Ethiopia Sheger FM - Mekoya - Ahmed Gaid Salah - የአልጄሪያው የጦር ሀይሎች ኤታማዦር ሹም፣ ጄኔራል ሳላህ - መቆያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    #Ethiopia #ShegerFM
    Ethiopia Sheger FM - Mekoya - Ahmed Gaid Salah - የአልጄሪያው የጦር ሀይሎች ኤታማዦር ሹም፣ ጄኔራል ሳላህ - መቆያ
    Website://shegerfm.com/
    Facebook: / sheger102.1
    Twitter:// shegerfm?lang=en

ความคิดเห็น • 35

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 4 ปีที่แล้ว +4

    ንጉሴ አሰፋ ና የሸገር መቆያ ውስጤ ነው::የሆነ ሀገርና ሰው ታሪክ ለማወቅ ከፈለክ ሸገር መቆያን ማዳመጥ

  • @ድጉደቲዩብ
    @ድጉደቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +3

    በኔ ልብ የምንጊዜም ተወዳጅ ተረክ እናመሠግናለን

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 4 ปีที่แล้ว +4

    ሀገራቸውን እና ህዝባቸውን አገልግለው ያለፉ ሰው በመሆናቸው ክብር ይገባቸዋል !!

  • @abdurehimgumataw6455
    @abdurehimgumataw6455 3 ปีที่แล้ว

    ጽንፈኛ አልከው ? አልጀሪያ ከ99.3 % በላይ ሙስሊም ያለባት ሀገር ነች ። ክርስቲያን በቅጡ 1 ፐርሰንት እንኳን የማይሞላ ህዝቦች ያሉባት ሀገር ነች ። ኢስላሚክ ፓርቲ ተመስርቶ ሙሉ በሙሉ እደሚያሸንፍ የታወቀ ነው ። ምክንያቱም የሙስሊም ሀገር ነች ። ነባሩ ገዥ እምነቱን ጠልቶት ሳይሆን ስልጣኑን በመፈለግ ነው ጦርነት የተካሄደው። እናንተ ግን ጽንፈኛ ብላችሁ ስታቀርቡ ድንቁርናችሁን ያመላክታል። ጽንፈኞችማ እናንተ እና መሰሎቻችሁ ናችሁ ። የምታቀርቡት ዝግጅት ጥላቻንም ያየዘ መሆኑን በደብ ግልጽ አድርጋችሁታል ። በሀገራችንም የክርስትና መንግስት ለመመስረት በምታደርጉት ጥረት ይሄው እየታመሰች ነው። ነገ ደግሞ በመቶ ሽወች ማለቃቸው እደማይቀር እወቁት። የሀገራችንን ደም ጠችወች አጼወችን እያሞካሻችሁ ስታቀርቡ ሙስሊሞችን ደግሞ ጽንፈኞች በማለት ታቀርባላችሁ ። እጅጉን ደንቆሮወች ናችሁ !

  • @usamaabdurahman2041
    @usamaabdurahman2041 4 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ አቀራረብ ነው ነገር ግን መጀመሪያ ላይ ያለውን ክላሲካል ቀይረው ለ ጆሮ ይሠለቻል

  • @fairfair5506
    @fairfair5506 3 ปีที่แล้ว

    እኔ የማይገባኝ ግፈኛው አፄ እየወደሳቹ የሙስሊም የነፃነት ተጋዮችን ግን አማስስፂያን ፅንፈኛ አክራሪ አሸበሪ የምትሉት ነገር

  • @user-hymilex
    @user-hymilex 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ፕሮግራም እጅግ በጣም ነው የምወደው።

  • @አብንነውምርጫየግዜውአሁን
    @አብንነውምርጫየግዜውአሁን 4 ปีที่แล้ว

    እንዲህ ነው ጀኔራል ለህዝብ እና ለእውነት መቆም ያስመሰግናል እድሜ እንደዚህም ያልፋል እድሜ የእኛው ሀገር ባለስልጣን መቸ ነው ከተረኝነት ከዘረኝነት ወጥተው ለህዝብና ለእውነት የሚቆሙት እንዴት እንደምቀና

  • @mulugetatsedal609
    @mulugetatsedal609 2 ปีที่แล้ว +1

    This program should be on the air at the national radio because it will change a lot of new generation

  • @hewetabebe7761
    @hewetabebe7761 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ጥሩ ፕሮግራም ነዉ

  • @lsls2635
    @lsls2635 4 ปีที่แล้ว

    Dear Ato Assefa, what happened your voice??? I hope some of evils didn't get you!!! You are the best of one of Ethiopian. may God bless you my dear!!!

  • @R.A52
    @R.A52 4 ปีที่แล้ว +1

    ምስጋናችን ከልብ ነው ለምታሳውቁን ነገር

  • @zennybeyene1406
    @zennybeyene1406 4 ปีที่แล้ว +1

    Hagrachn Ebakachehu smu yhin

  • @ibrahimnoor6117
    @ibrahimnoor6117 4 ปีที่แล้ว +1

    አንደበትህ ይመስጣል

  • @እማእወድሻለሁ0055
    @እማእወድሻለሁ0055 3 ปีที่แล้ว

    አይ እናተን አይንኩ እጂ እነሱ እራሳቸው ይዋጣሉ

  • @newsdz8053
    @newsdz8053 3 ปีที่แล้ว

    🇩🇿💪👈

  • @lideta-
    @lideta- 4 ปีที่แล้ว

    What is this? ውሻ ምንአገባት እርሻ?

    • @woyzerofana4440
      @woyzerofana4440 4 ปีที่แล้ว

      Ayu lideta
      What’s up Mr/Ms empty

  • @حسنالاثيوبيالولوي
    @حسنالاثيوبيالولوي 4 ปีที่แล้ว

    ማጣም ጥሩ ዝግጅት ነው

  • @geteshtilaye3330
    @geteshtilaye3330 4 ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 4 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ከሰራ ይመስገን::🙏

  • @getachewferede1869
    @getachewferede1869 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @senayamelake7483
    @senayamelake7483 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን

  • @yousseftube3088
    @yousseftube3088 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ

    • @yousseftube3088
      @yousseftube3088 4 ปีที่แล้ว

      እሸቴ አንተና የቤሩቱ ጋዜጠኛ ጃሃድ አጥረሽ የምታቀርቡት ታሪክ በጣም አሪፍ ከጥሩ ድምፅ ጋር

    • @jafarhamid3727
      @jafarhamid3727 4 ปีที่แล้ว

      ጄኔራሉ ኢትዮጵያ ቢሆን ኖሮ ህዋቶች ዩጋድሉት ነበር🤓

  • @asenkemoges4152
    @asenkemoges4152 4 ปีที่แล้ว +1

    የሳአር መኩነን ታሪክ አቅርብልን

  • @icantbreathe2351
    @icantbreathe2351 4 ปีที่แล้ว +1

    ሞስልም ሆኖ መሞታቸው ትንሽ ያሳምማል እንደ ቅንነታቸው በ ኢየሱስ ክርስቶስ ኣምነው ተጠምቀም መሞት ነበረባቸው:: ኣላህ የሚባል ሰይጣን እንዲ ኣላህ የሚባል ፈጣሪ ስለ ሌሌ ነው ይክርታ

  • @kibromyowhanis4353
    @kibromyowhanis4353 4 ปีที่แล้ว

    የጀነራል ሳዕረ ሞኮነን ታሪክ ጻፍልን

    • @jeansalme4089
      @jeansalme4089 4 ปีที่แล้ว

      Hahhahaj😂😃😃

    • @kibromyowhanis4353
      @kibromyowhanis4353 4 ปีที่แล้ว

      Kkkk

    • @abrehamendalew4846
      @abrehamendalew4846 4 ปีที่แล้ว

      ምን አባቱ ታሪክ አለው ሽፍታ ነው

    • @kibromyowhanis4353
      @kibromyowhanis4353 4 ปีที่แล้ว

      @@abrehamendalew4846 ewnet tchew alehu

    • @አብንነውምርጫየግዜውአሁን
      @አብንነውምርጫየግዜውአሁን 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ሰአረ መኮንን ለሀገሩ የታገለ የሰራ በህወሀት ባለስልጣን አረንደከሀዲ የሚታይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነበር ይገባዋል ከዚህ አፍክን የምትከፍት ሁላ ስለ ሰአረ መኮንን የሱን 1 ፕርሰንት ምን አደረክ የወያኔ ቅጥረኛ ፀረ ኢትዮጵያ ናችሁ የምትጠሉት