የቅርብ ጓደኛውን ሚስት የደፈረው ወጣት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 211

  • @SamiraSayed-n4v
    @SamiraSayed-n4v 8 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይይ የሤትጎደኛ እምጠላውበምክንያትናቸው ከሀድድድ ጥሩትምህርትነው በተለይየመዳምቅመሞችተማሩበትት

  • @sofiad2612
    @sofiad2612 3 ปีที่แล้ว +88

    እኔ የሳውዲ ኑሮ ሰርአት ምወደው ለዚህ ነው እኳን ጓደኛ ወድሙም ከቤቱ ዝር አይል በቤቱ

    • @senimikiru7376
      @senimikiru7376 3 ปีที่แล้ว +6

      Ere zem beye seti gude ayete nale saudi weseti ande bota alayeshime Ena edemiwerawe new beleshi a temegne kebade new ene selayehu new

    • @ቲጁከመርሳቡሆሮወለተሐና
      @ቲጁከመርሳቡሆሮወለተሐና 3 ปีที่แล้ว +9

      ተይ እጂ ሳውዲ መስሎኝ ስቱእሚደፈረው

    • @ksaksa5253
      @ksaksa5253 3 ปีที่แล้ว +10

      ሳኡድ ውስጥ የሀገሪቱ ዜጋ ሆኖ ዝሙት ከፈፀመ መገደል ነው ሌላ አማራጭ የለውም ስትር ያሉ ናቸው የእኛ ሀበሻ ግን የሰው ሀገር እያበላሼ ደሞ እነሱ ይብሳሉ ይላሉ ክክክክ ሀበሻ በየሂደበት መስረቅ እና በድፈር የለመደው ነው እራሳችሁን እንጂ አረቦችን አትውቀሱ። እነ ቲጂ

    • @Ethio631
      @Ethio631 3 ปีที่แล้ว +7

      ሳኡዲ በጀምአ እሰከ 30 እንደምትኖሩ የማናቅ መሰለሽ ወይንስ አንች አረብ ነሽ😂😂😂

    • @senimikiru7376
      @senimikiru7376 3 ปีที่แล้ว

      @@ksaksa5253 saudi wochi kaledeferushi Ena sezomutu kalayshi atamegnim menalebati ande bota neshi ene lejun sidefer yenore akalehu misetune eyedebedeb higu bebire edemishewdse atakim ede hulum Hager ale esti Tango laye gibi Ena yenesune gude temelekachi

  • @maleda.
    @maleda. 3 ปีที่แล้ว +63

    "የባለንጀራህን ሚስት አትመኝ" የሚለው ቃል ውስጡ ቢኖር ገና ከመነሻው ምኞት ላይ ያቆም ነበር።

  • @burtokanandarge3870
    @burtokanandarge3870 3 ปีที่แล้ว +15

    የሴት ጔደኛ ከመያዝ ብቸኝነት ይሻላል ሴት ልጅ ምቀኛ ነች

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አስተማራ ድራማነው ሰው ግን ይገራማል ሂሊናው ስሽጥ አላህ ያጠብቅን ከደዛይነት ጉደኝ

  • @gemechugutema1961
    @gemechugutema1961 3 ปีที่แล้ว +1

    መልእክቱ አሪፍ ነው ግን በመሀል በመሀል ግን ሺሻ ሲሳብ ያለው አይነት ድምፅ ይሰማል

  • @እህተማርያምየገብርኤልልጅ
    @እህተማርያምየገብርኤልልጅ 3 ปีที่แล้ว +14

    አይ የዘበኑ ጓደኛ ወዳጅ መሥሎ እባብ እግዚአብሔር ከደዚህ አይነት ጓደኛ ይሠውረን

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 3 ปีที่แล้ว +27

    እንደ ድህነት የሚያስደፍር ጠላት የለም

  • @ذبابه-د9ث
    @ذبابه-د9ث 9 หลายเดือนก่อน +1

    ነብስ ይማር ያማል ቅኔው

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 3 ปีที่แล้ว +7

    ተክልዬ ከእንደዚህ አይነቷ ወርቅ መስሎ እባብ ጓደኛ አርቀኝ፡ ሶፊ ትፒካል ሃበሻ ወንድ ቅንዝርዝ ሲሰኛ።

  • @mariamali9718
    @mariamali9718 3 ปีที่แล้ว +12

    ክፍል ሁለት እንጠብቃለን

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 ปีที่แล้ว +5

    ዋው በጣም ደሰ ይላል ጌታ ሆይ ሰውን ማመን በቃ በለኝ ለኔም እንደዝህ ሴት ጎደኛዬ ጉድ ሰርታኛለች ብቻ በጣም ከባድ ነው ሴት በተለይ መርዝ ነች ሴት ልጅን ማመን ከንቱ ነው ሴት ግደኛ ያላችው ተጠንቀቁ ሴትን ጎደኛ ላላደርግ በራሰ ለራሴ ቃል ገባው

    • @GhvFjc-px3uw
      @GhvFjc-px3uw 2 ปีที่แล้ว

      ሁሉአድአደለም

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 2 ปีที่แล้ว

      አይዟሸ እህቴ ከዚህ ብሃላ ሌሎችን እንደታምኝው

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6
    @Selammediaሰላምሚዲያ6 3 ปีที่แล้ว +47

    ለነብስ ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት እና ስብከት መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን

  • @Mነኝየአላሀባሪያየረሱለወ
    @Mነኝየአላሀባሪያየረሱለወ 2 ปีที่แล้ว

    ባሆን ሰአት እኮ የሴት ጓደኛ የለም ሁሉም እራስ ወዳጂ ጥቅመኛ ነው አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

    • @zaharaseid9209
      @zaharaseid9209 2 ปีที่แล้ว +1

      ሠብ አርጌሻለሁ እህት በርቺ ጠክሪ

    • @sabaegziyariya8312
      @sabaegziyariya8312 10 หลายเดือนก่อน

      Kelal and enkuwan dehna guwadegnaw mihon yelem

  • @fhgh6052
    @fhgh6052 2 ปีที่แล้ว +2

    ሶሪያ እጅህ ለሶስት አመት ስልክ ሳል ደውል ዉድ አገሬ ተመለስኩ በጣም ነበረህ ያሰቃየ 😭

  • @halimahhalimah7100
    @halimahhalimah7100 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላህ መታድል ነው የወድድትን ማግባት እድኔ መሽም

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 3 ปีที่แล้ว

    Asetamare new bertu enamesegenale selam la Ethiopia yehune

  • @aklilutemelso5637
    @aklilutemelso5637 3 ปีที่แล้ว +3

    ዓረብ ሃገር ዓረብ ሃገር ታበዛላችሁ እንዳለ የኢትዮጵያ ሴቶች እዛ ነው የሚሰደዱት ግራ ይሚይጋባ ነገር ነው ።

    • @abibeyene8492
      @abibeyene8492 3 ปีที่แล้ว

      ምን ይደረግ ብለህ ነዉ ለዉጥ ተብሎ ነዉጥ ሆኖብህ ትመለሳለህ ሒወት አስቸጋሪ ናት ካልሰራህባት..

  • @ahmedyasin2038
    @ahmedyasin2038 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሰተማረ ነው በረቱ

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 3 ปีที่แล้ว +1

    Kedezih Aeyanet godegn yasawaren

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 3 ปีที่แล้ว +13

    ውይ ከንዲህ ያለ ጎድ አንተ ጠብቀን አምላኪ 😢

  • @mastewaltesfaye
    @mastewaltesfaye ปีที่แล้ว

    mn aynet film nw? wyyyyyyyyyy er kezi btach atwredu?
    yhe bet yeman endehone alawekhum neber,

  • @genettasfiye8904
    @genettasfiye8904 3 ปีที่แล้ว +23

    መቼም ቢሆን እውነታዎች ሳይወጡ አይቀርም ይመቻችሁ ❤

    • @fanafalta2385
      @fanafalta2385 3 ปีที่แล้ว +2

      Be tikikil...gin yahun.godygn.abetti

    • @genettasfiye8904
      @genettasfiye8904 3 ปีที่แล้ว

      @@fanafalta2385 ማለት አልገባኝም

  • @Foz821
    @Foz821 3 ปีที่แล้ว +2

    የተፋቀረሰው ሁሉ
    አይሞሸርም
    ካልተፃፈ ከላይ
    ትዳሩም አይሰምርም
    ፍቅር መለት ሰቶ መቀበልን የሚሻ ሲሆን
    ትደር በሁለት ሰዎች ሚዛናዊ በሆና እኩልነት የሚገነባ ነገር ነው ከሁለቱ አንዱ ቲንሽ ከተሸረተተ ሚዛኑ ለይ ለማቆየት በጠም ከበድ ነው የሚሆነው። አሰለምወለይኩም ወረመቱለይ ወበረከቱ ኤንን ኩመት ለምተነቡ አለህ ሰለምነ ጤነ ዪወፊቀቹ በየለቹበት አለህ ዪጠብቀቹ አገረቺንም የለዉንጪቅነ መከራ አለህ የንሰልን ኢኔ ምለዉ ኢኔጋ ጉረ ብለቹዋልጊን ከለለቹ ኢደዪመልጣቹ ቤት ኢገገነበዉ ወርቀመ ሰዎቺን ለመሰቢሰቢ ኑዉ ቅንነት ለረስነዉ ቅን ከኡንሺ ነይ ቅን ከኦንከ ነአ አበረተተኚ።

  • @hanaayanewo
    @hanaayanewo 2 ปีที่แล้ว

    መጨረሻየለዉምደስሲል

  • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
    @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 2 ปีที่แล้ว

    ገራሚ ትምህረት

  • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ
    @Nነኢማነኝአባቴመሳይ 3 ปีที่แล้ว +13

    እውነት ይዘገያል እንጂ መቼም ተደብቆ አይቀርም
    ሁላችንም ቅን ልብ ይስጠን

  • @hana967
    @hana967 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰወን ሙሉ ለሙሉ ማመን የለብንም የመጨርሻው እውነቱ ስለወጣ ደስ ብሎኛል ግን ሴቶች የጓደኛቸውን ሕይወት አመሳቅለው እሚጠቀሙ ይመስላቸዋል ?!

  • @senduebraemebraym6960
    @senduebraemebraym6960 3 ปีที่แล้ว +5

    አያድርስ ነው የሚባለው

  • @busalemdemek7502
    @busalemdemek7502 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ጎደኛ

  • @birtukangebre5216
    @birtukangebre5216 3 ปีที่แล้ว +2

    Selam yebizalchu wudoche

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 3 ปีที่แล้ว

    Weyy kifatt endezih aynet ebab guadegna baynores...

  • @aberubekele8085
    @aberubekele8085 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላምለዚቤት

  • @rahmaboge9268
    @rahmaboge9268 3 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ ከሁሉ ለራቀው ሀይማኖቴ

  • @fantayeleggese3030
    @fantayeleggese3030 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደ ነገር ሲሆን እና ሲመጣ እጂግ በተድጋጋሚ ቆም ብለን ተረጋገተን ማሰብ ይኖርብናል መክኛቱን አንድ አንዴ ወሸት እውነት ላይ መሆነ ሰለሚችል የመቀመጡ ነገር ግዛዊ ቢሆንም ለግዜዉ ሊጎዳን ይቺላል ግን ሁሌም እዉነት እዉነት አንድ ቀን ቦታዉን መያዙ አይቀሪ ነዉ ።
    የሰዉ ልጅ ግን እንጂግ የሚገረም ፉጡር ነዉ ለእራሱ ድስታ" ስሜት" በሰዎች ላይ ይራምዳል ከእንድዚህዓይኘት ጓድኛ እግዚአብሔር ይጠብቅን "

  • @queenmehret7747
    @queenmehret7747 3 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነዉ በቀሉ እዉነት ለይ ያለመቆም ጥግ እሄ ነዉ ዉርደት ቀጥሎ ደግሞ ሰቢለ ለይ ያለት ክፈቷ እና አመፀኛነቷ በጠም ነዉ የምአነድድ ኦፈ

    • @Emebet350
      @Emebet350 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/iGy7nR0WhAg/w-d-xo.html

  • @abdulshafimuhammad7636
    @abdulshafimuhammad7636 3 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ በሳውዲ ልሚስቃዩት ዋጋኖች ድምፅ ሁኑ

  • @alambahrain4786
    @alambahrain4786 3 ปีที่แล้ว +3

    እደዝህ ባዳድ ካሀድ ሰወች ነው የሰዉ ሄወት እሜያመሳቃቅሉት

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰለህይወት ፍሮግራም ላይ ይችን ልጅቷን አይቻለው

  • @የስልጤዋበሬዳ
    @የስልጤዋበሬዳ 3 ปีที่แล้ว +2

    በግድ ነው እንዴ ሚታውኑት😳😳😎

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 ปีที่แล้ว +2

    እረ ለቀቅ አድርጉን ምንድነው ሀረብ ሀገር ሴት ላይ ችክ ማለት

  • @wubitethiopiatube7896
    @wubitethiopiatube7896 3 ปีที่แล้ว +5

    ሁልጊዜ ጥያቄ የሚሆንብኝ የዝሙት ነገር ሲሆን ለምንድነው ስዕለ አድኖ የአንገት ክር በአጠቃላይ ኦርቶዶክሳዊ ብቻ የምታደርጉት? ዋና ፕሮግራም አቅራቢን ክር እያስፈታችሁ ለልክስክስ ትጠቀሙበታላችሁ! እግዚአብሔርን ያሳዝናል

  • @yosefayalew6338
    @yosefayalew6338 2 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ትወና ነው በጣም የሚያስጠላ ትወና ነው።

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 3 ปีที่แล้ว

    Men malet new eskememeta kebet endateweta??ye abesha tedar eko yemote new yederegal tebelo

  • @lubabakemal4726
    @lubabakemal4726 3 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ድራማ ነበር ግን ድራማው ካንዱ ሲን ወደ ሌላ ሲን ሲሄድ ምንም አይነት ትራዝሽን አትጠቀሙም ይሄ ደሞ ለማየት አያጎጎም ሌላው ደሞ ሰለ ሳውንድ ትራክ ምንም ምታውቁ አይመስለኝም ቢያንስ ልብ አንጠልጣይ ቦታ ላይ ግድ ሳውንድ ትራክ ያስፈልጋል ግዴታ ነው። ባጠቃላይ ድራማው ሲታይ ወሬ ይመስላል ምንም በሙዚቃ አልታጀበም

  • @tube-oc7cr
    @tube-oc7cr 2 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀ ይቺ ኻላስ😂

  • @kamilaatube1007
    @kamilaatube1007 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ታሪክ

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 3 ปีที่แล้ว +3

    ሳራ እሯሳ ጥፋተኛ ነች የቅርብ ጓደኛዋን ባል ማግባት አልነበረባትም ካገባች ቦሃላ ደሞ ጓደኝነቷን ማቆም ነበረባት የሚወዱትን ሰው በጓደኛ መቀማት ከባድ ነው

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 3 ปีที่แล้ว +9

    አይ አረብ ሀገር ፍርድብህ ከላስ አላለችም

  • @اممفتاح-س4ل
    @اممفتاح-س4ل 3 ปีที่แล้ว +2

    ،እውነት አትደበቅም

  • @abiofficer1896
    @abiofficer1896 3 ปีที่แล้ว

    dedeb nehi film telahu uwae uwae

  • @ወሎኮቻyouTube-l3v
    @ወሎኮቻyouTube-l3v 3 ปีที่แล้ว +6

    ጓደኛዋ ከአይኗ አላማረችኝም

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝም በል አንተ አሪወስ ጨካኝ 😭😂😂😂😂

  • @ወሎመጀን-በ8አ
    @ወሎመጀን-በ8አ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁላቸው ጥፊተኞች ናቼው

  • @gamingwithhmm4984
    @gamingwithhmm4984 3 ปีที่แล้ว

    Ke asemsaye godrga fetare yetbken !!!

  • @hananuguse2861
    @hananuguse2861 3 ปีที่แล้ว

    መጨረሻ ያምራልእ

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 3 ปีที่แล้ว

    Demsu-betam zeketenga new.

  • @dawitalemie3179
    @dawitalemie3179 2 ปีที่แล้ว

    twena betam yekeral bal tebeyew

  • @abibeyene8492
    @abibeyene8492 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዉዶቼ!

  • @سعيده-و6ر
    @سعيده-و6ر 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hfhfggfhgh1447
    @hfhfggfhgh1447 3 ปีที่แล้ว +4

    ወንድ ባገር ጠፍቶ ነው እንዲህ ሰው በሰው ላይ????????

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว

    የመጀመሪያ 💃🏿💃🏿💃🏿
    እስኪ እንስማው ደግሞ

  • @bnvsdfbnsbdf51
    @bnvsdfbnsbdf51 3 ปีที่แล้ว

    ውይምንአይነትጓደኛናቸው

  • @ዜድ-ሠ4ቀ
    @ዜድ-ሠ4ቀ 2 ปีที่แล้ว

    ጉድ ጋደኛ የሚባል ጠፋ ማለትነው ሲያስጠላ

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 2 ปีที่แล้ว

    አይይይይይይ ኢትዮጵያዬ ምንም ትወና አይቺሉም

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 3 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ጓደኛ ሳይሆን ጉደኛ ነው 🙉🙉🙉🙉🙉

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @msaabamsaaba6638
      @msaabamsaaba6638 2 ปีที่แล้ว +1

      🙄👌👌👌👌🥴😩😩😩😩

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 2 ปีที่แล้ว

      @@msaabamsaaba6638 😂😂😂😂😒😏🥵😜

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 3 ปีที่แล้ว +9

    ጁንታዎች ከአረብ ሀገር የምንሰራን ተፋቱን አዝጎች ኤጭ

  • @لاحولولاقوةإلابالله-ح1م
    @لاحولولاقوةإلابالله-ح1م 3 ปีที่แล้ว

    ድራማነዉ እዴ

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 3 ปีที่แล้ว +5

    ከደዚህ አይነት ጓድኛ እግዚአብሔር ይጠብቀን 😭😭😭😭th-cam.com/video/_vO31QqJVSw/w-d-xo.html

  • @abusalim1443tube
    @abusalim1443tube 2 ปีที่แล้ว

    እንዲያው ቀጣይ ክፍል ቢኖረው!!!

  • @selam801
    @selam801 3 ปีที่แล้ว

    ውይ አነዚህ ዓይነት ጉድ አለ እንዴ ወይኔ እመቤቴ ኸክፉ ነገር አንቺ ጠብቅኝ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 3 ปีที่แล้ว

    አረመኔነዉ

  • @Esraelarega
    @Esraelarega 2 ปีที่แล้ว

    ቤሮአቹ ፈልጌወ ነበር

  • @መካሠይድወሎየዋ
    @መካሠይድወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว

    አይወንዳችበቃውጭነውየምትሉት፣🤣🤣🤣🤣

  • @SuJd-g7z
    @SuJd-g7z 4 หลายเดือนก่อน

    💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @siyenahailemichael1623
    @siyenahailemichael1623 ปีที่แล้ว

    ትወና ኣይችሉም ኤጭ

  • @geritadesse6147
    @geritadesse6147 10 หลายเดือนก่อน

    እነዚህ አሁን አርቲስት ናቸው??? ማስመሰል እንኳን ማይችሉ

  • @فاطمةفاطمةمحمد-ث2د
    @فاطمةفاطمةمحمد-ث2د 3 ปีที่แล้ว

    አሰታማሪነወ

  • @ghgj4167
    @ghgj4167 3 ปีที่แล้ว

    ሁለተኛ ምእራፍ። ቀጣይ ላኩልን

  • @አለምነሽፈንታው
    @አለምነሽፈንታው 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ወንዶች

  • @ኪዳነምሕረትእናቴ-ገ5ጘ
    @ኪዳነምሕረትእናቴ-ገ5ጘ 3 ปีที่แล้ว +5

    እረ ከአረብ ሀገር ሴት ወረድ በሉ

  • @testiabdulaziz6554
    @testiabdulaziz6554 3 ปีที่แล้ว

    Ye artistochu tekekelegna sem man yebalal

  • @yaredabiy7783
    @yaredabiy7783 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ ትወና ⏭️🤦‍♂️

  • @Arsenal4lifee
    @Arsenal4lifee 2 ปีที่แล้ว

    Bibitun yemaylach wendm hone sett yshek'kegnal

  • @SuJd-g7z
    @SuJd-g7z 4 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @foziyaahmadfoziyaahmad5038
    @foziyaahmadfoziyaahmad5038 2 ปีที่แล้ว

    👍👍😍

  • @yetkifle7971
    @yetkifle7971 3 ปีที่แล้ว

    Arif nw gin hullettu wondoch mate matewen alchalum. Woyim tenadew awukum! Saron mecheresha lay tedefra meta indeza tafezalch? Sables,,,,kebet sitotanna debawa sinneka indeza nw simetwan mitgelsew,,,...? Arif hassab neber gin yehistan chaweta aregachut hhjjj....4*0....

  • @martakasaye7055
    @martakasaye7055 3 ปีที่แล้ว

    Ewnte betkoyem mewtetu ayekrem

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 3 ปีที่แล้ว

    አበሳእዉነትነዉ

  • @madimahmde1215
    @madimahmde1215 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላህወት ቤተሰቦች

  • @zubaydah5837
    @zubaydah5837 3 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢አይይ ጎደኝነት ከባድ ነው

  • @senaityoseph2213
    @senaityoseph2213 2 ปีที่แล้ว

    tewena zero

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z 5 หลายเดือนก่อน

    እነዝህ ያስጠላሉ ሌጭ ላቃርጠው ነው

  • @hawaa5642
    @hawaa5642 3 ปีที่แล้ว

    ዋወ

  • @peace-cn6ti
    @peace-cn6ti 3 ปีที่แล้ว +9

    ድሮም የአረብ አገር ሴት ጤነኛ የለውም የታወቀ ነው

    • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
      @ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 ปีที่แล้ว +8

      ብሽቅ ምን ለማለት ነው የአርብ አገር ሴት አትበሉን ስርአት

    • @ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት
      @ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት 3 ปีที่แล้ว +5

      እሸ አይባልም ሥት ሥርአት ያለው ሠው አለ ሞራላችንን አትኩ

    • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
      @ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 ปีที่แล้ว +2

      @@ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት አበዙት እሺ ኮተታም ሁላ

    • @abdunasiryoutube8287
      @abdunasiryoutube8287 3 ปีที่แล้ว +8

      @@ገጠሬዋየፋኖንግስት የአረብ አገር ሴቶች ከማንም በላይ ጀግኖች ናቸው ከሁሉም በላይ ለውጥ ፈላጊ ናቸው ታማኝ ናቸው የእውነት

    • @Sparkmedia45
      @Sparkmedia45 3 ปีที่แล้ว +1

      @@abdunasiryoutube8287 አቦ በረቃ ሁን ደግ ሃያት ጀባ እስኪ እንዲህ ንገርልንማ አቡዲ 🤣🤣🤣🤣

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 3 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 3 ปีที่แล้ว

    ስያስጠላ ባለጌ ከሀረብ ሀገር የመጣቹሁ፡ስታሞገት፡አልነበረም

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 3 ปีที่แล้ว +3

    እድህ ላቷን የማሸፍን ሴት አይደለም የጓደኛው ሁልጊዜ የሚያያት መንገደኛ ቢደፍራት ይገባታል እቃዋን ብቻ የተሸፈነው ቅርፃን ባቷን
    ከበሮን የሚያስንቅ ቂጧን እያሳየች በዛ ላይ መጠጥ እሷናት የደፈረችው እሱ አይደለም
    አብዛሀኛውን ክርስትያኖች ናቼው አገታቼው መስቀል የማይፈሩ ለምልክት ብቻ አጫጭር ልብስ ሴቷ መጠጥ ፀጉር መዋብ ቀጭ እቋ ከተማ ማብዛት አብዛሀኛውን ክርስትያኖች ላይ ነው የሚታየው ጋዜጠኞቹን አርቲስቶቹን ማየት ይቻላል የተገላለቡ መግለብለብ አጭር ቀሚስ ገላዬን እኩ ለህዝብ እርካሽ ነኝ ማለት ነው ምርጥ ክርስትያኑም በትንሹ አሉ እነ መሰረት መብራቴ እነሩታ መንግስቴ የቴዲ አፍሮ ሚስት አመለስት ወዘተ ምርጦች አሉ ሌሎቹ ገላ ቼርቻሪ ኑ ከጉልበት በላይ እጥር ያለች ቀሚስ ይለብሱና አሳሳች እደውም ወንዶች የዋሆች ነን

    • @Sparkmedia45
      @Sparkmedia45 3 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ የሚኖር ወንድኮ እሳት ላይ የተጣደ ምጣድ በለው አላህ ይድረስላችሁ በዚህ በኩል ሳውዲን እወደዋለሁብ ቢያስን ወደ ውጭ ወጣ ብለህ ስትመለስ የሚወሰውስህ ነገር አታይም አይይ አሁንማ የኛዎቹም ጀምረዋል ሂጃብ የሚያስፍውልገው ሂጃብ ይለብሱና በሂጃቤ አትምጡብኝ ይሉሀል መገን ዘመን

    • @ihatepolitica9600
      @ihatepolitica9600 3 ปีที่แล้ว

      ሴት የፈለገችው የመልበስ መብት አላት መጀመሪያ እናንተ ሴሰኛነታቹን ተቆጣጠሩት

  • @VipVip-os1cx
    @VipVip-os1cx 3 ปีที่แล้ว

    😜😂🤣👌

  • @senimikiru7376
    @senimikiru7376 3 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂💔Zigi alalem ho aye yezedero guwadegnenet kifati hohoho