Turkish Airlines Addis Ababa night landing

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2021
  • #Turkish Airlines flight from Istanbul Airport #landing at #Addis Ababa Bole International Airport
    እስካሁን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እና ቪዲዮዎቹን በዋትስ አፕ እና በፌስቡክ ሼር እንድታደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን:: ከልብ እናመሰግናለን!

ความคิดเห็น • 5

  • @user-nd3ux2ln8z
    @user-nd3ux2ln8z 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ጤና ይስጥልን ወድማችን እዴት ነህ እናመሰግናለን ሰሞኑን ጠፍተሃል በሰላም ነው

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  2 ปีที่แล้ว

      Asso Tedese ይመስገነው በጣም ደህና ነኝ። ኣናንተስ ሰላም ናችሁ? ትክክል ነው ሰሞኑን ጥፍት ብዬ ነበረ፣ አስቸኳይ ጉዳይ ነበረኝ። አሁን ግን መለስ ብያለሁ። በጣም ነው የማመሰግነው ምርጥ የያያ ቲዩብ ቤተሰብ!

    • @user-nd3ux2ln8z
      @user-nd3ux2ln8z 2 ปีที่แล้ว

      @@yayatube4875 ሰላምህ ይብዛ አትጥፋ በርታ

  • @salamlove6508
    @salamlove6508 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሠላም መጣህ ያያዬ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ Salam love - የያያ ቲዩብ ቤተሰባችን።