ልጇን በቆሻሻ ገንዳ ውስጥ አፍና የገደለችው ሴት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025
  • Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2021 Sile hiwet Tv

ความคิดเห็น • 192

  • @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
    @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +11

    የህጻኑ አባት ወንጀል አልሰራም ስትሉ እፈሩ ለምን ስልኩን ዘጋ እ አባት እኮ ነዉ አይዞሽ ቢላት ለዚህ ባልደረሰች ቤተሰቦችዋም የስራቸዉን ነዉ ያገኙት

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 3 ปีที่แล้ว +3

    ምን አለ ልጅ እኮ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ከልጅትዋ ይልቅ ቤተሰብ በጣም ጥፋተኞች ናቸው በሽታ እንጂ ልጅ ምን ችግር አለው ስንቱ ገንዘብ እያለው ልጅ ያጣው ልጆችን ደግሞ ይህን አታድርጉ ብሎ መምከር አልፎ ግን ከመጣ በጸጋ መቀበል ነው አለበለዚያ ግንከውማንወጣው ችግር እምንገባው እኛ እንጁ እንሱ አይደሉም

  • @mohammedyimam4509
    @mohammedyimam4509 3 ปีที่แล้ว +24

    ያረብ ልጆቻችንን ከነውር ጠብቅልን

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 3 ปีที่แล้ว +2

    ስንት አይነት ጨካኝ እናት አለ የፈለገ ቢሆን እንኳን የራሴን ልጅ የድመትም ልጅ አልገልም እናት እና አባቴ ቤተሰቦቸየ የራሳቸው ጉዳየ ለእነሱ ክብር ብየ የለፋሁበትን ልጅ አልጥም ክብሬ በራሴ ስራ ካጣሁት ልጄየን ደግሜ ማጣት አልፈልግም ጌታየ ይቅር በለኝ እያልኩ ልጄየን አሳድጋለሁ

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 3 ปีที่แล้ว +34

    አንዳድ ቤተሠብ ከልጁ በላይ ለክብሩ የሚያሰቀድመው የልጅትዎ ጥፋት ከወለደች በሆላ አንዴ ተሣሰታለች ሰንት ልጅ ማሣደግ የሚፈልግ ወገን እያለ ምነው በሠጠው 😭😭😭💔💔💔ልጁ አሣዘነኝ ውይ

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +1

      የኢትዮጵያ ወላጆች 80% መለወጥ በማይችሉት ነገር ትልቅ ስህተት ይሰራሉ የተጨነቁለትን ክብራቸውን ያጡታል ያሳዝናል

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ጨካኞች ናቸዉ የልጄን ልጅስ አላስገድለዉም አንዴ ለሆነ ነገር ምንድነዉ እንደዚህ መሆን

    • @girmasumamo6026
      @girmasumamo6026 3 ปีที่แล้ว

      😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋

  • @የጉራጌዋነኝከቡታጀራ
    @የጉራጌዋነኝከቡታጀራ 3 ปีที่แล้ว +31

    ፈጣሪ ይጠብቀን እኛም ሴት ነን😭😭😭😭

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 3 ปีที่แล้ว +15

    ያሳዝናል ቤተሰቦችዋ ጥፈተኛ ናቸው ምክንያቱም አንዴ ሆንዋል ከሆነ በኅላ በዚልክ የራስሽጉዳይ ብለው መተው አልነበረባቸውም ወልዳ ማሳደግ ይችሉ ነበር በማደጎም መስጠት ይቻላል ሁሉም ነገር ሳይሆን በፊት እንጂ ከሆነበኅላ ምንም ማድርግ አይቻልም ልጅትዋም ልጅ ሰለሆነች ሁሉም ሰው ሲያገላት ህፃኑን ጠላችው እርግጠኛ ነኝ አሁን ለይ ይፀፅታታል ቤተሰቦችዋም ባደርጉት ነገር ይፀፀታሉ ያሳዝናል የልጅትዋንም ሂወት ተበላሽቶ ህፃኑም ሞቶ ከባድ ነው አያድርስ ነው ። ሰለሂወት እናመሰግናለን ለብዙዋች ማስተማሪያ ነው።

  • @እናትዩቱብEnatTube
    @እናትዩቱብEnatTube 3 ปีที่แล้ว +4

    እኔም አጋጥሞኛል የኔ ታዳ ጥጋብ እጅ የልጀ አባት በጣም ነው ልጅ ልጅ የሚወደው ቤተሠቦቸም ትንሽ አባቴ ነው እጅ እናቴ በጣም ነው ልጅ የምትፈልገው እኔ ማርገዜን አላወኩም እነሡ በጣም ይከባከቡኛል ስላወቁ የሆነ ነገርም ሳረግ ሆድሽ ሆድሽ ይሉኛ እኔ እንደ እነዚህ ሠወች እስከ ዛሬ ብለውኝ እማያውቁትን ዛሬ እደት ሆድሽ ሆድሽ ይሉኛል አልና ዝም እላለሁ ሲላወስብኝ ነው ያወኩት ማርገዜን ከዛ እማስበው ወልጀ አፍነዋለሁ ነበር የምለው ከዛ ስወልድ እኳን ላፍን ሲያለቅስ ነፍሴ ሁሉ ወደኔ ነው የምትሄደው

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 3 ปีที่แล้ว +13

    አምላኬ ሆይ በየቀኑ የምንሰማ ጆሮአችን አደማ አቤቱ ጌታጨሆይ ይቅርበለን🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 3 ปีที่แล้ว +2

    ቤተሰቦቻ በጣም ጨካኝ አረመኔዎች ናቸዉ እኔም ልክ እንደሷ በቤተሰብ ቁጥጥር ስር ሆኜ በስህተት አረገዝኩ ሳላዉቀዉ ሶስት ወር አለፈዉ ምን ልሁን የምገባበት ጠፋኝ ግን ፈጣሪ ይመስገን ቤተሰቦቼ አላባረሩኝም የሚገባዉን ሁሉ አደረጉልኝ እኔም እድል ቀንታኝ ጥሩ ቦታ ላይ ከልጄ ከባለቤቴ ጋር ሁለተኛ ወልደን ጥሩ ኑሮ እንኖራለን አሁን ላይ ቤተሰቦቼ ያኔ ቢያባርሩኝ ኖሮ ግን መጨረሻዬ አያምርም ነበር ቤተሰቦቼ ተባረኩ እግዚያብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እና ቤተሰቦች ሴት ልጆቻችሁን አትጉዱ ዉይ ታየኝ ልጄን ከቤት ሳባርር ጨካኞች

    • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
      @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 3 ปีที่แล้ว +1

      እህቴም የ9 ክፍል ተማሪ እያለች አረገዘች አባዬ ሐይለኛ ስለሆነ እናቴ ደብቃ ቤት ተከራይታ እድትወልድ አደረገች አራሰቻት አሁን ልጁ 18 አመቱ ነው ልታሶርድ ያልቆፈረችው ጉድጓድ አልነበረም እህቴ እድሜ ለእናታችን ወልዳለች ዛሬ የዩንቨሪስቲ ተማሪ ነው በጣም ጎበዝ ተማሪ ነው በፈጠራ ስራዎችም ይታወቃል

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 3 ปีที่แล้ว

      @@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ እግዚያብሄር ይመስገን ቤተሰብ ማለት እንደዚህ ነዉ ገበና ሲደብቅ

  • @dengleembtaethiopiahagraaa8100
    @dengleembtaethiopiahagraaa8100 3 ปีที่แล้ว +6

    ተባረኩ ምናልባት ብንማርበት ጌታ ሆይ

  • @qatarqatar5838
    @qatarqatar5838 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሬ ነው እኔማ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ በተለም ድምፅ መርዋው ተራኪ ትክክል ሰወች ስንባል ጥሩም መጥፎም እዳለ ማመን አለብን እና መቀበል አለብን ያማል ሕጅቷ በጊዜው ምንም አታቅም ህፃን ነች ሰራተኛዋ በጣም አጠፍሽ

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 3 ปีที่แล้ว +17

    ትልቅ ስህተት ሠራተኛዋ የሰራችዉ ግን ከሆን ወዲያ ምንም ለወጥ ላይመጣ የቤተሰብ ጭካኔ ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢😢አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን 🙏😢😢😢😢

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +20

    የፈሰሰው ውሃ አይታፈስም ነበር 🙄ቤተሰብ አጥፍተዋል ምንም ብታጠፋ አንዴ የሆነው ሆኗል የተወለደው ልጅም ቢሆን እኮ አድጎ ሊጠቅም ይችላል 😢😢

    • @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
      @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ 3 ปีที่แล้ว

      እና አባቷ ምን ያድርጓት ሆሆሆ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ አየሽ 😢ልጃቸውንም አጡ አጉል ሆነች

  • @saralove4924
    @saralove4924 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚኮ ማረነ ትግቱን ስጠኝ ፈጣሪየ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +7

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አድነን
    ሰውረን
    ማስተዋል ስጠን
    አንተን መፍራት ከህይወታችን አይወሰድ

  • @lidyayemane6887
    @lidyayemane6887 3 ปีที่แล้ว +1

    Ende lege mn aderege lege ye egziabher new betam tesasta aleth

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +14

    ኡፍፍፍፍ የሴት ልጅ መከራዋ ብዛቱ ወንድ ምን አለበት ስራውን ሰርቶ ጠፋ ስቃዩ ለሷ ነው የተረፈው ከሁሉም የወጣችሁ እሷ ናት ፈጣሪ ሆይ ሀደራህን እኔም የሴት ልጅ እናት ነኝ

  • @emutube7545
    @emutube7545 3 ปีที่แล้ว +5

    ኦ ጌታ ሆይ ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 3 ปีที่แล้ว +8

    ገጠመኝ ስሙ ሰይጣን ነው እንደዚህ የሚሰራቸው የናትናያባት ድሮበግ ሢያሣርድ የኖረ አሁን ያ ቀረ የሠው ደም አማረው አረተውመምህርተስፋየን ትምህርት አዳምጡ።

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው 😢😢
      ግን ማን ይስማ ው ገጠመኙን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እንጅ 🙏🏿

    • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
      @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 3 ปีที่แล้ว

      @@bosenagashu1673 አሜን አሜን አሜን እህትየ

  • @kelvin1411
    @kelvin1411 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኦ😥😥😥😥😥

  • @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
    @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 3 ปีที่แล้ว +17

    አንዳንድ ቤተሰቦች ግን ደደብ ናቸው የልጆቻቸውን ሂወት ይመሰቃቅላሉ እርግጠኛ ነኝ ቤተሰቦቻ አይዞሽ ብለው ቀርበው ባወሮት ለዚህ ሁሉ ጥፋት ባልታደረገች ነበር ቲሽ ተቆጣጠርን ብለው ይባስ ጭቅ ውስጥ ይከቶቸዋል

    • @እረኛዪ
      @እረኛዪ 3 ปีที่แล้ว +5

      ዋልጅ ምን ያድርግ የራሷ ስተት እኮ ነዉ ዋላጅም። የልጃቸዉን። እድገት ነዉ የሚስቡት። የሷ ብልግና ነዉ እንጅ

    • @jesusisgod4638
      @jesusisgod4638 3 ปีที่แล้ว +1

      ምን በቤተሰቦቿ ታሳባለህ ህፃን መሰለችህ እንዴ ልጅቷ እራሱ ትልቅ ሰው ነች ጥፋቱ የልጅቷ ነው ሰይጣን እና ክፉ በመሆኗ አዉጥታ ጣለችው አዲስ የተወለደ ልጅ ማንም ሰፍ ብሎ ያሳድግላት ነበር ግን ከክፋቷ የተነሳ ልጇ በህይወት እንኳን እንዲኖር አልፈለገችም ሰይጣን ነች እሷ እራሱ ወላጅ አይደለች እንዴ ምን ወላጆቿ ብለህ እነሱን ትወቅሳለህ ተቀበሏት አልተቀበሏት ልጅቷ ለልጇ አንዳችም ፍቅር አልነበራትም ከመግደል ዉጪ ጨካኝ ሴት ነች

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው ያበሻ ባህል ሲኦል ነው ዬሚከተው ምክርን መስጠት ሲገባቸው ሰው ምን ይለናል who cares about people teenagers they need love I don’t like most habeshas cultures I like your Sle Hiot tv bless you

  • @eleniworku3153
    @eleniworku3153 3 ปีที่แล้ว +10

    ምን ቤተስብ ላይ ብቻ ትፍርዳላችሁ ፍቅረኝዋም አለሁሽ ቢላት ይህም ሁሉ አይሆንም

  • @solekebede1921
    @solekebede1921 3 ปีที่แล้ว

    ሜሪየ በጣም ነዉ ምወዲሽ

  • @hananmohmmad9433
    @hananmohmmad9433 3 ปีที่แล้ว +10

    ልጅቷ ተታላ አጥፈታላች ግን ቢያንስ እንዴት እናቷ ጨከነች 😢😢-

  • @natibrook1291
    @natibrook1291 3 ปีที่แล้ว +6

    አምላክ ይታረቀን

  • @Usher.Mk77
    @Usher.Mk77 3 ปีที่แล้ว +6

    ብስሬ & ሜሪ ውሰጤ የነበረውን ሓሳብ ሁሉ ሰትገልፁት በጣም ሳላደንቃችሁ አላልፍም

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 3 ปีที่แล้ว +8

    አይ ወንድ የፈለገውን ያደርግ እና የሆነ ነገር ሲፈጠር መኮብለል ነው ፍቅራቸው ሁሌ ስሜታቸው ላይ ብቻ ነው ቆሻሾች የቤት ሰራተኛዋም ጥፋተኛ ነች እዚ ነገር ውስጥ ከከተተቻት ቧሃላ ጥላት መሄድ አልነበረባትም ቢያንስ እሷ ቤት ተከራይታ ልታግዛት ትችል ነበር ሁሉም ያሳዝናል

  • @MaikkiCharms-ed6dz
    @MaikkiCharms-ed6dz ปีที่แล้ว

    Betam lik nesh sister, chigiru iko

  • @nebiyahussen3249
    @nebiyahussen3249 3 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ ከልጅትዋ ጀምሮ ሁሉም ጥፋተኛ ናቸው የአስራ አንደኛ ክፍል ተማሪ ስለ ወሊድ መቆጣጠሪያ በደንብ ያውቃሉ የሃበሻ ቤተሰብ ደግሞ ለክብሩ እንደሚጨነቅ የታወቀ ነው አንዴ ለሆነ ነገር ልጅትዋ ወንጀል እንድትሰራ አደረግዋት ወንዱ ደግሞ ቢያስ ኮንዶም ቢጠቀም ከዚህ ጉድ ያወጣት ነበር ሁሉም እራስ ወዳዶች ናቸው።

  • @ምኞትሞሲሳ
    @ምኞትሞሲሳ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሜሪ ከአንደበትሺ የሚወጡ ምክሮች በጣም ደስ ይላሉ ደግሞም ትክክለኛ ምክር ነው

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ፍቅር አንድነት መተኪያ ለሌላት ውድድድድድ ሀገራችን 😭😭🙏🏿እኔማ በጭንቀት ልፈነዳ ነው 🥺🥺ሀገሬ ምጥሽ ያጥር ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው 😢🤲🏿አምላክ ሁሉ ይቻልሃልና በቃችሁ በለን 🤲🏿

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አያርገውና፡እኔ፡ቤተሰቦቹ፡ብሆን፡አንዴ፡ከሆነ፡ወዲህ፡ምንም፡አይመጣም፡ወስጄ፡አሳድጋለሁ፡ አስጠንቅቄ፡ነግርት፡ትምህርቷን፣አስቀጥላለሁ፡በሰፈራችን፡አንድ፡ልጂ፡እንዲህ፡ሆና፡ልጁን፡እናቱዋ፡ወሰደች፡ልጁቱዋ፡ተምራ፡አሁን፡ተመረቀች

  • @ኪዳነምሕረትእናቴ-ገ5ጘ
    @ኪዳነምሕረትእናቴ-ገ5ጘ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ፈጣሪየ ሆይ አንተው ጠብቀን

  • @selam801
    @selam801 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር ይጠብቀን እንጂ እኛም ሴቶች ነን
    አቤቱ ጌታየ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ

  • @maleda.
    @maleda. 3 ปีที่แล้ว +1

    ምህረቱን ያብዛላት !

  • @hirutwubeshet2401
    @hirutwubeshet2401 3 ปีที่แล้ว

    Sele hiwotochi bezu bezu eyastemarachuhun new bertu

  • @ፎዝነኝየእሙቲሲስ
    @ፎዝነኝየእሙቲሲስ 2 ปีที่แล้ว

    እዴት አንጀትሺ ጨከነ ልጂሺን ስጥይው ከተወለደ ቡሀላ ምንችግር ነበረው ለምነሺም ቢሆን ብታሳዲጊው የአላህ😭😢

  • @rachel-f8f
    @rachel-f8f 3 ปีที่แล้ว +1

    በሳም ባባትየውም ምንም ጥፋት የለም ሰራተኛዋ እና ቤተሰቦቻ ናቸው እደኔ ግን ይቅርታ አትፉረድ ይፈረድባሀል ነው የሚባለው ዳር ላይ ሁኖ መፏረድ ቀላል ነው ሀኪሙም መናገር ነበረበት

  • @elisabirara7369
    @elisabirara7369 3 ปีที่แล้ว

    እግዚሆ ማርነ ክርስቶስ

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 3 ปีที่แล้ว +3

    ምን አለ ለምና ብታሳድገዉ 😭😭

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ ለራሳቸው፡ቂጣቸውን፡አልጠረጉ፡ወንድላይ፡መንጠልጠል፡ይህን፡ያመጣል፡ወንድ ማለት፡ይህነው፡ሰራተኛዋ፡ደሞ፡ተጋደሙ፡ብላ፡ስታመቻች፡የሚመጣውን፡ነገር፡መንገር፡ነበረባት፡ብቻ፡ፈራጂ፡አታድርገኝ፡እኔም፡የሴት፡ልጂ፡እናትነህ፡ፈጣሪ፡ጠብቅልኝ

  • @halimahhalimah7100
    @halimahhalimah7100 3 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ የአላህ አማኒህን

  • @rakrak3408
    @rakrak3408 3 ปีที่แล้ว +7

    አላህ ሆይ ህዎታችን አሳምርልን

  • @bintbaba729
    @bintbaba729 3 ปีที่แล้ว +5

    እንዲህ አይነት ቆሻሻ ነገር ስሰማ እስልምናየን ይበልጥ እወደዋለሁ ከትዳር በፊት ዝሙት /ማመንዘር ውጤቱ ከዚህ የተለየ አይሆንም ዝሙትን ተጠየፉ ለራሳችሁም ለምትወልዱትም ለቤተሰብም ውርደት ነው በፈጣሪ ደግሞ ቅጣቱ ከባድ ነው አላህ ይጠብቀን ከሀራሙ በሀላሉ ያብቃቃን!!!

    • @astdeyonas7287
      @astdeyonas7287 3 ปีที่แล้ว +5

      አትሳሳች ወይም አትሳሳት ምክንያቱም በማንኛውም እምነት ዝሙት አይፈቅድም በራስህ ወይም በግልሽ የሚሰጥሽ ስርአት ነው መልካም ልቦና ለሁላችን ይስጠን

    • @sofiad2612
      @sofiad2612 3 ปีที่แล้ว +1

      አይ እህቴ እኔም ሙሰሊም ነኝ እደዚህ ሚያደርጉ አሉ አላህ ይጠብቀን ሙሰሊም ክርሰቲያን አንበል

    • @ፎዝነኝየእሙቲሲስ
      @ፎዝነኝየእሙቲሲስ 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል አሚን

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 3 ปีที่แล้ว

    We love Kids We Need Open Schools For Kid's

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 3 ปีที่แล้ว

    Yesete lege fetenachne bezue newe .endehe ayente bezue hywetne yemeyamesakle bebetesebe wesete temeherte mesetete albete.bertue .👏🙌💐🌺🌺🌺🌺

  • @hggff9535
    @hggff9535 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ ሕይወት እንዳንደ ያሳዝናል ቤተስቡቹአ ብዙ ነገር እያላቸው ለምን ግን እንደት አስቸለሽ እህቴ ብቻ ምንም ስው ባይኖርሽም ቢጨንቅሽም ልጁን ብብተይው ያድግነበር አይ እናት እንደት ልቦአ ቻለ እንደው ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @ሳራቤተልሄምአለሙ
    @ሳራቤተልሄምአለሙ 3 ปีที่แล้ว +3

    ቤተሠብ ልጁን አውጥቶ መጣል ተገቢ አልነበረም ለምን ማስተዋል ይኖርብናል ትልቅ ስለሆንን አጠፋሽ ብሎ መወርወር ተገቢ አልነበሠም እሰም የነሡን መለሠችው የነሡን ተግባር ቤተሠብ ቢያንስ አሰጋግቶም ተቆጥቶም መላ ቢፈልግ መልካም ነበር ለማንኛውም ልጆችን በጥብቅ ቁጥጥር ወደ ጥፋት እንዲሄዱ ያረጋል ብንችን መመካከር መልካም ነው ሁሉም

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +5

    ቤተሰብ ግን በተቻለ መጠን ቀድሞ ልጆችን መምከር እና ቢሆን እንኳን እንዲከላከሉ ማድረግ እንጂ ከሆነ ወድያ ልጅን አውጥቶ ላልተገባ ስቃይ መዳረግ እራስ ወዳድነት ነው ልጅ ከክብር ይበልጣል

    • @yesmintube2116
      @yesmintube2116 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው የኔ ቆንጆ ልጅ ከክብር ይበልጣል ግን ማነው የሚስበው

  • @የማርያም-አ2ጐ
    @የማርያም-አ2ጐ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ ማህርነ ክትስቶስ የሷ ልጅ የብዙዎች ምኞት ነው ምን አይነት ጭካኔ ነው

  • @hggff9535
    @hggff9535 3 ปีที่แล้ว +5

    ንስሐ እንዲተገባ ያድርጓት እግዚአብሔር ሆይ ማረንን

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ጭካኔ😢😢😢

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +4

    እንዴት ሰው ትልቁን ስቃይ አልፎ ይገላል ምን አለ ቤተክርስቲያን ወስዳ ብትጥለው አቤቱ ፈራጅ ለመሆን አይደለም ግን እጅግ ሰቅጣጭ ነው ለዚህ ትልቁን ሃጢያት ቤተሰቦቿ ይወስዳሉ እእእፍፍፍ

  • @hdjdfjfh8183
    @hdjdfjfh8183 3 ปีที่แล้ว

    የኔ እዴኔ ቤተሰብ ጋርችገር አለ ተሆነ ቡሀላ ዉላጂ ልጂን ማራቅ ተገቢ አደለም

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ አምላኬ ማርን

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 3 ปีที่แล้ว +1

    ጨካኝ ናት ሁፍፍፍፍፍፍ ምነው የሰው በር ላይ እንኳን ብትጥለው በጌታ

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 3 ปีที่แล้ว

    ጉድ🥺🥺

  • @sefinameka7756
    @sefinameka7756 3 ปีที่แล้ว +1

    አንድ ሰው ከጥፋት ለማዳን የስምቱ ህይወት ተመሰቃቀለ አላህ ይጠብቀን

  • @mestawotnigusu1830
    @mestawotnigusu1830 3 ปีที่แล้ว +1

    Awo kahone bohala menager minm ayitakmim saw esasatal maferad ayichalim ayi enat endazi medarag tiru ayidelam

  • @የአብስራ-ጘ1ጀ
    @የአብስራ-ጘ1ጀ 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ መምጫህ ደርሶል😭😭😭

  • @ታመነ
    @ታመነ 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ይሄ ፕሮግራም አይመቸኝም አይቸውም ብዙ አላውቅም ስለማይመቸኝ እጠላውአለሁ

  • @fugh1922
    @fugh1922 3 ปีที่แล้ว

    ከባድ ነዉ ሴት ልጀን በምክር ከፍቅረኛ ማራራቅ ወይም ማሳመን ከባድ ነዉ ይሄንን ፈተና ያልደረሰበት ይፍረደዉ

  • @habtamufelekehabtamufeleke4356
    @habtamufelekehabtamufeleke4356 3 ปีที่แล้ว +2

    መምከርና መስብስብ ልጅን ሲቻል የእድሜ ልክ ፀፀት መፍጠር በቃ ተዋደዱ ያሳዝናል

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 3 ปีที่แล้ว +1

    ድራማዊ ለሁላችንም ትምርት ነው እናመስግናለን ግን ። አለባበሳችትን አስተካክሉት 🙄

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +3

    እንደግሌ አስተያየት ጥፍራችሁን ብታስተካክሉት የእውነት ያስፈራል ከይቅርታጋር

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 3 ปีที่แล้ว

    Enazi family ayedlum ule giza teru negr becha ayegtemnem 17 jaer amet lije kezie belaye letasbe atechelem enatyeu gen betam tasazenaleche

  • @hirutwubeshet2401
    @hirutwubeshet2401 3 ปีที่แล้ว

    Gen bendezih ayinet neger lay telkun
    Mina mechawet yalebachew betesebochik neberu betam yemiyasaznew neger gen hagerachin
    Wust betam tesnserafto yemitayew fetari mefrat sayihon sewun mefrat new beza lay seltani binor yihe hula lihon ayichilem neber

  • @Ayahmar
    @Ayahmar 3 ปีที่แล้ว

    እኔ እኮ እንደዚ ነበርኩ ግን ጎባዝ ነኝ አልሃምዱሊላህ

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 3 ปีที่แล้ว

    We Watch Some From TH-cam Music,News,Sports And ...But What Does Mean Includes Paid Promotion Who Is Paid ???Takecare

  • @emu8244
    @emu8244 3 ปีที่แล้ว +1

    ያሳዝናል እንዲ ከሞቀ ቤት ወታ ተሰቃይታ ወልዳ ኡፍ ምናለ ልጇን እንኳን ባታጠፋ

  • @Emabetdibaba
    @Emabetdibaba 3 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ወላጆች እኮ ቁጥጥር ከባድ ነው እኔ ልጁታን አልፈርድባትም ምክንያቱም ቤተሰቦቿ ናቸው

  • @hanasusu9769
    @hanasusu9769 3 ปีที่แล้ว

    Marry 😘😘😘

  • @abayneshhassen976
    @abayneshhassen976 3 ปีที่แล้ว +1

    ቤተሰብ ወሳኝ ነው ቢያስድጉላት ኖሮ ይሂ ሁሉ ነገር ባልተተፀመ ነበር ስንቱ የስውንስድብና ግልምጫ ችሎ ስው የደረበት የደረስ ኣለ እና ከሆነ ሆነ ነው በቃ ማሳደግ

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 3 ปีที่แล้ว

    Betam yasezenale weye,sile hiwot bertu enamesegenale, subscribe adergalawe, selam la Ethiopia yehune

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 3 ปีที่แล้ว +3

    መጀመሪያ ነበር እግርን አለመክፈት ከሆነ ቦኅላ ግን ልጅን ያህል እንዲህ ያለ አረመኔዊ ድርጊት መፈፀም ፀፀቱ ዘላለማዊ ነው

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 3 ปีที่แล้ว

    ያልተፈለገ እርግዝና ዉጤት ይሄ ነው እናት ለመሆን በአካልም ሆነ የስነልቦና ዝግጁነት ያስፈልጋል አለበለዚያም ህፃኑን እንደ እንቅፋት ስለሚያስቡ ወይ ይጥሉታል ወይም እንደዚህ በጭካኔ ይገድሉታል😢😢😢

  • @ቤቲነኝኢየሱስያድናል
    @ቤቲነኝኢየሱስያድናል 3 ปีที่แล้ว +1

    መር ጥፍርሽ ያስፈራል🙆🙆😂😂

  • @yeneneshgebire1648
    @yeneneshgebire1648 3 ปีที่แล้ว

    መፍረድ ከባድ ነው ሰራተኛዋና ቤተሰቦች ተጠያቂ ናቸው ምንድነው ያረገዘችው ልጅ ነው ዘር ተካች እንጂ ምን አጠፋች እፍን አርገው ልጃቸውን መያዝ ነበረባችሁ ይሄ ሁሉ እይፈጠርም ነበር

  • @raheelworku2916
    @raheelworku2916 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔበፈጣሪ ምንጉድነውየምስማው

  • @zainabaimam7854
    @zainabaimam7854 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀይ

  • @የዘዴቲዩብ
    @የዘዴቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +1

    ገጠመኝ 227 አዳምጪ ራቁቷን ፎቶ አንስቶ ሊደራደራት የነበረው

  • @a2core992
    @a2core992 3 ปีที่แล้ว

    Betam yszgnal 😥

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳይሆን ነበር መጠንቀቅ ግን ጨቅላ ህጳንን መግደል ያረብ ምን አይነት ግዜ ላይ ነው የደረሥነው ያረብ ይቅር ይበለን የሥራሽን ይስጥሽ ስንት ሰው አለ ልጅ አቶ እሚያለቅስ

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 ปีที่แล้ว +1

    WHAT A DANGEROUS,SERIOUS AND HORRIBLE ACTION IS THIS?

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6
    @Selammediaሰላምሚዲያ6 3 ปีที่แล้ว

    ለነብስ ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት እና ስብከት መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን

  • @madimahmde1215
    @madimahmde1215 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ስላ ህወት

  • @Rozatub
    @Rozatub 3 ปีที่แล้ว

    Barchi like

  • @emebetbelayhun5098
    @emebetbelayhun5098 3 ปีที่แล้ว

    የእውነት ሰራተኘዋ ጥፋተኛ ናት ክላስባትለቅላቸው ይህሁሉ አይፈጠርምነበር

  • @rabiwoloyawa8568
    @rabiwoloyawa8568 3 ปีที่แล้ว

    የደዚህ አይነት ቤተሰብ ገደል።ይግባ አቦ

  • @babyfromadis
    @babyfromadis 3 ปีที่แล้ว +4

    አጉል አፍላ ፍቅር እየተባለ ብዙ ስህተት ይሰራል በዚ መሀል ደሞ ምንም የማያቁ ህፃናት ይጎዳሉ እባካችሁ እንንቃ ውሳኔያችንን ቆም ብለን እናስብ

  • @ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ
    @ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰራተኛዋ በጣም ጥፋት አለባተ አይ ዘመን🤔🤔

  • @MeloniMahder
    @MeloniMahder 3 ปีที่แล้ว +1

    አረ ሰንት የጭካኔ ጥግ አለ በፈጣሪ😭😭😭😭

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 3 ปีที่แล้ว

    Betam new yemiyasaznew liju ufff Yale hatseyatu

  • @fikirtesfaye6533
    @fikirtesfaye6533 3 ปีที่แล้ว

    😭ውሻ ጨካኝ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 ปีที่แล้ว

    Betam new yazenkute betsebe atefa andye kone behala makerebie ande sete leje nate

  • @hanatesfguta9758
    @hanatesfguta9758 3 ปีที่แล้ว

    Beyesusimi

  • @አዩሽቱዩብ
    @አዩሽቱዩብ 3 ปีที่แล้ว

    አይ ሠው ለማንኛውም ልቦና ይሥጣቼው በስ

  • @astdeyonas7287
    @astdeyonas7287 3 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ አንቺን ከአፈር ይጨምርሽ አፈር ብይ ምናለ ቢያንስ ከነነፍሱ ብትጥይው ኡፉፉፉ