ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
youtube.com/@officialhassentube?si=BQu8E5zRw-fPJ1Hr የ ሀሰን ቻናል ነው ሰብስክራይብ አርጉት🙌
ልታቃጥለን ነውደ ሰውዬ😢😢😢😅
የምር ስጠብቅ ነበር
Ok
እዴት ሀይሚን እደዚህ ታደርጋለህ ቡራ ዋ ጥንቃቄ አድርግ❤
ማሻ አላህ ክፍት እዴ እሽ
ሀይሚን መቸም እንዲከፋት አንፈልግም የምትሉ 😴❤️❤️
❤❤❤😂🎉🎉
Aow uaym atsikf baer
አዎ ሀይሚን እነዲከፈት አንፈልግም❤🎉❤🎉🎉🎉
ሀይሚዬ የኔ ዉድ❤
❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚን መቸም እንዲከፋት አንፈልግም የምትሉ❤❤❤❤❤
ደምሪኝ እህት
ብሩክ ሀይሚ እደምቶደው ለማረጋገጥ የተሰራ ፕራንክ ነዉ የምትሉ 😂😂😂ስወዳቹ ❤❤❤
አዎ እንደምትወደው ለማረጋገጥ የተሰራ ነው ሃይሚ የእኛ ቅመም አላሰፎገረችም አብረን ሰራን እንጂ ምንም አላደረግንም ነው ያለችው በነገራችን ላይ እሷ እኮ እግሬን አምኛል ብለ እኮ ሀይለኛ ፐራንክ ሰርታዋለች የዛ ጊዜ ሃይለኛ ፍቅር እንደገባለት ያስታውቃል አሁን ግን ትንሽ የሀይሚን የሆነ ነገር ሲረዳ ዘና ማለት ጀመር እንጂ በሀይለኛ ገብቶለት ነበረ አናም የፐራንኩ ሀሳብ የጓደኞቹ ነው ሀይሚን በምንም አይበልጣትም የፐራንክ ቅመም ብሩክ ሲያለቅ ማየት እንፈልጋለን ብድሩዋን የማትመልስ ልጅ አትወለድ
Iko❤😂
Eko enj esu erasu bayasib noro 1dit normal gowadegnawun maskenat man yasibal hhhh
አወ ለማረጋገጥ ነውጅ ባለፈው ያረገችውን ፕራንክ ይቅርታ ብለዋለች እሡ ግን ለሙድ ነው አይገባችሁምዴ
ኧረ ቡራ ኑልን ከሀይሚጋ ተናፍቃችሁል
ብሩክ ከሀይሚ ውጪ ከሌላ ሴት ማየት አንፈልግም የምትሉ👍👍👍👍
እኔ❤❤
አለን❤❤❤❤
እኔ
Medre segte benate felagote new ide የምያፍክርዓተ 😂😂😂😂😂
እኔየም
ሰሚራ አሁንም አለባበሳ ያስጠላል!!ይደብራልይስተካከል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
Newur new
በጣም ከሀዩ ተማሪ ኣለባበስ❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነትነውአለባበሷንታስተካክል
👍👍👍👍
ሙስሊም ናት ክክክ
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ላይክ አርጉኝ😂
ሌላ ነገርስ
አጃብ
ያመደምን ስራ ነው ያረገዝሽው😂😂😂
😂😂😂😂😂የተመታሽ ባልም የለሽም
እኔም ይሄ ቀን ናፈቀኝ
ወይ ሃይምቲ ንግግርሽ ከእድሜሽ በላይ ነው አስተዋይ የዋህ ደግ ነሽ ብሩክ ራሱ ካንች መማር አለበት ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ያለጥርጥር ትደርሻልሽ ደሞ
Tekkel❤
ሀይሚዬ እኔም ሴት ልጅ ነኝ አላስከፋትም አለች የኔ ጨዋ ስወድሽ እኮ
በጣም
በጣም አስተሳሰባ በጣም ይለያል የኔ ጭዋ አስተዋይ 💞💞💞💝💝💝
❤❤❤❤
ሀይሚ ትወደዋለች የምትሉ😂
ስሱም ይዎዳታል እልይ ተይዞናው አልሳማሽ እንዴ ሙዚቃዉን 😅😅😅
ድብን አደርጋ
በጣም@@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
ጎደኛሞች ሁነን ብነግረኝ ምን ችግር አለው ነው ያለች ምን አለች ሌላ ለነገር አትቸኩሉ
@@ሠአድሁሴንየወግድልጅ እሱም ይወዳታል እልክ ተያያዝን የሚለው ሙዚቃ አልሰማሽውም መጨረሻው ላይ🙈🙈🙈
ሃይሚ ለቡሩክ ታፈቅረዋለች ምትሉ ላይክ
እናት እደፈለጋችሁ ነዉዴ ምታፋቅሩት ሄለንም ድሮ ማርክ ሲፈትናት እድህ ነበር ምታኮርፈዉ ሶ አይገ ርመንም
ፍቅር ይዛታል የምትሉ ለምን ዋሸ በሚለው ነው የተናደደችው መዋሸት ለምን አስፈለገ ኮ ነው ያለች
ምነው በግድ ታፍቅረው አላችሁ የምትናገረው አልገባችሁም ልበል ? መዋሸቱ ነው ያናደድኝ አለች በቃ ሁሉም ሰው የሚሰማው ስሜት ነው የተሰማት
ጉድ ገብቶላታል ከአሁኑ ሀይሚ😅😅😅😅
ፍቅር ፍቅር አትበሉ የምር ይደብራል😒😒ደሞ ፍቅረኛ መኖሩ ሳይሆን መዋሸቱ ነዉ የከፋት የለኝም ስላላት
ሁላችሁም ጎበዝ ናችሁ ብዙ ሚያስተምር ነገር አለው ሃይምዬ በጣም ትክክለኛ አመለካከተ ነው ያለሽ ግልፅ ነሽ በተለይ ቡሩኬ መጥቶ ፍትለፍት ይናገር ያልሽው በሰው ወሬ ማትታለይ የልጅ አዋቂነትሽን ያመለክታል በተረፈ በጣም መማሪያ ነው ።
እህትየደምሪኝ🎉
❤❤❤
የ ጉድ አገር😂🙆🏼♂️😁
😂😂😂😂😂
ኤፍየ የእውነት ጉድ ያስቡላል 😂😂😂
አተም ተራህን ጠብቅ 😂
እውነትም የጉድ አገር😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ሙስሊም ከሆንሽ አለባበስሽን አስተካክይ በደንብ የሙስሊም ኪሪም አለባበስሽንም ቀይሪ ሙስሊም ልጅ ዉበቷ ሂጃቧ የምትሉ👍❤
አዎ ውዴ
ኢ ወላሂ አወን ፀጉር ብቻ መሸፈኑ ምን ጥቅም አለዉ አላህ ልቤ ይሥጥታ ድኖን እዳታቅ
ሳህ
በትክክል
በእናትህ ሃይሜን አታሰከፍብን በጣም ነው የምንወዳት ለምትሉ
እኔ😊
እኔ😢❤❤❤❤
ፍቅረኛሞች ናቸው እንዴ ሀይሚና ብሩክ❤❤
አኔ❤❤❤
ብሩክ ሀይሚ አታሰከፋበን የምትሉ 😭😭😭ፍትህ ቱው🙄🙄🙄
ቲጂየ ደምሪኝ
ብሩኬ ለሀይሚ ያፍቅር ጥያቄ ያቅርብላት ያምትሉ 😂😂ላይክ 😂😂😂😢
ደምርኝ 🥰
ሌላስ ክክክክክክክክክክ
ቱ እንደዚህ አይነት የምኮምቱ ሠዎች አቅል ይስጣችሁ
ጤነኛ ናችሁ አፍቅር ብሎ ጥያቄ
Sayfakirati nw ye fikiri tiyake mykrbo😅
የኔ ማር ሀይሚ የይቅርታልብሽን ስወደው ሙዝዝዝዝ ማለትና መጨው አትወድም በቃለእስከዛሬው ይቅርታ አለች የኔ አስተዋይ ጸዴ ጭንቅላይት አለሽ ተባረኪ ለቁም ነገር ያብቃሽ ቡራም ምርጥ ሰው አክባሪና ቅን ሰው ነው ዋው!❤❤❤❤❤
ሐይሚ ስለዋሻት ነው የተናደደችው ሲገናኙም እንደዚህ ፕራንክ አድርጓት በቪዲዮ ፍቅረኛ የለኝም ብሏታል ማንም ሰው ቢሆንም በሷ ቦታ የለኝም ብሎ እንደዚህ አይነት ነገር ቢፈጠር ከሐይሚ እንብሳለን እንደውም ትዕግስትን ጨዋነትን ከሐይሚ ተማሩ 😮❤🎉
@nomore8101 ለዚህ እኮ ነው ቅመም የምንላት በጣም ጎበዝ ልጅ ናት
❤❤❤❤❤❤
ንግራ እራሱ የጨዋ❤❤❤🎉🎉
ሳህ😢❤❤❤🎉
ዋው ሐይሚዬ የአነጋገር ስነስርዓት ዋው አንቺን አለማድነቅ አይቻልም ተረጋግታ ብዙ ከማውራት መስማት ይቅርታ ማለቷ የመጨረሻ ውሳኔዋ አንደኛ የኔ ቅመም ❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም❤❤❤
😢❤❤❤❤
ሃይሚ የተባረክሽ ከአንደበትሽ ክፉ የማይወጣ ጨዋ የይቅርታ ሰው በጣም ትልቅነትሽን አይቼበታለሁ
በጣምየምትገርምልጀናት
😢❤🎉
የሀይሚዬ ንግግር ጣፋጭ ነዉ የምትሉ የይቅርታ አንደበት ጎበዝ አስተዉላ ነዉ የምናገርዉ የኔ ቅማም❤❤❤
በጣም ❤❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም❤❤❤❤❤❤🎉
በጣም ❤❤❤❤❤
ወይኔ ሃይሚ ስታኮርፍ ሁላ ታምራለች በጣም ጎበዝ ግልፅ ናት ሃይሚ ቅመሚት በርቺ
እህት ደምሪኝ
የስደት እህቶቼ ለኔ ያላችሁን ክብር እና አብሮነት በጣም አመሰግናለሁ❤
በሰው ስም ንግድ ቱ
አሽቀበጭጭጭ በሰዉ ስም መነገድ
አንች ምን ቤት ነሽ 😂😂ስሟን ስለተጠቀምሽ ሀይሚን የሆንሽ መሰለሽ 😂😂😂😂
አዎ ከአንች ውጭ ወደውጭ
አንቺን የት እናቅሽና ነው ምናከብርሽ በሀይሚ ስም ስለከፈትሽ ሀይሚ የሆንሽ መሠለሽሳ ሆ
ሀይሚ ብሩኬን ትወደዋለች የምትሉ 👍👍😮😂
Awo gen fikire ko new mn yaskal
ሥሟ ሠሚራ እምትባል ከሆነ ሙሥሊም መሆኗ ጥርጥር የለውም እና አለባበሷ ታሥተካክል እምትሉ ግጩኝ ቤሠብ
አለባበሷን ታስተካክል
አዎ
ባትክክል ሃይሚ ብሩኬን ትዋዳዋላች ታናዳላች ያኔ ቆንጆ ኣይዞኝ
እና ሙስሊም ናት እኮ❤❤
እውይ የኔ ቆንጆ ብሩክ ሀይሚ እንዳታመልጥህ እውነት ሀይሚ ፍቅር ናት❤❤❤
ሀይም ምሪጥ አስተወይ ሴት ፀበይ ሰናይ ልጅቶን የተረደችበት መንገድ በጠም ደስ ይለል
በጣምአስተዎይናት
😢😢❤🎉
እስኪ ፀሎት አርጉልኝ አባቴ ሙቶ ብኝነዉ😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢
😭😭😭
😢😢😢😢😢
ሃይሚየ አስተዋይ ልጅ የትንሽ ትልቅ አነጋገርሽ በጣም ደስ ይላል የኔ እስማርት ቡራየ መልካም ሰው ❤❤❤❤
ብታምኑ ባታምኑ ተመልካቹ ሳልዋሽ 10 ግዜ አየሁ ታፋጭ ንግግርዋ ሃይሚየ የኔ ፍቅር ተወዳጅዋ አቤት አቤት ልቦና ዝምምምም ብላ ሰማቻቸውና በሃላ ረጋ ብላ ነጥብም መልስ ሰጠች አልተንጫጫችም ወይም አልተናደደችም በርጋታ የጠበቀች ወንድ ቢሆን አገባሽ ነበር ቆንጅየ ተወዳጅዋ ቡታጅራ ንግስት ነሽ ቡሩክየ ደግሞ ፀባየ ሰናይ አይነ አፋር ትሁትና ቆንጅየ ተገኛንታቸሃል የእግዚአብሄር ስራነው አትለያዩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሉሉየ ደምሪኝ
@@Zehara9 ዛህራየ ደመርጁሽ 😂ከጎረቤት ሃገር ነኝ ኤርትራ በኢትይኦጵያ እኮራልሁ ፍቅር ናቹ❤🎉
ብሩክ ሃይሚ አታስከፋብን የምትሉ 👍👍 ❤❤❤❤😢😢😢😢ፍትህ ለሃሰን ዩቱብ ይከፈትለት ❤❤❤
Alew eko enat basemu gibi
❤❤❤❤😢🎉
ተከፈተለት እኮ
ዘ ማሽቃበጥ ኤጭ
ተከፍቱዋል እኮ
🇻🇳👌ወይኔ ሀይሚዬ የኔ ቅመም❤❤ እየከፋትም ቢሆን ይቅርታ የምትለወ ነገር 😢የኔ የዋህ ተወ ቡርኬ አይዛሸ ሀይሚ❤❤❤🎉🎉
ወይኔ ሀይሚዬ የኔ ቅመም❤እየከፋትም ቢሆን ይቅርታ የምትለው ነገር😢የኔ የዋህ💔
በጠም ዬዋዋ
በጣም የኔ እንቆ❤❤❤❤😢😢😢😪💔
ሀይሚዬ❤❤ንግስት❤❤ልብ❤❤ነው❤❤ያላት❤❤❤❤ለሴት❤❤ልጅ❤❤ያላት❤❤እርስፔክት❤❤❤❤ሰው፡በንዴት፡ብዙ፡ይላል፡እሷ፡ቶሎ፡ተረድታ፡ልክነችአለች❤❤❤❤ለሀይሚ
ብሩክ prank ይሁን ምንም ይሁን ከሃይሚ ውጪ ማያት አንፈልግም የምትሉ😊
አትግማሙ ምነው አበዛችሁት
Mni agbchi ba swu hiwoti😢😢😢
ምነው ተጃጃላችሁ ጉዲ እኮነው😂😂😂😂😂
ተይውአ ከቱ
Satayu newde comment yesetachut
የሀይሜ ድንጋጤ ያስደነገጣችሁ እስኪ 100k አስገቡኝ🎉
አስገቧት አይሻልሽም
አች እምቤት ነሽ እምስገባሽ ጉዲኮነዉ
እባክህ ብሩኬ ሀይሚንአታስከፋት
😁😁😁👍👍👍@@Mathina-bo2cw
ወይዘድሮ
ሀይሚ ፍቅር ገብቶላታን ከቡርኬ የምትሉ😂😂😂😂😂በላይክ
😂😂😂
ይያዛት አይያዛት ምን አለች ጎደኛሁነን ለምን ደበከኝ ነው ያለችው የወሬ ጥማት
ሀይሚ በጣም ጎበዝ ልጅ ናት የምትጠቀመው ቃል ጥሩ ጥሩ ነው ውሣኔዋን በጣም ነው የወድኩት❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤ሀሚይ ሰወድሽ❤❤❤🎉🎉🎉
ትክክል ነሽ ሀይሚ ፍቅረኛሞች ብሆኑ መናገር የግድ ነው አከበርኩሽ!!!
ትክክል
😢❤❤❤
ከሀይሚ ወጭ ወደውጭ😂 ብራ የሀይሚ ብቻነው❤
እንድህ እያላችሁ ልጅቶን ፍቅር አስያዛችሆት አታስተያዩ
እዴ አወ😂😂
ቀረፃው ብዙ የሚረብሽ ድምፅ አለው😊ግን በዚህ ሁሉ ድምፅ ማእከል ቅዱስ የሆነው ቃል ስራእተ ቅዳሴው እንዴት ደስ የሚለው መንፈስን ያድሣል❤❤❤❤
በጣም 😢😢❤️❤️❤️🙏🙏🙏
በጣም😢❤
የኔ ቆንጆ አይዞሽ የኔ ውድ ♥️ በጣም እኮ ነው የምወድሽው እውነት 💞 የኔ💋 የኔ ሃይሚዬ የኔ ውዴ 💞
ብሩኬ ነፍስህ አይማር ሀይሚየ የኔ ቅመም ትግስትሽኮ ይለያል
ብሩኪ😢ሀይሚን አታስከፋት የምትሉ💔😢
በትክክልበእውነት😢😢😢😪😥😭💔💔
Tkakl new 😢😢😢 yeni mkskin
በትክክል ማርያምን 😢😪💔😥
ወይ ጉድ ሀይሚዬ ፍቅር በጣም ይዟታል ❤ ግን በስሜቷ አትጫወት ቡራ የፍቅር ጥያቄ አቅርብላት የምትሉ 😢
አረ ትይ አይን አውጣ አትሁኝ ውዴ
ስለዎሻትነዉእደዚህደነዝ
አረ ሀይሚ ኩሩናት ወርኛ
አወ ፍቅር ይዞታል የተመታ ጭራሽ አቃጠላት😅😅
@@semutasew2244አዎ ከምር
ቡራ አምላሾውን ጠብቅ ሀይሚዬ አጥፍ አርገ እደምመልሥ እርግጠኛ ነኝ የምትሉ👍
እህት ደምሪኝ❤
ተዉግን ኡመተ ሙሀመድ ሠለላሁ አለይሒወሠለም ሙሥሊም ተብየዎች አለባበሣችሁን አሥተካክሉ🙌🙌🙌
ውዴ አይሰሙም
መሀመድ ይንፋቹ😅
@@hanlove412 አንቺ ቆሻሻ ቱ ውሻ
@@hanlove412 anice balga mtrabe sed adge ststye😏😏😏
@@hanlove412አላሁመሰሊወሰሊምአላ ነብይና ሙሀመድ የስራሽን አላህ ይስጥሽ የኛ ውድ ነብይ ባንቺ አፍ አይጠሩም አላህ ሂዳያ ይስትሽ
😂😂😂😂ሀሰን ግን ሀይሚም አደለችም በቀል ጠብቁ በቅርቡ እኛም ለማየት ያብቃን
Eko😂😂😂
😂😂
አዎ ሀይሚ በሀይለኛ ተበቀይው ባልጠበቀው ሁኔታ ጓደኛ እንዳለሸ አድረጊ እና ፕራንክ አድርጊው በዛውም እንደማወድሽ እንደማይወድሽ ይረጋገጥ
@@Rahelslaseእኔም እደዛነበር ያሰብኩት ውዲያው ለሷ ምንያህል ቦታ እዳለው ታውቃለች
ሀይሚ ትለያለች ወይኔ እኔ ብሆን በጥፊ ነበር የማጋየው ሥድብንማ ተውት ካፏ ትንሽ እኳ ክፉ አይወጣም😮😮😮😮❤
ሃይሚ ጨዋነሽ እኮ የምታወጭያቸዉ ቃላቶች ጨዋነትሽን ያሳያል
ሀይሜን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ በላይክ አሳዩኝ🎉🎉
ለምን እደዚህ እይነት ፕራንክ ያእርግሻም ብሩክ
ሀይሚ የኔ ቆንጆ❤😊
@user-kc6phayit3wb4w haymi yn konjo ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ሃይሚ አፍቅራዋለች የምትሉ❤❤❤❤❤❤😢😢😢
እና ምን ይጠበስ😂 ዝብሏ ማፍቀረ አለደ😮
@@አርበኛ-ቨ7ተክክክክክ
እንኳን ሀይሚ እድሉን ብናገኝ እኛም እናፈቅረው ነበር😂😂😂
Kkkkk@@ሀዩሀዩ-ቈ8ቐ
@@ሀዩሀዩ-ቈ8ቐእረ ያንችስ ከፋ ለስንት ነው የምታፈቅሩት 😂😂😂😂😂😂
ያለ ሀይሚ ሌላ ሴት ማየት አንፈልግም ኑ ሰልፍ እንውጣ😂
😊😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂,😂
😂😂😂😂😂😂eshi
ቡረ ሀይሚን አተሲክፈትህ😢😢😢 ሀይሚን ሲታክፈ መየት አንፈልግም😢😢😢😢ሀይሚዮ ያኔውድድድድድድ❤❤❤❤
ብሩክ ትበቅላለች ጠብቃት በቀጣይ ቪዲዮ 🎉🎉🎉🎉ሀይሚ መበቀል አለባት ቡሩከንና ሀሰንን እምትሉ ✋
😂❤❤❤😂😂
ሃይሚ በሀይለኛ ተበቀይዊ
ሀይሚዬ የኔ አስተዋይ 😊 ብሩኬ አታስከፋቲታ ፍቅረኛክ ካይደለች ለወንድሜ ድራታለዉ በሷ ቀልድ የለም እሽ ቅመ ም የሆነች ልጅ ሙቼ ነዉ ምወዳት❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሀይሚን ሲያይ እንደ እኔ ደስ ያለው ማነው❤
እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ 🎉🎉🎉
እኔ ❤❤
እኔ በእውነት 😂
እኔ ወላሂ
ብሩክ በጣም ይዴብራል እሺ ሀይሚዬ የኔ ውድ ቶሎ አትናደጂ እኔም ተናዴድኩ የምር
ሠማራ በዚህ አለባበስ ዳግመኛ እዳመጣ የምትሉ
😅😅😅
ህእእእእ ዘጋችኝ
ሀይሚዬ እኮ ምርጥ ልጅናት ቢከፋትም ከአንደበቷ ይቅርታ አይጠፋም በጣም ይገርመኛል❤❤❤❤❤❤❤
አኡዙቢላ አለባበሰሸን አሰተካከሊ የምትሉ አልሃምዱሊላህ ሙሰሊም ላረከኝ ጌታ
ጌታ አላህ ነው
ጌታ ለኛ ለክርሢቲያን ነው
እሷምኮ ሙሥሊም ናትመሠል ግን አኡዙቢሏህ እኔኮ ቤተሠቦቻቸው እንደዚህ ሲሆኑ ዝምሲሏቸው ይገርመኛል የሀይሚ ሱሪ ይሻላል
@EbsbsvVabsክbshs ክክክ🤣🤣🤣😁😁😁🤔
Libsachun sayhon libachun le Egzabiher astekakilut a
ሀይሚ ግን ትእግስትሽን መልካመነትሽን ልብሽን አይቀይረብሽ መልካም ሴት ነሽ ኢቅረታ ስትይ እኮ 😢 ብቻ ብረክ ስትቀባረሩ እቺን ልጅ አንድን እንዳይቀማህ አሞልቶ ሰጦሻል ❤
ውደደምሪኝ🎉🎉🎉🎉
የሐይሚ ድንጋጤ ፊቷ ላይ ያስታውቃል አቤት የልቧ ምት ቢታይ ኖሮ በስማም የሆነ ነገር አለ ምክያቱም ለምን ተናደደች ንግግሯ ቁጣ የተሞላ ነው ለኛ ግልፅ አላረጉም እንጂ ከካሜራ ውጪ ውስጥ ውስጡን ነገር አለ
ሳህ ትክክል
በትክክል በጣም ነው የደነገጠቺው
ፍቅርገብቶላታል በልጅነት አይምሮ😍ብሩክግንቀንክን ጠብቅታቃጠለሀለችለአንተመልስ
እዉነት ነዉ
ከጀርባማ ይኖራል
ሴት ልጅ እናትም፣እህትም፣ ሚስትም፣ ናት🥰 ሴት ልጅን ያከበር የተከበርነው ብለዋል (ረ.ሱ.ል ﷺ)💝
S.A.W❤❤❤❤❤
SAW❤❤❤❤❤❤
ሶለላሁ ወኣለሂ ወሰለም ❤❤❤❤💚
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሶለላሁወኣለሂወሰለም❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚ ብሩክን ትወደዋለች የምትሉ❤❤❤❤😂
ውደ ደምሪ ኝ🎉🎉🎉
ሀይሚዬ ጨዋነትሽ, ትግስትሽ, የዋህነትሽ❤የተለየ ነው ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ::
ከሀይማኖት ውጭ የፍቅር ግንኙነት በጣም የተከለከለ ነው በማንኛውም እምነት የምትሉ ለብሩኬ አሣዩልኝ (like) ❤
ኦውነት ነው ኦርቶዶክስ ከመናፍቅ ጋር አብሮ ሊሆን በፍፁም አይችልም😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@@MahletDggማነው መናፍቅ
እመቤቴን የሀይሚዬ ንግግር ዋው አንደኛ የጋሺዬ ልጅ ሆነሽ ድሮስ አይ ንግግር የይቅርታ አንደበት ጣፋጭ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሐይሚ ጮዋ ልጅ ናት የምትሉ በላይክ❤❤
በጣም❤😪💔💞💝
በጣም🎉🎉❤
ሀይሚየ እና ብሩኬ ፍቅረኛሞች ቢሆኑ ማነው እደኔ በጣም በጣም ደስ የሚለው የኔ ውቦች
🎉👍👍👍👍
እኔ❤❤❤❤❤🎉
እኔም🎉🎉🎉🎉
@@الياسالأمدي ኢሻአላህ ቃሥያለነገር አሪፍነው ይፋላለማውጣትነው ወርቅእያሠረ ኮ
ረጋያለነገር መሸረሻውያምራል
ሀይሚ ለወድልጂ አስቀድመሽ. ልብሽን አትስጭ. አስተውይ ከወደሱ ይጣ. የምትሉ❤❤❤❤
እኔም ብያለሁ
👏👏👏በትክክል 👍👍👍👌👌👌ለይሚዬ😘😘😘
ምንአለችረእረፍለምንደበከኝነዉያለችቡብዙነገርስለመወሩነዉደሞእደዚህያለችዉስነስረአትያዙ
ሀይሚየ ብልጥ ናት ምክሩኝ አትልም ስራዋ ትስራበ ስራ ነው ይምገናኘን አለች ተገባችሁ
ሃይሚ ምን አለች በደንብ እዩት እስከመጨረሻው ሥራ ነው ያገናኘን አለች እኮ😢
ሀሚዬ የኔ ልእልት አትናደጁብኝ ብድርሽን መልሽ አስለቅሽው ማርያምን የምትሉ😢
አው ግደ ነው ክማይሆን ስው ትሳፈጦዋል
ማርያም አትበይአታናዱብኝ ማለት ትቺያለሽ❤
@@alamzniguse5007 እሺ❤
ሃይሚዬ የመልስ ምቱን ብድሩን በአንች ቪዲዬ እንጠብቃለን
Awo😢
ብሩኬ እኔ ግን አንዳንድ ነገሮች ያስፈራኛል አሁን ሀይሚን ስረዳት ፍቅር የያዛት ይመስለኛል ስለዚህ አንተ ጋር ይሄ ስሜት ከሌለ ካሁኑ ንገራት ምክንያቱም አፍቅሮ የማያቅ ሰው ስያፈቅር ሲያፈቅር በጣም ትጎዳለች ስለዚህ እባክህ ብሩኬ
እኔም ፈራሁ አሁን😢
ጭራሽም የለም😂😂
Yemr awo kahunu yasawkat
Awo ewnet new kahunu asawkat kakek degmo yefkr tiyake akrblat
ሐይሚ ስርአትሽ ደሰ ሲል የቡራም ስራአት ደስ ይላል ግን ደሞ የምር ይፍቀራሉ ሐይሚ ግን መማር አለባት ትምርቷአ ከተሣካ ትሔዳለች ፍቅር ይጀምሩ እምትሉ ለይክ
እናት ደምሪኝ
😂😂😂😂😂😂😂
ማነው እደኔ የደነገጠው ሀይሚዬ የኔ ልዩ እዴት እደምሣሣልሽ ቡራዬ ሀይሚን አታሥከፋብን በተረፈ እወዳችሁ ሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Awo endataskefabin
ነገ እካ ቅድሰ ግብራኤል ነዉ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮአደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏
አሜን ❤❤❤
ብሩኬ ተው ግን አትቅጣን እሽ እኛ ምን አጠፋን ስንት ሠአት ሙሉ መሠለህ ፕራንክ የተደረግነው ሆ አናሳዝንህም ልቤ ባፌ ልትወጣ ትንሽ ሲቀራትኮ ነው የደረሳችሁልኝ አደራ ብሩኬ እዘንልን ተው በዚህ አጋጣሚ ሀይሚን ሳላደንቅ አላልፍም ተናዳ እንኳን መጥፎ ቃል አልወጣትም የኔ እስማርት እኮ ነት እንኳንም ያች ወዳጂ ሆንኩኝ ብሩኬ አንተም እወድሀለሁ እንዳቀና ደሞ ሀይሚን አደራ አታስከፋት ስታሳዝን እኮ
BH💋💋💋💋💋🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶
ይገባሻን😂ሀይሚየ የኔ ቆንጆ 😂ውድድድድድድ የማረጋችሁ ነገርስ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የሀይሚ ትትና ይለያል ምን ብትሆን መጥፎ ቃል አይወጥትንሀሳብሺን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልሺውጤትሺን ለማያት ኅጉቻለሁ ይቭርስቲ እንድግብ ፃለት ነው ሀይሚ
amen
ሀይሚን የፍቅር ጥያቅ ያቅረብላት የምትሉ በላይክ
Mn mlt nw sayifakeru nw meyakerebelate echi zim belachu video eyu eski
ይህችን ልጅ ጭንቅላት ያላት አስተሳሰብ ቆንጅየ የትዳር አጋርክ አርጋት አስተዋይ ናት በጣም ሃይሚየ ቡታጅራ ንግስትናት ተወዳች ናት አንተንም ጭምር ፍቅርርር ናቹ❤🎉❤🎉❤🎉
ማናትእሱዋ
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
Betam ❤❤❤❤❤
@@AarAar-hh6sdሃይሚየ
የስራህን ይስጥህ ብረኬ ጠብቅ ትሰራላኸለች😢 ሃይሚየ አይዞሽ😢😊😍😍
😢😪💔💞💝
ሀይሚ እውነትም ብሩኬን ታፈቅረዋለች እንደ የሌለ ተናደደች እኮ በቃ ብሩኬ እና ሀይሚ 1 ላይ ይሁኑ የምትሉ በlik
ፍቅር ይዛታል የምትሉ ለምን ዋሸ በሚለው ነው የተናደደችው መዋሸት ለምን አስፈለገ ነው ያለች
በትክክል ዉዴ ዉሸቱን ያናድዳል ንግግርዋ ግን በጣም ቅጡብ ናት 🥰🥰🥰🥰@@ጓልኣክስማዊት
ተያቸው በቃ የፈለጉ መናጋር ይችላሉ❤❤❤@@ጓልኣክስማዊት
በጣም ትወደውአች
አቤት ቲጊስት ሀይሚዬ የቺ አድነቂ በልሆን ዪቆጪኝ ነበር የቲኒሽ ተለቂ የኔ ዉድ በኢቅርተ የሚተምን ሊጅ ነት ጣፈጭ የሆነች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብሩኬ እማትወዳት ከሆነ ንገራት እዳትጎዳት በአላህ 😢ሀይሚ እደምትወድህ ነው ከዚህ ቪዲዮ የተረዳሁት
Ewunet new dirom konjo wond letidar ayihonim
በአላሕ የምትይዉን ሠዉ ለይእባክሽ::
😂😂😂@@betihadinik4814
በአላህ አላልሺም😂😂😂
🥺👍@@betihadinik4814
የኔ ውድ ሀይምዬ ሚስኪን ሰሚራ ሰላም ሲላት ላለማት ፊትዋን አዞረች😥😥😥😥(🥰🥰🥰🥰 የኔ ስስት🥰🥰🥰🥰
ቡርኬ ከሀይሚ ዉጭ እዳናይህ የምትሉ❤❤👌👌
ዉድ ደሚሪኝ
ሀይሚነቴ የኔ እስማርት የልጅ አዋቂ የጋሽየ ልጅ የወንድሞቻ ቀባጥ ብስል ያልሽ ከአፍሽ ሁሌም መልካም ነገር የሚወጣሽ ምርጥ ልጅ ኮ ነሽ❤ ቡራዬ የኔ ፀባየ ሰናይ እንወድሃለን ወንድሜ አለም❤
Please 🙏🙏ሐይሚን princess 👸👸100k እናስገባት እባካችሁ የምትወዷት ከሆነ ይህንን እናድርግ ደግሞም ይቻላል😍 ልጅት ደግሞ መሸ ደህና እደሩ ብላለች 😂 እከን ሆናለች 🤣🤣🤣🤣
ሀሰንይብላኝልህ ጭራሽይጨፍራንሀይሚእየተጨነቀች😅😅😅😅😅
በሩኬ አባክህን ሀይሚዬን እንዳታስቀይማት አንደሀይሜ አይነት አስተዋይ ሴት አይቼ አላቅም እየደደችህ ንግግረሰሯ ትለያለች
ማሬ ደምሪኝ
❤❤የኔ አንደኛ ሀይሚዬ ከሁሉም ነገርሽ የሚገርመኝ በምንም ነገር ክፉ ቃል ካፍሽ አይወጣም በጣም የምወድልሽ ነገር ነው ቀጥይበት ቡርኬም እንወድሀለን በርቱ❤❤❤❤❤
ሃይሚ የአኔ ልእልት እጅግ በጣም ጎበዝ በዚህ ቪዲዬ ላይ ያሻየሽው ሪአክት የሚያሰመሰግንሽ ነው ድሮስ የጋሽዬ ልጅ አደለሽ የእን አብርሽ እህት አይደለሽ ሃይሚዬ በምክንያት ነው እኮ ቅመም የምንልሽ አንቺ የልጅ አዋቂ ከአፍሽ በፍጹም መጥፎ ነገር የማይወጣሽ የተረጋጋሽ በጣም ጎበዝ ልጅ ያንቺ ተመልካትች ደጋፊ በመሆን ዛሬ ኮራሁብሽ አንቺ የሴት ቁንጮ ተምሳሌት ነሽ ካንቺ ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን ራይሽን ህልምሽ እንደምታሳኪ ቤተሰብሽን አንደምታኮሪ በጣም እርግጠኛ ነኝ አንድ ነገር ግን በውስጥ የሆነ በጣም ትንሽ ነገር ሊኖር ይችላል ልክ እንደ አዋቂ ልምድ እንዳለው ስው አምቀሽ ይዘሽ ያሳያሸው ነገር በጣም ጎበዝ እንደሆንሽ ያሳያል ዛሬ ሁሌም የምፈልገውን ነገር ስላሰየሽን በጣም ደስተኛ ነን ሃይሚ የእኔ ብልህ ከዚህ በፊት እንዳልንሽ ልክ እንደዛሬው ራስሽን በጣም ጠብቂ አንድ ነገር ግን በጣም ያሰደሰትሽን ነገር ስራ ነው ያገናኘን ከዚህ በኋላ ይቆማል ያልሽው ነገር በጣም ተመችቶኛል እንዲ ነው የእኔ ቅመም እሷም ብሩክም የፈለጉት ሌላ መልስ እንድትመልሺ ነበር ነገር ግን ቅመም መሆንሽን ረስተውታል ሃይሚዬ ለእኔ የሚሰማኝ ፐራንካቸው እንከሸፊባቸው ነው ሃይሚ በተለያየ መንገድ ፐራንክ ያረጉሻል ተጠንቀቂ ብለን ነበር ሃይሚ የኔ ጨዋ ዛሬ ተመልካችን አኩርተሻል በዛሬው የሃይሚ መልስ የተደሰተ በላይክ ፍቅር በመሰጠት ያሳያት እናም የሀይሚ ተመልካች እባካችሁ 1ዐዐ ሺ አናስገባት እና የቡታጅራን ሪክርድ ትሰበር
ማርያምን እኔስ ስርአት አለባበስ አስተሳብ የይቅርታ ልብ ያላት ልዩ ሴት❤❤❤❤ ሃይምየ በጣም ነዉ ምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ዋው! ድንቅ መልክት ድንቅ መረዳት 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ተባረኪ የኔ እናት❤❤❤
💋💋💋
ወይኔ ቅዳሴና ፀሎቱ ደስ ሲል ምናለ ሂዳችሁ ብታስቀድሱ❤❤❤
ውይ ሄይሚ የኒውድ በጣም ነው የደነገጠቺው እደኔ ያያት ብሩኬ አታስቀይምብን የምትሉ
ሀይሚዬ የልጅ አዋቂ ስወድሽሽሽ ፍቅር ይዟታል የምትሉ ፍቅር ባይዛትም ማንቻውም ሰው ይሄንን የሚለው ነገር ነው ለምን ዋሸ በሚለው ነው የተናደደችው መዋሸት ለምን አስፈለገ like 🎉🎉 እራስሽን ጠብቂ የኔ ውድ 🎉🎉
ትክክለየኔዝብለዉይዘባርቃሉ
❤❤❤ሳህ👌👌👌👌
ዝም አትያቸውም ይዟታል ይዟታልያቅርብላት ይጠይቃት የሚል ኮሜት አማረኛቸው ባይነበበኝ ብዬ ተመኘሁ ደነዝ ናቸው የምር
በትክክል አስተዋይ ነሽ❤❤❤
ሰሚራ ደግመሸ እዳመጭ ሀይሚ&ብሩክ ብቻ❤❤❤❤❤ሰሚራ እረፊ😕😕
😂😂😂😂😂😂😂😂
ሳህ😂😂
ልክብለሻል😂
😂😂😂😂ትክክል
የሀይሜ ትህትና ልዩ ነው በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርያምን ፏቃ ገብቶላቹሀል እምትሉ እጅ አውጡ 🎉🎉🎉🎉
ሀየሚ አዎ😂😂😂😂
ረእደዚህአትበሉያዉብዙነገርስለማወሩለምንደበከኝነዉያለችዉበዚህነዉየተናደደችዉተረጋጉ
youtube.com/@officialhassentube?si=BQu8E5zRw-fPJ1Hr የ ሀሰን ቻናል ነው ሰብስክራይብ አርጉት🙌
ልታቃጥለን ነውደ ሰውዬ😢😢😢😅
የምር ስጠብቅ ነበር
Ok
እዴት ሀይሚን እደዚህ ታደርጋለህ ቡራ ዋ ጥንቃቄ አድርግ❤
ማሻ አላህ ክፍት እዴ እሽ
ሀይሚን መቸም እንዲከፋት አንፈልግም የምትሉ 😴❤️❤️
❤❤❤😂🎉🎉
Aow uaym atsikf baer
አዎ ሀይሚን እነዲከፈት አንፈልግም❤🎉❤🎉🎉🎉
ሀይሚዬ የኔ ዉድ❤
❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚን መቸም እንዲከፋት አንፈልግም የምትሉ❤❤❤❤❤
ደምሪኝ እህት
ብሩክ ሀይሚ እደምቶደው ለማረጋገጥ የተሰራ ፕራንክ ነዉ የምትሉ 😂😂😂ስወዳቹ ❤❤❤
አዎ እንደምትወደው ለማረጋገጥ የተሰራ ነው ሃይሚ የእኛ ቅመም አላሰፎገረችም አብረን ሰራን እንጂ ምንም አላደረግንም ነው ያለችው በነገራችን ላይ እሷ እኮ እግሬን አምኛል ብለ እኮ ሀይለኛ ፐራንክ ሰርታዋለች የዛ ጊዜ ሃይለኛ ፍቅር እንደገባለት ያስታውቃል አሁን ግን ትንሽ የሀይሚን የሆነ ነገር ሲረዳ ዘና ማለት ጀመር እንጂ በሀይለኛ ገብቶለት ነበረ አናም የፐራንኩ ሀሳብ የጓደኞቹ ነው ሀይሚን በምንም አይበልጣትም የፐራንክ ቅመም ብሩክ ሲያለቅ ማየት እንፈልጋለን ብድሩዋን የማትመልስ ልጅ አትወለድ
Iko❤😂
Eko enj esu erasu bayasib noro 1dit normal gowadegnawun maskenat man yasibal hhhh
አወ ለማረጋገጥ ነውጅ ባለፈው ያረገችውን ፕራንክ ይቅርታ ብለዋለች እሡ ግን ለሙድ ነው አይገባችሁምዴ
ኧረ ቡራ ኑልን ከሀይሚጋ ተናፍቃችሁል
ብሩክ ከሀይሚ ውጪ ከሌላ
ሴት ማየት አንፈልግም የምትሉ👍👍👍👍
እኔ❤❤
አለን❤❤❤❤
እኔ
Medre segte benate felagote new ide የምያፍክርዓተ 😂😂😂😂😂
እኔየም
ሰሚራ አሁንም አለባበሳ ያስጠላል!!ይደብራል
ይስተካከል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
Newur new
በጣም ከሀዩ ተማሪ ኣለባበስ❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነትነውአለባበሷንታስተካክል
👍👍👍👍
ሙስሊም ናት ክክክ
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ላይክ አርጉኝ😂
ሌላ ነገርስ
አጃብ
ያመደምን ስራ ነው ያረገዝሽው😂😂😂
😂😂😂😂😂የተመታሽ ባልም የለሽም
እኔም ይሄ ቀን ናፈቀኝ
ወይ ሃይምቲ ንግግርሽ ከእድሜሽ በላይ ነው አስተዋይ የዋህ ደግ ነሽ ብሩክ ራሱ ካንች መማር አለበት ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ያለጥርጥር ትደርሻልሽ ደሞ
Tekkel❤
ሀይሚዬ እኔም ሴት ልጅ ነኝ አላስከፋትም አለች የኔ ጨዋ ስወድሽ እኮ
በጣም
በጣም አስተሳሰባ በጣም ይለያል የኔ ጭዋ አስተዋይ 💞💞💞💝💝💝
❤❤❤❤
ሀይሚ ትወደዋለች የምትሉ😂
ስሱም ይዎዳታል እልይ ተይዞናው አልሳማሽ እንዴ ሙዚቃዉን 😅😅😅
ድብን አደርጋ
በጣም@@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
ጎደኛሞች ሁነን ብነግረኝ ምን ችግር አለው ነው ያለች ምን አለች ሌላ ለነገር አትቸኩሉ
@@ሠአድሁሴንየወግድልጅ እሱም ይወዳታል እልክ ተያያዝን የሚለው ሙዚቃ አልሰማሽውም መጨረሻው ላይ🙈🙈🙈
ሃይሚ ለቡሩክ ታፈቅረዋለች ምትሉ ላይክ
እናት እደፈለጋችሁ ነዉዴ ምታፋቅሩት ሄለንም ድሮ ማርክ ሲፈትናት እድህ ነበር ምታኮርፈዉ ሶ አይገ ርመንም
ፍቅር ይዛታል የምትሉ ለምን ዋሸ በሚለው ነው የተናደደችው መዋሸት ለምን አስፈለገ ኮ ነው ያለች
ምነው በግድ ታፍቅረው አላችሁ የምትናገረው አልገባችሁም ልበል ? መዋሸቱ ነው ያናደድኝ አለች በቃ ሁሉም ሰው የሚሰማው ስሜት ነው የተሰማት
ጉድ ገብቶላታል ከአሁኑ ሀይሚ😅😅😅😅
ፍቅር ፍቅር አትበሉ የምር ይደብራል😒😒ደሞ ፍቅረኛ መኖሩ ሳይሆን መዋሸቱ ነዉ የከፋት የለኝም ስላላት
ሁላችሁም ጎበዝ ናችሁ ብዙ ሚያስተምር ነገር አለው ሃይምዬ በጣም ትክክለኛ አመለካከተ ነው ያለሽ ግልፅ ነሽ በተለይ ቡሩኬ መጥቶ ፍትለፍት ይናገር ያልሽው በሰው ወሬ ማትታለይ የልጅ አዋቂነትሽን ያመለክታል በተረፈ በጣም መማሪያ ነው ።
እህትየደምሪኝ🎉
❤❤❤
የ ጉድ አገር😂🙆🏼♂️😁
😂😂😂😂😂
ኤፍየ የእውነት ጉድ ያስቡላል 😂😂😂
አተም ተራህን ጠብቅ 😂
እውነትም የጉድ አገር😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ሙስሊም ከሆንሽ አለባበስሽን አስተካክይ በደንብ የሙስሊም ኪሪም አለባበስሽንም ቀይሪ ሙስሊም ልጅ ዉበቷ ሂጃቧ የምትሉ👍❤
አዎ ውዴ
ኢ ወላሂ አወን ፀጉር ብቻ መሸፈኑ ምን ጥቅም አለዉ አላህ ልቤ ይሥጥታ ድኖን እዳታቅ
ሳህ
ሳህ
በትክክል
በእናትህ ሃይሜን አታሰከፍብን በጣም ነው የምንወዳት ለምትሉ
እኔ❤❤
እኔ😊
እኔ😢❤❤❤❤
ፍቅረኛሞች ናቸው እንዴ ሀይሚና ብሩክ❤❤
አኔ❤❤❤
ብሩክ ሀይሚ አታሰከፋበን የምትሉ 😭😭😭ፍትህ ቱው🙄🙄🙄
ቲጂየ ደምሪኝ
ብሩኬ ለሀይሚ ያፍቅር ጥያቄ ያቅርብላት ያምትሉ 😂😂ላይክ 😂😂😂😢
ደምርኝ 🥰
ሌላስ ክክክክክክክክክክ
ቱ እንደዚህ አይነት የምኮምቱ ሠዎች አቅል ይስጣችሁ
ጤነኛ ናችሁ አፍቅር ብሎ ጥያቄ
Sayfakirati nw ye fikiri tiyake mykrbo😅
የኔ ማር ሀይሚ የይቅርታልብሽን ስወደው ሙዝዝዝዝ ማለትና መጨው አትወድም በቃለእስከዛሬው ይቅርታ አለች የኔ አስተዋይ ጸዴ ጭንቅላይት አለሽ ተባረኪ ለቁም ነገር ያብቃሽ ቡራም ምርጥ ሰው አክባሪና ቅን ሰው ነው ዋው!❤❤❤❤❤
ሐይሚ ስለዋሻት ነው የተናደደችው ሲገናኙም እንደዚህ ፕራንክ አድርጓት በቪዲዮ ፍቅረኛ የለኝም ብሏታል ማንም ሰው ቢሆንም በሷ ቦታ የለኝም ብሎ እንደዚህ አይነት ነገር ቢፈጠር ከሐይሚ እንብሳለን እንደውም ትዕግስትን ጨዋነትን ከሐይሚ ተማሩ 😮❤🎉
@nomore8101 ለዚህ እኮ ነው ቅመም የምንላት በጣም ጎበዝ ልጅ ናት
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ንግራ እራሱ የጨዋ❤❤❤🎉🎉
ሳህ😢❤❤❤🎉
ዋው ሐይሚዬ የአነጋገር ስነስርዓት ዋው አንቺን አለማድነቅ አይቻልም ተረጋግታ ብዙ ከማውራት መስማት ይቅርታ ማለቷ የመጨረሻ ውሳኔዋ አንደኛ የኔ ቅመም ❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም❤❤❤
😢❤❤❤❤
ሃይሚ የተባረክሽ ከአንደበትሽ ክፉ የማይወጣ ጨዋ የይቅርታ ሰው በጣም ትልቅነትሽን አይቼበታለሁ
በጣምየምትገርምልጀናት
😢❤🎉
የሀይሚዬ ንግግር ጣፋጭ ነዉ የምትሉ የይቅርታ አንደበት ጎበዝ አስተዉላ ነዉ የምናገርዉ የኔ ቅማም❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
በጣም ❤❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም❤❤❤❤❤❤🎉
በጣም ❤❤❤❤❤
ወይኔ ሃይሚ ስታኮርፍ ሁላ ታምራለች በጣም ጎበዝ ግልፅ ናት ሃይሚ ቅመሚት በርቺ
እህት ደምሪኝ
የስደት እህቶቼ ለኔ ያላችሁን ክብር እና አብሮነት በጣም አመሰግናለሁ❤
በሰው ስም ንግድ ቱ
አሽቀበጭጭጭ በሰዉ ስም መነገድ
አንች ምን ቤት ነሽ 😂😂ስሟን ስለተጠቀምሽ ሀይሚን የሆንሽ መሰለሽ 😂😂😂😂
አዎ ከአንች ውጭ ወደውጭ
አንቺን የት እናቅሽና ነው ምናከብርሽ በሀይሚ ስም ስለከፈትሽ ሀይሚ የሆንሽ መሠለሽሳ ሆ
ሀይሚ ብሩኬን ትወደዋለች የምትሉ 👍👍😮😂
Awo gen fikire ko new mn yaskal
ሥሟ ሠሚራ እምትባል ከሆነ ሙሥሊም መሆኗ ጥርጥር የለውም እና አለባበሷ ታሥተካክል እምትሉ ግጩኝ ቤሠብ
አለባበሷን ታስተካክል
አዎ
ባትክክል ሃይሚ ብሩኬን ትዋዳዋላች ታናዳላች ያኔ ቆንጆ ኣይዞኝ
እና ሙስሊም ናት እኮ❤❤
አዎ
እውይ የኔ ቆንጆ ብሩክ ሀይሚ እንዳታመልጥህ እውነት ሀይሚ ፍቅር ናት❤❤❤
ሀይም ምሪጥ አስተወይ ሴት ፀበይ ሰናይ ልጅቶን የተረደችበት መንገድ በጠም ደስ ይለል
በጣምአስተዎይናት
😢😢❤🎉
እስኪ ፀሎት አርጉልኝ አባቴ ሙቶ ብኝነዉ😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢
😭😭😭
😢😢😢😢😢
ሃይሚየ አስተዋይ ልጅ የትንሽ ትልቅ አነጋገርሽ በጣም ደስ ይላል የኔ እስማርት ቡራየ መልካም ሰው ❤❤❤❤
ብታምኑ ባታምኑ ተመልካቹ ሳልዋሽ 10 ግዜ አየሁ ታፋጭ ንግግርዋ ሃይሚየ የኔ ፍቅር ተወዳጅዋ አቤት አቤት ልቦና ዝምምምም ብላ ሰማቻቸውና በሃላ ረጋ ብላ ነጥብም መልስ ሰጠች አልተንጫጫችም ወይም አልተናደደችም በርጋታ የጠበቀች ወንድ ቢሆን አገባሽ ነበር ቆንጅየ ተወዳጅዋ ቡታጅራ ንግስት ነሽ ቡሩክየ ደግሞ ፀባየ ሰናይ አይነ አፋር ትሁትና ቆንጅየ ተገኛንታቸሃል የእግዚአብሄር ስራነው አትለያዩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሉሉየ ደምሪኝ
@@Zehara9 ዛህራየ ደመርጁሽ 😂ከጎረቤት ሃገር ነኝ ኤርትራ በኢትይኦጵያ እኮራልሁ ፍቅር ናቹ❤🎉
ብሩክ ሃይሚ አታስከፋብን የምትሉ 👍👍 ❤❤❤❤😢😢😢😢ፍትህ ለሃሰን ዩቱብ ይከፈትለት ❤❤❤
Alew eko enat basemu gibi
❤❤❤❤😢🎉
ተከፈተለት እኮ
ዘ ማሽቃበጥ ኤጭ
ተከፍቱዋል እኮ
🇻🇳👌ወይኔ ሀይሚዬ የኔ ቅመም❤❤ እየከፋትም ቢሆን ይቅርታ የምትለወ ነገር 😢የኔ የዋህ ተወ ቡርኬ አይዛሸ ሀይሚ❤❤❤🎉🎉
ወይኔ ሀይሚዬ የኔ ቅመም❤እየከፋትም ቢሆን ይቅርታ የምትለው ነገር😢የኔ የዋህ💔
በጠም ዬዋዋ
በጣም የኔ እንቆ❤❤❤❤😢😢😢😪💔
ሀይሚዬ❤❤ንግስት❤❤ልብ❤❤ነው❤❤ያላት❤❤❤❤ለሴት❤❤ልጅ❤❤ያላት❤❤እርስፔክት❤❤❤❤ሰው፡በንዴት፡ብዙ፡ይላል፡እሷ፡ቶሎ፡ተረድታ፡ልክነችአለች❤❤❤❤ለሀይሚ
ብሩክ prank ይሁን ምንም ይሁን ከሃይሚ ውጪ ማያት አንፈልግም የምትሉ😊
አትግማሙ ምነው አበዛችሁት
Mni agbchi ba swu hiwoti😢😢😢
ምነው ተጃጃላችሁ ጉዲ እኮነው😂😂😂😂😂
ተይውአ ከቱ
Satayu newde comment yesetachut
የሀይሜ ድንጋጤ ያስደነገጣችሁ እስኪ 100k አስገቡኝ🎉
አስገቧት አይሻልሽም
አች እምቤት ነሽ እምስገባሽ ጉዲኮነዉ
እባክህ ብሩኬ
ሀይሚንአታስከፋት
😁😁😁👍👍👍@@Mathina-bo2cw
ወይዘድሮ
ሀይሚ ፍቅር ገብቶላታን ከቡርኬ የምትሉ😂😂😂😂😂በላይክ
😂😂😂
ይያዛት አይያዛት ምን አለች ጎደኛሁነን ለምን ደበከኝ ነው ያለችው የወሬ ጥማት
ሀይሚ በጣም ጎበዝ ልጅ ናት የምትጠቀመው ቃል ጥሩ ጥሩ ነው ውሣኔዋን በጣም ነው የወድኩት❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤ሀሚይ ሰወድሽ❤❤❤🎉🎉🎉
ደምሪኝ እህት
❤❤❤
ትክክል ነሽ ሀይሚ ፍቅረኛሞች ብሆኑ መናገር የግድ ነው አከበርኩሽ!!!
ትክክል
😢❤❤❤
ከሀይሚ ወጭ ወደውጭ😂 ብራ የሀይሚ ብቻነው❤
እንድህ እያላችሁ ልጅቶን ፍቅር አስያዛችሆት አታስተያዩ
እዴ አወ😂😂
ቀረፃው ብዙ የሚረብሽ ድምፅ አለው😊
ግን በዚህ ሁሉ ድምፅ ማእከል ቅዱስ የሆነው ቃል ስራእተ ቅዳሴው እንዴት ደስ የሚለው መንፈስን ያድሣል❤❤❤❤
በጣም 😢😢❤️❤️❤️🙏🙏🙏
በጣም😢❤
የኔ ቆንጆ አይዞሽ የኔ ውድ ♥️ በጣም እኮ ነው የምወድሽው እውነት 💞 የኔ💋 የኔ ሃይሚዬ የኔ ውዴ 💞
ብሩኬ ነፍስህ አይማር ሀይሚየ የኔ ቅመም ትግስትሽኮ ይለያል
ብሩኪ😢ሀይሚን አታስከፋት የምትሉ💔😢
በትክክልበእውነት😢😢😢😪😥😭💔💔
Tkakl new 😢😢😢 yeni mkskin
በትክክል ማርያምን 😢😪💔😥
ወይ ጉድ ሀይሚዬ ፍቅር በጣም ይዟታል ❤ ግን በስሜቷ አትጫወት ቡራ የፍቅር ጥያቄ አቅርብላት የምትሉ 😢
አረ ትይ አይን አውጣ አትሁኝ ውዴ
ስለዎሻትነዉእደዚህደነዝ
አረ ሀይሚ ኩሩናት ወርኛ
አወ ፍቅር ይዞታል የተመታ ጭራሽ አቃጠላት😅😅
@@semutasew2244አዎ ከምር
ቡራ አምላሾውን ጠብቅ ሀይሚዬ አጥፍ አርገ እደምመልሥ እርግጠኛ ነኝ የምትሉ👍
እህት ደምሪኝ❤
ተዉግን ኡመተ ሙሀመድ ሠለላሁ አለይሒወሠለም ሙሥሊም ተብየዎች አለባበሣችሁን አሥተካክሉ🙌🙌🙌
ውዴ አይሰሙም
መሀመድ ይንፋቹ😅
@@hanlove412 አንቺ ቆሻሻ ቱ ውሻ
@@hanlove412 anice balga mtrabe sed adge ststye😏😏😏
@@hanlove412አላሁመሰሊወሰሊምአላ ነብይና ሙሀመድ
የስራሽን አላህ ይስጥሽ የኛ ውድ ነብይ ባንቺ አፍ አይጠሩም አላህ ሂዳያ ይስትሽ
😂😂😂😂ሀሰን ግን ሀይሚም አደለችም በቀል ጠብቁ በቅርቡ እኛም ለማየት ያብቃን
Eko😂😂😂
😂😂
አዎ ሀይሚ በሀይለኛ ተበቀይው ባልጠበቀው ሁኔታ ጓደኛ እንዳለሸ አድረጊ እና ፕራንክ አድርጊው በዛውም እንደማወድሽ እንደማይወድሽ ይረጋገጥ
@@Rahelslaseእኔም እደዛነበር ያሰብኩት ውዲያው ለሷ ምንያህል ቦታ እዳለው ታውቃለች
ሀይሚ ትለያለች ወይኔ እኔ ብሆን በጥፊ ነበር የማጋየው ሥድብንማ ተውት ካፏ ትንሽ እኳ ክፉ አይወጣም😮😮😮😮❤
በጣምአስተዎይናት
ሃይሚ ጨዋነሽ እኮ የምታወጭያቸዉ ቃላቶች ጨዋነትሽን ያሳያል
ሀይሜን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ በላይክ አሳዩኝ🎉🎉
ለምን እደዚህ እይነት ፕራንክ ያእርግሻም ብሩክ
ሀይሚ የኔ ቆንጆ❤😊
@user-kc6phayit3wb4w haymi yn konjo ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ሃይሚ አፍቅራዋለች የምትሉ❤❤❤❤❤❤😢😢😢
እና ምን ይጠበስ😂 ዝብሏ ማፍቀረ አለደ😮
@@አርበኛ-ቨ7ተክክክክክ
እንኳን ሀይሚ እድሉን ብናገኝ እኛም እናፈቅረው ነበር😂😂😂
Kkkkk@@ሀዩሀዩ-ቈ8ቐ
@@ሀዩሀዩ-ቈ8ቐእረ ያንችስ ከፋ ለስንት ነው የምታፈቅሩት 😂😂😂😂😂😂
ያለ ሀይሚ ሌላ ሴት ማየት አንፈልግም ኑ ሰልፍ እንውጣ😂
😊😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂,😂
😂😂😂😂😂😂eshi
ቡረ ሀይሚን አተሲክፈትህ😢😢😢 ሀይሚን ሲታክፈ መየት አንፈልግም😢😢😢😢ሀይሚዮ ያኔውድድድድድድ❤❤❤❤
ብሩክ ትበቅላለች ጠብቃት በቀጣይ ቪዲዮ 🎉🎉🎉🎉ሀይሚ መበቀል አለባት ቡሩከንና ሀሰንን እምትሉ ✋
😂❤❤❤😂😂
ሃይሚ በሀይለኛ ተበቀይዊ
ሀይሚዬ የኔ አስተዋይ 😊 ብሩኬ አታስከፋቲታ ፍቅረኛክ ካይደለች ለወንድሜ ድራታለዉ በሷ ቀልድ የለም እሽ ቅመ ም የሆነች ልጅ ሙቼ ነዉ ምወዳት❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሀይሚን ሲያይ እንደ እኔ ደስ ያለው ማነው❤
እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ 🎉🎉🎉
እኔ
እኔ ❤❤
እኔ በእውነት 😂
እኔ ወላሂ
ብሩክ በጣም ይዴብራል እሺ ሀይሚዬ የኔ ውድ ቶሎ አትናደጂ እኔም ተናዴድኩ የምር
ሠማራ በዚህ አለባበስ ዳግመኛ እዳመጣ የምትሉ
😅😅😅
ህእእእእ ዘጋችኝ
😅😅😅
ሀይሚዬ እኮ ምርጥ ልጅናት ቢከፋትም ከአንደበቷ ይቅርታ አይጠፋም በጣም ይገርመኛል❤❤❤❤❤❤❤
በጣም
❤❤❤
አኡዙቢላ አለባበሰሸን አሰተካከሊ የምትሉ
አልሃምዱሊላህ ሙሰሊም ላረከኝ ጌታ
ጌታ አላህ ነው
ጌታ ለኛ ለክርሢቲያን ነው
እሷምኮ ሙሥሊም ናትመሠል ግን አኡዙቢሏህ እኔኮ ቤተሠቦቻቸው እንደዚህ ሲሆኑ ዝምሲሏቸው ይገርመኛል የሀይሚ ሱሪ ይሻላል
@EbsbsvVabsክbshs ክክክ🤣🤣🤣😁😁😁🤔
Libsachun sayhon libachun le Egzabiher astekakilut a
ሀይሚ ግን ትእግስትሽን መልካመነትሽን ልብሽን አይቀይረብሽ መልካም ሴት ነሽ ኢቅረታ ስትይ እኮ 😢 ብቻ ብረክ ስትቀባረሩ እቺን ልጅ አንድን እንዳይቀማህ አሞልቶ ሰጦሻል ❤
ውደደምሪኝ🎉🎉🎉🎉
የሐይሚ ድንጋጤ ፊቷ ላይ ያስታውቃል አቤት የልቧ ምት ቢታይ ኖሮ በስማም የሆነ ነገር አለ ምክያቱም ለምን ተናደደች ንግግሯ ቁጣ የተሞላ ነው ለኛ ግልፅ አላረጉም እንጂ ከካሜራ ውጪ ውስጥ ውስጡን ነገር አለ
ሳህ ትክክል
በትክክል በጣም ነው የደነገጠቺው
ፍቅርገብቶላታል በልጅነት አይምሮ😍ብሩክግንቀንክን ጠብቅታቃጠለሀለችለአንተመልስ
እዉነት ነዉ
ከጀርባማ ይኖራል
ሴት ልጅ
እናትም፣እህትም፣ ሚስትም፣ ናት🥰
ሴት ልጅን ያከበር የተከበርነው ብለዋል (ረ.ሱ.ል ﷺ)💝
S.A.W❤❤❤❤❤
SAW❤❤❤❤❤❤
ሶለላሁ ወኣለሂ ወሰለም ❤❤❤❤💚
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሶለላሁወኣለሂወሰለም❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚ ብሩክን ትወደዋለች የምትሉ❤❤❤❤😂
ውደ ደምሪ ኝ🎉🎉🎉
ሀይሚዬ ጨዋነትሽ, ትግስትሽ, የዋህነትሽ❤የተለየ ነው ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ::
ከሀይማኖት ውጭ የፍቅር ግንኙነት በጣም የተከለከለ ነው በማንኛውም እምነት የምትሉ ለብሩኬ አሣዩልኝ (like) ❤
ኦውነት ነው ኦርቶዶክስ ከመናፍቅ ጋር አብሮ ሊሆን በፍፁም አይችልም😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኦውነት ነው ኦርቶዶክስ ከመናፍቅ ጋር አብሮ ሊሆን በፍፁም አይችልም😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@@MahletDggማነው መናፍቅ
እመቤቴን የሀይሚዬ ንግግር ዋው አንደኛ የጋሺዬ ልጅ ሆነሽ ድሮስ አይ ንግግር የይቅርታ አንደበት ጣፋጭ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሐይሚ ጮዋ ልጅ ናት የምትሉ በላይክ❤❤
በጣም
በጣም❤❤❤
በጣም❤😪💔💞💝
በጣም🎉🎉❤
ሀይሚየ እና ብሩኬ ፍቅረኛሞች ቢሆኑ ማነው እደኔ በጣም በጣም ደስ የሚለው የኔ ውቦች
🎉👍👍👍👍
እኔ❤❤❤❤❤🎉
እኔም🎉🎉🎉🎉
@@الياسالأمدي ኢሻአላህ ቃሥያለነገር አሪፍነው ይፋላለማውጣትነው ወርቅእያሠረ ኮ
ረጋያለነገር መሸረሻውያምራል
ሀይሚ ለወድልጂ አስቀድመሽ. ልብሽን አትስጭ. አስተውይ ከወደሱ ይጣ. የምትሉ❤❤❤❤
እኔም ብያለሁ
👏👏👏በትክክል 👍👍👍👌👌👌ለይሚዬ😘😘😘
ምንአለችረእረፍለምንደበከኝነዉያለችቡብዙነገርስለመወሩነዉደሞእደዚህያለችዉስነስረአትያዙ
ሀይሚየ ብልጥ ናት ምክሩኝ አትልም ስራዋ ትስራበ ስራ ነው ይምገናኘን አለች ተገባችሁ
ሃይሚ ምን አለች በደንብ እዩት እስከመጨረሻው ሥራ ነው ያገናኘን አለች እኮ😢
ሀሚዬ የኔ ልእልት አትናደጁብኝ ብድርሽን መልሽ አስለቅሽው ማርያምን የምትሉ😢
አው ግደ ነው ክማይሆን ስው ትሳፈጦዋል
ማርያም አትበይ
አታናዱብኝ ማለት ትቺያለሽ❤
@@alamzniguse5007 እሺ❤
ሃይሚዬ የመልስ ምቱን ብድሩን በአንች ቪዲዬ እንጠብቃለን
Awo😢
ብሩኬ እኔ ግን አንዳንድ ነገሮች ያስፈራኛል አሁን ሀይሚን ስረዳት ፍቅር የያዛት ይመስለኛል ስለዚህ አንተ ጋር ይሄ ስሜት ከሌለ ካሁኑ ንገራት ምክንያቱም አፍቅሮ የማያቅ ሰው ስያፈቅር ሲያፈቅር በጣም ትጎዳለች ስለዚህ እባክህ ብሩኬ
እኔም ፈራሁ አሁን😢
ጭራሽም የለም😂😂
Yemr awo kahunu yasawkat
Awo ewnet new kahunu asawkat kakek degmo yefkr tiyake akrblat
እዉነት ነዉ
ሐይሚ ስርአትሽ ደሰ ሲል የቡራም ስራአት ደስ ይላል ግን ደሞ የምር ይፍቀራሉ ሐይሚ ግን መማር አለባት ትምርቷአ ከተሣካ ትሔዳለች ፍቅር ይጀምሩ እምትሉ ለይክ
እናት ደምሪኝ
😂😂😂😂😂😂😂
ማነው እደኔ የደነገጠው ሀይሚዬ የኔ ልዩ እዴት እደምሣሣልሽ ቡራዬ ሀይሚን አታሥከፋብን በተረፈ እወዳችሁ ሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Awo endataskefabin
ነገ እካ ቅድሰ ግብራኤል ነዉ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮአደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏
አሜን ❤❤❤
ብሩኬ ተው ግን አትቅጣን እሽ እኛ ምን አጠፋን ስንት ሠአት ሙሉ መሠለህ ፕራንክ የተደረግነው ሆ አናሳዝንህም ልቤ ባፌ ልትወጣ ትንሽ ሲቀራትኮ ነው የደረሳችሁልኝ አደራ ብሩኬ እዘንልን ተው በዚህ አጋጣሚ ሀይሚን ሳላደንቅ አላልፍም ተናዳ እንኳን መጥፎ ቃል አልወጣትም የኔ እስማርት እኮ ነት እንኳንም ያች ወዳጂ ሆንኩኝ ብሩኬ አንተም እወድሀለሁ እንዳቀና ደሞ ሀይሚን አደራ አታስከፋት ስታሳዝን እኮ
BH💋💋💋💋💋🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶
ይገባሻን😂ሀይሚየ የኔ ቆንጆ 😂ውድድድድድድ የማረጋችሁ ነገርስ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የሀይሚ ትትና ይለያል ምን ብትሆን መጥፎ ቃል አይወጥትን
ሀሳብሺን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልሺ
ውጤትሺን ለማያት ኅጉቻለሁ ይቭርስቲ እንድግብ ፃለት ነው ሀይሚ
በጣም
amen
ሀይሚን የፍቅር ጥያቅ ያቅረብላት የምትሉ በላይክ
Mn mlt nw sayifakeru nw meyakerebelate echi zim belachu video eyu eski
ይህችን ልጅ ጭንቅላት ያላት አስተሳሰብ ቆንጅየ የትዳር አጋርክ አርጋት አስተዋይ ናት በጣም ሃይሚየ ቡታጅራ ንግስትናት ተወዳች ናት አንተንም ጭምር ፍቅርርር ናቹ❤🎉❤🎉❤🎉
በጣም❤❤❤
ማናትእሱዋ
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
Betam ❤❤❤❤❤
@@AarAar-hh6sdሃይሚየ
የስራህን ይስጥህ ብረኬ ጠብቅ ትሰራላኸለች😢 ሃይሚየ አይዞሽ😢😊😍😍
😢😪💔💞💝
ሀይሚ እውነትም ብሩኬን ታፈቅረዋለች እንደ የሌለ ተናደደች እኮ በቃ ብሩኬ እና ሀይሚ 1 ላይ ይሁኑ የምትሉ በlik
ፍቅር ይዛታል የምትሉ ለምን ዋሸ በሚለው ነው የተናደደችው መዋሸት ለምን አስፈለገ ነው ያለች
በትክክል ዉዴ ዉሸቱን ያናድዳል ንግግርዋ ግን በጣም ቅጡብ ናት 🥰🥰🥰🥰@@ጓልኣክስማዊት
ተያቸው በቃ የፈለጉ መናጋር ይችላሉ❤❤❤@@ጓልኣክስማዊት
በጣም ትወደውአች
አቤት ቲጊስት ሀይሚዬ የቺ አድነቂ በልሆን ዪቆጪኝ ነበር የቲኒሽ ተለቂ የኔ ዉድ በኢቅርተ የሚተምን ሊጅ ነት ጣፈጭ የሆነች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብሩኬ እማትወዳት ከሆነ ንገራት እዳትጎዳት በአላህ 😢ሀይሚ እደምትወድህ ነው ከዚህ ቪዲዮ የተረዳሁት
Ewunet new dirom konjo wond letidar ayihonim
በአላሕ የምትይዉን ሠዉ ለይእባክሽ::
😂😂😂@@betihadinik4814
በአላህ አላልሺም😂😂😂
🥺👍@@betihadinik4814
የኔ ውድ ሀይምዬ ሚስኪን ሰሚራ ሰላም ሲላት ላለማት ፊትዋን አዞረች😥😥😥😥(🥰🥰🥰🥰 የኔ ስስት🥰🥰🥰🥰
😢😢😢😢😢
ቡርኬ ከሀይሚ ዉጭ እዳናይህ የምትሉ❤❤👌👌
ዉድ ደሚሪኝ
ሀይሚነቴ የኔ እስማርት የልጅ አዋቂ የጋሽየ ልጅ የወንድሞቻ ቀባጥ ብስል ያልሽ ከአፍሽ ሁሌም መልካም ነገር የሚወጣሽ ምርጥ ልጅ ኮ ነሽ❤ ቡራዬ የኔ ፀባየ ሰናይ እንወድሃለን ወንድሜ አለም❤
Please 🙏🙏ሐይሚን princess 👸👸100k እናስገባት እባካችሁ የምትወዷት ከሆነ ይህንን እናድርግ ደግሞም ይቻላል😍 ልጅት ደግሞ መሸ ደህና እደሩ ብላለች 😂 እከን ሆናለች 🤣🤣🤣🤣
ሀሰንይብላኝልህ ጭራሽይጨፍራንሀይሚእየተጨነቀች😅😅😅😅😅
በሩኬ አባክህን ሀይሚዬን እንዳታስቀይማት አንደሀይሜ አይነት አስተዋይ ሴት አይቼ አላቅም እየደደችህ ንግግረሰሯ ትለያለች
ማሬ ደምሪኝ
❤❤የኔ አንደኛ ሀይሚዬ ከሁሉም ነገርሽ የሚገርመኝ በምንም ነገር ክፉ ቃል ካፍሽ አይወጣም በጣም የምወድልሽ ነገር ነው ቀጥይበት ቡርኬም እንወድሀለን በርቱ❤❤❤❤❤
ሃይሚ የአኔ ልእልት እጅግ በጣም ጎበዝ በዚህ ቪዲዬ ላይ ያሻየሽው ሪአክት የሚያሰመሰግንሽ ነው ድሮስ የጋሽዬ ልጅ አደለሽ የእን አብርሽ እህት አይደለሽ ሃይሚዬ በምክንያት ነው እኮ ቅመም የምንልሽ አንቺ የልጅ አዋቂ ከአፍሽ በፍጹም መጥፎ ነገር የማይወጣሽ የተረጋጋሽ በጣም ጎበዝ ልጅ ያንቺ ተመልካትች ደጋፊ በመሆን ዛሬ ኮራሁብሽ አንቺ የሴት ቁንጮ ተምሳሌት ነሽ ካንቺ ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን ራይሽን ህልምሽ እንደምታሳኪ ቤተሰብሽን አንደምታኮሪ በጣም እርግጠኛ ነኝ አንድ ነገር ግን በውስጥ የሆነ በጣም ትንሽ ነገር ሊኖር ይችላል ልክ እንደ አዋቂ ልምድ እንዳለው ስው አምቀሽ ይዘሽ ያሳያሸው ነገር በጣም ጎበዝ እንደሆንሽ ያሳያል ዛሬ ሁሌም የምፈልገውን ነገር ስላሰየሽን በጣም ደስተኛ ነን ሃይሚ የእኔ ብልህ ከዚህ በፊት እንዳልንሽ ልክ እንደዛሬው ራስሽን በጣም ጠብቂ አንድ ነገር ግን በጣም ያሰደሰትሽን ነገር ስራ ነው ያገናኘን ከዚህ በኋላ ይቆማል ያልሽው ነገር በጣም ተመችቶኛል እንዲ ነው የእኔ ቅመም እሷም ብሩክም የፈለጉት ሌላ መልስ እንድትመልሺ ነበር ነገር ግን ቅመም መሆንሽን ረስተውታል ሃይሚዬ ለእኔ የሚሰማኝ ፐራንካቸው እንከሸፊባቸው ነው ሃይሚ በተለያየ መንገድ ፐራንክ ያረጉሻል ተጠንቀቂ ብለን ነበር ሃይሚ የኔ ጨዋ ዛሬ ተመልካችን አኩርተሻል በዛሬው የሃይሚ መልስ የተደሰተ በላይክ ፍቅር በመሰጠት ያሳያት እናም የሀይሚ ተመልካች እባካችሁ 1ዐዐ ሺ አናስገባት እና የቡታጅራን ሪክርድ ትሰበር
ማርያምን እኔስ ስርአት አለባበስ አስተሳብ የይቅርታ ልብ ያላት ልዩ ሴት❤❤❤❤ ሃይምየ በጣም ነዉ ምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ዋው! ድንቅ መልክት ድንቅ መረዳት 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ተባረኪ የኔ እናት❤❤❤
💋💋💋
ወይኔ ቅዳሴና ፀሎቱ ደስ ሲል ምናለ ሂዳችሁ ብታስቀድሱ❤❤❤
ውይ ሄይሚ የኒውድ በጣም ነው የደነገጠቺው እደኔ ያያት ብሩኬ አታስቀይምብን የምትሉ
ሀይሚዬ የልጅ አዋቂ ስወድሽሽሽ ፍቅር ይዟታል የምትሉ ፍቅር ባይዛትም ማንቻውም ሰው ይሄንን የሚለው ነገር ነው ለምን ዋሸ በሚለው ነው የተናደደችው መዋሸት ለምን አስፈለገ like 🎉🎉 እራስሽን ጠብቂ የኔ ውድ 🎉🎉
ትክክለየኔዝብለዉይዘባርቃሉ
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ሳህ👌👌👌👌
ዝም አትያቸውም
ይዟታል ይዟታል
ያቅርብላት ይጠይቃት
የሚል ኮሜት አማረኛቸው ባይነበበኝ ብዬ ተመኘሁ ደነዝ ናቸው የምር