#DMind Warehouse
#DMind Warehouse
  • 27
  • 56 196

วีดีโอ

🔴የስራ ቦታ እና የስራ ሁኔታ አስቸጋሪነት ለተቀጣሪ ሠራተኛ የሚከፈል አበል አሰላል By DANIEL ALEMAYEHU🔴የስራ ቦታ እና የስራ ሁኔታ አስቸጋሪነት ለተቀጣሪ ሠራተኛ የሚከፈል አበል አሰላል By DANIEL ALEMAYEHU
🔴የስራ ቦታ እና የስራ ሁኔታ አስቸጋሪነት ለተቀጣሪ ሠራተኛ የሚከፈል አበል አሰላል By DANIEL ALEMAYEHU
มุมมอง 10415 ชั่วโมงที่ผ่านมา
🔴የስራ ቦታ እና የስራ ሁኔታ አስቸጋሪነት ለተቀጣሪ ሠራተኛ የሚከፈል አበል አሰላል By DANIEL ALEMAYEHU
🔴የማይክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም የትርፍ ሰዓት ግብር አሰራር ዘዴ By DANIEL ALEMAYEHU🔴የማይክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም የትርፍ ሰዓት ግብር አሰራር ዘዴ By DANIEL ALEMAYEHU
🔴የማይክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም የትርፍ ሰዓት ግብር አሰራር ዘዴ By DANIEL ALEMAYEHU
มุมมอง 1.1K3 วันที่ผ่านมา
🔴የማይክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም የትርፍ ሰዓት ግብር አሰራር ዘዴ By DANIEL ALEMAYEHU
🔴የኮምፒውተራችንን ፍጥነት የምንጨምርበት እና ቢዚ የሚሆንበትን የምንቀንስበት አስራ አንድ 11 አማራጭ ዘዴዎች By DANIEL ALEMAYEHU🔴የኮምፒውተራችንን ፍጥነት የምንጨምርበት እና ቢዚ የሚሆንበትን የምንቀንስበት አስራ አንድ 11 አማራጭ ዘዴዎች By DANIEL ALEMAYEHU
🔴የኮምፒውተራችንን ፍጥነት የምንጨምርበት እና ቢዚ የሚሆንበትን የምንቀንስበት አስራ አንድ 11 አማራጭ ዘዴዎች By DANIEL ALEMAYEHU
มุมมอง 934 วันที่ผ่านมา
🔴የኮምፒውተራችንን ፍጥነት የምንጨምርበት እና ቢዚ የሚሆንበትን የምንቀንስበት አስራ አንድ 11 አማራጭ ዘዴዎች By DANIEL ALEMAYEHU
🔴የትራንስፖርት አበል እና የውሎ አበል አሰራር ማስተካከያ ቪዲዮ By DANIEL ALEMAYEHU Part-2🔴የትራንስፖርት አበል እና የውሎ አበል አሰራር ማስተካከያ ቪዲዮ By DANIEL ALEMAYEHU Part-2
🔴የትራንስፖርት አበል እና የውሎ አበል አሰራር ማስተካከያ ቪዲዮ By DANIEL ALEMAYEHU Part-2
มุมมอง 2717 วันที่ผ่านมา
🔴የትራንስፖርት አበል እና የውሎ አበል አሰራር ማስተካከያ ቪዲዮ By DANIEL ALEMAYEHU
🔴የትራንስፖርት አበል እና የውሎ አበል አሰራር Transportation Allowance & Perdiem Calculation Daniel Alemayehu #1🔴የትራንስፖርት አበል እና የውሎ አበል አሰራር Transportation Allowance & Perdiem Calculation Daniel Alemayehu #1
🔴የትራንስፖርት አበል እና የውሎ አበል አሰራር Transportation Allowance & Perdiem Calculation Daniel Alemayehu #1
มุมมอง 3K8 วันที่ผ่านมา
🔴የትራንስፖርት አበል እና የውሎ አበል አሰራር Transportation Allowance & Perdiem Calculation Daniel Alemayehu የማስተካከያ ቪዲዮ th-cam.com/video/7DieVMf_MpU/w-d-xo.html
🔴የማይክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም የኢትዮጵያን የደመወዝ ግብር እና ጡረታ አሰራር ዘዴ DANIEL ALEMAYEHU🔴የማይክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም የኢትዮጵያን የደመወዝ ግብር እና ጡረታ አሰራር ዘዴ DANIEL ALEMAYEHU
🔴የማይክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም የኢትዮጵያን የደመወዝ ግብር እና ጡረታ አሰራር ዘዴ DANIEL ALEMAYEHU
มุมมอง 31K10 วันที่ผ่านมา
🔴የማይክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም የኢትዮጵያን የደመወዝ ግብር እና ጡረታ አሰራር ዘዴ DANIEL ALEMAYEHU
🔴የጉርሻ ወይም ቦነስ ክፍያ አሰራር Bonus Pay Calculation Daniel Alemayehu🔴የጉርሻ ወይም ቦነስ ክፍያ አሰራር Bonus Pay Calculation Daniel Alemayehu
🔴የጉርሻ ወይም ቦነስ ክፍያ አሰራር Bonus Pay Calculation Daniel Alemayehu
มุมมอง 1.3K15 วันที่ผ่านมา
🔴የጉርሻ ወይም ቦነስ ክፍያ አሰራር Bonus Pay Calculation Daniel Alemayehu
🔴የአገልግሎት ክፍያ አሰራር Severance Payment Calculation DANIEL ALEMAYEHU🔴የአገልግሎት ክፍያ አሰራር Severance Payment Calculation DANIEL ALEMAYEHU
🔴የአገልግሎት ክፍያ አሰራር Severance Payment Calculation DANIEL ALEMAYEHU
มุมมอง 6K22 วันที่ผ่านมา
🔴የአገልግሎት ክፍያ አሰራር Severance Payment Calculation DANIEL ALEMAYEHU
🔴 የዓመት ፈቃድ በገንዘብ ሲቀየር ግብር እንዴት ይሰላል Annual Leave DANIEL ALEMAYEHU🔴 የዓመት ፈቃድ በገንዘብ ሲቀየር ግብር እንዴት ይሰላል Annual Leave DANIEL ALEMAYEHU
🔴 የዓመት ፈቃድ በገንዘብ ሲቀየር ግብር እንዴት ይሰላል Annual Leave DANIEL ALEMAYEHU
มุมมอง 6K25 วันที่ผ่านมา
🔴 የዓመት ፈቃድ በገንዘብ ሲቀየር ግብር እንዴት ይሰላል Annual Leave DANIEL ALEMAYEHU
🔴 የትርፍ ሰዓት ክፍያ አሠራር  Overtime Payment Tax  DANIEL ALEMAYEHU🔴 የትርፍ ሰዓት ክፍያ አሠራር  Overtime Payment Tax  DANIEL ALEMAYEHU
🔴 የትርፍ ሰዓት ክፍያ አሠራር Overtime Payment Tax DANIEL ALEMAYEHU
มุมมอง 2.7Kหลายเดือนก่อน
🔴 የትርፍ ሰዓት ክፍያ አሠራር Overtime Payment Tax DANIEL ALEMAYEHU
የኮምፒውተራችንን ፍጥነት የምንጨምርበት እና ቢዚ የሚሆንበትን የምንቀንስበት (አስራ አንድ) 11 አማራጭ ዘዴዎችየኮምፒውተራችንን ፍጥነት የምንጨምርበት እና ቢዚ የሚሆንበትን የምንቀንስበት (አስራ አንድ) 11 አማራጭ ዘዴዎች
የኮምፒውተራችንን ፍጥነት የምንጨምርበት እና ቢዚ የሚሆንበትን የምንቀንስበት (አስራ አንድ) 11 አማራጭ ዘዴዎች
มุมมอง 1462 ปีที่แล้ว
How To Speed Up Your Windows 10 Performance (Best Settings) In Amharic 2022
How to Disable Windows Automatic Updates on Windows 10 Permanently in Amharic 2022How to Disable Windows Automatic Updates on Windows 10 Permanently in Amharic 2022
How to Disable Windows Automatic Updates on Windows 10 Permanently in Amharic 2022
มุมมอง 2402 ปีที่แล้ว
How to Disable Windows Automatic Updates on Windows 10 Permanently in Amharic 2022
How to split area into equal partsHow to split area into equal parts
How to split area into equal parts
มุมมอง 752 ปีที่แล้ว
የመሬት ይዞታን በእኩል ስፋት በአውቶካድ የምንሸነሽንበት ሚስጥር
16 Amazing Keyboard Shortcuts You Aren't Using16 Amazing Keyboard Shortcuts You Aren't Using
16 Amazing Keyboard Shortcuts You Aren't Using
มุมมอง 722 ปีที่แล้ว
16 ተጠቅመናቸው የማናቃቸው የኪቦርድ ሾርት-ከቶች

ความคิดเห็น

  • @abelbeyene7745
    @abelbeyene7745 2 วันที่ผ่านมา

    Jegna berta brother!!!

  • @abelbeyene7745
    @abelbeyene7745 2 วันที่ผ่านมา

    DANNY BROTHER KEEP WORKING!!!! 👍🏾🔥

  • @IsamAbdela
    @IsamAbdela 2 วันที่ผ่านมา

    It's good man

  • @dmindwarehouse7567
    @dmindwarehouse7567 2 วันที่ผ่านมา

    የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ አዋጅ ቁጥር 1156/2011 አንቀፅ 80 በፍቃድ ላይ ያለ ሠራተኛን ስለመጥራት በሚለው ላይ ዓመት ፍቃድ እንዲከፈል ህግ ያስገድዳል በንዑስ አንቀፅ 2 ወይም ቁጥር 2 ላይ በግልፅ እንደተቀመጠው 1. በፍቃድ ላይ ያለሠራተኛን መጥራት የሚቻለው ቀደም ብሎ ሊታወቅ በማችል ምክንያት ሠራተኛው በሥራ ላይ መገኘት ያለበት ሆኖ ሲገኝ ነው 2. ሠራተኛው ከፍቃድ ሲጠራ በጉዞው ያጠፋው ጊዜ ሳይቆጠር የቀረው የዓመት ፍቃድ በገንዘብ ተተምኖ ይከፈለዋል 3. ሠራተኛው ከፍቃድ በመጠራቱ ምክንያት የደረሰበትን የምጓጓዣና የውሎ አበል ወጭ በአሰሪው ይሸፈናል ስለዚህ የዓመት ፍቃድን በገንዘብ ተተምኖ ለመክፈል ደግሞ መንግስት ያወጣው ቀመር ያስፈልጋል::

  • @aronweldu9246
    @aronweldu9246 2 วันที่ผ่านมา

    1 sew 2 mesrabet ga yesera kehone ena be 2gnaw mesrabet eyale kelekeke endet new emiselaw?malete ye 1gnaw mesrabet yesra agelglalot ydemerletal wey?

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567 วันที่ผ่านมา

      የመጀመሪያ የሠራህበት መስሪያ ቤት የሥራ ልምድ አገልግሎት ለሌላኛው መስሪያ ቤት የሥራ ልምድ አገልግሎት አይውልም ወይም አይደመርም:: ያም ማለት የአንዱ አገልግሎት ለሌላኛው አይውልም ::

  • @keneanntube4155
    @keneanntube4155 2 วันที่ผ่านมา

    awaju wode genzeb endikeyer ayazzm,endet sliet ga tihedaleh

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567 2 วันที่ผ่านมา

      የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ አዋጅ ቁጥር 1156/2011 አንቀፅ 80 በፍቃድ ላይ ያለ ሠራተኛን ስለመጥራት በሚለው ላይ ዓመት ፍቃድ እንዲከፈል ህግ ያስገድዳል በንዑስ አንቀፅ 2 ወይም ቁጥር 2 ላይ በግልፅ እንደተቀመጠው 1. በፍቃድ ላይ ያለሠራተኛን መጥራት የሚቻለው ቀደም ብሎ ሊታወቅ በማችል ምክንያት ሠራተኛው በሥራ ላይ መገኘት ያለበት ሆኖ ሲገኝ ነው 2. ሠራተኛው ከፍቃድ ሲጠራ በጉዞው ያጠፋው ጊዜ ሳይቆጠር የቀረው የዓመት ፍቃድ በገንዘብ ተተምኖ ይከፈለዋል 3. ሠራተኛው ከፍቃድ በመጠራቱ ምክንያት የደረሰበትን የምጓጓዣና የውሎ አበል ወጭ በአሰሪው ይሸፈናል ስለዚህ የዓመት ፍቃድን በገንዘብ ተተምኖ ለመክፈል ደግሞ መንግስት ያወጣው ቀመር ያስፈልጋል:: ለዚህም ነው የዓመት ፍቃድ ክፍያ አሰላል ዘዴን ያቀረብኩላችሁ::

  • @AlamayuAlamu
    @AlamayuAlamu 4 วันที่ผ่านมา

    ስለገኜው ደስብሎኛል ልጣይቅህ የፈለከ አበልን በተመለከተ ነው የፍልድ ሰራ ለይ ኔኝ ከአበል የስራ ግብር ይቆረጣል?አልገባኝም መጠኑስ ምንያህል ነው

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567 3 วันที่ผ่านมา

      ከ ቀን ውሎ አበል የገቢ ግብር አይቆረጥም ነገር ግን የሚቆረጥበት ሁኔታዎችን በምሳሌ ላስረዳህ:: ለምሳሌ ያንተ ደመወዝ 15000 ቢሆንና የደመወዝህ 4% ማለት 15000*0.04 = 600 ብር ከ 500 ብር ከፍተኛ ስለሆነ የቀን ውሎ አበልህ 600 ብር ይሆናል ማለት ነው:: ነገር ግን አንተ የምታገኘው የቀን ውሎ አበል ከደመወዝህ ከ 15000 አራት ፐርሰንት ከበለጠ የምታገኘው የውሎ አበል ታክስድ ይሆናል:: th-cam.com/video/7DieVMf_MpU/w-d-xo.html

  • @getezewdu1108
    @getezewdu1108 4 วันที่ผ่านมา

    Thank you dear can inform me how to print journal from cash register

  • @birtukangetachew6961
    @birtukangetachew6961 4 วันที่ผ่านมา

    leseweyew sent birr new yemikefelew

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567 4 วันที่ผ่านมา

      1ኛ. 30 ቀን የዓመት ፍቃድ ተቀይሮ ይሰጠው ለተባለው ግለሰብ 12,247.083-3,956.76 =8,290.323 2ኛ. 52 ቀን የዓመት ፍቃድ ተቀይሮ ይሰጠው ለተባለው ግለሰብ 12,937.80-6,857.76 = 6,080.04

  • @user-ds4tr9yw8n
    @user-ds4tr9yw8n 4 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ለ22 ቀን ነው የሚካፈለው

  • @degualeasnake3186
    @degualeasnake3186 5 วันที่ผ่านมา

    የአልጋ ሳይሆን የውሎ አበል ነው፡፡ የአልጋው አበል በደረሰኝ ስለሚያዝ!!!

  • @almaaz.belayneh
    @almaaz.belayneh 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @FishTisge-xo5he
    @FishTisge-xo5he 7 วันที่ผ่านมา

    የመሃንዲስ የሙያ ኣበል የሚል ኣለ 300ብር ነዉ ከግብር ነፃ ነው ወይስ ኣይደለም ብታብራራልን ወንድሜ

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567 6 วันที่ผ่านมา

      እስከአሁን የመሐንዲስ አበል የሚል አላየሁም አዲስ ነገር ካለ አንብቤ ማብራሪያ ለመስጠት እሞክራለሁ:: ለምሳሌ ያንተ ደመወዝ 15000 ቢሆንና የደመወዝህ 4% ማለት 15000*0.04 = 600 ብር ከ 500 ብር ከፍተኛ ስለሆነ የቀን ውሎ አበልህ 600 ብር ይሆናል ማለት ነው:: ነገር ግን አንተ የምታገኘው የቀን ውሎ አበል ከደመወዝህ ከ 15000 አራት ፐርሰንት ከበለጠ የምታገኘው የውሎ አበል ታክስድ ይሆናል:: th-cam.com/video/7DieVMf_MpU/w-d-xo.html

  • @AbebeFentaw-gl1hb
    @AbebeFentaw-gl1hb 7 วันที่ผ่านมา

    በጣም አመሠግናለሁ ምርጥ አገላለጽ ነው

  • @fissehahaile291
    @fissehahaile291 7 วันที่ผ่านมา

    it is so useful---ለምን መሠለህ ብዙው የመንግስት ሰራተኛ ይህንና ሌሎች ቀመሮችን ባለመገንዘብ በጣም ብዙ ጥቅማጥቅሞቹን ሳያሥፈፅም ይቀራል።

  • @dmindwarehouse7567
    @dmindwarehouse7567 7 วันที่ผ่านมา

    ማስተካከያ ቪዲዮ th-cam.com/video/7DieVMf_MpU/w-d-xo.html

  • @getachewtesfaye1230
    @getachewtesfaye1230 9 วันที่ผ่านมา

    thank you for ur nice work

  • @user-mf1gu4gi1u
    @user-mf1gu4gi1u 10 วันที่ผ่านมา

    Thank you

  • @misrakzewdu-su2rc
    @misrakzewdu-su2rc 11 วันที่ผ่านมา

    ለ10 አመት በአንድ መስሪያ ቤት ያገለገለ ሰው የአመት ፈቃዱ ስንት የስራ ቀናት ናቸው

    • @misrakzewdu-su2rc
      @misrakzewdu-su2rc 11 วันที่ผ่านมา

      ለ10 አመት በአንድ መስሪያ ቤት (ተቋም) ያገለገለ ሰራተኛ ስንት የስራ ቀናት የአመት ፈቃድ አለው?

  • @user-gf4dj8yg5c
    @user-gf4dj8yg5c 11 วันที่ผ่านมา

    arif ginezabe maschebecha new berta Dani tolo tolo likeklin

  • @mesfinchoramo8800
    @mesfinchoramo8800 15 วันที่ผ่านมา

    very nice intnroductition

  • @user-ts9hz3mv8e
    @user-ts9hz3mv8e 15 วันที่ผ่านมา

    how could you see the labor law article that states an employee who works for 26 days considered worked as 30 days?

  • @user-ts9hz3mv8e
    @user-ts9hz3mv8e 15 วันที่ผ่านมา

    The labor law states that an employee works for 26 days considered as worked for 30 days. how can we calculate leave payment inline with this regulation?

  • @dmindwarehouse7567
    @dmindwarehouse7567 24 วันที่ผ่านมา

    ትርፍ ሰዓት ክፍያ ታክስ ውስጥ ይገባል ምክንያቱም የትርፍ ሰዓት ክፍያ ከደመወዝ ጋር ተደምሮ ስለሚከፈል (ትርፍ ሰዓት = 3,006+ መደበኛ ደመወዝ = 8,017)=11,023 (3,006+ 8,017)=(11,023)*35%-1500

  • @engdanegash4243
    @engdanegash4243 24 วันที่ผ่านมา

    ትርፍ ሰዓት ስራ ታክስ ውስጥ ይገባል ወይ?መልሱን አስቸኳይ ነው

  • @selamawitmekonnen-1991
    @selamawitmekonnen-1991 ปีที่แล้ว

    Zara bka telk sera endseraw nw ena yetsmagi amsagnalew

  • @ansarislam7645
    @ansarislam7645 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ወንድሜ በጣም ነው የጠቀምከኝ Galatoomi Tiruu

  • @belachewketsela7923
    @belachewketsela7923 ปีที่แล้ว

    very good job dani

  • @hayredinmohammed1175
    @hayredinmohammed1175 2 ปีที่แล้ว

    it is very interesting

  • @woudieebba2823
    @woudieebba2823 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናው ወንድሜ ገላገልከን