"ስጦታና ልደት" - በመሐል ድራማ ምዕራፍ 2 ክፍል 6

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 162

  • @MetiEmu
    @MetiEmu 7 หลายเดือนก่อน +40

    አኔ የ ድሬ ነዋሪ ነኘ ብዙ ግዜ የድሬ ልጆችን የምትስሉበት መንገድ የተሳሳተ ነው የ ልጅቶ አክት በፍፁም የ ድሬ ልጆችን አየወክልም

  • @kalkidanbelete8050
    @kalkidanbelete8050 7 หลายเดือนก่อน +25

    ድራማውን በጣም ነው የምወደው ግን ያሁኑ ላይ ቅሬታ አለኝ የድሬ ልጅ ለአቀማመጡ ለአነጋገሩ ስርዓት አለው በእንደዚህ መገለፁ ያሳዝናል በፍፁም ስህተት ነው

  • @chinadire5117
    @chinadire5117 7 หลายเดือนก่อน +12

    ይሄ ድራማ እወደው ነበር የድሬ ልጅ ላይ እንዲ መቀለዳቹ በጣም ከልቤ አዝኛለው እኛ ግልጽ ነን እንጂ ጋጠወጥ አደለንም

  • @fsumtadesse7461
    @fsumtadesse7461 7 หลายเดือนก่อน +79

    የድሬ ልጆች በጣም ስነስርአት አላቸው ...ይሄ ግልፅነት ሣይሆን ብልግና ነው እያሣየች ያለችው

    • @yeabiseramingizam1893
      @yeabiseramingizam1893 7 หลายเดือนก่อน +7

      እሄ የአንድ ሰው ፀባይ እንጂ የድሬን ሰው ለመወከል ፈልገው አይመስለኝም አዘጋጆቹ

    • @ElsaHanicho
      @ElsaHanicho 7 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

    • @NannyMak21
      @NannyMak21 7 หลายเดือนก่อน +2

      Awenete new yhi ye deri sew tsibaye adelem

    • @MhrtZwdy
      @MhrtZwdy 7 หลายเดือนก่อน

      ,ሀጠም

    • @helenabera148
      @helenabera148 7 หลายเดือนก่อน

      Ere egna gelse nane enji betam chewa nane. Eremat yedaragbet

  • @AntenehYared-c2l
    @AntenehYared-c2l 7 หลายเดือนก่อน +4

    በመሀል የምወደው ተከታታይ ድራማ ነው ሀረግ ጸሀዬ ቴዲ ሁሉም በጣም ጥሩ ናቸው የኔ ሀሳብ ድሬደዋን በትወና መስራት እንዲ ሁሌ ለምን ይከብዳቹዋል ልጅቷ ድሬን አደለም በዛጋ አታልፍም እኔ የድሬደዋ ልጅ ነኝ እንዲ አይነት እኛ ጋ የለም አስተካክሉ በተረፈ ምርጥ ናቹ በሳምንት 2 ጊዜ ቢሆን

  • @astertube5406
    @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน +1

    ከልደቱ የተማርኩት የሌሎችን ፎቶ ያለፍቃድመለጠፍ ስህተት መሆኑ በሌኛው በኩል እናት ለልጆ ለልደቶ ከቁስ በላይ ጊዜ መስጠት ይህ ትልቁ ስጦታ ነው ሃርገየ ሁላችሁም ተባርኩልን

  • @bezawetmulgeta4452
    @bezawetmulgeta4452 7 หลายเดือนก่อน +14

    የዛሬው ብዙም አይደለም ነልጆቹ ስነምግባር ያስጠላል መጨረሻ ላይ የሚታረሙበት ነገር ቢኖር ኖሮ አሪፍ ነበር

  • @ruthberehanu7701
    @ruthberehanu7701 7 หลายเดือนก่อน +13

    እኔ የሐረር ልጅ ነኝ ከድሬ ጋ ተመሳሳይ ባህሪ ነው ያለን ፈታ ያልን ብንሆንም ሰው ማክበር አናውቅበታለን ልጅቷ የድሬን ሰው አትወክልም ስርዓት የላትም

    • @mayetkassahun1182
      @mayetkassahun1182 7 หลายเดือนก่อน

      Agreed, she has been little bit rude

  • @AbbaynehTsegaye
    @AbbaynehTsegaye 7 หลายเดือนก่อน +15

    የድሬ ወይም የሐረር ሰው ድራማው ላይ እንዳለችው ገፀ ባህሪ አይደለም በጣም ጨዋ መኀበረሰብ ነው

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr 7 หลายเดือนก่อน +6

    ለካስ ያብስራ እንዲህ ስትኳኳል ቆንጆ ነች❤ ለካስ ወጣትነት በራሱ ውበት አይደል😂😂😂 ወይ አስቴር" አያቴ ምን ትላለች"😊😊😊መቼም የአስቱ አያት ያላለችው ፕሮቨርብ የለም😂😂😂😂😂

  • @احمدالحبشي-ر1غ
    @احمدالحبشي-ر1غ 7 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም የበመሀል አዘጋጆች እስከዛሬ የዘወትር ተከታታያችሁ ነኝ የዛሬው ግን ትንሽ ወረድ አለብኝ ከናተ አውቃለሁ እያልኩ አይደለም ለናተ ካለኝ ክብርና ካለኝ ፀልቅ አድናቆት የተነሳነው ያብየ ተንሽ የዛሬው አችን አይመጥንሽም በተረፈ በርቱልን የምታነሱት ሀሳብ የሀገራችነን ጉዳይ በሚገባ እያሳያችሁን ነው እናመሰግናለን የዘላለም አድናቂችሁና ተከታታያችሁ ወድማችሁ አህመድ

  • @binyamingirum
    @binyamingirum 7 หลายเดือนก่อน +5

    ለድሬ ህዝብ ይቅርታ ጠይቁ!!!!!

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 7 หลายเดือนก่อน +5

    ተዲ ይመችህ አባ አቃጠሉኝ እኮ❤😂😂😂ልጆቹ ስነ ስራት ምባል ነገር የላችሁም እጭ ስያስጠሉ🙄🤔

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 7 หลายเดือนก่อน +3

    ያቢ መልካም ልደት🎂🎉❤❤❤

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 7 หลายเดือนก่อน +1

    Haregi qofetanawa koseter siteye enaten asetaweshegne betam new yemewedishe yemadenqeshe❤

  • @emanueldesta3259
    @emanueldesta3259 7 หลายเดือนก่อน +9

    ምርጥ ድራማ ነዉ በዚሁ ቀጥሉበት

  • @Mydream1212
    @Mydream1212 7 หลายเดือนก่อน +16

    የአስቴር ድርቀት የተመቸዉ 👍
    የድሬዎች ግልጽነት እንጂ ጋጠወጥ አይደሉም ለቀጣይ አስተካክሉ

    • @habari4726
      @habari4726 7 หลายเดือนก่อน

      You're right ❤❤❤❤

  • @NawodMisganaw
    @NawodMisganaw 7 หลายเดือนก่อน

    አስቴርን ስወዳት ሀረግየ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @ayulove2027
    @ayulove2027 7 หลายเดือนก่อน +15

    ወይኔ አሰቴር ሰወዳት እኮ እደኔ የሚወዳት አለ ካለ በላይክ

    • @merima7930
      @merima7930 7 หลายเดือนก่อน

      እኔም በጣም እወዳት አለሁ

    • @fvv1680
      @fvv1680 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉 እኔም በጣምነው የምወዳት

    • @tizitaabate5880
      @tizitaabate5880 7 หลายเดือนก่อน

      Wyi ydira lige alalum😂

  • @Gebeya2
    @Gebeya2 7 หลายเดือนก่อน

    የልጅና የእናት ጨዋታ ❤❤❤❤

  • @MuradMola-r2b
    @MuradMola-r2b 7 หลายเดือนก่อน +4

    አስተያየት ስልኩ ላይ ኤዲት ያስፍልገው ነበር ስልክ ስታውራ እደማይስራ ያስባንንናል

  • @muhammedjemal7889
    @muhammedjemal7889 7 หลายเดือนก่อน

    ኖሲ የድሬ ልጆችን ባህሪ አትወክልም የሚል ተቃውሞ ስመለከት በጣም ገርሞኛል:: ሲጀመር የድሬ/ሐረር ልጆች ሁሉ እንደኖሲ ናት ሊባል አይቻልም:: ኖሲ የማትወክላቸው ብዙ ስላሉ:: ነገር ግን እኔ በግል ተሞክሮዬ እንደታዘብኩት ከሆነ ከመሬት ተነስቶ ከየት ነህ/ሽ ተብሎ ሳይጠየቁ "እከሌ እባላለው ... የሐረር/ድሬደዋ ልጅ ነኝ" ከማለት ጀምሮ ኖሲ ያሳየቻቸው ድርጊቶች ሁሉ ከዚያ አከባቢ ከመጣ ሰው የማጠበቁ ሆነው አላገኘኋቸውም:: ጆሮ ለባለቤቱ ባዳ ሆኖ ነው እንጂ፣ የሌላ አከባቢ ሰው ድሬዎችንም ሆነ ሐረሮችን የሚመለከተው በዚሁ ሁኔታ ይመስለኛል:: ምናልባት ደራሲውም ሆነ ተዋናይቷ ትንሽ አጋንነውታል ካልተባለ በስተቀር!

  • @titatitatita2122
    @titatitatita2122 7 หลายเดือนก่อน

    ያቡ ቆንጆ ስታምሪ❤❤❤

  • @anugumziya4337
    @anugumziya4337 7 หลายเดือนก่อน +1

    የካቲት 26 ጠዋት የኔንም ልደት አብሬ አከበርኩ። አመሰግናለሁ ሀረግ።

    • @tiz59905
      @tiz59905 7 หลายเดือนก่อน

      የኔ የካቲት 23 ነው🍰

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ ዉድድድ ነዉ ማረጋችሁ ግን አጠረ

  • @NonoYes-tt9um
    @NonoYes-tt9um 7 หลายเดือนก่อน

    ሃረግ አንቺ በተወንሽበት ላይ የድሬ ሰው በዚ መልኩ ሚገለጸው ነው ያለው ማነው ሲቀጥል ደሞእንዴት መልካም ባልሆነ ባህሪ ለመግለጽ ድሬን መረጣቹ

  • @emebetmesi2150
    @emebetmesi2150 7 หลายเดือนก่อน

    Setastlu dire dewa liji edzi adelm mejemrya mawqe yikedeml

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሎተሪውን ከዱባይ መቁረጥ እችላለሁ የት ኖት ካጥናፍ እስከአጥናፍ ስላላችሁ. ነው

  • @misrak7932
    @misrak7932 7 หลายเดือนก่อน +3

    ያብዬ ጉአደንጎቺሽ ግን ስረሓት የላቸውም

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 7 หลายเดือนก่อน +2

    አስቴርን ስወዳት የድራማው ኮከብ በዛ ላይ ልቅም ያለች ቆንጆ። ዛሬ የመጡት ግን ቀልብ የራቃቸው ከየት ሃገር የመጡ ጋጠወጦች ናቸው???

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሰቱየ ፈታ እኮነዉ የምታረገዉ

  • @weynsahtarega3737
    @weynsahtarega3737 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤አሰቱየ

  • @EmishawHar
    @EmishawHar 7 หลายเดือนก่อน +1

    Mecheresha lay Areeee Teddy temechegn yemir

  • @meskiethio853
    @meskiethio853 7 หลายเดือนก่อน +1

    የዛሬውን ብዙም አልወደድኩትም

  • @awelarebo6693
    @awelarebo6693 7 หลายเดือนก่อน

    ባይ ዘዌ አስቴርንን በጣምም ነው ምወዳት

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 7 หลายเดือนก่อน

    አይልደት ልጆቹለካ በዝግየሚያከብሩትከቤትአሥጀምራቹሃቸውነው

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 7 หลายเดือนก่อน

    ማነው እደኔ አስቴርን የሚወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halewyaawel6468
    @halewyaawel6468 7 หลายเดือนก่อน +2

    sewdachu eko❤❤❤

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 7 หลายเดือนก่อน

    አስቴርዬ እንዴት እንደምወድሽ ❤

  • @DagimBuruk
    @DagimBuruk 7 หลายเดือนก่อน

    ዶር በድሉ ስለድሬ እና ሀረር ሠው ያለክ አመለካከት እንጭጭ ነው መቼም እንደዚ የወረደ ስራ ተሰርቶ አይተወቅም ይቅርታ ልጠይቅ ይገባል አሳፋሪ

  • @ሐሴትኢትዮጵያዊቷ
    @ሐሴትኢትዮጵያዊቷ 7 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂መጨረሻው

  • @amdegirma
    @amdegirma 7 หลายเดือนก่อน +1

    የድሬ ልጅ አይደለሁም ግን የድሬ ጓደኞች አሉኝ ,አቦ ስርአት አላቸው

  • @zebibaseid5
    @zebibaseid5 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቴዲ ፈገግ በል እረ ይመችህ እንዲህ ጉረኞቹን ልክ ማስገባት ነው 😂😂😂

  • @tomayayalew5626
    @tomayayalew5626 7 หลายเดือนก่อน

    የድሬ ልጅ ብቻ ሳትሆን ልጁ እራሱ ምንም ታዋቂ ሰው ጋር መነሳት ፍላጎት ቢኖረውም ከቴዲ ጋር መነሳትንም በይፍ እምቢ የሚል ልጅ የለም ይስተካከል

  • @GedarifTafesse
    @GedarifTafesse 7 หลายเดือนก่อน

    ለምንድነው ቶሎቶሎ የማትለቁት አረ በናታችው

  • @ZenbechIbrahim
    @ZenbechIbrahim 7 หลายเดือนก่อน

    Endeh new bere karaju gar yewelal new y yab ayenet lejoch kedezeh Ayeyent lejoch gar mehon ....

  • @gerab7613
    @gerab7613 7 หลายเดือนก่อน +1

    የድሬ ልጆች በዚ ልክ ጋጣወጥ ናቸው? አይመሰለኘም ብቻ ደሰ የማይል ትውልድ ነው ያየሁት😳

  • @SelamTesfaye-t6n
    @SelamTesfaye-t6n 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር በድሉ ይህን ክፍል እርሶ ከሆነ የፃፉት የድሬዳዋን ህዝብ በይፋ ይቅርታ ልጠይቁ ይገባል እጅግ በጣም አሳፋሪ ስራ ነው

  • @marthahagos698
    @marthahagos698 7 หลายเดือนก่อน

    Yeha godaye isn't easy hezb tenkale yedra sw betam serat alew wetacuo hezbn yekerta teykuo betam azegalew artist harge akebrote nbrge gn ahone telko endalcuo masbe enclalne

  • @fozeyegradowa
    @fozeyegradowa 7 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂የዛሬዉ ይለያል

  • @GedarifTafesse
    @GedarifTafesse 7 หลายเดือนก่อน

    እነ ፃህዬ የቴዱ እነዚን በልጣጦች ባዩልኝ

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 7 หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ አይነት የድሬዳዋ ሰው አይተን አናውቅም ማነው ይሄን ፓርት produceያደረገው ያስጠላል የድሬዳዋን ሰው ጋጠወጥ ያደረገው

  • @getachewperon3070
    @getachewperon3070 7 หลายเดือนก่อน

    ስለድሬ ልጆች ከመፃፋቹ በፊት የድሬን ልጆች ስርአት መታቹ እዩ የድሬ ልጆች ግልፅ ናቸው እንጂ ባለጌ አይደሉም።

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 7 หลายเดือนก่อน +1

    ከ 28 ደቂቃ ላይ ማስታወቂያ አይደብራችሁም እንዴ? አለቀለዚያ ደቂቃውን ጨምሩልን ከይቅርታ ጋር።

  • @tayetakel2207
    @tayetakel2207 7 หลายเดือนก่อน +2

    ይኸ ድራማ በፍት በፍቅር ነበር የማየው።አሁን እንዴት እንደደበረኝ።ባለፈው የቡና መገኛ ብሎ በማይመለከተው ስቀበጣጥር ጠላሁት።።።።።።

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk 7 หลายเดือนก่อน +4

    እህህህህ ማስታወቅያ አሰልች ላይደረሰኝ

  • @emanuelkaklkean1285
    @emanuelkaklkean1285 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሀረግዬ ላልቺ ትልቅ ክብር አለኝ

  • @TSAGAWOLDE
    @TSAGAWOLDE 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤

  • @tenadamambelu4827
    @tenadamambelu4827 7 หลายเดือนก่อน +1

    I love this show, but the way you portray the girl from Dire Dawa is completely wrong. If you don't know how people from Dire Dawa act, please don't do it.

  • @tadellegetachew2528
    @tadellegetachew2528 7 หลายเดือนก่อน +1

    የድሬዳዋ ልጅ አይደለውም ነገር ግን ገፀባህሪዋ የድሬን ህዝብ ባህሪ ተጫውታለች ብዬ አላስብም

  • @nacilali7123
    @nacilali7123 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️❤️❤️

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 7 หลายเดือนก่อน

    Always 👌

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 7 หลายเดือนก่อน +1

    የዛሬውስ ውሀ ውሀ ይላል😢

  • @karimaahmed4358
    @karimaahmed4358 7 หลายเดือนก่อน

    Ye dirre lij bilachu sedabachun

  • @dagnachewbayou7105
    @dagnachewbayou7105 7 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ በድሬዳዋ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ በመምህርነት አገልግያለሁ:: የድሬዳዋ ልጆች እንድዚህች ልጅ ጋጠ ወጥ አይደሉም::

    • @habari4726
      @habari4726 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤ I really appreciate bro❤❤❤❤😊

    • @RabiaAhmed-ue7fk
      @RabiaAhmed-ue7fk 7 หลายเดือนก่อน

      ማናት

  • @AntenehYared-c2l
    @AntenehYared-c2l 7 หลายเดือนก่อน

    ሀረግ የድሬን ልጅ ብትሰራ ትችላለች ሳታስመስል አሁንም እኛን ነው የምትመስለው ግልጽነቷ

  • @rahmamechegiya7353
    @rahmamechegiya7353 7 หลายเดือนก่อน

    የድሬ ልጅ እድህ ሊሆን አይችልም ድራማው ሊበላሽ ነው

  • @OwasanMiss
    @OwasanMiss 7 หลายเดือนก่อน

    እሄ የድሬ መገለጫ አደለም በጣም ስታስጠላ በናታሁ እቺንልጅ ድጋሚ ባላያት ትዘጋለች ሃረግ እባክሽ ድራማውን እንድንጠላው አረገችንኮ እሄየድሬመገለጫአደለምበጣምስታስጠላበናታሁእቺንልጅድጋሚባላያትትዘጋለችሃረግእባክሽድራማውንእንድንጠላውአረገችንኮ 😂😂😂

  • @semhalhaile4028
    @semhalhaile4028 7 หลายเดือนก่อน

    Yedrewa lji tkeyer alhedebatm

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 7 หลายเดือนก่อน

    😳ሆ ድሬን balaqatm እዛ ሚኖሩት ወዳጆች አሉኝ በብዙ ስለድሬ ያወሩልኛል 😊ሶ እቺ የሆነች መደሬ ነገር ናት እንጂ ስታስጠላ የሆነች ወዘቢስ 😎

  • @GGU900
    @GGU900 7 หลายเดือนก่อน

    እዚህኛው ክፍል ለይ የድሬ ልጅን ሆነ የተወነችው በፍፁም የድሬን ልጅ አይገልፅም ይህ ብልግና ነው☝️☝️ የድሬ ልጆች ግልፅ ና ተጨወች ናቸው ማለት በለጌ ናቸው ማለት አይደለም☝️☝️☝️

  • @RichLove4242
    @RichLove4242 7 หลายเดือนก่อน +1

    well come❤❤❤

  • @chinadire5117
    @chinadire5117 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ተቃጠልኩ የድሬ ልጅ ላይ እንዲ በማሾፋቹ በእውነት

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 7 หลายเดือนก่อน +1

    ታአድያ የድሬሰው እንዲአይደል

  • @toybamuhammed
    @toybamuhammed 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቹቹ የት ሄደች ብትኖር👌👌

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 7 หลายเดือนก่อน +1

    እርአስተያየትሰጪዎች ከንፈር አቸውንአልተሳሳሙም አጣርታቹእዬ ምድርወርኛአ

  • @MeseretHailu-hf4zb
    @MeseretHailu-hf4zb 7 หลายเดือนก่อน +2

    ማስታወቅ ያው ሲሰለች

  • @sintayewsintayew4413
    @sintayewsintayew4413 7 หลายเดือนก่อน +1

    የድሬልጅኮ ማለት ስርዓት አልበኝነት አይደለም ሰው ማክበር እንጂ በሰው ቤት ኼዶ ሚበራገድ አላየንም የድሬ እያላችሁ ስም አታጥፉ

  • @Hghh-s3v
    @Hghh-s3v 7 หลายเดือนก่อน

    የዚህ ድራማ ውበት እየወረደ ነው እየሄደ ያለው ካጀማመሩ አንፃር ይሄ ክፍል በጣም ይደብራል የህፃን ጨዋታ እኮ ሆነ 😮

  • @hassenali4246
    @hassenali4246 7 หลายเดือนก่อน

    This is not yedira lej behavior this is disrespecting dira people .... I really love this drama and I respect everyone of you but what I see today is make me feel sad 😢

  • @merimaafework
    @merimaafework 7 หลายเดือนก่อน

    እኛ ድሬዳዋዎች ልብስ ለብሰን ምናቅ አይመስላቹም አይደል ከድርያና ሺቲ ውጪ
    በጣም ነው ግን ምታሳዝኑት

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንኮንደናመጣችሁ ስወዳችሁ❤❤❤

  • @emebetandarge3361
    @emebetandarge3361 7 หลายเดือนก่อน +1

    Where are all the family

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 7 หลายเดือนก่อน

    አጎቴ ቴዲ እንደዚህ አስተንፍሰው እንጂ ሆሆሆይ ወይ ያቢ ምንም ጋደኞችሽ አልተመቹኝም ...

  • @GedarifTafesse
    @GedarifTafesse 7 หลายเดือนก่อน +2

    የድሬ ልጆች ስርአት አላቸው ሲቀጥል ቴዲን አመሰግንሀለው

  • @mehamedarega
    @mehamedarega 7 หลายเดือนก่อน

    ኬክ ውድ አንደሆነ ነው የገባኝ?

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 7 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ቀልድ በድሬ ኑሮባት ያላየ እውነት ዋሽቶ ሊናገር ይችላል ድሬ ፍቅር ናት

  • @mahiyetadi6166
    @mahiyetadi6166 7 หลายเดือนก่อน

    የስልኩን እስክሪን አሰሩላት በተረፈ ስወዳችሁ አስቱዬ ሀረጊቱ ሁላችሁም ❤❤❤❤❤❤

  • @semira2583
    @semira2583 7 หลายเดือนก่อน

    ልጆቹ ስረአት የላቸውም ቲስጠሉ

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 7 หลายเดือนก่อน

    Is anybody here in D dawa ....say smt

  • @SaferryshYar
    @SaferryshYar 7 หลายเดือนก่อน

    የእርጉዞ ልጅ አባት ማነው ግን

  • @hiwotbelachwe4180
    @hiwotbelachwe4180 7 หลายเดือนก่อน

    Ye D.D Lejochen yekerta metyke alebachu

  • @R.A52
    @R.A52 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቴዴ ልጁን ትንሽ መዝለግ ብያረገው ባይ ነኝ

  • @arafatjamal3508
    @arafatjamal3508 7 หลายเดือนก่อน

    Yeha ye dera lijen aywekerem

  • @meraf2507
    @meraf2507 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዱባ ና ቅል....

  • @Hager123-u9p
    @Hager123-u9p 7 หลายเดือนก่อน

    እንደው ስንወዳቹ ደቂቃውን ጨመር አድርጉ ከ35-40
    አሁን ያየሁት 28ደቂቃ ሳይሆን 20 ሰከንድ ነው

  • @honest241
    @honest241 7 หลายเดือนก่อน

    ልጅቷ የምትወረውረው ድንጋይ ድሬ አይገገባም

  • @fuadnuro
    @fuadnuro 7 หลายเดือนก่อน

    Yibelen diren endih menak ayi

  • @helenabera148
    @helenabera148 7 หลายเดือนก่อน

    Mene lemastelalef falgachu nawe egna ye dire lejoch chewa nane deramawen telahut.