በመሐል ክፍል 9 Bemahale

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • በመሐል ክፍል 9 #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

ความคิดเห็น • 157

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w 11 หลายเดือนก่อน +13

    ሃረገወይን አሠፋ አንድ ላይ ከዘጠነኛ እስከ አስራ ሁለተኛ ክፍል አብረን ተምረናል❤መልካም ቆንጆ ልጅ ናት! 10ኛ እና 11ኛ ክፍልን አንድ መቀመጫ ዴስክ ላይ ነበር የምንቀመጠዉ! ሃረግዬ አይና አፋር ነገር ናት ግን ግን ደግሞ ሹክክ ብላ እያዋራችኝ ስንቴ በኣርጩሜ አስገርፈሽኛል። አይ ግዜ እንዴት ይነጉዳል! የምኒልክ ት/ቤት ምርጧ ጓደኛዬ ሰላም ሁኚልኝ! መቼም ለቲያትር ያለሽ ፍቅር እጅግ እጅግ ይገርማል!❤አሁንማ ንግስት ሆነሻል! ግዜው ግን ይሮጣል

  • @zahrahassan2312
    @zahrahassan2312 11 หลายเดือนก่อน +26

    ሀረግን ማነው ሚወዳት አቤት እሬድዮላላ ነው ማቃት ትረካ ስተርክ ድምጿን እዴት እደምወደው ነበር😍😍😍

    • @samsungcare4627
      @samsungcare4627 11 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም❤

    • @L_E_M_I-12
      @L_E_M_I-12 11 หลายเดือนก่อน

      እሷን አለውደድ አለመታደል ነው 😍👈

  • @misikirbogale2121
    @misikirbogale2121 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፀሀዬ እንደዚህ የትወና ብቃት እንዳለው አላዉቅም ነበር። የብዙ ተሰጥኦ ባለቤት ነው።

  • @kidushmariam5465
    @kidushmariam5465 11 หลายเดือนก่อน +5

    አቦ ደስ ስትሉ! ፀሀይሻ በእውነት ልዩ ነህ!
    ምናለ እኔም እንደናንተ አይነት ጓደኛ እና የጓደኝነት ሂወት በኖረኝ ብዬ ተመኘው።

  • @mera-2121
    @mera-2121 11 หลายเดือนก่อน +17

    የደስታ መደቀኛ ሳፋ ያድርገን።❤❤

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 11 หลายเดือนก่อน +1

    በሰሚ እጦት ነው
    ከአልጋ ላይ የዋለ
    ዋይ ዋይ (አለች ሐረግ)
    ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ ደስ የሚል ድርሰት
    ስለ ደራሲ፣ አዘጋጅና ተዋናይ ሚና በአሪፉ የገለፀ

  • @yiso2009
    @yiso2009 11 หลายเดือนก่อน +16

    ደስስትሉ ሁላችሁም ፀሃዬ ዪሆንስ ሁላችሁም ክፉ አዪካችሁ❤❤

  • @ethi45
    @ethi45 11 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት የተስፍሽ ትወና ደስ ሲል አይኑማ በፍቅር ሊገድለኝ ነው አረ በናታችሁ አስተዋውቁኝ

  • @etsubdinkandy07etsubdink90
    @etsubdinkandy07etsubdink90 11 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ጣፋጮች ምነው በሰላም ነው አይደል? የምር ተናፈቃችሁ welcome ድንገት ከእንቅልፌ ነቅቼ ለሊት 7:05 እናንተን እያየዉ ነዉ ምርጦቼ ክብር ለእናንተ ይሁን ❤❤❤❤

    • @hiwot-
      @hiwot- 11 หลายเดือนก่อน +2

      ታድለሽ እህት ባንች ልፅናና እኔስ ስራ አላልቅ ብሎኝ አሁን ገና ስጨረስ

  • @user-cu2ub2zb2z
    @user-cu2ub2zb2z 11 หลายเดือนก่อน +1

    የምር ስጠፉ ጠቋርጦ መስሎኝ ነበር በጣም ደስ ትላላችሁ አድነትንና ፍቅርን አው

  • @samueldinkineh2684
    @samueldinkineh2684 11 หลายเดือนก่อน +3

    ጠፋችሁብን እኮ በጣም ተጨነቅን እንደዚህ ሱስ ሆናችሁብን❤❤❤

  • @simsim4715
    @simsim4715 11 หลายเดือนก่อน +7

    እውነት የተቋረጠ መስሉኝ ደብሮኝ ነበር

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs 11 หลายเดือนก่อน +7

    ቴድ ግን ከአስቴር ፍቅር ይዞታል😂😂😂❤❤

  • @Bri_Tgraweyti....
    @Bri_Tgraweyti.... 11 หลายเดือนก่อน +7

    _ቅቅል የለውም እንዴ ኣላለም እውነት በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂_
    _ባይዘወይ በጣም ደስ ትላላቹ❤_

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 11 หลายเดือนก่อน +13

    በሳምንት አንዴ የምታቀርቡት program በዛው ቢቀጥል ጡሩነው!ስው በጉጉት በያለበት አገር እየጠበቃችሁ ስለሆነ! 🙏🏾✌🏽🕊️👍🏽🫶🏽🇪🇹

  • @Nmrja
    @Nmrja 11 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ ሃረግዬ 😂😂😂 የለቅሶ እስታይልሽ የድሮን አለቃቀስ አስታወሰኝ

  • @jamilaabdalrahman7474
    @jamilaabdalrahman7474 11 หลายเดือนก่อน +33

    ለምን ጠፋችሁ😢😢 እኮን ደህና መጣችሁ🎉🎉

  • @bafekaduethioo
    @bafekaduethioo 11 หลายเดือนก่อน +3

    የምርጦች ምርጥ ድራማ አትጥፉ 🙏🙏

  • @holyseed.1415
    @holyseed.1415 11 หลายเดือนก่อน +5

    ባለፈው ሰኞ ቁጭ ብዬ ስጠብቃችሁ እንዴት እንደምትጥሙ💕💕💕💕

  • @meskigazu952
    @meskigazu952 11 หลายเดือนก่อน +6

    በናፍቆት የምጠብቃችሁ ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 11 หลายเดือนก่อน +1

    Very professional show. Well done play with lots of messages. Bravo !! 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @geletunurebo4687
    @geletunurebo4687 11 หลายเดือนก่อน +3

    You guys are awesome! How you talk and approach is wonderful!!!
    Thank you!!

  • @Hager123-u9p
    @Hager123-u9p 11 หลายเดือนก่อน +12

    ምናለበት ቢቻል በሳምንት ሁለት ጊዜ ብታደርጉት ሆነው ነው የሚጫወቱት ብቃት ከውበት ጋር ሁሉም አንደኞች ናቸው ሁሉም መሪተዋናይ ሆኖ መጫወት የሚገርም ብቃት ነው 🙏🙏🙏🙏

  • @HanaKasayeee-ku9dc
    @HanaKasayeee-ku9dc 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቴዲዬ ትወናህን እኮ ስወደው ደሞ አስቱዬ ጋር ጠጋጠጋ አብዝተሀል

  • @luliyagebrehiwot2112
    @luliyagebrehiwot2112 11 หลายเดือนก่อน +1

    ልደትዬን ፀሐዬ ተመቸኝ❤

  • @holyseed.1415
    @holyseed.1415 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሀረጊቱ ለዛሽኮ ጨመረ ዉድድድድድድድ ነው የማረግሽ ምገሳም💕💕💕

  • @kaleabwondimu7581
    @kaleabwondimu7581 11 หลายเดือนก่อน +3

    I wish the director bring in kuku sebesebe in this tv drama, kuku would act great.

  • @meskeremdebela3697
    @meskeremdebela3697 11 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢ናፍቃችሁ ነበር❤❤❤❤እንኳዋን በደህና መጡ😍😍😍😊😊😊😊

  • @luliyagebrehiwot2112
    @luliyagebrehiwot2112 11 หลายเดือนก่อน +1

    ተቋረጠ ብዬ ተበሳጭቼ ነበር😢

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 11 หลายเดือนก่อน +4

    ሐረግዬ ሥወድሽሽሽሽ ❤❤❤❤❤

  • @Wez123
    @Wez123 11 หลายเดือนก่อน

    yehegaw epsod betam koye astebekachehun lemenafek BELACHU ENDANRESHACHUH DEMO we love u
    iove

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዋይ ዋይ፣ዋይ ዋይ 😢😢😢😢። አታቆርጡብን እባካችሁ🙏🙏🙏🙏 አለዛ እኞም ኮሚቴ እንሾማለን። የስብሰባው አበል ግን ከእናንተ ነው የሚሆነው ተናግረናል😂😂😂❤❤❤

  • @fafiabdu9869
    @fafiabdu9869 11 หลายเดือนก่อน +2

    ለዚህ ድራማ ለሆነ መንግስት እስኪ ቢገባዉ እንደዚህ በድራማ ለህዝብ ድምፅ ሁኑለት ይመቻችሁ ሁላችሁም 👏👏👏👏

  • @embetemulugeta8362
    @embetemulugeta8362 11 หลายเดือนก่อน +4

    ስወዳችሁ❤

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr 6 หลายเดือนก่อน

    "ዕድሜ ለኮሚቴው ለሰሚው እሮሮ: እፎይ ብሎ ሞተ ብሶቱን ተናግሮ: ውይ ውይ "😂😂😂 ወይ ሐረግ ለቅሶው ላይ ነበርሽ እንዴ😅😅😅 ሐረግዬ! ከእናቴ ከተወለዱ እህቶቼ ያላገኛሁትን የእህትነት ፍቅር የሰጠችኝን : አባቴ ከሌላ ሴት የወለዳትን ሐረገወይንን( ሐረግዬን) እስከ አሁን አላገኘኋትምና አንቺን ስመለከት እርሷን በአንቺ ውስጥ ስለማያት ኑሪልኝ ጣፋጯ ሐርግዬ❤❤❤ ከሞት በኋላ ፍትህን የሚናፍቅ ደደብነት!;;

  • @astertube5406
    @astertube5406 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሃርግየ ስዋዳት በርቱ ምርጥ ነው

  • @ahmederina
    @ahmederina 11 หลายเดือนก่อน +1

    አስለቃሽ ብትሆኚ ይዋጣልሽ ነበር የድሮ አርቲስታችን በርቱልን ምርጥ አቀራረብ ነው🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 11 หลายเดือนก่อน +2

    Big respect to all of you ❤

  • @sewmehon-kz4kh
    @sewmehon-kz4kh 11 หลายเดือนก่อน +2

    I wish I could see you every day. You're my best 👌 ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube-nm3js
    @tube-nm3js 11 หลายเดือนก่อน +3

    የምር ተናፍቃችኃል 🥰🥰

  • @user-mh5oi5qs6x
    @user-mh5oi5qs6x 11 หลายเดือนก่อน +1

    በመጀመርያ ስራችሁን ሳላደንቅ አላልፍም ለዬት ስራ ነው በመቀጠል ስደትላይ ላላችሁ እህት ወንድሞቸ ላዘናችሁ ለተከፋችሁ የደስታ ጊዜ ፈጣሪ ያምጣላችሁ

  • @fvv1680
    @fvv1680 11 หลายเดือนก่อน +3

    🎉🎉🎉🎉🎉ጠፉታችሁ ነበር እንኳን በሰላም መጣችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wulchotube
    @wulchotube 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ነው....

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 11 หลายเดือนก่อน +1

    I love you all good job👍👏👏👏👏

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 10 หลายเดือนก่อน

    Im in love wiz ፀሀይ😍

  • @user-se8to4qe5q
    @user-se8to4qe5q 11 หลายเดือนก่อน +1

    Kekel yelewum edee😂 I can.t.😂

  • @fsumtadesse7461
    @fsumtadesse7461 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሀሪፍ ስብስብ ነው😊😊

  • @yonasbrihanu8790
    @yonasbrihanu8790 11 หลายเดือนก่อน

    አቦ ይመቻችሁ ቀኔን ፈታ አደረጋችሁልኝ 😍😍😍😍😂😂😂😂

  • @mamayayana
    @mamayayana 11 หลายเดือนก่อน +1

    Aster Betam wededkush

  • @sewmehon-kz4kh
    @sewmehon-kz4kh 11 หลายเดือนก่อน +1

    U all the best 👍 👌 ❤❤❤❤❤

  • @alamburuu4185
    @alamburuu4185 11 หลายเดือนก่อน +1

    Enkan bselam maxachu ❤❤❤

  • @fayselhaile8549
    @fayselhaile8549 11 หลายเดือนก่อน

    ተስፍሽ 100$ ወደ ፀሀይ side አሲዛሀለች😂😂
    ፀሀይ አቦ ይመችህ ትጫወተው የለ እንዴ ቅቅሏ ተመችታኛለች😅

  • @esamuelen
    @esamuelen 11 หลายเดือนก่อน

    Meeeaaazzzyyy yenewa my sis ❤❤❤ congratulations !!! This is Samy from Ras Hotel 😂 I am so happy.

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፍትህ ለአማራ እዝብ

  • @user-md9hn9rn7c
    @user-md9hn9rn7c 11 หลายเดือนก่อน

    በውነት ድንቅ ናችሁ

  • @user-pd1zl9jf5b
    @user-pd1zl9jf5b 11 หลายเดือนก่อน

    Wow mirt ❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesghilay5297
    @yohannesghilay5297 11 หลายเดือนก่อน

    Wow wow wonderful bless you guys!

  • @ethiopiangirl447
    @ethiopiangirl447 11 หลายเดือนก่อน

    I love you haregwayn ❤❤❤ymr sity

  • @tamratbushramuhammed4463
    @tamratbushramuhammed4463 11 หลายเดือนก่อน

    Yemchachihu beteleye tsehaye endezik gobez nek endie haregs hulam asdemami nat betiyaterum bihone

  • @exempt_ed
    @exempt_ed 11 หลายเดือนก่อน

    Amazing Tsehaye👌🏽

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 11 หลายเดือนก่อน

    Ye Tsehaye na Hareg Beteseboch 👋👍🙏❤️🇨🇬

  • @mes3777
    @mes3777 11 หลายเดือนก่อน

    You guys are the best

  • @user-ig2rl6yl9k
    @user-ig2rl6yl9k 11 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome❤

  • @tonyhasrouny8809
    @tonyhasrouny8809 11 หลายเดือนก่อน

    WELCOME ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ev7vt3ln2s
    @user-ev7vt3ln2s 11 หลายเดือนก่อน +1

    Good jop

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጋሽ ስብሃት በዘመኑ አለ ተብሎ የሚነገርለት አንድ ነገር አሜሪካን ሀገር ለትምህርት ሂዶ ላይብረሪ ሳይንስ ተማር ሲሉት "ወይ እኔን አታውቁኝም ወይ ላይብረሪ ሳይንስ አታውቁትም" ብሎ ትምህርቱን ትቶ መጣ አሉ ይባላል አሉ፥፥
    ይሄ ለየት ያለ የጥበብ ስራ
    1- የሆነ የጎደለው ingredient ያለ አይመስላችሁም? ኬሚስትሪው የሆነ ትንሽ ማጣፈጫ የጎደለው ምንድን ነው?
    2- ነው ወይስ የጥበበኞች ቤት ጣዕሙ እንደዚህ መሰል ነው?
    3- ስክሪፕቱ ነው፣ዳይሬክቲንጉ ነው፣ሜጄር ጭብጥ፣ኮንቲኒውቲ or something else በየፕሮግራሙ ማጣቱ ነው? ካስቲንጉ ነው? ምኑ ነው ጣዕሙን ጨው ያነሰው ወጥ ያስመሰለው?
    እኔ ታዳሚ ነኝ ስራው ጣዕሙ እንዲጨምር የጥበብ ሰወች አንድ በሉ እስኪ፥፥ አይ አንተ ብቻ ነህ ካላችሁኝ እሺ ብየ... ወይ እኔ ያልገባኝ ነገር አለ ወይ ጥበብ መጥቃለች ብየ ዝም እላለሁ፥፥ በነገራችን ላይ አልፎ አልፎ የሚሰሙት ቁምነገር መልዕክቶች፣የመሸጋገሪያውም ሆነ የመግቢያ ሙዚቃው ጥራት መልካም ነው፥፥እስኪ ለዶክተር በድሉ፣ለሃረግ፣ለተስፋየ አድርሱት መልዕክቱን፥፥

    • @yonasadenagir5722
      @yonasadenagir5722 11 หลายเดือนก่อน

      I agree something is off but I can't tell what

  • @mekdesbefkadu628
    @mekdesbefkadu628 11 หลายเดือนก่อน +1

    swedachihu ❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 11 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ አካሄድ😂😂😂 አካሄድ ማለት ደግሞ ምንድነው? ምንግስት በተቀየረ ቁጥር ቋንቋም እየተቀያየረ ነው እንዴ?

  • @jerlinabarte1960
    @jerlinabarte1960 11 หลายเดือนก่อน +1

    እኳን ደና መጣቹ ውዱቼ

  • @XxXx-oz3ut
    @XxXx-oz3ut 11 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣችሁ ተናፍቃችሁ ነበር🥰🥰

  • @jegnawnebro9116
    @jegnawnebro9116 11 หลายเดือนก่อน +1

    Good 👍

  • @semirab3949
    @semirab3949 11 หลายเดือนก่อน

    ሀሳቡ ተንጠልጥሎ የምትጨርሱት ነገር ያናድደኛል😡

  • @enchalewayenew9016
    @enchalewayenew9016 11 หลายเดือนก่อน +1

    Wuy siwodachihu eko

  • @SportPesa-se2vi
    @SportPesa-se2vi 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጉጉት ስንጠባበቅ ነበረ! !!!!

  • @deresegetahun9498
    @deresegetahun9498 11 หลายเดือนก่อน

    ''ሀረግቱ'' ሲሏት ''አሮጊቷ'' ያሉ እየመሰለኝ እሳቀቃለሁ ቀይሩት ''ሀረግ'' ወይም ''ሀረግዬ'' በሏት ደግሞ አይከፈልበት

  • @tigistbefikadu9217
    @tigistbefikadu9217 11 หลายเดือนก่อน

    Tsihaye betam yamrbhal tewona ❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 11 หลายเดือนก่อน

    ሐረጊቱ 💝

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr 6 หลายเดือนก่อน

    አስቴርን አፈቀርኳት😊 ግን ቴዲን የሚወዳደር አቅም አጣሁ😂😂😂

  • @AmanYaki
    @AmanYaki 11 หลายเดือนก่อน

    Well come my best family ❤

  • @Sara2127
    @Sara2127 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይች አበል😂😂😂

  • @asdasdf2050
    @asdasdf2050 11 หลายเดือนก่อน

    Haragin sewadat miret arireset❤

  • @ww1075
    @ww1075 11 หลายเดือนก่อน

    Xehaye tewedaju tgrigna tzefn neber ety fqrky hayalyu denasy yemil zefen btzefnew be TH-cam yelem zefenu ❤

  • @asxz-vm3be
    @asxz-vm3be 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr 6 หลายเดือนก่อน

    ሴት ይሁንልህ😅😅😅😅

  • @user-mt6ne6bq6c
    @user-mt6ne6bq6c 11 หลายเดือนก่อน

    Besamt snte new mtayew tolo tolo lkeku eji ebakachu😢😢

  • @haregbabi546
    @haregbabi546 11 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ ያድናል!!

    • @Gionriver
      @Gionriver 11 หลายเดือนก่อน

      ማን ጌታ አይደለም አለ

  • @fuficjfii-zt9wo
    @fuficjfii-zt9wo 11 หลายเดือนก่อน

    Welcome betseb ❤

  • @tigidtzewdu7227
    @tigidtzewdu7227 11 หลายเดือนก่อน +1

    Hargya betame nw yamewadesh

  • @samsungcare4627
    @samsungcare4627 11 หลายเดือนก่อน

    ቀጥሉበት

  • @fevenfeleke9239
    @fevenfeleke9239 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ተስጠላላችሁ...ቀን በቀን ሰርች አደርግ ነበረ ።በሰላም ነው የጠፍችሁት

  • @frygfg4848
    @frygfg4848 11 หลายเดือนก่อน +1

    Waw

  • @burra5672
    @burra5672 11 หลายเดือนก่อน

    Seat ykeber program atasekeru

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጠፋችሁ እኮ ምነው

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 11 หลายเดือนก่อน

    ውይ ቅቅል ተመቸኝ😂

  • @diborayejesus7720
    @diborayejesus7720 11 หลายเดือนก่อน

    ምን ጉድ ናችሁ ግን እንዲ መጥፋት ውይ ኧረ ተዉ በሳምንት ሁል ቀን ቢሆን ስንል ጭራሽ ተወዳጅ ናችሁ

  • @-fw2lp
    @-fw2lp 11 หลายเดือนก่อน +1

    𝑺𝒊𝒘𝒆𝒅𝒂𝒄𝒉𝒉𝒖 𝒆𝒘𝒖𝒏𝒆𝒕❤

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ስወዳችሁ👌👌👌👌

  • @Elisabeth-g6z
    @Elisabeth-g6z 11 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሳልጠግበው አለቀብኝ

  • @guui5018
    @guui5018 11 หลายเดือนก่อน

    እውነት ትችላላችሁ

  • @manendanchiaschegir8632
    @manendanchiaschegir8632 11 หลายเดือนก่อน

    አቦ ስትመቹ ይመቻችሁ