ህይወት በኢትዮጲያ 1933 ዓም /Life in Ethiopia in 1941

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 114

  • @mehretuyosef9903
    @mehretuyosef9903 หลายเดือนก่อน +3

    እመኑኝ በጣም ደስ የሚል፤ ጭንቀት ያለበረበት፤ ሁሉም ባለው ተደስቶ፤ ተረዳድቶ በሰላም የሚኖርበት ዘመን ነበር። ሁሉም በያለበት ተስፋ ነበረው። ትንሽ የተንቀሳቀሰ፤ ነግዶ ያተርፍ ነበር። ትንሽ የተማረ ሥራ ያገኝ ነበር። ችግሩ ትምህርት ለሁሉም አልተዳረሰም ነበር። መንግስት በጀት (ገንዘብ) ያጥረው ነበር። ሌላው ቀርቶ የመኪና መንገድ ስላልነበረ መንግሥት እሩቅ ገጠር ውስጥ ገብቶ ግብር ማስከፈል አይችልም ነበር። ግን ከሞላ ጎደል፤ የቅንነት፤ የትህትና፤ ዘመን ነበር ። ያም ሲባል ምንም ችግር አልነበረም ማለት አይደለም። ከዛሬው የጥላቻና የሞት ዘመን ግን ያነ ዘመን መቶ ጊዜ ይሻላል።

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ነው ሆዴን ሚያባባው የጥንት ተሪክ ከእናቴ ብዘ ሰለሰማሁ የማይገኝ ጣፋጭ ዘመን ነበራቸው ❤

  • @kidyrobi6583
    @kidyrobi6583 5 หลายเดือนก่อน +23

    I love my Ethiopia ! wearing our own close and using hand made materials to cook which was crafted by our own wise people also nothing was needed from out side.

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 4 หลายเดือนก่อน

      Lol dinqurin asafari nw

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 5 หลายเดือนก่อน +33

    የኢትዩጵያ ህዝብ ድሮም አሁንም ከችግር አልወጣም ቢያንስ ደግሞ የድሮዎቹ ኢትዮጵያን ሰላም ነበራቸው ተባብረው ጣሊያንን የተጋፈጡ ጆግኖች ፈጣሪ ነብሳችውን ይማረው

    • @kristainyoung
      @kristainyoung 5 หลายเดือนก่อน +1

      Please read history books

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 5 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@kristainyoungwhat do u mean it was definetly better than now even though we had problems justice other countries

    • @AsmaraBethGeorgish
      @AsmaraBethGeorgish 5 หลายเดือนก่อน

      በኢትዮፕያ በሴራ በጉልበት ስልጣን መያዝ የተለመደ ነው ። ኣhuን ለየት የምያደርገው ህዝብን መጨፍቸፍ ኢና አርስበርሱ ማዋጋት አና በየቀኑ ዉሸት ማታለል ለምሳለ ዝናብ ኣዘንባሎህ ዶር ኣበይ ኣህመድ፣

  • @selamawithagos5248
    @selamawithagos5248 5 หลายเดือนก่อน +17

    May the Almighty God bless our country and restore the peace and stability of our beautiful people 😊

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 5 หลายเดือนก่อน +3

      Amen

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 5 หลายเดือนก่อน +11

    ዋው 😢 ደጉ ጊዜ ከነሱ አንዶ መሆን አማረኝ ሁለ ነገራቸው በእውነትና በፍቅር ላይ የተመሰረተ ኑሮው ሥራው ይከብድ ካልሆነ መቼም ከደረስንበት የአርቲፊሻል ዘመን ቅንድባቸው ፣ፀጉራቸው ፣ ጥፍራቸው ፣ ልብሳቸው ፣ ፍቅራቸው ኑሯቸው ሁሉ ነገር ደስ የሚል ነገር የለበት አይ ዘመን 😢😢

  • @tibletsetekie4209
    @tibletsetekie4209 5 หลายเดือนก่อน +4

    What a treasure. This is history. I saving this.

  • @fes592
    @fes592 5 หลายเดือนก่อน +13

    Beautiful Ethiopia.

  • @genbaw542
    @genbaw542 5 หลายเดือนก่อน +26

    ጎጆ ቤት የኢትዮጵያውያን ብቻ የሆነ ልዩ የቤት አሰራር ነው ሰው ትዳር ሲይዝ እንኳን ጎጆ ወጣ ይባላል፡ከተማ ውስጥም ቢሆን እንኳን በዘመናዊ መልኩ አሻሽለን ልንጠብቀው ይገባ ነበር።

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 5 หลายเดือนก่อน

      ሲጀመር ጎጆ ቤት የኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆን መላው የአፍሪካ ህዝቦች የድሮ የቤት አሰራር ዘይቤ ነው አሁንም ድረስ በመላው አፍሪካ በውስጥ ገጠራማ ቦታዎች በአገልግሎት ላይ ያለ የቤት አሰራር ነው !
      ሲቀጥል ሁሉም ነገር በዘመናት ይዘምናል ይለዋወጣል ለውበትም ለቀላል ወጪ ሲባልም ! በ21ኛው ክፍለ ዘመን ከተማ ላይ ጎጆ ቤት መቀጠል አለበት ማለት ዘመናዊነት አይመስለኝም ደሀው የሰሜኑ ህዝባችን አሁንም በደሳሳ ጎጆ ነው የሚኖረው የደቡቡ ህዝባችን ደግሞ ሀብታም ቢሆንም እንኩዋን የጎጆ ቤትን በትልቅ ወጪ ትልቅ አድርጎ እየሰራ ይኖርበታል ከአጠገቡም ዘመናዊውን የቆርቆሮ ቤት ሰርቶ ይጠቀማል በተለይ የጉራጌ ጎጆ ቤት እንኩዋን በሌላው አፍሪካ ሀገር ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ነገዶች የተለየና ትልቅ ነው !
      የቀድሞ የኢትዮጵያ የትራንስፖርት መገልገያ ፈረስና በቅሎ ስለነበረ አሁንም ከተማው ውስጥ ፈረስ ከመኪና ጋር አብሮ ለአገልግሎት ይዋል እንደማለት ነው ጎጆ ከተማ ውስጥ ለመኖሪያነት መቀጠል አለበት ሲባል ።

    • @librarypub4670
      @librarypub4670 3 หลายเดือนก่อน +3

      gojo ye melaw africa bet nech , gizew yirkal enjy europ gojo neber betachew , le tarik yaskemetut gin ale

    • @genbaw542
      @genbaw542 3 หลายเดือนก่อน

      @@librarypub4670 ጥሩ ትምህርት ነው፡እነሱም ሲጀምሩ ለካንስ በጎጆ ነበር።

  • @AsmaraBethGeorgish
    @AsmaraBethGeorgish 5 หลายเดือนก่อน +4

    VERY VERY AWSOME TO SEE the life of abyssnian people BACK INTIME SOME 90YRS AGO ,

  • @Humanity-c9w
    @Humanity-c9w 5 หลายเดือนก่อน +4

    They were much better than this generation. Wow

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 5 หลายเดือนก่อน +8

    ወይኔ የድሮ ቤትና ሰዎቹ ውይይይ እንዴት ደስ ይላል
    የድንጋይ ወፍጮ ግን እኛ ቤት አለ እስካሆን የአያቴ ማስታወሻ መታደል ነው❤

  • @MISTEREMARYAMFASIL
    @MISTEREMARYAMFASIL 5 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ይገባችኋል አያት ቅድመ አያቶቻችን ።ዛሬ ቀና ብለችሁ በተመለከተ ሀገራችሁን በሀይማኖት ጠንክራችሁ ያስረከባችሁንን ምን አድርገን እየታገልናት እንዳለን ብታዩ ታዝኑብንና ልጆቻችን እርግማንን የምናስቀምጥበት ስራ የበዛበት አድርገናታል ።የፀለያችሁበትን መቁጠሪያ የደገማችሁትን ዳዊት ስንቶቻችን ነን አንስተን ፀሎታችሁን ያስቀጠልን ?ብቻ የሰባት ዘራችሁን እምርላችኋለሁ ብሎ ቃል በገባላችሁ መሠረት ይማረን በዚህ ዘመን ስንቁን ጨርሶ የበላ ሆነናልና ።የዋሆቹ አምላካችሁ ይድረስልን አሜን ።ዘውድነሽ ነኝ ።አመሠግናለሁ ።

  • @youalesh1
    @youalesh1 5 หลายเดือนก่อน +5

    My beautiful people🥰

  • @Juda216
    @Juda216 5 หลายเดือนก่อน +8

    Thanks Bini❤

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 5 หลายเดือนก่อน +2

    የሀገሬ ዉቦች አይ ዘመን እኛም አንድቀን

  • @misraktekeste8507
    @misraktekeste8507 5 หลายเดือนก่อน +4

    አበላላቸው፡ አጎራረሳቸው ስርአት የተሞላው ነው- ጨዋው የድሮ ህዝብ!!

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሰለም ቢኒያም
    እነኳን በሰላም መጣህ
    ጠፈህ እኮ በሰላም ነው💐💐💐❤️🇪🇹❤️

  • @yeshibekele1370
    @yeshibekele1370 5 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🏽

  • @foziahussien4903
    @foziahussien4903 5 หลายเดือนก่อน +3

    Biniam you are a treasure ❤

  • @metitadesse8409
    @metitadesse8409 5 หลายเดือนก่อน +4

    God bless you bro

  • @tameratr3874
    @tameratr3874 5 หลายเดือนก่อน +4

    Thank you Bini.I think you are the same Bini from LinkedIn as well, right?

    • @BiniamHirutsHistoryTube
      @BiniamHirutsHistoryTube  5 หลายเดือนก่อน

      yes

    • @tameratr3874
      @tameratr3874 5 หลายเดือนก่อน

      @@BiniamHirutsHistoryTube ok great to be connected with such a great man

  • @meskeremlemma5453
    @meskeremlemma5453 5 หลายเดือนก่อน +2

    MY PEOPLE AMHARAS AN INDIGENOUS PEOPLE OF ETHIOPIA❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘

    • @meskeremlemma5453
      @meskeremlemma5453 5 หลายเดือนก่อน

      AMHARAS ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘

    • @Only-true-
      @Only-true- 4 หลายเดือนก่อน +1

      ቡና እየቆረጠ እያሳየ አማራ ስትል አታፍርም ?? ቡና የለም እንጂ ቡናማ ቢኖር አይ ሀገር አይ ሀገር አይ ሀገር ጎንደር የሚለውን ዘፈናችሁን ጋበዝኩህ😂😂😂😂😂😂

    • @sofisofi4510
      @sofisofi4510 หลายเดือนก่อน

      አማራ ናቸው የሚል ግባራቸው ላይ ተለጥፏል እንዴ ????

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 5 หลายเดือนก่อน +3

    🙏❤️ Blessings!!

  • @DM-xn5dt
    @DM-xn5dt 5 หลายเดือนก่อน +7

    ይህ እስከ ቅርብ ጊዜ ነበር ። ገጠር እኮ ከሚለበሰው ልብስ በስተቀር አሁንም ያው ነው

  • @GenetTekeste-qt4mn
    @GenetTekeste-qt4mn 3 หลายเดือนก่อน

    Kebereshene asatoshe ente etege ewedeshlewo nexo eteyopn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abiymengesha1708
    @abiymengesha1708 5 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ኢትዮጵያዬ

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 5 หลายเดือนก่อน +6

    የምናሳፍረው የቀድሞ መሪዎችን መሳደብ ባህል አድርገን ግን አሁን እንኩዋን በሃያ ሃያአራት እንጀራ መጋገር ፊልሙ ላይ እንዳለው የሚጋግሩ አሉ.. ልብሳቸው ልክ እንደዚሁ ካለጫማ የሚጉዋዙ ሚልዮኖችን አሉን.. በበሬ አሁንም በሚልዮን የሚቆጠሩ የሚያርሱ አሉን.. ይህ የመሪዎች ጥፋት ብቻ አይደለም የእያንዳንዳችን ጥፋት ነው.. ስራ መጥላት ነው..አሳፋሪዎች ነን

  • @meazamedlock6134
    @meazamedlock6134 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you for sharing

  • @geminitezeuu
    @geminitezeuu 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዘመን ግን ሲገርም

  • @eskimium
    @eskimium 5 หลายเดือนก่อน +4

    this thing exist in todays ethiopia country side

  • @selamawitsolomon1918
    @selamawitsolomon1918 5 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks a lot for sharing these priceless wonderful our Ethiopian historical videos , I'm following you in tweeter since long time and to know that you're TH-camr is ❤ just subscribed now .

  • @Dade-h6o
    @Dade-h6o 5 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱ አብረናቹ ነን

  • @ethiopianl8930
    @ethiopianl8930 3 หลายเดือนก่อน

    Nothing change.......

  • @librarypub4670
    @librarypub4670 3 หลายเดือนก่อน

    papa..... phate video copy right aylm ende ke archive lay siposet?

  • @chimelak
    @chimelak 5 หลายเดือนก่อน +12

    ምን አለበት በዛን ግዜ በተወልድኩ 😢

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 5 หลายเดือนก่อน

      ይሄን ጊዜ ደሞ የለህም ነበራ

    • @chimelak
      @chimelak 5 หลายเดือนก่อน +3

      ከሞት ሚቀር ማን አለ ?

    • @binitube7524
      @binitube7524 5 หลายเดือนก่อน +3

      የተባረከ ዘመን እኔም በነሱ ግዜ ኖሬ ያሁኑ በቀረብኝ ምርጫዬ ነበር

    • @tigrayplea5385
      @tigrayplea5385 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሁንም ገጠር ወጣ በይ ይህ ኑሮ አለ ጋርዮሽ

    • @NigussieYetagesu
      @NigussieYetagesu 5 หลายเดือนก่อน

      Ewenet new wede tefetero kereb belene before selame neber

  • @fekadugebreyohannes3672
    @fekadugebreyohannes3672 หลายเดือนก่อน

    WE are a people created foe suffering on this world.

  • @petroskabato
    @petroskabato 2 หลายเดือนก่อน

    ንጉሳዉያን ቤተሰብ በአሜሪካና በምዕራባዉያን ቅንጡ ከተሞች ሲዝናኑና ሲማሩ የህዝቡ ኑሮ ይህን ሲመስል ያሳዝናል ሃይ ኢትዮጵያ
    ፍትለፍት የምትታየዉ የደምገንቦ የመሰለች ወይዘሮ ያንዱ ፍዉዳል ሚስት ትሆናለች።

    • @eskinderteshome9681
      @eskinderteshome9681 หลายเดือนก่อน

      So what it’s part of life learning starts from a few and grow to nations that is what we missing we want instant success instant coffee it doesn’t work in real life you have to seed cultivate and get the fruit it takes generations

    • @sofisofi4510
      @sofisofi4510 หลายเดือนก่อน

      ቅናተኛ ቢጤ

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar หลายเดือนก่อน

    የባህል ልብሳችን ከነአለባበሱ ኩራታቼን። ❤ ጊዜ ከነዉበቱ ወደኃላ ቢታጠፍ???????

  • @AtnafwaHaile
    @AtnafwaHaile 4 หลายเดือนก่อน

    Gojo bet not only Ethiopian cultural house there is a lot east and west africa you can check

  • @robelaklilu1416
    @robelaklilu1416 25 วันที่ผ่านมา

    Why can't you allow us to download the Royal family videos you post. Its our history . We want to have it. You're the owner eko after all....everyone knows . And thanks for this one .

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 5 หลายเดือนก่อน +3

    ከተሞች አካባቢ ካልሆነ በስተቀረ ዛሬም ቢሆን በገጠሪቱ ኢትዮጵያ የሕዝቡ አኗኗር አልተቀየረም ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ተማርኩ የሚለውወገን ወደ ገጠር ገብቶ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን አላስተዋወቀም:: ፖለቲካውንም ዘመናዊ ማድረግ አልቻለም:: የታሪክ ትጠያቂ ነው::

    • @DaniManjus
      @DaniManjus 3 หลายเดือนก่อน

      አትሳሳት ወንድሜ ስልጣኔው ነው እንዲህ እንድንዘቅጥ ያደረገው

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 3 หลายเดือนก่อน

      @@DaniManjus አለመከባበርና አለመደማመጥ ድንቁርና እነጂ ሥልጣኔ አይደለም።

  • @dawitemanesemodave
    @dawitemanesemodave 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ethgrace302
    @ethgrace302 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዛሬ ወዛችንን ምን ወሰደው?

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 5 หลายเดือนก่อน +3

    I only saw a child carrying a gun following his father wearing a black kaba with room for the gun when the father decided to carry one. However, it was a beautiful free Ethiopian people living. GHU JW

  • @Mr.E82
    @Mr.E82 5 หลายเดือนก่อน +1

    💚💛❤️

  • @DM-xn5dt
    @DM-xn5dt 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሳዱላ

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 5 หลายเดือนก่อน

    The poll. Thank you. Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow. Tomorrow . The good and the bad. !!!!

  • @MuluMekasha
    @MuluMekasha 3 หลายเดือนก่อน

    ማዳበሪያ ያልነካው

  • @paulosh6916
    @paulosh6916 5 หลายเดือนก่อน +6

    It had been a year since Haileselassie reigned on….it had been 20 years since Menelik II died….almost a century since Abiy Ahmed came to power and not only nothing seems to have changed since they filmed the social setting and the landscape but also Ethiopia is on a verge of going back to the “stone ages.”

    • @tafgirma
      @tafgirma 5 หลายเดือนก่อน +1

      Yes it’s true this film was made over eighty years ago and it’s also true for the most part the day to day lives of the descendants of these same people particularly of those who still live in rural parts of the country hasn’t changed a great deal.Then the obvious question I would pose to you would be, as an individual what have you contributed to change the status quo in the lives of these people? You must know if any type of progress is to be made it’s incumbent upon each generation to build upon the one before them. Finally I think you should think twice before you dish out your generous critic and do something. Then after that you would be in a better position to pass judgement.

    • @paulosh6916
      @paulosh6916 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@tafgirmaFair points…I agree. That said, a person can contribute only so much to that effect if the person’s ambitions and efforts are limited due to lack of or constrained political and legal institutions. Certainly, Ethiopia particularly under Abiy Ahmed is case in point where even the said otherwise nascent institutions are disappearing into oblivion including the aspirations of those who step up to change the lives of their people is receding in to crip..pling fatigue as well.

    • @SeidSalih-s7u
      @SeidSalih-s7u 5 หลายเดือนก่อน +1

      It has been that the Oromos and the Tigrians have been blaming these innocent people day in and day out for more than 60 years. Shame on you!!

    • @paulosh6916
      @paulosh6916 5 หลายเดือนก่อน

      @@SeidSalih-s7uShame on us? Obviously you’re reading something that is not written…there is no need for bluster…say something of a substance if you have one. Let’s engage constructively.

    • @tafgirma
      @tafgirma 5 หลายเดือนก่อน

      @@paulosh6916 I agree to some extent of what you’ve stated. It’s true as our nation’s history would indicate with the exception of a few we as a people had been victims of tyrannical leaders who never looked beyond their own personal status and comfort and make a discernible effort in the way of progress. Having said that it doesn’t exempt the rest of us myself included for the lack of effort we’ve shown to improve the lives of these farmers who we claim and give countless lip services of praise and how they toiled the land and paid taxes in order to make our education possible. So, we cannot evade the lack of moral responsibility of our own doing and chuck all the failures to our political leaders. So,instead of being onlookers had each one of us made an effort in our respective fields of training to improve the lives of our people we would’ve been spared from guilt ridden conscience. As far as our tyrannical leaders are concerned, if we are determined to make the necessary changes we seek, the solution was always in our hands if only we were able to overcome our fears.

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 5 หลายเดือนก่อน

    Why no sound?

  • @tirusew
    @tirusew 5 หลายเดือนก่อน +2

    TPLF destroyed the country dividing it into tribal territories. Don’t forget your enemies. Now Ethiopia no more because of poisonous Meles brought to the country his tribe has disproportionately bigger pie compared to all except the Amara tribe. Never forget or forgive.

  • @andnet2094
    @andnet2094 3 หลายเดือนก่อน

    የጎሳ ፖለቲ ተመንግሎ እስካልተወገደ ደረስ የያኔዉ አኗኗር እንኳን ካሁኑ ከወደፊቱም ይሻላል:: ያኔ እንደማንኛዉም ስልጡን ዓለም ሁሉ ባለአንድ ሐገር: አንድ ሕዝብና አንድ ባንደራ ነበርን::

  • @mattdane7051
    @mattdane7051 5 หลายเดือนก่อน

    10:51

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 หลายเดือนก่อน

    የምትጬሰዋን ነገር የሚያቅ ካለ ደቅ ያድርግ😅

  • @EthiopiaFirst_1888
    @EthiopiaFirst_1888 3 หลายเดือนก่อน

    I wish if u was born on that time...
    At the time...
    Ethiopia was adminstrated by King Hilesilase. 5 years he start ruled Ethiopia. Since 1928
    The population was about 20+ million
    Peoples wear living peacefully.
    Imagine someone who was born on that time now he's 84 years old. For sure 98% of those peoples was on the video clip is now dead.

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 5 หลายเดือนก่อน +6

    ⛔️ ደጉ ዘመን ወያኔና ጋንጩር አብይ አህመድ ሳይፈጠሩ በፊት

    • @trustingod2549
      @trustingod2549 5 หลายเดือนก่อน

      ባለጌ! Tplf gave you the freedom to work and get rich. The lives of Ethiopians improved immensely. All this by the sacrifice of 64 000 Tegaru fighting Derg for 17 years. Now Tigray betrayed by Ethiopia, Ethiopia that is formed by the history and culture of Tigray. All these sacrifice for you traitors!

    • @thomasgebremedhin831
      @thomasgebremedhin831 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@trustingod2549shame on you

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 5 หลายเดือนก่อน +1

    የድሮ በሬዎች እንዴት ባለ ትልቅ ቀንድ ነበሩ?!🙄

    • @Superview47
      @Superview47 5 หลายเดือนก่อน

      ያሁኖቹ እኮ በማዳበርያ በመርፌ መልክ የተወጉ ይመስለኛል ሳስበው። የበፊቶቹ organic ናቸው። እኔም አስተውየዋለሁ።

  • @blackstone07
    @blackstone07 หลายเดือนก่อน

    የኑሮ ሁኔታ በኢትዮጵያ አሁንም ድሮም ያው ነው ምንም የተቀየረ ነገር የለም።

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 5 หลายเดือนก่อน +2

    Can someone send this to Merarra Gudina and Abyi and his fascist regime to explain how Amharas colonized them? This’ll debunk their fake stories of colonized

  • @Anonymous-iy2ew
    @Anonymous-iy2ew 3 หลายเดือนก่อน

    ከ ሰባ አመታት በፊት አማራና ኦሮሞ አንድ አይነት አለባበስና ይጸጊር አሰራር ነበርውቸው።

    • @Anonymous-iy2ew
      @Anonymous-iy2ew 3 หลายเดือนก่อน

      ታሪካችን እንወቅ አማራዎች ሹሩባና እንጀራ መጋገር የተማሩት ከትግሩ ነው። ከእውነት ጋር አንጣላ!

  • @YakobWakjera
    @YakobWakjera 5 หลายเดือนก่อน

    Enzhyma refugee nachew

  • @Bastvero
    @Bastvero 5 หลายเดือนก่อน +2

    Poor ethiopia

  • @tigrayplea5385
    @tigrayplea5385 5 หลายเดือนก่อน +1

    🤥🤥🤥🤥🤥🤥🤥🤥🤥
    የአማራ ሴቶች ጎፈሬ እንደኑበሩ አሁን የትግራይ ባህል ተከትለው ሽሩባ እንደሚሠሩ ምስክርነት አየን

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 5 หลายเดือนก่อน

      አፄ ቴዎድሮስ ሹሩባስ? ትግሬው አፄ ዮሃንስ ከጎንደሬው አፄ ቴዎድሮስ ኮርጆ ነው። የአማራ ሹሩባ እንደትግሬ ቀጫጭን ከኃላው ጎፈሬ አይደለም።

    • @NunuB
      @NunuB 2 หลายเดือนก่อน

      ወለጋ ነው እኮ Missioni del Wollega ይላል 😂

  • @Meiry756
    @Meiry756 5 หลายเดือนก่อน +2

    Betam Yemigerm’new ( GOGIO ) Malet Min’malet’new ??? Ye’Hizb ETHIOPIA Be’1933 N’ro min indenebere Yemigelx’new !!! Betam Yemigerm’new Ye’ETHIOPIA ‘’’ TARIK ‘’’ 3000 Yemibal Tadyas Ket’Meta ??? Unet Tarik Ye’ETHIOPIA Yih’new 1933 Ye’GOGIO Nuro !!! 3000 Yemil Tarik ‘’’ UNET ‘’’ Kehone Yet Neberachu. Yan Hulu ‘’’ DIHINET ‘’’ ???

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg 5 หลายเดือนก่อน

    HERE IT IS FINFINI. I TOLD OROMO PEOPLE WE'RE THEIR FIRTST.

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 5 หลายเดือนก่อน +2

    Horrible poverty. Hard to watch. I read some ultra Ethiopian nationalists comments “ደስ ሲል” “ያኔ በተወለድኩ” ወዘተ። የጨለማ ዘመን ክፉ ድህነትን መፀየፍ ፣ ማዘን አለመቻል እና በዛ መኩራት የጤና ነው? ይህን አይነት ድህነት በሃገር ወዳድነት ግልብ ስሜት መፀየፍ ያልቻለ ወደ ተሻለ ህይወት መቀየር ይችላል ?

    • @selama16
      @selama16 5 หลายเดือนก่อน

      Thanx

  • @DM-xn5dt
    @DM-xn5dt 5 หลายเดือนก่อน

    ጋያ

  • @AsmaraBethGeorgish
    @AsmaraBethGeorgish 5 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ግዜ ኤርትራ ዘመናዊ ትምህርትና ኢንዱስትሪ የሰልጠነ ይሰው ሃይል ነበራት ለዚህ ነው ከኢትዮፕያ እጂግ ሁዋላ ቀር ፊወዳል ሰርዓት የምትራመድ ድሃ ኣገር ጋር ኣልወሃድም ያለችው።

    • @learntulearn848
      @learntulearn848 5 หลายเดือนก่อน +3

      LETALYAN BEGIRDENA SETAGELEGELLU NEBER - AHUNEM YEZARRE 100AMET TALYAN YESERAWEN FOQQ EYADENEQACHIHU TEZNANU 😁😁

    • @fikirtedemlew1150
      @fikirtedemlew1150 5 หลายเดือนก่อน +4

      ተገንጥላ እኮ ይምትበላው ነዉ ያጣቺው...ግን መለየታቸው ለኢቲኦጵያ መልካም ሆነ

  • @gashawambaw2561
    @gashawambaw2561 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤