እውነቱ ወጣ አለም ያልሰማው ጉድ የሚያስብለው የሙዝ ጉዳይ Abel Birhanu untold story of banana

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 132

  • @demismariam969
    @demismariam969 ปีที่แล้ว +22

    የምታቀርበው ሁሌም ጠቃሚና ትምህርት የምንወስድበትን በመሆኑ አንተ የተለየህ ነህ
    ጥላቻ ዘረኝነት የሀሰት መረጃ ሰልችቶናል👌
    አቦ ዘመንህ ይባረክ🙏❤

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 ปีที่แล้ว +9

    ሀገሬ እኮ ብዙ የተለያዩ ሙዝ ዓይነት አላት ወደ ደቡብ ብትሔድ የሚገርም መጠን ቅርፅ ጣህም ከለር ኢትዮጵያ ጥንትም አላት አቀራረብህን ወድጄዋለሁ በርታ ወንድም ዓለም የሀገርህንም የሙዝ ዝርያ በነካ እጅህ ለታዳሚዎችህ ጀባ በላቸው ገበሬዎቹ ይነግሩሀል

  • @Ethioinfomarcy
    @Ethioinfomarcy ปีที่แล้ว +1

    ልክነህ ትክክለኝው የእግዚያብሄር ሙዝ አጫጭሩ ሙዝ ነው

  • @abnet8108
    @abnet8108 ปีที่แล้ว +6

    አቤል አንድ ነገር ልንገርህ አትሳሳት የትኛውም በምድር ላይ ያሉ የተሻሻሉ ዝርያዎች ሊኖሩ ይችላሉ እንጂ አዲስ ተፈጥሮ ሊያመጡ አይችሉም ።ምክንያቱም የሁሉም ጥናት መነሻው ያው ተፈጥሮዋዊው ሰለሆነ ነው ።

    • @emebetberhane1334
      @emebetberhane1334 ปีที่แล้ว

      Ale bedenib Asa Ruz Muz Selata ketefetiro kalew taim chemirew yiseralu Be Europe bebizat artefishal weyim chemical yebezabetina letenam tiru yalihone new gin amarachi yelenim ager bet yalut gin minim ayinet kewuchi tashigo yemimeta lijochachewun bayimegibu tiru new. Yemiyaderigutin betikitu yaye yalekisal hizibachinim ede ebid yikotirihal bitinegirew

    • @Selamwudu
      @Selamwudu 8 หลายเดือนก่อน

      Eto becha
      tfetero megb yalew

  • @abigyafthanegestlilay-dp2wd
    @abigyafthanegestlilay-dp2wd ปีที่แล้ว +1

    ትክክለኛ የተፈጥሮ ሙዝም ብታጋራን ኣሪፍ ነበር

  • @teshigermekuryi6039
    @teshigermekuryi6039 8 หลายเดือนก่อน +1

    እሰ አላምንም ባገራችን እኮ አጸለምዞ ይባላል

  • @desu.egelawi
    @desu.egelawi ปีที่แล้ว +1

    ይመችካ ስጋነይ ብሮ

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff ปีที่แล้ว

    አቤሎ ተባረክ በርታልን

  • @birebire4010
    @birebire4010 ปีที่แล้ว +12

    የተፈጥሮው ሙዝ ብታሣየን አሪፍ ነበር❤

    • @faysal_tahir.2045
      @faysal_tahir.2045 ปีที่แล้ว

      የሙዝ አይነት አለም ላይ ከ 1000 በላይ ዝርያ አለ

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy ปีที่แล้ว

      አጫጭሩ ሙዝ የእግዚያብሄር ሙዝ ነው

  • @mustefaassen
    @mustefaassen ปีที่แล้ว +40

    ከሀይማኖት ከዘር ጥላቻ ነፃ የሆነ ሰው ቢኖር የወይኗ ልጅ ብቻ ነው አቦ ምችትችት ይበልህ ምርጡ ይቱበር ❤❤❤❤

    • @birhanuabera5549
      @birhanuabera5549 ปีที่แล้ว +3

      አረ ዘንድሮ ማይሰማ ጉድ የለም 😢 abel አቀራረብክ አሪፍ ነው አንደኔ አቤል የሚመቸው

    • @duresausman1962
      @duresausman1962 ปีที่แล้ว +2

      ይህን ኮመንት አንብቤ ላይክ አረኩት የምር

    • @amanuel1238
      @amanuel1238 ปีที่แล้ว

      True

    • @aburegasa1639
      @aburegasa1639 ปีที่แล้ว

      ተከፋይ(መንግሥት) ነው ??

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 ปีที่แล้ว

      አቤል የአንተን ስንት አስገራሚ ዝግጅቶችህን ተከታትያለሁ የዛሬው ወደር የለውም።
      ለካስ በጤናዬ አይደለም ከልጆቼ ጋር ስጋጭ የነበረው።😢

  • @thecpiten
    @thecpiten ปีที่แล้ว +3

    አይ አቤላ የማትነግረን ነገር የለም እስቲ ላይክ

  • @yishakab19
    @yishakab19 ปีที่แล้ว +14

    ሙዝ የምትወዱ ላይክ የማትወዱ ደግሞ ላይክ

  • @boshboshbosh149
    @boshboshbosh149 ปีที่แล้ว

    Dess ylal lemuz yaleh love Bzu video ayechalew ante yeserahew...About Banana

  • @hayutim9465
    @hayutim9465 ปีที่แล้ว +2

    ታዲያ ይህ አይነት በጎ ስራላይ መዘውተር እንዴት አቃታት

  • @ismilumr8326
    @ismilumr8326 ปีที่แล้ว +4

    ገለልተኛ ዩቱበር እናመሰግናለን

  • @ወይንሸትየወርቅዬልጅ
    @ወይንሸትየወርቅዬልጅ ปีที่แล้ว +1

    አቤሎ የኔ ልጅ😁 አቤት አቀራረብ👍👍

  • @TAS27483
    @TAS27483 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህ አቤሎ ጥሩ መረጃ ይገርማል

  • @werwee3656
    @werwee3656 ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ አላህነዉ የሰራዉ

  • @hyewet
    @hyewet 7 หลายเดือนก่อน

    አባቶቻችን በአድዋ ተጋድለው መሬታችንን አቆይተዋል ይህ ትውልድ ዘረ መል እንዳይቀላቀል ተግቶ ጠተንቅቆ ማስመለጥ አለበት

  • @ayubHassen-mt2ys
    @ayubHassen-mt2ys ปีที่แล้ว +2

    አይ አቤላ ማታማጣዉ ነገር የለም

    • @mmmlll1797
      @mmmlll1797 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያን ሙዝ አይወክልማ ? የውጭ ሀገር ሙዝ ድንች ድንች የኛ ሥኳር የተደፋበት ይመሥላል ጣሙ

  • @zaidtiquabo7584
    @zaidtiquabo7584 ปีที่แล้ว

    Thankiss Yewena lieg tebarek Betam turu timihrit

  • @tazebdiress7960
    @tazebdiress7960 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ነው
    ግን ይኸ ነገር ከ666 ተንኮል ነፃ ነው?
    ከአሜሪካ የሚመጣ ነገር እኮ ብዙ አልመች አለ

  • @Emantube19
    @Emantube19 ปีที่แล้ว +1

    አቃረረብ ጉድ👌

  • @tigestnebiyu399
    @tigestnebiyu399 ปีที่แล้ว

    Thanks forgiven information

  • @girmahusein3114
    @girmahusein3114 ปีที่แล้ว

    Abe thank you best utuber

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 ปีที่แล้ว +1

    Wiy Abelye yemuz adnaki begn gud serahegn muzi agegnew biye eskezare sigemti leka Ye laboratory witeti neber lemerejaw enamesegnalen ❤

  • @babatube-i7o
    @babatube-i7o ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ፍቅር ለታላቅዋ ኢትዮ ልጆች❤❤❤❤

  • @ahmedomer8088
    @ahmedomer8088 ปีที่แล้ว +1

    ጉድ በል ጎንደር ያስብላል

  • @osmiosmisha4602
    @osmiosmisha4602 ปีที่แล้ว +2

    እና ምንድን ነው እምትልን የወይኖ ልጅ

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 ปีที่แล้ว +1

    እኔ አላምንም

  • @badryamohammed1858
    @badryamohammed1858 ปีที่แล้ว +1

    ብሉ ነዉ, ወይስ አትብሉ እምትለን

    • @mmmlll1797
      @mmmlll1797 ปีที่แล้ว

      😂😂😂🙉🙉🙉 are wayine ena eko damo sewadw eko

  • @lemlemyeshewalij
    @lemlemyeshewalij ปีที่แล้ว

    እዚህ እመሰራበት ቤት ሁሌ አጃኢብ ነው የምለው የተዳቀለ ፍራፍራ ባየሁ ቁጥር

  • @brutawithabtesilassie5428
    @brutawithabtesilassie5428 ปีที่แล้ว +3

    አሜሪካ ሙዝ አታምርትም ከሳውዝ አሜሪካ ነው የምታስገባው::

    • @matiyasmizanmati1242
      @matiyasmizanmati1242 ปีที่แล้ว

      እና እሱም እኮ ከ ፓናማ ነው የሚያስገቡት እያለ ነው ያለው።😂

  • @footballer5702
    @footballer5702 ปีที่แล้ว

    ከቀደመው የፓናማው ሙዝ የሚለይበትና ከጤና አንጻር ምን ማለት እንደሆነ ልትነግረን ይገባል ከተቻለ።

  • @atsedegashaw7286
    @atsedegashaw7286 ปีที่แล้ว +1

    Yedirowun muse asayen merejaw kalek

  • @mekdesmolla4500
    @mekdesmolla4500 ปีที่แล้ว

    ይገርማል

  • @yonasawash
    @yonasawash ปีที่แล้ว

    ኣቤል volog ብትሰራ ኣሪፍ ነው

  • @jerrymulugeta3024
    @jerrymulugeta3024 ปีที่แล้ว

    Really 😮😮😮

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 ปีที่แล้ว +1

    የሌለ ትፈላሰፋለህ😳

  • @daniteckcstube
    @daniteckcstube ปีที่แล้ว +1

    Wayy gudd yemigerm nw artificial eyexeqemen nw

  • @familyfarm5703
    @familyfarm5703 7 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ የምንበላው ጤፍ ስንዴ ገብስ በቆሎ በምርምር የተሻሻሉ ናቸው።original አይደሉም።የምትለው ሙዝም ያው ነው። ላብራቶሪ ውስጥ የሙዙ የተሰራ አስመሰልከው። አፈር ላይ በቅሎ የምንመገበውን ሙዝ artificial ሙዝ አስመሰልከው። ከውጭ ስለሚገባው ምስር ጥርጣሬ አለኝ እሱን ፈትሽ።

  • @infinitydimension750
    @infinitydimension750 ปีที่แล้ว

    ልክ እንደ አንተ ምርጥ ዘር

    • @mmmlll1797
      @mmmlll1797 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 ปีที่แล้ว +1

    Welcome selam 🤔🤔

  • @bereketgebre4685
    @bereketgebre4685 ปีที่แล้ว +1

    😮😮 እኔ አላምንም ይሄ በኤዉሮጳ የምንመገበዉ ሙዝ ተጠፍጥፎ ነዉ የሚሰራ 😢 አይሆንም😢

  • @girmahusein3114
    @girmahusein3114 ปีที่แล้ว

    Thanks for inifirmeshni I stop long time banana 10years ago

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ ปีที่แล้ว +1

    አቤሎ አባመላ

  • @asegidarja6407
    @asegidarja6407 ปีที่แล้ว +1

    እና ሙዝ ሳይሆን ፕላስቲክ ነው?

  • @afartoday
    @afartoday ปีที่แล้ว

    Woow

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 ปีที่แล้ว

    አቤሎ ንጹህ ሰው ። ማለት ሚዛናዊ ዜና ነው የምታቀርበው ። ድንቅ ትንሹ ጳውሎስ ኞኞ

  • @ashrqamuhammad227
    @ashrqamuhammad227 ปีที่แล้ว

    Ayei Ablei 😂😂😂😂

  • @aynalemsahle6083
    @aynalemsahle6083 ปีที่แล้ว +1

    አቤሎ ለሁለተኛ ጊዜክ ነው ስለሙዝ መረጃ ያቀረቅክልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏

    • @edenkifle1911
      @edenkifle1911 ปีที่แล้ว

      ደጋገመው 😂😂😂

  • @amansintayew5020
    @amansintayew5020 ปีที่แล้ว +1

    ግንኮ እዚህ ያለው በጣም የተለያየ ዝርያ አይነት ነው የእነሱ አይነት ብቻ አይደለም

    • @መስኡድነኝ
      @መስኡድነኝ ปีที่แล้ว

      አለማችን ላይ ከ1000ሺ የሙዝ ዝርያ አለ ተብሎ ይገመታል

  • @abelmgt2000
    @abelmgt2000 ปีที่แล้ว +1

    Side effect yelewum be lab ketemerete

  • @መድሀኒአለምአባቴ
    @መድሀኒአለምአባቴ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @rihannaseid4669
    @rihannaseid4669 ปีที่แล้ว

    ከጣአሙ አትረዱም ሙዝ ትክክለኛ ሙዝ አለመሆኑን

  • @ashenafikahsay4444
    @ashenafikahsay4444 ปีที่แล้ว +1

    what you miss in this video is, the core information how does it looks the actual bananas before the laboratories' made one?????? but I always appreciate your content creation.

  • @gelanemegerasa9105
    @gelanemegerasa9105 ปีที่แล้ว

    Gud new😂😂😂😂

  • @ድንግልእናቴነሽ1216
    @ድንግልእናቴነሽ1216 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን አላምንም ሙዝ አሁንም የተፈጥሮ ነው፡፡

  • @Binanu
    @Binanu ปีที่แล้ว

    Tadya Original Banana Panama becha new yalew weyes be pandemicu mekniyat teftual?

  • @ሀያትሰይድ-ከ9ዐ
    @ሀያትሰይድ-ከ9ዐ ปีที่แล้ว

    ወይጉድ😂😂

  • @tseguyegecho4140
    @tseguyegecho4140 ปีที่แล้ว

    በዚህ ዘመን የምያስፈልገን ያንተ ብጠ ነው ይመችክ ዘመናዊ ሰው።

  • @medhinabreha4780
    @medhinabreha4780 ปีที่แล้ว

    ሙዝ ሙዝ ሙዝ

  • @Tedra00
    @Tedra00 ปีที่แล้ว +1

    የህይወት ታሪክህን ስራልን ያው ለጠቅላላ እውቀት

  • @asddaa9903
    @asddaa9903 ปีที่แล้ว

    አሯ የአተስ ዉሸት ከፋ ግን እኮ ሙዝ ከአሚሪካ ሳትፈጥር ነበረ

  • @abduselamhayatu-qh3rg
    @abduselamhayatu-qh3rg ปีที่แล้ว

    ሰውም የአሚሪካ ምርት ነው እንዳትል ፈራው

  • @Hirut6096
    @Hirut6096 ปีที่แล้ว

    እየገመጥኩ ነው ያዳመጥኩህ 😁

    • @adu286
      @adu286 ปีที่แล้ว

      😂😂

  • @BestTelegoom
    @BestTelegoom ปีที่แล้ว

    🤔🤔🤔😳

  • @hyewet
    @hyewet 7 หลายเดือนก่อน

    አሁንም ኦርጋኒክ የሆኑ ሰብሎች እና ፍራፍሬዎችን ደብቀን ካላስቀመጥን አለም በሰው ሰራሽ ዘዴ ዝርያዎችን ለማጥፋት ቆርጣ ተነስታለች የኢትዮጵያ ገበሬዎች አባቶች ንቁ

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط ปีที่แล้ว +1

    ኮመንቶች ሙዝ ውስጥ ትል አለ ዶክተር ሲያስተዋውቅ አይቼ ዘጋኝ ለማንኛውም ስትበሉ እየያቹ

    • @መስኡድነኝ
      @መስኡድነኝ ปีที่แล้ว +1

      በጣም የበሰል ከሆነ አዎ አለው

  • @muradahmet2797
    @muradahmet2797 ปีที่แล้ว

    Slante zrya ngern enje sle ሙዝ kante befet enawkewalen

  • @bbt911
    @bbt911 ปีที่แล้ว

    Tnxs abla🙏

  • @CHere_Photography
    @CHere_Photography 10 หลายเดือนก่อน

    ዞሮ ዞሮ በተፈጥሮ ነገር ነው ሳይንስስቶች የፈጠሩት

  • @AACOfficial-n8h
    @AACOfficial-n8h ปีที่แล้ว

    Still Natural

  • @lopetalo
    @lopetalo ปีที่แล้ว

    correction ...the haven't made with their own but just modified

  • @eyerusbelachew5819
    @eyerusbelachew5819 ปีที่แล้ว

    Yalsemanew enji yaltederge yelem ale abela ewunet new

  • @MretabAyanoMre
    @MretabAyanoMre ปีที่แล้ว

    Abet dimts Abet Akerareb!!

  • @elyaslemma9398
    @elyaslemma9398 ปีที่แล้ว

    የመጀመሪው የጠፈጥሮ የሙዝ ዝርያ የደረሰ

  • @ematiemati8976
    @ematiemati8976 ปีที่แล้ว

    ye habesha muze belen yemenebelawuse

  • @bonaproud
    @bonaproud ปีที่แล้ว

    i appreciate AMERICANS everytime bro they kings 💪

  • @ftumaassefa5501
    @ftumaassefa5501 ปีที่แล้ว

    የኢትዮ የተፈጥሮሙዝነዉ

  • @BareduTekaye-jl5sh
    @BareduTekaye-jl5sh ปีที่แล้ว

    Ene negn ye serawut

  • @Hayatigebisaarsiassslla7976
    @Hayatigebisaarsiassslla7976 ปีที่แล้ว

    Ajibi አጀበ🤔🤔🤔

  • @Semmah-np8qf
    @Semmah-np8qf ปีที่แล้ว

    ገና ትንሽ ቆይታቹ አየር ሰውሰራሽ ነው ትላላቹ

  • @azebayelew2297
    @azebayelew2297 ปีที่แล้ว

    🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ismilumr8326
    @ismilumr8326 ปีที่แล้ว +1

    ፈንጂ ኬሚካል አለዉ በተፈጥሮ የፈጣሪ ነዉ ሰዉ አልሰራዉም

  • @dimtustar7620
    @dimtustar7620 ปีที่แล้ว

    Amercanoch yalutin hulu ewnet new blen mewsed ke Fetari ga new yemitalan

  • @ermias2859
    @ermias2859 ปีที่แล้ว

    To late come to California not only banana

  • @abdurohmanelisssakhoury6402
    @abdurohmanelisssakhoury6402 ปีที่แล้ว +2

    የጅቡቲው ወዳጅህ ነኝ አቤላ እና አሁን እምትለን እሄ ሙዝ ብለን እምንገምጠው ሪል ሙዝ አይደለም ማለት ነው ወይም ትክክለኛውን ሙዝ ጠአምም ሆነ የፕሮቲን ይዘት ፈፅሞ አናውቀውም ማለት ነው

  • @atsedegashaw7286
    @atsedegashaw7286 ปีที่แล้ว

    Yemanisemaw gud yelem

  • @teferametaferia7107
    @teferametaferia7107 ปีที่แล้ว

    Modern bananas, such as the cavendish are man-made in the sense that they have been bred to display the traits that we so like in the dessert banana. The soft creamy and sweet texture with practically no seeds are sterile hybrids of two more ancient varieties, the Musa acuminata and Musa balbisiana(from my readings without any additional info.)

  • @jeribini5969
    @jeribini5969 ปีที่แล้ว

    አጀብ ነው መቼም 😅

  • @najishafi8924
    @najishafi8924 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkk😂

  • @TibeTibe-yh3hv
    @TibeTibe-yh3hv ปีที่แล้ว

    😮😮😮😅

  • @AssefaDaba
    @AssefaDaba ปีที่แล้ว

    ቅዠታም

  • @yemisrachkebede9500
    @yemisrachkebede9500 ปีที่แล้ว

    Enjaera geso eyaderagu eyatamaramaru ayedale enda yaga hagere moze mean yedankale abelo🤣🤣🤣🤣

  • @henokmengiegete4448
    @henokmengiegete4448 ปีที่แล้ว

    ምነው ይህንንም ባገኘነ ጀሶ ከመብላት

  • @BarokAbay
    @BarokAbay 7 หลายเดือนก่อน

    ቀሺም

  • @adefristeklehaimanot4226
    @adefristeklehaimanot4226 ปีที่แล้ว +1

    So what about banana?

  • @jasonb2232
    @jasonb2232 ปีที่แล้ว

    Promo>SM 😪