👉የጽጌ ወረብ የ3(፫)ኛ ሰንበት የ7(፯)ኛ ዓመት ቅኝት ጸናጽል ቸብቸቦ ክፍል አንድ በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 5

  • @kebreselasiemamo3790
    @kebreselasiemamo3790 ปีที่แล้ว +1

    የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማዎ ረቡኒ

  • @abeba2241
    @abeba2241 ปีที่แล้ว +1

    ሐያል አምላክ ክብር ይስጥልን 🙏🏿

  • @eliaseemamis1940
    @eliaseemamis1940 ปีที่แล้ว +1

    ምንም ያልተማርኩ በዚህ መንገድ እንድማር ያደረገኝ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ለተማረበት ትልቁን ት/ት ቤት በስልካችን ሰጥቶናል እስኪ ቅዱሱን አምላክ አመስግኑ ለመምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

    • @-lisanuzeyared
      @-lisanuzeyared  ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን ለሁላችንም ይስጠን አመሰግናለሁ

  • @tsegazeabreta
    @tsegazeabreta ปีที่แล้ว +2

    የእርሶ ልዩ የሚያደረገው የላይ ቤቱን እና ለታች ቤቱ ለይተው ማቅረዎ ነው። በርቱልን።