ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በመጀመሪያ ያለፈ ህይወትን መደበቅ እንደለሊብን ነው የሚያስተምረው ያምራል
በትክክል
U
ቀጣይ ይለቃቅልን የሚትሉ ላይክ ✌️
እውነት ትምህርት ነው ፈጣሪ ከደዚህ አይነት አደጋ ይጠብቀን
አቤት እውነተኛ ታሪክ ነው ለማመን ይከብዳል
የአብዬ ልጅ እንደ እናትና አባትህ ደግ ነህ
ትምህርት ነው ለብዙ ሰው እንደዚህ አይነት ሰዎችን በመደለል ማስተው አይቻልም ግዜያዊ መፍትሄ እንጂእውነቱን መናገር የመሰለ ነገር የለም!
ክፍል 2መኖር አለበት ሁሌም መጨረሻወ ይደብራል😏
Kabadi bahulata Ballina misti makakali misixira manori yelabatmi hulatumi gilis mahoni Apalachicola bay nayni girma.husein
አንጠልጥላቹሁ ባተዎት ጥሩ ነበር
ደምሪኝ
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.htmlth-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html
አቤቱ አባት ሆይ መልካሙን መንገድ ምራን እኛ ደካሞች ነንና አትፍረዱ ጠላት ዳቢሎስ ነው ይሄን ሚያደርገው በፀሎት በስግደት ካልበረታን ከሰው ፊት የሚያሳፍር ነገር ነው ሚያሰራን በፀሎት በስግደት እንበርታ ወገኖቼ🙏ለበለጠ የመንፈሳዊ ትምህርት መምህር ተስፋዬ አበራ youtube ገብታችሁ ገጠመኝ አዳምጡ 😍አመሰግናለሁ🙏
በጣም ያስጠላል መጨረሻ የለውም
አቦ መጨረሻው ሲያስጠላ
እውነት ፍቅር ከባድ ነው
አስተማሪ ነው ከመጀመሪያው ለባልዋ ታሪክዋን ብነግረው ባልተሳቀቀች
ታሪኾን ብትነግረዉ ላያገባት ይችላል ወንዶች አስቸገሪ ናቸዉ ለዛ ፈርታ ነዉ
@@gideyhaila1646 እውነት አያሳፍርም ውጤቱም ያምራል ! ደግሞም ፍቅር ካላቸው አይለያዩም ነበር እና አሁንስ መሰማቱ ቀረ ፣ አልተለያዩም ?
ትክክል
ውሽት ውሸትን ነው ሚወልደው
ያለፈ ታሪክን መንገር የመሰለ ነገር የለም ከሁሉም በላይ አይኑን በጨው አጥቦ ድጋሚ ሂወቷን ሊረብሽ የመጣው ልክስክሱ ወንድ በጣም ባለጌ ነው እንደሱ አይነት ብዙ አሉ በጠርሙስ ሳይሆን በጥይት መባል ያለባቸው ከደረሰብኝ አንፃር ነው የፃፍኩት ስለ ህይወት ቀጥሉ ጎበዞች❤
ጅግናሁለትይ ከመሙት ደግ አርግሺው አበሳ
አረ ወዮ የሚገርም ታሪክ ነው
ፍትህ በሳኡድእስርቤት ለሚሰቃዩወገኖቻችን
ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ
ተረሱ እረ ጉዳችን
ወይኔ ፍልም ቢሆንም በጣም ይከብዳል ግን ካባል መሸወዲ መጨርሻው ይከብዳል ሲቀጥል አስተማሪ ነው ቀጥሉበት
አጨራረሱ ሁልጊዜ አስተካክሉ ብል ሰሚ የለም ክፍል 1 ክፍል 2 እያላችሁ ልቀቁ ምነው ሸዋ
ይህ እኮድራማ አይደለም እውነተኛ ታሪክነው
አመንዝራ ሰወች እግዚአብሔር ይፋረዳችሁ 😢🙏🏿እኔም ክህደቱ ደርሶብኛል 😭😭
አብሽርር ለኸይር ነው
sorry to hear that about 😔
በጣም ወንዶች ከባድ ፍጥረት ናቸው 😢
አስተማሪ ነው ደሥይላልመጀመርያያሣለፋንበትንችጊዚ፣በግልጥመናገር
ደግአደረገችዉይህነዉለሱየሚገባዉ እሷመጀመርያ ይህንንሳታገባ መናገርነበረባትታሪኳን የዉሸት ትርፉመጨረሻዉይህነዉ ክፍል 2ግን መኖርአለበትበጂምርሀሳብአታስቀሩብንታሪክን ስታቀርቡ እዉነቱ መዉጣት አለበት
በጣምአስተማሪነው
good performance hani
ፍትህ በሳውዲ ላሉ እስረኞቺ ፍትህህህ
😥😥😥😥
ብጣም የማሳዝነው መጨራሻው ቢናይ ጥሩ ነብር ጊን ያሳዚናልልልልል
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን
ዴባሪነው
ደግ አደረግሽ
እግዝኦ ዘመን
አንዳንድ ሴቶች ከድብቅነታቸውና ከጠንቃቃነታቸው የተነሳ ሂወታቸውን ያበላሻሉ ሰወችንም ይጎዳሉ
ቀላል
Part 2
ከጋብቻ (ከፍቅረኛ) ውጭ የምትልከሰከሱ ወንዶች ትምህርት ይሁናችሁ
መቼም መልከስከስ አይተዉም የኛ ሀገር ወንዶች በኔ የደረሰ ነገር አለ
@@riyanafiseh868 ንገሪኝ
🙏🙏🙏😭😭😭
@@habtamufelekehabtamufeleke4356 ብዙም የከፋ እንኳን አይደለም 5 አመት አብሮኝ የነበረ ፍቅረኛዬ ትቶኝ ሊያገባ ሽማግሌ ልኮ ለሰርግ እየተዘጋጀ ነው ግን እሱ እዚ ላይ እማይጠቀሱ ነገሮችን ይለኛል ብቻ ብዙ ብዙ እማይጠቀሱ ነገሮች ይሄ ታዲያ መልከስከስ አይደለም?
Fikiregna hulu bal ayhonim. Esum bihon metenkek new
እደዚህ አነት ወዶችን እግዚያብሔር ልቦና ይስጣችሁ እውነታውን መደብቅ የለብሽም ነበር ከባልሽ
በጣም ኣስተማሬ ነው ነገር ግን እውነት መናገር የመስለ ነገር የለም የፈለገ ነገር ቢመጣ እውነት መናገር ይሻላል
እኔ ባለቤቴ ይስማ እና ይፍታኝ እንጅ ብር አልሰጥም
Afer bela esye
ወይ ጉድ እኔ ብሆን ቀጥታ ፕሊስ ደውዬ ለባሌም ነግሬ ጉዱን ነው የማወጣው የባሰ ህይወቷን በጠበጠች ይገርማል እራሱ በድሎ እራሱ አለቀሰ
ትክክል ለባሏ ቀድማ ማናገር ትችል ነበር
ድራማኮኖ ክክ
እናመሠግናለን ግን ግን በተቻለ በኑሮና በትዳር በፍፁም መደባበቅ አያስፈልግም ፡፡ ምክንያቱም የበኋላው ፣ ቀጣዩ ቅሌት የባሰ ነውና !
ፖሌስ ህዳ ማመልከት ስገባት ወይም እውነታውን መናገር ስትችል ከቤታ መጦ መዋሸትን ምን አመጣው
የመጀመሪያ ስህተት ግልፅ ማድረግ ነበረባት ከዛም በነፃነት ትንቀሳቀስ ነበር
ትዳርላይ ግልፀኝነት ያስፈልጋል እሷ ድብቅናት😏😏😏
እንደኒ ነች ሀሀገና ሳላገባ
ፍትህህህህህ ለሰዉድ ኡስራኝ
ያንጠልጥላችዉ እንዳንጠላጠላችሁኝ ሄዳችዉ ቢሆንም አሪፍ ነዉ፡፡
ግልፅ መናገር እያለ የምን ጭንቀት ነው
Hani❤❤❤
ኣሁን ይሄ ከማግባቱዋ በፊት የነበረ ታሪክ ነው ብትነግረው ምን ችግር ነበረበት??
eko
sher like sher like sher like sher like
ከምር የምናየውን ድራማ ልንማርበት ይገባል ያለፈ ታሪካችንን ለማንም መደበቅ አይገባንም እውነቱን መናገር ለነጋችን ይጠቅመናል እህት ወንድሞቼ
Ketay ???
ፍትህ ፍትህ ሳኡዲ እስር ቤት ለሚሠቃዩት ወገኖቻችን😭😭😭😭
ፍትህ በሳውዲ በእስር ለሚስቃዬት ድምፅ ሁኑ
ልጅቷ ላይ ጥፉት የለም ደግ አደረገች ልጁ ሞት ሰያንሰው ነው
ድራማ. ስለሆነ. እንጅ ቀጥታ. ለባላ መናገር እና. ልጁን ለፖሊስ መስጠት ነው. ያልያ መጨረሻው አዳጋ ነው
የፊልሙ አጨራረሱ ያምራል
WEL come
ቀጣይ በጣም ያሳዝናል
❤❤❤😂😂😂😂😂
ክፍል ሁለት መኖር አለበት
ቀጣይቢኖረዉ ደሥይላል
ደግ አደርገችው
Very sad balege sew new
ደስ ይላል😍😍
ምን ደስ ይለዋል 😳😳😳🙄😴😴😂😣
Wawwwwww Hello 👍
Sewchi sew ada yestale hulete geza mesasate yelem gena betachu semta ewnte tengero masnabete medebabek menm aysfelefem
አውነት ቢሆን ኖሮ አድናቂዋ ነበርኩይ
በጣሚያሳዚናልመፊረድዪከቢዳልአተመልካሚሰዉነህ
ጀግናው ደግ አረገች
ሰላም እህቶች እንዴነችሁ ስለሄውት እንኳት በደና መጣችሁ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
ለምን በግልፅ እዉነቱን ገልጠን እንደማንናገር እጅግ ይገርማል መጥፎ ባህል ከባድ ተፅእኖ 🤔ባለሁበት አገር ይሄኔ ፖሊስ ጆሮ ደርሰዋል 🤔
ወይኔ የዋህ መሆን ስያሳዝን ሠዉየዉ ማለቴ ባለቤቱ ኣያሳዝንም
እእእእ❤❤❤❤❤😭😭
በጣም አካበዳችሁት እዴ ያለፈ ሂወትሽኮ ባልሽ አያገባዉም ቢትነግሪዉ ምን አይል ያለፈ ሂወትሽ ስለሆነ
ተበዳይ እንጂ በዳይ አይደለችም?
@@selamf1101 ተበዳይማ እሷ ናት ምንም ጥያቂ የለውም ግን ለባለቤቷ ማስረዳት ነበረባት ያለፍ ታሪኳን
ምን ማለት ነው ያለፈ ህይወቷ ነው ማለት ? ይህ ሰው ያገባት ሌላ ህይወት አሳልፋለች ብሎ አይደለም ያገባት ! ከቤተሰቦ ውጪ የግሏን ህይወት ያልጀመረች የመጀመሪያዬ ነች ብሎ ነው የገባት! ቀድማ ብት ነግረው ከተሰማማው ይጋባሉ ካልተሰማማው ይተዋሉ ! ሁሉም ወንድ አይደለም ከሌላ ወንድ ጋር ያሳለፈችን የሚያገባው!
ምነው አራች !!! የባልየው ህይወት አላሳሰባት::
Be ewota titong yade wedi temeliso yami mete wedi
ይገርማል ይሄ ሰውየ ና ደብረጺወን አንድ ናቸው ሁለቱም በዳዮች ናቸው ግን ተበደልን ብለው ይዋሻሉ እኔ በበኩሌ ምርጥ የደብረ ጺወን ውንድም ብየዋለሁ
ወሬሽ ሁሉ ደብረጽዮአን እና ትግራይ ካላልሽ ነገር አይሰምርልሽም ወይ ነው ብዙ ላይክ ለማግኘት ነው
መጨረሻ ው ሁሉም ድራማ ያስጠላል አስቡበት
1biri elisetomi
ደምርኝ ያገሬ ልጂ
ምንድነው የምትሰራው ልጅቷ እንደዚህ አይነት ነገር አለ እንዴ?
😜😜
ዋው
አስተማሪ ነው
አሳማ ደስ ይላል
😳😳😳😳❤️😲
ከሴት ከወንድም በጣም ሰተት አለ ከኔ ህይወት ጋር ይገናኛል አዷ እኔ እዳገባሁት እያወቀች ባሊ ነው አለችኝ እኔም ለእግዚአብሔር ብዬ ትቸላት አለሁ ግን እሷ በደብ ታውቃለች 🤔
የኔውስ ያጎቴን ልጅ ይዞ አገኘውት ባል ብየ ከሰው አገር ተነስቸ ስሄድ ጉድ አየው
ማለት?
የባሰም አለ ለካ ተመስገን
ታማኝ የለም
ክፍል 2 የለውም እንዴ
ወይይይ መቸ ነው የማየሁ ክፍል ሁለት መቀጠል አለበት ወይም የት እደሚገኝ ንገሮኝ 🙏😭😭
የሚያስጠላ ነገር
betam atefach wedyaw lebalua menager neberebat mnm enkuan kedima yenegerechiw tarik bayehonem ezih hulu neger wist balgebach neber
ቀላል ነገር ኣካበዳቹ ሴትዮ ባልዋን ብትነግረው ባጭሩ ይቃጭ ነበር
Hi
ኧረ ክፍል ሁለትን ልቀቁት
Ewntgn fiker lamjamr giltsangnt yasflgowl.andi iwntgn afkare giltsgn kanhonk wome kahonsh kan minintshim yewdal
ያልግባህ
ሰላምለሰውዘርሁሉባለንበትየአለምዳርለተሰደጥላ
ፍፍፍትትትትህህህእስራቤትላሎትፍፍፍትትትህህ
ኤጭ ታሪኩ ሳያልቅ ለምንድነው ምታቋርጡት ስታስጠሉ😏
ምን አይነት የሰይጣን ቁራጭ ነው በሰከነ ሂወቷ ሚበጠብጣት
ዘመን ድራማ ላይ የሚሰራዉን ነዉ የሚመስለዉ
ሚዛን ላይ ነው
@@መህቡባቢንትኡመርኡም ሚዛን ላይ መሳይ ሆኖ ይሰራ ነበር
አይ ሴት መሆን መጨረሻችንን አሳምርልን
🇪🇹👍👍👍👍
በመጀመሪያ ያለፈ ህይወትን መደበቅ እንደለሊብን ነው የሚያስተምረው
ያምራል
በትክክል
U
ቀጣይ ይለቃቅልን የሚትሉ ላይክ ✌️
እውነት ትምህርት ነው ፈጣሪ ከደዚህ አይነት አደጋ ይጠብቀን
አቤት እውነተኛ ታሪክ ነው ለማመን ይከብዳል
የአብዬ ልጅ እንደ እናትና አባትህ ደግ ነህ
ትምህርት ነው ለብዙ ሰው እንደዚህ አይነት ሰዎችን በመደለል ማስተው አይቻልም ግዜያዊ መፍትሄ እንጂ
እውነቱን መናገር የመሰለ ነገር የለም!
ክፍል 2መኖር አለበት ሁሌም መጨረሻወ ይደብራል😏
Kabadi bahulata Ballina misti makakali misixira manori yelabatmi hulatumi gilis mahoni Apalachicola bay nayni girma.husein
አንጠልጥላቹሁ ባተዎት ጥሩ ነበር
ደምሪኝ
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html
th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html
አቤቱ አባት ሆይ መልካሙን መንገድ ምራን እኛ ደካሞች ነንና አትፍረዱ ጠላት ዳቢሎስ ነው ይሄን ሚያደርገው በፀሎት በስግደት ካልበረታን ከሰው ፊት የሚያሳፍር ነገር ነው ሚያሰራን በፀሎት በስግደት እንበርታ ወገኖቼ🙏
ለበለጠ የመንፈሳዊ ትምህርት መምህር ተስፋዬ አበራ youtube ገብታችሁ ገጠመኝ አዳምጡ 😍አመሰግናለሁ🙏
በጣም ያስጠላል መጨረሻ የለውም
አቦ መጨረሻው ሲያስጠላ
እውነት ፍቅር ከባድ ነው
አስተማሪ ነው ከመጀመሪያው ለባልዋ ታሪክዋን ብነግረው ባልተሳቀቀች
ታሪኾን ብትነግረዉ ላያገባት ይችላል ወንዶች አስቸገሪ ናቸዉ ለዛ ፈርታ ነዉ
@@gideyhaila1646 እውነት አያሳፍርም ውጤቱም ያምራል ! ደግሞም ፍቅር ካላቸው አይለያዩም ነበር እና አሁንስ መሰማቱ ቀረ ፣ አልተለያዩም ?
ትክክል
ውሽት ውሸትን ነው ሚወልደው
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html
th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html
ያለፈ ታሪክን መንገር የመሰለ ነገር የለም ከሁሉም በላይ አይኑን በጨው አጥቦ ድጋሚ ሂወቷን ሊረብሽ የመጣው ልክስክሱ ወንድ በጣም ባለጌ ነው እንደሱ አይነት ብዙ አሉ በጠርሙስ ሳይሆን በጥይት መባል ያለባቸው ከደረሰብኝ አንፃር ነው የፃፍኩት ስለ ህይወት ቀጥሉ ጎበዞች❤
ጅግናሁለትይ ከመሙት ደግ አርግሺው አበሳ
አረ ወዮ የሚገርም ታሪክ ነው
ፍትህ በሳኡድእስርቤት ለሚሰቃዩወገኖቻችን
ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ
ተረሱ እረ ጉዳችን
ወይኔ ፍልም ቢሆንም በጣም ይከብዳል ግን ካባል መሸወዲ መጨርሻው ይከብዳል ሲቀጥል አስተማሪ ነው ቀጥሉበት
አጨራረሱ ሁልጊዜ አስተካክሉ ብል ሰሚ የለም ክፍል 1 ክፍል 2 እያላችሁ ልቀቁ ምነው ሸዋ
ይህ እኮድራማ አይደለም እውነተኛ ታሪክነው
አመንዝራ ሰወች እግዚአብሔር ይፋረዳችሁ 😢🙏🏿እኔም ክህደቱ ደርሶብኛል 😭😭
አብሽርር ለኸይር ነው
sorry to hear that about 😔
በጣም ወንዶች ከባድ ፍጥረት ናቸው 😢
አስተማሪ ነው ደሥይላልመጀመርያያሣለፋንበትንችጊዚ፣በግልጥመናገር
ደግአደረገችዉ
ይህነዉለሱየሚገባዉ
እሷመጀመርያ ይህንንሳታገባ መናገርነበረባትታሪኳን
የዉሸት ትርፉመጨረሻዉይህነዉ
ክፍል 2ግን መኖርአለበት
በጂምርሀሳብአታስቀሩብንታሪክን ስታቀርቡ
እዉነቱ መዉጣት አለበት
በጣምአስተማሪነው
good performance hani
ፍትህ በሳውዲ ላሉ እስረኞቺ ፍትህህህ
😥😥😥😥
ብጣም የማሳዝነው መጨራሻው ቢናይ ጥሩ ነብር ጊን ያሳዚናልልልልል
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን
😥😥😥😥
ዴባሪነው
ደግ አደረግሽ
እግዝኦ ዘመን
አንዳንድ ሴቶች ከድብቅነታቸውና ከጠንቃቃነታቸው የተነሳ ሂወታቸውን ያበላሻሉ ሰወችንም ይጎዳሉ
ቀላል
Part 2
ከጋብቻ (ከፍቅረኛ) ውጭ የምትልከሰከሱ ወንዶች ትምህርት ይሁናችሁ
መቼም መልከስከስ አይተዉም የኛ ሀገር ወንዶች በኔ የደረሰ ነገር አለ
@@riyanafiseh868 ንገሪኝ
🙏🙏🙏😭😭😭
@@habtamufelekehabtamufeleke4356 ብዙም የከፋ እንኳን አይደለም 5 አመት አብሮኝ የነበረ ፍቅረኛዬ ትቶኝ ሊያገባ ሽማግሌ ልኮ ለሰርግ እየተዘጋጀ ነው ግን እሱ እዚ ላይ እማይጠቀሱ ነገሮችን ይለኛል ብቻ ብዙ ብዙ እማይጠቀሱ ነገሮች ይሄ ታዲያ መልከስከስ አይደለም?
Fikiregna hulu bal ayhonim. Esum bihon metenkek new
እደዚህ አነት ወዶችን እግዚያብሔር ልቦና ይስጣችሁ እውነታውን መደብቅ የለብሽም ነበር ከባልሽ
በጣም ኣስተማሬ ነው ነገር ግን እውነት መናገር የመስለ ነገር የለም የፈለገ ነገር ቢመጣ እውነት መናገር ይሻላል
እኔ ባለቤቴ ይስማ እና ይፍታኝ እንጅ ብር አልሰጥም
Afer bela esye
ወይ ጉድ እኔ ብሆን ቀጥታ ፕሊስ ደውዬ ለባሌም ነግሬ ጉዱን ነው የማወጣው የባሰ ህይወቷን በጠበጠች ይገርማል እራሱ በድሎ እራሱ አለቀሰ
ትክክል ለባሏ ቀድማ ማናገር ትችል ነበር
ድራማኮኖ ክክ
እናመሠግናለን ግን ግን በተቻለ በኑሮና በትዳር በፍፁም መደባበቅ አያስፈልግም ፡፡ ምክንያቱም የበኋላው ፣ ቀጣዩ ቅሌት የባሰ ነውና !
ፖሌስ ህዳ ማመልከት ስገባት ወይም እውነታውን መናገር ስትችል ከቤታ መጦ መዋሸትን ምን አመጣው
የመጀመሪያ ስህተት ግልፅ ማድረግ ነበረባት ከዛም በነፃነት ትንቀሳቀስ ነበር
ትዳርላይ ግልፀኝነት ያስፈልጋል እሷ ድብቅናት😏😏😏
እንደኒ ነች ሀሀገና ሳላገባ
ፍትህህህህህ ለሰዉድ ኡስራኝ
ያንጠልጥላችዉ እንዳንጠላጠላችሁኝ ሄዳችዉ ቢሆንም አሪፍ ነዉ፡፡
ግልፅ መናገር እያለ የምን ጭንቀት ነው
Hani❤❤❤
ኣሁን ይሄ ከማግባቱዋ በፊት የነበረ ታሪክ ነው ብትነግረው ምን ችግር ነበረበት??
eko
sher like sher like sher like sher like
ከምር የምናየውን ድራማ ልንማርበት ይገባል ያለፈ ታሪካችንን ለማንም መደበቅ አይገባንም እውነቱን መናገር ለነጋችን ይጠቅመናል እህት ወንድሞቼ
Ketay ???
ፍትህ ፍትህ ሳኡዲ እስር ቤት ለሚሠቃዩት ወገኖቻችን😭😭😭😭
ፍትህ በሳውዲ በእስር ለሚስቃዬት ድምፅ ሁኑ
ልጅቷ ላይ ጥፉት የለም ደግ አደረገች ልጁ ሞት ሰያንሰው ነው
ድራማ. ስለሆነ. እንጅ ቀጥታ. ለባላ መናገር እና. ልጁን ለፖሊስ መስጠት ነው. ያልያ መጨረሻው አዳጋ ነው
የፊልሙ አጨራረሱ ያምራል
WEL come
ቀጣይ በጣም ያሳዝናል
❤❤❤😂😂😂😂😂
ክፍል ሁለት መኖር አለበት
ቀጣይቢኖረዉ ደሥይላል
ደግ አደርገችው
Very sad balege sew new
ደስ ይላል😍😍
ምን ደስ ይለዋል 😳😳😳🙄😴😴😂😣
Wawwwwww Hello 👍
Sewchi sew ada yestale hulete geza mesasate yelem gena betachu semta ewnte tengero masnabete medebabek menm aysfelefem
አውነት ቢሆን ኖሮ አድናቂዋ ነበርኩይ
በጣሚያሳዚናልመፊረድዪከቢዳል
አተመልካሚሰዉነህ