በግድ ጌታን ተቀበይየፓስተሩ ውሸት ሲጋለጥ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 57

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 8 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚኦ መናፍቅ ልብ ይስጣችሁ😢😢😢እግዚአብሔር ሰጠነ እግዚአብሔር ወሰደ ።ስም ይመሰገንነው ያለው አባታችን ኢዮብ😢😢😢❤በእውነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 8 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡ መምህር ልቦና ይስጣቸው ለፕሮቴስታንት ወገኖቻችን

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን መ ምህራችን❤❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 8 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኩዋን ደህና መጡ❤❤❤

  • @Salam-m7u
    @Salam-m7u 8 หลายเดือนก่อน +2

    ብርሀን ከጨለማ ጋር አይ ከንቱ የአባዬን ወደ እማዬ አሉ ልቦና ይስጣችሁ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መ ምህራችን በርታልን ❤❤❤❤❤

    • @ururur6108
      @ururur6108 8 หลายเดือนก่อน

      ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ረችን ሺ አመት ያኑርልን የተዋህዶ እንቁ

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይምስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ !!
    ይቅርበለን

  • @TigistFeleke-tw7rn
    @TigistFeleke-tw7rn 8 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለህይውት ያሰማልን 😢😢 አቤቱ የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው 😢😢😢 እዴት ያሳፍራል

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ወንድሜ መምህር ግሩም። ብዙ እንጠብቃለን በዚሁ ቀጥል።❤❤❤

  • @tedroskiflezghi2518
    @tedroskiflezghi2518 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት የሰማልን። ማስተዋል ጥበቡ ይሰጠን።

  • @mekdesworku4765
    @mekdesworku4765 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቀለ ሕይወትን የሰማልን። ፈቃዱ ሆኖ ልጆቻችንን ወደ ተዋህዶ ይመልሳቸው። ስለ ቅድስት አገራችን ፣ ቤተ ክርስቲያናችን ሲል።

  • @LozaWendimagen
    @LozaWendimagen 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልን

  • @እመንእንጂአተፍራያመነየተ
    @እመንእንጂአተፍራያመነየተ 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤ ልቦናይስጣቸው

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 8 หลายเดือนก่อน

    Egziabher lehulachinem Lebona Yeseten Memeher Qaleheywet yasemalin

  • @mekediayele
    @mekediayele 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 8 หลายเดือนก่อน

    🙏 kalehiweten yasemalen ❤

  • @BereketAbraha-n1j
    @BereketAbraha-n1j 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ወንድማችን

  • @salemtesfaye-pm7jr
    @salemtesfaye-pm7jr 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @genetgebreyes2010
    @genetgebreyes2010 8 หลายเดือนก่อน

    Kalehywet yasemaln

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @AlawuAlawuu
    @AlawuAlawuu 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ውድ መምህራችን

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አሁንስ በጣም ከፋ ብለው ብለው እግዚአብሔርን አዛዥ ሊሆኑ ደግነቱ እኔ የማያቸው እናንተው ስታቀርቧቸው ነው ይሰውረኝ መምህር እግዚአብሔር ቃለ ሒወት ያሰማልን በርቱሉን ምን አልባት ለሔዱት ባይደረስም ላኮበኮቡት መመለሻ ቢሆን አይ እመአምላክ እንዴት አለመታደል ነው ሰው ሆኖ በኦርቶዶክስ አለመኖር

  • @frehiwotasnake1546
    @frehiwotasnake1546 8 หลายเดือนก่อน

    Amen demo mendenew ? bakeh tater new beche hula

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኛ እኮ ጴንጤ የሚባሉት ጠቅላላ የሚያመልኩት ሃሰተኛዉን ነዉ ስንል በምክንያት ነዉ ገና እግዚአብሔርን ይሣደባሉ

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 8 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏⛪⛪

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 8 หลายเดือนก่อน

    አረ አምላኬ ገረ የገበ ጰንጤዬች

  • @SmithSofa
    @SmithSofa 8 หลายเดือนก่อน

    Welcomed

  • @ተራወታደርብርሀኑጁላ
    @ተራወታደርብርሀኑጁላ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ድምፅ እያሰተካከላችሁ ሰትቀርፁ።

  • @ejaraadugna574
    @ejaraadugna574 8 หลายเดือนก่อน +2

    መናፍቃን የተባሉትኮ በሚክንያት ነው። ዘመኑ የሴይጠን የመናፍቃኖች ዘመን ሆኔ ከላይ እስከ ታች መናፍቃን ሚን ያድርጉ
    ለሆዳቸው ብቻ የሚኖሩ
    እግዝኣብሔር ልቦና ይስጣቹ
    ይህ ዘመን ተቀይሮ ግዜው የላለ ሰው ስሆን ሚን እንደ ሚውጣቹ ብቻ የሚናዮው ይሆናል

    • @TAYETADESSE-eg4zw
      @TAYETADESSE-eg4zw 8 หลายเดือนก่อน +1

      ቃለህይወትን ያሰማልክ መምህራችን

  • @AlemEshete-pt6il
    @AlemEshete-pt6il 7 หลายเดือนก่อน

    ይመምህር መስፍን ቻናል ተስርቁአል

  • @frehiwotasnake1546
    @frehiwotasnake1546 8 หลายเดือนก่อน

    Meletesera hedech?

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 8 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክስ ሆኖ በየአደራሹ የሚቀላዉጡ ጌታ ልብ ይስጣቸዉ

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df 8 หลายเดือนก่อน +2

    የጴንጤዎች አላማ ኢየሱስን መስበክ ሳይሆን ኦርቶዶክስ ማጥፋት ነው!!! ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያናችን ግን የገሀነብ ደጆች አይችሏትም!!!

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 8 หลายเดือนก่อน

    Job 1 አማ - ኢዮብ
    8: እግዚአብሔርም ሰይጣንን፦ “በውኑ ባሪያዬን ኢዮብን ተመለከትኸውን? በምድር ላይ እንደ እርሱ ፍጹምና ቅን፥ እግዚአብሔርንም የሚፈራ፥ ከክፋትም የራቀ ሰው የለም፡” አለው።

  • @AzebMamo-x8b
    @AzebMamo-x8b 8 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክሳዊያን በምን ምክንያት ወደ ፕሮቴስታንት አዳራሽ በጭራሽ መሄድ የለባችሁም፡፡

  • @ketojara4909
    @ketojara4909 8 หลายเดือนก่อน

    መምህር ግሩም ለመሆኑ እዚህ ላይ ያቀረብከውን ቪዲዮ ጨርሰህ አድምጠሃል ወይስ ሆነ ብለህ ቀንጭበህ ነው ያቀረበው ? በርግጥ መልዕክቱ አንተ እንደተናገርነው ነው ? ለመሆኑ እግዚአብሔር ሰጥቶ ይነሳል ብለህ ታምናለህ ? መልዕክቱ እግዚአብሔር ሰጥቶ አይነሳም የሚል ነው። ሰጥቶ የሚወስድ ሰይጣን ብቻ ነው።

  • @YoniYona-nx7hi
    @YoniYona-nx7hi 8 หลายเดือนก่อน +1

    አይ አለማወቅ? እግዚአብሔር ወዶ ያመሰገነውን ቅዱሱን ኢዮብ መራገም? አይየጴንጤ የእውቀት ማጣት እብደት ጭራሽ እግዚአብሔርን ልቡን አስደስቶ ያወደሰውን ቅዱስ ሰው ጭራሽ መሳደብ? ለነገሩ የአውሬው ልጆች ቅዱሳንን ከመስደብና ከማንጓጠጥ ውጭ ስራ የላቹህምና ልብና ይስጣቹህ።

  • @kidmalemmengistu
    @kidmalemmengistu 7 หลายเดือนก่อน

    ይህ የመምህር መስፍን ሰለሞን ሁቲዩብ እግዚአብሔርን ባልፈሩ ሰዎች ወይም አጭበርባሪዎች ተወስዷል።ሰለሆነም ውድ የዚህ ሚዲያ ተከታታዩች ይህን ጣቢያ unsubscribe በማድርግ የሌቦች ተባባሪ አለመሆናችሁን እና ከተወደደው መምህራችን ጉን መቆማችሁን ታሳዩን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።ሌባ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም።

  • @kidmalemmengistu
    @kidmalemmengistu 7 หลายเดือนก่อน

    ይህ የመምህር መስፍን ሰለሞን ሁቲዩብ እግዚአብሔርን ባልፈሩ ሰዎች ወይም አጭበርባሪዎች ተወስዷል።ሰለሆነም ውድ የዚህ ሚዲያ ተከታታዩች ይህን ጣቢያ unsubscribe በማድርግ የሌቦች ተባባሪ አለመሆናችሁን እና ከተወደደው መምህራችን ጉን መቆማችሁን ታሳዩን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።ሌባ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም። 😊

  • @binyamm8209
    @binyamm8209 8 หลายเดือนก่อน

    አሁን አንተም አስተዋይ ሆነህ ሙተህ ነው ሁለታችሁም ከንቱ ናችሁ በመጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ እንደተጠቀሰው ህጻናትና እንስሳት ሳይቀር የሚያጠፉ አሸባሪ አምላክ የምትሰብኩ

    • @BereketAbraha-n1j
      @BereketAbraha-n1j 8 หลายเดือนก่อน +1

      ከንቱ ! ሂድ ሰይጣንህን ኣምልክ ።እሱ ኣንተና መሰሎችህ ቅቤ የሚቀባ ከሆነ ታያለህ ሲኦል ውስጥ

    • @binyamm8209
      @binyamm8209 8 หลายเดือนก่อน

      @@BereketAbraha-n1j ሲኦል ካዘጋጀ ደግሞ ክፉ መሆኑን ያሳያል

    • @BereketAbraha-n1j
      @BereketAbraha-n1j 8 หลายเดือนก่อน

      @@binyamm8209 ላልታተዙ የዘሩት የሚያጭዱበት ኣውድ ነው። እንደ ስራህ ታገኛለህ። ይህ ደግሞ ፍትሃዊ ነው

    • @ferhiwotassefa4148
      @ferhiwotassefa4148 8 หลายเดือนก่อน +1

      ወንድሜ የእሁነት እንዲ ነው የምታምነው። እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ እንኮን ቅዱስ አግዚያብሔርን ይቅርና ለሀንድ ሰከንድ ወደራስክ ተመልከትና በሰከንድ ውስጥ ውጋት በሠው እጅ ላይ እንወድቃለኔ ስለዚ ወንድሜ ምንም ያህል በህውቀት ማማ ላይ ብትወጣ፣ በገንዘብ ብትልቅ ምድር ላይ ሀለ የተባለሁን ሁሉ ቢኖርክ ያለ እግዚያብሔር ሠላምም፣ ደሥታም
      ከእግዚያብሔር ነው ።እግዚያብሔር እንዲ ይላል እኔ የምሰጣቹ ሰላም ዓለም እንደሚሰጣቹ አይደለም ይላል ስለዚ ወንድሜ ለዚች ለምታልፍ ዓለም 70-100 እንዲ ካስጨነቀን የማያልፈው ዘላለማዊው ህይወት እንዴት ሀንጨነቅ ። ለማንኛውም ህለት ተህለት በርክን የሚያንኮኮውን አዳምጠው ። ከነዚያ ሁሉ በደላችን፣ ክፋታችን ሽፍኖ ዛሬም ልጄ እባክእን ያለከሁ የሞት ባህር ላይ ነክ ይለናል ። በአባትነት የፍቅር ድምፅ ልጄ ልጄ ወዴት ነክ ያለከው

    • @ማህሌትዩቱብ
      @ማህሌትዩቱብ 8 หลายเดือนก่อน

      አፍህን ዝጋ ደደብ የአጋንት ጭፍራ

  • @kidmalemmengistu
    @kidmalemmengistu 7 หลายเดือนก่อน

    ይህ የመምህር መስፍን ሰለሞን ሁቲዩብ እግዚአብሔርን ባልፈሩ ሰዎች ወይም አጭበርባሪዎች ተወስዷል።ሰለሆነም ውድ የዚህ ሚዲያ ተከታታዩች ይህን ጣቢያ unsubscribe በማድርግ የሌቦች ተባባሪ አለመሆናችሁን እና ከተወደደው መምህራችን ጉን መቆማችሁን ታሳዩን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።ሌባ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም።

  • @kidmalemmengistu
    @kidmalemmengistu 7 หลายเดือนก่อน

    ይህ የመምህር መስፍን ሰለሞን ሁቲዩብ እግዚአብሔርን ባልፈሩ ሰዎች ወይም አጭበርባሪዎች ተወስዷል።ሰለሆነም ውድ የዚህ ሚዲያ ተከታታዩች ይህን ጣቢያ unsubscribe በማድርግ የሌቦች ተባባሪ አለመሆናችሁን እና ከተወደደው መምህራችን ጉን መቆማችሁን ታሳዩን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።ሌባ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም። 😊

  • @Almaz-fi4gi
    @Almaz-fi4gi 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤