መጻሕፍትን እና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቅምና ትስታላችሁ ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ต.ค. 2024
  • Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
    #Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
    👇Subscribe Now it's Free👇
    / @yewerqzeng
    👉 More Video - / @yewerqzeng
    Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
    Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

ความคิดเห็น • 198

  • @yewerqzeng
    @yewerqzeng  2 ปีที่แล้ว +66

    ▼ እንኳን ወደ ወርቅ ዘንግ ቻናል መጡ::
    ✔ Like ✔ Share ✔ Subscribe
    ☞ ማድረግ እንዳይረሱ እናመሰግናለን::

    • @ghhghy3086
      @ghhghy3086 2 ปีที่แล้ว

      መምህር በጣም ነዉ የማከብርክ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ

    • @hiwetsisay3001
      @hiwetsisay3001 ปีที่แล้ว

      እናመሠግናለን መምህር

    • @hiwetsisay3001
      @hiwetsisay3001 ปีที่แล้ว

      መምህር ኮሜቴን ካየህዉ እዳታልፈኝ ከመስቀል ስር የየሱስን ስጋ ከኒቆዲሞስ ጋር የገነዙት የወሴት ማነዉ?

    • @robellayaykunrobellayaykun1247
      @robellayaykunrobellayaykun1247 ปีที่แล้ว

      ​@@hiwetsisay3001 ❤❤/

  • @asniit1199
    @asniit1199 2 ปีที่แล้ว +17

    በስመአብ የሚገርም ነው እንደ መናፍቅ በቁሙ የሞተ አላየሁም ተንቀሳቃሽ እሬሳ
    መምህራኖች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 ปีที่แล้ว +8

    መምህር መስፍን የእውነት ድንቅ መልክት ነው ከእርጋታው ጋር ትምህርቶቹ ደስ ይሉኛል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተባረኩልን😘

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ኈ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ኈ 2 ปีที่แล้ว +21

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በሐት ትምህርት ህዝብን እያጠፉ ነው ማስተዋሉን ያድላቸው

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
    @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    ተውህዶዬ።

  • @hadaskiros6661
    @hadaskiros6661 2 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን በሰላም መጣቹ ።እባካችሁ የተሳሳተ የመናፍቃንን አስተምህሮ እየተከታተላችሁ አጋልጡ።እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ ።

  • @ge821
    @ge821 2 ปีที่แล้ว +11

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 💖❤💖🙏🙏🙏

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @መቅደስየሰማእቷወዳጅዮቱብ
    @መቅደስየሰማእቷወዳጅዮቱብ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ሰለ እመቤቴሲያስተምሩ እንባዬ ይመጣል ማርያምን

  • @Ye-Tsiyon
    @Ye-Tsiyon 2 ปีที่แล้ว +7

    ክብረት ይስጥልን ቃለሂወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @antenehseyoum8566
    @antenehseyoum8566 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን!!! እንዴት ያለ ጣፋጭ ትምህርት ነው... ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +24

    *መምህር እንኳን ደህና መጡ የእውነት እንደመሳት ያለ ክፉ መንፈስ የለም አይን እያላቸው አያዩም እውነት በግብር የአውሬው ልጅ መሆናቸው የመጽሐፍ ቅዱስን ጥቅስ ሙሉ በሙሉ አለማወቃቸው ነው መጽሐፍ ቅዱስን ሙሉ በሙሉ አያቅም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን*

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 2 ปีที่แล้ว +10

    መምህራችን በጣም በጣም ልትመሰገን ይገባል እድሜና ጤና ተመኘን።በተደጋጋሚ መልስ ይስጡልን አሳሳቾች አጭበርባሪዎች ተኩላዎች በዝተዋልና

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 ปีที่แล้ว +3

    ያለ መታደል ነው የጌታ እናት መጥላት አይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tilahunrete9658
    @tilahunrete9658 2 ปีที่แล้ว +4

    🙏እውነተኛ ሚዛን ቃለሕይወት ያሰማልኝ
    ለእነሱም ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስትስ በቸርነቱ ይቅር ይበላቸው🙏

  • @helennebiyu9480
    @helennebiyu9480 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!🙏

  • @hanabelete27
    @hanabelete27 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደና መጣቹልኝ ዉድ መምህሮቼ ታድለን የኛ መምህር መሆናቹ መታደል ነዉ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ✝️

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህረ እግዚአብሔር ያክበሮት መናፍቃ እጅግ በጣም አሳፉሪ ግዜ ሁኔታል ነው ያሉት ልቦና ይሰጣችው

  • @tezerakalu252
    @tezerakalu252 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት!!!

  • @dessibedada3788
    @dessibedada3788 2 ปีที่แล้ว +4

    እድሜ ከጤና ይስጥልን፤
    ዘመናቹ የተባረከ ይሁን ።

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
    @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን ዳና መጣችሁ ።

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር በርቱልን ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wondiwondesn2013
    @wondiwondesn2013 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @Haregi849
    @Haregi849 ปีที่แล้ว

    ሁለት ድንቅ መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ግሩም መልስ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያድልልን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ሊዲያየጌታባሪያ
    @ሊዲያየጌታባሪያ 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከፀጋ ይስጥልን። አቅራቢውም እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህውትን ያስማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልን🤲🤲💚💛❤⛪⛪💚💛❤🕊🕊

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +14

    እንኩዋን በደህና መጣችሁ
    የሐሰት ትምህርት ሐሰተኛ ክርስቶስ ሐሰተኛ ነብይ እስከ ዓለም ፍፃሜ ይቀጥላል 😢ብቻ የተዋህዶ ልጆች የተዋህዶ መምህሮች መበርታት ነው 🤲🏽

  • @meazamichael6925
    @meazamichael6925 ปีที่แล้ว

    መምህር በፀሎት አስቡልኝ ወልደ ሚካኤልን

  • @makdatewolde3180
    @makdatewolde3180 2 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwet yaseman memhrachin Edimena tena yistilin ye Hiwet zemenih agolgulet yarezimilin 🙏🏽Betam tiru timihrt new BeEwnet❤️

  • @edenasefa8586
    @edenasefa8586 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @ghhghy3086
    @ghhghy3086 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እዉቀት ከትህትና ጋር ሲሆን ዉጤታማ ይኮናል በጣም ነዉ ትምህርቶችህ የሚገቡን ጥርት ያለ ትምህርት ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @nrbu4941
    @nrbu4941 2 ปีที่แล้ว +4

    ክብረት ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን መቤታችን ያሳነሱ መስላቸው ነው

  • @hiwotbdama3681
    @hiwotbdama3681 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @jfjg2178
    @jfjg2178 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @hailcom7604
    @hailcom7604 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራ ቸን

  • @ananiya3501
    @ananiya3501 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር መስፍን በርቱልን መምህራችን ❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @EtagnGmariam-rj8fi
    @EtagnGmariam-rj8fi 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትያሰማልን።

  • @samrawitgebremesqel1444
    @samrawitgebremesqel1444 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህወት ያሰማልን 🙏🙏

  • @ተዋሕዶሐይማኖቴ-በ6ወ
    @ተዋሕዶሐይማኖቴ-በ6ወ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በርቱልን👏✝️

  • @አየሁጉንድሬዋ
    @አየሁጉንድሬዋ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህዉትያሰማልን🙏🙏🙏

  • @ayo7639
    @ayo7639 2 ปีที่แล้ว +4

    እመቤታችን ክብር ይግባት! ተቀዳሚና ተከታይ የሌለው የመድሐኒሃለም እናት ናት፤! እናትና ድንግል ድንግልም እናትም፤ ወልደ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ በአደራ የተረከበልን፤ የጌታ ወዳጅ ጌታም የሚወደው፤ መምህራችን አንደበት ይባረክ ጥሩ መልስ ነው ተዋህዶ አስተምራ ያበቃችዎት በርቱልን በቂ መልስ ከበቂ ማስረጃ ጋር እናመሰግናለን እንኮራባችኋለን እናከብራችኋለን፡፡

  • @tekamekuria6568
    @tekamekuria6568 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር በርቱልን!!!!

  • @blessus8185
    @blessus8185 2 ปีที่แล้ว

    መምህር በእውቀት የተሞላው እርጋታህን እኮ ስወደው . እድሜና ጤና እመኝልሀለው !

  • @mulu_crochet
    @mulu_crochet 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ-ህይወትን ያሰማልን መምህር!!!

  • @ፀዳለፀጋዬ
    @ፀዳለፀጋዬ 2 ปีที่แล้ว +9

    "መድሎት" ድንቅ የመማሪያ ጉባኤ ነውና መምህር በጣም ደስተኛ ነኝ።እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።🙏🙏🙏ፀጋውን ያብዛልህ። በዚሁ መርሀግብር "ቦርፎሪኮን" ይመስለኛል ካልተሳሳትኩ የዮናታን መፅሐፍን በስፋት እንደምትተች እጠብቃለሁ። ምክንያቱም ቤተክርስቲያንን በቅርበት ያውቅ ያገለግል የነበረ ሰው እንደፃፈው አውቃለሁ በዮናታን ስም ይታተም እንጂ። ድንቅ የሆነ ትችትህንና ከቤተክርስቲያን አንፃር ያለውን አስተምህሮ በግልፅ ታሳየናለህ ብየ አምናለሁ ።

  • @turg5707
    @turg5707 2 ปีที่แล้ว

    ምህራችን ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @almazmeasho8605
    @almazmeasho8605 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን ምህሪቺነ

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር ልቦና ይሰጣቸው ሰውን ለማሳሰት ነው እነሱ

  • @behaylugizaw2839
    @behaylugizaw2839 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @birukbirhane4036
    @birukbirhane4036 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ፤ የመናፍቃንን የስህተት ትምህርት ያጋለጠ እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ፤ በዚሁ ቀጥል በፀሎት ከአንተ ጋር ነን።

  • @bezatad
    @bezatad 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መመህር🙏

  • @dawittesema3485
    @dawittesema3485 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማህ መምህሬ

  • @eyerusalemadmasu2969
    @eyerusalemadmasu2969 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ ምን አይነት አነባበብ አንብቦ ነው እግዚኦ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @አፀደማርያም-መ7ቘ
    @አፀደማርያም-መ7ቘ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣቹ ውዶችየ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @birukaga8260
    @birukaga8260 2 ปีที่แล้ว

    በጉጉት የምንጠብቀው ትምህርት እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር!

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል ውይይታቹ ለነሱም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እኛንም ከመውደቅ ይሰውረን።🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርሆይበመለኮታዊ
    @እግዚአብሔርሆይበመለኮታዊ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ በትክክል የነገረ-መለኮት እውቀትን ጸጋውን ገልጾልሂል።
    እድሜህን ያብዛልህ ቅዱስ አባት እግዚአብሔር ።

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን ደህና መጡ🙏❤

  • @nigatumewuded355
    @nigatumewuded355 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiyiwet yasemalin memhir edime Tena yisitilin egizio maharina kirsitosi

  • @esraelmitkumazengia3980
    @esraelmitkumazengia3980 2 ปีที่แล้ว +1

    fetari yimesgen kalehiywot yasemalin

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 2 ปีที่แล้ว +3

    AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN
    🙏🙏🙏🤲🤲🤲♥️♥️♥️

  • @xakdiqudhe9827
    @xakdiqudhe9827 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen

  • @heptamesh4797
    @heptamesh4797 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kalehywuet yasmalen

  • @mulukenabera5002
    @mulukenabera5002 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @aklil777
    @aklil777 2 ปีที่แล้ว +6

    ድንግል ማርያም ለእኛ ለሰው ልጆች ከእግዚአብሔር የተሰጠች ልዩ ስጦታ ናት፡፡
    በመጀመሪያ (1ኛ) ለአዳምና ለሄዋን በተስፋ ተሰጠች
    በሁለተኛ (2) ለእናቷ ለቅድስት ሐና እና ለአባቷ ለቅዱስ እያቄም በልጅነት ተሰጠች
    በሦስተኛ (3) ለቤተ መቅደስ ተሰጠች የስለት ልጅ ናትና
    በአራተኛ (4)ለጻድቁ ለዮሴፍ ተሰጠች ለእናትነት
    አምስተኛ (5)ለጌታ ተሰጠች (ተመረጠች)
    ስድስተኛ (6)ለወንጌላዊ ለዮሐኒስ ተሰጠች 19፡25-26 ተሰጠች
    ሰባተኛ (7) ሰባተኛ(7) ለእኛ ለክርስቲያኖች (ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች)

  • @feventadesse9892
    @feventadesse9892 2 ปีที่แล้ว +1

    Let's go.

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot1051 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደኸና መጣችሁ ወንድሞቻችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ። እንደናተ ያሉ መምህራን ያብዛልን ሀሰተኞችንም በእንዲህ መልኩ የሐሰት ትምህርት መሆኑን ለተከታዮቻቸውም ለእኛም ቢሆን ትልቅ ትምህርት ነውና በርቱ እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛላችሁ እኛንም በቤቱ ያፅናን ።
    ኦርቶዶክስ በመሆኔ አምላኬን አመሰግናለሁ በቤቱ ያፅናን 🤲

  • @denkayehuworku8252
    @denkayehuworku8252 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልን

  • @targettube4968
    @targettube4968 2 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ እየተከታተላችሁ አርሞቸው።

  • @ጽጌሬዳቻናል
    @ጽጌሬዳቻናል 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ

  • @alazarbekele6920
    @alazarbekele6920 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር እንክዋን ደህና መጣቹ

  • @mahidergibe7539
    @mahidergibe7539 2 ปีที่แล้ว +2

    በስመአም እንደዚህ ከእውቀት ባዶ ከመሆን ይስውርን።መምህር እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ።

  • @tgyetewahedolij4501
    @tgyetewahedolij4501 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Ameen Amen

  • @ያሬድቱዩብ
    @ያሬድቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እኔ ያለ እመቤታችን ሰው እንዴት መተንፈስ ይችላል? እኔስ ያለሷ አሁኑኑ ይድፋኝ!! ሁሌም ከእኔ ጋር ነች የእግዚአብሔር እናት ሁሌም ልጆቿን ከመናፍቃን ከከሀዲያን ከግልገል መናፍቃን ትጠብቀን 🤲

  • @hanagosaye4686
    @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว +11

    እንዴት አመሻቹ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች 🙏🙏🙏

  • @meseretgudaa6304
    @meseretgudaa6304 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen ❤️❤️🙏🙏

  • @mullerkt7925
    @mullerkt7925 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin

  • @meseretdegu9889
    @meseretdegu9889 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏 እኛንም ሰምተን ለመጠቀም ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እነሱ ከዉቀት ድንግል ናቸዉ

  • @tgyetewahedolij4501
    @tgyetewahedolij4501 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwote yasamlen🙏♥️✝️🔥🔥

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 2 ปีที่แล้ว +1

    kale Hiwot Yasemaln Lebona Yestachwe

  • @user-hl4pu3og6k
    @user-hl4pu3og6k 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet Yasemaln Memhrachin

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 ปีที่แล้ว +3

    *እንኳንደህናመጡልንመምህሮቸችን*

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว

      @@frehiwot27 አሜን ቤተሰቦቸ 😊🤗😊🤗🤗😊በርቱልኝ ተወዳጆች

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว

      በርቱልኝ 🤗😊🤗ጠንክሩ 😊🤗

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว

      @@hanagosaye4686 😊🤗

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 11 หลายเดือนก่อน

    መስፍኔ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም አለም እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እነዚህ ሰዎች የመጨረሻ ዘመን መፈፀሚያ ናቸው ይህ ደግሞ ይሆን ዘንድ የግድ ነው ሰው ግን ከአሁ እራሳችሁን አውጡ ለዩ እናተ ፕሮቴስታንት ዝም ብላችሁ አትወሰዱ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @heruywondafrash7832
    @heruywondafrash7832 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማል። ጥሩ ትምህርት ነው። ዮሃንስ ወደ ክርስቶስ አሳ አጥማጅ ሆኖ የተጠራው።

  • @DubDubTube
    @DubDubTube 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher Yebarkachu

  • @yohanneszehriun999
    @yohanneszehriun999 2 ปีที่แล้ว

    ክብረት ይስጥልን ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @tamratadugna4818
    @tamratadugna4818 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalgn...

  • @selamabreham2852
    @selamabreham2852 ปีที่แล้ว

    Kale hiweten yassemalen le memehrachen

  • @meronabebe6631
    @meronabebe6631 2 ปีที่แล้ว

    EGEZEYABEHER Lebona yesetachew!!!

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +1

    አሕዛብ እንኩዋን ድንግል ማርያም ልጇ ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ መሆኑን ያውቃሉ ያምናሉ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ይቅር በለን 😭😭🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️

    • @እግዚአብሔርመታመኛየነዉ
      @እግዚአብሔርመታመኛየነዉ 2 ปีที่แล้ว +1

      መናፍቃን እኮ ከሁሉም ሀይማኖቶች ተለይቶ የሚቀፍ ሀይማኖት ነዉ ተቃዋሚ ናቸዉ የእሰላሞችን ያህል ለድንግል ማርያም ክብር የላቸዉም ፈጣሪ ይገሰፃቸዉ ሌላ ምን ይባላል

  • @alemhyilu8422
    @alemhyilu8422 2 ปีที่แล้ว

    Egzabher yimesegn

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🤲🙏

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 2 ปีที่แล้ว +3

    የመናፍቃን ትእቢት አፍንጫቸዉ ላይ ደርሷል እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸዉ
    በአምላካችን እናት ቀልድ የለም