥፈተሻል እንዴት ነገሮቸን አፈቸም ደማ ወላሂ ሴት ነቸ ባልዋን የምትመልሰዉ የምታስቸካክለዉ
ፕራንክ ካልሆነ ለምን ቀርፃ አስፈለገ
ሶፊፍቅር ያሸንፍል😢😢😢😢ተሸነፊ የምትሉ 👍👍👍👍
@@ekramemohamad7392 እሽእንደማመር
ፕራንክ እኮነዉ 😂😂
ስንት ለስንት ነው ሚያሸንፈው
@@Nebaasmr ክክክክደምሪኝ
የማይጣላ የለም ይቅታ በይው ነገ የምትጠጠችበትን ነገር አትወስኒ አላህ ብቻነው የማይሳሳተው ወድልጂ ዝቅ ሲልልሺ አትጉጂው ሶፊያ
እናተስ ወደኛ ጮሀችሁ እኛ አለን አደለ ሰት ጭቀት ያለብን 🥺 እኔም ከምወደው ተለይቻለሁ 1 ሳምንቴ 😢😢😢ብቻ አይዞን😢😢
አይዞሽ እማ እኔስ አችነኝ የምታሳዝኝዉ የነሱ ድራማነዉ
እሽ ማማየ🥺
እኔም ወላሂ አይይይይይ አሁንሥ
እኔም ነኝ😭😭😭@@ggGg-m8q6i
እየተፋታችሁ ወይስ መለያየት የቦታ ርቀት
ትወናችሁን ወድጄዋለሁ ቀጥሉበት
😂😂😂😂
ሰፊ ይቅናሺ እህት አለም ቶፊቅ. ፅናቱን ይስጥህ.
አይዞህ አላህ ያገናኛችሁ አሏህ ሂዲያም ይሥጣችሁ አብሽሪ
ሶፍየ የኔ ዉድ ነገር
እኔምለው ግን ማለት ነው እስካሁን ለምን ዝም ማለቴ አለመነቀሱን በሰአቱ ቶሎ መናገር ነበረበት ባጭር ነገሪን መቁረጥ ይቻል ነበር አሳዘነኝ ወላሂ ቶፊቅ አይዞህ ወድሜ 😢😢
አቤት ፕራንክ የስራህን ዉሸታቸዉ ነዉ እምትሉ ላይክ👍👍👍👍👍👍
በትክክል ውሸት ነው ያስተውቃል
ጎደኛዋን ጠይቂያት ለስራ ነዉ ብላኛለች ፕራንክ ነዉ
ድራማ ነው 🤣
ድራማነዉ100
እንደድሮዉ ጥሏት እየሄደ ሲመ ለስ ሚያገኛት መስሎት ነ በረ ትግስትም ሲበዛ ይመራል ወሏሂ ሶፊ አፍቃሪ ተወዳጅ ትግስተኛ ናት ። ግን የአሏህ ፍቃድ ሆኖ ጥሩ ሰዉ ኘልሰጣትም
ድራዋውን ግን ቁጥር ብትሰጡት ሀሪፍ ነው ስንት ደረሰ በእውነት ደስ ይላል ሁሉም ትችላላችሁ እየሳተም መውደቁን አሳየን
ደግ አረገችህ
ደግ አደረገችህ ጀግና ሴት ቀጣይ ተሉ ልቀቁልን ክክክክክክ
አዞሕ ቶፍክ እራስክን ጠብቅ እሽ ወድሜ ሒወት ትቀጥላለች እመብሐን ልቦናሕን ትመልስልሕ የኔ የዎሕ እና ጠካራ ሑን ሑሉም ለበጎነው እሽ በቃ እግዛቤርን ኮሜት የምፃፍሰወች ለማስታርቅ ሞክሩ ነገሩን አታባብሱት ሒታቸውን እኛ አንንረውም የኔ አባት እኔልከራተትፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍእመብ ረሐን አደራሽን የነገርኩሽን በቃአጥፍቶል ግን በቃ ይቅርለግዛቤ እኮን ይሔን የሰውልጅ ብዙይሳሳታ
በስው ሒወት አትግቡ ቢስያለፍአለፈበቃ ነገሌላቀነው እመብረሐንየ አደራሽን እዳረሽኝ ግን ትፊ እራስክን ጠብቅ ሰውን ተበቃ ሰውኮያሳብዳል ግን እግዛቤሔር አለልሕ እሽ አባቴ ምን ላርግ
ጎበዝ ምርጥ ፕርንክ ነው ጡንክሩ ለገንዘብ የማንደርገው ነገር የለም መልካም ስራ
😂😂😂😂😂
Yemin prank hedech adel
ያንቺን ልብ በሠጠኝ ኡፍፍፍፍ
ያተ ይቅርታ እዝህ ድረስ ነው እውነት ብፈልጋት ተስፋ ቶሎ አቆርጥም ነበር እኳን ጥፋቱ ያተ ሆኖ 😢😢😢😢
ደስ ይላል ቶሎ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ትወና ላይ ጎበዞች ናቹ
ክክክክክ
@@zainabmohamed5039 ማሬ ደምሪኝ
ዛሬተጠናቋል 😂😂 በአድስምእራፍ ይመጣሉ
😂😂😂😂የኔ ምርጦች መተወን ትችላላችሁ ስሩ ስራ ያስከብራል ሶፍዬ ቆጆ❤
ጎሽ እኔና ኣንች ደና ኣርጎ ገብቶናል😂😂😂😂ግን ተወና ይችላሉ ተጫወቱብን እኔ ምያሳዝነኝ ወገኔ በዝህ ኮሜት ለምያለቅስ😂😂😂
@LubabaShifawTube ኣርፈሽ ተቀመጭ😂😂😂😂
እረ አንች የተመተሽ እኔ ያማገርመኛ እኛ ላይ ቀለዳብን ሆ😂😂
@@zahraa6082እረ እኔም አለሀ 😂😂😂😂😂
@@zahraa6082እኔም አለሁ😂😂😂 ሢጀመረ ደወለላት ከዛ ሠበረሠካ እያለች ሥተሄደ ከኀላዋ ሦፊፊአላለም😂😂😂 እንኳንሢሸጡን ሢያሣማሙን እናወቃለን 😂ሢጀመረ ትወደዋለች
ሶፊ😢😢አድድል ስጭው ማማየ የክፉ ሀዘኑም ክፉነው አድነገር እዳይሆንብሺ😢😢😢መቆም አትችይም ማማየ 😢
ደግ አደረገችህ ሶፊ ጀግና አሁን ማሪና መጥታ ታፅናናህ
ክክክ
Esua tnkse alalchwum mine tadrge
ይገበዋል ምን አጨማለቀው መጀመርያ
አያሳዘንሽም እደ የሰዉ ልጅ አይደለሽም እደ ይቅርታ አለሽ ምድነዉ በጣም አናደድሽኝ ተግድወዳ እዳያረግ ንገሪዉ አያደ ስተት ነዉ እህቴ ፈጣሪሽን አስቢ አይዛህ ወድሜ አትግፍት እጂ ተገፍ አይዛህ 😭😭😭😭😭😭😭😭
ቶፊቅ ብትወዳት እደዚ አታናግራትም ነበር ቶፊቅ የሆነ ኩራት አለብህ ኩራት ደሞ ፍቅርጋ አይስማሙም የናተ ድራማ ሊሆን ይችላል ግን ወዶች አስመሳይ ናቹ እዴት እዳስጠላቹሁኝ😏😏😏😏😏
ትክክልልል
በትክክል😢😢😢
ቀላል አስመሳይ 😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭
ሁሉንም መሳተብ ጥሩ አይደለም እህት ሴትም አስመሳይ፣ አለ ይህ ማለት ሁሉም ማለት አይደለም እኔ ግን ግንም የምትሉኝ ሴቶች ወዶች እድህ ናችሁ የምትሉት ነገር ሁሉንም ባድላይ ይህ ማለትኮ አባትሽም ወድምሽም ልጅሽም ነው ማለት ነው እና ሁሉም ሰው አድ አይደለም አሁን አች እድህ የምትይው አንድ ወንድ ወደሽው ትቶሽ ልሆን ይችላል ግን ሁሉንም አበህ አችንም ሴቶች እያልሽ ነው የሚሆነው
ያአላህ ከይር አሰማኝ
,አሚን ያረብ🤲🤲🤲🤲
ሲጀመርኮ መታረቅም ሆነ መለያየት እርቃ መሄድ የለባትምኮ ኒካህ እስካላቸዉ ድረስ ደሞም ጉዳያቸዉን እስከሚያስፈፅሙ ድረስ ከቤት እርቃ መሄድ የለባትም የሱ ሃቅ እስከሆነች ስለዚህ ድራማዉ ቀጥሏል ማለት ነው😂
እዉነት ከሆነ ደግ አረገች ሶፊ ጀግና
ችግሩ ውሸትነው
አይበልም
ምቀኛ
@@eyerusalem9504 ለእምነቱ የማይፈቅዴውን ነገርእኮነው የሠራው
ውሽትትትትትትትትትትት🎉
የመጬረሻውን ፖርት ነበር የምን ጠብቅ አሁንም ተራዘመ 😅 ቀጣይ አለን በጉጉት እንጠብቃለን የፕራንኩ ምልክት ሻንጣው ባዶ ነው 😂😂😂ለማስመሰል እንኳን ከበድ እንዲል ልብስ ብትከቱበት
ክክክክክክክክክክክክክክክክ
ፈረደበት ሻንጣዉ😂
አድበህ ብትቀመጥ ኖሮ ይሄ ሁሉ ባልደረሰብህ ነበር ሶፊ ግን በጣም አሳዘነችኝ😢😢 የኔእናት ተመልሳ ስደት
ድራማው ይቀጥል አይታረቁ የምትሉ ላይክ ግጩኝ😂😂😂
እኮ 😂
😂😂😂😂መቸ ነው እሚልቀው ዴራማው
እእእእእ
ዝም ብላችሁ ጠብቁ እየተወኑብን ነው ድራማ እንደሆነ አትጠራጠሩ አብረው መተው ፕራንክ ነው ይላሉ ገና
አይዋ😂
ግን ሰው ልጅ እሄን ሀይል ይጨክናል አረ ጌታ እኮ ስንት በደላችንን ይቅር ብሎናል ግን ይቆጭሻል አጥፊቼኃለው ከለሽ አንድ እድል መስጠት ነበረብሽ 😢😢😢
ሞኝ ዲራማ እኮ ነው ሲጀመር መች ተነቀሰና።ትላንት ቸሩን አልሰማሽም ለሚን አፈቀርኩ እያለ እደዛ ሲሆን የነበረው ለእይታነው ሲል
yemr abezachiw yehonechi fara
በጣም ሲበዛ ዘልዛላነህ ምታድርግህ ለኢስላም አትጠነቀቅ ለትዳርህ አትጠነቀቅ ስራዎችህ ወጣያሉ አስጠያፊ ናቸው ስለዚህ ፍይዳ የለህም
Sofi yee setochii misale nechii yemitilu like 👍 👌
ምርጥ ድራማ ነዉ በርቱ
አይዛህ ወድሜ ቆራጥ ሆን ያሰበችዉ ኑሪሩ ነዉ ዝበላት ወድሜ 😢😢😢😢
አይዞህ ተረጋጋ ።በራሷጊዜ ልትጣ ትችላለች
አንቺ ለምን ይቅርታውን አትቀበይውም አያሳዝንሽም እስኪ ይቅር ትበለው የምትሉ ላይክ ግጩኝ❤❤
ብራንክ ስለሆነ ትንሽ ይከራከሩ እኛም እንይ😂
ምንአባቱ ያሳዝናል ካዴ ሁለቴ ሲጫወትብሽ ዝምካልሽ ወድን ይጫወትብሻል
ልክነሽ ፊልማቸውን ይጨርሱ ኤጭ አስጠሉኝ
ድራማነዉ ህዝቡ ይጫወቱበት😂😂😂@@medina-d4p
Yet abatu yegbaewal ende set lege kalkortch wede lege yechmlalkbat dge argechew
ስሜቱን ለሚያቀዉ ያቀዋን ሶፊዬ በርቺ የምትሉ
ጉበዝ ሶፊ የኔ ውድ ጀግና
ዉድ ደሚሪኝ
@@TemimaNasir-cv2jw አብሽሪ
ጥሩ ተዋናይ ነዉ
በጣም ባሪፊ ይተውኑታል የውሸት ትወና
ትዕግስተኛ ሴት ዉሳኔ ላይ ስደርስ ❤ ክርፍፍ አሸሸ ገዳይ ስትል እንደ ጊራና ዘፈን አሁን
እረ ሶፊ ተረጂዉ ምን አይነት ደረቅ ነሽ😢😢😢
ያዲርቅሽ እሱ የሰራው ስራ ጥሩነው
ሰርታለች ጀግና
😊
@@MadinhRr በቃ ሰዉ ይሳሳታል ፈጣሪስ ይቅር ይል የለ አካበደችኮ በጣም
ሶፊየ አንድ እድል ስጭዉ ዉደ❤❤
እውነት ምን እደምላችሁ እላውቅም ግን እውነት ክሆነ ቶፍቅ እራስህን አትጎዳ ክዚህ በላይ ይበቃሀል እኝም አልተርዳንህም ፕራክ እየመስለን ዛሬ ግን አመኩ ሶፍየ እዘኚለት በአላህ አትጨክኝ ወድልጂ ሲጎዳ ማየት ያማል 😢እውነት እድርገሽው ክሆነ በጣም ይጎዳል ቶፊቅ 😭😭
ሶፊየ አንድ እድል ብቻ ስጭው ሰውሁኖ የማይሳሳት የለም😢😢😢😢
😢😢😢😢እደዚህ መጨከን ጥሩ አይደለም ሶፊ ጨካኝ ነሽ ማርያምን ሰው ያጠፋል ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ይቅርታ ጠየቀሽ ሰው ተይቅርታ በላይ ምን አለ ግን ይቆጭሻል ማርያምን😢😢😢❤
ሶፊ ሚስኪን አይዞሽ ማመዬ በልሽ አይረበም ቢየንስ ለስሜቷ አየስብም ሶፊ ዳግ አደራግች ❤❤❤❤❤ ታገሽ ሰዎች አንዴ ካቆረጡ ቆረጡ ነዉ ሶፊ አኮ ወለሂ በጠም የወህ ነች እሱ ጊን እንዳ ሚስቱ ሳይሆ እንዳ ምንም ሏሷ ቦታ አነበረዉም 😢 ሶፊ በርቺ አለህ ካንቺ ይሁን
እውነት እሚመስለውኮ አይጠፋም የዋህ
አረይመችሽ😂😂😂 ድራማኮነው
እኮ እኔ ያአላህን ስም እያነሱ ሲምሉ ላምናቸው እልና ስራቸው ደሞ እውነት አይመሥልም😂😂😂
ሶፊ አንድ ዕድል ትስጠው የምትሉ 👍👍👍
እውነትከሆነ. የጀግናጀግናናት 👍👍👍ግን. በቃው. ይቅር. ትበለው
@MsrtDmsei-yz8cx ደምሪኝውደ
😭☝💔
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የመዳም ቅመሞች አላህ ሂዲያ ይስጣቹህ ወየው የሚለቀስበትንና የማይለቀስበትን እካ ለይቶ ማወቅ ተስኖቺሀል አትሻብኝ አላህዋ እነሱ ለይቱብ ብለውነው. ስት እማስለቅስአለ አልተገለጠላቹህም ገና 😅
Sofi benatish tarekihu ❤❤❤
አረ ይታረቁ የምትሉ ግጩይ
ድራማ ነው መቸ ነው ግን የሚገባችሁ
እኔ ማየት የሰለቸኝ የውሸት ፍቅር እውነተኛ ፍቅር ግን ወዴት አለ ፍቅር ይቅርታን ያደርጋል ፍቅር አይታበይም ለምንወደ ሰው እስከ ሞት ድረስ መሰዋት መክፈል አለብን ሶፊ የእውነት የምታፈቅሪው ከሆነ ይቅርታ ማድረግ አይከብድሽም ፍቅር ማለት ለሚውዱት ለሚፈቅሩት ሰው ደስታ መኖር እንጂ የሚወዱትን የሚፈቅሩትን ሰው ይቅርታ ነፍጎ ልቡን መስበር አይደለም 😢😢
ምነው እሡ ለምን ያሥቀይማታል
አችምሁነሻል አንዲ እዲል ሥጭዉ በናትሺ ወንዲም የለሺም ቱ አበዛሺዉ😢😢😢
አይባልም አደየ ልብ ከተሠበረ መጠገኛ የለዉም በሧ ቦታ ሆነን እናሥብ
ሀባይብ ዱአ አድረጉልኝ የህቴ ልጅ ታማ ደክማለች😢😢😢
አላህ አፍያ ያረግልሽ
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይማራት 🤲🙏
ያርብ አላህ አፊዋን ይመልስላት
አላህያሺራትእህትአዪዝሺ
ፈጣሪ ይማርልሽ እህቴ
እውነት ለመናገር ከልክ በላይ የታገሰች ሴት ስትቆርጥ ማንም አይመልሳት ❤❤
አወ ወላሂ
በጣምምም
በጣምወላሂ
አዎ ጌታን 🥲
በጣም
ምርጥ ድራማ ነው ሶፊና ተውፈቅ 😅😅😅 የትም አትሄድም ይህ የስራው ባሪ ነው ንቅሳቱንም እውነት አስመስለው የሰሩት ይች ይችማ ቀላል ናት መተወን ነው ስራው አደራችሁን ካሜራ እንዳይለያችሁ ከጃችሁ ማቀናበሪው ክላሲካላችሁ ደሞ እህህህ 😅😅😮😮ፕረራው አለፈ ትኬቱ ተቃጠለ ይባልና ይመለሳሉ
የ አንድ ቀን ስህተት የዘላለም ፀፀት ነው 😢
መለያየት ከባድ ነው 😢ግን አንዳንድ ግዜ የማይሆን ትዳር ውስጥ ከመኖር ብቸኝነት ይሻላል😢😢
ድራማዉ አላለቀም እንደ እስኪ ምነው እንደኔ እዉነት ያልመሰለዉ በላይክ 😅
እኒ በጭራሽ ኡነት አልመሠለኝም
አረ በዚህ ቀልድ የለም ሰወች እሰከዚህ ድርስ
ለገንዘብ በሎ ነው እንጂ እውነትቹ ኣይደለም 😮😮
😂😂😂😂👍👍👍👍
👌😂
ጀግና
አድናቂሺ ነኝ የታጋሺ ውሳኔ እንድህ ነው።
ወንዶች ሴት በፍቅር ስትሸነፍ መሄጃ የሌላት ይመስላችኋል የትግስት ዋጋ እደዚህ ነው
ሳህ ወላ
ሣህ
ሠህ
ወግጂ ቀፎ ሰው ፍፁም አደለም ይሳሳታል ተሳስቷል ምንም ጥርጥር የለው ግን ተበርክኮ ይቅርታ ጠየቃት እውነታውን አሳወቃት አንድ እድል መስጠት ነበረባት ነገ ጧት እሚፀፅታትን ስራ ነው የሰራችው
@@MdHabbeb-er2pn ባለጌነሽ ስዱቡ ምንአመጣው
ይቅርታ መጣያቅም ይሆን መራግም ጃግንናት ነው ሱፉ አቺም ይቅርታውን 😢ታቃበይው ታፊቅም ከሴት ጋ መስትወቅያ ብራንክ መላትህን አቆም ያምትሉ ለይክ 😢😢😮
አይ አማርኛ አሰተካክለሺ ፃፊው
እእእእእ❤❤❤❤
@@menberelegesse4717😂😅
Agetatmeshi anbbiw 😜@@menberelegesse4717
ስራው ነው ወዳ ነው የገባቺበት😅
ታባህ እሰይ ደግ አደረገች በጣም በድለሃት ይግባሃል
እውነት ከሆነ አወ
ጎበዝ ሶፊ ደግ አረግሺዉ ወንድ ልጅ የማይረሳት ሴት በራሷ ጊዜ ወስና የሄደችን ሴትነዉ
😂😂😂
😂😂😂
ትክክክ እኔም የምወድ ልጅ ነበር ልክ እደተወፊቅ ነው ካገኛት ሴት ጋር ነው እሚሄደው ብዙ ግዜ ለታገስኩት እቢ አለ ከዛም እደማልፈልገው ስነግረው አለቀሰ ለመነኝ አስለመነኝ እቢ ብየው ሌላ አግብቸ ወለድኩ አልሀምዱሊላህ አሁን ደስተኛ ነው እሱም ያገባል ይፈታል የታባቱ
@ameenaaa1😢😢😢በትክክክል098
ሴት ልጅ እንደዚህ ራሷን ስታስከብር እንደት ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤ሶፊ❤❤❤❤❤የሚጉርመው ነገር ግን ቶፊቅ እጁን አልተነቀሰም😢😢😢😢😢😢😢
ወላሂ
መነቀስ አለመነቀሱ ሳይሆን ለምን በሀሳቡስ ሊያስበው ይችላል አይታረቁ አይደለም ቢታረቁ ደስ ይላል ግን ለምን በሚዲያ ተቃቅፈው የተላላሱትስ የናቱ ልጂ ናትዲ ትዳርኮ ቀልድ አይደለም የምር ሁላችንም ልብ እንግዛ
@@erozi217derege3ልክ ነሽ እኔም አልወድ ወንድልጅ የሴት ጓደኛ ይዞ ሲርፎቀፎቅ ቆፍጠን ሲል ነው በየ ፆታው ነው ጓደኝነት!
@@erozi217derege3ትክክልደምሪኝ
ደምሪኝ
ድራማ መጀመሪው ላይ ያስለቅስና መጨረሻው ደግሞ እዴት እደሚያምር በእውነት ያማለት የሶፊና የቶፊቅ ነገር ብቻ ይመቻችሁ በላይክ አሳዩኝ
😂😂ሳህ
ድራማ ነዉኮ😂😂😂😂
ይህውሸት አይደለም እድህ እየሆነ
ሰው ሆኖ የማያጠፋ የለም ለአዴና ለመጨርሽ አንድ እድል ስጪው❤❤❤❤
ሳህ
አብሽር ማጀመርያ ኤሄን ከማድረግ በፊት መስተወል ነበረብክ ትደር ቀአልድ አይደለም
እህቶኝ የምን እዳል። እኔግን በውሳኔሹ ቀጥይ እህት ሶፍየ ውንዴች። በጣም ክባድ ናቸው። በሶ አትፍረዱየምረ ደክሞታል። ትውሥትለው ካልግባው። ሌላነገር ሳይመጣ ባጭረ መቆጭት ነው ውንዶች ሲጀመረ።ይቅረታቸውንሥትቀበሉ ምንም የማታሥቢ ተውየሚያሥብት ወላሂ ብየነውየምንግራቸሁ። በውሳኔሺ ቀጥይበት እህት ሶፍ የምሬ
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነብያችን
,ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🥰🥰🥰🥰🥰
S W A
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰላም
S.A.W❤🥰🥰
ጀግና ሶፊ የምር ምን አርመጠመጠቅ ከሚስትህ ዉጭ ዛሬ ብትቀርም ላተ ብላ ነገ ሌላ መዘዝ ይዘህ መጣትህ አይቀርም ሶፊ አላህ ካች ጋ ይሁን
ግን ግራ ገብቶኛል እኔስ እሷምኮ ደክሟት ነዉ ግን አንድ እድል ስጭዉ የምትሉ😳👍😘
ውሽት ነው ለብር ነው ሚስሩት ማርያምን አተጨነቅ በጣም ነው ሚዋደዱ❤❤
ይህ ነገር ውነት ነውደ ጉዲ እዲህ የሚወደኚ የማሰቃየው ቢኖረኚ ክክክ ባሉከየ ይቅርታ ስት አሰቃይቸዋለሁ እነ ራሤ
@@halimahussenhalimahussen በጣም በይ አታሰቃይብን ወንድሜን ዋ
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች ❤❤❤😢😢
አሚንንያረረብ
አሚንንንንን
አሚን ያረብ
አሚንአላሁመአሚንንንን ያረብ
አሚን ያረብ
ሶፊ ተንከራተተች የምር አንጀቴን በላችዉ እሱን ብላ ሀገር ገባች እሱን ብላ ሀገር ለቃ ወጣች😢😢😢😢😢 ቶፊቅ ሀረብ ሀገር ሆነህ ደህና ነበርክ አሁን ግን ተቀየርህ ለምን ትዳር እኮ ቀልድ አይደለም
ድራማ
እሰይ ሶፊ ሴት ልጅ ቆረጠች ድራማው እደቀጠ ነው 😀አይዞህ ገለቴ 😀አለመነቀስህን መጀመሪያ ስጠይቅህ በስርአት ባስረዳህ ✍️እኔ መቼም ከነ መጋባታቸው ራሱ ውሸት እየመሠለኝ ነው።ሶሪ ከአ.አ ጎንደር ትመለሳለች
ቶፊቅ በሶፊ አትፍረድባት በጣም ብዙ ጊዜ ታግሳሀለች አንተም እስርህ ስለሆነች ምንም አልመሠለህም ነበር ሕመሟ ይግባህ 😢😢😢😢
እሱም ጥፍተኛ ነኝ ብሏል
😮@@ኡሙአህላም-ወ5ዐ
ሳህ ትክክል
ትክክል
በትክክል😢😢😢😢
ጎበዝ ሶፊ እውነት ከሆነ ኢበልክ አተ ጨምላቃ ከፈለከው ሴትጋ የተጃጃል
አላህ ያበርታህ ወድሜ ሁሉም ነገር ለሄይር ነው ዱአ አድርግ
ተዋዶ ተፋቅሮ መለያየት የደረሰበት ብቻ ነዉ የሚያቀዉ😢😢😢💔💔 ደምሩኝ
በጣም😢
betam yene wudde 😢😢😢
ሣህ ወላሂ😢😢😢💔💔💔
ድራማነው የነሱ
ኧረ ሃሉ ወላሂ ከልብካለቀሱ እንባ አይገድብም።እውነተኛፍቅር ከያዝን መቸምቢሆን አንሸነፍም።
ሶፊ ላዴና ለመጨረሻ እድል ሥጪው የምትወጂው ከሆነ ቦሀላ ይፀፅትሻል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢
ድራማ መሆኑን ላብራራላችሁ ከአክስቶ ቤት ሲወጣ የለበሰዉነጭ ሱሪ ነበር ሂድ ተከተል ሲባል ገብቶ ቀይሮ ነዉዴ የሄደዉ😂😂😂እባካችሁ እምትሹወድ ልጆች ንቁ
ካክስቷ ቤት ተነስቶ ኤሪፖርት እስኪደርስ እሷ አልገባችም ማይኩንም እሷ ይዛ አትቅረፁኚ ትላለች ሲጀመር ኤሪፖርት አደለም መገድ ላይ ነዉ የቀረፁት 😂😂😂😂ተጫወቱብን
ጎበዝ ሶፊዬ❤❤❤❤ወዶች ስታፍቅሪያቸው ይርቃሉ ስትርቃቸው ይቀርባሉ ለምን ነው ግን😢😢😢😢😢
በጣምእህቴሴትልጅከወደደይወደደይነውከጠላይምጠላይነው
ወላሂ ትክክል
የምንጉብዝናነውወሬብቻስጀመርፕራክእደሆነያስታውቅነበር😏
ክክክክ አይ ሴቶች አታውሪ ብቻ ታወራችሁ አትዘለቁም እኔ ባሌን ያገባሁት እኔ መጀመሪያ ወድጀው ነው ግን በኋላ እሱም ወደደኝ አገባኝ ተተጋባን 2አመታችንን ይሰናል በስልክ 1አመት በላይ አውረተናል ባጠቃላይ 3አመት ሁኗናል ግን አሁንም አልተቀየረብኝ ሁሉም ወድ አድ አይደለም ግን ቀልድ እዳይመስልሽ የምሬ ነው
ኧረ ሶፊየ ይቅር በይዉ በቃ ወንድም ካለሽ😢😢😢😢❤
እረ እናትዋ ንቅር በይዉ ወንድ ልጅ ነዉ ስተቱን ስላመነ 🎉🎉🎉🎉🎉ተቀበይዉ
ደምሩኝ
ባዶሻጣይዘው 😂😂😂
@user-bm2xy5hq7dደምሪኝ
ደምሪኝውደ
በሰም አይፈረድም ሴት ስቶድክ ከልበናዉ ትተገሰለችም ከበዘበት ግን ትቆርጣለች እና ብቻ እዉነት ከሆና አላህ ለነሱ ኸይር ከደረገለቸዉ አላህ የገነኛቸዉ ለሁለቱም ኸይር ከልሆና መለየያት መፍትሄ ናዉና
ሶፊ አንዴ ይቅር በይዉና እይዉ ከዚየን ድጋሜ ሲግዳሽ ያደርስሽ ነበር ወላሂ ይቅር በይዉ ይቅርታ ትልቅነት ነዉኮ😢
ሴት ልጅ ግን ስቶድ ከልቧ ስትቆርጥም ምንም አይመልሳትም ወንዶች ትምህርት ዉሰዱ👌
ሴት ልጅ ባንደየ አቆርጥም ብዙ ግዜ ልቧን ቢሰብራት ይሆናል የጨከነችበት
የአንድቀን ሥህተት የዘላለም ፀፀትናት
በጣም
የማንኛው ነው ስህተቱ ታዳ እሱ ታቶውን አልተነቀስኩም ውሸት ነው አለ እሷ ዛሬ እቢ እድል አልሰጥህም ማለቷ ነው
ውሸት እኮ ነው😂
አረወገን ውሸትነው😂😂😂😊
በጣም
አብሽር ከራስህ ሁን ሶፊም መንገድሽን ቀኝ ያርግልሽ
እኔ ግን ፖራንክ እየመሰለኝ ነው እውነት ከሆነ ግን 1 እድል ስጪው ሶፊ🥰
ድራማ እየሠሩነዉ
እኔም ዲራማነው የሚመስለኝ ባሁን ሰአት ዩቱብ በሮቺን ማመን ይከብዳል
በአላህ እያሉ ወላሂ እያሉ በራክ ተሆነ ይገርማል
ሻንጣውባዶነውልበል
አይመሥለኝምግን ባአላህ ወላሂ እያሉማደልደ 😢😢
በእርግጠኚነት በቀጣይ ቪዲዮ እሷ ተመልሳ ይታረቃሉ ሁለት ልብ እየሆነች ነው የሄደቺው ትመለሳለች የምትሉ
አው መጨርሻ ላይ ደሰ እንደሚል ተሰፍ አለን 😀😀😀😀😀
😂😂😂
ልክየቱርክፊልም😂😂😂😂
@@zuzuyasufe አው የቱርክ ነው መጨርሻው እንኮ የሚያምርው የኛውቹማ 😀😀በነዚህ ያምራል😀😀😀
@@zuzuyasufe😂😂😂
ውይይ ዛሬም አላለቀ ይሄ ድራማ አተዝጉን ይበቃል ሰው እዳይጠላቺሁ ምክንያቱም እውነት የመሰለው ብዙ ሰው አለ❤❤❤❤❤❤❤
ወድሜ አይዞህ ከዚህ በላይ እራስህን አትጉዳ መጠንከር አለብህ እራስህን ጎድተህ ጠላትን አታስደስት
Ygebawal geltu wend new 🦶
ጎበዝ ሶፍ ጀግና👍👍👍👍አደንቅሻለሁ❤ዉዴ
አይባልም ፍቅር አሸናፊ ነዉ
አሺቃባጪሁላሲለያዩደስአለሸ😏
አይዙህ ቶፊቅ ሁሉም ለብጎ ነዉ ወንድሜ😍
ሴትልጀ ሰትወደ እጁ ተቆረጠችአበቃ❤❤ሶፊ ይመቾሸ
እውነትሽነው አድሠውጥቅምናጉዳቱእሚታወቀውታጠገቡሥጠፋነው ከባድነውብቻ
ትክክልነሽ እህት
ትክክልነሽ እህት
ኢ ወላ የወዴዴ ልብ በወዴዴው ልክ ከጠላ አይድረስ ነው😢😢😢
ድጋሜ ስህተት እደሚሰራ ከማድረግ ወደኋላ እደማይል ርግጠኛ የሆናቹ ላይክ ሶፊ ሂጅ ዝብለሽ ደስተኛ ቶኛለሽ 🎉😊
ደስተማ አትሆንም
ትክክል ልጁ አይማርም
😢😢😢😢😪😪😪💔💔💔
ቶፊቅ የምትባል ልጂ ታናድዳለለህ ይበቅሀል ተጫወወትክባት
እር ይህ. መችም ቢሆን. ከስተትአይመለስም. ድጋይእራስነው ሶፊየ ዝም ብለሽ. ሂጂ. ከዚህ ጋር. ብትኖሪ ያሳብድሻል ድጋይልብነውልጂ
ጎበዝ ጠንከር በይ ኧረ ላሽ በል ነገ ሌላ ነገር ነዉ ሚጠብቃት
እውነት ከሆነ ደግ አረገች ሶፊጀግና🌹🌹😘😘💪💪💪💪💪አይዞሽየኔእህት
ያጃጂሉናል
ስራህ ነዉ የመታህ ብዙ እድል ሰጥታህ ነበር ወሏሂ ገና አ ግብተህ ታየዋለህ ሁሉንም ነገር ምትወድህን ሰጥቶህ ነበር
ትክክል
ዪገረማል በማንም አዪፈረድ ሶፊ ወላሂ አጥፈተሻል እንዴት ነገሮቸን አፈቸም ደማ ወላሂ ሴት ነቸ ባልዋን የምትመልሰዉ የምታስቸካክለዉ
ፕራንክ ካልሆነ ለምን ቀርፃ አስፈለገ
ሶፊፍቅር ያሸንፍል😢😢😢😢ተሸነፊ የምትሉ 👍👍👍👍
ደምሪኝውደ
@@ekramemohamad7392 እሽእንደማመር
ፕራንክ እኮነዉ 😂😂
ስንት ለስንት ነው ሚያሸንፈው
@@Nebaasmr ክክክክደምሪኝ
የማይጣላ የለም ይቅታ በይው ነገ የምትጠጠችበትን ነገር አትወስኒ አላህ ብቻነው የማይሳሳተው ወድልጂ ዝቅ ሲልልሺ አትጉጂው ሶፊያ
እናተስ ወደኛ ጮሀችሁ እኛ አለን አደለ ሰት ጭቀት ያለብን 🥺 እኔም ከምወደው ተለይቻለሁ 1 ሳምንቴ 😢😢😢ብቻ አይዞን😢😢
አይዞሽ እማ እኔስ አችነኝ የምታሳዝኝዉ የነሱ ድራማነዉ
እሽ ማማየ🥺
እኔም ወላሂ አይይይይይ አሁንሥ
እኔም ነኝ😭😭😭@@ggGg-m8q6i
እየተፋታችሁ ወይስ መለያየት የቦታ ርቀት
ትወናችሁን ወድጄዋለሁ ቀጥሉበት
😂😂😂😂
ሰፊ ይቅናሺ እህት አለም ቶፊቅ. ፅናቱን ይስጥህ.
አይዞህ አላህ ያገናኛችሁ አሏህ ሂዲያም ይሥጣችሁ አብሽሪ
ሶፍየ የኔ ዉድ ነገር
እኔምለው ግን ማለት ነው እስካሁን ለምን ዝም ማለቴ አለመነቀሱን በሰአቱ ቶሎ መናገር ነበረበት ባጭር ነገሪን መቁረጥ ይቻል ነበር አሳዘነኝ ወላሂ ቶፊቅ አይዞህ ወድሜ 😢😢
አቤት ፕራንክ የስራህን ዉሸታቸዉ ነዉ እምትሉ ላይክ👍👍👍👍👍👍
በትክክል ውሸት ነው ያስተውቃል
ጎደኛዋን ጠይቂያት ለስራ ነዉ ብላኛለች ፕራንክ ነዉ
ሳህ
ድራማ ነው 🤣
ድራማነዉ100
እንደድሮዉ ጥሏት እየሄደ ሲመ ለስ ሚያገኛት መስሎት ነ በረ ትግስትም ሲበዛ ይመራል ወሏሂ ሶፊ አፍቃሪ ተወዳጅ ትግስተኛ ናት ። ግን የአሏህ ፍቃድ ሆኖ ጥሩ ሰዉ ኘልሰጣትም
ድራዋውን ግን ቁጥር ብትሰጡት ሀሪፍ ነው ስንት ደረሰ በእውነት ደስ ይላል ሁሉም ትችላላችሁ
እየሳተም መውደቁን አሳየን
ደግ አረገችህ
ደግ አደረገችህ ጀግና ሴት ቀጣይ ተሉ ልቀቁልን ክክክክክክ
አዞሕ ቶፍክ እራስክን ጠብቅ እሽ ወድሜ ሒወት ትቀጥላለች እመብሐን ልቦናሕን ትመልስልሕ የኔ የዎሕ እና ጠካራ ሑን ሑሉም ለበጎነው እሽ በቃ እግዛቤርን ኮሜት የምፃፍሰወች ለማስታርቅ ሞክሩ ነገሩን አታባብሱት ሒታቸውን እኛ አንንረውም የኔ አባት እኔልከራተትፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍእመብ ረሐን አደራሽን የነገርኩሽን በቃአጥፍቶል ግን በቃ ይቅርለግዛቤ እኮን ይሔን የሰውልጅ ብዙይሳሳታ
በስው ሒወት አትግቡ ቢስያለፍአለፈበቃ ነገሌላቀነው እመብረሐንየ አደራሽን እዳረሽኝ ግን ትፊ እራስክን ጠብቅ ሰውን ተበቃ ሰውኮያሳብዳል ግን እግዛቤሔር አለልሕ እሽ አባቴ ምን ላርግ
ጎበዝ ምርጥ ፕርንክ ነው ጡንክሩ ለገንዘብ የማንደርገው ነገር የለም መልካም ስራ
😂😂😂😂😂
Yemin prank hedech adel
😂😂😂
ያንቺን ልብ በሠጠኝ ኡፍፍፍፍ
ያተ ይቅርታ እዝህ ድረስ ነው እውነት ብፈልጋት ተስፋ ቶሎ አቆርጥም ነበር እኳን ጥፋቱ ያተ ሆኖ 😢😢😢😢
ደስ ይላል ቶሎ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ትወና ላይ ጎበዞች ናቹ
ክክክክክ
@@zainabmohamed5039 ማሬ ደምሪኝ
ዛሬተጠናቋል 😂😂 በአድስምእራፍ ይመጣሉ
😂😂😂😂የኔ ምርጦች መተወን ትችላላችሁ ስሩ ስራ ያስከብራል ሶፍዬ ቆጆ❤
ጎሽ እኔና ኣንች ደና ኣርጎ ገብቶናል😂😂😂😂ግን ተወና ይችላሉ ተጫወቱብን እኔ ምያሳዝነኝ ወገኔ በዝህ ኮሜት ለምያለቅስ😂😂😂
@LubabaShifawTube ኣርፈሽ ተቀመጭ😂😂😂😂
እረ አንች የተመተሽ
እኔ ያማገርመኛ እኛ ላይ ቀለዳብን ሆ😂😂
@@zahraa6082እረ እኔም አለሀ
😂😂😂😂😂
@@zahraa6082እኔም አለሁ😂😂😂 ሢጀመረ ደወለላት ከዛ ሠበረሠካ እያለች ሥተሄደ ከኀላዋ ሦፊፊአላለም😂😂😂 እንኳንሢሸጡን ሢያሣማሙን እናወቃለን 😂ሢጀመረ ትወደዋለች
ሶፊ😢😢አድድል ስጭው ማማየ የክፉ ሀዘኑም ክፉነው አድነገር እዳይሆንብሺ😢😢😢መቆም አትችይም ማማየ 😢
ደግ አደረገችህ ሶፊ ጀግና አሁን ማሪና መጥታ ታፅናናህ
ክክክ
Esua tnkse alalchwum mine tadrge
😂😂😂😂
ይገበዋል ምን አጨማለቀው መጀመርያ
አያሳዘንሽም እደ የሰዉ ልጅ አይደለሽም እደ ይቅርታ አለሽ ምድነዉ በጣም አናደድሽኝ ተግድወዳ እዳያረግ ንገሪዉ አያደ ስተት ነዉ እህቴ ፈጣሪሽን አስቢ አይዛህ ወድሜ አትግፍት እጂ ተገፍ አይዛህ 😭😭😭😭😭😭😭😭
ቶፊቅ ብትወዳት እደዚ አታናግራትም ነበር ቶፊቅ የሆነ ኩራት አለብህ ኩራት ደሞ ፍቅርጋ አይስማሙም የናተ ድራማ ሊሆን ይችላል ግን ወዶች አስመሳይ ናቹ እዴት እዳስጠላቹሁኝ😏😏😏😏😏
ትክክልልል
በትክክል😢😢😢
ቀላል አስመሳይ 😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭
ትክክል
ሁሉንም መሳተብ ጥሩ አይደለም እህት ሴትም አስመሳይ፣ አለ ይህ ማለት ሁሉም ማለት አይደለም እኔ ግን ግንም የምትሉኝ ሴቶች ወዶች እድህ ናችሁ የምትሉት ነገር ሁሉንም ባድላይ ይህ ማለትኮ አባትሽም ወድምሽም ልጅሽም ነው ማለት ነው እና ሁሉም ሰው አድ አይደለም አሁን አች እድህ የምትይው አንድ ወንድ ወደሽው ትቶሽ ልሆን ይችላል ግን ሁሉንም አበህ አችንም ሴቶች እያልሽ ነው የሚሆነው
ያአላህ ከይር አሰማኝ
,አሚን ያረብ🤲🤲🤲🤲
ሲጀመርኮ መታረቅም ሆነ መለያየት እርቃ መሄድ የለባትምኮ ኒካህ እስካላቸዉ ድረስ ደሞም ጉዳያቸዉን እስከሚያስፈፅሙ ድረስ ከቤት እርቃ መሄድ የለባትም የሱ ሃቅ እስከሆነች ስለዚህ ድራማዉ ቀጥሏል ማለት ነው😂
እዉነት ከሆነ ደግ አረገች ሶፊ ጀግና
ችግሩ ውሸትነው
አይበልም
ምቀኛ
@@eyerusalem9504 ለእምነቱ የማይፈቅዴውን ነገርእኮነው የሠራው
ውሽትትትትትትትትትትት🎉
የመጬረሻውን ፖርት ነበር የምን ጠብቅ አሁንም ተራዘመ 😅 ቀጣይ አለን በጉጉት እንጠብቃለን
የፕራንኩ ምልክት ሻንጣው ባዶ ነው 😂😂😂
ለማስመሰል እንኳን ከበድ እንዲል ልብስ ብትከቱበት