ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ
የኔ የዋህ ጀግና ነህ ከወንድምህ ጎን ሁሌም❤
ኢፍሬም ከጉናቸዉ ሁን 😢
ኤፋዬ የወንድምነት ጥግ ኣይዛችሁ ጠንካራ ሁኑ😢❤
Rr❤❤❤@@amrazaz1232
ማን እዳተ የአድ ሽህ ነህ ኤፋየ በጣም ትለያለክ ወድም ጋሻ ነክ ሁሌም ከጎናቸው ሁን ሌላው ዘርጥጦ ለመጣል ነው ሚሞክረው ምቀኛ ከሩቅአይመጣም ሥለዚ እስበሳችሁ ተደጋገፉ ሁሉም ያልፋል የኔጀግኖች የጋሽየ ልጆች ማን እደናተ ሊሆንብኝ❤❤❤❤
እረ በጌታ ሩታ ተዉዉ ማ ደስስ ይበለዉ ብላቹ ነዉ ምትከፋት ሁሌም ሳቁልን❤️🙏
ኤፌ በዉስጥ ያዉሩ እነሱ ቢፃፍላቸዉ አያነቡም ደዉለህ በዉስጥ ይጨርሱ የቤተሰብ ችግርም በሽማግሌ ይፈታ 😢😢😢
እነ.አረኤፈ.ሺመግሌለምንአትልኩም?
,ኤፊ ለምን ጨከናቹበት በኮሜት ከምፃፍላቸው በውስጥ አደውልለትም እንዴ ደሞም በጣም ትቀኑበታላቹህ ሁላቹም ቤተሰብ
በትክክል😢
ትክክክል
ሩታ ትለያለሸ የሰው ሰሜት የምትረጅ ትልቅ ነሸ ሩታየ እሰከዚህ የመረዳትሸ ነገር እጅግ ብሰል ልጅ ነሸ ❤❤❤
ሩታ ትልቅ ክብር ይገባታል ሲከፋት አልወድም የምትሉ እስኪ አሳዩኝ የኔ ቆጆ ሩታየ
አንች ባለጊ በሰዉ አካውንት 😏😏😏😏😏😏😏
የወንድሞቸ መከታ ለአይቷ ያላት ፍቅር የኔ ቅመም ❤❤❤❤❤የጋሺይ ልጀቸ አላህ ይጠብቂቸሁ ንግስቷ ሁሉም ያልፊል የኔ ጠካሪ❤❤❤❤❤ ዉድድድድ❤❤❤❤
😂😂😂😂
ቤተሰብዋን ያላስከበረች ለምን ታከብሪያታለሽ
ቤተሸቦቿን ታክብር እዳትጎዳ መጨረሻዋ እዲያምርላት የቅርብ ሰው ምከሯትስለ መድሐኒያለም
አይዟቹህ እኛም እኮ አለንላችሁ😢
Yes ❤
በውነት አይዟቹ በላቸው
ወላሂ ይሄንን ሂወት ያሣለፈ ነው የሚያቀው እና ከጎናቸው ሁነህ አብሽሩ በላቸው ይላቅ ቱብ😢😢
ክበርልን ወንድሜ
ወረኛ በኮሜት ነው ያለህላት ከፍም በጀም ማን እንደ ቤተሰብ😢😢😢
እሩታዬ ወንድ ልጅ ችግር አይወድም ይህ ነገር ከረዘም ልክ አይሆንም እና ፕሊስ አስቢበት መስለቻቸት እንዳይፈጠር❤❤❤❤
እነዚህን ልጆች ግን ለምን አተዋቸውም በቃ በራሳቸው ሙድ ፈታ የሚማሉ ምርጥ ጥንዶች👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ተቃጠሉኮ ቅነት
በትክክል❤❤❤❤❤🎉
መች ያዝናቸዉ ድራመዉ ይቁም ነዉ ያልን ከካሜራ ጀርባ ሆኖ እንጠብቀዉ ትላለች ይህ ይቁም ማስመስሉት😂😂😂😂😂
@@Fufu-vt9ptቀናት የቤተሰብ ክብር ሰለለላችዉ ነዉ የቀናነዉ😅😅😅😅
እኛስ መች ስሩልን ኑልን አልን😂😂😂😂
ዛሬ ከፍቶኛል ኡፍ ላይክ ግጩኝ ያገሬ ልጆች አይዞሽ በሉኝ❤
ሮዝ እያመጠሽ ታኚ የጉራጌ ቤት ሰፊ ነው ተህም ድራድግ ስንቱን እንቻለው ሁሉም ከፍቶታል በቃ የክፈት ሀገር እንመሰርት😂😂😂😂😂
@@umemuaztubeክክክክቱአታዋርጂኝ😂
አይዞኝ ዬኔውድ😢😢
😂😂😂😂😂
አብሽርወዶ
ለቤተሰቦችሽ ክብር ይኑረሽ እሱም ክፍቅር ጋር ተያቸው 😢😢😊
ተይ እንጂ የፈሰሰ ውሃ አይታፈስም 😂😂😂😂መሃይም
ምን አይነት ፍቅር ነው ለዚህ ነው ፍቅር የሚወራ ሳይሆን የሚኖር ነው ምላቹ ደስ ስትሉ እሺ ❤❤ ጨለማ ለብርሀን እጁን ይሰጣል አይዞን ❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Awo🥰🥰♥️♥️
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ሩታን አታስከፏት እህት እናት ያላችሁ ምን አደረገች😢 ለማንኛዉም 100k አስገቡኝ እኔንም
ምርጥ ሰው ዊና
በሰውስም አነግዱ እራሳችሁን አችሉም
@@vhf7652ዊና አይደለም
ኧረ! ዊና ~ ሩታ ያንተ እህት ብትሆንስ !? ያለምክንያት ቤተሰብ በዚህ ደረጃ አያወራም አይናገሩም ለምን ?!? አንተ ከልምድ አቅጣጫ እንዲፈጠር ማድረግ አለብ። ላንተ ይነገራል ሕመሙ እያወከው....ተው!🎉 የሩታ የቤተሰቧን ነገር መጨረስና ማስተካከል ይቻላል። #ብቸኛው ቀላሉ መንገድ ነው። #ክብርና የቤተሰብ ጉደይ ነው!! የቤተሰብ ነገር በየሄድክበት ሁሉ ይከተልሀል። ከቻልክ ....#ሩታ❤አብርሽ እግዚአብሔር #አይለያቹ።
ዊናየ ለሁሉም ነገር መታገስ ይኖርብናል ደግሞ ከዚህ በኋላ እነሩታ ብርቱ ናቸዉ አብርሽየም የፍቅር ሰዉ ነዉ እና ለማንኛዉም በጣም ነዉ የከፋኝ ማርያምን 😢😢
አይዟችሁ ሁሉም ያልፋል እሲካልፍ ያለፋል ❤❤❤ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
ቤተሰብችሽን አክብሪ ሩታዬ ፈቅር እንዳለ መጣላትም ይኖራል ስለዚህ በስነስርአት ከተጋባችሁ ኮራ ብለሽ ትኖሪያለሽ ብትጣሉም ወደቤተሰቦችሽ ትሄጃለሽ ደግሞ ለዛሬ ወንድ ቤተሶቼን አልቀይርም 😢😢😢😢
Yes
ሳሂ ቤተሠብ ነዋ ዋናዉ ነገር ባዳ ከባድነቱ አይዘልም የምር
ሳህትክክክክልዋናውቤተሰብነውወዲባዳነውየጎዴለግዜበርግጫማለቱአይቀርም
ቤተሰብን ያላከበረ የፈለገ ጠንካራ ነኝ ቢል ህይወታቸው የተባረከ አይሆንም ውስጡን ለቄስ እደሚባል ስለዚህ ልጅቷ ልቧም አይናልም ድፍን ያለባት እራሷን ያረከሰች ነች እኛ ሴቶች እኛ እራሳችንን ስናስከብር ነው የምንከበረው ግን ነገሯ ስራዋ ሁሉ የቡናቤት ሴት የምትመስልኝ በእውተት ልቦና ይስጠን በእውነት ።
እውነት ነው እህት አለም🎉❤
አይዞሽ. ያልፍል. የምትሉ. በላይክ. አሳዩኝ ❤❤😢
ውድድምሪኚ❤❤❤❤
ድራማኮነዉ😂😂
Asmsaywoch dest af siyasxlu😏😏
👍👍👍
@@Zubaida-cw3o,እሰይ ይሁን
የእዉነት አብርሽ ያሳዝነኛል አይዞህ ያልፋል ሩታ ለቤተሰቦችሽ ክብር ይኑርሽ የሰዉ ፍቅር ያልቃል የማያልቀሁ የእግዚያአብሄር ፍቅር ብቻ ነዉ እንደ እህትሽ ልምከርሽ ለቤተሰቦችሽ ይቅርታን ጠይቂ ቤተሰቦችሽን ካላከበርሽ የአብሪሽ ቤተሰብ አያከብሩሽም እመኒኝ ክብር ለቤተሰብ
አብርሽና ሩታዬ አይዞቹሁ ሁሉም ለበጎ ነው የኔ ጠንካራወች ሁሉም ያልፋል😭😍
ሩታ ጠንክሪ አደኛ ነሽ ለፍቅር ስትይ ብዙ ሁነሻል ጠንካራ ሁኚ አብርሽ ጀግና ሠው ነህ በርታ ጠንክር ወንድሜ የፊታችሁን ብቻ ማየት አለባችሁ ሁሉም ነገር ይሥተካከላል😢
አብርሽ & ሩታዬ አብሽሩ ሁሉንም ነገር አሏህ ያስተካክልላችሁ 🎉🎉🎉 ከቤተሰብ ጋ ያለውንም ችግር አሏህ ይፍታላችሁ 🎉🎉🎉
እንድ ነገር ልበልሽ እኔ ኮሜንት ብዙ ጊዜ መፃፍ አልወድም ግን ከእራሴ ተሞክሮ ልገርሽ ቤተሰብሽን ባትርቂ ባይነኝ እኔ ቤተሰቤ ጋር ትንሽ ተራርቄ ብዙ ዎጋ ከፍያለሁ አሁን ግን ከቤተሰቤጋር ሰላም ፈጥሬ ደስተኛሁኛለሁ ፍቅር በይው ሀብት ያለ ቤተሰብ ባዶነው ወንድልጂ ምን ያክል ዎጋ ብትከፍይለት አንድ ትንሽ ጠፋት ቢያገኝብሽ ጥሎሽነው የሚሄደው እወቂ እኛም አልፈንበታል ይሄንን መገድ!ተይ ቤተሰብሽ ጋር ያለውችግር ፍች!
❤❤❤❤
አብርሽ ግን ያሳዝናል አላስቀምጥ አሉት ምቀኛው በዛ ለኸፍር ነው ሩታዬ ጠንካራ ነሽ እምይዞክ በይው እሽ ከቡታጅራ መልቀቁ እራሱ ቅስሙን ይሰብረዋል ማን እንደለመዱት ሀገር
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
ወላሂ አዎ ሁላቸውም አብርሽ ላይ ይፈርዳሉ ለስዋ ሲል ነው አገር የተለቀቀው ብቻ አላህ ይጠብቃቸው
😢😢😢👍👍🙏🙏🙏
ኣለህ ይጠብቀዉ
ቀናተኝዉሁላ እየተነሱ አብርሽይላሉ እየቀኑነዉ
ድራማዉ ሊያልቅ ይመስላል😢❤❤
ስንናገር የጥላቻ አታርጉት አብርሽ የምር የምታፈቅራት ከሆነ ሽማግሌ ላክ እቢ ብለዉ ሲመልሧችሁ ፍርዱ እነሡላይ ይሆናል ከዛ እናተም የበኩላችሁን ተወጣችሁ ማለትነዉ ካልሆነ ግን እንደሚሉት ድራማነዉ ማለትነዉ እኛ ከልብ እኖዳችሗለን ብለን ብለን እኛም ካልተሠማን ሁሉም ይሰለቻል ምክንያቱም አክብረን ሥንነግራችሁ በኛ ድራማ ከተጫወታችሁ የምር ይደብራል ሩታዬ ዉድድድ ነዉ የማደርግሽ❤❤❤❤
በትክክል
ሳህህህህህህህ😢😢
Yenam tiyaki esu new
ተስተካክሎልአላሉም
ጤነኛዋች ናቹሁ እህትየው እንዲህ እየወጣች እየተናገረች እነሱ ይሄን አጥተውት ነው ስላልቻሉው ነው አረ አገናዝቡው
አብርሽ ግን ለምድነው እደዚህ ያለ ቪዶ የምለቁት በውሥጥ አጨርሱም እናተ ስትከፉ ብዙ ደስ የሚላቸው አሉ እና እቤተሰብም ጋር ያለውን አሥተካክሉ ድራም ቢሆን እንከታተላችኋለን ግን እድህ ያለ ቪዶ አትስሩ ከቤተሰብ በላይ ምንም የለምና ተሥማሙ ሩታየ ቡሀላ ያሥከፍልሻል እናት እና አባት ትተሺ ከሱጋ ይሄን ያክል ለሱ መጨነቅ ደሞ እዳሠድቡኝ ኮሜቶሮች የተሰማኝን ነው የፃፍኩት
በትክክል የልቤ ነው የትነገርሽ😢
እ ማን ደሥይበለውነው
ኧረ ረረየገርማልሀቂቃ የባሰምከለአገረህንአትልቀቅ የላል ያገረልጂ ይችንተያት ለናቶ ያለሰበችቱቱቱ
ለገንዘብ ነዋ ደራማ እየሰሩ
ትክክል አበዙት አሁንስ
Taka video isani irati boye inbeku Garu ara Baye garako nanyatani dhuga 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
መጀማረ ቤታሰብ አከብረ በዚ ሚድረ ከእነት ይበለጠ ያለም
አቤት እኔ አቃለሁ አትበይ ነገ ይታረቃሉ
የማያፈቅር ልብ ይዛችሁ በሰው መፍረድ
@@RahimaRahima-x2y አረ በከሽ ከቤታሰብ ሚንም አይበሊጢም ቤታሰብ በኒን አይታካም ሰጀማረ እነት ነ አባት የዛንበት ሚንም አይምረ ወነድ ብሂይድ ወነድ እማጠል ብረ በይነሮ ታሳሪቶ እገኝሊ ቤታሰብ በምን አታከሊ አበሶ እነት እነት ለዛለላም ትኖረ
አትፈረዱ.ስሜቱከበድነዉ😥😥😥😥
@@user-uv2vv8el9nyaAR ሲሜት መከታል ጡሩ አይደላም አንዴ ሱሜት ተከትሎ ገደሊቢሆን ሊትገብነዉ አንድ ዉይ ጉድ
😢😢😢😢እባካችሁ እነዚህን ልጆች ተዋቸው ይኑሩበት ምን አረጓችሁ 😢😢😢😢 ሩታዬ ሳቅሽን እንጂ ለቅሶሽን ማዬት አልችልም ማማዬ አይዞሽ ጠካራ አይደለሽዴ የኔ እናት አይዟችሁ ሁሉም ያልፍል አብርሽዬ አይዟችሁ ስታለቅሱ ሲከፍችሁ አልወድም 😢😢😢
አወ እግዚያብሄረን ሁሎም ሰለነሱ ነው እሚያወሰው😢😢
አብርሽ ሚስጢሩን ስላወጣችበት በጣም ተናዶባታል የግዱን ነው የምስቀው ደስተኛ ሳይሆን ደስተኛ ለመምሰል እየሞከረ ነው እስክ ለእኔ የታየኝ የታየው like 👍
ግልፅነት መልካም ነዉ ።
ሚስጥር ሰላወጣችበት ማለት ተሰማምተውበት እኮ ነው የሚፓስቱት ቢፈልጉው መቁረጥ ይችላሉው ግን በቃ እንደደበራቸው ለመናገር ነው አብርሽም ተናግሮዋል ተያይዘው የጠፉ ጊዜ ደብራታል ብሎ እካዋ ተናግሮዋል 👍🙏
Min mister nber momaye?
አይ ምኑን ተናገረችው ፍቅራቸው የእውነት ነው እኛ ምንፈልገው እሱን ነው እሷ ምትቀባጠረው ሌላ ድሮ ፈቅደው አሁን ያዙን ልቀቁን እነሱን ብሎ ቤተሠብ ኤጭ ልጅን ከመጀመሪያው ነው መቅጣት እየሳክ መንገድ አሳይተህ አሁን ሚዲያ ላይ ወተህ ኡኡ ልጁ እንዲያውም ትግስተኛ ነው ሌላ ሠው ቢሆን ወጦ መልስ ይሠጥ ነበር ሩታን ስላከበረ ነውጅ ክብር አይወድላቸውም ልጅታ ነው ያፈቀረችው ጉድ እኮነው አይ ይች መኪና ስንቱነሰ ጉድ አመጣችው እሷን አይተው ነው ቤተሠብ እንደነሱ ከሆነ ያስጠላል በዚህ ልክ መውረድ😢
😮@@AmeenaShawesh
አብርሽ ሽማግሌ ላክ እሩታም ቤተሰቦችሽን ታረቂ ሴት ልጅ ብዙ ፈተና አለብን ስለዚህ በውስጥ ጨራርሱ ሁሉንም ነገር እሩታ ደግሞ አታልቅሺ በሚዲያ ብዙ ብትፈተኑም ለበጎ ነው
Aywdteim lasbsekriyb naw
መቼ የሚፈለጋትን ነው አሳ ናት እኮ በግድ የያዘጅዉ
@@Kalkdan-s2z ክክክክክክክክክክ አዳጋ አላዉ
ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🥰
ኣሜን ውድድድድ❤❤❤❤❤❤
አሚንን ያረብ
amen
አሚን ያረብ
ምነካሸ ማሬዋ
እሩታየ የኔቆጆ አችኮ ጠካራ ጄግና ሤትነሽ አብርሼም ተገዳዴፉ ሁሉም ያልፋል ሥታዝኑ ማየት አፈልግም❤❤❤❤😢😢😢😢
እሩታዬ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ሁሉም ያልፋል አይዞሽ ዉዴ 🥰🥰🥰🥰
ምን ሰራች😂😂😂
@@rosaroza5555ቤትስባ ጥላ ከወድ ስለሂዳች ክክክክ
በግ🐏😂
ጀግና እሚባል የሚባል ሰው ለይታሽ እወቄ
እኮ ጀግና ማለት ለቤተሰቦቹ ክብር ያለው ነው የቸ ውርደታም ናት ሙጭጭ ያለቸ ጉድ እረ ልጆ ፈረደበት
የኔ ልዩ😢አችኮ❤ጀግና ነሺ😢አይዞሺ ሁሉም ያልፍል አድቀን የልጆች እናት አባት ትሆናላችሁ የኔ ጀግኖች❤❤
ሩታ ምርጥ ተዎናይናት ድራማው እደቀጠለነው😂😂😂😂❤❤❤❤
ለቤተሰቡ ሽ ክብር ይኑርሽ😂😂😂
👍👍👌
እኮ
ትክክል
ቅናታም ባለኮሜቶቾ ምናገባቾሁ እነዚህ ሁለት ጥንዶች በራሣቾዉ ሙድ ነዉ የሚሰሩት😢😢❤❤
ሩተዬ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው
ሩቲዬ አንቺኮ ጎበዝ እና አስተዋይ ነሽ አይዞሽ ሁሉም ነገር የቀየራል ፈጣሪ አለ አብርሽ አንተም አይዞህ ከተፈጠሩት ችግሮች የሚበልጥ ፈጣሪ እንዳለ አትርሱ የኔ ውቦች❤❤😍😍😍 እወዳችኋለው❤❤❤
ድራማ ነው የነዝህ ልጆች ኣታስጠሉ 😊
እንኳን ሆነ ምን አገባሽ
ደራማ ኮሁ ለምን ሰምተሽ ኣትሆዶም የኔ ውዴ ዝም ማለት ነው
ምን አገባሽ ውጪ አይንሽ ይውጧ
የሁን ዋናው ሰረቶው መለወጥ ነው😀
@@Nddbdb-jp3sh😂😂😂👍👍👍👌👌
የሠውልጅ ደስታ ሁል ጊዜም አይደለም መከፋት መቸገር አለ መጠንከር ግድ ነው ሁሉንም በውስጥ ጨርሱ ሩታ ከቤተሠብሽ ተስማሚ ቤተሰብ ሲያዝን ጥሩ አይደለም ልጆች ናችሁ ዝቅ ብላችሁ ይቅርታ ጠይቁ ወላጆችሽን የምትሉ ❤በlike❤
በዚህ ኮሜንት አልስማማም
Sister wend lij ke miwedew gar kalone hulem siol endale new miyasbew gebash
ሩታዬ የኔ ልዩ የኔ ፍቅልቅልቅ የኔ አትጠገብዬ የኔ እዋህ የኔ የፍቅር መምህር አይክፋሽ ሁሉም ያልፋል አብርሽ በናትህ በውስጥ የምንጽፍልህን መልስ በጊዜው መፍትሄ ፈልግ ትዕግስትም ያልቃል እኮ ስለዚህ መፍቴ በቅርቡ እንጠብቃለን የምትሉ እስኪ ልያችሁ👍👍👍👈👈👈👈
❤❤❤🎉
😂
ይሄ ሁሉ በዝሙት ስለተጨማለቀች ነው ኡስታዞችሺን እንደዝህ እያልሺ አታበራችም የሚጠቅምሺን እንድህ እያልሺ ዝሙትን ሀራምን እያበራታሺ ነገ ያስጠይቅሻል ዛሬ እንደፈለገሺ የምትለቀልቂው
@@ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘሻወር ከራስ ይጀምራል አንቺስ እዚህ ምን ትሰሪያለሽ????!
@@SemuGrace45 እኔ በምንገድ አግኝቻቸው እንጂ አልሀምዱሊላህ ሰብስክራይብም አላደረገሁቸውም እንኳን ልከታተላቸው መጀመሪ ላይ ስላገኝሁት እንጂ ኮሜትሺን አልሀምዱሊላህ ከአላህ ውጭ ማንንም አላደንቅም
አብርሽና ሩታ አይክፋቸው ሁሌ ይሳቁልን የምትሉ ከፈተና በኋላ ደስታም አለ አይዞዋቹ 😢
አይዞአችሁ ሁሉም ያለፈል ❤❤❤❤❤❤❤❤😂
እሩታዬ አይዞሽ ጠከር በይ አሩታ ጀግናሴት ነች የሜ ምትሉ አስኪ 👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤
አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ለፍቅር ብዙ መስዋት ከፍለሻል 🥺🥺አብርሽ ነገሮችን አስተካክሉ ደግሞ ሚዲያ ላይ እየወጣችሁ አታልቅሱ ወዳጅ እንዳላችሁ ሁሉ ጠላትም አላችሁ💔💔እናንተ ስትከፉ የሚደሰት አለ እና ሩትየ የኒ የዋህ አይዟችሁልኝ💔💔🥺🥺👌👌
yalefale.Abereshe.Azo.Hulume.yale.fale.labago.no.ayezachu❤❤❤❤❤
ሁሌም ያብርሽን መከፋት ነው የምታወሪው የቤተሰቦችሽ መከፍት ምንም ነገር አይሰመሽም ዉይ ተለምኖ ፍቅር ጥቅር ብሎ ይቀር
እናቱዋኮ ላም ናት አለቻት
ከምር ቤተሰቦቿዐበጣም ነዉ የከፋቸዉ ለቤተሰብ ክብር የሌላት ለባሏም ወደፊት ክብር አይኖራትም እናትና አባት ሁሌም ክብር ይገባቸዋል
አበሻምቀኛእዴ
😂😂😂ሳህ
ድራማዉ እደቀጠለነዉ 😂😂😂😂😂
😢😢😢😢ኡፉፉፉፉፉ እውነተኛ ፍቅር ፍተና ይበዛበታል😢ሁሉም ያልፍል😢 ከቤተሠብ ርቆ ከባድ ነው ሁሉም ያልፍል😢😢
እፍፍፍፍ ግን የሂወት ፈተና ዘድሮ በሁሉም ነው😢😢😢😢
አንች ክብርሸን አትጠየ ቤተሰብይበልጠል ነገ ወንዶ ጠሎሸይሂደል
ይህዳ ፈጣሪ አላት
ሩታየ አንች እኮ ጀግና ነሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ኢንሻአላህ ሁሉም ያልፋል ❤❤❤❤❤😢
ወደድኩህ ያልሽው አችይ ይዘሽው የጠፋሽው አችይ ስሙን ያስነሳሽው አችይ ስቱን ነውር ፈፀምሽበት
😅😅😅😅😅
እውነት ነው❤❤❤❤❤❤
😂😂ትክክል አንቺው ታመጭው አንቺው ታሮጭው ነው ነገሩ ድራመው እያለቀ ነው
ሩታን የምትወዱ ባጠቃላይ እሩታ ከቤተሰቦቿ ጋር ሰላም እንድትሆን ሁላችንም በሀሳብ እንርዳት ባይሆን መጥፎ ነገር ከመናገር እንቆጠብ 💖💖 ሩታ ደግሞ ቤተሰቦችሽን ይቅርታ ጠይቂያቸው እንዳጠፋሽ ንገራቸው በዚህ ከቀጠላችው መቼም ሰላም አትሆኑምክብር ለቤተሰቦቻችን🙏
እሺ
Yene enati Anichi Jagina Sete Nashi siwodishi La Fikiri wagakaflash ❤❤Kafe
ከቤተሰብ ሪቆ ምንም ሰላም አይኖርም ቤተሰብ ጋር ተስማምታችቡ ሰላም ብትፈጥሩ ጥሩ ነው
የኔ ውድ እሩታየ አንድ ነገር ልበልሽ ቤተሰብ አክብሪ ለወንድ አትበለጪ ወንድ ወንድ ነው ቤተሰብ ነው የሚያዋጣው ቤተሰብ ስታከብሪ ነው አንቺም የሚቀናሽ የተቃና ኑሮ የሚሆንልሽ ታጠፋሁ ይቅርታ
በጣምነው ግን ፈጣሪይርዳቸው
ታዋት ግና ታገኝዋለች በተለይ በእናት ስት ዋጋ ከፍላ እዳሳደገቻት ማስታውስ አለባት ወንድ ቢህድ ወንድ ይመጣል ግን ቢተሰብን በምንም መተካት አይቻል
አዎ የኔዋ ታገኘዋለች በእጥፍ@@fatumamuhammed7167
እሩታየ በጣምነው የምወድሽ ግን ለፍቅር ስትይ ሁሉነገርሽ አጣሽ ከቤተሠብ ተጣላሽ ከዛምቀጥሎ ደሞ በሚዲፍቅርሽ ስለገፅሽ እርካሽ ተብለሻል ግን አንቺ በጣም ጠንካራን በዚህ መሀል ጥንካሬሽ ሣላደንቅ አላልፍም አብርሽ አደራ እንዳጎዳት እንደሧ የሚያፈቅርህ አታገኝም የተመቻችሁ ላይክ አርጉኝ👍👍👍
ድራማ ስለሆነ ነው ሁሉም ነገር ጊዜ ይፈታዋል ለሰው ክብር የሚባል ነገር አለ
ትክክል ማርያምን ያነምይህም እየመጣ ያለቃቅሳል ኤጭ 😂😂😂😂😂😂
ድራማም ሆነ አልኦነ ወድደሽ እያያቹ ነው
@@fekerlehulum7413እዘያቸውበአቀልባ😂
መጥፎ ነገር አይደለም ዲራማም ቢወን ይችላሉ ይስሩ በቃ እናበረታታቸው
አንዳንድ ሰወች ለፍርድ አትቸኩሉ ቤተሰቦን ለሳዋ ተውላት ከሳዋ በላይ ሰለቤተሰቦዋ አታቁም እኛ ፍፁም ነን አትበሉ እኛ ቤተሰብን አስከፍተን አናቅም አትበሉ ነገ ይታረቃሉ ቤተሰብ ቤተሰብ ነው በማያገባችሁ አትግቡ ጡሩ ኮመንት መፃፍ ካልቻላችሁ ግድ አደለም አትፃፉ
የኔ ውድ ትክክል ነሽ አንቺ ብቻ ነሽ የዉስጤ የምትናገሪው❤
እባካቹ አባካቹ ሽማማማማማግሌ ይለክክክክክ❤❤❤❤❤❤❤
ኮሜት በድግልዋ ኣብርሽ ተው ልጅትዋ ኣታስኻፋት እስዋ በሁድዋ ውስጢ ኣርጋ ኣተ እተበደለህ ትናገራለች ሩታየ የኔ የዋህ😢😢😢
ወላሂ ሊኖር ከለከሉት😢😢😢😢😢
ምንአድርገውትነው
የኔ ማሮች😢😢😢❤❤❤
እፍፍፍፍፍፍ ይቺ ልጂ ሰታለቅስ በጣም ነዉ እምታሳዝ ነዉ አይዞሺ ሁሉም ያልፋል
አይዟቹህ የኔ ማርቻ😢❤❤❤❤
አይዟችሁ እሩታዬ ይሃነገር ደግሞ ያልፍል አይይይይይ ምቀኛ አብርሽዬ እሩታዬ ዬሰው ወሬ አትስሙ ብዙሰው እናንተን ለማጥፍት እሚፈልግሰው አለ እናተ አትጨናነቁ ያልፍል ዬምር ለምቀኛ ቦታ አትስጡ😢😢🥺🥺🥺😭😭😭😕
እሩታየ አብሽሪ በዙሪያሽ በጥፎሰወች እዳሉ በዙሪያሽ ደሞ ብዙ ሰዎች የሚወድሽ አሉ እና በለፍጥፎዎቹ ቦታ አትስጭ የኔውድ ሁሉም ያልፋል አብሽሩ ጠንካራ ሁኑ ሁለየም ወደፊት ዠኔ ጀግና ሴት ስወድሽ አትከፊብኝ😢❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
እሩታዬ እይዟችሁ ይህም ያልፋል አታልቅሺ የኔ ውድ🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የምሰማዉ የምታየዉ ነገር ያስከፋታል ከምር እኔ ብሆን ትግስት የለኝም ማሪያምን እሶ ግን ጎበዝ ጠካራ ትጉህ ሁሉን ቻይ ናት እመቤቴን ፈጣሪ ከዚህ በላይ ይስጥሺ የኔ ዉድ ጎበዝ ከሴቶች ሁሉ የምትመቸኝ ሴት ብትኖር እሩታ ናት❤❤❤❤❤
በጣም ጠናከራ ናት
በጣም ጠንኳራ ናት እኔ ብሆን
ሩታበጣምጠካሪሴትናት
አብርሽ ወንድሜ😢😢😢😢አይዞኝ ያልፋል ብር በሳት ተፈትኖ ነው የሚልፈው
እንዳንቺ አይነት ደነዝ ደደብ ነው ልጅታን አይዞ እያለ ያበላሽው ለቤተሰብ ክብር እንዳይኖራት ያደረገው ደንቆሮ
ቆሻሻ🤐🤐🤐ደነዝ አንች ምን አባሽ አገባሽ@@Rozy908
absheru wudoche fitina sibeza lekeyr naw ❤❤❤❤❤
የምር መፋቀር በናተ አልተጀመር ምን አለበት ግን ሰዉ ሁላ በናተ ላይ ይፈርዳል አየ ሰዉ የራሱ አያይም የምር የሰዉ ነዉ የሚታየዉ አብርሽየ ሩቲዬ የኔ ዉዶች ሁሉም ያልፋን ነገ አዲስ ቀን ነዉ❤❤❤❤❤❤
እየከፈሽ እንዳልከፈሽ ሆነሽ አብርሽን ለማጠንከር ፈገግ እያልሽ አሳለፍሽ አንቺ ለፍቅረኛሞች ብርታትና ምሳሌ ነሽ ዉዷ 🎉🎉
የምን ምሳሌ ነው እባክሽ
ስርጉቴ አንቺም ጭራሽ ምሳሌ ነሽ አልሽ😂አዬ መጨረሻችውን ያሳየን እስኪ ድራማ ላለመሆኑ😅😂
@@yeshumethiolove275እሱን አብርን እናየዉ አለን
Benatacho atekefo benatacho meneme atehonome kegezabehare gara❤❤❤❤❤❤❤❤
ሩታዬ ሲከፋት የምትከፉ ሲደላት የምትደቱ ላይክ❤❤❤❤😢👍
አይዞአችሁ ሁሉም ያለፈል ጌታ እቺን ቀን በደስታ ይቃይረል አትጠረሩ ሁሉም ለመልካም ነው😢😢
አብርሽ ትልቅ ጥፍት አለህ ከቤተሰብ ተጣልታ ላንተ ብላ ስመጣ ይዘህ መጥፍት ሳይሆን በክብር እሷን ማስታርቅና ሽማግሌ መላክ ነበርብህ ልክ ቤተሰብህን እድምትወድ እድምታከብር ሁሉ አሁን አሁን ግን ከልብህ ፍቅር ያለ አይመስለኝም ሁኒታህ ያስፍራል እደፍቅር ሩታን እዳሰብራት ያስፍራል
የኔ ፍቅሮች አይዟችሁ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ፍቅር ያሸንፋል 👫ሩታዬ አንቺ ልዩ ሴት ነሽ
ኧረ የመዳም ቅመሞች❤እኔንም አበረታቱኝ አያስከፍልም የስደት እህታችሁነኝ
እኔንም
Rutaye yena mekari mekerochesh egeg betam yemechugnale lebeshn ayekeyererwe anchi set❤
ሩታዬ ካንተበላይ ትከፋለች አብርሽ ሁሉንም በውስጧ አምቃ ይዛነው እነጅ በዛላይ ያንተን ደሥታ ነው የምትፈልገው የኔቆንጆ ባሁኑ ሠአት አንተነህ ማፅናናት ያለብህ እሷን የምር ገን ጀግና ናት የራሧን ስሜት ደብቃ ለሡ ትጨነቃ የኔ ማር ስወድሽ
በትክክል ❤ሩታዬ😢😢😢
በጣምየተከፍችዉ
የናተ ፍቅር ለብዙ ሰዉ ምሳሌ ነዉ አይዞችሁ
ላሚቱመጣሽ ታልበሽ አበቃሽ😂😂😂😂 የቤተሰብ ክብር የማጠብቂ
አይዞሺየዉየልፈል❤❤🙏🙏🙏😭😭😭😭
ሁሌም ደስተኛ ሁኑልህ 😢😢 ያረቢ የአላህ ፈተናቸውን አታብዛባቸው 😢😢
በጣም አስፋው ሴት ነሽ ❤️❤️❤️ አብሮነታቸው እስከ ዓለም ዳርቻ👍🌹🥰🌹❤️
እደዚህ አትሁኑ ጠላት ወዲያዉ ነዉ የሚደሰተዉ እናተ በተከፍችሁ ቁጥር😢😢 ሁሉንም ለበጎነዉ እያላችሁ ጥክር ብላችሁ ነዉ መኖር ያለባችሁ አብርሽዬ እሩትዬ ይህም ያልፍል❤❤
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛውድ ነብይ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤
,ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
ስለሏህአለይሂወሰለም
@@ZEDTube-mt8mm እሽ እናተም ደምሩኝ ❤❤❤
ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም🥰🥰
አብርሽዬ እሩታዬ እንዳትከፋብኝ ሁሉም ነገር ያልፋል ሁሉም ለበጎንው ያለፋል ❤❤❤
አይዟችሁ ፀልዩ ጠንኳራ ሁኑ😢😢❤❤❤
ሩታየ አይዞሺ የኔ ብርቱ ሴት የሳቀው ሁሉ ደስተኛ አይደለም😢
Rutataye.yene.wad.atalkishi.ehem.yalfal.ayizowachu.sikafash.alodim❤❤❤❤
ሩታ እንድህ ያለ ቪዶው አትስሩ እዛው በውስጥ ጨርሱ ቤተሰብ ያየዋል
እኔም የገረመኝ
ሳህ ሀሉ ነገር ሚዲያላይ እዛዉ በዉስጥ ጨርሱ
እውነት ነው የልቤ ነው የተነገርከው 👍👍👍👍👍
ድራማ ነኸውኮ😂😂😂😂
አወ መለቀቅ የለበትም አንዳንድ ልቅምቅምና ልክስክሶች የሚኮምቱትን አያቁም ዘዋሪ ሁላ
ለማንም ቆሻሻ ቦታ አትስጡ እሩታዬ 😢 አብርሽ አትዝኑ የምር እኛም ይከፋናል 😢 ❤❤❤❤❤❤
ትክክል❤❤❤❤❤
አይዟችሁ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው 💖💖💖እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 💖💖💖ምቀኛ ያርቅላችሁ
ለቤተሰቦችሽ የሌለሽን ክብር ላብርሽ ክብር የምሰጪው ከየት የመጣ ነው
H
Sah
Sa
ኮሜተሮቺየቤተሰቦቾን ፀባይየምታቀውእራሶናት ልጂቱ ብዙነገርታቃለይ
አይዞሽ ሩታ ፍቅር ናፍቀው ነው😂😂😂😂 አይ ክክክእኔ ደሞ ስለ ቤተሰብወችዋ መስሎኝ የከፍት😢😢😢 ኧረ አስተውይ እኅቴ እናትሽ ሚድያላይ እስኪመጡ የእውነት የአንች ደሞ የባሰ ነው😢❤
😂😂
ሚስኪን ታሳዝናለይ
ሩታየ የኒ አስተዋይ አብርሽ የኒ ገራገር አይዞህ የኒ ጀግና
ሩታ በዙ ተፈትናቺኋል ግን ደግሞ በርቱ ሁሉም ያልፋል የሰው ነገር አትስሙ😢
Ayzowachu hulum yalfal tagesu❤❤
Enday shemagele limine likachu ategelageluim enante???????
ከቤተሠብ ርቆ ዴስታ የለም ቤተሠቦችሺ የሚሉት ዕውነት ከሆን ወደሡው ተመልስሺ ይቅርታ ጠይቀሺ ነገራቶቹን በቤተሠብ ጨርሱ በወግ ማርጉ ሴት ልጂ ነሺ ወደፊት የሆነ ክፋተት ሲፈጠር ቤተሠብ ነው የሚነሳሺ።
ትክክል ቤተሰው ስንት መሰዋት ከፍለው.ከነሱ.አለመስማማት.ከባድ.ነው😢
እዉነት ነዉ ወላሂ😢😢😢
ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ
የኔ የዋህ ጀግና ነህ ከወንድምህ ጎን ሁሌም❤
ኢፍሬም ከጉናቸዉ ሁን 😢
ኤፋዬ የወንድምነት ጥግ ኣይዛችሁ ጠንካራ ሁኑ😢❤
Rr❤❤❤@@amrazaz1232
ማን እዳተ የአድ ሽህ ነህ ኤፋየ በጣም ትለያለክ ወድም ጋሻ ነክ ሁሌም ከጎናቸው ሁን ሌላው ዘርጥጦ ለመጣል ነው ሚሞክረው ምቀኛ ከሩቅአይመጣም ሥለዚ እስበሳችሁ ተደጋገፉ ሁሉም ያልፋል የኔጀግኖች የጋሽየ ልጆች ማን እደናተ ሊሆንብኝ❤❤❤❤
እረ በጌታ ሩታ ተዉዉ ማ ደስስ ይበለዉ ብላቹ ነዉ ምትከፋት ሁሌም ሳቁልን❤️🙏
ኤፌ በዉስጥ ያዉሩ እነሱ ቢፃፍላቸዉ አያነቡም ደዉለህ በዉስጥ ይጨርሱ የቤተሰብ ችግርም በሽማግሌ ይፈታ 😢😢😢
እነ.አረኤፈ.ሺመግሌለምንአትልኩም?
,ኤፊ ለምን ጨከናቹበት በኮሜት ከምፃፍላቸው በውስጥ አደውልለትም እንዴ ደሞም በጣም ትቀኑበታላቹህ ሁላቹም ቤተሰብ
በትክክል😢
ትክክክል
ሩታ ትለያለሸ የሰው ሰሜት የምትረጅ ትልቅ ነሸ ሩታየ እሰከዚህ የመረዳትሸ ነገር እጅግ ብሰል ልጅ ነሸ ❤❤❤
ሩታ ትልቅ ክብር ይገባታል ሲከፋት አልወድም የምትሉ እስኪ አሳዩኝ የኔ ቆጆ ሩታየ
አንች ባለጊ በሰዉ አካውንት 😏😏😏😏😏😏😏
የወንድሞቸ መከታ ለአይቷ ያላት ፍቅር የኔ ቅመም ❤❤❤❤❤የጋሺይ ልጀቸ አላህ ይጠብቂቸሁ ንግስቷ ሁሉም ያልፊል የኔ ጠካሪ❤❤❤❤❤ ዉድድድድ❤❤❤❤
😂😂😂😂
ቤተሰብዋን ያላስከበረች ለምን ታከብሪያታለሽ
ቤተሸቦቿን ታክብር እዳትጎዳ መጨረሻዋ እዲያምርላት የቅርብ ሰው ምከሯትስለ መድሐኒያለም
አይዟቹህ እኛም እኮ አለንላችሁ😢
Yes ❤
በውነት አይዟቹ በላቸው
ወላሂ ይሄንን ሂወት ያሣለፈ ነው የሚያቀው እና ከጎናቸው ሁነህ አብሽሩ በላቸው ይላቅ ቱብ😢😢
ክበርልን ወንድሜ
ወረኛ በኮሜት ነው ያለህላት ከፍም በጀም ማን እንደ ቤተሰብ😢😢😢
እሩታዬ ወንድ ልጅ ችግር አይወድም ይህ ነገር ከረዘም ልክ አይሆንም እና ፕሊስ አስቢበት መስለቻቸት እንዳይፈጠር❤❤❤❤
እነዚህን ልጆች ግን ለምን አተዋቸውም በቃ በራሳቸው ሙድ ፈታ የሚማሉ ምርጥ ጥንዶች👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ተቃጠሉኮ ቅነት
በትክክል❤❤❤❤❤🎉
መች ያዝናቸዉ ድራመዉ ይቁም ነዉ ያልን ከካሜራ ጀርባ ሆኖ እንጠብቀዉ ትላለች ይህ ይቁም ማስመስሉት😂😂😂😂😂
@@Fufu-vt9ptቀናት የቤተሰብ ክብር ሰለለላችዉ ነዉ የቀናነዉ😅😅😅😅
እኛስ መች ስሩልን ኑልን አልን😂😂😂😂
ዛሬ ከፍቶኛል ኡፍ ላይክ ግጩኝ ያገሬ ልጆች አይዞሽ በሉኝ❤
ሮዝ እያመጠሽ ታኚ የጉራጌ ቤት ሰፊ ነው ተህም ድራድግ ስንቱን እንቻለው ሁሉም ከፍቶታል በቃ የክፈት ሀገር እንመሰርት😂😂😂😂😂
@@umemuaztubeክክክክቱአታዋርጂኝ😂
አይዞኝ ዬኔውድ😢😢
😂😂😂😂😂
አብሽርወዶ
ለቤተሰቦችሽ ክብር ይኑረሽ እሱም ክፍቅር ጋር ተያቸው 😢😢😊
ተይ እንጂ የፈሰሰ ውሃ አይታፈስም 😂😂😂😂መሃይም
ምን አይነት ፍቅር ነው
ለዚህ ነው ፍቅር የሚወራ ሳይሆን የሚኖር ነው ምላቹ ደስ ስትሉ እሺ ❤❤ ጨለማ ለብርሀን እጁን ይሰጣል አይዞን ❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Awo🥰🥰♥️♥️
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ሩታን አታስከፏት እህት እናት ያላችሁ ምን አደረገች😢 ለማንኛዉም 100k አስገቡኝ እኔንም
ምርጥ ሰው ዊና
በሰውስም አነግዱ እራሳችሁን አችሉም
@@vhf7652ዊና አይደለም
ኧረ! ዊና ~ ሩታ ያንተ እህት ብትሆንስ !? ያለምክንያት ቤተሰብ በዚህ ደረጃ አያወራም አይናገሩም ለምን ?!? አንተ ከልምድ አቅጣጫ እንዲፈጠር ማድረግ አለብ። ላንተ ይነገራል ሕመሙ እያወከው....ተው!
🎉 የሩታ የቤተሰቧን ነገር መጨረስና ማስተካከል ይቻላል። #ብቸኛው ቀላሉ መንገድ ነው። #ክብርና የቤተሰብ ጉደይ ነው!! የቤተሰብ ነገር በየሄድክበት ሁሉ ይከተልሀል። ከቻልክ ....
#ሩታ❤አብርሽ እግዚአብሔር #አይለያቹ።
ዊናየ ለሁሉም ነገር መታገስ ይኖርብናል ደግሞ ከዚህ በኋላ እነሩታ ብርቱ ናቸዉ አብርሽየም የፍቅር ሰዉ ነዉ እና ለማንኛዉም በጣም ነዉ የከፋኝ ማርያምን 😢😢
አይዟችሁ ሁሉም ያልፋል እሲካልፍ ያለፋል ❤❤❤ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
ቤተሰብችሽን አክብሪ ሩታዬ ፈቅር እንዳለ መጣላትም ይኖራል ስለዚህ በስነስርአት ከተጋባችሁ ኮራ ብለሽ ትኖሪያለሽ ብትጣሉም ወደቤተሰቦችሽ ትሄጃለሽ ደግሞ ለዛሬ ወንድ ቤተሶቼን አልቀይርም 😢😢😢😢
Yes
ሳሂ ቤተሠብ ነዋ ዋናዉ ነገር ባዳ ከባድነቱ አይዘልም የምር
ሳህትክክክክልዋናውቤተሰብነውወዲባዳነውየጎዴለግዜበርግጫማለቱአይቀርም
ቤተሰብን ያላከበረ የፈለገ ጠንካራ ነኝ ቢል ህይወታቸው የተባረከ አይሆንም ውስጡን ለቄስ እደሚባል ስለዚህ ልጅቷ ልቧም አይናልም ድፍን ያለባት እራሷን ያረከሰች ነች እኛ ሴቶች እኛ እራሳችንን ስናስከብር ነው የምንከበረው ግን ነገሯ ስራዋ ሁሉ የቡናቤት ሴት የምትመስልኝ በእውተት ልቦና ይስጠን በእውነት ።
እውነት ነው እህት አለም🎉❤
አይዞሽ. ያልፍል. የምትሉ. በላይክ. አሳዩኝ ❤❤😢
ውድድምሪኚ❤❤❤❤
ድራማኮነዉ😂😂
Asmsaywoch dest af siyasxlu😏😏
👍👍👍
@@Zubaida-cw3o,እሰይ ይሁን
የእዉነት አብርሽ ያሳዝነኛል አይዞህ ያልፋል ሩታ ለቤተሰቦችሽ ክብር ይኑርሽ የሰዉ ፍቅር ያልቃል የማያልቀሁ የእግዚያአብሄር ፍቅር ብቻ ነዉ እንደ እህትሽ ልምከርሽ ለቤተሰቦችሽ ይቅርታን ጠይቂ ቤተሰቦችሽን ካላከበርሽ የአብሪሽ ቤተሰብ አያከብሩሽም እመኒኝ ክብር ለቤተሰብ
አብርሽና ሩታዬ አይዞቹሁ ሁሉም ለበጎ ነው የኔ ጠንካራወች ሁሉም ያልፋል😭😍
ሩታ ጠንክሪ አደኛ ነሽ ለፍቅር ስትይ ብዙ ሁነሻል ጠንካራ ሁኚ አብርሽ ጀግና ሠው ነህ በርታ ጠንክር ወንድሜ የፊታችሁን ብቻ ማየት አለባችሁ ሁሉም ነገር ይሥተካከላል😢
አብርሽ & ሩታዬ አብሽሩ ሁሉንም ነገር አሏህ ያስተካክልላችሁ 🎉🎉🎉 ከቤተሰብ ጋ ያለውንም ችግር አሏህ ይፍታላችሁ 🎉🎉🎉
እንድ ነገር ልበልሽ እኔ ኮሜንት ብዙ ጊዜ መፃፍ አልወድም ግን ከእራሴ ተሞክሮ ልገርሽ ቤተሰብሽን ባትርቂ ባይነኝ እኔ ቤተሰቤ ጋር ትንሽ ተራርቄ ብዙ ዎጋ ከፍያለሁ አሁን ግን ከቤተሰቤጋር ሰላም ፈጥሬ ደስተኛሁኛለሁ ፍቅር በይው ሀብት ያለ ቤተሰብ ባዶነው ወንድልጂ ምን ያክል ዎጋ ብትከፍይለት አንድ ትንሽ ጠፋት ቢያገኝብሽ ጥሎሽነው የሚሄደው እወቂ እኛም አልፈንበታል ይሄንን መገድ!ተይ ቤተሰብሽ ጋር ያለውችግር ፍች!
❤❤❤❤
አብርሽ ግን ያሳዝናል አላስቀምጥ አሉት ምቀኛው በዛ ለኸፍር ነው ሩታዬ ጠንካራ ነሽ እምይዞክ በይው እሽ ከቡታጅራ መልቀቁ እራሱ ቅስሙን ይሰብረዋል ማን እንደለመዱት ሀገር
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
ወላሂ አዎ ሁላቸውም አብርሽ ላይ ይፈርዳሉ ለስዋ ሲል ነው አገር የተለቀቀው ብቻ አላህ ይጠብቃቸው
😢😢😢👍👍🙏🙏🙏
ኣለህ ይጠብቀዉ
ቀናተኝዉሁላ እየተነሱ አብርሽይላሉ እየቀኑነዉ
ድራማዉ ሊያልቅ ይመስላል😢❤❤
ስንናገር የጥላቻ አታርጉት አብርሽ የምር የምታፈቅራት ከሆነ ሽማግሌ ላክ እቢ ብለዉ ሲመልሧችሁ ፍርዱ እነሡላይ ይሆናል ከዛ እናተም የበኩላችሁን ተወጣችሁ ማለትነዉ ካልሆነ ግን እንደሚሉት ድራማነዉ ማለትነዉ እኛ ከልብ እኖዳችሗለን ብለን ብለን እኛም ካልተሠማን ሁሉም ይሰለቻል ምክንያቱም አክብረን ሥንነግራችሁ በኛ ድራማ ከተጫወታችሁ የምር ይደብራል ሩታዬ ዉድድድ ነዉ የማደርግሽ❤❤❤❤
በትክክል
ሳህህህህህህህ😢😢
Yenam tiyaki esu new
ተስተካክሎልአላሉም
ጤነኛዋች ናቹሁ እህትየው እንዲህ እየወጣች እየተናገረች እነሱ ይሄን አጥተውት ነው ስላልቻሉው ነው አረ አገናዝቡው
አብርሽ ግን ለምድነው እደዚህ ያለ ቪዶ የምለቁት በውሥጥ አጨርሱም እናተ ስትከፉ ብዙ ደስ የሚላቸው አሉ እና እቤተሰብም ጋር ያለውን አሥተካክሉ ድራም ቢሆን እንከታተላችኋለን ግን እድህ ያለ ቪዶ አትስሩ ከቤተሰብ በላይ ምንም የለምና ተሥማሙ ሩታየ ቡሀላ ያሥከፍልሻል እናት እና አባት ትተሺ ከሱጋ ይሄን ያክል ለሱ መጨነቅ ደሞ እዳሠድቡኝ ኮሜቶሮች የተሰማኝን ነው የፃፍኩት
በትክክል የልቤ ነው የትነገርሽ😢
እ ማን ደሥይበለውነው
ኧረ ረረየገርማልሀቂቃ የባሰምከለአገረህንአትልቀቅ የላል ያገረልጂ ይችንተያት ለናቶ ያለሰበችቱቱቱ
ለገንዘብ ነዋ ደራማ እየሰሩ
ትክክል አበዙት አሁንስ
Taka video isani irati boye inbeku Garu ara Baye garako nanyatani dhuga 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
መጀማረ ቤታሰብ አከብረ በዚ ሚድረ ከእነት ይበለጠ ያለም
አቤት እኔ አቃለሁ አትበይ ነገ ይታረቃሉ
የማያፈቅር ልብ ይዛችሁ በሰው መፍረድ
@@RahimaRahima-x2y አረ በከሽ ከቤታሰብ ሚንም አይበሊጢም ቤታሰብ በኒን አይታካም ሰጀማረ እነት ነ አባት የዛንበት ሚንም አይምረ ወነድ ብሂይድ ወነድ እማጠል ብረ በይነሮ ታሳሪቶ እገኝሊ ቤታሰብ በምን አታከሊ አበሶ እነት እነት ለዛለላም ትኖረ
አትፈረዱ.ስሜቱከበድነዉ😥😥😥😥
@@user-uv2vv8el9nyaAR ሲሜት መከታል ጡሩ አይደላም አንዴ ሱሜት ተከትሎ ገደሊቢሆን ሊትገብነዉ አንድ ዉይ ጉድ
😢😢😢😢እባካችሁ እነዚህን ልጆች ተዋቸው ይኑሩበት ምን አረጓችሁ 😢😢😢😢 ሩታዬ ሳቅሽን እንጂ ለቅሶሽን ማዬት አልችልም ማማዬ አይዞሽ ጠካራ አይደለሽዴ የኔ እናት አይዟችሁ ሁሉም ያልፍል አብርሽዬ አይዟችሁ ስታለቅሱ ሲከፍችሁ አልወድም 😢😢😢
አወ እግዚያብሄረን ሁሎም ሰለነሱ ነው እሚያወሰው😢😢
አብርሽ ሚስጢሩን ስላወጣችበት በጣም ተናዶባታል የግዱን ነው የምስቀው ደስተኛ ሳይሆን ደስተኛ ለመምሰል እየሞከረ ነው እስክ ለእኔ የታየኝ የታየው like 👍
ግልፅነት መልካም ነዉ ።
ሚስጥር ሰላወጣችበት ማለት ተሰማምተውበት እኮ ነው የሚፓስቱት ቢፈልጉው መቁረጥ ይችላሉው ግን በቃ እንደደበራቸው ለመናገር ነው አብርሽም ተናግሮዋል ተያይዘው የጠፉ ጊዜ ደብራታል ብሎ እካዋ ተናግሮዋል 👍🙏
Min mister nber momaye?
አይ ምኑን ተናገረችው ፍቅራቸው የእውነት ነው እኛ ምንፈልገው እሱን ነው እሷ ምትቀባጠረው ሌላ ድሮ ፈቅደው አሁን ያዙን ልቀቁን እነሱን ብሎ ቤተሠብ ኤጭ ልጅን ከመጀመሪያው ነው መቅጣት እየሳክ መንገድ አሳይተህ አሁን ሚዲያ ላይ ወተህ ኡኡ ልጁ እንዲያውም ትግስተኛ ነው ሌላ ሠው ቢሆን ወጦ መልስ ይሠጥ ነበር ሩታን ስላከበረ ነውጅ ክብር አይወድላቸውም ልጅታ ነው ያፈቀረችው ጉድ እኮነው አይ ይች መኪና ስንቱነሰ ጉድ አመጣችው እሷን አይተው ነው ቤተሠብ እንደነሱ ከሆነ ያስጠላል በዚህ ልክ መውረድ😢
😮@@AmeenaShawesh
አብርሽ ሽማግሌ ላክ እሩታም ቤተሰቦችሽን ታረቂ ሴት ልጅ ብዙ ፈተና አለብን ስለዚህ በውስጥ ጨራርሱ ሁሉንም ነገር እሩታ ደግሞ አታልቅሺ በሚዲያ ብዙ ብትፈተኑም ለበጎ ነው
Aywdteim lasbsekriyb naw
መቼ የሚፈለጋትን ነው አሳ ናት እኮ በግድ የያዘጅዉ
@@Kalkdan-s2z ክክክክክክክክክክ አዳጋ አላዉ
ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🥰
ኣሜን ውድድድድ❤❤❤❤❤❤
አሚንን ያረብ
amen
አሚን ያረብ
ምነካሸ ማሬዋ
እሩታየ የኔቆጆ አችኮ ጠካራ ጄግና ሤትነሽ አብርሼም ተገዳዴፉ ሁሉም ያልፋል ሥታዝኑ ማየት አፈልግም❤❤❤❤😢😢😢😢
እሩታዬ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ሁሉም ያልፋል አይዞሽ ዉዴ 🥰🥰🥰🥰
ምን ሰራች😂😂😂
@@rosaroza5555ቤትስባ ጥላ ከወድ ስለሂዳች ክክክክ
በግ🐏😂
ጀግና እሚባል የሚባል ሰው ለይታሽ እወቄ
እኮ ጀግና ማለት ለቤተሰቦቹ ክብር ያለው ነው የቸ ውርደታም ናት ሙጭጭ ያለቸ ጉድ እረ ልጆ ፈረደበት
የኔ ልዩ😢
አችኮ❤
ጀግና ነሺ😢
አይዞሺ ሁሉም ያልፍል አድቀን
የልጆች እናት አባት ትሆናላችሁ የኔ ጀግኖች❤❤
ሩታ ምርጥ ተዎናይናት ድራማው እደቀጠለነው😂😂😂😂❤❤❤❤
ለቤተሰቡ ሽ ክብር ይኑርሽ😂😂😂
👍👍👌
እኮ
ትክክል
ቅናታም ባለኮሜቶቾ ምናገባቾሁ እነዚህ ሁለት ጥንዶች በራሣቾዉ ሙድ ነዉ የሚሰሩት😢😢❤❤
ሩተዬ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው
ሩቲዬ አንቺኮ ጎበዝ እና አስተዋይ ነሽ አይዞሽ ሁሉም ነገር የቀየራል ፈጣሪ አለ አብርሽ አንተም አይዞህ ከተፈጠሩት ችግሮች የሚበልጥ ፈጣሪ እንዳለ አትርሱ የኔ ውቦች❤❤😍😍😍 እወዳችኋለው❤❤❤
ድራማ ነው የነዝህ ልጆች ኣታስጠሉ 😊
እንኳን ሆነ ምን አገባሽ
ደራማ ኮሁ ለምን ሰምተሽ ኣትሆዶም የኔ ውዴ ዝም ማለት ነው
ምን አገባሽ ውጪ አይንሽ ይውጧ
የሁን ዋናው ሰረቶው መለወጥ ነው😀
@@Nddbdb-jp3sh😂😂😂👍👍👍👌👌
የሠውልጅ ደስታ ሁል ጊዜም አይደለም መከፋት መቸገር አለ መጠንከር ግድ ነው ሁሉንም በውስጥ ጨርሱ ሩታ ከቤተሠብሽ ተስማሚ ቤተሰብ ሲያዝን ጥሩ አይደለም ልጆች ናችሁ ዝቅ ብላችሁ ይቅርታ ጠይቁ ወላጆችሽን የምትሉ ❤በlike❤
በዚህ ኮሜንት አልስማማም
Sister wend lij ke miwedew gar kalone hulem siol endale new miyasbew gebash
ሩታዬ የኔ ልዩ የኔ ፍቅልቅልቅ የኔ አትጠገብዬ የኔ እዋህ የኔ የፍቅር መምህር አይክፋሽ ሁሉም ያልፋል አብርሽ በናትህ በውስጥ የምንጽፍልህን መልስ በጊዜው መፍትሄ ፈልግ ትዕግስትም ያልቃል እኮ ስለዚህ መፍቴ በቅርቡ እንጠብቃለን የምትሉ እስኪ ልያችሁ👍👍👍👈👈👈👈
❤❤❤🎉
😂
ይሄ ሁሉ በዝሙት ስለተጨማለቀች ነው ኡስታዞችሺን እንደዝህ እያልሺ አታበራችም የሚጠቅምሺን እንድህ እያልሺ ዝሙትን ሀራምን እያበራታሺ ነገ ያስጠይቅሻል ዛሬ እንደፈለገሺ የምትለቀልቂው
@@ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘሻወር ከራስ ይጀምራል አንቺስ እዚህ ምን ትሰሪያለሽ????!
@@SemuGrace45 እኔ በምንገድ አግኝቻቸው እንጂ አልሀምዱሊላህ ሰብስክራይብም አላደረገሁቸውም እንኳን ልከታተላቸው መጀመሪ ላይ ስላገኝሁት እንጂ ኮሜትሺን አልሀምዱሊላህ ከአላህ ውጭ ማንንም አላደንቅም
አብርሽና ሩታ አይክፋቸው ሁሌ ይሳቁልን የምትሉ ከፈተና በኋላ ደስታም አለ አይዞዋቹ 😢
አይዞአችሁ ሁሉም ያለፈል ❤❤❤❤❤❤❤❤😂
እሩታዬ አይዞሽ ጠከር በይ አሩታ ጀግናሴት ነች የሜ ምትሉ አስኪ 👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤
አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ለፍቅር ብዙ መስዋት ከፍለሻል 🥺🥺አብርሽ ነገሮችን አስተካክሉ ደግሞ ሚዲያ ላይ እየወጣችሁ አታልቅሱ ወዳጅ እንዳላችሁ ሁሉ ጠላትም አላችሁ💔💔እናንተ ስትከፉ የሚደሰት አለ እና ሩትየ የኒ የዋህ አይዟችሁልኝ💔💔🥺🥺👌👌
yalefale.Abereshe.Azo.Hulume.yale.fale.labago.no.ayezachu❤❤❤❤❤
ሁሌም ያብርሽን መከፋት ነው የምታወሪው የቤተሰቦችሽ መከፍት ምንም ነገር አይሰመሽም ዉይ ተለምኖ ፍቅር ጥቅር ብሎ ይቀር
እናቱዋኮ ላም ናት አለቻት
ከምር ቤተሰቦቿዐበጣም ነዉ የከፋቸዉ ለቤተሰብ ክብር የሌላት ለባሏም ወደፊት ክብር አይኖራትም እናትና አባት ሁሌም ክብር ይገባቸዋል
አበሻምቀኛእዴ
😂😂😂ሳህ
ድራማዉ እደቀጠለነዉ 😂😂😂😂😂
😢😢😢😢ኡፉፉፉፉፉ እውነተኛ ፍቅር ፍተና ይበዛበታል😢ሁሉም ያልፍል😢 ከቤተሠብ ርቆ ከባድ ነው ሁሉም ያልፍል😢😢
እፍፍፍፍ ግን የሂወት ፈተና ዘድሮ በሁሉም ነው😢😢😢😢
አንች ክብርሸን አትጠየ ቤተሰብይበልጠል ነገ ወንዶ ጠሎሸይሂደል
ይህዳ ፈጣሪ አላት
ሩታየ አንች እኮ ጀግና ነሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ኢንሻአላህ ሁሉም ያልፋል ❤❤❤❤❤😢
ወደድኩህ ያልሽው አችይ ይዘሽው የጠፋሽው አችይ ስሙን ያስነሳሽው አችይ ስቱን ነውር ፈፀምሽበት
😅😅😅😅😅
እውነት ነው❤❤❤❤❤❤
😂😂ትክክል አንቺው ታመጭው አንቺው ታሮጭው ነው ነገሩ ድራመው እያለቀ ነው
ሩታን የምትወዱ ባጠቃላይ እሩታ ከቤተሰቦቿ ጋር ሰላም እንድትሆን ሁላችንም በሀሳብ እንርዳት ባይሆን መጥፎ ነገር ከመናገር እንቆጠብ 💖💖 ሩታ ደግሞ ቤተሰቦችሽን ይቅርታ ጠይቂያቸው እንዳጠፋሽ ንገራቸው በዚህ ከቀጠላችው መቼም ሰላም አትሆኑምክብር ለቤተሰቦቻችን🙏
እሺ
Yene enati Anichi Jagina Sete Nashi siwodishi La Fikiri wagakaflash ❤❤Kafe
ከቤተሰብ ሪቆ ምንም ሰላም አይኖርም ቤተሰብ ጋር ተስማምታችቡ ሰላም ብትፈጥሩ ጥሩ ነው
የኔ ውድ እሩታየ አንድ ነገር ልበልሽ ቤተሰብ አክብሪ ለወንድ አትበለጪ ወንድ ወንድ ነው ቤተሰብ ነው የሚያዋጣው ቤተሰብ ስታከብሪ ነው አንቺም የሚቀናሽ የተቃና ኑሮ የሚሆንልሽ ታጠፋሁ ይቅርታ
በጣምነው ግን ፈጣሪይርዳቸው
ታዋት ግና ታገኝዋለች በተለይ በእናት ስት ዋጋ ከፍላ እዳሳደገቻት ማስታውስ አለባት ወንድ ቢህድ ወንድ ይመጣል ግን ቢተሰብን በምንም መተካት አይቻል
አዎ የኔዋ ታገኘዋለች በእጥፍ@@fatumamuhammed7167
እሩታየ በጣምነው የምወድሽ ግን ለፍቅር ስትይ ሁሉነገርሽ አጣሽ ከቤተሠብ ተጣላሽ ከዛምቀጥሎ ደሞ በሚዲፍቅርሽ ስለገፅሽ እርካሽ ተብለሻል ግን አንቺ በጣም ጠንካራን በዚህ መሀል ጥንካሬሽ ሣላደንቅ አላልፍም አብርሽ አደራ እንዳጎዳት እንደሧ የሚያፈቅርህ አታገኝም የተመቻችሁ ላይክ አርጉኝ👍👍👍
ድራማ ስለሆነ ነው ሁሉም ነገር ጊዜ ይፈታዋል ለሰው ክብር የሚባል ነገር አለ
ትክክል ማርያምን ያነምይህም እየመጣ ያለቃቅሳል ኤጭ 😂😂😂😂😂😂
ድራማም ሆነ አልኦነ ወድደሽ እያያቹ ነው
@@fekerlehulum7413እዘያቸውበአቀልባ😂
መጥፎ ነገር አይደለም ዲራማም ቢወን ይችላሉ ይስሩ በቃ እናበረታታቸው
አንዳንድ ሰወች ለፍርድ አትቸኩሉ ቤተሰቦን ለሳዋ ተውላት ከሳዋ በላይ ሰለቤተሰቦዋ አታቁም እኛ ፍፁም ነን አትበሉ እኛ ቤተሰብን አስከፍተን አናቅም አትበሉ ነገ ይታረቃሉ ቤተሰብ ቤተሰብ ነው በማያገባችሁ አትግቡ ጡሩ ኮመንት መፃፍ ካልቻላችሁ ግድ አደለም አትፃፉ
የኔ ውድ ትክክል ነሽ አንቺ ብቻ ነሽ የዉስጤ የምትናገሪው❤
እባካቹ አባካቹ ሽማማማማማግሌ ይለክክክክክ❤❤❤❤❤❤❤
ኮሜት በድግልዋ ኣብርሽ ተው ልጅትዋ ኣታስኻፋት እስዋ በሁድዋ ውስጢ ኣርጋ ኣተ እተበደለህ ትናገራለች ሩታየ የኔ የዋህ😢😢😢
ወላሂ ሊኖር ከለከሉት😢😢😢😢😢
ምንአድርገውትነው
የኔ ማሮች😢😢😢❤❤❤
እፍፍፍፍፍፍ ይቺ ልጂ ሰታለቅስ በጣም ነዉ እምታሳዝ ነዉ አይዞሺ ሁሉም ያልፋል
ትክክል
አይዟቹህ የኔ ማርቻ😢❤❤❤❤
አይዟችሁ እሩታዬ ይሃነገር ደግሞ ያልፍል አይይይይይ ምቀኛ አብርሽዬ እሩታዬ ዬሰው ወሬ አትስሙ ብዙሰው እናንተን ለማጥፍት እሚፈልግሰው አለ እናተ አትጨናነቁ ያልፍል ዬምር ለምቀኛ ቦታ አትስጡ😢😢🥺🥺🥺😭😭😭😕
እሩታየ አብሽሪ በዙሪያሽ በጥፎሰወች እዳሉ በዙሪያሽ ደሞ ብዙ ሰዎች የሚወድሽ አሉ እና በለፍጥፎዎቹ ቦታ አትስጭ የኔውድ ሁሉም ያልፋል አብሽሩ ጠንካራ ሁኑ ሁለየም ወደፊት ዠኔ ጀግና ሴት ስወድሽ አትከፊብኝ😢❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
እሩታዬ እይዟችሁ ይህም ያልፋል አታልቅሺ የኔ ውድ🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የምሰማዉ የምታየዉ ነገር ያስከፋታል ከምር እኔ ብሆን ትግስት የለኝም ማሪያምን እሶ ግን ጎበዝ ጠካራ ትጉህ ሁሉን ቻይ ናት እመቤቴን ፈጣሪ ከዚህ በላይ ይስጥሺ የኔ ዉድ ጎበዝ ከሴቶች ሁሉ የምትመቸኝ ሴት ብትኖር እሩታ ናት❤❤❤❤❤
በጣም ጠናከራ ናት
❤❤❤❤❤
በጣም ጠንኳራ ናት እኔ ብሆን
ሩታበጣምጠካሪሴትናት
አብርሽ ወንድሜ😢😢😢😢አይዞኝ ያልፋል ብር በሳት ተፈትኖ ነው የሚልፈው
ትክክል
እንዳንቺ አይነት ደነዝ ደደብ ነው ልጅታን አይዞ እያለ ያበላሽው ለቤተሰብ ክብር እንዳይኖራት ያደረገው ደንቆሮ
ቆሻሻ🤐🤐🤐ደነዝ አንች ምን አባሽ አገባሽ@@Rozy908
absheru wudoche fitina sibeza lekeyr naw ❤❤❤❤❤
የምር መፋቀር በናተ አልተጀመር ምን አለበት ግን ሰዉ ሁላ በናተ ላይ ይፈርዳል አየ ሰዉ የራሱ አያይም የምር የሰዉ ነዉ የሚታየዉ አብርሽየ ሩቲዬ የኔ ዉዶች ሁሉም ያልፋን ነገ አዲስ ቀን ነዉ❤❤❤❤❤❤
እየከፈሽ እንዳልከፈሽ ሆነሽ አብርሽን ለማጠንከር ፈገግ እያልሽ አሳለፍሽ አንቺ ለፍቅረኛሞች ብርታትና ምሳሌ ነሽ ዉዷ 🎉🎉
❤❤❤🎉
የምን ምሳሌ ነው እባክሽ
ስርጉቴ አንቺም ጭራሽ ምሳሌ ነሽ አልሽ😂አዬ መጨረሻችውን ያሳየን እስኪ ድራማ ላለመሆኑ😅😂
@@yeshumethiolove275እሱን አብርን እናየዉ አለን
Benatacho atekefo benatacho meneme atehonome kegezabehare gara❤❤❤❤❤❤❤❤
ሩታዬ ሲከፋት የምትከፉ ሲደላት የምትደቱ ላይክ❤❤❤❤😢👍
አይዞአችሁ ሁሉም ያለፈል ጌታ እቺን ቀን በደስታ ይቃይረል አትጠረሩ ሁሉም ለመልካም ነው😢😢
አብርሽ ትልቅ ጥፍት አለህ ከቤተሰብ ተጣልታ ላንተ ብላ ስመጣ ይዘህ መጥፍት ሳይሆን በክብር እሷን ማስታርቅና ሽማግሌ መላክ ነበርብህ ልክ ቤተሰብህን እድምትወድ እድምታከብር ሁሉ አሁን አሁን ግን ከልብህ ፍቅር ያለ አይመስለኝም ሁኒታህ ያስፍራል እደፍቅር ሩታን እዳሰብራት ያስፍራል
የኔ ፍቅሮች አይዟችሁ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ፍቅር ያሸንፋል 👫ሩታዬ አንቺ ልዩ ሴት ነሽ
ኧረ የመዳም ቅመሞች❤እኔንም አበረታቱኝ አያስከፍልም የስደት እህታችሁነኝ
እኔንም
❤❤❤❤
Rutaye yena mekari mekerochesh egeg betam yemechugnale lebeshn ayekeyererwe anchi set❤
ሩታዬ ካንተበላይ ትከፋለች አብርሽ ሁሉንም በውስጧ አምቃ ይዛነው እነጅ በዛላይ ያንተን ደሥታ ነው የምትፈልገው የኔቆንጆ ባሁኑ ሠአት አንተነህ ማፅናናት ያለብህ እሷን የምር ገን ጀግና ናት የራሧን ስሜት ደብቃ ለሡ ትጨነቃ የኔ ማር ስወድሽ
በትክክል ❤ሩታዬ😢😢😢
በጣምየተከፍችዉ
የናተ ፍቅር ለብዙ ሰዉ ምሳሌ ነዉ አይዞችሁ
ላሚቱመጣሽ ታልበሽ አበቃሽ😂😂😂😂 የቤተሰብ ክብር የማጠብቂ
አይዞሺየዉየልፈል❤❤🙏🙏🙏😭😭😭😭
ሁሌም ደስተኛ ሁኑልህ 😢😢 ያረቢ የአላህ ፈተናቸውን አታብዛባቸው 😢😢
በጣም አስፋው ሴት ነሽ ❤️❤️❤️ አብሮነታቸው እስከ ዓለም ዳርቻ👍🌹🥰🌹❤️
እደዚህ አትሁኑ ጠላት ወዲያዉ ነዉ የሚደሰተዉ እናተ በተከፍችሁ ቁጥር😢😢 ሁሉንም ለበጎነዉ እያላችሁ ጥክር ብላችሁ ነዉ መኖር ያለባችሁ አብርሽዬ እሩትዬ ይህም ያልፍል❤❤
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛውድ ነብይ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤
,ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
ውድድምሪኚ❤❤❤❤
ስለሏህአለይሂወሰለም
@@ZEDTube-mt8mm እሽ እናተም ደምሩኝ ❤❤❤
ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም🥰🥰
አብርሽዬ እሩታዬ እንዳትከፋብኝ ሁሉም ነገር ያልፋል ሁሉም ለበጎንው ያለፋል ❤❤❤
አይዟችሁ ፀልዩ ጠንኳራ ሁኑ😢😢❤❤❤
ሩታየ አይዞሺ የኔ ብርቱ ሴት የሳቀው ሁሉ ደስተኛ አይደለም😢
Rutataye.yene.wad.atalkishi.ehem.yalfal.ayizowachu.sikafash.alodim❤❤❤❤
ሩታ እንድህ ያለ ቪዶው አትስሩ እዛው በውስጥ ጨርሱ ቤተሰብ ያየዋል
እኔም የገረመኝ
ሳህ ሀሉ ነገር ሚዲያላይ እዛዉ በዉስጥ ጨርሱ
እውነት ነው የልቤ ነው የተነገርከው 👍👍👍👍👍
ድራማ ነኸ
ውኮ😂😂😂😂
አወ መለቀቅ የለበትም አንዳንድ ልቅምቅምና ልክስክሶች የሚኮምቱትን አያቁም ዘዋሪ ሁላ
ለማንም ቆሻሻ ቦታ አትስጡ እሩታዬ 😢 አብርሽ አትዝኑ የምር እኛም ይከፋናል 😢 ❤❤❤❤❤❤
ትክክል❤❤❤❤❤
አይዟችሁ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው 💖💖💖እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 💖💖💖ምቀኛ ያርቅላችሁ
ለቤተሰቦችሽ የሌለሽን ክብር ላብርሽ ክብር የምሰጪው ከየት የመጣ ነው
H
Sah
Sa
ኮሜተሮቺየቤተሰቦቾን ፀባይየምታቀውእራሶናት ልጂቱ ብዙነገርታቃለይ
አይዞሽ ሩታ ፍቅር ናፍቀው ነው😂😂😂😂 አይ ክክክ
እኔ ደሞ ስለ ቤተሰብወችዋ መስሎኝ የከፍት😢😢😢 ኧረ አስተውይ እኅቴ እናትሽ ሚድያላይ እስኪመጡ የእውነት የአንች ደሞ የባሰ ነው😢❤