የሕሊና ጸሎት ስብስብ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 23 October 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 149

  • @مللننبمنبم
    @مللننبمنبم 14 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን በዉነት ለመምህራችን ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሰማልን በድሚ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +10

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ዘወትር ጥበቃህ ከኛ ጋር ስለሆነ እናመሰግንሃለን አሜን🙏 በዓለም ላይ የጠፋውን ሰላም ሁሉ አረጋጋልን🙏 ሀገራችን ኢትዮጵያን ጠብቅልን አሜን🙏 መምህራችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

    • @TeslaneshOkomo
      @TeslaneshOkomo ปีที่แล้ว +1

      👉⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ተመስገን❤🙏 ተመስገን❤🙏 ተመስገን ❤🙏 አምላካችን መዳሕኒታችን❤🙏ክበር ተመስገን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ ❤🙏አሜን እውነት ነው መዳንም በአንተ ነው❤🙏 መኖርም በአንተ ነው ❤🙏 ሁሉ በአንተ ነው የሆነውም የሚሆነውም በአንተ ነው ❤🙏 ተስፋችን አንተው ነህ❤🙏አሁንም በጥበቃህ በምሕረትህ በጸጋህ በበረከትህ ከእናትህ ከመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር በቤታችን በልባችን ተመላለስ አሜን❤❤❤🙏 ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሕዝቧን በዓለም ላይም የጠፋውን ሰላም ሁሉ ሰላም ትሰጠን ዘንድ እንለምንሃለን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ ปีที่แล้ว +12

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤

  • @kidestmisganaw9567
    @kidestmisganaw9567 ปีที่แล้ว +8

    የተስፋ ስንቄ ምጽናኛዬ 😢🙏🙏🙏 ያላንተ ማን ሊሆነን ከእኛ አትራቅ 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏

  • @JsnksnKsnksmms
    @JsnksnKsnksmms 25 วันที่ผ่านมา +1

    Amen❤a men

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 21 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ልዑል እግዚአብሔር ስለ ሁሉም ስላደረክልን መልካም ነገር ሁሉ ክበር ተመስገን አሜን❤🙏 ሁሉ በአንተ ሆነ ከሆነው ሁሉ አንዳች እንኳን ያለአንተ የሆነ የለም እናመሰግንሃለን ተመስገን❤🙏 ተመስገን❤🙏 ተመስገን❤🙏 እንልሃለን🙏 አሁንም ጥበቃህ ሁሉ አይለየን አሜን🙏ለልባችን ብርሃን ለመንገዳችን መብራት ሁነን አሜን❤🙏 ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም አርግልን የተቸገሩትን ሁሉ የተሰደዱትን ሁሉ አንተ በረድኤትህ ጠብቃቸው አሜን🙏 በዓለም ላይ የተፈጠረውን ችግር ታረጋጋው ዘንድ ፈቃድህ ይሁን አሜን❤🙏በቅዱስ ቃልህን ዘወተር ለሚመግቡን በጸሎት በዝማሬ ለሚያረጋጉን ሁሉ የልባቸውን መሻት ሁሉ ከመላው ቤተሰባቸው ጋር ትሞላላቸው ዘንድ እንጠይቅሃለን አሜን🙏 በጸሎት የተጠየቀልንን ሁሉ ይሁንልን ይደረግልን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @AsnakechAbejee-pl8tj
    @AsnakechAbejee-pl8tj ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን ቸሩ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰቦችህ ።

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ስለ ሁሉም ነገር ተመስገን እንልሃለን❤ ተመስገን❤ ተመስገን አምላኬ❤🙏 የሁላችን አምላክ የሁላችን ጠባቂ አምላካችን ሆይ በመውጣት በመግባታችን ሁሉ ዘወትር ከኛ ጋር ትሆን ዘንድ ለልባችን ብርሃን ለመንገዳችን ሁሉ መብራት ትሆነን ዘንድ ፈቃድህ ይሁን አሜን🙏 ሀገራችንንም ሰላም ስጥልን በዓለም ላይ ሁሉ የተፈጠረውን ችግር አንተ ታረጋጋልን ዘንድ ፈቃድህ ይሁን አሜን🙏 የተጸለየልንን ጸሎት ትቀበልልን ዘንድ ፈቃድህ ይሁን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏በቸርነትህ በምሕረትህ በሩህሩኀነትህ ዘወትር ስለምትታገሰን ጌታ ሆይ እናመሰግንሃለን❤🙏አሜን🙏ሀገራችንን ሕዝቧን ሰላም ስጥልን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @አድርምጃሣልራመድአንችንይ
    @አድርምጃሣልራመድአንችንይ ปีที่แล้ว +2

    አሜን አቤቱ ይቅር በለኝ አበቴ ለንሰሐ ሞት አብቃኝ ከክፉ ነገረ ጠብቀኝ አትለየኝ አባቴ ልኡል አግዚአብሔር አቤቱ አስበኝ አንደሀፃቴ ሳይሖን እንደ ይቅርታሕ ይቅር በለኝ😢😢😢😢❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን የምስጋና ቃል ልዑል እግዚአብሔር ይቀበልልን አሜን❤🙏 አገራችንን ኢትዬጵያን ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን አድልልን አሜን🙏 በዓለም ላይ የመጣውንም ችግር ሰላም ማጣት አረጋጋልን አሜን🙏ጌታ እግዚአብሔር ሆይ የሁልጊዜ ሰላማችን ጠባቂያችን አንተ ነህና ተመስገን🙏 ተመስገን🙏 ተመስገን🙏 እንልሃለን አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጸጋ ይጠብቀልን አሜን🙏

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 10 วันที่ผ่านมา

    የእግዚአብሔር ሰው መምህር ሳሙኤል አብዝቶ ፀጋውን እግዚአብሔር ይስጥህ♥️🙏

  • @ferhwotzelek4519
    @ferhwotzelek4519 ปีที่แล้ว +3

    አሜን(3) ውዱ መምሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የተባለው የተጸለየልን ሁሉ ይሁንልን ይደረግልን አሜን🙏ተመስገን🙏ተመስገን🙏ተመስገን❤❤❤🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን አሜን❤🙏 ዘመነ ማቴዎስን የተባረከ የተቀደሰ አርግልን አሜን❤🙏ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም አርግልን አሜን❤🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን❤🙏 ቅዱስ አምላክ ሆይ አንተ ተስፋችን፣ አንተ አለኝታችን፣ መመኪያች ጥላ ከለላ የሆንከው ፈጣሪያችን ዘወትር ከኛ አትራቅ ቸርነትህ ምሕረትህ ፍቅርህ ዘወትር አይለየን ❤❤❤አሜን🙏ሀገራችንን ኢትዮጵያን ጠብቅልን አሜን🙏 የተቸገሩትን የተሰደዱትን አንተ ጠብቅል እርዳልን አሜን🙏 በዓለም ላይ ሁሉ የጠፋውን ሰላም አንተ አረጋጋልን አሜን🙏
    መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለሙ አሜን🙏 በዓለም ላይ የተፈጠረውን አስፈሪ ጦርነት አረጋጋልን አሜን🙏 ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሕዝቧን ጠብቅልን ሰላም ስጥልን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን 🙏 አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን❤🙏 ጸሎታችንን ትቀበልልን ዘንድ መልካም ፈቃድህ ይሁንልን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏 መድሐኔዓለም ክብሩ ይስፋ አሜን🙏 ሁሉ በአንተ ሆነ ከሆነው ሁሉ አንዳች እንኳን ያለ አንተ የሆነ የለም ምስጋና ለአንተ ይሁን❤🙏 እናመሰግንሃለን አሜን🙏
    በሁሉም ተስፋችን አንተ ነህና በመንገዳችን ሁሉ አንተ ትቀድምልን ዘንድ እንለምንሃለን🙏 ክብር ምስጋና ለዘላለሙ አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ
    @ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንን አሜንን አሜንን❤

  • @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
    @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ ปีที่แล้ว +1

    አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን ✝️⛪️❤️❤️❤️😢😢😢😢

  • @BdJd-me9pn
    @BdJd-me9pn 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተመስገን አምላኬ አቤቱ 😢እደሀጣቴ መጥን ሳይሆን😢እደሚረትሕ አስበኚ አባት በጦለትህ አስበኚ😢😢

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i ปีที่แล้ว +4

    አሜን፣ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፣ የአገልግሎት ዘመንዎን በፀጋው ይባርክልን ❤❤❤

  • @Winta-r2m
    @Winta-r2m 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ❤አሜን❤❤አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @meseratbayisa4120
    @meseratbayisa4120 ปีที่แล้ว +1

    አሜን🙏አሜን 🙏አሜን 😢ቃላለህይዋት የሠማልን 🙏🙏🙏

  • @Tivcx-vo2wx
    @Tivcx-vo2wx ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን አባታቺን😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺

  • @selmalethiopia7671
    @selmalethiopia7671 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር እባክህ ሀገራችን ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን ጠብቃት🙏🙏🙏🙏

  • @misikirzewgeketaw5501
    @misikirzewgeketaw5501 ปีที่แล้ว +1

    ስለ እመቤታችን ምነ ው ዝም ኣልክ

  • @አለምብመ
    @አለምብመ ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን፫❤❤❤

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ፫ እግዚአብሔር አምላኬ. ሆይ. ክብር ምስጋና ይገባሃል 😢😢😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @salme8091
    @salme8091 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @SayedAhmada-lt1ye
    @SayedAhmada-lt1ye 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን አምላኬ🙏🙏🙏

  • @AA-qb3ml
    @AA-qb3ml ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤️❤️🙏🙏

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 ปีที่แล้ว +1

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏
    መድሀኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ 🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @debishgirmay3268
    @debishgirmay3268 11 หลายเดือนก่อน

    Amen (( 3 )) kulu selam amelak kal hiwet yesmalen ❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስለረዳኸን፣ ስለተደረገልን ምሕረት፣ ስለ ሰጠኸን ተስፋ፣ ተቆጥሮ ስለማያልቀው ስጦታህ፣ ስለፍቅርህ ስለሁሉም ነገር እናመሰግንሃለን ክብር ምስጋና ውዳሴ ላንተ ለኃያሉ ጌታ ይሁን አሜን❤🙏በቀራንዮ አደባባይ በመስቀል ላይ ተሰቅለህ ከሞት ወደ ሕይወት ላመጣኸን አምላክ ክብር ምስጋና ለአንተ ለኃያሉ ጌታ ይሁን አሜን❤🙏ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 21 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @burtegazate4748
    @burtegazate4748 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ሂወት ያስማልን ❤❤❤🙏

  • @goytoytom
    @goytoytom 2 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @goytoytom
      @goytoytom 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢ኣቤቱ ባለሁበት እንዳልቀር ይቅርብለህ ወደንስሓሞት ኣብቃኝ😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @aberashzewudeshumi3251
    @aberashzewudeshumi3251 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤

  • @Temesgengoytay
    @Temesgengoytay ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣኤልመን 🙏🙏🙏 ቻል ሐወት ይስማቕና

  • @maryshara4466
    @maryshara4466 ปีที่แล้ว

    አሜንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን ይቅርታውና ምህረቱ ከህዝበ ክርሲቲያንጋ ይሁን🤲👏❤️

  • @ሂወት-ሸ1ኘ
    @ሂወት-ሸ1ኘ ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜን🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesale
    @mekdesale ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢የኔ እግዚአብሔር ማረን ጠብቀን አሜን 🙏

  • @tewabechkassahun6597
    @tewabechkassahun6597 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብ እግዚአብ እግዚአወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱሰ አገራችንን እርስበርስ ጦርነ ነጻ አድርጎለሰለም በጊ
    ዜያብቃን ለሰተማሪሰቸን ሰላም ጤና ይ
    ስ ጥልን ቃለ ሕይወት
    ያሰመልን
    አመ ን ሰአመ



  • @tekoandgameschannel1783
    @tekoandgameschannel1783 5 หลายเดือนก่อน

    Amen❤❤❤🤲🤲🤲
    Amen ❤❤❤🤲🤲🤲
    Amen❤❤❤🤲🤲🤲

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @trgoyebzuayehu
    @trgoyebzuayehu 6 หลายเดือนก่อน

    memehur klhawt ysemelen bedema betena yesetelen yesemanewen belebonecen ysederbel semeten yetegeber sew yeregen❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BiriMetafet
    @BiriMetafet ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
    ቃለሂወትያሰማልን❤❤❤
    መምህራችን❤❤❤❤❤

  • @bsbdehdh6550
    @bsbdehdh6550 ปีที่แล้ว +1

    Kalhiwt ysemaln yna abat❤❤❤❤

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 ปีที่แล้ว

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿✝️✝️✝️ Dear lord protect ur children 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @harmlaweloywa
    @harmlaweloywa 3 หลายเดือนก่อน

    አሚን❤አሚን❤አሚን❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeneneshAelawu
    @YeneneshAelawu 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Tivcx-vo2wx
    @Tivcx-vo2wx ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @sabamehertab393
    @sabamehertab393 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🙏 😢

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንይሁንይደርግልንአሜንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @Fira-b4p
    @Fira-b4p 16 วันที่ผ่านมา

    Ameeeeeeen kale hiwoten yasemalin memihirachen🙏🙏🙏🙏😘😘🙏🙏

  • @martasisay8449
    @martasisay8449 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን 😢🙏🙏🙏🙏

  • @elesabetgelaw1059
    @elesabetgelaw1059 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @askaleworku8717
    @askaleworku8717 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen qala hiwoti yasmalin Mamarichin magisita yasamalin ideme xen yisixilin❤❤❤❤

  • @FatemahFtema
    @FatemahFtema หลายเดือนก่อน

    አሚን❤❤🎉

  • @balatugizaw1229
    @balatugizaw1229 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የኔ ጌታ ክበር ተመሰገን 🙏🙏

  • @SelamawitShumiye
    @SelamawitShumiye 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን መምህራችን

  • @DerbDerb-i8i
    @DerbDerb-i8i 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወትያሰማልን❤❤❤❤

  • @seblem9352
    @seblem9352 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን

  • @woineshetgetachew6468
    @woineshetgetachew6468 ปีที่แล้ว +1

    Amen memhir hoy bewinet legna kale egzabhern edemtmegben hula cheru egzabher be edime be tena be tsega ytebkiln kale hiwotn yasemaln min edeml kal yansbikalna egzabher ystilin yenebse megabi hoy ke kifu hulu ytebiklin

  • @lifeasmommyhabesha
    @lifeasmommyhabesha 8 หลายเดือนก่อน

    አሜሜሜንንን

  • @hagigache5389
    @hagigache5389 3 หลายเดือนก่อน

    Amen (3)kal Hiwot yasemalen memhrachin 🥰ye emberhan lijoch be sewu hager yalchuh emberhan ledejewa tabekan😢🥰

  • @bakriBakri-wo9un
    @bakriBakri-wo9un ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen😢😢🙏🙏❤Qelhot Yasemeln

  • @HaymanotEmana-v6t
    @HaymanotEmana-v6t 9 หลายเดือนก่อน

    Amenamenamen🙏🙏😢😢❤❤❤

  • @hanateklay530
    @hanateklay530 ปีที่แล้ว

    Amennn amennnn kAlehiwet yasemaln

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 ปีที่แล้ว

    መምህሬ

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @ethiopianfirst-rx6fw
    @ethiopianfirst-rx6fw ปีที่แล้ว

    Amen 🙏

  • @wesentadesse4773
    @wesentadesse4773 ปีที่แล้ว

    Bedankt

  • @lemlemteklay333
    @lemlemteklay333 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @HaakiManama
    @HaakiManama 3 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen kale hiwotin yasemalin

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏✝️✝️✝️💒

  • @Craftthings443
    @Craftthings443 ปีที่แล้ว

    🙏💚🙏💛🙏♥️

  • @mariyamey4095
    @mariyamey4095 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @PhoneTastic-zl1eb
    @PhoneTastic-zl1eb ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HilanTube
    @HilanTube 10 หลายเดือนก่อน

    😭🙏🙏

  • @MesretBoki
    @MesretBoki 10 หลายเดือนก่อน

    💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @QweAsd-ml1qx
    @QweAsd-ml1qx 7 หลายเดือนก่อน

    Ke tselotu bestejerba yemsemawo classical nebsen yaschenkatal esun lalemesmat tselotun akartalew 😢😢😢 hule min yishalengal

  • @የራያዋወጣት
    @የራያዋወጣት ปีที่แล้ว

    😢🙏

  • @xcerxcer5908
    @xcerxcer5908 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢

  • @BurtoqanLageso-b4z
    @BurtoqanLageso-b4z 3 วันที่ผ่านมา

    Ameeeeeee🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️eeenAmeeeeeeeeeeeeeen

  • @ethiopianfirst-rx6fw
    @ethiopianfirst-rx6fw ปีที่แล้ว

    Very touching prayer. I wish if you stop adding the background music and just do the prayer. With a big respect I said this

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +1

    አሜን🙌🙏 አሜን🙌🙏 አሜን🙌🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን🙏 አምላክ ሆይ በሀገራችንም በዓለም ላይ የተፈጠረውን ችግር ሁሉ አንተ አረጋጋልን ልቦና ስጥልን አሜን🙏 የተጸለየልንን ጸሎት ተቀበልልን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን አሜን🙏
    ስለማያልቀው ፍቅርህ፣ ምሕረትህ፣ ቸርነትህ፣ ጥበቃህ ሁሉ እናመሰግንሃለን አሜን🙏 ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ስጥልን በዓለም ላይ የተፈጠረውን ችግር ሁሉ አረጋጋልን አሜን🙏
    እኛ ከማናውቀው አንተ ግን ከምታውቀው ችግር ሁሉ ትጠብቀን ዘንድ ፈቃድህ ይሁን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏 ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ዓለም ላይ የተጫረውን እሳት አጥፋልን ሰላም አምጣልን
    ሀገራችንን ሕዝቧን ሰላም ፍጠርልን እንደ ሐጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @BdJd-me9pn
    @BdJd-me9pn หลายเดือนก่อน

    አሜንን አሜንን አሜንንን ቃለ ሂ ወት ዪሰማልን ❤❤❤❤😢😢😢😢