መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | April 07,2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 72

  • @haymiyemareylejj637
    @haymiyemareylejj637 11 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን፫🎉🎉🎉🎉 በእውነት ስለቅዱስ ቃሉ የእግዚአብሔር ስም ከፍ ይበልልን እንዲሁም ቃሉን ላነበቡልን ውድ መምህራቸችን ቃለ ህይወት ያሠማልን🎉🎉🎉🎉🎉በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mdet3152
    @mdet3152 ปีที่แล้ว +19

    መምህር ሆይ ድምፅህ ቢሰሙት ቢሰሙት ምንም የማይሰለች ነው ለኔማ ለደካማዋ ባሪያ ምግብ መጠጥም ሆኖኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር ይመስገን

    • @tiztagobezie
      @tiztagobezie 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🎉🎉🎉🎉

  • @ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ
    @ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እመቤቴ በእድሜና በጤና ትጠብቅልን 🤲🙏💚💛❤️

  • @YeshiYesh-b1n
    @YeshiYesh-b1n 9 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ምምርቻን በውንቱ ድንቅ ነው 👏👏👏

  • @Addam-s4w
    @Addam-s4w 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ksaksa6313
    @ksaksa6313 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 ቃለህይወት ይሰማልን መምህር🙏 አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒✝️✝️✝️🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @weleladebele1973
    @weleladebele1973 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን።በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።

  • @almaz7677
    @almaz7677 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ameen 🤲 Ameen Ameen 🤲 kalhiwot yasmaln 🤲 ❤

  • @ZmZm-r8p
    @ZmZm-r8p 7 วันที่ผ่านมา

    Amen.amen.amen

  • @TigistHunde-j1i
    @TigistHunde-j1i หลายเดือนก่อน

    amen Amen Amen Qali hinyoot noo ye wagenu izaberi hixachu baxami hamsagiloo AMEN✝️🤲💚💛❤️💒🤲🤲🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በዕድሜ በፀጋ ይጠበቅልን አሜን🙏

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا ปีที่แล้ว +8

    ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን ፀጋውን ያብዛልሕ ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia ปีที่แล้ว +4

    የህይወትን ቃል ያሰማልን።
    I was waiting ስንፍናችንን እንደ ጽድቅ ቆጥረን እየጠበቅን ነበር። መምህራችን ኑርልን።

  • @BerutAhmed-lb2uh
    @BerutAhmed-lb2uh 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @BeriaTadesse
    @BeriaTadesse 3 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zwdenesheshetu7896
    @zwdenesheshetu7896 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏ቃለ ህወት ያሰማን 🙏መምህር እርሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏የድንግል ማርያም ልጅ ❤❤❤❤❤🙏

  • @AbcAbc-jj5md
    @AbcAbc-jj5md ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @kakialex8739
    @kakialex8739 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋ ይጠብቅልን

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር❤

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ 6 หลายเดือนก่อน

    እሜን በረከቱ በሁላችንም ላይ ይድረስ አሜን ቅዱሳን ህይወትን ያሰማልን

  • @MassiMassi-dy3ph
    @MassiMassi-dy3ph 6 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rgatkahsay4956
    @rgatkahsay4956 4 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏

  • @ggh8725
    @ggh8725 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰሜልን መምህሬ🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛሎት

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 ปีที่แล้ว +2

    Egziabher ymesgen Amen ❤Kalehiwot yasemaln AMEN ❤❤❤

  • @ObaidNono
    @ObaidNono ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር🙏አሜን አሜን

  • @achameleshseyoum1074
    @achameleshseyoum1074 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሠማልኝ ጌታዬ እኛንም እንደዚህ አሥበን

  • @BurihanuGebresilase
    @BurihanuGebresilase ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sara-iq8ex
    @Sara-iq8ex ปีที่แล้ว +1

    Selam Enatit kidast Tehawido 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @natsahederu8950
    @natsahederu8950 ปีที่แล้ว

    ደስየሚል ድምፅ ምንም የማይሰለቺ, ቃለህይወት ያሰማልን!!

  • @kelkdn99
    @kelkdn99 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏🥰

  • @tomeytome4197
    @tomeytome4197 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kal hiweten yasemaln

  • @menderetesfaye4221
    @menderetesfaye4221 ปีที่แล้ว +16

    አሜን(፫)ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን!!!

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 ปีที่แล้ว

    መምህሬ

  • @اياحبي
    @اياحبي ปีที่แล้ว

    kale hywet yasemalgni memhr

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 ปีที่แล้ว

    AMEN

  • @bado20
    @bado20 ปีที่แล้ว +7

    ሰለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ይክበር ይመስገን አሜን፫ ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @nigistfikere7148
    @nigistfikere7148 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት.ያሰማልን

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏✝️

  • @promobil5835
    @promobil5835 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kal hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mekdes-ur9kn5xm9o
    @Mekdes-ur9kn5xm9o ปีที่แล้ว +4

    የአባታችን የቅዱስ ዳዊት በረከት ይደርብን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @tumitom-c3b
    @tumitom-c3b 2 หลายเดือนก่อน

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval7142 ปีที่แล้ว +1

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻⛪⛪⛪

  • @elenamassae1027
    @elenamassae1027 ปีที่แล้ว +1

    Abee koo jabaadhuu dhugaa garaan keefi dubiin kee duraa waqayoo biratii akaa abel jalatamaa hat'uu ❤ u"are man of god! Iam not ortodoks protestan also! ifolw your edution!

  • @HanyHany-x4f
    @HanyHany-x4f 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🌹🌹🌹

  • @yayayaya2152
    @yayayaya2152 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @huai1592
    @huai1592 7 หลายเดือนก่อน

    AMEEN AMEEN AMEEN ⛪✝️🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🫐🫐😭😭🥹🥹🥹🥹🥹😭😭

  • @berhangelan4070
    @berhangelan4070 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤😢

  • @EyerusAfera-tk2xi
    @EyerusAfera-tk2xi ปีที่แล้ว +1

    salam late memhirchin, sbiscrab argewu sher aregwu

  • @abrahamalemayehu6572
    @abrahamalemayehu6572 ปีที่แล้ว +2

    በመጀመሪያ ቤተክርስትያንን ማክበርም ሆነ ማስከበር የኛ የአማኞቹ ግዴታ ነው ምክንያቱም የአገልግሎት ስነ ስርአት መጓደል የለበትም
    1.ቅዳሴ በድምጽ ማጉሊያ መቀደስ አለበት ምክንያቱም ምእመን ሊያስቀድስ ሲመጣ ምን እንደተባለ እንኳን ሳይሰማ ነው ወደ ቤቱ የሚሔደው ሌላው የቅዳሴ ድምጽ ሲሰማ ለነገ ማስቀደስ ሰውን ያነሳሳል።
    2.ቅዳሴ ሊገባ ሲል ቤተክርስትያ ውጭውንና ውስጡን በደንብ መታጠን አለበት በድጋሚ ቅዳሴ ላይ እግዜኦ ሲባል በድጋሚ ውጭውና ውስጡ በደንብ መታጠን አለበት።
    3.አስራ አንድ ሰአት ለይ ቤተክርስትያን ውጭውና ውስጡ በደንብ መታጠን አለበት ከዚያ ወንጌል ይነበባል የእለቱ ውዳሴ ማርያም ይነበባል ከዚያ ትንሽ ትምህርት ተሰጥቶ ሰውን በጊዜ ማሰናበት ይቻላል።
    እያንዳንዳችን ምእመናን ይህ እንዲተገበር ሐላፊነት አለብን ቤተክርስትያን የአገልጋዮች ብቻ አይደለችም ስለዚህ በየአጥቢያችን እንጠይቅ።
    እግዚያብሔርን ካከበርነው ያስከብረናል
    ከናቅነው ግን ከሁን የባሰ ውርደት ነው የሚገጥመን ስለዚህ ፈጣሪን በስርአትና በፍርሐት እናገልግለው።
    አሜን ወስበሐት ለእግዚአብሔር።

  • @GsHhe-u8y
    @GsHhe-u8y หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdujemalyesuf8679
    @abdujemalyesuf8679 ปีที่แล้ว

    ይሄ የሴክስ ፊልም ነው ወይስ መፀሀፍ ቅዱስ ነው አረተው ፈጣሪ ይሄንን አይፀፍም

  • @Sara-iq8ex
    @Sara-iq8ex ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እሜን መምህራችን

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @ወለተማርያምናታኒምነኝ
    @ወለተማርያምናታኒምነኝ 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከትን ያሰማልን❤❤❤

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን😥😥👏👏👏👏

  • @tsehaybiru5967
    @tsehaybiru5967 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @natsahederu8950
    @natsahederu8950 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏🏾 Amen 🙏🏾 Amen 🙏🏾

  • @sanwoo2708
    @sanwoo2708 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ksaksa6313
    @ksaksa6313 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Craftthings443
    @Craftthings443 ปีที่แล้ว

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾