ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Bewketu Sewmehon - Gojam | ጎጃም - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ส.ค. 2017
  • Ethiopian Traditional Music : Bewketu Sewmehon | በእውቀቱ ሰውመሆን - Gojam #2 | ጎጃም ቁጥር 2 - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
    Google+ : plus.google.co...
    Facebook : / hotethiopian. .
    Instagram : / hopemuisc
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2017 Hope Music

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @HagaziGebrehana-kt2yo
    @HagaziGebrehana-kt2yo 3 หลายเดือนก่อน +7

    I from Brazil I don't understand the language but I like this song ❤❤ feta belu

    • @user-jv1jj7kk6c
      @user-jv1jj7kk6c หลายเดือนก่อน +1

      Yeah😊this Ethiopia mususk 🎉❤

  • @temesgenabebe2438
    @temesgenabebe2438 6 ปีที่แล้ว +14

    ትክክለኛውን የጎጃም ባህላችንን ስለገለጽክልን እድሜና ጤና ይስጥህ በውቀቱ ምርጥ የጎጃም ልጅ ነህ

    • @user-nu2ch3yu8x
      @user-nu2ch3yu8x ปีที่แล้ว

      ጥያቄ ይሄልጂ አለወይ የት ነው ምነው ሥለፍኖወቻችን ቢዘፍንልን

    • @melkamgelaw4120
      @melkamgelaw4120 11 หลายเดือนก่อน

      @@user-nu2ch3yu8x Yenem Tiyake New

  • @melkamuamera3642
    @melkamuamera3642 5 ปีที่แล้ว +20

    ጎጃሞች ፍቅር ናችሁ፤ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @gashawagegne9914
    @gashawagegne9914 7 ปีที่แล้ว +57

    ትክክለኛው የአማራ ህዝብ አለባበስን በመጠቀምህ እናመሰግናለን።

  • @erakeuaethio197
    @erakeuaethio197 6 ปีที่แล้ว +13

    ዋው ጎጃም የሆናቹ ታድላችሁ
    ውሎ ይግባ የጎጃም ገበሬ ውስጤ ነችሁ!!

    • @alamadan717
      @alamadan717 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ ደሜ አንድ ነን💚💛❤️😘😘😘

    • @user-yj8gr3eu7o
      @user-yj8gr3eu7o 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @mollaabyu3862
    @mollaabyu3862 7 ปีที่แล้ว +22

    አብዛኛው ግጥምና ዜማ የምርጦቹ የጎጃም ልጆች የተስፋዬ ወርቅነህና የይሁኔ በላይ ናቸው፡፡ ስለዚህ በዕውቄ ክብር ለነሱ ስጥ፡፡ ተሥፋዬ ወርቅነህ (የዝና ተይ አታንገላችን ተማሪ ነኝና በሚል ዘፈኑ የምናውቀው፣ በሚያሳዝን መልኩ በ23 ዓመቱ በሞት ያጣነው ወጣቱ ድምፀ መረዋው ተስፋዬ) ዛሬ በሕይወት ባይኖርም፣ ሥራዎቹ ህያው ያደርጉታል፡፡

    • @abealem7785
      @abealem7785 3 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል ልል የፈለኩትን ስለተናገርክ አመሠግናለሁ

  • @sananassiri2002
    @sananassiri2002 5 ปีที่แล้ว +84

    I am a berber from Morocco and I am so surprised that our music and Ethiopian music is similar OMG. I m so in love. I really love you dance and music!

    • @naodasrat
      @naodasrat 5 ปีที่แล้ว +3

      U look like Ethiopian too if that's your pic 😉

    • @sananassiri2002
      @sananassiri2002 5 ปีที่แล้ว +5

      @@naodasrat really? So i can go live there without being confused as a moroccan Ahahaah i am in love with ethiopia right Now!

    • @mekonnenborena2557
      @mekonnenborena2557 5 ปีที่แล้ว +2

      Berber the original inhabitant of North Africa! Now of course out-number due to the invasion of Arabs. We are related afro-asiatic.

    • @jameswalker3181
      @jameswalker3181 ปีที่แล้ว +1

      @@mekonnenborena2557
      Ethiopia is a black nation 😂

    • @tsedytaye8681
      @tsedytaye8681 8 หลายเดือนก่อน

      Can you please post an example of Moroccan berber music? I am very interested

  • @rutube4809
    @rutube4809 3 ปีที่แล้ว +5

    i am from Gonder u have no idea how i love gojam one amhara

  • @user-iv3jp2hs6p
    @user-iv3jp2hs6p 2 ปีที่แล้ว +63

    የአፋር 💚 ልጅነኝ💜 ጎጃም💌 የበላይ ዘለቄ💪 የዘመነካሴ💪ሀገር 💋 የኔ ልዩዎች እወዳቸሆለሁ የኔ ማሮች የኔ ልዩዎች የኔ እቁዎች 💚💛💖💪💞💞💞💞አማራ🚥 አፋር 🔵⚪🔴💚💪💪

    • @adishanan4014
      @adishanan4014 2 ปีที่แล้ว +4

      የእኔ ልዩ እኛም ውድድድ😘😘😘😘

    • @user-vt4jz5pp9e
      @user-vt4jz5pp9e 2 ปีที่แล้ว +3

      እኛም አንወድሻለን🎁👈 💕💖💖💖💖አማራይቱ ወሎዬ 😘😘😘😘😘😘😘

    • @tizeta4992
      @tizeta4992 ปีที่แล้ว +1

      🥰🥰🥰🥰🥰🤗

    • @binyamtadele9130
      @binyamtadele9130 ปีที่แล้ว

      የአፋር ሚስት እፈልጋለሁ

    • @kefyalewmekonnen6271
      @kefyalewmekonnen6271 ปีที่แล้ว

      @@adishanan4014 o

  • @ኢትዮጵያሙዚቃ
    @ኢትዮጵያሙዚቃ 7 ปีที่แล้ว +53

    ስለ ግብጦ አንድም ዘፋኝ ሲዘፍን አልሰማሁም ዛሬ ግብጦን ስላየኋት ደስ ብሎኛል ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ።

    • @nibrteadisumissumysis5443
      @nibrteadisumissumysis5443 7 ปีที่แล้ว +4

      Aschale Animaw 😂😂😂😂😂 ለምን አንተ ስለ ግብጦ አትዘፍንም 😂😂

    • @ኢትዮጵያሙዚቃ
      @ኢትዮጵያሙዚቃ 7 ปีที่แล้ว +2

      nibrte Adisu ማራኪየ ዝምበል ግብጦ ፊት

    • @nibrteadisumissumysis5443
      @nibrteadisumissumysis5443 7 ปีที่แล้ว +1

      Aschale Animaw 😂😂😂😂😂😂😂

    • @tebibiyenges8619
      @tebibiyenges8619 7 ปีที่แล้ว +1

      Aschale Animaw .KKKKKKK.Btame.Ysaket./COMNTEK

    • @user-tz1nb4mz5t
      @user-tz1nb4mz5t 7 ปีที่แล้ว +2

      Aschale Animaw 😀😀😂😂😂😂ግብጦከናፈቀህ ጎራበልወደጎጃም ሁሉከሞላበት አረበሳቅ ምነዉካላጣሀዉ ምግብ ግብጦናፈቀህ😂😂😂

  • @emuyaemuya87
    @emuyaemuya87 6 ปีที่แล้ว +36

    ከጎጃም መወለድ በመታደል ነው ጎጃሜ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ያውም የደጀን

    • @weddy2560
      @weddy2560 3 ปีที่แล้ว

      አማራ በመሆኔ በይ

  • @birkeabay3490
    @birkeabay3490 3 ปีที่แล้ว +7

    በውቀቱ በጣም የምወድህ ድምፃዊነህ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ፈጣሪ ዘረኝነትን አጥፍቶ ፍቅር ይሙላባት

  • @haileyesusawulew6938
    @haileyesusawulew6938 ปีที่แล้ว +5

    Proud to be part of this marvelous Orign!!

  • @amriashasha9108
    @amriashasha9108 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ነው ምወዳቹ ወላሂ እኔ ጉራጌነኝ ከጉራጌ ጎጃም አብት ፈቅራቸው ሲጣጣም የጎጃም ልጅ ባገባ ደስየለኛል 😥😥😥❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @esabalewgetu239
      @esabalewgetu239 ปีที่แล้ว

      Really

    • @sofyamuhamd8372
      @sofyamuhamd8372 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @ZahiraAtiso-ph3cx
      @ZahiraAtiso-ph3cx 6 หลายเดือนก่อน

      R r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r r ​@@esabalewgetu239

    • @meron6006
      @meron6006 6 หลายเดือนก่อน

      0q

    • @abrahamababu8771
      @abrahamababu8771 3 หลายเดือนก่อน

      ውይ ውዴ ይቅሩብሽ አቃጥለዉ ነዉ ሚደፉሽ ሆዳቸዉንም አትችዪዉም፡፡😆😆😆😆😆

  • @samiragzachew8903
    @samiragzachew8903 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳቅና ጨዎታ ዝናም ካማራችሁ እንደኔ ጉጃም ላይ በተወለዳችሁ😍። so proud of

  • @annaberry4135
    @annaberry4135 7 ปีที่แล้ว +95

    ጎጃሜዎች ከምር በጣም በጣም ነው የምወዳችሁ እኔ ግን ጎንደሬ ነኝ ብቻ ቃላት የለኝም ውድድድድድድድድድድ!!!!!!!!!

    • @sisaymengeste5898
      @sisaymengeste5898 4 ปีที่แล้ว

      999i898

    • @user-tn8ei7by5l
      @user-tn8ei7by5l 4 ปีที่แล้ว +2

      እኛምውድድድድድድድድድድድድድድ

    • @zacki2608
      @zacki2608 4 ปีที่แล้ว +2

      GONDER DEMACHIN NW SITNEKU YAMENAL

    • @mahderaynadis1465
      @mahderaynadis1465 3 ปีที่แล้ว +1

      Ye amarayitu lij demachin dachu

    • @samiragzachew8903
      @samiragzachew8903 3 ปีที่แล้ว

      Me too😍ena ersu kemwededa yetnsa sezafen begondere musika new be gojam bezu alchelem

  • @jessykudussolomonjessy5573
    @jessykudussolomonjessy5573 7 ปีที่แล้ว +29

    ብጣም ያምራል ብተላ ዶሞ የ ዳንሲ እስታኣሙሩ ሰይ ኣንታ ኣነ ኣብ ኣማሓሪኛ ዘለኒ ስሚዒት ችላህ ዋ "

    • @kadkad2232
      @kadkad2232 5 ปีที่แล้ว

      Jessy kudus solomon Jessy

  • @socialanimal6406
    @socialanimal6406 3 ปีที่แล้ว +9

    Am from India......I don't know single word but I love this song and music 🎶 🥰

  • @daend6364
    @daend6364 7 ปีที่แล้ว +7

    ዋውው ያምራል ጎጃም ደስ የሚል ሀገር ነው ጭፈራችሁም ያምራል
    የጎጃም ልጅ ፉንቃ ገብቶልኛል ልጥበሰው ኮሚኒቶች ሹክ በሉኝ 😍😉

    • @melkamgelaw4120
      @melkamgelaw4120 5 ปีที่แล้ว

      DA End woww

    • @TsehayEthiopian
      @TsehayEthiopian 7 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክክ አንችም እንደ እኔ ያውም ፍቅራቸው ከያዘ ለመኖር ያጎጎሻል😂😂😂😂❤❤❤
      ባሁን እኔም የበለጠ የወሎዋ የውርጌሳዋ የመርሳዋ የምሃል አምባዋ የደሴዋ ቅምጥል ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
      እኔም ልጠይቅ ነበር ብቅ ያልኩት እስኪ ሹክ በሉኝ😢😢😢❤❤❤❤❤❤
      የጎጃም ሸበላ ነው ባሉካዬ❤❤❤❤
      ያሳካላችሁ በሉን ብዙ ፈተናዎች አሉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @haymanotaylsew5370
    @haymanotaylsew5370 7 ปีที่แล้ว +41

    ጎጃም❤️ወሎ❤️ሸዋ❤️ ጎንደር❤️ እወዳችሆለው

  • @gebeyawgenet7
    @gebeyawgenet7 3 ปีที่แล้ว +4

    በእውቀቱ ታላቅ ኢትዩጵያዊ የጎጃም ፈርጥ፡፤ አድናቂህ ነኝ

  • @birtumangheste5104
    @birtumangheste5104 6 ปีที่แล้ว +4

    ጎጃምነቴ ልዩ ሥጦታየ ክብርና ሞገሤ

  • @martintmax7632
    @martintmax7632 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ👌 #ጎጃም በጣም ፀዳ ያለ ባህሉን የጠበቀ ስራ ነዉ 👏 #አማራ ለጭፈራ አንደኛ ነዉ ይመቻቹ ተቀጥቀጡ😉 የበዉቀቱ ሰዉ መሆን ጥንካሬ በጣም ደስ ይለኛል ከአስተናጋጅነት ወደ ዘፍኝነት የተቀየር ጎበዝ ልጅ ነዉ👌👌👌 #Hope ጣንቂዉ ቤጣም😜 💓💓💓

  • @hhin9894
    @hhin9894 6 ปีที่แล้ว +3

    ዋውው እንኩዋን የጎጃም ልጅ አፍቀርኩ። ውይይ አባብየ ደስስ ሲሉ

  • @ayshayssh8666
    @ayshayssh8666 7 ปีที่แล้ว +52

    ጎንደር ሀገሬ ነው ጎጃም ጉረቤቴ ስወዳችሁ ኑሩልኝ በደስታአ

    • @zacki2608
      @zacki2608 4 ปีที่แล้ว

      GONDER DEMACHIN NW YIMECHIH WONDME

    • @samiragzachew8903
      @samiragzachew8903 3 ปีที่แล้ว +2

      ጉጃም ሀገሪ ነው ጉንደረ ጉረቤቴ መስሎ ይታየኛል እናትና አባቴ ጉጃም እና ጉደረ እልፋኝ እና አደራሽ በደስታ መከራ አንዱ ላንዱ ደራሽ😍

    • @user-ry6ny1il9w
      @user-ry6ny1il9w 3 ปีที่แล้ว +1

      @@samiragzachew8903 😢😢ት ክ ክ ል

    • @menbereaklilu8413
      @menbereaklilu8413 3 ปีที่แล้ว

      Beautiful ❤️

  • @grmawitgizcaew4214
    @grmawitgizcaew4214 7 ปีที่แล้ว +135

    ዋው ጎጃም በመሆኔ እንዴት እድለኛ ነኝ😍😍😍😍ያዙት እንግዲ ፐፐፐፐፐ💃💃 💃💃💃💃💃 ጋይሶች እስቲ አንድላይ ተሰብሰቡ ተበታተናቹ ኮ 😲😲💖💖💖💖

    • @kalyehabeshalij8139
      @kalyehabeshalij8139 7 ปีที่แล้ว +2

      Grmawit Gizcaew የኔ ፍቅር ደሀዲሁ😊😊😊 😍😍😍😍

    • @user-fh4nt8ct4c
      @user-fh4nt8ct4c 7 ปีที่แล้ว +2

      Grmawit Gizcaew 💃💃💃💃💃💃💃💃

    • @grmawitgizcaew4214
      @grmawitgizcaew4214 7 ปีที่แล้ว +1

      Kal Ye Habesha Lij የኔጣፋጭ መጣሽ 😘😘😘😘😘

    • @nadiamheme9446
      @nadiamheme9446 7 ปีที่แล้ว +1

      Grmawit Gizcwwwwww

    • @grmawitgizcaew4214
      @grmawitgizcaew4214 7 ปีที่แล้ว +2

      Metamen Leras new የኔ ቅመም ያዢው እንግዲ 💃💃💃💋💋😍😍😍😍😍

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber2882 7 ปีที่แล้ว +16

    ዋውውውውውውውው ጎጃሜ ነኝ በቃ ደስ ደስ አለኝ ሀገሬ ጎጃም ፍቅር የፍቅር ሀገር ውብ የውቦች ሀገር

  • @TadeleAsitatikie
    @TadeleAsitatikie 7 ปีที่แล้ว +84

    “እነሴ እና እነብሴ አቧራዉ ሲነሳ፣
    በዓይኔ ጉድፍ ገብቶ ቆረቆረኝሳ።” የቅኔዉ መፍለቂያ ጎጃም።

    • @tamazjoseph6505
      @tamazjoseph6505 5 ปีที่แล้ว

      Tadele As
      itatikie

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 4 ปีที่แล้ว

      Tadele Asitatikie
      እንሴና እንብሴ የጎበዝ ሐገር ነው
      እናርጅ እንቀመጥ እናውጋም መልካም ነው::

    • @makdaeyasu11
      @makdaeyasu11 4 ปีที่แล้ว

      Vjkjk

    • @makdaeyasu11
      @makdaeyasu11 4 ปีที่แล้ว

      @@tamazjoseph6505 jjjioi

    • @makdaeyasu11
      @makdaeyasu11 4 ปีที่แล้ว

      @@tamazjoseph6505 uiuu99

  • @mgdeskhalid816
    @mgdeskhalid816 7 ปีที่แล้ว +255

    ጎጃም ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር ዋው በጣም ያምራል እስኪ like ግጩን ምርጥ ጎጃሜነኝ ጥሩ ወዳጅ እህናችሀለሁ

    • @haymanotaylsew5370
      @haymanotaylsew5370 7 ปีที่แล้ว

      Mgdes Khalid 1000like

    • @user-co3rh2hv9t
      @user-co3rh2hv9t 7 ปีที่แล้ว +2

      Mgdes Khalid ምርጥ፡ኢትዩጵያዊ፡ብትይይሻልነበር፡ማር

    • @user-em3fz8lr2u
      @user-em3fz8lr2u 7 ปีที่แล้ว

      Mgdes Khalid እር ባካቹህ አማራ በሉ ወገን ጎጃም ቦታ ነው

    • @mgdeskhalid816
      @mgdeskhalid816 7 ปีที่แล้ว +2

      ዘመኑ ከፍቷል ሰላም አውርድልን አማራ አማራ ነው ጎጃም የበለይ ሀገር ግን ውስጤነው

    • @mgdeskhalid816
      @mgdeskhalid816 7 ปีที่แล้ว

      እግዛብሄርፍቅርነዉ። እግዛብሄርፍቅርነዉ። ኢትዮጵያ እላለሁ ግን በጎጃም ነገር ድርድር አላውቅም ውስጤ ናት

  • @yemareshatgoseya7524
    @yemareshatgoseya7524 7 ปีที่แล้ว +2

    እሄን ዘፈን ሲዘፈን አቃለሁ ገጠር ጎጃም ውስጥ ደውድድድድ 😍😍😍
    መልመሌ ትዛለኝ ሀገሬ

  • @mamayene1173
    @mamayene1173 3 ปีที่แล้ว

    ጎጃምን ሳላይ ማደጌ ሁሌ እንደቆጨኝ ነው ብዙ ዘመዶች እንዳሉኝ አቃለው ግን ባካል አላቃቸውም ሁሌም ግን የዘሬን ዘፈን ስሰማ ውስጤ የማላውቀው ስሜት ይሰማኛል ምናለ እዛ በተወለድኩ እና ባደኩ እላለው

  • @user-em3fz8lr2u
    @user-em3fz8lr2u 7 ปีที่แล้ว +109

    አንድ አማራነን እባካቹህ ጎንደር ጎጀም ወሎ ሽዋ ማለቱ ቀርቶ በአማራነታችን ስፈኑልን ያምራል አለባበሳቸው እና የባህል ገጡ ሁሉም ግን አማራ በሉ በጎጥ አትከፍፍልሉን አንድ አማራ ነን

    • @atyeshaaar5020
      @atyeshaaar5020 6 ปีที่แล้ว +5

      አማራ ፍቅር ነው ትክክል

    • @kemalnuru9381
      @kemalnuru9381 5 ปีที่แล้ว

      We all the same. Imagine how we look like each other.

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l 4 ปีที่แล้ว +4

      አማራ ወሎ. ባአንድነት ሀገራችን ኢትዮጵያ ነት. ኢቲዩጽያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @jeeranmooran1828
      @jeeranmooran1828 4 ปีที่แล้ว

      Awe 💚💛❤💪👈

    • @mahifkrtube9102
      @mahifkrtube9102 4 ปีที่แล้ว

      @@user-ik6oo5yi7l ፋፊየ የኔ መልካም የኡነት ከልቤ ውድድድድድድድድ የምሬን ነው ብዙ ኮሜንት ላይ አይሻለሁ በቃ ቅን ነሽ የምፅፊያቼው ሁሉ መልካም ናቼው አላህ ካንችጋ ይሁል

  • @samsungminimini3030
    @samsungminimini3030 7 ปีที่แล้ว +115

    ጎጃሞች ስወዳችሁ አማራ ፍቅር ነው

  • @raheltemesgen3465
    @raheltemesgen3465 5 หลายเดือนก่อน +2

    I was born in east gojjam Amanuel I really miss my birthplace, I hope my motherland Gojjam get a peace and a Real Leader !!!!!

  • @nibrteadisumissumysis5443
    @nibrteadisumissumysis5443 7 ปีที่แล้ว +102

    ጎጃሜ በመሆኔ በጣም እኮራለሁ 😍😍

    • @merland5286
      @merland5286 7 ปีที่แล้ว

      nibrte Adisu ማራኪየ yena fikr I Misss u my love

    • @nibrteadisumissumysis5443
      @nibrteadisumissumysis5443 7 ปีที่แล้ว

      የአብ ስራ አለማየሁ Merland Eeee my love 😂

    • @merland5286
      @merland5286 7 ปีที่แล้ว

      nibrte Adisu ማራኪየ ya yena filikilk menew!!chgir ale

    • @nibrteadisumissumysis5443
      @nibrteadisumissumysis5443 7 ปีที่แล้ว

      የአብ ስራ አለማየሁ Merland እረ የለም

    • @merland5286
      @merland5286 7 ปีที่แล้ว

      nibrte Adisu ማራኪየ tada lemin animechachim lol😃

  • @eluethipiawit2409
    @eluethipiawit2409 7 ปีที่แล้ว +238

    የኛ የኛ አንደኛ የአማራ ልጆች ዘራችሁ ይብዛ
    ደሞ አለው ደስደስ ደሴ ላይ ስንደርስ

    • @psychology7143
      @psychology7143 7 ปีที่แล้ว +1

      ቧንቧ ላይ ስንደርስ

    • @haymanotaylsew5370
      @haymanotaylsew5370 7 ปีที่แล้ว +1

      håyü ye disse lij ❤️

    • @user-pz6tz3rq8i
      @user-pz6tz3rq8i 7 ปีที่แล้ว

      Yagra legochv selam nechu

    • @user-pz6tz3rq8i
      @user-pz6tz3rq8i 7 ปีที่แล้ว +2

      håyü ye disse lij yat nesh

    • @user-cx4vm8of4n
      @user-cx4vm8of4n 7 ปีที่แล้ว

      håyü ye disse lij በጣም😘😘😘😍😍😍

  • @zeestifanostube
    @zeestifanostube 7 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮዽያዊነት ደስታ ልዩነት መመረጥ መባረክ ጨዋነት ነው እኮ bravo well done brother proud to b an ethiopian

  • @zenebumamo9255
    @zenebumamo9255 7 ปีที่แล้ว +2

    ስወድህ በውቀቱ ምርጥ ስራ ነው.መቼ ይሆን ጎጃምን የምጎበኘው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @destaassefa9442
    @destaassefa9442 7 ปีที่แล้ว +6

    ከአለባበሳችሁ ጀምሮ በጣም ያምራል ምን አለ ባህር ማዶ ሁነው ሙዚቃ የሚወጡ ሰወች የአሜሪካን አስፋልት ከሚሳዩን ሀገራቸው ገብተው እንደዚህ ቢሠሩ ባህር ማዶ ያላችሁ ዘፋኛቻችን አስቡበት በኮምቢተር የተመታ ሙዚቃችሁን እየለቃችሁ አታሰልቹን

  • @almaztchome2291
    @almaztchome2291 3 ปีที่แล้ว +10

    ዋው ከዚህም በላይ ይዘፈንላቸዋል ለነዚህ ፍቅር ማህበርሰብ የትም ሀገር ጉዞ ይበላል እጀራ እኔእሚጣፍጠኝ ከጎጃም ልጅጋራ እስኪ ከጎጃም ፈልጉልኝ ባል ከስደት ውልቅ ልበል

    • @user-yz7yq9ki5p
      @user-yz7yq9ki5p 2 ปีที่แล้ว

      ባል ጨርሰናል

    • @user-jg4op1uw6o
      @user-jg4op1uw6o ปีที่แล้ว

      @@user-yz7yq9ki5p 😅😅😅💞💞💞💞እረ ሞልቷል ያውም የዘሜ ልጆች💪💪💪💚💛❤️

    • @user-yz7yq9ki5p
      @user-yz7yq9ki5p ปีที่แล้ว

      @@user-jg4op1uw6o እኛስ ለሷ ሰጥተን ለኛም አስቡ እንጂ😁

    • @hannasalam672
      @hannasalam672 ปีที่แล้ว

      @@user-yz7yq9ki5p 😂😂😂

  • @antenehtadesse6388
    @antenehtadesse6388 26 วันที่ผ่านมา

    በጣም ድንቅና ያልተበረዘ የጎጃም ሙዚቃ ይህን ሥሠማ ይጨንቀኛል ወደ ህፃነነቴ ይመልሠኛል

  • @tija2011
    @tija2011 7 ปีที่แล้ว +41

    That is right Bro! Yonatane Simple Boy8 hours ago
    "ወያኔ የአማራ ህዝብ አንድ ሆኖ ማዬት አይኑ ደም ነዉ የሚለብሰዉ በዉነት !!
    በዚህ አጋጣሚ❤ጎንደር❤ ጎጃም❤ወሎ❤ሸዋ❤🌸🌸አማራ🌸🌸 ሞትም አይለየንም ተቃጠል ክፉ ካድሬ !!"😄😄

    • @annaberry4135
      @annaberry4135 7 ปีที่แล้ว +3

      tija2011 አወ ሞትም አይለየንም ከዚህ የበለጠ እናሳያቸዋለን ጥላቶቻችን ይቃጠሉ ።

    • @kaleab5270
      @kaleab5270 6 ปีที่แล้ว

      Injera Yiwutalih Tebarek Selam ena Tena Fikir lante ena lebetsebochihe

    • @izamarizamar9024
      @izamarizamar9024 6 ปีที่แล้ว

      የቡዳ ዘሮች

    • @tija2011
      @tija2011 3 ปีที่แล้ว +1

      @@izamarizamar9024 enaneten ekuane buda jibem aybelachehu

  • @user-bg2bf1so7p
    @user-bg2bf1so7p 7 ปีที่แล้ว +11

    ለግብጦ ለመጀመሪያ ግዜ ተዘፈነ 😂😂 ግብጦ እና ጠላ ዉስጤ ናቸዉ
    በጣም አሪፍ ዘፈን ጎጃም ጎጃም ጎጃም💖💖💖💖💖💖💖
    ዉድድድድድድድድ

    • @wubitbaye9929
      @wubitbaye9929 7 ปีที่แล้ว +1

      ሂዋን ሂዋን mn yaskal gebto eko 1 ketema bicha new yalew enji mulu gojjam adelem magnawn man wosdot demo gojjam be megb litama new hhhhh mulu etjopyan yeyazew eko ye gojjam magna new sistuye😂😂😂

    • @user-bg2bf1so7p
      @user-bg2bf1so7p 7 ปีที่แล้ว +1

      Wubit Baye አዎቃለዉ እኔም ጎጃሜ ነኝ እህት👋 ግብጦ ያለዉ ከተማ ነዉ ጠላ ቤቶች ላይ

    • @wubitbaye9929
      @wubitbaye9929 7 ปีที่แล้ว

      Eshi bka Eh kawoksh le gebto tezefene belesh mood meyazsh meslogn new 😂😂😂

    • @user-bg2bf1so7p
      @user-bg2bf1so7p 7 ปีที่แล้ว

      Wubit Baye ሙድ አይደለም ደስታ ነዉ ግብጦ ዉስጤ ነዉ 😘😘😘

    • @wubitbaye9929
      @wubitbaye9929 7 ปีที่แล้ว +1

      Eshi yekrta yager lij

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 7 ปีที่แล้ว +30

    ጎጃም የውቦች ሀገር

  • @aaBBdd15
    @aaBBdd15 5 วันที่ผ่านมา

    ጎጃም ስወዳቹ ቁጥብነታቹ ትክክለኛ የኢትዮጵያዊነት ይሉንታ የሚያውቅ ህዝብ ከደቡብ ሸዋ ከቀቤና ብሔር ተወላጅ አብዲ (የመንዝ)የልጅ ልጅ ❤🎷🎻🎺

  • @btamr4600
    @btamr4600 7 ปีที่แล้ว +3

    👏👏👏👏 እልልልልልል ፐ በጣም አሪፍ ስራ እንኳንም ተወለድከብሽ ጎጃም ሀገሬ 😘😘😘😘😘 ፈጣሪ ይባርክህ ያምረር ቤቱን ቀወጥኩት💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃

    • @mnaneybtuwaleje
      @mnaneybtuwaleje 2 ปีที่แล้ว +1

      wloya nane gogame wsta nate 😍😍😍😍💋💋💋💋💔💔💖💖

  • @kedesthailu1886
    @kedesthailu1886 7 ปีที่แล้ว +17

    Wow Gojam I am so grateful and always feel happy to be Goiam thank you God who I am and my gifts I feel in deep admiration this song kindness loving friendly people treating one to another wonderful 👍💚💛❤️

  • @Love-ig1ll
    @Love-ig1ll 7 ปีที่แล้ว +11

    ምርጥ ስራ ነዉ
    ከቆንጆ አለባበስ ጋር በተለይ ቦታዉ ooo ሲመች
    !!!!!

  • @matiasadibaru7189
    @matiasadibaru7189 7 ปีที่แล้ว +2

    Hi you precious son of gojjam;I'm the precious son of gojjam too.Ireally feel proud by being of gojjam.all what you are saying is true.gojjam is the most fertile and water source of ethiopia.i wish you all the best

  • @momenaahemd6517
    @momenaahemd6517 5 ปีที่แล้ว +15

    እኔእምረፈልገዉ እንደዘፍኑ እንዳለፍት ጀግኖች ጠላታችንን ስንአበርክክ ብቻነዉ ዛሪ የአማራህዝብነዉ በየባተዉእየተገደለ ንብርቱ እየተቀማ ያለዉ አይያማርይቱልጅ

  • @Leyuvibe
    @Leyuvibe 7 ปีที่แล้ว +21

    who love gojam music....I like it great great

  • @princessli2226
    @princessli2226 10 หลายเดือนก่อน +3

    ጎጃም የእናቴ ሀገር ❤️

  • @user-cj2zh9sv5q
    @user-cj2zh9sv5q 7 หลายเดือนก่อน +2

    I'm from West Papua but I really like every Ethiopian song that comes out. I watch and hear it. I even like beautiful girls. When I visit Ethiopia, I bring one beautiful girl💔💔

  • @liliendale6637
    @liliendale6637 7 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ፩ኛ ባህሉን የጠበቀ በጣም ፀዳ ያለ ስራ ነው ። እናመሰግናለን በእውቀቱ ፣,😙🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @missinjera1634
    @missinjera1634 3 ปีที่แล้ว +2

    I really appreciate u used the real Gojam Amhara cultural clothing 🙏🏿😘

  • @dawitgayele6341
    @dawitgayele6341 6 ปีที่แล้ว +25

    This guy express Gojam in this music in 6 minuets Amazing song.

    • @haymiduche2385
      @haymiduche2385 3 ปีที่แล้ว

      Bbbnnhj

    • @walleabate1280
      @walleabate1280 3 ปีที่แล้ว

      @@haymiduche2385 what shall i do when the TH-cam interupts

  • @rowenaorpilla7144
    @rowenaorpilla7144 7 ปีที่แล้ว +2

    very nice eithopia musi i like it..im a philippne but i like to much eithopia music..gudjob and gudluck

  • @eteghemenentafere1582
    @eteghemenentafere1582 5 ปีที่แล้ว +21

    I fill so fresh when I watch this music I like u my brothers Ethiopian people..from eritrean. Peace to all of us.

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 3 ปีที่แล้ว

      Traditional music touches our cords plus our roots

    • @user-li4mm8ru4j
      @user-li4mm8ru4j 2 ปีที่แล้ว

      @@Black-lioness
      PWoio

  • @maymomohm8117
    @maymomohm8117 7 ปีที่แล้ว +53

    የጎጃም ልጅ ነኝ ያውም የቢቸና

    • @user-ir6qr4zx9x
      @user-ir6qr4zx9x 7 ปีที่แล้ว +1

      Maymo Mohm
      በይ አሥነኪው

    • @user-en8lo3zp8m
      @user-en8lo3zp8m 7 ปีที่แล้ว +1

      Maymo Mohm ያዥኝ? ማር እዲህ ነን ብቸኖች

    • @melkamgelaw4120
      @melkamgelaw4120 5 ปีที่แล้ว +1

      Maymo Mohm yesebatu warka negn bichena sewoedachihu

    • @MmMm-fk1fj
      @MmMm-fk1fj 4 ปีที่แล้ว

      ሞጣ

    • @kadeejakadi2715
      @kadeejakadi2715 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ቢቸና ነኝ

  • @teresaligmaw1932
    @teresaligmaw1932 6 ปีที่แล้ว +2

    Iam from yap island I love this music I fall in love with.all thw music from this country love love love live

  • @fentax111
    @fentax111 3 ปีที่แล้ว

    ጎጃም የቅኔ መፍለቂያ የጥበበኞች ሀገር የጣና የገነት ውሀ መፍለቂያ ምንጭ ጎጃም። በጎጃም በመፈጠሬ ፈጣሪን አመሰግነዋለሁ። በርቱ ጎጃም ጥበብ ሞልቷል ገና አልተሰራም በርቱ በርቱ ።።

  • @user-ue7go6rd6r
    @user-ue7go6rd6r 5 ปีที่แล้ว +4

    እር ጎጃሜወች ውስጤ ናችሁ እኔ የጎንደር ልጅ ነኝ የወርታ ለትንሽ ጎጃሜ ቢያደርገኝ አንዱን ጎጃሜ አጣብሱኝ ስወዳችሁ የኔ ውቦች ውድድድድድድድ
    ደሞ አለው ደስ ደስ ባህር ዳር ስንደርስ እር በሞቴ ጎጃም ልግባ አጣብሱኝ

    • @haileyesusawulew6938
      @haileyesusawulew6938 ปีที่แล้ว +1

      ጎጃም ከጎንደር አይበልጥም አያንስም!
      ደግሞም ጎጃም እና ጎንደር አንድ ስለሆኑ የሚቀርብሽም ሆነ የቀረብሽ የለምና አትፀፀች!!!

    • @melkamgelaw4120
      @melkamgelaw4120 10 หลายเดือนก่อน

      @@haileyesusawulew6938 😃😃😃😃😃

  • @vasanthkumar4063
    @vasanthkumar4063 4 ปีที่แล้ว +4

    Love Ethiopian from South india

  • @matiasadibaru7189
    @matiasadibaru7189 7 ปีที่แล้ว +1

    Hi you precious son of Gojjam.I'm the precious son of Gajjam too.I really love you . all what you are saying is true;I mean Gajjam is the most fertile land in ethiopia.

  • @biniylove3874
    @biniylove3874 7 ปีที่แล้ว +212

    የጎጃም መሬቱም ሴቱም በፍቅር የተሞላ ሃገር ነው ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ➣☂☂☂☂✔☄☄✍

  • @asnakefetene5044
    @asnakefetene5044 ปีที่แล้ว +7

    Amharan people amazing traditional music አማራ ባይኖር ኢትዮጵያን ና አፍሪካን ማሰብ አይቻልም ነበር

  • @nesanetlehulum9046
    @nesanetlehulum9046 2 ปีที่แล้ว +12

    Proud to be an Amara

  • @Chekochu_phone
    @Chekochu_phone ปีที่แล้ว +4

    ጎጃሜዎች እወዳቹሀለዉ 😘

    • @user-nn1fp9xi1l
      @user-nn1fp9xi1l 7 หลายเดือนก่อน

      እኛም ዉድድድድ❤😢

  • @almaztchome2291
    @almaztchome2291 3 ปีที่แล้ว +4

    የትም ሀገር ጉዞ ይበላል እጀራ እኔሚጣፍጠኝ ከጎጃም ልጅጋራ አቦ ይመቻችሁ ጎጃሜወች እስኪ እደበውቀቱ አይነት የጎጃም ጠበለል ፈልጉልኝ ከስደት ያላቀኝ

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson 5 ปีที่แล้ว +18

    I love Gijjamegna🔥🔥🔥

  • @okunrobofridayokunrobo4185
    @okunrobofridayokunrobo4185 3 ปีที่แล้ว +3

    I love Ethiopia music because I was in Ethiopia in year 2008 and I understand Ethiopia language very well

  • @fatimaabeba6584
    @fatimaabeba6584 5 ปีที่แล้ว +2

    እስክክክክክስ ያዝግደህ ጎጃምና ዉሎ የምርጦች አገር
    ያዝ እግደህ እስስስስስ ክክክክክክክ እኔም በስልኬ ጨፍሬ ወጣልኝ አገሬ ልገባ ሡሥት ወር ቀርቶኛል በዱአችሁ አትርሱኝ ጎዶኙች

  • @gezahegntbk714
    @gezahegntbk714 6 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ይመችህ ምርጥ ወኔ የሚቀሰቅስ ዘፈን ነዉ፡፡ የጎጃምን እስክስታ ተንዘፈዘፍኩልህ….ፓፓፓፓፓፓፓፓፓ ...........

  • @user-mt8jm9hj9i
    @user-mt8jm9hj9i 11 หลายเดือนก่อน +3

    أثيوبيا بلد الفن والجمال--تحية طيبة--من المملكة العربية السعودية ))

    • @safadsafad3524
      @safadsafad3524 11 หลายเดือนก่อน

      Kamibataa.muc

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @user-uo7cj8fn2e
      @user-uo7cj8fn2e 8 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤شوكران

    • @user-mt8jm9hj9i
      @user-mt8jm9hj9i 8 หลายเดือนก่อน

      @@user-uo7cj8fn2e عفوكان ))

  • @meklitehabshauit1744
    @meklitehabshauit1744 7 ปีที่แล้ว +16

    ደስ ይላል!
    ያዝ ጎጃም

  • @amadoudjibo631
    @amadoudjibo631 4 ปีที่แล้ว +1

    le talent

  • @hattadubai5852
    @hattadubai5852 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውው ያዝ ጎጃም ❤💛💚አማራየት በታደል😍

  • @khalidabdu1095
    @khalidabdu1095 5 ปีที่แล้ว +40

    Love 💗 for ethiopia and the ethiopian people 😍
    Sudan ❤️ethiopia

  • @malicktjmatiabeyuwi7587
    @malicktjmatiabeyuwi7587 4 ปีที่แล้ว +9

    lovely traditional music and dance. great Yahweh bless . love from New Guinea Melanesian Islands Kingdom of Judah.

  • @ፊርዶስ7806
    @ፊርዶስ7806 ปีที่แล้ว +1

    አቤት እኛ ጎጃሜወች ስናምር

  • @user-nn1fp9xi1l
    @user-nn1fp9xi1l 7 หลายเดือนก่อน

    ጎጃም ሥትወለድ እደዚህ ነዉ ጎጃም የበላይ ዘለቀ አገር😢❤ ጎጃም ነዉ ሀገሬ ከአባይ ተሻግሮ😢😢

  • @amarawolqait8598
    @amarawolqait8598 4 ปีที่แล้ว +7

    Love Gojjam, from Gonder 💚 💛 ❤️

    • @fantastic1231
      @fantastic1231 ปีที่แล้ว

      I'm a proud Gojjamie and love our wonderful ancient Gondar ❤️ so much!!!

    • @melkamgelaw4120
      @melkamgelaw4120 11 หลายเดือนก่อน

      Lov Gonder from Gojjam 💚💛❤

  • @getchtesfaw2078
    @getchtesfaw2078 4 ปีที่แล้ว +4

    Original form of our traditional music....I cannot stop listening!!!!Good job Bewke

  • @bushkalle2486
    @bushkalle2486 4 ปีที่แล้ว +2

    Very colorful and beautiful people

  • @user-ud9by2fh6s
    @user-ud9by2fh6s 5 ปีที่แล้ว +1

    የሚልከኝ ባገኝ
    ጎጃም በለት በለት
    ደከመኝ ባላልሁኝ
    የባይን አቀበት!!
    እኛ ጎጃሜወች ማር እኮ ነን

  • @Legna27
    @Legna27 4 ปีที่แล้ว +3

    ♥የጎጃም ልጅ ያውም ያአዴት ይመቻችሁ♥

  • @samriydesalegn3551
    @samriydesalegn3551 6 ปีที่แล้ว +7

    ባህላዊ ሙዚቃ እደዚህ ነው በደብ እርጎ ጎጃምን ገልፆታ እግዛብሄር ይባርክ

  • @kasanshetemesgn889
    @kasanshetemesgn889 7 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ እና ጤና ላገሬ ልጆች ጎጃም ለዘላለም ትኑር በውቀቱ ስወድህ

  • @user-zf9mm5cs3w
    @user-zf9mm5cs3w 7 ปีที่แล้ว +2

    ያዝ ጎጃም አማራ ምርጦች ሠላማችሁ ይብዛ

  • @user-fh4nt8ct4c
    @user-fh4nt8ct4c 7 ปีที่แล้ว +31

    Wow betam arif new እስከ አለባበሳችሁ ቦታው በጣም ሲያምር 👌👌👌😍😍

    • @kalyehabeshalij8139
      @kalyehabeshalij8139 7 ปีที่แล้ว +1

      Metamen Leras new መቲ ሱሴ😘😘😘

    • @user-fh4nt8ct4c
      @user-fh4nt8ct4c 7 ปีที่แล้ว +1

      Kal Ye Habesha Lij 😍😍

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 7 ปีที่แล้ว +1

      Metamen Leras new
      መቲ የምወድሽ

    • @tgkonjo2566
      @tgkonjo2566 7 ปีที่แล้ว +1

      Metamen Leras new 💓💓💓💓💓

    • @grmawitgizcaew4214
      @grmawitgizcaew4214 7 ปีที่แล้ว +1

      Metamen Leras new ፏንቋየ 😍😍😍 ስያምር እኔ ምልሽ

  • @user-wf8hi4pf1t
    @user-wf8hi4pf1t 7 ปีที่แล้ว +19

    የፍቅር ሀገር ጎጃም ወይ ውድ ለምለሚቱ ሀገሬ ወይ እንዴት እንደናፈቅሽኝ።መቼ ይሆን ማይሽ

  • @hawi3481
    @hawi3481 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ፊነቴንና ቡሬን ባኸርዳርን ምርጥ ሀገሬን ስላሳየኸኝ ደስታ ተሰምቶኛል

  • @user-yo4ge2bf9x
    @user-yo4ge2bf9x 7 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉ የዚህ ወረቅ ህዝብ መፈጠረ በራሱ መታደል ነዉ 💃💃💃💃💃 እኳንም ጎጃሜ ነኚ

  • @samuel189129
    @samuel189129 6 ปีที่แล้ว +5

    Love it.Thank you for sharing this beautiful music.

  • @user-oc2np1vm1t
    @user-oc2np1vm1t 7 ปีที่แล้ว +54

    የጎጃም ልጂ ነኝ ያውም የሞጣ ልጂ ልክ እንደበውቀቱ

    • @melkamgelaw4120
      @melkamgelaw4120 5 ปีที่แล้ว +1

      ቻለው ሆዴ enem yesebatu warka ye MOTTA LIJ hoda

    • @galaxysg7147
      @galaxysg7147 5 ปีที่แล้ว

      ውውውውው

    • @galaxysg7147
      @galaxysg7147 5 ปีที่แล้ว

      እኔ በጎጀ ሀገር ሰው ፍቅር ሞትኩ። እስኪ አለሁ በይኝ። ክክክክ

    • @alhamdulilahalhamdulilah8443
      @alhamdulilahalhamdulilah8443 5 ปีที่แล้ว +1

      ሞጣ የፍቅር ሀገር

    • @tariktarik885
      @tariktarik885 4 ปีที่แล้ว

      @@alhamdulilahalhamdulilah8443 ygrelg.hi

  • @MaebelGhiwet
    @MaebelGhiwet 9 หลายเดือนก่อน +2

    ❤ ፍቅር ናቹ በቃ ይመቻቹ ትግራዋይ ነኝ

  • @user-ie1oy3hd4w
    @user-ie1oy3hd4w 7 ปีที่แล้ว +4

    wowww betam konjo musika new enamesgenalen sew mehon❤❤❤

  • @temesgenabebe2438
    @temesgenabebe2438 6 ปีที่แล้ว +3

    ጎጃም አደለም ሰው አፈሩ ፍቅር የሆነበት ሀገር ነው ከጎጃም መፈጠሬ ሁሌም ሀሴትን ይሰጠኛል

  • @user-qi7ql8ut2d
    @user-qi7ql8ut2d 4 ปีที่แล้ว +1

    ያዝ በል ጎጃም እንኳን መሬቱ ማር ነው ሴቱ 💃💪❤️

    • @user-il8jq2zf7f
      @user-il8jq2zf7f 3 ปีที่แล้ว

      ስስቴ ልክ ነሽ ደምሪኝ

  • @user-kg8xc7ib7m
    @user-kg8xc7ib7m 7 ปีที่แล้ว +2

    የፋቅር አገር ጎጃም ወለላዉ ለምለም አገር ስታምሩ ይመቻችሁ