ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውዱዋ ባለቤትህ እዚህ ጊዜ ሚድያ አለማውጣትህ እራሱ ምን ያህል እንደምትወዳት ነው የሚያረጋግጠው ፍቅር ያብዛላችሁ አቦ ❤❤❤
እኔም ያስደስተኛል ወላሂ ምክነያቱም የሚስቱን ሀቅ በደንብ ያውቃል የገባያ ሸቀጥ ስላደለች ወድ ማለት ሚስቱን የግሉ እድትሆን ብቻ ያሚያደርግ አሏህ ይጨምርለት
ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅር ይጨምራል ብለዋል ሀቢቢነ ሙሀመድ ያረሱለላህ
ማሻ አላህ
@@rojaroja5507 ትክክክልባሊአቆሠለኝልቤንአቃጠለኝአላህይውደድህ
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤
ሱለላሁአሊይሂወስለም
Aamnnn
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሙቤ ሼር ሼር ለወንዶች 😂😂ላይክ 👍👍
ክክክክክ
በቅንነት ደምሩኛ
ክክክክ
ሠብ አርጉኝ
ክክክክክክ
የልጆችህን እናት እንዳከበርካት አሏህ ሱብሀነው ያክብርህ ያረብ አሚን አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም አለ ነብዩና ሀቢቡና ወቁረተአይኑና መሀመድ ኢብንአብዱላህ ሰለዋትረቢ ወሰለም::
በቅንነት ደምሪኛ እህት
ሙቤ አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ
Amiiin yarbii
ለኛም ለሳዱላው ሁላ አላህ እንደዚክ ስርፕራይዝ በሰርፕራይዝ የሚያደርግ ባል ይወፍቀን ያረብ
አሚንንንንን
አሚን
አሚንንት ያረብ❤❤❤❤
አሚንንንንን ያረብ
አረ እናንቴ ጡሩ ከሆነቹ ለምን አነዳረገቹሁም
ማሻአላህ ወንድማችን ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅርን ይጨምራል
ትክክል
ማሻአላህ
እኔበጣምደስዪላለአላህእድሜአናጠናዪስጠቹሁ👌👍😁✌🙌
masha allah
ሙቤ አልከታተልህም ነበረ ለካ መልካም ቅን ሰው ነህ ማሻ አሏል አሏህ ያክብርህ ወንዲማችን
ሙቤ እኔ ባሌ የቤት እቃ አይቀረውም ሲገዛልኝ እኔነ ደስ እንዲለኝ እኔ ያለሁት ሳውዲ ነው ግን እሡቅ ሥሔድ ልብስ ገዝቼ በቪደወ ሥደውልና ሣሣየው ምን አይነት ደስታ እንደሚሰማው ልነግርሕ አልችልም 👍👍 ሴቶች ባሎቻችንን ማስደሰት አለብን ሁሌም ፍቅር ማሣየት ሢወጣ መልካም ውለሕ በሰላም ተመለሥ ብለን ስንሸኛቸው ወላሒ ወደቤት እስከሚመሐሡ ደረስ በጣም ይጓጓሉ 👍👍👍🇪🇹🇪🇹 ወደታችን እስከጀነት ያድርግልን ያድርግላችሁ 🤲🤲🤲ያረብ
ماشاء الله تبارك الرحمن الله يتمم لكم على ألف خير يارب العالمين
ማሻ አላህ ማሻአላህ በጣም ያምራል አላህ ጥሩ የሆነ ትዳር ለሁላችንም ይወፍቀን ያረብ
አሚን 🤲🤲🌷🌷🍓
ከኔጋር😂
አሚንንንንያረብ
ማሻ አላህ ሴት ልጅ ትልቅ ነገር አትፈለግም በትንሸ ነገር ነው የምትደሰተው እንደዛው ትንሸ ነገር ያሰከፋታል
ማሻ አላህ ሚስትህን አደባባይ አለማውጣትህ በራሱ ለሚስትህ ያለህን ክብር ያሳያል አላህ ይጨምርልህ
*ተአለሙ የአዩሃል ሪጃል*😃😃
ከከከከከ ሸር አርጊላቸዉ
ኤ ወላ
ክክክክ እኮ
ያዮህል ረጃል ማይፍህሙኑ ገቢየ ናቸው 😂😂😂
😂😂😂😂😂👌👌
ማሻ አላህ ዉድ ባለቤትህን በሚድያ ባለማዉጣትህ ብቻ አተ የወዶች አንደኛ ነህ 👍👍👍👍🌹🌹🌹
ወየዉ በቅናት ገደልከን ምነዉ። እሄ ሁሉ ሠዉ አይቶት ላይክ አለመሥጠታቹ ገረመኝ እረ ወንዶች የት ናቹ
በቅንነት ደምሩኛ እህቶቸ
Masha. Alla
ማሻ አላህ ወንድማችን ፍቅራችሁን አላህ እስከ ጀነት ያድርግላችሁ
ማሸአላህ ጀግነ ወንድማችን አላህ የስደስትክ ሴትን የከበራ ብእርግጥም ተከበራ ብሎወሉ (ዉዱ ራሱለችን ሰ ዐ ወ❤❤ጀግነ ወንድመችን ብቸ ሰይሆን ጀግነ በልም ጭምር ነክ❤❤
ማሻአላህ 😭 አረህማን ብዙ ባሮች አሉት ኢላሂ ከመልካም ባሮችህ አገናኘን ጀዛከላህ ወንድም !
አሚንንን ሆብይ
ማሻ አላህ አለይክ የኔ ወንድም ሙቤ አስቀናሀን ክክክክክ። አላህ እስከ ጀነተል ፊርዶስ በፍቅር ያዝልቃቹ
ተባረክ ለገባው ትልቅ ትምህርት ነው ፈጣሪ ሙሉ ጤነኛ አድርጎ ሠቶናል ተመስገን ብለን ያገኘነውን አብረን መብላት እዴት ያስደስታል
ሽቶ ሱና ነው ለወንዶች
እውነት መሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ፈክራ ሂሉዋ
አሏህ ይጨምርልህ ወድልጅ ለሴትልጅ ክብርና ንፁፍቅር ከሰጠ ለሷ ከምንም በላይ በቂነው የኔ አመለካከትነው ማሻአሏህ ተባረክረህማን እኔም በናተ ሰበብ በአሏህ ፍቃድማ ይሄን ሽቶ ገዝቸ መቅመስ አለብኝ በአሏህ ፍቃድ
ወይኔ አበባና ሽቶ እንዴት እንደምወድ በነዚክ በሁለት ነገሮች ነው ሰርፕራይዝ መደረግ የምፈልገው የወደፊት ሀላሌ ሰምተሀል ከሽቶ ና ከአበባ ውጭ ሌላ ስጦታ አልፈልግም አስበህበት ና እሽ
ሴትን ያክበር የተክበር ነው አላህ ያክብርክ
ዋላይኩመሰላም ወራመቱላህ ወበረካቱአህለን ሙቤመሻአላህ ምርጥ ትምህርት ነው ለባሎች ትልቅ ትምህርት ነው ምስቱን ያለስደሰተ ማንን ያስደስትና!!!
ደምሩኝ ውዶች
_ማሻአላህ ተባረክአላህ አቡ ነስብ ማሻአላህአለይክ አላህይጨምርልክ መልካም አባት መልካም ባል ነክ እርጋታክም ማሻአላህነው ጎሽሽሽሽሽሽሽአላህይጨምርልክ ለሙስሊም ወዲሞችህም ሞደልትሆናለክ_
ያአላህ የልቤን አሳካልኝ እና እኔንም ቤተሰቤንም አስደስትልኝ ያረብማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ወንድሜ
ማሻአላህ ሙቤ አላህ አይለያያቹ አው አስተምራቸው ሙቤ እንደዚህ ፍቅር ለማይሰጡ
ማሻአላ ሙቤ ጡሩ ሰው ነክ እንካን ሉሚስትክ ለሌላውም ጎበዝ ነክ አላህ ይሄሊክ
ማሻአላህ የኛ እርሱል ሴትን ያከበር የተከበር ነዉ ብለዋል
ዋዎ ለልጆችህ ትምህርት ለአበሻ ወንድም ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን
ማሻ አሏህ አህሰንት ጎበዝ ነህ አላህ ይጨምርልህ ፍቅራችሁን አሏህ ይባርከው
ማሻአላህ አድስደቢነኝ
ሙቤማሽአላህ፣አላህ፣ይጠብቅህ፣ለሚስቲህ፣ደስእንድላትብለህ፣ያደረከው፣አላህ፣በጀነትያስደስትህ፣ረጅምእድሜ፣ለቤተሰብህ
ሙቤ ማሻ አላህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አይለያያችሁ እስከጀነት ምቀኛን ሀዲድን አላህ ይያዝላችሁ አይለያያችሁ
ሙቤ አላህ ያስደስትህ እንዳበባ የደመቀ ኢማን ከፍያ እድሜ ኑሮ ይስጥህ።የማይበጂህ ክፉ ነገር ደግሞ እነደ ደረቀ አበባ ይርገፍልህ ከላይህ ለይ
ማሻአላህ ሚስትን ማስደሰት አላህም ይወደዋል
አይ ላጤነት መቼ ይሆን የምትለቀኝ😧 ሙቤ ጀዛከላህ አላህ አተንም ያስደስትህ
አብሽሪ አላህ ሳልህ በል ይስጥሽ
ምርጥ ስው ብየሀለሁ መላካም ነህ አላህ ይጨምርልህ የኔ ወድም ፍቅሩን ያብዛላችሁ
ሙቤ አለህ የጠብቅ ቡዙ ነገር ታምሬብሀለዉ በሪታ
ሰርፕ ብቻ አይደለም ትምህርት ነው ጎበዝ ማሻአላህ
ማሻአ አላህ ወንድማችን በጣም ደስ ይላል ትዳራችሁን ያማር ያደረገው ልጅጃችሁንም አላህ ያሳድጋቸው ግን በዙም ባይሆን ለሚስቶቻችሁ ደጋግ ወንድሞች አላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ለኛም ዱአ አደረጉልን አላህ በሎቻችንን አላህ ሄድያ ይስጣቸው ይማሩበታል ብየ ተስፋ አለኝ
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ በርታ ለወንዶች ጥሩ አራአያ ነው
،ማሻአላህ ሙቤአላህ ይጨምርልህ ውዴታ እስከጀነት ያድርግላችሁ በድኔያም ባሄራም አላህ አይለያያችሁ ልጆቻችሁም እድግ ይበሉላችሁ አላህ ኢልምን ይወፈቃቸው ወንዶች ከሙጋቤ ተማሩ በሼር አድርጎ የላ
ማሻአላህ አለይክ አምሳያወችህን ያብዛልን ሱበሀን አላህ አላህ ይጨምሪልህ ያረቢ የኔንም ባል አላህ ጠብቅልኝ ምሪጥ ሰው የኔም ባል ለሴት ክብሪ ያላቸው ወዶችን አላህ ይጠብቃችሁ
አሚን ጀዛኪአላህ እህታጭን
ማሻአልላህ ❤❤❤❤❤ ፍቅራቹን እስከ ጀነቱል ፊርዶስ የድርግላቹ❤❤❤❤❤
አላህ ይጨምርላችሁ ያላገባችሁ እህቶቸ ህይረኛውን አላህ ይወፍቃችሁ ያገባነውንም ሳሊህ ያረግልን አልሀምዱሊላህ ጥሩ ባል ነው የሰጠኝ እኔን ሲያመኝ መጀመሪያ እሱነው የሚታመመው ልክ እደመንትያ። ወላሂ ሲያመኝ እደብቀዋለሁ። ከኔ የበለጥ ነው የሚያመው። ምስኪን ነው ወላሂ
ማሻአላህ ተባረከላህ ወንድሜ ሙቤ አላህ ይጨምርልህ ስጦታ መሰጣጣት ውዴታ ይጨምራል እኔ ስጦታ ውስጤ ነው በጣም ነው ምወደው እና ፍቅርና ስጦታ መስጠት የሚችል ባል አላህ ይስጥሽ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ
ሙቤ ጥሩ አሳቤ ሰው ነህ እዳንተ ያሉትን ያብዛልን ለወንዶች ሸር አድርጉልን
ማሻላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ወዴታቹ እስከ ጀነት ያድርግላቹ ለኛም ሷሊህ እንዲወፍቀን ድዋ አድርግልን
ሙቤ ብዙ መልካም ስራዎች ትሰራለህ ሼር አድርጉልኝ በላቸው ታዋቂ ዩቲዩብሮች ብዙ ተመልካች እንዲኖርህ
መሸለሀ ረሱል ሰለለሁ አለሂ ወሰለም ስጦተ ተሰጠጡ ብለዉነል አለሀ ፍቅር ይጨምርልህ አዉ ወለሂ ትክክል ብለሀል አንደንድ ወንዶች አሉ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ሙቤ ምርጥ ሰዉ እስኪ ላይክ አርጉ
ማሻ አላህ ስጦታ የሚያስደስተው ላይክ ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ
የኔ ወድም ስቶታህ ዴስ ይላል አላህ የወጨማምርልህ አበባ ያው ስለሚወድቅ የማይዴርቅ ነገር ተጠቀም ሽቶ ላይክ 1000wوعليكم اسلام ورحمت الله وبركاته
ወይኔ ወንዶች እያያቹ ማሻላህ ውዴታ እስከ ጀነት ያድርግላቹ
የስጦታ ቲኒሽና ትልቅ አይልም ባል ለሚሥቱ ስጦታ ሢሠጥ በጣም ደስ ይላል ሚስትም ለባሏ ስጦታ ስታበረክትለት ባጣም ደስ ይላል 👍👍👍 ወላሒ ያገባንውን መልካም ትዳር ያድርግልን ያላገባችሁትም አላሕ መልካም ትዳር ይወፍቃችሁ እላለሁኝ🤲🤲🤲ያረብ🇪🇹🇪🇹
ማሻ አላህ አላህ ፍቅራቹ እስከ ጀነተል ፍርዶስ ያርግላቹ አላህ ይጠብቃቹ ሀቂቀተን በጣም ነው ደስ ሚለው አላህ ይጠብቅልን ባለቤተህ እስቲ ወዶች ተማሩ
ኢንሻአላህ የምትለዋ ቃል ብቻ ስሰማ ሰብስክራይብ ተደርገሀል
ግዜ ግን ለልጆችህ ለቤተሰብህ መሰዋት እም ታደርግ ማሻአላህ መሰሎችህንንን ያብዛልንንን
እዳተ ያሉት ያብዛልን የኛ መልካም አላህ ያስደስትህ ወድሜ
ማሻ አላህ ውዱ ውድሜ አላህ ይጨምርልህ ትክክልል ኢሻ አላህ ወዱሞቺ ተማሩበት
ሙቤ ገዘብህ ዙርያህ ይባረክልህ ያረብ ሙቤ ማሻ አላህ 😘😘😍😍😍💪💪💪💪💪😘😘😍😍😍😘😘😘💪💪
ቅናት ሊደፋኝ ነዉ ኡኡኡኡማሻ አላህ ።ፍቅራቺሁን አላህ እሥከጀና ያረግላቺሁ ።ከቻናልህ አዲሥ ነኝ
ወላሂ ለታደለው ትልቅ ነገር ነው ማሻአሏህተባረክአራህማን ብያለሁኝ::ኡብ ሶፍያ ሚስቶቻቸውን የሚያመናጭቁ ወንዶች እንዳያዩት ክክክ እነሱ ክብር ስለማያውቁ እብድ ነው እንዳይሉህ:አሁንማ ብዙ ነገር ይሰማል ስለ ባለ ትዳሮች ጭራሽ ሚስቱን ገድሎም የጠፋ አለ እያሉ ነው ሀስቢየሏህ::
ማሻ አላህ ሙቤ ምርጥ ባል ምርጥ ሰው ምርጥ ሀሳብ ነው ቃላት ያጥሩኛል የኔንም ውዱ ባሌን እንዳንታ ፍቅር የሁነ ያድርግልኝ እንሻ አላህ ይህቺን ቭድዩህንማ ዳውን ሉድ አርጌ ነው ለባሌ ምሊክለት
Masha Allah 🌷 ስስታም ወንዶች ኑከሱ ተማሩ
መሻ አላህ ፍቅራቹ ይላምልም እሻ አላህ ደስስትሉ ሙቤ አላህ ያስደሲትህ
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ያረብ
ማሻአላህ እድህ ሰሩብራዩዝ የሚረግባል ዩስጠን ለማዳም ቅመሙች ሁሎው
ማሻ አላህ ብለናል አላህ ፍቅራቹን ይጨምርላቹ ያምራል💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
ማሻአላህ ሙቤ ርጋታህና ንግግርህ በጣም ተመልካችን ይስባል አላህ ይጠብቃቹ አንተንም ባለቤትህንም
ማሽአላህ በጣም ያምራል እዳተአይነት ወንዶችአላህያብዛልን
ማሻ አለህ ።ለኛም አለህ ሷሊውን ይዘውጀን ።
ማሻ አላህ ተባረከ ረህማንሚስት አለህ እዴ😂😂😂 ገና ዛሬ ሰማሁ😂
ማሻአሏህ አላህ ይጨምርለችሁአመጥፎዎች አይን ይጠብቃችሁ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ😍
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ. ሚስቱቻቹን ሚታሥደሥቱ ወንድምቼ. ደሥታቹ ጀነት ይሁን ያረብ. ረሱሉል አለሚን (ሰ ዐ ወ) እንዲህ ብለዋል ስጦታን ተሰጣጡ ፍቅርን ይጨምርላቹዋል. አላህ ይጨምርልህ ያ አኺ
ሠታሩ ከመጥፎሁሉ ይሠትርህ ወድሜ አሏህ ያስደስት ያረብብብ
ማሻአላህወንድማችንሙቤአላህፍቅራችሁንእስከአኸይራያድርግላችሁ ትትክክልል አንድአንድወች ለቤትእሹህ ለዉጭስዉአልጋይሆናሉ አላህልቦናይስጣችዉ ምርጥትምህርትነዉ ተግባሮችያድርግንያረብብብብ
ማሻአላህ ማሻአላህ እዳተአይነቱን መልካሞችን ያብዛልንምን ይታወቃልከበዙ በተሳሳተም. በጀዋልጥሪ ልንገናኚእንችላለን ለዚህነዉያብዛቸዉ ያልኩት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ጀዛኪላህ ኸይረን ጀዛ ወንድማችን አቡ ሶፍያ ባረከሏህ ፊክ
ማሻአላህ እንደአንተ አይነቱን ወንድ አላህ ያብዛልን ልክ አንተ እንዳልከው ብዙዎች ሚስቶቻቸው ላይ ይሰስታሉ በተቃራኒው ለዉጭ ሰው ደሞ ያረጋሉ
የኛ ጀግና ሙባችን ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ማሻ አላህ ሙቤ አላህ ያስደስትህ ለሴት ልጅ ክብርህ ደስ ይላል ፍቅራቹን ያብዛው
ማሻ አሏህ ጀዛከሏህ ኸይር ወንድም ረቢ ይጨምርልህ ለኛም መልካም ሷሊህ የሆነውን ይወፍቀን
ማሻ አለህ🥰🥰🥰🥰🥰 ሙቤ ስዋዳቹ አለሃ እዲሜየቹን የቆየዉ ሚሪጥ ስዉ
ማሻአላህ ሙቤሻ ፍቅር እስከ ጀነት አላህ ይጨምርልህ ልጆችህንም አላህ ያሳድግልህ ወንድሜ ትክክል ዋናው ለቤተሰብ መልካም መሆን ነው
አሚን አንቻንም አላህ ይጠበቅሽ
መሻ አለሀ አራ ሼሪ ሼሪ አሪጉት ወድሜ አለሀ ይጨሚሪልክ
ማሻ አላህ ውዴታቹ እጅ ለእጂ ተያይዛቹ ጀነት የምትገቡ አላህ ያድርገቹ ረሱል በትንሹም ቢሆን ተሰጣጡ ብለዋል
ያሰላም እደት ደሰ እደምትሉ ተነግሮት ሳይሆን አሰቦ የሚገባከበን ይወፍቀን ያረብ አላህ ይጨምርልህ አኺ ባለቤትህም ይገባታል
በሂወቴ እምውደው ሰጦታ ነው አታ ቸኮሌተም ቢሆን ወድመሆኑ ሳይሆን ፍቅርን ይገለፃል ብየ አምናለሁ
ጀዛኩሙላህይር ሙቤ መልካም ሰው ነህ አላህ ያስደስትህ ለሰወች ደስታ በጣም ትጥራለህ አላህ የማያልቅ ደስታ ይስጥህ
አልሀምዱሊላህ ወላሂ ጉንፋን ሲይዘኝ ጉንፋን የሚይዘው ሲከፋኝ ከኔ ቀድሞ የሚከፋው ቀልቤ ያሰበውን ሳልነግረው የሚያደርግ ባል አለኝ ላላገባችሁ እህት ወንድሞች ሷሊህ ትዳር ይስጣችሁ መጀመሪያ ግን እናት አባታችሁን አውፍታ ጠይቃችሁ ተመረቁ
ማሻ አላህ ወንድማችን በጣም ደስ ይላል ወላሂ እንዳተ አይነት ባል ይስጠን ያረብ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ ዱኒያ አኼራህን ያሣምርልህ ወንድማችን
ማሻ አለሀ በጣም ደስ ይለል እኔ ገና ዘሬ ነዉ ሰብስክረይፕ ያረኩሀ ሲጦታ በጣም ደስ ይለል አለሀ ዉዴተቹን እስከ ጄናት ያርግለቹ
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረክ እረህማን አላህ ዉደታ እስከጀነት ያድርግላቺሁ ልጁቻቺሁን አላህ በኢማን ያሳድግላቺሁ ፍቅራቺሁ ለዘላለም ቢኢዝኒ ያርብ እደት ደስስትል አላህ ያስደሳህ ወድማቺን
😍😍😍❤❤❤💐Enkon abro adrsn abo sofiya walhi machi new sabrz yamiydrgt bayi eytbkuh naber❤❤❤
ማሸአለሀ ሙቢ በጥም ሚረጥ ሰፓረዚ የዉረሀዉ በትክክል
ወላሂ ለመጀመሪያ ነው የማያችሁ አሠላማሊኩም ሥትል ሥሠማ ቶሎ ነው ሠብሥክራይብ ያደረኩህ ማሻ አላህ በርቱ
መሻአላ መሻላ ህ ባል ለሚስቱ ሚስት ለባሉ ስጦታ ደስ ይላን አላህ ይጨምርላችሁ
ማአሻአሏህ ተባረክ አሏህ ወድሜ👍👍👍
ውዱዋ ባለቤትህ እዚህ ጊዜ ሚድያ አለማውጣትህ እራሱ ምን ያህል እንደምትወዳት ነው የሚያረጋግጠው ፍቅር ያብዛላችሁ አቦ ❤❤❤
እኔም ያስደስተኛል ወላሂ ምክነያቱም የሚስቱን ሀቅ በደንብ ያውቃል የገባያ ሸቀጥ ስላደለች ወድ ማለት ሚስቱን የግሉ እድትሆን ብቻ ያሚያደርግ አሏህ ይጨምርለት
ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅር ይጨምራል ብለዋል ሀቢቢነ ሙሀመድ ያረሱለላህ
ማሻ አላህ
@@rojaroja5507 ትክክክል
ባሊአቆሠለኝልቤን
አቃጠለኝ
አላህይውደድህ
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤
ሱለላሁአሊይሂወስለም
Aamnnn
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሙቤ
ሼር ሼር ለወንዶች 😂😂
ላይክ 👍👍
ክክክክክ
በቅንነት ደምሩኛ
ክክክክ
ሠብ አርጉኝ
ክክክክክክ
የልጆችህን እናት እንዳከበርካት አሏህ ሱብሀነው ያክብርህ ያረብ አሚን አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም አለ ነብዩና ሀቢቡና ወቁረተአይኑና መሀመድ ኢብንአብዱላህ ሰለዋትረቢ ወሰለም::
በቅንነት ደምሪኛ እህት
ሙቤ አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ
Amiiin yarbii
ለኛም ለሳዱላው ሁላ አላህ እንደዚክ ስርፕራይዝ በሰርፕራይዝ የሚያደርግ ባል ይወፍቀን ያረብ
አሚንንንንን
አሚን
አሚንንት ያረብ❤❤❤❤
አሚንንንንን ያረብ
አረ እናንቴ ጡሩ ከሆነቹ ለምን አነዳረገቹሁም
ማሻአላህ ወንድማችን ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅርን ይጨምራል
በቅንነት ደምሩኛ
ትክክል
ማሻአላህ
እኔበጣምደስዪላለአላህእድሜአናጠናዪስጠቹሁ👌👍😁✌🙌
masha allah
ሙቤ አልከታተልህም ነበረ ለካ መልካም ቅን ሰው ነህ ማሻ አሏል አሏህ ያክብርህ ወንዲማችን
ሙቤ እኔ ባሌ የቤት እቃ አይቀረውም ሲገዛልኝ እኔነ ደስ እንዲለኝ እኔ ያለሁት ሳውዲ ነው ግን እሡቅ ሥሔድ ልብስ ገዝቼ በቪደወ ሥደውልና ሣሣየው ምን አይነት ደስታ እንደሚሰማው ልነግርሕ አልችልም 👍👍 ሴቶች ባሎቻችንን ማስደሰት አለብን ሁሌም ፍቅር ማሣየት ሢወጣ መልካም ውለሕ በሰላም ተመለሥ ብለን ስንሸኛቸው ወላሒ ወደቤት እስከሚመሐሡ ደረስ በጣም ይጓጓሉ 👍👍👍🇪🇹🇪🇹 ወደታችን እስከጀነት ያድርግልን ያድርግላችሁ 🤲🤲🤲ያረብ
ماشاء الله تبارك الرحمن الله يتمم لكم على ألف خير يارب العالمين
ማሻ አላህ ማሻአላህ በጣም ያምራል አላህ ጥሩ የሆነ ትዳር ለሁላችንም ይወፍቀን ያረብ
አሚን
አሚን 🤲🤲🌷🌷🍓
ከኔጋር😂
አሚንንንንያረብ
ማሻ አላህ ሴት ልጅ ትልቅ ነገር አትፈለግም በትንሸ ነገር ነው የምትደሰተው እንደዛው ትንሸ ነገር ያሰከፋታል
ማሻ አላህ ሚስትህን አደባባይ አለማውጣትህ በራሱ ለሚስትህ ያለህን ክብር ያሳያል አላህ ይጨምርልህ
*ተአለሙ የአዩሃል ሪጃል*😃😃
ከከከከከ ሸር አርጊላቸዉ
ኤ ወላ
ክክክክ እኮ
ያዮህል ረጃል ማይፍህሙኑ ገቢየ ናቸው 😂😂😂
😂😂😂😂😂👌👌
ማሻ አላህ ዉድ ባለቤትህን በሚድያ ባለማዉጣትህ ብቻ አተ የወዶች አንደኛ ነህ 👍👍👍👍🌹🌹🌹
ወየዉ በቅናት ገደልከን ምነዉ። እሄ ሁሉ ሠዉ አይቶት ላይክ አለመሥጠታቹ ገረመኝ
እረ ወንዶች የት ናቹ
በቅንነት ደምሩኛ እህቶቸ
Masha. Alla
ማሻ አላህ ወንድማችን ፍቅራችሁን አላህ እስከ ጀነት ያድርግላችሁ
ማሸአላህ ጀግነ ወንድማችን አላህ የስደስትክ ሴትን የከበራ ብእርግጥም ተከበራ ብሎወሉ (ዉዱ ራሱለችን ሰ ዐ ወ❤❤ጀግነ ወንድመችን ብቸ ሰይሆን ጀግነ በልም ጭምር ነክ❤❤
ማሻአላህ 😭
አረህማን ብዙ ባሮች አሉት ኢላሂ ከመልካም ባሮችህ አገናኘን
ጀዛከላህ ወንድም !
አሚንንን ሆብይ
ማሻ አላህ አለይክ የኔ ወንድም ሙቤ አስቀናሀን ክክክክክ። አላህ እስከ ጀነተል ፊርዶስ በፍቅር ያዝልቃቹ
በቅንነት ደምሩኛ
ትክክል
ተባረክ ለገባው ትልቅ ትምህርት ነው ፈጣሪ ሙሉ ጤነኛ አድርጎ ሠቶናል ተመስገን ብለን ያገኘነውን አብረን መብላት እዴት ያስደስታል
ሽቶ ሱና ነው ለወንዶች
በቅንነት ደምሩኛ
እውነት መሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ፈክራ ሂሉዋ
አሏህ ይጨምርልህ ወድልጅ ለሴትልጅ ክብርና ንፁፍቅር ከሰጠ ለሷ ከምንም በላይ በቂነው የኔ አመለካከትነው ማሻአሏህ ተባረክረህማን እኔም በናተ ሰበብ በአሏህ ፍቃድማ ይሄን ሽቶ ገዝቸ መቅመስ አለብኝ በአሏህ ፍቃድ
ወይኔ አበባና ሽቶ እንዴት እንደምወድ በነዚክ በሁለት ነገሮች ነው ሰርፕራይዝ መደረግ የምፈልገው የወደፊት ሀላሌ ሰምተሀል ከሽቶ ና ከአበባ ውጭ ሌላ ስጦታ አልፈልግም አስበህበት ና እሽ
ሴትን ያክበር የተክበር ነው አላህ ያክብርክ
ዋላይኩመሰላም ወራመቱላህ ወበረካቱ
አህለን ሙቤ
መሻአላህ ምርጥ ትምህርት ነው ለባሎች ትልቅ ትምህርት ነው ምስቱን ያለስደሰተ ማንን ያስደስትና!!!
ትክክል
ደምሩኝ ውዶች
_ማሻአላህ ተባረክአላህ አቡ ነስብ ማሻአላህአለይክ አላህይጨምርልክ መልካም አባት መልካም ባል ነክ እርጋታክም ማሻአላህነው ጎሽሽሽሽሽሽሽአላህይጨምርልክ ለሙስሊም ወዲሞችህም ሞደልትሆናለክ_
ያአላህ የልቤን አሳካልኝ እና እኔንም ቤተሰቤንም አስደስትልኝ ያረብ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ወንድሜ
ማሻአላህ ሙቤ አላህ አይለያያቹ አው አስተምራቸው ሙቤ እንደዚህ ፍቅር ለማይሰጡ
ማሻአላ ሙቤ ጡሩ ሰው ነክ እንካን ሉሚስትክ ለሌላውም ጎበዝ ነክ አላህ ይሄሊክ
ማሻአላህ የኛ እርሱል ሴትን ያከበር የተከበር ነዉ ብለዋል
ዋዎ ለልጆችህ ትምህርት ለአበሻ ወንድም ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን
ማሻ አሏህ አህሰንት ጎበዝ ነህ አላህ ይጨምርልህ ፍቅራችሁን አሏህ ይባርከው
ማሻአላህ አድስደቢነኝ
ሙቤማሽአላህ፣አላህ፣ይጠብቅህ፣ለሚስቲህ፣ደስእንድላትብለህ፣ያደረከው፣አላህ፣በጀነት
ያስደስትህ፣
ረጅምእድሜ፣ለቤተሰብህ
ትክክል
ሙቤ ማሻ አላህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አይለያያችሁ እስከጀነት ምቀኛን ሀዲድን አላህ ይያዝላችሁ አይለያያችሁ
ሙቤ አላህ ያስደስትህ እንዳበባ የደመቀ ኢማን ከፍያ እድሜ ኑሮ ይስጥህ።የማይበጂህ ክፉ ነገር ደግሞ እነደ ደረቀ አበባ ይርገፍልህ ከላይህ ለይ
ማሻአላህ ሚስትን ማስደሰት አላህም ይወደዋል
አይ ላጤነት መቼ ይሆን የምትለቀኝ😧 ሙቤ ጀዛከላህ አላህ አተንም ያስደስትህ
አብሽሪ አላህ ሳልህ በል ይስጥሽ
ምርጥ ስው ብየሀለሁ መላካም ነህ አላህ ይጨምርልህ የኔ ወድም ፍቅሩን ያብዛላችሁ
ሙቤ አለህ የጠብቅ ቡዙ ነገር ታምሬብሀለዉ በሪታ
ሰርፕ ብቻ አይደለም ትምህርት ነው ጎበዝ ማሻአላህ
ማሻአ አላህ ወንድማችን በጣም ደስ ይላል ትዳራችሁን ያማር ያደረገው ልጅጃችሁንም አላህ ያሳድጋቸው ግን በዙም ባይሆን ለሚስቶቻችሁ ደጋግ ወንድሞች አላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ለኛም ዱአ አደረጉልን አላህ በሎቻችንን አላህ ሄድያ ይስጣቸው ይማሩበታል ብየ ተስፋ አለኝ
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ በርታ ለወንዶች ጥሩ አራአያ ነው
،ማሻአላህ ሙቤአላህ ይጨምርልህ ውዴታ እስከጀነት ያድርግላችሁ በድኔያም ባሄራም አላህ አይለያያችሁ ልጆቻችሁም እድግ ይበሉላችሁ አላህ ኢልምን ይወፈቃቸው ወንዶች ከሙጋቤ ተማሩ በሼር አድርጎ የላ
ማሻአላህ አለይክ አምሳያወችህን ያብዛልን ሱበሀን አላህ አላህ ይጨምሪልህ ያረቢ የኔንም ባል አላህ ጠብቅልኝ ምሪጥ ሰው የኔም ባል ለሴት ክብሪ ያላቸው ወዶችን አላህ ይጠብቃችሁ
አሚን ጀዛኪአላህ እህታጭን
ማሻአልላህ ❤❤❤❤❤ ፍቅራቹን እስከ ጀነቱል ፊርዶስ የድርግላቹ❤❤❤❤❤
አላህ ይጨምርላችሁ ያላገባችሁ እህቶቸ ህይረኛውን አላህ ይወፍቃችሁ ያገባነውንም ሳሊህ ያረግልን አልሀምዱሊላህ ጥሩ ባል ነው የሰጠኝ እኔን ሲያመኝ መጀመሪያ እሱነው የሚታመመው ልክ እደመንትያ። ወላሂ ሲያመኝ እደብቀዋለሁ። ከኔ የበለጥ ነው የሚያመው። ምስኪን ነው ወላሂ
ማሻአላህ ተባረከላህ ወንድሜ ሙቤ አላህ ይጨምርልህ ስጦታ መሰጣጣት ውዴታ ይጨምራል እኔ ስጦታ ውስጤ ነው በጣም ነው ምወደው እና ፍቅርና ስጦታ መስጠት የሚችል ባል አላህ ይስጥሽ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ
በቅንነት ደምሩኛ
ሙቤ ጥሩ አሳቤ ሰው ነህ እዳንተ ያሉትን ያብዛልን ለወንዶች ሸር አድርጉልን
ማሻላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ወዴታቹ እስከ ጀነት ያድርግላቹ ለኛም ሷሊህ እንዲወፍቀን ድዋ አድርግልን
ሙቤ ብዙ መልካም ስራዎች ትሰራለህ ሼር አድርጉልኝ በላቸው ታዋቂ ዩቲዩብሮች ብዙ ተመልካች እንዲኖርህ
መሸለሀ ረሱል ሰለለሁ አለሂ ወሰለም ስጦተ ተሰጠጡ ብለዉነል አለሀ ፍቅር ይጨምርልህ አዉ ወለሂ ትክክል ብለሀል አንደንድ ወንዶች አሉ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ሙቤ ምርጥ ሰዉ እስኪ ላይክ አርጉ
ማሻ አላህ ስጦታ የሚያስደስተው ላይክ
ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ
የኔ ወድም ስቶታህ ዴስ ይላል አላህ የወጨማምርልህ አበባ ያው ስለሚወድቅ የማይዴርቅ ነገር ተጠቀም ሽቶ ላይክ 1000wوعليكم اسلام ورحمت الله وبركاته
ወይኔ ወንዶች እያያቹ ማሻላህ ውዴታ እስከ ጀነት ያድርግላቹ
የስጦታ ቲኒሽና ትልቅ አይልም ባል ለሚሥቱ ስጦታ ሢሠጥ በጣም ደስ ይላል ሚስትም ለባሏ ስጦታ ስታበረክትለት ባጣም ደስ ይላል 👍👍👍 ወላሒ ያገባንውን መልካም ትዳር ያድርግልን ያላገባችሁትም አላሕ መልካም ትዳር ይወፍቃችሁ እላለሁኝ🤲🤲🤲ያረብ🇪🇹🇪🇹
ማሻ አላህ አላህ ፍቅራቹ እስከ ጀነተል ፍርዶስ ያርግላቹ አላህ ይጠብቃቹ ሀቂቀተን በጣም ነው ደስ ሚለው አላህ ይጠብቅልን ባለቤተህ
እስቲ ወዶች ተማሩ
ኢንሻአላህ የምትለዋ ቃል ብቻ ስሰማ ሰብስክራይብ ተደርገሀል
ግዜ ግን ለልጆችህ ለቤተሰብህ መሰዋት እም ታደርግ ማሻአላህ መሰሎችህንንን ያብዛልንንን
እዳተ ያሉት ያብዛልን የኛ መልካም አላህ ያስደስትህ ወድሜ
ማሻ አላህ ውዱ ውድሜ አላህ ይጨምርልህ ትክክልል ኢሻ አላህ ወዱሞቺ ተማሩበት
ሙቤ ገዘብህ ዙርያህ ይባረክልህ ያረብ ሙቤ ማሻ አላህ 😘😘😍😍😍💪💪💪💪💪😘😘😍😍😍😘😘😘💪💪
ቅናት ሊደፋኝ ነዉ ኡኡኡኡ
ማሻ አላህ ።
ፍቅራቺሁን አላህ እሥከጀና ያረግላቺሁ ።
ከቻናልህ አዲሥ ነኝ
ወላሂ ለታደለው ትልቅ ነገር ነው ማሻአሏህተባረክአራህማን ብያለሁኝ::ኡብ ሶፍያ ሚስቶቻቸውን የሚያመናጭቁ ወንዶች እንዳያዩት ክክክ እነሱ ክብር ስለማያውቁ እብድ ነው እንዳይሉህ:አሁንማ ብዙ ነገር ይሰማል ስለ ባለ ትዳሮች ጭራሽ ሚስቱን ገድሎም የጠፋ አለ እያሉ ነው ሀስቢየሏህ::
ማሻ አላህ ሙቤ ምርጥ ባል ምርጥ ሰው ምርጥ ሀሳብ ነው ቃላት ያጥሩኛል የኔንም ውዱ ባሌን እንዳንታ ፍቅር የሁነ ያድርግልኝ እንሻ አላህ ይህቺን ቭድዩህንማ ዳውን ሉድ አርጌ ነው ለባሌ ምሊክለት
Masha Allah 🌷 ስስታም ወንዶች ኑከሱ ተማሩ
መሻ አላህ ፍቅራቹ ይላምልም እሻ አላህ ደስስትሉ ሙቤ አላህ ያስደሲትህ
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ያረብ
ማሻአላህ እድህ ሰሩብራዩዝ የሚረግባል ዩስጠን ለማዳም ቅመሙች ሁሎው
ማሻ አላህ ብለናል አላህ ፍቅራቹን ይጨምርላቹ ያምራል💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
ማሻአላህ ሙቤ ርጋታህና ንግግርህ በጣም ተመልካችን ይስባል አላህ ይጠብቃቹ አንተንም ባለቤትህንም
ማሽአላህ በጣም ያምራል እዳተአይነት ወንዶችአላህያብዛልን
ማሻ አለህ ።ለኛም አለህ ሷሊውን ይዘውጀን ።
ማሻ አላህ ተባረከ ረህማን
ሚስት አለህ እዴ😂😂😂 ገና ዛሬ ሰማሁ😂
ማሻአሏህ
አላህ ይጨምርለችሁ
አመጥፎዎች አይን ይጠብቃችሁ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ😍
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ. ሚስቱቻቹን ሚታሥደሥቱ ወንድምቼ. ደሥታቹ ጀነት ይሁን ያረብ. ረሱሉል አለሚን (ሰ ዐ ወ) እንዲህ ብለዋል ስጦታን ተሰጣጡ ፍቅርን ይጨምርላቹዋል. አላህ ይጨምርልህ ያ አኺ
ሠታሩ ከመጥፎሁሉ ይሠትርህ ወድሜ አሏህ ያስደስት ያረብብብ
ማሻአላህወንድማችንሙቤአላህፍቅራችሁንእስከአኸይራያድርግላችሁ ትትክክልል አንድአንድወች ለቤትእሹህ ለዉጭስዉአልጋይሆናሉ አላህልቦናይስጣችዉ ምርጥትምህርትነዉ ተግባሮችያድርግንያረብብብብ
ማሻአላህ ማሻአላህ እዳተአይነቱን መልካሞችን ያብዛልንምን ይታወቃልከበዙ በተሳሳተም. በጀዋልጥሪ ልንገናኚእንችላለን ለዚህነዉያብዛቸዉ ያልኩት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ጀዛኪላህ ኸይረን ጀዛ ወንድማችን አቡ ሶፍያ ባረከሏህ ፊክ
ማሻአላህ እንደአንተ አይነቱን ወንድ አላህ ያብዛልን
ልክ አንተ እንዳልከው ብዙዎች ሚስቶቻቸው ላይ ይሰስታሉ በተቃራኒው ለዉጭ ሰው ደሞ ያረጋሉ