ከፋኖ ጦር ግንባር የቀድሞ ኢሕአፓ/ኢሕአሰ ታጋይናየአሁኑ የፋኖ ሻለቃ ጋር ቆይታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 79

  • @Alexis1003-w6d
    @Alexis1003-w6d 7 หลายเดือนก่อน +5

    ኢህአፓዎች ከአማራጋ ምን አባታችሁ ያገናኛችኋል የፋኖ ሻለቃ ብሎ ኢህአፓ የለም. በትግራይና በሻብያ ልጆች ቅንብር የተመሰረተው ኢህአፓ (እንኳን ሃገር ሊረዳ እራሱ እየተረዳ የሚኖር, የሃገር ሸክም, ውሎው ከባንዳ ጓደኞቹጋ የሆነ ወጠጤ❗️)

    • @Ethiominimedia
      @Ethiominimedia 7 หลายเดือนก่อน

      Ignorance is bliss አሉ ... ድልብ ደነዝ!

  • @yalewderese9911
    @yalewderese9911 7 หลายเดือนก่อน +5

    ደግሞ ብላችሁ ብላችሁ የፋኖን ድል claim ማድረግ አሰባችሁ አይደል
    እባካችሁ አርፋችሁ ቁጭ በሉ
    የ60ዎቹ ፖለቲከኞች ከእንግዲህ ያለፈው ይበቃል
    አዲስ ትውልድ
    አዲስ አስተሳሰብ
    አዲስ ተስፋ

    • @alexsahile1250
      @alexsahile1250 7 หลายเดือนก่อน

      Wendime......man mesloh new...weyanenim hon... yihenin tebab...bilonu yewelaleke goma Yaderegew?????

  • @marathmarath1883
    @marathmarath1883 7 หลายเดือนก่อน +4

    እናተ ሌቦች እጆችሁን ከአማራ ህዝብ ትግልላይ እጆችሁን አንሱ ፀረአማራውች።

  • @addisweb
    @addisweb 7 หลายเดือนก่อน +5

    ጥፉ ከዚህ አንፈልጋችሁም
    አኢህአፓ ይውደም ፋኖ ይለምልም

    • @malattedrose
      @malattedrose 7 หลายเดือนก่อน

      ኢህአፓ የአማራ ጠላት ነው አማራን ለዚህ ሁሉ ስቃይ እና መከራ ል50 ያደረሰው አኢሃፓ ነው ፤፤የአባቶቻችንን ክብረ ያዋረዱ ፤ኢትዮፒያ ን ለዚህ ስቃይ ውርደት ያበቁት ፤ወራዳዎች ናቸው ፤፤አኢሃፓ ማለት ሌላኛው በአዲን ማለት ነው ፤፤ አማራ ንቃ ፤፤

    • @abelmuktaba9758
      @abelmuktaba9758 7 หลายเดือนก่อน +3

      ወይ ያአማራ ህዝብ መከራ በዛበት ደግሞ ኦሮሞ ጋር ሁኖ ጠቅላላ ከደርግና ከወያኔ ከብልጽግና የተረፈውን የአማራ ህዝብን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ኢሕአህፖ ብሎ መጣብን ወይ አማራ ኢህአፓ ማለት የፋሺቶች ጥርቅም ምድረ አተላ

    • @Gadot-d6r
      @Gadot-d6r 6 หลายเดือนก่อน

      አባቴ ሞኝ ነው - እኔ ግን ብልጥ ነኝ! መሆኑ ነው ?

  • @EmamaEthiopia-g9b
    @EmamaEthiopia-g9b 7 หลายเดือนก่อน +4

    የምን አባክ ኢህአፓ ነው😂 ቱ ቆሻሻ

  • @MamoMihiretu
    @MamoMihiretu 7 หลายเดือนก่อน +5

    ጥፋ ከዚህ ኢህአፓህን ቀቅለህ ብላው 😂

    • @Ethiominimedia
      @Ethiominimedia 7 หลายเดือนก่อน

      አብይ ይቀቅልህ ደነዝ!

    • @MamoMihiretu
      @MamoMihiretu 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@Ethiominimedia አብይንማ ወንድሞቼ እየቀቀሉት ሂድና አድነው ። ኢህአፓ ምናምን እያላችሁ አታላዝኑብን እናንተ ስትንከረፈፉ ነው 30 አመት በቅማላም ትግሬ ወያኔ ያስበላችሁን

    • @alexsahile1250
      @alexsahile1250 6 หลายเดือนก่อน

      @MamoMihretu......yemitaweraw hulu yaw ye weyane yewelaleke drama new......

  • @alemayehut6326
    @alemayehut6326 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ ፍንጭ ሰጦታችሀኋል። ይጠራል። እናንት ፀረ አማራ የጠላት ትሆነግና ኦነግ ፈጣሪዎች።

  • @Bretanssa
    @Bretanssa 7 หลายเดือนก่อน +8

    ኢህአፓ አማራን ለትግሬዎች እና ኦሮሞ አስበላ። no more eprp

    • @alexsahile1250
      @alexsahile1250 7 หลายเดือนก่อน

      Endet adorgo be Egziyabher?????

    • @Alexis1003-w6d
      @Alexis1003-w6d 7 หลายเดือนก่อน +2

      @@alexsahile1250 በትግራይና በሻብያ ልጆች ቅንብር የተመሰረተው ኢህአፓ (እንኳን ሃገር ሊረዳ እራሱ እየተረዳ የሚኖር, የሃገር ሸክም, ውሎው ከባንዳ ጓደኞቹጋ የሆነ ወጠጤ❗️)

    • @Ethiominimedia
      @Ethiominimedia 7 หลายเดือนก่อน

      ድንቁርና እንዴት ቀላል ነው እባክህ:: ኢሕአፓ ትላንት ሆነ ዛሬ ፋሽስቶች ሲታገል የማንን እግር እያጠብክ ነበር ?

    • @alexsahile1250
      @alexsahile1250 7 หลายเดือนก่อน

      @user.....yemitaweraw minim techebachinet yelelew...yaw ye weyane... litenfisew enji admach minagebaw aynet new.....

    • @Gadot-d6r
      @Gadot-d6r 6 หลายเดือนก่อน

      መቼ ነው የተወለድከው ? ልደትህን እንድናከብርልህ ብዬ ነው - ማሙሽዬ...

  • @yuritadesse3732
    @yuritadesse3732 7 หลายเดือนก่อน +2

    ምን ማለት ነው የመሳሪያ አይነትና ሰራዊቱ ሚዘዋወርበትንና የተስፈረበትን ወረዳ ድረስ እወቁልን ብሎ መቧረቅ ምን አይነት ጅልነት ነው? በየትኛው ወታደራዊ ስልት ነው እንደዚህ መዘበራረቅ ሰሪዊቱንም የአካባቢውን ህዝብም ለድሮንና ለመድፍ መዳረግ ነው። እንደዚህ ለሚዲያ ብቃት የሌላቸውን ሰወች እያቀረባችሁ ፋኖን መሳቂያና መሳለቂያ አታድርጉት እባካችሁ። ኘሮግራሙ እራሱ እነደ ኢሕአፓ ያረጀ ያፈጀ ነው። ማፈሪያወች ናችሁ።

    • @alexsahile1250
      @alexsahile1250 7 หลายเดือนก่อน +1

      Maferiyas Endenante Yale...Hagerin lezih yabekachihutina..Ahunim Nisiha Kemgibat Yilik...Hatiyatin kalakesese alekim yemitign yalachihu kentwoch....EPRP...le Hagerachin Ethiopia Meketa Hono Yetestat Ye Nebiyatoch Hibret New.....

  • @efactsdaily
    @efactsdaily 7 หลายเดือนก่อน +4

    Wushetam! Leba! EPRP is the number one enemy of the Amhara people.

    • @Ethiominimedia
      @Ethiominimedia 7 หลายเดือนก่อน

      ነገርን አብራርተህ ለማስረዳት ካልሞከርክ ንግግርህ ውሸት ነው! የኢሕአፓ የእግር እጣቢ ጋር አትደርስም!

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 7 หลายเดือนก่อน +2

    ደግሞ ኢሐፓ አፍ አለው ገዳይ ሁሉ ያንን ሁሉ ወጣት ያስጨረሰ በተለይ አማራውን በኢሳይያስ የተመሰረት

  • @yaredejigu2260
    @yaredejigu2260 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንደ አልቂት ይህን ህዝብ አለቅ ብላችኋል። የፋኖ ትግል ለመንጠቅ የሚደረግ ከንቱ ግርግር ነዉ። 😅

  • @jamboandu3402
    @jamboandu3402 7 หลายเดือนก่อน +2

    እከክ ። የምን ኢሃፖ ነው ? እናንተ ቆሻሾች ለምን የቀን ቅዠት ትቃዣላችሁ ? ሼም የለም ? 😅😅😅😅

  • @zelalemification
    @zelalemification 7 หลายเดือนก่อน +1

    አማራን እዚህ ቅርቃር የከተተው ኢህአፖ በዳይበር ሆኖም አለቀው አለ።
    Stay away from Amhara all f..... revolutionaries

  • @mulugetaalem9970
    @mulugetaalem9970 7 หลายเดือนก่อน +2

    Tigre Accent

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 6 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለኢህአፓ ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ድል ለፋኖው ሻለቃ የኢህአሠ ሠራዊት ለነበሩ ሻለቃ
    ሽንፈት ለአገዛዙ

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 7 หลายเดือนก่อน +1

    አየ ኢሕአፓ ኢትዮጵያ በትናቸሁ ደግሞ ዛሬ ታወራላችሁ የለፈውን ይበቃል ኢዲዮ ኢሕአፓ የታሪክ ተጠያቂ ናችሁ ይበቃል❤️

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 7 หลายเดือนก่อน +2

    መደገፉንስ ደግፉ ለምን የታጠቁትን መዘርዘር አስፈለገ

  • @ethiopiaselamguwad4930
    @ethiopiaselamguwad4930 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማፈሪያ! ጡረታ አትወጡም እንዴ! ወያኔ፣ ደርግ፣ ኦነግ ስልጣን ስለያዙ ኢሃፓ ከመሞቴ በፊት 4ኪሎን አስነኩኝ ማለት አስነዋሪ ነው፤ አሁን ኢሃፓ ይወራል በዚህ ዘመን! ኢሃፓ እኮ ኮምኒስት ነበር፤ ኮምኒዝም ደግሞ አፈር በልቶታል፤ ዛሬ ምን አርጉኝ ነው፤ ከአማራ ራስ እጃችሁን አንሱ!

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኢሃፓ🙊😎 ጭራሽ ቦታ ጠቅሰህ ትናገራለክ 🙊🙊

  • @mekuriyaewbelachew5497
    @mekuriyaewbelachew5497 7 หลายเดือนก่อน +3

    ምንድንነው ይሂ???እእእ

  • @ethiopiaselamguwad4930
    @ethiopiaselamguwad4930 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኢሃፓማ ኤርትራን አስገነጠለ፤ ከሶማሌ ተባበረ! ከሃዲ ነው!

  • @Morrisonleee1748
    @Morrisonleee1748 7 หลายเดือนก่อน +1

    tenefa ante yebanda Liji!!!!!!!!!!!!!!1 FANO IS FANO!!!!!!!!!!!!!!!!! Bushti IHAPA !!! FANO prevails !!!!!!!!!!!!!!!

  • @tube3766
    @tube3766 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማንኛውም የአማራ ትግል የኢትዮጵያውያን ነው ብሎ ለትግሉ ጠጠር መወርወር ይችላል ። ታጋይ ከሆናችሁ ያለ ምክንያት አትወንጅሉ

    • @malattedrose
      @malattedrose 7 หลายเดือนก่อน

      ዞርበል አኢህፓ የኢትዮፒያም የአማራ ጠላት ነው ፤የፍሽስት አይዶሎጂ ነው ያለው ፤፤

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 7 หลายเดือนก่อน +1

    መደገፉንስ ደግፉ ለምን የታጠቁትን መዘርዘር አስፈለገ

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 7 หลายเดือนก่อน +1

    መደገፉንስ ደግፉ ለምን የታጠቁትን መዘርዘር አስፈለገ

  • @amhnama2867
    @amhnama2867 6 หลายเดือนก่อน

    የአማራን ትግል ውስጥ መፈትፈት ፈለጋቹህ ? 😢 ምድነው የምትፈልጉት !!!!!!!! የቆሰላቹህን አይበቃም !!!!

  • @NegusaTase
    @NegusaTase 20 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለኢህአፓ ኢህአሠ ሰራዊት ለበሀል ገንታ ቡድን ሀይል አመራር ለነበርኸው ለአየሁ አለምነው ከፍነተ ዲሞክራሲ ኢህአፓ ራዲወዎ ጋር ያደረከውን ቃለምልልስ አዳምጨ ነው
    አየሁ በርታ ጠንክር በተለይ የካቲትን ስትዘምር መጣብኝ ሁኖምግን በቅርቡ አሰፋ አምሳሉ የበሀል ገታ ቡድን ሺንፋ ሞቶ ሀውልቱን አሰርተናል ነብሱን ይማር በማለት ኢህአፓ ግን ታጋዩን ማሰባሰብ አለመቻሉን እያዘንኩ አንተ በመቀጠልህ በርታ እናለሁ በዚህ አጋጣሚ አታለለ ንጉሴን ሰላም በልልኝ ውድ ጓድህ የኢህአፓ ኢህአሠ ሰራዊት የጦር ሜዳ ሀኪም ንጉሴ ጣሴ ነኝ

  • @feredenegash7976
    @feredenegash7976 7 หลายเดือนก่อน +7

    አንቀላፋን እንጅ ሰለ ኢትዮጵያ አልተኛነም ፋኖ ያሸንፋል

    • @Gadot-d6r
      @Gadot-d6r 6 หลายเดือนก่อน

      አቀፈም ፣ አዘለ - ያው ተሸከመ ነው :: ጉንደር ፣ ጎጃም ፣ ወሎ ፣ ሸዋ - እያላችሁ ስትናጩ ... እንዳትነጩ

  • @mulugetaalem9970
    @mulugetaalem9970 7 หลายเดือนก่อน +2

    Fesam Agamie

    • @Ethiominimedia
      @Ethiominimedia 7 หลายเดือนก่อน

      አይ ድንቁርና ... ደሞ አንተን ብሎ ሙሉ ጌታ... ሩብ ጌታ አትሆንም 😂

  • @fentax111
    @fentax111 6 หลายเดือนก่อน

    ታጋይ የሚሆን በሙሉ ፋኖ እንደ አርበኞች ይሁን ካለዚያ ስም እየቀያየሩ መምጣት ባንዳነት ነው ። ሁሉም ስም ከሽፋል የአባቶች የኢትዮጵያ አርበኞች ፋኖዎች ስም ግን ለዘላለም አሸናፊ ነው። ማንም መታገል የሚፈልግ የኢትዮጵያ ፋኖዎች አርበኞች ይሁን ሌላ ብዙ ስም አያስፈልግም ።

  • @Masu-cc9uo
    @Masu-cc9uo 7 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂 when I was a student in university and held a food quality demonstration, ኢሀፓ used to release a press release as if they are behind it. 😂😂😂😂😂 you come again???😂😂😂😂😂😂 where????

    • @Kushaitopia
      @Kushaitopia 7 หลายเดือนก่อน

      😂 I just remembered the slogan 😂😂 " እራሱን:በራሱ:አንበላም:: "✊🏿

  • @טדיטייאציאו
    @טדיטייאציאו 20 วันที่ผ่านมา

    በረታልን ጓድ አየሁ አለምነህ በህይወት መቆትህ ፍጣሪ ይመሰገን አየሁ ጋረ ባህል ጋንታ አብረን ነበረነ

  • @amhnama2867
    @amhnama2867 6 หลายเดือนก่อน

    Eperp ?አማራን ለአመራ ተውት። ከናተ ጋር መነካካት አንፈልግም።

  • @greenpulseeducation5002
    @greenpulseeducation5002 7 หลายเดือนก่อน +1

    የሻእቢያ ገረዶች።

  • @MitkuAlie
    @MitkuAlie 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኢሃፓ 😂😂😂😂😂

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 7 หลายเดือนก่อน +1

    Yeman tultula naw ehe ???

  • @girmaguttabeerew5004
    @girmaguttabeerew5004 6 หลายเดือนก่อน +1

    Hello

  • @greenpulseeducation5002
    @greenpulseeducation5002 7 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ዘብዛባ ድርጅት እስክንድርን ለመግደል እየሰራ ነው። ሲዝቱ ነበር።

    • @Ethiominimedia
      @Ethiominimedia 7 หลายเดือนก่อน

      እውነትክን ነው አማከሩህ አንተን ... እረ ውሸት

  • @putin157
    @putin157 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ማለት ነው የፋኖ ክፍለ ጦር መሳሪያ ይሄን ያህል መሳሪያ አለው ብሎ ለጠላት መረጃ መስጠት

    • @alexsahile1250
      @alexsahile1250 7 หลายเดือนก่อน

      Yam Malet....Eyemetan New..Eyemetan New....New....wedime....

  • @Ethiominimedia
    @Ethiominimedia 7 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቁርና ቀላል ነው... ማስተዋልና ታሪክን መረዳት ሐያል ነው! ኢሕአፓ ያቸንፋል... ኢሕአፓን የሚቃወሙት ደርጎች : ወያኔዎችና ስለ ድርጅቱ በፕሮፖጋንዳ በተነዙ ትርክት ነው! አዎ የእኛ ነው ድል!

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 6 หลายเดือนก่อน

    ድል ሻለቃ አለምነህ

  • @alexsahile1250
    @alexsahile1250 7 หลายเดือนก่อน

    9911...Man mesloh new..weyanenim hone...yihenin tebab.....bilonu.....yewelalek...yemekina goma yaderegew?????