የጨለማው ዘመን ማለቂያ የወርቅ ማኅተም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 127

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn ปีที่แล้ว +28

    ሰላም ለአእርሶ ይሁን መምህራችን አንደበተ ርቱ ተናግረው የማይጠገቡ መድሐኒአለም በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @birukworkneh6790
    @birukworkneh6790 ปีที่แล้ว +19

    መምህሬ የኔ አባት የኔ አንደበተ ጣፋጭ እመቤቴ ትጠብቆት ❤❤❤

  • @zenebejigu4416
    @zenebejigu4416 ปีที่แล้ว +12

    ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን🙏

  • @worekutemrat3755
    @worekutemrat3755 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዳተ ያሉ መምህሮችን ስለሰጠን

    • @gtadu7384
      @gtadu7384 ปีที่แล้ว

      አሜን ! አሜን ! ወአሜን !!!

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 ปีที่แล้ว +10

    ጽጌ ማርያም
    አሜን አሜን አሜን

  • @ziqualatube2655
    @ziqualatube2655 ปีที่แล้ว +6

    እንቁ መምህራችን ጸጋ ይብዛልህ ልብን የሚያረሰርስ ቃል ነው

  • @meseretbelay3491
    @meseretbelay3491 ปีที่แล้ว +6

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን መምህር የእመብርሃን ፍቅራን በልቡናችን ጣእሟን በአንደበታችን ያሳድርብን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 ปีที่แล้ว +11

    መምህራችን በፀሎት አስቡን 🙏

  • @ፀጋየማርያምልጅ
    @ፀጋየማርያምልጅ ปีที่แล้ว +12

    መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን የርሰወን ትምርት ስሰማ በተሥፋ እሞላለሁ 😢❤❤❤❤

  • @Hewan1996
    @Hewan1996 ปีที่แล้ว +7

    እስኪ ላይክ አድርጉ

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋናና ስግደት ለአንቺ ይገባል
    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 ปีที่แล้ว +12

    ክብር ለእመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ወለዲተ አምላክ💕🙏💕

    • @gtadu7384
      @gtadu7384 ปีที่แล้ว

      አሜን ! አሜን ! ወአሜን !!!

  • @simrettekle4491
    @simrettekle4491 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ፍቅርዋ በልቦናችን ለዘላለም ይኑርልን❤❤❤

  • @jdcell63
    @jdcell63 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን
    የእመቤታችን የቅድስ ድንግል ማርያም አማላጅነቷ አይለየን ያስራት ሀገሯን ኢትዮጵያን ታስብልን ከአንድያ ልጇ ከኢየሱስ ክርስቶስ ምህረቱን ታሰጠን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልዎት

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 ปีที่แล้ว +6

    ቃለህይዎት ያሰማልን ዘመኖትን ሁሉ እግዚያብሄር ይባርከው መምህሬ በማርያም እህቴ ለመውለድ ፈልጋ እያሶረደባት ተቸግራለቺ እባኮትን አንድ ነጥብ ምታክለዋን ይሰጡልኛ 💔💔😢😢😢😢😢😢😢

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ ปีที่แล้ว

    እናቴ መከታየ አስታራቂየ እመብርሀን የጌታየ እናት ሆይ የአስራት ሀገርሽን ቅድስት ኢትዮጵያውያን ባሪኪልን🙏🏿ቆሻዋን እና እየኖሩባት ግን ስላሟን የንሳትን የሚጠሏትን አስወግጅላት🙏🏿 ከልጅሽ ከወዳጅሽ አንድነትን, ስላም ፍቅርን አስጭን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር እመቤቴ ቅባዕ ቅዱሱን መሻቴ በቅርብ ባላገኘውም እናቴ በመንፈስ ቅቢኝ እላታለሁ የኔ ሩህሩህ እናት ታደርግልኛለች አምናለሁ ከደዌዬም እፈወሳለሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ ጣዕም ፍቅሯ በሁላችን ይደር አሜን

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ ปีที่แล้ว

    እንዴ ከተለዬት የተለየች
    ከተመረጡት የተመረጠች
    የአምላክ እናት
    ቤዛዊት አለምን
    እመ ብዙሐንንን
    የፍቅር እናትን ትተን ወዴት እንሔዳለን
    እንጄትስ በፈቃደኝነት ወደዘንዶው አፍ እንወድቃለን
    ማርያምን መቼም አልተዋትም
    ሰይጣንንን አዋርዳለሁ
    እናቴን አከብራታለሁ
    ልጆን እለምናለሁ ❤

  • @tsehaisorbara4934
    @tsehaisorbara4934 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነቷ አይለየን ጌታን ባቀፉ ክቡራን ንፁሀን እጆቿ እኛንም ትቀፈን 💚💛❤️🙏

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ድንግል ማሪያም ታማልዳለች በምልጃዋ ብጸሎት ልመናዋ ልጅዋ ጌታችን መድኃኒታችን ያድናል ይፈውሳል አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo ปีที่แล้ว

    አአባታችን አንደበተ ርቱ በጣም ነዉ በእግዚአብሔር ፍቅር የምወዶት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ቃለ ህይወትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @alemneshhnebese2127
    @alemneshhnebese2127 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤egzahaber yemsgen amen amen amen 🙏

  • @meronwerkineh5858
    @meronwerkineh5858 ปีที่แล้ว

    አሜን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም አሜን😢😢

  • @MulualemMamo-o6h
    @MulualemMamo-o6h 5 วันที่ผ่านมา

    እመ ብርሃን ትጠብቅህ።ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 ปีที่แล้ว +1

    መምህርዬ እመቤቴ በእድሜ በጤና ትጠብቅልን ❤🙏

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 ปีที่แล้ว +4

    🙏💚💚💚🧡🧡🧡❤️❤️❤️🙏

  • @ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ
    @ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምኩም ይብዛሕ ብክርስቶስ አምላኽ መምህር ብዕድመን ብጥዕናን ይሓልየልና እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት የስምዐልና የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @FINewa
    @FINewa ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እናቴ 3 ዓመት ሙሉ አልጋ ላይ ነች ሰልኮትን ላገኝ አልቻልኩም የ እናታችን ድንግል ማርያም ምልጃ እና በረከቷ ቢረዳኝ እና እናቴ ብትድንልኝ ብዬ በጣም ጓጓሁ እባክዎትን እርዱኝ
    ሠላመ እግዚአብሔር አይለየን አሜን

  • @WendwesenBefkadu
    @WendwesenBefkadu ปีที่แล้ว +2

    መምራችን አንደበቶት ከማር ይጣፍጣል አንደናንተ ያለ ርቱ መዳንያለም ያብዛልን 🙏🙏🙏

  • @lemlemethiopia2009
    @lemlemethiopia2009 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ትህትና እና ርቱዕ አንደበት በወቅቱ በቦታው ያለሁ ሁሉ መሠለኝ እናመሠግናለን መምህር

  • @elbitesfish966
    @elbitesfish966 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ ማርያም በምህረት ትዳብሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @messaybereket7525
    @messaybereket7525 ปีที่แล้ว

    መምህር መሥፍን በዘመናችን ውጥንቅጥና ምስቅልቅል ውሥጥ የፅናት መልካም ምሳሌ ነህና እንወድሀለን እናከብርሃለን, ቃለ -ህይወት ያሠማልን.

  • @amadoalex2497
    @amadoalex2497 ปีที่แล้ว +3

    ለመምህራችን ረጅም አድሜና ጤና ይሰጥለን።

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 ปีที่แล้ว +1

    ድንግል ሆይ እኔም ትውልድ ተብዬ ብፅእት እልሽ ዘንድ የመረጠኝ ልጅሽ ክብር ይግባው.
    በምን በምን እንመስላት ድንግል ማርያምን (2)
    ምሳሌ የላትም የላትም ክብሯን የሚመጥን(2)
    መምህር ቃለ ሒወት ያሰማልን.

    • @TesfayeGelu
      @TesfayeGelu ปีที่แล้ว +1

      አሜን..ምሳሌ የላትም ክብሮን የሚመጥን

    • @tinawolde9826
      @tinawolde9826 ปีที่แล้ว

      ​አመሰግናለሁ@@TesfayeGelu

  • @ameehailu
    @ameehailu ปีที่แล้ว +2

    Bexelote asebun abatchin❤❤❤

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 ปีที่แล้ว

    መምህር ከክፉ ሁሉ ይጠብቆት ወላዲተ አምላክ በዘርፋፋ ቀሚስዋ ትከልሎት

  • @meseretbelaymeseretbelay210
    @meseretbelaymeseretbelay210 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ምልጃዋ ደርሶኛል ክብር ለእመቤቴ

  • @mintwabayele8273
    @mintwabayele8273 ปีที่แล้ว

    እናታችን የእኛ አማላች አሁን አትለይን፣አስራት ሀገርሽነ ኢትዮጵያ ያን አሲብያት።

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @ejiguakebede457
    @ejiguakebede457 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ክብር ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ይሁን 🙏🙏🙏
    ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MeleketTesfay
    @MeleketTesfay ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የ እመዓምላክ ምሕረት እና አማላጅነትዋን አይለየንንንን,,አሜን,አሜን አሜን,,,

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 ปีที่แล้ว +3

    አሜነ አሜን እመቤታችን በምልጃሽ እርጂን ሀገራችንን ኢትዮጵያን አስቢያት

  • @Salam-m7u
    @Salam-m7u ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኛ እመቤት ክብር ላንች

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    የመናፍቅ መንፈስ ወደሲኦል ይወርወርልን❤

  • @AdanechademasuEstifo
    @AdanechademasuEstifo ปีที่แล้ว +1

    Mamehere segawate yebza amane

  • @AddisuGudisa-em5po
    @AddisuGudisa-em5po ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር
    በያለንበት በረከት ረድኤትዋ ጥበቃዋ አይለየን

  • @bezualemabebe3019
    @bezualemabebe3019 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችንቃለሕይወትያሰማልን

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 ปีที่แล้ว +1

    ምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዘመኖት ይባረክ♥️🙏

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @habeshawichannel4276
    @habeshawichannel4276 ปีที่แล้ว +1

    የእመቤታችን ተዓምራቷ ይፈውሰኝ ዘንድ መምህር ይድረሱልኝ።

  • @AdanechademasuEstifo
    @AdanechademasuEstifo ปีที่แล้ว +1

    Mamehere sagWate yebza amane

  • @mussiemagna9059
    @mussiemagna9059 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ሆይ አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq ปีที่แล้ว +2

    ❤🙏🙏🙏

  • @EnateneshAmare-zd2yh
    @EnateneshAmare-zd2yh ปีที่แล้ว +1

    Memiher kskehiwot yasmalen erjiem edma ketana gare yadelgh❤

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን

  • @seneasma8282
    @seneasma8282 หลายเดือนก่อน

    ስላምህ ይብዛ መምህር የእመቤታችን ስም በአንተ አንደበት ሲጠራ እንዴት ይጣፍጣል
    ስለእመቤታችን ስትስብክ በእንባጀምሬ በእንባ እጨርስዋለሁ ምክንያቱም ስለ እመቤታችን ክብርና ቅድስና የምትገልፅበት ቃላት ልዬ ናቸው ሁሌ ፕሮግራምህን እከታተለዋለሁ ስለ እመቤታችን የምትስብክበት ቃላት ልዬ ነው መታደል ነው
    እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Frewe771
    @Frewe771 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @dawitgirma1785
    @dawitgirma1785 ปีที่แล้ว +1

    መምሕር ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @ethiocolour4766
    @ethiocolour4766 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን አባኮት ቅባ ቅዱሱን በምን መንገድ ማግኘት ይቻላል እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛሎት

  • @natnaelzew3824
    @natnaelzew3824 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 😢😢😭😭

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @birukworkneh6790
    @birukworkneh6790 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእመብርሀን ክብር ይግባሽ እኔም ምልጃሽን ቀምሼዋለው እናቴ ❤❤❤❤

  • @AlemEshete-pt6il
    @AlemEshete-pt6il ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj ปีที่แล้ว

    ይገርማል በዚህ ልክ እግዚአብሔርን ማወቅ😍❤

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    ክብር ለናትና ልጁ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን ያንቺ ያደረገኝ እናቴ ማርያም
    ለኔም በስደት ብዙ ነገር አድርጋልኛለች የስውሯ ማርያም ኩላሊቴን አሞኝ ጭንቅ ጥብብ ብዬ ሳለ ስእል አድህኖዋን ይዤ ሰውነቴን እያሻሸሁ እናቴ የስደት ስንቄ በስውር መጥተሽ ዳብሽኝ በሰው ሀገር ማንም የለኝ ለንስሐ ሞት አብቂኝ ሀኪም ቤትስ ብሄድ ማነው ዙሮ የሚያየኝ አይዞሽ የሚለኝ እናቴ አንቺው ነሽሀኪሜ ከህመሜ ፈውሽኝ እያልኩ ሳነባ በስውር መጥታዳበሰችኝ ድንግል ማርያም ጭንቀቴ ወደደስታ ተለወጠ በደረቴ እየተሳብኩ የነበረ ከሰአታት በኃላ ቆሜሄድኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንደኔ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ለኔ የደረሰች ያምላክ እናት ለናንተም በተጨነቃችሁ ጊዜ ፈጥና ትድረስላችሁ አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤💚💛❤❤

  • @kdistmelkamu9725
    @kdistmelkamu9725 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚአብሄርእድሜና ጤናይስጥልን ክበርልን።

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂይወት ያስማልን💕🙏💕

  • @woinshetsolomon5811
    @woinshetsolomon5811 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!

  • @ethio4648
    @ethio4648 ปีที่แล้ว +1

    memehere ebakeh lene

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m ปีที่แล้ว +1

    ክብ ምስጋና ይገባታል አሜን❤❤❤

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 ปีที่แล้ว +1

    Sele Nigistachin Sineger Betam Des yilal ! Amen Amen Amen 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @henna9179
    @henna9179 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር❤

  • @mekdesabebe343
    @mekdesabebe343 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫❤❤❤

  • @tigistlakew9032
    @tigistlakew9032 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @kiyyatamiru4791
    @kiyyatamiru4791 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት የሰማልን 🥰🙏እናመሰግናለን

  • @amsalegirma9922
    @amsalegirma9922 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዎትን እግዚአብሔር ይጨምርሎት

  • @muluhabesha5614
    @muluhabesha5614 ปีที่แล้ว

    ምን ዐይነት ምስጋና ውለታን ይመልሳል! ቃለሕይወት ያሰማልን!

  • @hapasihapasi4298
    @hapasihapasi4298 ปีที่แล้ว

    ቃለህወትን ያሰማልን ምህራችን❤❤❤

  • @df69794
    @df69794 ปีที่แล้ว

    መምህር አንደበትዎ በጣም ደስስስ ይላል ❤❤❤

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 ปีที่แล้ว

    AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 LE HULACENENEM YEHUNELEN AMEN 🙏

  • @MeronMulatu-l8o
    @MeronMulatu-l8o ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hywot yasemaln memeher

  • @alemayehuyirgu5660
    @alemayehuyirgu5660 ปีที่แล้ว +1

    አስቀድመው ለጥፋት የተጻፉ ስለሆነ ኢአማንያኑ ባያመሰግኖትም አይገርም እግዚአብሔር ይማራቸው በቸርነቱ . . .

  • @Ella_1994
    @Ella_1994 ปีที่แล้ว +1

    "ሁሉ በእርሱ ሆነ" 😊😊😊😊😊

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ 🙏
    በማንኛውም ሰአት ይኖራል ቅባ ቅዱሱን ? እኔ በጣም እፈልግ ነበረ

  • @endalkachewmisganawabate4085
    @endalkachewmisganawabate4085 ปีที่แล้ว

    Memehir... Selamewot yibiza...... Sidewul silikewot embi silalegn newu.... Kidus Kibatun yasikemitulign!!

  • @mesiman2550
    @mesiman2550 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @martaaberham8435
    @martaaberham8435 ปีที่แล้ว

    አሜን ዕድሜ ጤና ይስጥልን

  • @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ
    @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ ปีที่แล้ว

    AMEN 🙏🙏🙏

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እባክዎትን ይላኩልኝ መደወል አልቻልሁም

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 ปีที่แล้ว

    ቃለህዎት ያሰማልን መምህር

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @eastafrica5078
    @eastafrica5078 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ ቅብአ ቅዱስ የደረሳችሁ በነፃ ነው ወይስ ዋጋው ስንት ነው 🥺ታድላችሁ 🤲

    • @yewerqzeng
      @yewerqzeng  ปีที่แล้ว +1

      በነፃ ነዉ።

    • @eastafrica5078
      @eastafrica5078 ปีที่แล้ว +1

      @@yewerqzeng እግዚአብሔር ያክብራችሁ መምህራችን እረጂም እድሜ ይስጦት🤲🙏

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @YeftuseraBeshah
    @YeftuseraBeshah ปีที่แล้ว

    amennnnn

  • @berketbefkadu9385
    @berketbefkadu9385 ปีที่แล้ว

    ❤❤️🌹👍👌😄❤❤ hi ቆንጆ

  • @hirutejo9888
    @hirutejo9888 10 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @azebmamo2119
    @azebmamo2119 ปีที่แล้ว

    God bless you.

  • @hirutfekadu4629
    @hirutfekadu4629 ปีที่แล้ว

    Selame ye egziyabehir betesbuchi sente birre nawe atkalayu