መተት ምንድነው || በምን ይገባል መፍትሔው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 157

  • @ካሣየጌጤ10
    @ካሣየጌጤ10 ปีที่แล้ว +15

    በእዉነት ቃለ ህይዉት ያሰማልን ወንድሞቻችን ድንቅ ትምህርት ነዉ የናንተን ልብ የከፈተ መድሐኒአለም የኔንም ልብ ይክፈትልኝ 😢😢😢

  • @tmcleaning5529
    @tmcleaning5529 ปีที่แล้ว +14

    ለታላቁ አባታችን መምህር ግርማ እረጅም እድሜ ና ጤናን ይስጥልን ❤❤❤❤❤

    • @sarahailemariam2998
      @sarahailemariam2998 7 หลายเดือนก่อน

      እረ በመቤቴ መምር ግርማን አገናኞኝ

    • @tmcleaning5529
      @tmcleaning5529 7 หลายเดือนก่อน

      @@sarahailemariam2998 እህቴ መምህር ግርማን ማግኘት አትችይም ስለተከለከሉ አሜሪካ ወይ ካናዳ ከመጡ እዛ ጉባኤላይ ብቻ ነው ማግኘት የምትችይው ..... በፀሎት በስግደት በበረከት ሰራ በንስሀ ትጊ ስብከታቸውን ምክራቸውን በደንብ አድምጪ ብትችይ አንድ ገዳም ሄደሽ ተፀበይ

  • @የሆነዉነገርሁሉለበጎነዉተ
    @የሆነዉነገርሁሉለበጎነዉተ ปีที่แล้ว +13

    ምርጥ አገላለፅ የተገለፀ የመተት ሥራ ወንድሞቼ እናመሠግናለን ቃለህይወት ያሠማልን በእዉነት አሜን አሜን አሜን 😢😢😢

  • @እሕተሥላሤአጎናፍር
    @እሕተሥላሤአጎናፍር ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን 🤲 በውነት ቃለሕወት ቃለበረከት ያሠማልን ወድሞቻችን🤲🌼

  • @sofias3179
    @sofias3179 9 หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱ ጌታየ እኔ ደካማነኝ እስከ ሙሉ ቤተሰቤ ከባእድ አምልኮ አዉጣን እስከ ቤተሰቤ በፆለታችሁ አስቡን 😢😢ለሰዉ ክፉ ባናስብም ዛር ምናምን ያሉ ያመልካሉ ና አቤቱ ጌታየ ልቦናየን ክፈትልኝ ወይኩን ፍቃድከ ወድሞቻችን እናመሰግናለን ክበሩልን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤ለኔ ለደካማዋ በፆለታችሁ አስቡኝ ወገኖቸ😢😢😢😢😢

    • @alamhabash6268
      @alamhabash6268 7 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ያስብልን 🤲🤲🤲

  • @asssJod-s8m
    @asssJod-s8m 11 หลายเดือนก่อน +1

    ረሠላም አመሻችሁ ቃለህዪወት ያሠማልን❤❤❤❤❤

  • @Hiwet3589
    @Hiwet3589 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት
    እኛም ሰምተን 30//60//100//መልካም ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የአምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁን እናመሰግናለን❤

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዚዘመን ሚዲያው ሁሉ ማውራት ያለበት ስለመተት ነው እኔ ሁሌም ማዳመጥ የምፈልገው እሱን ብቻ ነው ሲቀጥል እኔ ከተነካሁ በኋላ እሰው ላይ የማየውን ችግር ሁላ ከመናፍስት አሰራር ጋር ነው የማገናኘው ሰውን እያሰሩ አብረው ደግሞ ፀበል ይጋፋሉ 90% አበሻ መተተኛ ነው አበሻ ጠላሁ ሰው ፈራን በፊት በየሰው ቤት በነፃነት እንበላ ነበር ዛሬ መብላት አይደለም እሰው ቤት ገብቶ መውጣት እንኳን ፈራን

  • @angianggi2266
    @angianggi2266 ปีที่แล้ว +1

    አድነን ባንተ ያመነች ነፍስ አሳልፈህ አትስጥ ጥበቃህ አይለየኝ ለሚዘባበት ለሠይጣ ን አሠራር አሳልፈህ አትስጥ አሜን አሜን አሜን

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech. หลายเดือนก่อน

    ማስተዋል ይስጠን በእውነት አክብሮ ፈጥሮን እንዲ መልከስከስ ግን ምን ሊጠቅማቸው ይሆን ለኛም ንፁ ልብ ይፍጠርብን ኧረ ይማረን ደግሞም በእውነት ግራ ሚገባኝን እና ማላውቀውን ስለገለጣቹልን ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @melatbedan2637
    @melatbedan2637 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ጌታ የተባረክህ ነህ መምህራን የማይወድ ጅኒው ብቻ ነው

  • @Ra7ilRa7il-gt4jx
    @Ra7ilRa7il-gt4jx ปีที่แล้ว +3

    በውነቱ ድንቅ ትምህርትነው ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ እናመሰግናለን❤❤

  • @meskeremdeme7613
    @meskeremdeme7613 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን።መድሐኒዓለም ፀጋውን የበለጠ ያብዛላችሁ።

  • @meieymelese5697
    @meieymelese5697 11 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ቤተሰቦቸ በፆለት አስቡኚ አይምሮየን እንድከፍትልኚ ኤፍታህ እንድለኚ ጌታ

  • @የሆነዉነገርሁሉለበጎነዉተ
    @የሆነዉነገርሁሉለበጎነዉተ ปีที่แล้ว +3

    😮😮 በየቀኑ የሚደመጥ ትምህርት

  • @ብሩክታዊት2123
    @ብሩክታዊት2123 ปีที่แล้ว +3

    አቤት በየቤቱ ያለ ችግር ግን ለበጎ ነው እግዚአብሔርን እንድናውቀው አድርጎናልና ተመስገን ብቻ🙏

  • @SaraS-dm4jc
    @SaraS-dm4jc ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤አዳምጣለሁ

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 7 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ያንሳልን ምንም ስልጣን የለውም አረ ስንት አለ በተለይ ስደት ላይ ቅዱስ ሚካሄል ያንሳልን ወንድሞቼ ቃለ ህይውእት ያሰማልን 🙏🙏🙏👍👍

  • @Gggg-gq4kh
    @Gggg-gq4kh ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀገውን ያብዛላችሁ እራሳችንን እድናይ አድርጋችሁናል እናመሠግናለን❤❤❤

  • @SesenSesen-i1m
    @SesenSesen-i1m 8 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ❤🙏

  • @MhiretNvresa
    @MhiretNvresa 5 หลายเดือนก่อน

    Amen amen❤❤❤❤❤❤

  • @selamawit.bogalesesis9243
    @selamawit.bogalesesis9243 ปีที่แล้ว

    እውነት ወንድምዬ እግዚአብሔር አብዝቶ የባርከህ አባታችን የስንቱን ህይወት ታድገውታል

  • @UaeVip-k6q
    @UaeVip-k6q 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልንመንግስት ያዉርስልኝ

  • @ZufanKelelom
    @ZufanKelelom 3 หลายเดือนก่อน

    በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሚን በመጀመርያ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ግሩም ርእስ ነው የመረጣቹት ወንድሞቼ በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር ስታማትቡ 40ክንድ ይርቃል ብሎ ስያስተምሩ ነው እኔ የደነቀኝ ሰይጣን እንደዚ በቀላሉ በማማተብ የሚሸኝ ነው እንዴ ቆይ አደለም ተማትቦበት ቤተ ክርሰቲአን ውስጥ ይገባ የለንዴ ምን አይነት ቀልድ ነው ያዙት ግን የማያውቁት ከሆነ አናቅም ብሎ ማለት ሳለ ምን በወጣው ምእመኑ ባያጃጅሉት ግን በስላሲ ስም ብቻ ልቦና ይስጣቸው በመፅሃፍ ቅዱሳችን የሌለ ነገር ለሜያስተምሩ 😢🙏🙏🙏

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech. หลายเดือนก่อน

    ቃለ እይወት ያሰማልን ተባረኩ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @DfFfg-z4j
    @DfFfg-z4j ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወትን ያሰማልን ወድሞቻችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አይናለምበቀለ-ፀ7ሠ
    @አይናለምበቀለ-ፀ7ሠ 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን

  • @alamark1631
    @alamark1631 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በጠሎታች እስብኝ በጣም ጨቆኝል እህቶች ወንድሞች

  • @እሕተሥላሤአጎናፍር
    @እሕተሥላሤአጎናፍር ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ቃለበረከት ያሠማልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን ለንሰሐ ሞት ያብቃን በውነት🌻😥👏❤️💚💛👏👏🌼🌼🌲🌲🥀 እግዚአብሔር አምላክ ቅዱሥ ሚካኤል ይርዳን በውነት🥲🌼

  • @madetusileshi9119
    @madetusileshi9119 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እህት ወንድሞች በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ይብዛላችሁ 😢🤲🤲🤲🤲

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በርቱ ገና እንበዛለን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 11 หลายเดือนก่อน

    በዕውነት ቃለ ህወት ቃለ በረከት ያሠማልን ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛልን በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ህወቴን አገኘሁት 😢

  • @መስጋናወለተስላሴ
    @መስጋናወለተስላሴ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ሕይወት ያስማልን ውንድሜች ጸጋውን ያብዛልችሁ ይህ የእኔ ሕይወት ነው

  • @SelamawitGod-gl2we
    @SelamawitGod-gl2we 8 หลายเดือนก่อน

    Egzabehar yebarekachew ya mameher dereman temehert

  • @alemsise6833
    @alemsise6833 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹኹ 🙏

  • @mulye8211
    @mulye8211 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ 🌺💐👍

  • @tinahadi374
    @tinahadi374 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜንአሜን ቃለሂወት ያሰማልን!

  • @samrawitasegid1203
    @samrawitasegid1203 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ቃል ብርክት ያስማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @asssJod-s8m
    @asssJod-s8m 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @እሕተሥላሤአጎናፍር
    @እሕተሥላሤአጎናፍር ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ቃለበረከት ያሠማልን ወንድሞቻችን ጸጋውን ያብዛላችችሑ 😭🤲 ልቦና ይስጣቸው ጠላታችን ያርቅልን 🤲🌼👏👏👏👏

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @Yrgghhjnbvgg
    @Yrgghhjnbvgg ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን በእዉነት ኣሜን ኣሜን

  • @destadesta8840
    @destadesta8840 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን❤

  • @hayatdababu5822
    @hayatdababu5822 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይውትያሰማልን ወንድሙቼ ፀጋውን ያብዛላችው

  • @HirutHailay
    @HirutHailay 7 หลายเดือนก่อน

    awnet new wendmche yederesebet yakal kale hiwet yasemaln

  • @subashsubashkuttan560
    @subashsubashkuttan560 ปีที่แล้ว

    ቃለይወት ሳመልን ፀጋውን ያብዛልን መዳናለምቸሩ❤❤❤❤❤

  • @ብርሸትBirshetቲዩብ
    @ብርሸትBirshetቲዩብ ปีที่แล้ว

    በእውነት ወንድሟቻችን ቃለሒወት ቃለበረከትን ያሠማልን በእውነት የእኔም ሒወት ነው አሥታውሸው የማላቃቸውን ትምህርቶች ሁሉ ነው የተማርኩት እግዚአብሔር ይሥጥልን እግዚአብሔር ያክብርልን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ababakasep5707
    @ababakasep5707 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ቃለበረከት ያሠማልን ወንድሞቻችን ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistasefa7510
    @tigistasefa7510 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ወንድሞቻችን በረቱልን ጥሩ ማንቅያ ነው ልብን እንደ ልድያ እግዚአብሔር ለከፈተለን

  • @MonaLisa-mn7ex
    @MonaLisa-mn7ex ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወትን ያሰማልን

  • @smeerasmeeraa1683
    @smeerasmeeraa1683 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalehiot yasemale

  • @amanualbrhe1042
    @amanualbrhe1042 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመስግን አለንቃለሂወት ያሰማልን ወንድሞቻችን

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን ጸጋውን ያብዛላችሁ በረከታችሁም ትድረሰኝ 💚💛❤

  • @lemlemsolomon
    @lemlemsolomon ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814 ปีที่แล้ว

    እንኳንአብሮ.አደረሰን.ወንድሞቸ..በዚህጉዳይ.ያልተነካ.ሰውየለ.አይመስለኝም..ያላወቅን.ብዙአለን.የተነካ.ያውቀዋል❤❤❤

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሞች ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት

  • @alamark1631
    @alamark1631 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @SeniSeni-xn5bh
    @SeniSeni-xn5bh ปีที่แล้ว

    Kal Hiwet Yasemalen ❤❤❤❤

  • @abinetdemese5369
    @abinetdemese5369 ปีที่แล้ว

    Ebakachihu likun lakulen

  • @የማርያምልጅነኝ-ጐ6ጀ
    @የማርያምልጅነኝ-ጐ6ጀ ปีที่แล้ว

    እኔ ይህ ትምህርት ስሰማ በጭንቀት ልሞት ነው በፍርሃት ልሞት ነው እህት ወንድሞቸ በፀሎት አስቡኝ😭😭

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 ปีที่แล้ว

    Amen bewntu kale hywet yasemalen le wendmochachen betam gelse beiun nuger nw yastmarachun, degmo betam ulum sw bemichgerbet gudaye seloun E.G segawen yabzalachu tebarku

  • @HanaMesfin-cr5pw
    @HanaMesfin-cr5pw ปีที่แล้ว

    Egezabeher kenanete Gare yehune be megeb an meleku new yaseredachune

  • @ሰላሜነሽድንግልዋስት-ቀ4የ
    @ሰላሜነሽድንግልዋስት-ቀ4የ ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን. ፀጋውን ይብዛላችሁ. ❤❤

  • @ehggfurt8593
    @ehggfurt8593 ปีที่แล้ว

    አሜን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ወድሞቻችን❤❤

  • @mariyam-t1t
    @mariyam-t1t ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
    እንደ እኔ በማታት ያታጎደ ያለም

  • @meseret6982
    @meseret6982 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ወንድሞቻችን

  • @ኤልሳቤማንደፍሮ
    @ኤልሳቤማንደፍሮ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @cohallel.7
    @cohallel.7 ปีที่แล้ว +3

    "አሳሪዎች የሰጡንን የተዛባ ትርክት ይዘን መጓዝ የለብንም" እጅግ ትክክልና እጅግ ብዙ የማኅበረሰባችን ክፍል ገና በልጅነት ጀምሮ የተዛባና የተንጋደደ ትርክት እየተነገረን ያደግን ነን። ወደ ድንቁርና የመሩን ያታለሉን ወላጆቻችንና "አባቶች" በሚል መስቀልና ቅጠል በሚቀላቅሉ አዛዜልን ከእግዚአብሔር በማይለዩ ርካሽ የቤተ እምነት ሰዎች ናቸው።

  • @thomastafe837
    @thomastafe837 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ

  • @AFa-ct6wo
    @AFa-ct6wo ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ይስማልን ወንድሞችይ አሜን አሜን አሜን ወንድማችይ ምክር ፍልጌ ነበረ በግሊ ፈልጌ ብዙ ጥይቄ ነበረኝ

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selamawit.bogalesesis9243
    @selamawit.bogalesesis9243 ปีที่แล้ว

    በዉነት ቃለህይወት ያሰማህ

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሞች❤❤❤

  • @hananebrahem9479
    @hananebrahem9479 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln wendmachn

  • @tseonyadamyoutube6625
    @tseonyadamyoutube6625 ปีที่แล้ว

    Kal hiwot yasemalen wendimochachen bertulen❤❤❤

  • @user-it2bl8ho1x
    @user-it2bl8ho1x ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 ปีที่แล้ว

    ወንድሞቼ አግዚአብሄር ሰላሙን ጤናውን ጸጋውን ያብዛላችሁ በርቱ ህዝባችን እየጠፋ ነው።በተለይ ወጣቱ ምን እንደሚሰራ ግራ ገብቶታል የኢሉምናት ተገዥ እንይይሆን እርዱት በተለይ ለገንዘብ ብሎ የማይሆን ቦታ እንዳይገባ የገቡም አሉ መውጫው ጠፍቶአቸዋል አሁንም በድጋሚ በርቱ

  • @GanetKetema
    @GanetKetema ปีที่แล้ว

    Betalegiram edatilegiba

  • @TsigeTeklu-v8m
    @TsigeTeklu-v8m ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻እናምርሰግናለን

  • @fevenamene
    @fevenamene ปีที่แล้ว +1

    ወንድሞች ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @demshabayneh6566
    @demshabayneh6566 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MathaAmde-ee8ql
    @MathaAmde-ee8ql ปีที่แล้ว

    Egiziabher tsegawn yabizalachuh❤❤❤❤ende enante❤ yalu wenndimoch yabizalin.............❤❤❤❤❤

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏 ደህና ሁኑ ሰላም ያገናኘን

  • @lemlemsolomon
    @lemlemsolomon ปีที่แล้ว

    ይሰማልን ❤❤

  • @maqdasmaqdas4941
    @maqdasmaqdas4941 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን❤❤❤

  • @betyrahel6567
    @betyrahel6567 ปีที่แล้ว

    ere teseqayehu wudd wondemachin tselot adere setegna be helem lelit nech jib iyemeta aseqayegn 😢😢😢😢😢.awere yimetabignal ke tselot bohala setegna .

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech. หลายเดือนก่อน

    ግን ታዲያ እንዴት ነው ጥሩ ክርስቲያናዊ እግዚአብሔር የሚደው ጉርብትና ሚኖረን ?ተማምኖ በፍቅር ማህበራዊ ህይወትን መኖር የሚቻለው

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 ปีที่แล้ว

    በረከታችሁ ይደርብን

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 ปีที่แล้ว

    ♥️ Egzeabehare yemasgan!!!♥️💯🥰🥰🥰🥰🥰😊😊😊😊

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NetsanetMenker
    @NetsanetMenker ปีที่แล้ว

    ወለተ መድህን ነኝ እኔ ስራየ አስተማሪ ነው ተቀምጨ ሳለሁ አይጥ ቀኝ ትክሻየ ላይ ተቀመጠብኘ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ህመም ላይ ነኝ በጸሎት አስቡኝ

  • @musamohd344
    @musamohd344 ปีที่แล้ว

    Telegram alachi bemaryam ngerugni😢😢😢

  • @SalamaAsagid
    @SalamaAsagid ปีที่แล้ว +1

    ወደሜ ቃል እይውት ያሰማለተ ጉሮብ ውሰጥ አሰግቡኝ

  • @mamitusisay8308
    @mamitusisay8308 ปีที่แล้ว

    Waynebetamyitafitaltebareku❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SebsbeHayle
    @SebsbeHayle 5 หลายเดือนก่อน

    Megebe belto metemek yeshallae enda

  • @alamark1631
    @alamark1631 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም

  • @አብ-ሳላት
    @አብ-ሳላት ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢😢😢በፆሎታችሁ አስቡኝ ሁለተ ሰማእት ብላችሁ እኔም በመተት ተሰቃየሁ

  • @Heran-id1ir
    @Heran-id1ir 4 วันที่ผ่านมา

    esti egzabiher tselotachin endisema min enarg??? Sew iko chegirot new debteraga yemihedew yemisemaw ato new? Koy kidir lay andand sewoch tesekayito endinoru new ende fetari yefeterachew