የምትወዱትንና የተለያችሁትን ሰው ለመርሳት እነዚህን 7 ነገሮች አድርጉ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 37

  • @ffgv2465
    @ffgv2465 4 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ በእውነት ቃላቶችህ ተስፋን ይሰጣሉ😢 4 አመት ሙሉ በተስፋ ይመለሳል ልቡ ይራራልኛል እያልኩ ልቤን የበለጠ እያቆሰልኩ ሌላ ሰውም መቅረብ እና መግባባት አቅቶኝ ልቤ በሱ ቆስሎ እሱን ስጠብቅ ኖርኩኝ በቃ ብዬ ወሰንኩኝ እሱም የፈለገውን የሚያስደስተው ህይወት ይኑር ከአሁን በሗላ በፍጹም አልረብሸውም ብዬ ግን እንደዛ ብዬ ከሱ ብርቅም ከልቤ ግን ላስወጣው አልቻልኩም የመጀመሪያ የተሸነፍኩለት ሰው ቢኖር ለሱ ብቻ ነበር ግን እሱ እስከሚያገኘኝ ድረስ ነበር💔😢 እናም እሱን መፈለጌን አቁሜ ሌላ ህይወት ለመጀመር አንድ እርምጃ ተራመድኩ ግን አሁንም ለምን የሚለው ጥያቄ ከውስጤ አልወጣ አለኝ 😢 ብቻ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር እንደሚያዘጋጅልን አምናለሁ

    • @SlamahSs-n3l
      @SlamahSs-n3l หลายเดือนก่อน

      የኔ ታሪክ ነው እዴ የፃፍሽው ኣህቴ ልክ እኔ 😢😢😢

  • @እኔስቅዱስሚካኤልንእወደዋ
    @እኔስቅዱስሚካኤልንእወደዋ 3 ปีที่แล้ว +9

    በጣም የምወደው ፔጅ ነው ቡዙ ነገር ተምሬበት አለው ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር

  • @azebgeberegziabher500
    @azebgeberegziabher500 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏

  • @BrookJb
    @BrookJb ปีที่แล้ว

    የኔ ታሪክ ነው የሠራከው ከልብ አመሠግናለው ደግመክ ብትሠራ ኤሄን ሀሳብ ደስ ይለኛል ትልቅ ህመም ላይ ነኝ

  • @ማህሌትአድሴ
    @ማህሌትአድሴ 10 หลายเดือนก่อน

    የዛሬው ለእኔ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ
    @እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ 3 ปีที่แล้ว

    መምህርየ አባቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አቤት መታደል ይህን ምግብ መመገብ ተመስገን አምላኬ

  • @roozayoutube1275
    @roozayoutube1275 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እውነት ይሄ ትምርት ለኔ ነው እኔ 2አመት ሞላኝ እየባሰብኝ እንጂ እየተሻለኝ አይደለም

  • @hassnacherinnet9384
    @hassnacherinnet9384 3 ปีที่แล้ว +1

    እዉነተኛ ቃላ ህይወት ያሰማልን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መም ህ ር አሜን አሜን አሜን

  • @user-xd1dj5dk1u
    @user-xd1dj5dk1u 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @wiaamcell4609
    @wiaamcell4609 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቡዙ ነገር ተምርያለዉ መምህር ፀጋውን ያብዞለት

  • @leilamroueh2643
    @leilamroueh2643 ปีที่แล้ว

    Amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bellaethiopia8245
    @bellaethiopia8245 3 ปีที่แล้ว

    ግን የሄደን ትተን የመጣን በመቀበል ውስጥ ብዙ የዝሙት ነገር ይፈፀማል እኮ ይሄ ነገር ግን ልክ ነው አባቴ

  • @hulubersuhone158
    @hulubersuhone158 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእውነት መንፈስን
    እሚያድስ ትምህርት ነዉ

  • @adismasrshaadismasrsha8254
    @adismasrshaadismasrsha8254 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህሬ ፈጣሪ ይባርኮ ከነ ቤተሰቦ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው

  • @tsigeredaabera3465
    @tsigeredaabera3465 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፣ እጅግ በጣም ተጠቅሜበታለሁ

  • @MaryMary-qz4wc
    @MaryMary-qz4wc 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @lemlemteferi45090
    @lemlemteferi45090 8 หลายเดือนก่อน

    Leji hulim esun yastawsegnal

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ገነትማንደፍሮ
    @ገነትማንደፍሮ 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Hywot-vk9mm
    @Hywot-vk9mm 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን👏👏

  • @shewashiferaw6894
    @shewashiferaw6894 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ❤️እናመሰግናለን መምህራችን ❤️🙏

  • @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
    @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለይወትያሰማልንመምህራችን

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 3 ปีที่แล้ว

    Amen Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot 🙏❤️⛪️

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 3 ปีที่แล้ว

    Aaname aaname ✝️💒✝️💒✝️🙏🏼🙏🏼

  • @kalereta1504
    @kalereta1504 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt 3 ปีที่แล้ว

    Amen'kalyote'yasmalne'wedemacen'edmeni'yerzmeln'beze'nger'kerso'temrylwe

  • @زهراء-ت2و7ص
    @زهراء-ت2و7ص 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @werkydagimawi1735
    @werkydagimawi1735 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen

    • @aynabebanegusse3101
      @aynabebanegusse3101 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @nicetomeetyou556
    @nicetomeetyou556 3 ปีที่แล้ว

    Yemflgew temrt neber egziaber yetleln lebae koslo neber

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 3 ปีที่แล้ว

    Menfesawi medhanit😍😍😍Egziabher yibarkih Memihir🙏bewnet betam tekami mikir naw

  • @tirigsetew1057
    @tirigsetew1057 3 ปีที่แล้ว

    kalehiwet yasemalin

  • @helinamisker9084
    @helinamisker9084 3 ปีที่แล้ว

    ለምንድን ነው ስለ ቅዱሳን አንስትህ የማታስተምረው