ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይሄ እንዳለ ሆኖ ከእኛም የሚጠበቅ አለ አንድ ሰው ወደ ህይውታችን ሲመጣ ተንቀልቅለን ባንገባ ሌላው ትልቁ ስህተት እህቴ ጓደኛዬ አገባች ወለደች ብለን ወንድ ላይ አለመንጠልጠል ከባዱ ፈተና ከቤተሰብ የሚመጣ ፈተና ጓደኛሽ አገባች የእገሌ ልጅ በማለት ትልቅ ችግር መፍጠር እነዚ ና መሰል ነገሮችን ሲመጡ እግዚአብሔር መልስ እስኪሰጠን በሱባኤ መጠየቅ መበርከክ አለብን
@@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ ቃለህይወት ያሰማልን
@@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ ሼር ሼር
በትክክል ተግተን እኮ ሱባኤ ብንገባ የኔ የምንለውን ይመራናል
የዚን ልጅ ንግግር በጣም ነው ምወደው በጉጉት ነው ምጠብቀው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይጨምርልክ
የዘንድሮ እግዚአብር ቅርብ ነው ተመስገን ይቅረብልን እውነተኛ ዳኛ ከሱ ነው በእውነት ብቻ በምህረቱ ያስተካክለን
ቃል ህይወት ያስማለን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ከባድ ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን በእውነት ወንድሜ ጸጋውን ያብዛልህ ለእህታችንም እግዚአብሔር ይርዳት ከቻልክ ወንድሜ በሚሴንጀር ገብተህ እንድትጸልይ እንድትጾም ንገራት ትምህርት ታዳምጥ የኔ እናት አንጀቴን በላቺኝ ልጁም ወዶ አይደለም ይድናል አለማወቁ ነው
ፀጋዉን ያብዛላቹ ወንድሞቸ❤ በዚሕ አጋጣሚ እኔን በፀሎታቹ አሥቡኝ የመምሕር ተሥፋ ሥላሤ ተማሪዎች በፍትወት እየተሠቃየሁ ነዉ እላየላይ ያለዉን ክፉ መንፈሥ ማሠር መያዝ አቃተኝ በፆም በፆለት በስግደት እየታገልኩ ነበር ግን አቃተኝ 😢ፀሎቴ ለሐጢያት እሥኪመሥለኝ ድረሥ ተሠቃየሁ ቢሆንም ተሥፋ አለኝ በጌታዬ በድንግልማርያም አግዙኝ አበርቱኝ በፀሎታቹሕ አሥቡኝ ወለተ መስቀል ብላቹ😢😢ለወገን ደራሽ ወገነዉ እኔን ደካማ ሐጢያተኛዋን ሠነፋን ባሪያዉን እንዲምረኝ በፀሎታቹ ለምኑልኝ በስደት ተሠቃየሁ 😢
እግዚአብሔር ያስብሽ እይዞሽ ብርቺ
😢እውነት ነው ቃለህይወትን ያሰማልን እህቴ የበደሉብኝን ወንዶች እያሰብኩ እኔም ለመቅረብ እፈራለሁ አምላከ ቅዱሳን ሁላችንም ሰው ያድርገን በእውነት
ሁሉም በጸሎት ይስተካከል ነበር ግን ከጸሎት ስለ ራቅን ይሄ ነው ትርፉ
አይይይ ጉድ አለ እግዚአብሔር ይርዳሽ ሌላ ምን ይባላል እህታችን በተለይ መጠጊያ የየሌለው ሰው ስቃይ ያለ ነው ይበዛበታል እና አይዞሽ ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ እማ እርሱ ልቦናውን ይመልሰዋል።😢😢ከዚህ በፊትም እኔ አኔድ የሰማሁት ታሪክ አለ እና ትዝ አለኝ ።
ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ለኛ ያለውን ይስጠን በእውነት እኔማ ጎደኛ ብየ የሚቀርቡኝ ትንሽ ተቆዩ በዋላ ገዘብ ለይ ነው የሚለጠፉት ምን ላርግ እኔ ደሞ ገንዘብ የሚለኝ ወንድ አልወድም ይሁን ሚቀርቡኝ ሁሉ ከትንሽ ቀን በዋላ ገንዘብ ይጠይቁኛል እኔ ደሞ በዛ የተነሳ እለያቸዋለው ትክክለኛ ወንድ እዴት ይገኛል እኔ ሴት ስለሆንኩኝ ነው ሴትም እለች እደዚህ የምታረግ ይሆናል ግን ምን ላርግ እፍፍፍ ስለቹኝ እኮ 😢😢😢
እውነትና ግልፅ አጠር ያል ትምህርት ነውቃለ ህይወት ያሰማልን ለወንድማችን
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን🎉
ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችን
ሼሩ የታለ አይታየኝም ላይኩስ
ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን
በእዉነት አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወትን ያገማልን እናመሰግናለን ❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ❤️🙏
በስመአብ የሚገርም ድቅ ምክ አገኝሁበት ቃለሂወት ያሠማለን😢አጠር ምጥን ያለች ምክ አገኝሁ አመሠግናለሁ
እግዚአብሔር ይፍረደው የኔስ ይለያል
እግዚአብሄር ይድረስላት ይህን ችግር መፍታት የሚችለው እሱ ብቻ ነው
ቃል ህይወትን ያሰማልን ወድማች በጣም ከባድ ነው እኔም በቅርብ ነበር ያገባሁት ግን አሁን ላይ ፀባይው ተቀያይሩ ብኛል ምን እደማደርግ ጨቆኛል በፅሎት አስብኝ 😢😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድሜ በኡነት ሰገባን እኮ
እንኳን ደና መጣቹህልን
በግልፅ እንድናወራ አው እወዳለሁ ሁላችንም አጋንት ለበስ ሰው ነን እችን ለማመን ለማየት መስገድ መፀለይ መቀጥቀጥ ስንጀምር በግልፅ እንረዳለን ይሄንን ባላደረግንበት መለየት አይቻልም አጋንት ለበስ ነን
Bewunete wandeme tebareke awuune yasetemarkewu temerte yenenewu yewunete ene belejenate yemalewedewune sewuu agebeche seseqaye nebere ulegezee ene wede betekerstaan esuu emenetuu menem ayegebanyeme leweche sewuu degee lene gene yemeteyeqewune beselame ayemeleselenyem ulume sewuu esuu teruu sewuu ende honenewu yemeyaqute enen manem ende newuu sel ayamenunyem egazeabere yee mesegene awune tefatenale amelake yetebareke tedare endesetenye elemenewalewu
የእናቶች ግሩፕ አንብቤዋለዉ የማልስማዉ ጉድ ይልም እዚ ግሩፕ ላይ ዙቡ ነገረ ይትላልፋል እዛ ላይ እግዚአብሔር ይታርቅን በምህረቱ ሰዉ እርስበራሱ ትጨካክኞል
እኔም የእናቶች ወግ እከታተላለሁ አስተማሪም አለበት አስገራሚም ነገር አለበት
እውነት ሴቶች ተበድለናል እኔም ስመረኝ ብቻዬን መኖር መረጥክ ምን ትመክሩኛላቹህ 😢
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻😢😢😢😢😢⛪
Betam Tikikil neh kale Hiwot yasemalen ante beweunt telayaleh yemetelew hulu like new ::
Kalehiwet yasemaln
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@@WardWw-wr2qp ሼሩ የታለ አይታየኝም ላይኩስ
ትላንት ያለፍኩት ህይወቴ አሁን ግን ልጆቼን በትኜ ነዉ ስደት የወጣዉት ግን አሁን ልጄቼ ደም ነዉ ሚያለቅሱት በእንጀራ እናታቸዉ
ለምን ከአንድ ዘመድሽ ጋር አድርገሻቸው ቤት አትከራይላችሁም
ከምር አለሁ ወንድማችን ከሚለው ግሩፕ ሌላ ደግሞ የእናቶች ወግ ስለልጆች አስተዳደግ እንመካከር ወደ 6መቶ ሺ ተከታይ ያለው ሁለቱ ግሩፕ የሴት ልጅ ሰቆቃ የሚሰማበት ነው
እኔም እክታትላልዉ ቡዙ ነገረ ይስማል
@tigistteferi3260 በጣም 😪ፈጣሪ ልቦናችን ይመልስልን
ስልክህን አስቀምጥልኝ
እንኳን ደህና መጣችሁ ወድሞቼ
እኔ አላገባውም ግን ትዳር ፈራው የምር😢😢
ለምንድ ነው ሚያስፈራሽ ከእግዚአብሔር የተሰጠ በረከት እኮ ነው
ከምሰማው አንፃር ነዋ😢
ዩቱብ ስሙን ነገረኝ ዮሴፍ ስብሰክራይብ ላደረግዉ
ይሄ እንዳለ ሆኖ ከእኛም የሚጠበቅ አለ አንድ ሰው ወደ ህይውታችን ሲመጣ ተንቀልቅለን ባንገባ ሌላው ትልቁ ስህተት እህቴ ጓደኛዬ አገባች ወለደች ብለን ወንድ ላይ አለመንጠልጠል ከባዱ ፈተና ከቤተሰብ የሚመጣ ፈተና ጓደኛሽ አገባች የእገሌ ልጅ በማለት ትልቅ ችግር መፍጠር እነዚ ና መሰል ነገሮችን ሲመጡ እግዚአብሔር መልስ እስኪሰጠን በሱባኤ መጠየቅ መበርከክ አለብን
@@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ ቃለህይወት ያሰማልን
@@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ ሼር ሼር
በትክክል ተግተን እኮ ሱባኤ ብንገባ የኔ የምንለውን ይመራናል
የዚን ልጅ ንግግር በጣም ነው ምወደው በጉጉት ነው ምጠብቀው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይጨምርልክ
የዘንድሮ እግዚአብር ቅርብ ነው ተመስገን
ይቅረብልን እውነተኛ ዳኛ ከሱ ነው በእውነት
ብቻ በምህረቱ ያስተካክለን
ቃል ህይወት ያስማለን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ከባድ ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን በእውነት ወንድሜ ጸጋውን ያብዛልህ ለእህታችንም እግዚአብሔር ይርዳት ከቻልክ ወንድሜ በሚሴንጀር ገብተህ እንድትጸልይ እንድትጾም ንገራት ትምህርት ታዳምጥ የኔ እናት አንጀቴን በላቺኝ ልጁም ወዶ አይደለም ይድናል አለማወቁ ነው
ፀጋዉን ያብዛላቹ ወንድሞቸ❤ በዚሕ አጋጣሚ እኔን በፀሎታቹ አሥቡኝ የመምሕር ተሥፋ ሥላሤ ተማሪዎች በፍትወት እየተሠቃየሁ ነዉ እላየላይ ያለዉን ክፉ መንፈሥ ማሠር መያዝ አቃተኝ በፆም በፆለት በስግደት እየታገልኩ ነበር ግን አቃተኝ 😢ፀሎቴ ለሐጢያት እሥኪመሥለኝ ድረሥ ተሠቃየሁ ቢሆንም ተሥፋ አለኝ በጌታዬ በድንግልማርያም አግዙኝ አበርቱኝ በፀሎታቹሕ አሥቡኝ ወለተ መስቀል ብላቹ😢😢ለወገን ደራሽ ወገነዉ እኔን ደካማ ሐጢያተኛዋን ሠነፋን ባሪያዉን እንዲምረኝ በፀሎታቹ ለምኑልኝ በስደት ተሠቃየሁ 😢
እግዚአብሔር ያስብሽ እይዞሽ ብርቺ
😢እውነት ነው ቃለህይወትን ያሰማልን
እህቴ የበደሉብኝን ወንዶች እያሰብኩ እኔም ለመቅረብ እፈራለሁ አምላከ ቅዱሳን ሁላችንም ሰው ያድርገን በእውነት
ሁሉም በጸሎት ይስተካከል ነበር ግን ከጸሎት ስለ ራቅን ይሄ ነው ትርፉ
አይይይ ጉድ አለ እግዚአብሔር ይርዳሽ ሌላ ምን ይባላል እህታችን በተለይ መጠጊያ የየሌለው ሰው ስቃይ ያለ ነው ይበዛበታል እና አይዞሽ ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ እማ እርሱ ልቦናውን ይመልሰዋል።😢😢ከዚህ በፊትም እኔ አኔድ የሰማሁት ታሪክ አለ እና ትዝ አለኝ ።
ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት ወንድማችን
እግዚአብሔር አምላክ ለኛ ያለውን ይስጠን በእውነት እኔማ ጎደኛ ብየ የሚቀርቡኝ ትንሽ ተቆዩ በዋላ ገዘብ ለይ ነው የሚለጠፉት ምን ላርግ እኔ ደሞ ገንዘብ የሚለኝ ወንድ አልወድም ይሁን ሚቀርቡኝ ሁሉ ከትንሽ ቀን በዋላ ገንዘብ ይጠይቁኛል እኔ ደሞ በዛ የተነሳ እለያቸዋለው ትክክለኛ ወንድ እዴት ይገኛል እኔ ሴት ስለሆንኩኝ ነው ሴትም እለች እደዚህ የምታረግ ይሆናል ግን ምን ላርግ እፍፍፍ ስለቹኝ እኮ 😢😢😢
እውነትና ግልፅ አጠር ያል ትምህርት ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለወንድማችን