ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ክብር ያድልልን የኔታ። እንኳን አደረሰዎ
❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር🌹🌹🌹
qale hiwet yasemaln. ye agelglot zemenwotn yarzmln
Kale hiwet yasemalin❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
Kal hiwot yesamelen
ድምፅዎሲያምር❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ይሰማልን ። መምህር የልደት ዕዝል ፖስት ማደርገ ይችላሉ። አመሰግናለሁ
እሰረኪ ከቻልኩ ነገ ጠዋት ልሞክር እንደ እገወዚአብሔር ፈቃድ ጊዜውን አይቼ ከተመቸኝ
የኔታ ዚቁ ይቀይራል እንዴ ማለት እንደ እስመ ለዓለሙ እና ምልጣን ወይስ እንደ መደበኛው የልደቱ ነው ሚለው ።
ሰላም አዎ ሙሉ በሙሉ ይቀይራል መልኩም መልክዓ ኢየሱስ አይባልም ልደት በአማኑኤል ሲከበር መልክዓ ማርያም ነው ።በአጭሩ ክብረ በዓሉን የአማኑኤልን ነው ሚባለው እንደዛ ነው መልካም በዓል።🙏
ይህ የሚሆነው ግን አማኑኤልን በየ ወሩ ለሚቆም ሰው ነው እንጂ ልደትን ብቻ ከሆነ ሚአከብረው ከአማኑኤል ላይ ልደት ቢውልም የልደት ነው ሚቆመው
በየወሩ አማኑኤልን ለሚቆም ሰው ነው ልደት በአማኑኤል ቢውልም አማኑኤል ሚቆመው እንጂ በየወሩ ለማይቆም ሰው ልደት በአማኑኤል ቢውልም አምጥቶ የልደቱን ቀለም ማለት ነው የሚልም ሲነገረኝ አስታውሳለሁ እንደኔ ግን የልደት ቋሚ ነው ባይ ነኝ የአማኑኤል በአማኑኤል ክብረ በዓል ላይ ስለሚባል ከልደቱም የሚበልጥ የለም።አማኑኤልን እየቆመ ላስለመደ ግን የአማኑኤልን መቆም ነው አያጣላም።
ዚቁ ይቀይራል ወይ የኔታ?
አዎ ይቀይራል መልክዓ ማርያም እና የአማኑኤል ዚቅ ነው ሚባል
በኪዳን ሰላሙ 4ና ሃሌ ከተባለ ጸናጽሉ ያርፋል?
አቤት?ግልፅ አልሆነልኝም ጥያቄዎት ይቅርታ?
በጽፋቱ የሚያርፈው ጸናጽል ማለቴ ነው ይቅርታ 4ኛ ሃሌታው ላይ ማሰረፍ ነው?
@@yidnekachewtafere7720 የኪዳን ሰላሙን ሃሌታ ነው?
@@-lisanuzeyared አዎ:: ለመሆኑ ከየት መጽሐፍ ነው ሰላሙን እስከ እነ አቋቋም ምልክቱ የሚገኘው
@yidnekachewtafere7720 አቋቋሙ ከመዳልወ አልባብ ከቅኔው አቋቋም በፊት የኪዳን ሰላሙን አቋቋም ይሰራዋል ከዚያ ቀጥሎ የቅኔውን አቋቋም ይሰራዋል ማየት ይችላሉ ከመዳልው መጽሐፉ ላይ ።
ክብር ያድልልን የኔታ። እንኳን አደረሰዎ
❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር🌹🌹🌹
qale hiwet yasemaln.
ye agelglot zemenwotn yarzmln
Kale hiwet yasemalin❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
Kal hiwot yesamelen
ድምፅዎሲያምር❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ይሰማልን ። መምህር የልደት ዕዝል ፖስት ማደርገ ይችላሉ። አመሰግናለሁ
እሰረኪ ከቻልኩ ነገ ጠዋት ልሞክር እንደ እገወዚአብሔር ፈቃድ ጊዜውን አይቼ ከተመቸኝ
የኔታ ዚቁ ይቀይራል እንዴ ማለት እንደ እስመ ለዓለሙ እና ምልጣን ወይስ እንደ መደበኛው የልደቱ ነው ሚለው ።
ሰላም አዎ ሙሉ በሙሉ ይቀይራል መልኩም መልክዓ ኢየሱስ አይባልም ልደት በአማኑኤል ሲከበር መልክዓ ማርያም ነው ።
በአጭሩ ክብረ በዓሉን የአማኑኤልን ነው ሚባለው እንደዛ ነው መልካም በዓል።🙏
ይህ የሚሆነው ግን አማኑኤልን በየ ወሩ ለሚቆም ሰው ነው እንጂ ልደትን ብቻ ከሆነ ሚአከብረው ከአማኑኤል ላይ ልደት ቢውልም የልደት ነው ሚቆመው
በየወሩ አማኑኤልን ለሚቆም ሰው ነው ልደት በአማኑኤል ቢውልም አማኑኤል ሚቆመው እንጂ በየወሩ ለማይቆም ሰው ልደት በአማኑኤል ቢውልም አምጥቶ የልደቱን ቀለም ማለት ነው የሚልም ሲነገረኝ አስታውሳለሁ እንደኔ ግን የልደት ቋሚ ነው ባይ ነኝ የአማኑኤል በአማኑኤል ክብረ በዓል ላይ ስለሚባል ከልደቱም የሚበልጥ የለም።
አማኑኤልን እየቆመ ላስለመደ ግን የአማኑኤልን መቆም ነው አያጣላም።
ዚቁ ይቀይራል ወይ የኔታ?
አዎ ይቀይራል መልክዓ ማርያም እና የአማኑኤል ዚቅ ነው ሚባል
በኪዳን ሰላሙ 4ና ሃሌ ከተባለ ጸናጽሉ ያርፋል?
አቤት?
ግልፅ አልሆነልኝም ጥያቄዎት ይቅርታ?